ህወሓት በምታካሂደው ምርጫ የሚወዳደሩ ፓርቲዎች የምርጫ ምልክታቸውን ይፋ አድርገዋል!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ህወሓት በምታካሂደው ምርጫ የሚወዳደሩ ፓርቲዎች የምርጫ ምልክታቸውን ይፋ አድርገዋል!

Postby ኳስሜዳ » Sat Aug 01, 2020 12:28 pm

ህወሀት~ንግስቲቷ ንብ
ባይቶና~ሰራተኛ ንብ
ሳልሳይ ወያኔ~በንግስቲቷ ውበት የተማረከ ሌላ ንብ!!!!
Image
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2245
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: ህወሓት በምታካሂደው ምርጫ የሚወዳደሩ ፓርቲዎች የምርጫ ምልክታቸውን ይፋ አድርገዋል!

Postby ደጉ » Sat Aug 01, 2020 4:09 pm

ቅቅቅቅቅ ንቦቹ ህዝቡን መንደፍ ሊቀጥሉ ነው ..ዋና ንብ ..ረዳት ንብ ... ምክትል ረዳት ንብ ..ዋው ምርጫ ማለት ይሄ ነው ለ 100% ምርጫ ማሸነፍ ማረጋገጫም ነው...?? ማለቴ ምርጫው ተቀባይነት ካገኘ ...ቅቅቅቅ ሆዴን አመመኝ ስስቅ ..!!!
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4457
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Re: ህወሓት በምታካሂደው ምርጫ የሚወዳደሩ ፓርቲዎች የምርጫ ምልክታቸውን ይፋ አድርገዋል!

Postby ገልብጤ » Sun Aug 02, 2020 6:01 pm

አጁዛው በግ
ባለፈው ምክር ቢጤ ጣል አድርጌልህ ነበር ህይወትህ ስላሳሰበኝ
በነገርህ ላይ ለትግራይ ምርጫ እውቅና ሰጪ ህዝቡና ህዝቧ ናቸው የናንተ የእልህ ታይፕ ድብደባ ያለህበት አገር ጎረቤት ከመረበሽ ውጪ ምንም ለውጥ አያለጣም ላንተም አንድ ሃሙስ የቀረው ጤናህ ከመቃወስ ውጪ
ግልገሏ አምባገነንብ ምንም ብትደነፋ በትግርኛም ሆነ በአፋን ኦሮሞ የትግራይ ህዝብ አይታለልም የሞገርመው ግን አስመሳይነቱ ግግም ማለቱ ይህንንስ ከመደገፍ መፈጠርም ያስጠላል ግን መጨረሻው ከቃዳፊ የባሰ ነው ..ማርክ ማይ ወርድ
ስለትግራይም አትጭነቁ ህዝቡ ራሱ ቆፍሮ ይቀብራቹኋል
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1703
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Re: ህወሓት በምታካሂደው ምርጫ የሚወዳደሩ ፓርቲዎች የምርጫ ምልክታቸውን ይፋ አድርገዋል!

Postby ኳስሜዳ » Mon Aug 03, 2020 2:25 pm

እውነትም ገልብጤ! ደካማ አስተሳሰብ ካለው የቀድሞ ልዋጭ ልዋጭ አዟሪ ብዙ አይጠበቅም፣ እንቁራሪት ዝሆንን አክላለሁ ብላ ተተኩሳ ሞተች እንደተባለው የህወሓት አጁዛዎች ከሞቱኮ ሰነባብተዋል። የ18ኛውን ክፍለ ዘመን የጦር መሳርያ የታጠቀ ሚሊሽያ ዘመናዊ የጦር መሳርያ ከያዘ የመንግስት ሃይል ጋር ሊገጥም ነው እንዳትለኝና እንዳታስቀኝ። ከሆነም ይሞክሩትና ጦርነት ጌማችው መሆኑን ያሳዩን!!!!!
ገልብጤ wrote:አጁዛው በግ
ባለፈው ምክር ቢጤ ጣል አድርጌልህ ነበር ህይወትህ ስላሳሰበኝ
በነገርህ ላይ ለትግራይ ምርጫ እውቅና ሰጪ ህዝቡና ህዝቧ ናቸው የናንተ የእልህ ታይፕ ድብደባ ያለህበት አገር ጎረቤት ከመረበሽ ውጪ ምንም ለውጥ አያለጣም ላንተም አንድ ሃሙስ የቀረው ጤናህ ከመቃወስ ውጪ
ግልገሏ አምባገነንብ ምንም ብትደነፋ በትግርኛም ሆነ በአፋን ኦሮሞ የትግራይ ህዝብ አይታለልም የሞገርመው ግን አስመሳይነቱ ግግም ማለቱ ይህንንስ ከመደገፍ መፈጠርም ያስጠላል ግን መጨረሻው ከቃዳፊ የባሰ ነው ..ማርክ ማይ ወርድ
ስለትግራይም አትጭነቁ ህዝቡ ራሱ ቆፍሮ ይቀብራቹኋል
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2245
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: ህወሓት በምታካሂደው ምርጫ የሚወዳደሩ ፓርቲዎች የምርጫ ምልክታቸውን ይፋ አድርገዋል!

Postby ገልብጤ » Mon Aug 03, 2020 9:28 pm

ቅጥቅጥ መሃይሞች
ፉከራውን ተዉትና ሞክሩት
መንጌም ዘመናዊ መሳሪያ ታጥቀናል ብላ ፎክራ ነው ላሽ ያለችው ..ቅቅቅቅ

የሳይኮፓት (psychopath) ተጠቂውም አብይ ደንፍቷል እኮ የእሱም መጭረሻ እንደ ቃዳፊ ወይም አስመራ ይሆናል መጨረሻው
ሆኖም ግን አጁዛው እሞክራለሁ ካለ የኢሳያስም መጨረሻው ነው

ስዬ ምና አለ መስለህ ባለፈው ኢንተርቪው ላይ
ትግራይ ላይ የሚፎክሩ እና እንጭብጣታለን ዘራፍ ዘራፍ እያሉ የሚፈክሩትን
ሲፎክሩ ይዘህ መሳሪያ ስትደግንባቸው
ፍካሬ እየሱስን ከብብቻቸው አውጥተው ጸሎት ይጀምራሉ

ቅቅቅቅቅቅቅ..እውነቱን ነው ይህ ነው የናንተ ሙያ
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1703
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Re: ህወሓት በምታካሂደው ምርጫ የሚወዳደሩ ፓርቲዎች የምርጫ ምልክታቸውን ይፋ አድርገዋል!

Postby ኳስሜዳ » Tue Aug 04, 2020 7:16 pm

ህወሓት በግድ ያስታጠቀቻቸው የትግራይ ልጆች የልዩ ሀይሉ አባላት ስርዓቱን ጥለው ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ወደ አማራ ክልል፣ ሱዳንና ኤርትራ ገብተዋል!!!!
https://www.facebook.com/meles.bisrat/p ... 8248638594
ገልብጤ wrote:ቅጥቅጥ መሃይሞች
ፉከራውን ተዉትና ሞክሩት
መንጌም ዘመናዊ መሳሪያ ታጥቀናል ብላ ፎክራ ነው ላሽ ያለችው ..ቅቅቅቅ

የሳይኮፓት (psychopath) ተጠቂውም አብይ ደንፍቷል እኮ የእሱም መጭረሻ እንደ ቃዳፊ ወይም አስመራ ይሆናል መጨረሻው
ሆኖም ግን አጁዛው እሞክራለሁ ካለ የኢሳያስም መጨረሻው ነው

ስዬ ምና አለ መስለህ ባለፈው ኢንተርቪው ላይ
ትግራይ ላይ የሚፎክሩ እና እንጭብጣታለን ዘራፍ ዘራፍ እያሉ የሚፈክሩትን
ሲፎክሩ ይዘህ መሳሪያ ስትደግንባቸው
ፍካሬ እየሱስን ከብብቻቸው አውጥተው ጸሎት ይጀምራሉ

ቅቅቅቅቅቅቅ..እውነቱን ነው ይህ ነው የናንተ ሙያ
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2245
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot], Google Adsense [Bot] and 3 guests