የአድዋ ድል በሚኒሊክ እንደተሰረቀ አባይንም ....

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

የአድዋ ድል በሚኒሊክ እንደተሰረቀ አባይንም ....

Postby ቢተወደድ1 » Tue Jul 28, 2020 9:59 am

ከ150 ዓመት በላይ ኢትዮጵያን ያስተዳደረው የአማራው መንግስት ደርግን ጨምሮ ስለአባይ ዘፈነለት እንጂ ምን ሰራለት??????
ወያኔ ደርግን ሲገረስስ 4 ዩኒቨርሲቲና ስንት ጤና ጣቢያ ነው የተረከበው? ሌላውን ለጊዜው እንተወውና፤
አሁን የምትሰሩት ግን ፈረጆቹ Day light robbery የሚሉት አይነት ነገር ሆነብን እንጂ፤ አንዳንድ አክቲቪስት ነይ ባዮችም የአባይ ግድብ እንዳይሰራ የግብጽን ባንዲራ ይዘው ሰልፍ እስከ መውጣት ድርሰው ነበር ዲሲ አካባቢ፡፡ የአሁኑ የድል አጥቢያ አርበኞች፤ እንደ አድዋው ድል፤ የአባይንም ታሪክ ለመስረቅ ስትሮጡ ማየት እጅግ ያሳፍራል፡፡
የሚገርመው አባይ የኔ ነው ስትሉ ድሮስ ማን ወሰደባቸህ? ስንፍናቹህ እንጂ፡፡ እባካችሁን የአባቱ ልጅ አትሁኑ በእንግሊዘኛ እንዳንስቅባቹህ ቂቂቂቂቂ፡፡
ቢተወደድ1
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 507
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu

Re: የአድዋ ድል በሚኒሊክ እንደተሰረቀ አባይንም ....

Postby ዞብል2 » Wed Jul 29, 2020 9:19 pm

"የአድዋን ስላሴ ጣሊያን አረከሰው
ገበየሁ በሞቴ ግባና ቀድሰው"!

"ተማራኪው ባዙቅ ውሃ ውሃ ሲል
ዳኛው ስጠው አለው ሰላሳ በርሜል!

ከነበረው የፖለቲካ ቀውስ ለማምለጥ ሲል፤መለሰ ዜናዊ(እርገጤ)የዓባይን ግድብ በጨበጣ ያስጀመረው ነው፡፡አሁን ከብዙ ውጣ ውረድ በኋላ የመጀመሪያ ደረጃው የውሃ መሙላት ቢሳካ እና ብንደሰትም፤ገና ብዙ የሚቀሩት ነገሮች አሉ በተለይ ግድቡ ውስጥ የሚቀረውን የአፈር ደለል በተመለከተ?

ስማ ጀዝባው ወያኔ!የግድቡን ስራ 7ዓመት የመለስ ዕራይ በሚሉ የውያኔ ካድሬዎች ሲሰራ አልነበር?የ4ዓመት ስራ 7ዓመት ተኝታችሁበት አልነበር?አሁን የአባይን ግድብ ስራ ተነጥቅን ብሎ የምን እዬዬ ነው?የሆንክ ግሽጣ ራስ ወያኔ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
የዓባይ ግድብ የመጀመሪያው ደረጃው ግንባታ መሳካቱ፤በግድቡ ስራ ላይ የተሰማሩ ባለሙያተኞችና ሰራተኞች ያሳዩት ታላቅ ጥረትና የስራ ትጋት እንጂ፤የመለስ ዕራይና የወያኔ ካድሬዎች ውጤት አይደለም፡፡

ጋሽ ወያኔ አድዋ አልተሰረቀብህም እዛው ትግራይ ነው ያለው!ወደ ዓባይ ለመምጣት ግንአሁን አትችልም፤ደደቢት ተከርቸም ገብተህ የለም?ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2386
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: የአድዋ ድል በሚኒሊክ እንደተሰረቀ አባይንም ....

Postby ገልብጤ » Thu Jul 30, 2020 11:00 am

እበትም ትል ይወልዳል አሉ
እነዞብል ሲወለዱ
ከነበረው የፖለቲካ ቀውስ ለማምለጥ ሲል፤መለሰ ዜናዊ(እርገጤ)የዓባይን ግድብ በጨበጣ ያስጀመረው ነው

ቅቅቅቅቅቅ..እናንተ ዋሽንት ስትነፉለት የነበረው አባይ በመለስ ሲደፈር ትግሬ ለምን ሰራው ብላችሁ የቅናት ዛር አናታቹ ላይ ወጥቶ ግድቡ ለፖለቲካ ትርፍ ነው እንጁ አይሰራም እያላቹ በአደባባይ ስትቃወሙ ነበር
በቁማቹ የሞታችሁ እንክፎች
ስማ ጀዝባው ወያኔ!የግድቡን ስራ 7ዓመት የመለስ ዕራይ

ወደድክም ጠላህም ታሪክ አይቀይረውም
የ4ዓመት ስራ 7ዓመት ተኝታችሁበት አልነበር

ግድቡ የተጀመረው በራስ እኮኖሚ ነው
እየተሰራ የነበረውም ህዝቡ በቆጠበው ገንዘብ እንጂ በልመና አይደለም
እናንተ አላቹ አይደል በቁማቹ የሞታቹ ሬሳወች በአውሮፓና በአሜሪካ ቦንድ እንዳይሰበሰብ ስትቃወሙ የነበራችሁት
ሹጣሞች
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1746
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Re: የአድዋ ድል በሚኒሊክ እንደተሰረቀ አባይንም ....

Postby ዞብል2 » Thu Jul 30, 2020 9:09 pm

ግልብጥ ወያኔ! በህይወት አለህ?አይዞህ አትናደድ ግፋ ቢል ወደ ደደቢት ማቅጠን ነው!ቂቂቂቂቂ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2386
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: የአድዋ ድል በሚኒሊክ እንደተሰረቀ አባይንም ....

Postby ደጉ » Fri Jul 31, 2020 2:53 pm

ገልብጤ wrote:እበትም ትል ይወልዳል አሉ
ትክክል እንደዛ ሆኖ ወያኔና ወያኔ ትውልድ ሌባ ዘራፊ ነፍሰ ገዳይ ሁሉ ተወልዱዋል
ከነበረው የፖለቲካ ቀውስ ለማምለጥ ሲል፤መለሰ ዜናዊ(እርገጤ)የዓባይን ግድብ በጨበጣ ያስጀመረው ነው

እኔ በበኩሌ አሁንም በወቅቱ ወያኔ የ አረቡ አይነት ነውጥ መጥቶ በግድ እንዳይባረር እንዲረዳው ነበር የጀመረው... ትንሽም ቢሆን ረድቶታል...ስራውን በማራዘም የሞከረው ሙከራ ግን ምንም አረዳውም..ያሳዝናል ...ቅቅቅ
..እናንተ ዋሽንት ስትነፉለት የነበረው አባይ በመለስ ሲደፈር ትግሬ ለምን ሰራው ብላችሁ የቅናት ዛር አናታቹ ላይ ወጥቶ ግድቡ ለፖለቲካ ትርፍ ነው እንጁ አይሰራም እያላቹ በአደባባይ ስትቃወሙ ነበር

ቅቅቅቅቅ ትግሬ ለምን ሰራው ..?? ቀፎ እንደዛ እምታስቡት እንደ አንተ ቀፎ የሆናችሁ ናችሁ...ሀይለ ስላሴ አስጠንተው ትውልድ ይሰራዋል ብለው ለትውልድ የተውት ስራ ነው በጊዜው አቅም ስላልነበራቸው..ምስጋና ለ ሀይለ ስላሴ!!
በቁማቹ የሞታችሁ እንክፎች

ይሄ አባባል እንናተን ነው እሚወክለው ...መቀሌ ተሰብስባችሁ ጦርነት ሀ ብላችሁ ለሚቀጥለው 30 አመት ለመዋጋት የምታስቡ እንከፎች!!
የመለስ ዕራይ

እሱ ማስጀምሩን ማንም አይክድም ግን ብዙ እሚወራለት ስራ አልሰራም .. ከሰራው ጥፋቱ ይበልጣል ያንንም ለማድረግ የፈልገው ትግራይን ቤንሻንጉልን አንድ ላይ ለመቀላቀል ነበር ያሰበው...ግን አልሆነም 2 ጊዜ ላዝን ነበር.... ቅቅቅቅቅ

እናንተ አላቹ አይደል በቁማቹ የሞታቹ ሬሳወች በአውሮፓና በአሜሪካ ቦንድ እንዳይሰበሰብ ስትቃወሙ የነበራችሁት
ሹጣሞች

ይሄም መልስህ አንተን እና ወያኔ ዘመዶችህን ለግብፅ አገልጋዮችና ባንዳዎችን ይመጥናል ...በወቅቱ በ አባይ መገደብ ማንም አልተቃወመም ..ከዛ በፊት ግን መወገድ ያለበት የወንበዴ ጥርቅም መባረር ስለነበረበት ነው...ቀፎ ራስ !!
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4529
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Re: የአድዋ ድል በሚኒሊክ እንደተሰረቀ አባይንም ....

Postby ገልብጤ » Fri Jul 31, 2020 9:52 pm

ከንቱ አጁዛወች
የናንተ እድሜ በከንቱ ነው የባከነው
ግድቡ እንዳይሰራ ስትጮሁ አልነበርም እንዴ
ያ ታማኝ የሚሉት በኮሚሽን ጎፈንድሚ የምሰበስበው አስመሳይ ሌባና
ያ ቅጥቅጥ መሃይም ደብተራ አር ማሪያም ነው አልማሪያም ከሚሉት ክንቱ ጋር ሆናቹ በኢሮፕና በአሜሪካ ግድቡ እንዳይሰራና ቦንድ እንዳይሰበሰብ ስትቃወሙ የነበራችሁታ እናንተው እኮ ነበራችሁ
አልፈርድብህም ደጉ ባንተ እድሜ ሲያመልጥ የመርሳት ችግር አለ ያንን እገነዘባለሁ
የምመክርህ ግን ያው በከዘራህም ቢሆን ተንቀሳቀስ ስፖርት ስራ ንዴት እና ፕፖለቲካ በቃህ ስኳርህን በአግባቡ ተንከባከብ
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1746
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Re: የአድዋ ድል በሚኒሊክ እንደተሰረቀ አባይንም ....

Postby ዞብል2 » Tue Aug 04, 2020 10:28 pm

ገልብጥ ወያኔ!አንተ ለርሃበተኛ የመጣ እህል የቻልከውን ዘረፈህ! ያልቻልከውን ታቃጥል ነበር!ታናሽ ወንድምህ መንጋው ቄሮ ደግሞ እያረደና እየዘረፈ ያልቻለውን ያቃጥል ጀመር!እንኳን ደሳለህ የዘራህው ፍሬ አፈራ!አረመኔ ነፍሰ በላ!!!!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2386
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: የአድዋ ድል በሚኒሊክ እንደተሰረቀ አባይንም ....

Postby ቢተወደድ1 » Mon Aug 10, 2020 4:46 pm

ጅቡቲን ማን ነበር የሸጣት? የአባቱ ልጅ ሁላ፤፤ አሁንም እጠይቅሃለው ምን ሰራችሁላት ለኢትይጵያ አገሬ እያላቹህ ከማልቀስ ሌላ?
ሽንፍላ መቼም እይጠራም
ሃቅ ሲያንቃቹህ አየንኮ በአደባባይ፤ የታሪክ ሌቦች፤ አትሰሩ ወይ አታሰሩ አለ ጣልያን
ቢተወደድ1
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 507
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests