WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
አብርሃም ያየህ የመለስ ፕሮፖጋንዲስት ሆኑ

This forum is locked: you cannot post, reply to, or edit topics.   This topic is locked: you cannot edit posts or make replies.    WARKA Forum Index -> Warka News - ዋርካ ዜና

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ENH

መንገደኛ

Joined: 03 Oct 2003
Posts: 0
Location: Addis Abeba, Ethiopia

PostPosted: Sat Oct 01, 2005 7:56 pm    Post subject: አብርሃም ያየህ የመለስ ፕሮፖጋንዲስት ሆኑ Reply with quote

ልሳነ ሕዝብ - 30-9-2005

በአውሮፓና በካናዳ ከሚያካሂዱት የፀረ -ቅንጅትና ፀረ -ኅብረት ቅስቀሳ በላይ ባለፈው እሁድ አንድ ኢትዮጵያ በተባለ አፍቃሪ ወያኔ ራዲዮ መግለጫ የሰጡት አብርሃም ያየህ መለስ በሥልጣን ላይ ካልቆዩ የትግራይ ሕዝብ የሕይወት ዋስትና እንደማይኖረው፣ የተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራር ብቃት እንደሌለውና እንዲያውም የትግራይ ሕዝብ እንደሚጠላቸው ገለጡ።

ይቀጥላል...

News provided by Ethiopian News Headlines
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Visit poster's website Report post
ዱራሰንበት

ዋና አለቃ

Joined: 01 Apr 2004
Posts: 4079
Location: Dedessa Death Camp, Tach Birr Sheleko

PostPosted: Sat Oct 01, 2005 8:07 pm    Post subject: Re: አብርሃም ያየህ የመለስ ፕሮፖጋንዲስት ሆኑ Reply with quote

ENH እንደጻፈ(ች)ው:
ልሳነ ሕዝብ - 30-9-2005

በአውሮፓና በካናዳ ከሚያካሂዱት የፀረ -ቅንጅትና ፀረ -ኅብረት ቅስቀሳ በላይ ባለፈው እሁድ አንድ ኢትዮጵያ በተባለ አፍቃሪ ወያኔ ራዲዮ መግለጫ የሰጡት አብርሃም ያየህ መለስ በሥልጣን ላይ ካልቆዩ የትግራይ ሕዝብ የሕይወት ዋስትና እንደማይኖረው፣ የተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራር ብቃት እንደሌለውና እንዲያውም የትግራይ ሕዝብ እንደሚጠላቸው ገለጡ።

ቅሌታም ::

ወያኔን : ደገፈ : አልደገፈ : ተራ : ቅሌታም :ሰው : ምን : ያመጣል ::

ድሮውንስ --->በአስተዳደግ : ከተበደለ : ፍጡር : ምን : ይጠበቃል ?

ለዚህ : ተራ : ሰው : ጊዜና : ወረቀት : ማባከን : ለምን : እንደተፈለገ : አይገባኝም ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
አባዊርቱ

ዋና ኮትኳች

Joined: 23 Feb 2004
Posts: 926

PostPosted: Sun Oct 02, 2005 3:15 am    Post subject: Reply with quote

ይህ ጭንጋፍ አተላ ወያኔን ደገፈ አልደገፈ , ድሮስ የሻቢያ አቃጣሪ ሆኖ ለማን ሊመሰክር ኑሮዋል ??? እኔስ በጅጉ የማዝነው ስለዚህ ከንቱ ሰውዬ ከዚህ ቀደም ስንወያይ ብዚ ኢትዮጵያዊያን ናቸው ብዬ የምላቸው ሽንጣቸውን ገትረው ሲከራከሩለት ነበር .....ለዚህ ድንባዣም የሻቢያ አቃጣሪ ! አሁንስ ምን ሊባልለት ይሆን ???? ብቻ መተው ይሻላል !!
ወይ ነዶ !

ኤታማዦሩ ነኝ !
የዋህነት ይቁም የሚለው
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አባዊርቱ

ዋና ኮትኳች

Joined: 23 Feb 2004
Posts: 926

PostPosted: Sun Oct 02, 2005 4:28 am    Post subject: Reply with quote

ከሳምንት በሁዋላ ጉዋድ ኢሳያስ አፈወርቂም የወንድማቸውን መቃብር መውረድ ለመከላከል በአደባባይ እርቅ ፈጥረው ከመለስ ባይስማሙ ምን አለ በሉኝ !
ገና ጉድ እንሰማለን !
ኢልማን ዲሉዋን ፋንዶ ፉናናቻ ቡልቱ !
አሁንስ መረረኝ ወገኖቼ , እዚህ ደፋ ቀና ማለት አይቀር ...እንዲየው ንድድድድድድድድ ይላል !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አቡዬ

ዋና ኮትኳች

Joined: 06 Jan 2004
Posts: 548
Location: united states

PostPosted: Sun Oct 02, 2005 8:25 pm    Post subject: Reply with quote

ሰውየው ከበፊቱ ባላጋራው ከመለስ ጉርሻ ብጤ ሳያገኝ አልቀረም ጥያቄና መልሱን አዳምጨዋለሁ አብርሀም ከጥንት ጓደኛው ወይም የፓርቲ አካሉ መለስ መታረቂያ መንገድ ወይም ከመለስ ጉርሻ ያገኘ ነው የሚመስለው
ለመለስ ይህን የመሰለ ፖዘቲቭ የሆነ አስተያየት ካለው ጥንቱንስ ለምን ከወያኔ ኮበለለ ይሄኔ አንድ የሚ / ቦታ ይሰጠው ነበር
ደግሞ ባለፈው ልክ ደርግ ሊወድቅ ሲል ነበር ወደ ደርግ የገባው አሁንም ወያኔ ሊወድቅ በሚንገዳገድበት ስዓት ይህን ሀሳብ ማመጨቱ ለምን ይሆን
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
mrmuluwork

ኮትኳች

Joined: 20 May 2005
Posts: 210
Location: ethiopia

PostPosted: Mon Oct 03, 2005 1:30 am    Post subject: ከተራ ዝሙተኛ ሌባ ቀላባጅ አብራሀም ያዬ መስማት ማለት መርከስ ነው Reply with quote

አቡዬ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰውየው ከበፊቱ ባላጋራው ከመለስ ጉርሻ ብጤ ሳያገኝ አልቀረም ጥያቄና መልሱን አዳምጨዋለሁ አብርሀም ከጥንት ጓደኛው ወይም የፓርቲ አካሉ መለስ መታረቂያ መንገድ ወይም ከመለስ ጉርሻ ያገኘ ነው የሚመስለው
ለመለስ ይህን የመሰለ ፖዘቲቭ የሆነ አስተያየት ካለው ጥንቱንስ ለምን ከወያኔ ኮበለለ ይሄኔ አንድ የሚ / ቦታ ይሰጠው ነበር
ደግሞ ባለፈው ልክ ደርግ ሊወድቅ ሲል ነበር ወደ ደርግ የገባው አሁንም ወያኔ ሊወድቅ በሚንገዳገድበት ስዓት ይህን ሀሳብ ማመጨቱ ለምን ይሆን
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Report post
ጎነጠ

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 03 Aug 2005
Posts: 67
Location: ethiopia

PostPosted: Tue Oct 04, 2005 1:14 pm    Post subject: አብሹዋም Reply with quote

ይህ አብሹዋም ደሞ ተነሳበት ድሮም የኢትዮጵያ ህዝብ ወፈፊያም መሆንህን ያውቃል ደሞ አንተ ደገፍክ አልደገፍክ ለኢትዮጵያ ምኑዋ ነህ አንት እረ የህ ጡኒያም ትግሬ ለነገሩማ መቅለል ለማን ብሎት እንዲያው ዝምብለን ስንሰማህ እኮ ደንቆሮውች አደረከን ያው እንደቆርቆሮ ይጩህበት ብለን ነው ዝም ያልነህ
የችግሩ መንስኤ
ወገኖቸ አይግረማች ይህ ከደም ጋር የተዋሀደ ችግር ነው
የሚያጭበረብረው ድርጅት ስላጣ ሁሉም ውግዝ ከመ አርዮስ ስላሉት ነው
የመስረተው ዘረኛው ድርጅት ሳይጠቀምበት ደብዛው ሲጠፋ ስለታየው ነው
እናም አርፈህ ቁጭ በል በሉት ወገንህ እንደሆነ ከዛው ጠብቀው ሰሞኑን የመንጌን እድል ከገጠመው ይመጣልሀል ካላለለት ደግሞ ለቀብር ከወር ብሁዋላ እንድትመጣ እሸ አይይየ ---------------
_________________
I love ethiopia
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
TOKICHO

ኮትኳች

Joined: 02 Feb 2005
Posts: 133
Location: kenya

PostPosted: Thu Oct 06, 2005 11:41 pm    Post subject: Reply with quote

እናንተ ሰዎች አሁን ይህንን ቆሮቆንዳ ዶማ ራስ ከሰው ቆጥራቹ ስለሱ ሲወራ ደመ ይፈላል ::ይህ ለባ ሰውየ ከንያ እና ኡጋንዳ እያለ ያላደረገው የመከፋፈል ስራና ደባ አልነበረም ::በተጠማሪም

1 ሶስት ግዘ ሀይማኖቱን ቀይራል

2 ልጁ ስታገባ (ዙፋን አብራሀም ትባላለች ) ያገባችው ልጅ አማራ በመሆኑ ብቻ ሰርጉ ላይ አኩርፎ ሳይገኝ ከመቅረቱም በላይ በሚያሳፍር ሁነታ ይዛን ሀገር ካቲካላ (ቦንገ ) ጠጥቶ እመንደር ውስጥ ወድቆ እዛ የሚኖሩትን አበሾች ማፈሪያ ያደረገ ::
3 በተደጋጋሚ የስርቆት ወንጀል ከኢትዮጵያውያን ሱቆችና ረስቶራንቶች ጭምር (ክፋሲካ ረስቶራንት ;ከደመራ ረስቶራንት :ከአዋሽ ሱቅ ) ሁሉም ካምፓላ "ካባላጋላ " ተብሎ የሚጠራው ስፍራ ያሉ ናቸው )ገንዘብ እና አልኮል መጠጦች ከነጠርሙሱ እየሰርቀ የሚሮጥ የሽማግለ ለባ ነው ::
እነዚህነና ለሎች ተራ ወንጀሎችን ከሚሰራ በክት ወሮበላ ጋር አፍ መካፈት ደግ አይደለምና እባካችው ቦታ አትሥጡት ::እዚህ ላይ ያሰፈርኩዋቸውን በሙሉ በማስረጃ ላስደግፍ እችላለሁ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
AddisuMafer

መንገደኛ

Joined: 21 Sep 2005
Posts: 1
Location: ethiopia

PostPosted: Fri Oct 07, 2005 11:06 am    Post subject: Reply with quote

አብርሀም ያየህ የሚገለባበጥ አቅዋም ያለው ሰው ነው :: ስለሱ በመነጋገር ጊዜያችንን ማጥፋት ተገቢ አይመስለኝም :: የሱ ሀሳብ ግን ሁሉንም ትግሬ እንደማይወክል ማወቅ ይገባናል :: በአሁኑ ሰአት ትልቁ ጥያቄ ዘረኝነትን በተመለከተ ከህወሀት ተሽሎ የመገኘት ጉዳይ መሆኑን ለአፍታም ቢሆን ከዘነጋን "ኢትዮጵያን ለማፍረስ ማን ይቀድም " የተባልን ያስመስልብናል ::
_________________
Peace is a prerequisite for development; unity makes peace possible
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ወርቅሰው 1

ዋና አለቃ

Joined: 05 Nov 2003
Posts: 3350
Location: Sehalin

PostPosted: Fri Oct 07, 2005 8:37 pm    Post subject: አብርሃም እኮ ? Reply with quote

የኡጋንዳው ጉዱ ብቻ ሣይሆን ለሻቢያ ቴሌቪዥኖች በውጪ ለሚገኙ ስለ ኢትዮጵያ ጉዳይ 3 ሰዓት የበለጠ ኢንተርቪው ያደረገ ሰው ነው ::

መቸስ ይህ ወቅት ያልፋል የኢትዮጵያ ህዝብ እጅግ ታላቅ ትግሎች ያደረገ ህዝብ ስለሆነ ማንንም ያሰበበትን ክፉ ሃሣብ ሁሉ ይበጣፀዋል ::

ለጊዜው ነው እንጂ ጭንቅ የሚበዛው ሃኪም ተተገኝ ሁሉም ጤና ነው :: ብሏል ውዱ አለማየሁ እሸቴ ::
ስለዚህ ኢትዮጵያ በልጆቿ እጅ ስትገባ ማንኛውም ከሥሩ እየታዬ ይስተካከላል :: ዘኞች ግን ...........

ካክብሮት ጋር

ወርቅሰው 1
(ሰሐሊን )
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
Display posts from previous:   
This forum is locked: you cannot post, reply to, or edit topics.   This topic is locked: you cannot edit posts or make replies.    WARKA Forum Index -> Warka News - ዋርካ ዜና All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia