WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ከምርጫ ወዲህ በተፈጠረው አለመረጋጋት ሀገሪቷ 1.1 ቢሊዮን ብር አጣች
Goto page Previous  1, 2
 
This forum is locked: you cannot post, reply to, or edit topics.   This topic is locked: you cannot edit posts or make replies.    WARKA Forum Index -> Warka News - ዋርካ ዜና

View previous topic :: View next topic  
Author Message
tomer

አዲስ

Joined: 29 Jun 2005
Posts: 10
Location: ethiopia

PostPosted: Tue Oct 11, 2005 10:27 am    Post subject: Re: ደረቁን መረት አትመኙ Reply with quote

ጋጋኖ እንደጻፈ(ች)ው:
መረታቹ ድረቅ ትሉና ድንበራቺን ቀይ ባህር ምን ይሚሉት ፈሊጥ ነው ባካቹ ለምለም መረታቹን ይዛቹ ሰላም ስጡን አህያ ሁላ .................. Laughing
አናትህ ትበዳ የሰይጥን ልዽ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Report post
ልጁነኝ 1

ውሃ አጠጪ

Joined: 30 Dec 2003
Posts: 1020
Location: united states

PostPosted: Tue Oct 11, 2005 11:54 am    Post subject: ውድ ያገር ልጅ ጋጋኖ ! Reply with quote

ንዴትህ እካፈላለሁ :: በዚያው ልክ ደግሞ አንድ ልል የምወደው ነገር አለኝ :: ሰውዬውን ሴትዮዋን ሃሣባቸውን በእርግጥ መቃወም መብትህ ነው :: ግለሰባዊ መብቱን ግን አትጫናቸው ::

አዎ የህወኃት ካድሬዎች ደርዘኑን አልፈዋል :: የአሸናፊነት ምልክቶች ይስተዋሉባቸዋ :: ነገር ቢበዛ ባህያ አይጫንም ነውና "አንድ ህዝብ ብሔራዊ መብቱን " ከተቀማ ለረጅምና ላጭር ጊዜ የሚሆን ስትራተጂዎችን ነድፎ እየኖረ መደራጀት ይገባዋል ::

ለዚህም የሚረዳን በአገራችን በፖለቲካው መስክ ጥሩ ትግልና ወጣት ታጋዮችንም እያፈሩ ዳር እስከዳርም የህዝብን ስሜትና ፍቅር የሳቡ መሪዎች ማለትም ቅንጅቶች አሉ ::

እነኝህን ቅንጅቶች በሚገባ መርዳትና እንደ አምባሣደሮቻቸውም ሆነን በውጪ ልንቆምላቸው ይገባል :: ቀጥሎም በሚቻለን መንገድ ሁሉ የኤኮኖሚውን ድጋፍና አስፈላጊ የተራቀቁ ዘመናዊ የመገናኛ መዋቅሮችን ማቅረብ ይኖርብናል ::

ተዚያም የሚሰሩት ስራዎችና ሰራተኞቹን ዘወትር ማበረታታት ይኖርብናል :: ተስፋ እንዳይቆርጡ ለረጅሙና ላጭሩ ትግል :: አሁን ያሉትን ምሁሮች ደግሞ ከስራቸው ወጣቱ እንዲያውቅ እንዲከታተላቸው ማድረጉ የማይነጥፍ የትግል ስልቶችንና ህዝባዊና አገራዊንም ታሪኮችን በማስተማር ኮትኩቶ ማሳደግ እንዲቺሉ ማድረግ ይኖርብናል ::

ማንም ህዝብ በዓለም ላይ ከሚኖሩት ሠርተው እዚህ የደረሱ መሆኑንም ሳንዘነጋ በተቻለው ሁሉ መስራት እንዲኖርብን ለህዝባቺንም ባቓራጭ ከቺግሮቹ የሚገላገልበትን የሥራ ዓይነቶችና ያካባቢ ጥበቃና የቺግኝ ተከላ ብሎም ራሱንና አካባቢውን አረንጓዴዋ ደሴት ለማድረግ የሚያስቺለውን ዘዴ ህዝባቺን አውቆ እንጨት ከመቁረጥና ጫካውንም ከመመንጠር እንዲታቀብ ሆኖ በእንጨት የሚደረግ የምግብ አበሳሰል እንዲቀንስ ተደርጎ ከሰል የሚባል የተፈጥሮ መዓድን በአገራቺን በብዛት ስለሚገኝ ያንን ወደ ሥራላይ ማዋሉን ማሰብና ማስፈጸም ቢቻል አገራቺን የተራቆተቺውን ያህል በጥቂት አመታት ለመጪው ትውልድ ራሷንና ተፈጥሮዋንም የጠበቀች አገር ለማስተላለፍ እንዲረዳ መሞከር አለብን ::

ትክክል ነህ ይህን ከላይ የጠቀስኩልህን ምኞቶቼን በትግራይ ክፍለ ኃገር ብቻ ፖሊሲ በማድረግ ህወኃቶች አሟልተውት ይገኛሉ :: በሌላው ክፍል ግን ህዝቡ እርስ በርሱ በውኃ መቅጂያ ቦታ እንዲጣላ እያደረጉ ህዝቡን አራርቀውት ለአገሩ ግንባታና እንዲሁም የፖለቲካውን መስመር ሁሉ እንዲምታታበት አድርገውታል :: ያን እንግዲህ የህዝብ ወገን እንጂ ዘረኞች ላፍታ እንኳን ሊያስቡለት ስለማይቺሉ እኛው ልጆቹና ተቃዋሚው አስቦ ላገሩ ሌላ የሆነ አረንጓዴው ሮቮሎሺን በኢትዮጵያ በሚል ተባብሮ ማንኛቸውንም አስፈፈጻሚ የሚሆን ትብብሩን እንዲልክ እንዲመክር ከዚያም ቢያንስ ባደግንበት አካባቢ ሰዎች ሁኔታዎቺን እንዲያስተካክሉ ማድረግና መርዳት እንድንፈጽም አሳስብኃለሁ ::

ለምን እንዲያ አልከኝ ብትለኝ ? ከብሽቀትህ የተነሳ መጨረሻው ላይ ደርሰህ ሰውዮውን ወይም ካድሬዋን ስለሰደብካት ነው :: በስድብ ብቻ የምናገኘው ምንም ነገር የለም ቁም ነገሩ መደራጀት ህዝባዊ የርስበርስ መቀራረብና ብሎም ለሁሉም አስጠያቂና ተጠያቂ ትግል ቆርጦ ረንዲነሳና አገሩን ከዘረኞችና ከገንጣይ ተገንጣይም ጭምር ላለማስነካት ደፍሮ ሰንዲታገል ለማድረግ ስንደርስለት እንዲያውቃቸውም ስናድርግ ነው :: ይህም እድሉ አለን በውጪ ስለምንገኝ የውጪውን ሥልጣኔ ለህዝባቺን እየወሰድን ጀባ ካልነው ህዝባቺን ድንቅ ታታሪ በመሆኑ በስራ ይተገብረዋል ::

የሚመጡብን በዝባዥ መንግሥቶቻቺን ስማቸውን ይቀያይሩት እንጂ ሥራቸው ግን ተመሳሳይ ነው :: ህዝባቺንን ይዘርፉታል ሞኝ ነው እያሉ :: በዚያ ምክንያት ህዝባቺን ጦሙን እያደረ ከዚያም ምግብ ሳይመገብ ቪታሚኖች አልሚ ምግቦች ሣይመገብ ነው ሥራ እያሉ የሚያሰቃዩት ያሁሉ የህዝባቺንን ጉዳቶቹን ልናውቅለትና በወር የሚያገኛትም ደሞዙ እጅግ የሚያሳዝን ነው :: ይዘርፉታል ::

የወያኔ ባለስልጣኖችና ሆዳም ኮንዶም ተባስባሪዎቻቸው ግን በምድረ ገነት ቪላ ባንጎሎ ውስጥ ይኖራሉ የሚነዱት መኪናና የሚለብሱት የሚበሉት ከዚያ አልፈው በውጪ ባንክ ገንዘብ በማስቀመጥ የሚታወቁ ከሆኑ ቆይተዋል :: አቶ : መለሰ ዜናዊ እስካሁን 6 ቢሊዮን ፓወንድ የበለጠ በእንግሊዝ ባንክና በኒውዮርክ ሲቲ ባንክ በሌላ አገር በአሲያና በቻይና ያስቀመጡት ለቁጥር ይከብዳል ::

ይህን የሚያደርግን ሰው ነው 3 ጊዜ ጠቅላይ ሚኒስትር ተደርጎ ራሱን ያስመረጠው ተወዳዳሪ በሌለበት :: አሳዛኙ ያነው :: ስለሆነም በምንም ዓይነት ይሁን የኢትዮጵያ ህዝብ በግቢም በውጪም ያለው ተባብሮ ይህን የተቃዋሚዎች ኃይል ቅንጅቶቺን መርዳት ይኖርብናል :: ያነው ቁምነገሩ እንጂ ከስድብ የምናገኘው ጥቅም የለም ቱንኮሣ ታልሆነ በስተቀር ::

ሞያ በልብ ነው ይላሉ አባቶች :: ወይም ያህያ ምኑ ... በሆዱ ውስጥ ነው :: ይህ ተረት ብዙ መልክቶቺን ያዘለ ነው ተመልክተህ ከፈታኸው ባገራቺን ላይ የሚፈጸምባትን ግፎች ሁሉ ይነግርኃል ያንን አስቦ ለተጎጂው ባጠቃላይ የኢትዮጵያ ህዝብ መደረስ ይኖርበታል ::

ዕድገቱንና ከድህነትም መውጣት አለበት :: ተስፋ ሊፈነጥቅበትም ይገባል :: ዘለዓለም ደሃ መሆን የለበትም አንዴ ወንኳን በራሱ እግር መቆም ይኖርበታል :: ድርቅ አስቸገረን ከተባለ አገሪቱ የሰው ኃይል አላት ወንዞቻቺንን እየከተርን በዚያ ኢትዮጵያዊ ዙሪያ ጥምጥም የሆነ በሲሚንቶ በሽቦ የተሰራ አሸንዳዎች በመላ አገሪቱ እንዲዘረጋና ብሎም ከፍተኛ ኃይል ያለው ሞተር ስቦ አገሪቱን በሙሉ በየክፍለ አገሩና አውራጃው የውኃ ማከፋፈል የሚያደርግ ዘመናዊና በታም ፈታን የመስኖ ስራና የሰፈር ግንባታዎች ትምህርት ቤቶቺና የህጻናት አብሮ ማደጊያዎች :: ለሠፊው ህዝብ ብርሃን ሰጪ የሆኑ የአብሮ መኖር ሁኔታዎችን መፍጠር ቅድሚያነት እንዲሰጠው ወጣቱ ትውልድ መጠንከርና ማሰብ መስራት ይኖርበታል ::

ይህ ጽሑፍ ይቀጥላል !

*ቀይ ባህር ዳር ድንበራቺን ነው *

አክባሪህ

ልጁነኝ 1
(ሰሐሊን )
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
ሮዛ 3

አዲስ

Joined: 10 Sep 2005
Posts: 18
Location: ethiopia

PostPosted: Wed Oct 12, 2005 6:38 pm    Post subject: Reply with quote

ጠቅላይ ሚንስተሩ በድጋሚ መመረጥ በጣም አስደስቶኛል
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ልጁነኝ 1

ውሃ አጠጪ

Joined: 30 Dec 2003
Posts: 1020
Location: united states

PostPosted: Thu Oct 13, 2005 12:34 pm    Post subject: አይ ሮዛ ! Reply with quote

ሰው ጠፍቶ ኃሣቡና መልኩ እኮ ያቺ ጠይላይ ሚኒስትር "ከቆሉበት የጋፉበት " ይመስላል ::

አነጋገሬም ! "ዕበት ትል ይወልዳል " ጠቅላይ ሚኒስትርሽ ትልን ይመስላል ሥራው ሁሉ የማይረባ ከንቱ የሆነ አጭበርባሪ ፉራ አትይው ወይስ ባንዳ ጸላኢ ኢትዮጵያ የህዝብ ጠላት ክፉ ዕርጉም ነው :: ዘር አይውጣለት መቸስ ብዙ እናያለን ስለሱ ጉዳይ :: ይልቅስ 13:00 ሰዓት የኤሮጳው ማህበር መለስን እያወገዘ ያወጣውን መግለጫ ፈልገሽ አንቢው እስቲ ?

አክባሪሽ

ልጁነኝ 1
(ሰሐሊን )ሮዛ 3 እንደጻፈ(ች)ው:
ጠቅላይ ሚንስተሩ በድጋሚ መመረጥ በጣም አስደስቶኛል
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
ሮዛ 3

አዲስ

Joined: 10 Sep 2005
Posts: 18
Location: ethiopia

PostPosted: Thu Oct 13, 2005 10:31 pm    Post subject: Reply with quote

አቶ መለስ ድጋሚ መመረጣቸው በጥም ደስ ብሎኛል ......እልልልልልልል ቃኝው ከቡር አቶ አእከበ እቁባይን በተመለከ የጻፈከው ግብዝነትህን ያሳያል / እንደስሟ ሆና አይደለም አቶ አረከበ የዛሬ 3 አመት የተረከባት
/ በዙ አመት በከንቲባነት ሲመሩ የነበሩ ሆዳሞች በስማችው ቪላ ሲያንጹ እንጊጂ የከተማዋን እድገት ሲያስቡ አልኖሩም ..... አቶ አርከበ / ማዘጋጃ ቤት ለዘመናት የተተበተበውን ቢሮክራሲያዊ መዋቅር የበጣጠስ ወጣት ከንቲባነው ይንተምስክረነት ባያስፈልግም በቂ እውቀት ያላቸው ስዎች ልዩ ምስጋናና ክበር ተችሮታር ይቺ አገር እኮ የምትፈልገው የሚስራላት እንጂ የከንቲባው የዘር ሀረግ መሆን የለበትም ,,,,,,,.//,,... አርከበ በእንዳንተ አይነቱ ሞራለ ቢስ ዘረኛ ከስራው እንደማይዘናጋ አሁንም ህእከፈተኛ ተስራ ሀላፊነት አሁንም የታሽጭ ስው ነው ገባህ አንተ ንፈጥ ራስ
Smile
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
This forum is locked: you cannot post, reply to, or edit topics.   This topic is locked: you cannot edit posts or make replies.    WARKA Forum Index -> Warka News - ዋርካ ዜና All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2
Page 2 of 2

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia