ፖሎቲካ ነክ ወንጀሎችን ከችሎት በፊት መገናኛ ቡዙሃን ላይ ማቅረብ ተገቢ ነው??

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ፖሎቲካ ነክ ወንጀሎችን ከችሎት በፊት መገናኛ ቡዙሃን ላይ ማቅረብ ተገቢ ነው??

Postby ክቡራን » Mon Jul 20, 2020 1:10 pm

Due process ሳይካሄድ ፖሎቲካዊ ድል ለማግኘትና የራስን ክብርና ስም ከፍ አድርጎ ለማሳየት የሚደርግ የሚዲያ አርበኝነት ህግ እንዳይከበር ፣ ትክክለኛው ወንጀለኛ እንዲያመልጥ፣ የ ዋሁን ደግሞ ባለሰራው ስራ በማስወንጀል አገር በህግ ሳይሆን በግለሰቦች መልካም ፍቃድና ቸሮታ እንድትመራ ያደርጋታል ይላሉ፣ የህግ ምሁሩ ኤልያስ ሀይለማርያም ፡፡ ሙሉውን ያንብቡ፡፡
http://aigaforum.com/amharic-article-20 ... licity.htm
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8288
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ፖሎቲካ ነክ ወንጀሎችን ከችሎት በፊት መገናኛ ቡዙሃን ላይ ማቅረብ ተገቢ ነው??

Postby ወልድያ » Mon Jul 27, 2020 11:23 am

ሰላም ክቡራን

እርግጥ ነው pre trial publicity በማንኛውም መልኩ ፍርድ ያዛባል ዳኞችንም የመንግስት ተሥኖ ስር ይከታል

በዚር አጋጣሚ ጂሃዳዊ ሃረካትን ሳታስታውስ የምትቀር አይመስለኝም ያ ፌክ ዶከመንታሪ በፍርድ ቤት እንዳይታይ ቢታገድም በመንግስት ጉልበት ከ ችሎት በፊት በ ኢቲቪ ተለቅዋል የተዛባ ፍርድም እንዲሰጥ ተደርግዋል ያኔ የተቃወምከው አይመስለግኝም አሁን ስህተቱ ፍንትው እንዳለልህ እገምታለው

የ ትግራይ ቲቪ ግን ምን ሆነ ባላንስ ማረግያ ብየ የ አማርኛ ፕሮግራማቸውን አልፎ አልፎ አመለከት ነበር አሁን ላገኘው አልቻልኩም ተዘጋ አንዴ
ወልድያ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 505
Joined: Mon May 24, 2010 3:58 pm

Re: ፖሎቲካ ነክ ወንጀሎችን ከችሎት በፊት መገናኛ ቡዙሃን ላይ ማቅረብ ተገቢ ነው??

Postby ክቡራን » Mon Jul 27, 2020 3:00 pm

ሰላም ወንድም ወልድያ እንደምን ነህ ወንድሜ ? ትላንት የጨለማ ዘመን ነበር ብለን ካወጅን ዛሬ የብርሃን ዘመን መሆኑን ማሳየት አለብን እንጂ ትናንት ተደርጏል ብለን ያልነውን ዛሬ ከደግመነው ምኑን ብርሃን ሆንነው ? ተረኛ ጋንጊስተርነት አይታይህም? ለነገሩ ጠ/ ሚ /ሩ ለኛ ነው እንጂ ያለፈው 27 አመት የጨለማ ዘመን ነበር የሚሉን ለፈረንጆቹ ያለፉት 27 አመት Ethiopia had registered a successful double digit growth in the last 27 years which was conformed by IMF and World Bank ይሉ የለም እንዴ ? ዳብል ስታንዳርድ ከዚህ ይጀምራል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ የተለየ ሃሳብ ማቅረብ ውበት ነው፣ ጸጋ ነው፣ ብስለት ነው ፣ ሃብት ነው የሚሉት ሰውዬ ለየት ያለ አመለካከት ያለውን ( ለብልጽግና ፓርቲ ) ያልወገነውን ካየር ላይ እንዲወርድ ቀጭን ትእዛዝ ያስተላልፋሉ ፣ እንደውም ይዘልፋሉ ፣ ከነዚህ አንዱ ያልከው የትግራይ ማስ ሚዲያ ነው፣ OMN ይሄ እጣ ደረሶበታል፡፡ እና ይሄን ነው ዲሞክራሲ አለ ብለን ልባችንን ሞልተን የምናገርበት ወንድም ወልድያ? የትግራይ ማስ ሚዲያ ለተወሰነ ጊዜ ካየር ላይ ጠፍቶ የውነት አምላክ ደሞ ወዳየር እንዲመለስ አድርጎታል፡፡ በዚህ የኮረና ወረርሽኝ በተስፋፋበት ዘመን መረጃ እንዳይገኝ ሚድያን ካየር ላይ ማውረድ የፖሎቲካ ችግር ሳይሆን አንድን ኢትዮጵያዊ ብሄር ኢትዮጵያዊንት እንዳይሰማው ለማሸማቀቅ ከሆነም ጠላት አድርጎ በማስፈረጅ ለማጥፋት የሚደረግ እቅድ አንድ አካል እንደሆነ ቡዙዎች ይስማማሉ፡፡ ሊኮነን ይገባል፡፡ ለማንኛውም ግን ባምላክ ቸርነት ከትግራይ ማስ ሚዲያ የሚተላለፉ እለታዊ ዜናዎችን ከሚቀጥለው ሊንክ ላይ ታገኝወላህ፡፡ ሰላም ሁንልኝ ወንድሜ ወልድያ፡፡
https://www.youtube.com/channel/UCW0Fmk ... 9Ng/videos
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8288
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ፖሎቲካ ነክ ወንጀሎችን ከችሎት በፊት መገናኛ ቡዙሃን ላይ ማቅረብ ተገቢ ነው??

Postby ምክክር » Mon Jul 27, 2020 8:10 pm

አሠላም አለይኩም ወልድያ
ሎንግ ታይም እኮ
ላነሳኸው ወጥር ጥያቄ ያገኘኸውን መልስ እንባ እየተናነቀኝ አነበብኩት። ተናነቀኝ እንባ ተናነቀኝ። በዘመነ ወያኔ ወጥረኸው ቢሆን ወይ በወሎየነትህ አልያም በእስልምናህ ይኮረክምህ ነበር። ክቡ ነዋ! አሁን እንደምታየው ተንፍሷል። አሏህ ምን ይሳነዋል።

የንባቡ ርዕስ የሚለን እኮ
"በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀረም" የሚለው ምሳሌ አግባብ ነውን?
ወያኔ ማለት ኢትዮፎብያ የተጠናወተው ነው። ያሳዝናል።
መልካም ውይይት።
Be nice to yourself
ምክክር
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 329
Joined: Thu Jun 26, 2008 10:10 am
Location: Super Earth

Re: ፖሎቲካ ነክ ወንጀሎችን ከችሎት በፊት መገናኛ ቡዙሃን ላይ ማቅረብ ተገቢ ነው??

Postby ወልድያ » Tue Jul 28, 2020 12:02 pm

ክቡራን wrote:ሰላም ወንድም ወልድያ እንደምን ነህ ወንድሜ ? ትላንት የጨለማ ዘመን ነበር ብለን ካወጅን ዛሬ የብርሃን ዘመን መሆኑን ማሳየት አለብን እንጂ ትናንት ተደርጏል ብለን ያልነውን ዛሬ ከደግመነው ምኑን ብርሃን ሆንነው ? ተረኛ ጋንጊስተርነት አይታይህም? ለነገሩ ጠ/ ሚ /ሩ ለኛ ነው እንጂ ያለፈው 27 አመት የጨለማ ዘመን ነበር የሚሉን ለፈረንጆቹ ያለፉት 27 አመት Ethiopia had registered a successful double digit growth in the last 27 years which was conformed by IMF and World Bank ይሉ የለም እንዴ ? ዳብል ስታንዳርድ ከዚህ ይጀምራል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ የተለየ ሃሳብ ማቅረብ ውበት ነው፣ ጸጋ ነው፣ ብስለት ነው ፣ ሃብት ነው የሚሉት ሰውዬ ለየት ያለ አመለካከት ያለውን ( ለብልጽግና ፓርቲ ) ያልወገነውን ካየር ላይ እንዲወርድ ቀጭን ትእዛዝ ያስተላልፋሉ ፣ እንደውም ይዘልፋሉ ፣ ከነዚህ አንዱ ያልከው የትግራይ ማስ ሚዲያ ነው፣ OMN ይሄ እጣ ደረሶበታል፡፡ እና ይሄን ነው ዲሞክራሲ አለ ብለን ልባችንን ሞልተን የምናገርበት ወንድም ወልድያ? የትግራይ ማስ ሚዲያ ለተወሰነ ጊዜ ካየር ላይ ጠፍቶ የውነት አምላክ ደሞ ወዳየር እንዲመለስ አድርጎታል፡፡ በዚህ የኮረና ወረርሽኝ በተስፋፋበት ዘመን መረጃ እንዳይገኝ ሚድያን ካየር ላይ ማውረድ የፖሎቲካ ችግር ሳይሆን አንድን ኢትዮጵያዊ ብሄር ኢትዮጵያዊንት እንዳይሰማው ለማሸማቀቅ ከሆነም ጠላት አድርጎ በማስፈረጅ ለማጥፋት የሚደረግ እቅድ አንድ አካል እንደሆነ ቡዙዎች ይስማማሉ፡፡ ሊኮነን ይገባል፡፡ ለማንኛውም ግን ባምላክ ቸርነት ከትግራይ ማስ ሚዲያ የሚተላለፉ እለታዊ ዜናዎችን ከሚቀጥለው ሊንክ ላይ ታገኝወላህ፡፡ ሰላም ሁንልኝ ወንድሜ ወልድያ፡፡
https://www.youtube.com/channel/UCW0Fmk ... 9Ng/videos


ክቡራን ወዳጄ

ትላንትን ሙሉ ለሙሉ የጨለማ ጊዜ ነበር ብዬ አልወስድም እኔ ፡- የተሰሩ መልካም ስራዎችም ነበሩና
አንድን ነገር ለመውቀስ ወይ ለመተቸት ግን የሞራል ሃይ ግራውንድ እስፈላጊ ይመስለኛል የተባለው ወቀሳ ልክ ሊሆን ይችላል ግን ወቃሹ ኢሃደግ ከሆነ የሞራል ብቃቱ የለውም ለወቀሳ ማለቴ ነውንአንድ ቤት ሰርሳሪ ሌላ ኪስ እውላቂን ቢተቸው ማለት ይሆናልና በዛ ላይ ራሱ ያሰለጠነውን

ሃሳብ ፈርቶ ሚድያ መዝጋት ሰው ማሰር ልክ እይደለም ሚድያዎች ም ግን በሃላፊነት የሚሰሩ መሆን ግድ ይላቸዋል ህዝብን በህዝብ ላ ይ የሚያነሳሱ ከሆነ ተጠያቂ ናቸው

ለሰጥሀኝ ሊንክ አመሰግናው
ወልድያ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 505
Joined: Mon May 24, 2010 3:58 pm

Re: ፖሎቲካ ነክ ወንጀሎችን ከችሎት በፊት መገናኛ ቡዙሃን ላይ ማቅረብ ተገቢ ነው??

Postby ወልድያ » Tue Jul 28, 2020 12:23 pm

ምክክር wrote:አሠላም አለይኩም ወልድያ
ሎንግ ታይም እኮ
ላነሳኸው ወጥር ጥያቄ ያገኘኸውን መልስ እንባ እየተናነቀኝ አነበብኩት። ተናነቀኝ እንባ ተናነቀኝ። በዘመነ ወያኔ ወጥረኸው ቢሆን ወይ በወሎየነትህ አልያም በእስልምናህ ይኮረክምህ ነበር። ክቡ ነዋ! አሁን እንደምታየው ተንፍሷል። አሏህ ምን ይሳነዋል።

የንባቡ ርዕስ የሚለን እኮ
"በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀረም" የሚለው ምሳሌ አግባብ ነውን?
ወያኔ ማለት ኢትዮፎብያ የተጠናወተው ነው። ያሳዝናል።
መልካም ውይይት።


ምክክር ወዳጄ አንደምን አለህልኝ

I really miss እነዛን ታርጌታቸውን የማይስቱ ቀስት ኮሜንቶችህን

ራስ ላይ ሲደርስ የሚታወቅ ብዙ ነገር አለ ክቡራን ያለፈው ጋንግተርነት አይደገም ያለውን ተጋርቸዋለው ጋንግስተራዊ አመራር እንደነበረ ካመነ ማለት ነው

እኔ አንተ ክቡራን ሁላችንም ሆነን ጠንካራ ሃብታም እገር መስራት አንችልም ትላለህ ???

ሰላም ሁንልኝ
ወልድያ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 505
Joined: Mon May 24, 2010 3:58 pm


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests