WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ታላቅ የምስራች

Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka General

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ዳቢ

መንገደኛ

Joined: 02 Oct 2005
Posts: 1
Location: ethiopia

PostPosted: Sun Oct 02, 2005 9:29 pm    Post subject: ታላቅ የምስራች Reply with quote

ታላቅ የምስራች እነግራሀችለሁ ::
''ተናገሩ ድንቅ ስራውንም መስክሩ
ተዓምሩን ለዓለም ንገሩ "' መዝ ዘዳ

ይህን ድንቅ ስራ ስንመሰክር በታላቅ ደስታ ነው ::
ለማመን አስቸጋሪ ቢሆንም በእግዚአብሔር ግን ሁሉ ይቻላል ::በአረብ ምድር የእግዚአብሔር ቃል እየተሰበከ ነው ::ባይገርምዎ በቅርቡ በተባበሩት የአረብ ኢመሬቶች ዋና ከተማ አቡዳቢ ላይ የደብረ ሰላም ቅዱስ መድኃኒ ዓለም ቤተ ክርስቲያንን ሕንጻ ለመስራት በዝግጅት ላይ እንገኛለን ::በእርስዎ ዘመን ይህ ድንቅ ሥራ ሲሠራ ደስ አይልዎትም ?እርስዎም የዚህ ታሪክ ባለቤት ይሁኑ ::ይርዱንና የጌታን ቤት በጋራ እንስራ ::

አድራሻችንን :
ETHIOPIAN ORTHODOC TEWAHEDO DEBRE SELAM MEDHANI ALEM CHURCH
ABU DHABI
TEL+971506224971
+97126328504
E-MAIL :eotcabudhabi@yahoo.com

BANK INFORMATION
COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIAN INTERNATIONAL BANK DIVISION ABUDHABI DEBRE SELAM MEDHANI ALEM CHURCH
FOREIGN CURRENCY ACCOUNT 02702-177-499-00
SWIFT CODE-CBETETAA
LOCAL CURRENCY ACCOUNT
COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA-AA BRANCH
A/C 01718-2916-49-00
ADDISS ABABA-ETHIOPIA
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አክየ

ዋና አለቃ

Joined: 28 Jul 2005
Posts: 2591

PostPosted: Fri Oct 07, 2005 9:13 am    Post subject: Reply with quote

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን

<B>እንኳን አብሮ ደስ አለን እኔ በእውነቱ በጣም ደስ ነው ያለኝ እና የጅማሬና የፍጻሜ አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን አሜን ጅማሬአችሁን በሰላም ያስፈጽማችሁ </B>
_________________
"Say what you have to say in the fewest possible words"
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
SUAVE

ዋና ኮትኳች

Joined: 03 Sep 2005
Posts: 640
Location: ethiopia

PostPosted: Fri Oct 07, 2005 9:16 am    Post subject: Reply with quote

አክየ እንኳን ደህና መጣህ . ሰሞኑን ስትጠፋ አስቤ ነበር . በደህና ነው ግን ?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አክየ

ዋና አለቃ

Joined: 28 Jul 2005
Posts: 2591

PostPosted: Sat Oct 08, 2005 9:13 pm    Post subject: Reply with quote

SUAVE እንደጻፈ(ች)ው:
አክየ እንኳን ደህና መጣህ . ሰሞኑን ስትጠፋ አስቤ ነበር . በደህና ነው ግን ?

<B>አለሁ ወንድሜ ምነው ፈራህ እንዴ እንደ ጌታ ያለው የሞትኩ መስሎህ ነው ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ አለሁልህ አንተስ እንዴት ነህ ደህና ነህ ወይ </B>
_________________
"Say what you have to say in the fewest possible words"
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዲጎኔ

ዋና አለቃ

Joined: 19 Aug 2005
Posts: 3838
Location: united states

PostPosted: Sun Oct 09, 2005 8:11 pm    Post subject: እረ አክዬ እንኩዋን ደህና መጣህልን እኔም አስቤ ነበር Reply with quote

ሰላም ለሁላችን ይሁን
በተለይ አክዬ ሆድየ እንኩዋን ደህና መጣህልን
የሱዳኑ ጉአደኛህ አልምጠው ጋር እንኩዋን ጌታ ያለው ዘንድ እዚሁ ዋርካ ቀበሌ ለቅሶ ስደርስ አይቸዋለሁ አሁንስ ተመስገን ነው ድሮ አልፎ አልፎ ግሩም አባባሎች ሲኖሩት አሁን በጣም አሻሽሏልና ተበረታታ በልልኝ :ሞትን እንኩዋን አይዞህ እኛም አናስብልህም አንተም በጌታ በርታ :በተረፈ አያ ደብረዲማን ካገኘህውእጅግ መናፈቄን ንገርልኝ ::

ዲጎኔ ነኝ ከአንጾኪያ ከደብረዲማው ቤት በላይ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አክየ

ዋና አለቃ

Joined: 28 Jul 2005
Posts: 2591

PostPosted: Mon Oct 10, 2005 11:34 am    Post subject: Re: እረ አክዬ እንኩዋን ደህና መጣህልን እኔም አስቤ ነበር Reply with quote

ዲጎኔ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ለሁላችን ይሁን
በተለይ አክዬ ሆድየ እንኩዋን ደህና መጣህልን
የሱዳኑ ጉአደኛህ አልምጠው ጋር እንኩዋን ጌታ ያለው ዘንድ እዚሁ ዋርካ ቀበሌ ለቅሶ ስደርስ አይቸዋለሁ አሁንስ ተመስገን ነው ድሮ አልፎ አልፎ ግሩም አባባሎች ሲኖሩት አሁን በጣም አሻሽሏልና ተበረታታ በልልኝ :ሞትን እንኩዋን አይዞህ እኛም አናስብልህም አንተም በጌታ በርታ :በተረፈ አያ ደብረዲማን ካገኘህውእጅግ መናፈቄን ንገርልኝ ::

ዲጎኔ ነኝ ከአንጾኪያ ከደብረዲማው ቤት በላይ

<B>ዲጎኒየ እንኳን ደህና ቆየህልኝ አለሁኝ አልምጠው ተሻሽሏል አልክ ጥሩ ነው እየተቀጣ ይሆናል ሌላው እኔ ስጠፋ ምናልባት እንደ ጌታ ያለው አክየም ሞቶ እንዳይሆን ብላችሁ እንዳይሆን ብየ አስቤ ነበር ግን ልጠይቅህ የምፈልገው ነገር አለ ይህ ስለጌታ ያለው እውነት ነው ነገሩ ወይስ ቀልድ ነው እስኪ ንገረኝ </B>

አክባሪህ አክየ ከባህር ማዶ ነኝ
_________________
"Say what you have to say in the fewest possible words"
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዲጎኔ

ዋና አለቃ

Joined: 19 Aug 2005
Posts: 3838
Location: united states

PostPosted: Mon Oct 10, 2005 5:45 pm    Post subject: አክዬ የጌታ ያለው ነገር እጅግ አወያይ ነው Reply with quote

ሰላም ለሁላችን በተለይ ለአክዬ ሆድዬ

እዚያኛው ቤት ለምን ለቅሶ አትደርስምና ሁሉንም አታገናዝብም ? ለቅሶ ያልደረስክ አንተ ብቻ ስለሆንክ እንደምንም ብቅ በልና ንጉሱ በሚል ስም ድንኩዋን የተጣለበት ታገኘዋለህ :ደግሞም እንባ ማድረቂያ አታጣም ::ነገሩ ደብዝዬ ከጻፈች በሁአላ በጠቅላላ ተደበላልቆብናል :ግን ለቅሶ መድረስ ሸጋ ባህላችን ነውና ቢያንስ ጎራ በልና ግንባርህን አስመታ !

ይቅርታ ለዚህ ቤትባለቤት በየምስራች ዳስ ይህንን ስል

አክባሪህ ዲጎኔ ከህያዋን መንደር ከለቅሶ ቤት ማዶ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ለና

ኮትኳች

Joined: 17 May 2005
Posts: 265
Location: ethiopia

PostPosted: Tue Oct 11, 2005 6:06 pm    Post subject: ዳቢ እልልልልል Reply with quote

አክየ እንደጻፈ(ች)ው:
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
<B>እንኳን አብሮ ደስ አለን እኔ በእውነቱ በጣም ደስ ነው ያለኝ እና የጅማሬና የፍጻሜ አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን አሜን ጅማሬአችሁን በሰላም ያስፈጽማችሁ </B>

አክየ ምነው ስው ያስባል አይባልም Confused Confused
ለማንኛ እንኳን ደና መጣህ Laughing Laughing Laughing
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አልምጠው ጀለሴ

ኮትኳች

Joined: 27 Jul 2005
Posts: 268

PostPosted: Tue Oct 11, 2005 9:37 pm    Post subject: Re: ዳቢ እልልልልል Reply with quote

ለና እንደጻፈ(ች)ው:
አክየ እንደጻፈ(ች)ው:
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
<B>እንኳን አብሮ ደስ አለን እኔ በእውነቱ በጣም ደስ ነው ያለኝ እና የጅማሬና የፍጻሜ አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን አሜን ጅማሬአችሁን በሰላም ያስፈጽማችሁ </B>

አክየ ምነው ስው ያስባል አይባልም Confused Confused
ለማንኛ እንኳን ደና መጣህ Laughing Laughing Laughing

እኔስ አክየ ምናችሁ ነው አክየ አክየ ብላችሁ ልትሞቱ ነው በሉ ሌሎችም እንኳን ደህና ቆያችሁ በላቸው እኔ ስራ አለኝ ስላለኝ እንኳን ደህና ቆያችሁ ብሏችሗል ቀሽማዳ ሁላ ነግ አሁን ከአክየ ጋር ስትጣይ ትገኛለች በተለይ አንተ ዲጎኒ ተብየው እስስት ሁላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቅሩንፉድ

ኮትኳች

Joined: 15 Apr 2005
Posts: 454
Location: germany

PostPosted: Tue Oct 11, 2005 9:44 pm    Post subject: Reply with quote

ለዳቢ ትንሽ ለማምን ቢያስችግርም በአምላክ ድንቅ ስራ የማይሆን ነገር የለም :: አምላክ እስከመጨረሻው ይርዳቹ Exclamation
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ግሸንማርያም

ኮትኳች

Joined: 15 Aug 2005
Posts: 349
Location: ethiopia

PostPosted: Wed Oct 12, 2005 12:32 am    Post subject: እነንጃ Reply with quote

እነንጃ አላማረኝም !!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka General All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia