WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ትግሬዎች ውጡልን -ተገንጠሉልን ?

Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka General

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ልዩነት

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 28 Jul 2005
Posts: 58
Location: ethiopia

PostPosted: Fri Nov 11, 2005 2:20 pm    Post subject: ትግሬዎች ውጡልን -ተገንጠሉልን ? Reply with quote

በገዛ አገራችን መጣችሁ ወንድሞቻችን , እህቶቻችን , አናትና አባታችን ሬሳ ላይ ጨፈራችሁ :: እስኪ ከነምናምናችሁ ለቃችሁን ሂዱ ? ሰላማችን ባገራችን ይስፈን ? ምናችሁ ሲቀርብን ነው ? ውጡልን !!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ድራኮላ 7

ኮትኳች

Joined: 25 May 2005
Posts: 116
Location: ethiopia

PostPosted: Fri Nov 11, 2005 9:28 pm    Post subject: Reply with quote

ሲያዩት ያላማረ >> ሲበሉት ያቅራል ስምዎ እራሱ ማንነትዎን ይገልጻል ቀባጣሪ አርፈው ይቀመጡ ቀፎ !! <<<< ሠላም ለኢትዮጵያችን >>>
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሮዛ 3

አዲስ

Joined: 10 Sep 2005
Posts: 18
Location: ethiopia

PostPosted: Sat Nov 12, 2005 12:35 am    Post subject: Reply with quote

ስማ ማነህ ልዩነት ነው ያልከው በጣም ትገርማለህ እግዛቤር ልቦናይስጥህ ላንተና ለሚመሳስሉህ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ደደቡ

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 22 Oct 2004
Posts: 61
Location: ethiopia

PostPosted: Sat Nov 12, 2005 2:12 pm    Post subject: Reply with quote

ኢትዮጵያን እንወክላለን ብለው አገራችንን የጦርነት አውድማ ለማድረግ የሚንቀሳቀሱ የመላው አማራ (ቅንጅትና )ደጋፊዎች አሁንም ስልጣን በጃቸው ካልገባ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዉያን ለምን በሰላም ውለው አደሩ በማለት ዘርን ከዘር በመለያየት በትምክህት : ጥላቻና ክፋት ተሞልተው የሚያደርጉትና የሚናገሩት ሁሉ ይህን እኩይ ዓላማ መሰረት ያደረገ መሆኑን ጠንቅቀን ስለምናውቅ ልታነሱ ያሰባችሁት ሽብርና ደም መፋሰስ ደጋፊ ማጣቱ ህዝባችን ማንነታችሁን በሚገባ ማወቁን ያሳየናል ::
_________________
Live and let's live.
አገሬ ኢትዮጵያ ማንም አይደፍርሽ
ወታደሮችሽ ሁሉም ከትግራይ ናቸው
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
debu

መንገደኛ

Joined: 13 Sep 2005
Posts: 8
Location: united states

PostPosted: Sun Nov 13, 2005 11:07 pm    Post subject: Reply with quote

አንተ በዘር አትከፋፍል ! ወያኔን ብቻ መኮነን ነው !!!ስለ ዘር ማውራት ያስፈልገም !!!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዲጎኔ

ዋና አለቃ

Joined: 19 Aug 2005
Posts: 4206
Location: united states

PostPosted: Mon Nov 14, 2005 1:19 am    Post subject: ዘር ላይ ያተኮረ ዘመቻ አይበጀንም Reply with quote

ምነው ወገኖቼ ይህንን ጊዜ ያለፈበት የዘር ጥላቻ ብንተው
ሁሉም ትግሬኮ የኢትዮጵያ አንድነት የሰው ልጅ መብት ረጋጭ አይደለም :: በቅርቡ እንኩአን ከፋሽስቱ ወያኔ ብዙ መዋከብና ዛቻ ድብደባ የደረሰባቸው :በተቃዋሚ ፓርቲ ስራአስፈጻሚ አባልነታቸው የታሰሩና በኢንተርኔት ገጾቻቸውም ከመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ጋር የቆሙ ብርቅዬ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች የሆኑ ትግሬዎች አሉን
ዲጎኔ ሞረቴው የሁሉም የኢትዮጵያ ዘር ወዳጅና አክባሪ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
tigre

መንገደኛ

Joined: 14 Nov 2005
Posts: 1

PostPosted: Mon Nov 14, 2005 2:20 am    Post subject: Reply with quote

ዘር መከፋፈል ትሩ አይደለም
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አልምጠው ጀለሴ

ኮትኳች

Joined: 27 Jul 2005
Posts: 268

PostPosted: Mon Nov 14, 2005 10:35 am    Post subject: Reply with quote

tigre እንደጻፈ(ች)ው:
ዘር መከፋፈል ትሩ አይደለም

ፎልስ ነው ????????
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የዘመኑ ልሳን

ዋና አለቃ

Joined: 07 Jun 2005
Posts: 2930
Location: USA

PostPosted: Mon Nov 14, 2005 5:17 pm    Post subject: Reply with quote

ደደቡ እንደጻፈ(ች)ው:
ኢትዮጵያን እንወክላለን ብለው አገራችንን የጦርነት አውድማ ለማድረግ የሚንቀሳቀሱ የመላው አማራ (ቅንጅትና )ደጋፊዎች አሁንም ስልጣን በጃቸው ካልገባ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዉያን ለምን በሰላም ውለው አደሩ በማለት ዘርን ከዘር በመለያየት በትምክህት : ጥላቻና ክፋት ተሞልተው የሚያደርጉትና የሚናገሩት ሁሉ ይህን እኩይ ዓላማ መሰረት ያደረገ መሆኑን ጠንቅቀን ስለምናውቅ ልታነሱ ያሰባችሁት ሽብርና ደም መፋሰስ ደጋፊ ማጣቱ ህዝባችን ማንነታችሁን በሚገባ ማወቁን ያሳየናል ::

ምነው የምዬን ለአብዬ ሰጠህሳ ? ሀገራችንን በዘር በቋንቋ በጎሳ የከፋፈለው ማን ነው ? እያወቅን ለምን እውነትን እንሸሻለን ::የወያኔዎች ችግራችሁ ለተጠየቀው ጥያቄ መልስ መስጠት ትታችሁ ዘላችሁ ሌላ ዘር ላይ ትወጣላችሁ ::አቅማችሁን አውቋችሁ ከሆነ ባልከፋ :: እኔ ክዚህ በፊት በዋርካ ፖለቲክስ ላይ ትግራይ ብትገነጠል ምን ይመስላችአል ? የሚል እርህስ ከፍቼ ብዙ እንደተወያየንበት አስታውሳለው ::ምን አልባት ካላነበብከው አብዛኛው Forum የተሳተፉ ሰዎች ስለመገንጠል ስለዘር ስለጎሳ ክፍፍል እያወሩ ወደ ህልቂት ከሚመሩን ለምን ተገንጥለው የራሳቸውን ሀገር አይመሰርቱም የሚል መደምደሚያ ሀሳብ ላይ ነው ያበቃው ::

አጋዚ ጦር ንጹህ ሰዎችን ገድላል የሰባት አመት ህሳን ሳይቀር እንደገደለ የቅርብ ቀን ትዝታችን ለው ::ይህ ሁሉ ወንጀል የተፈጸመው ትግራይን ነጻ እናወጣለን (እንገነጥላለን ) በሚሉ ብድኖች እንደሆነ ሁላችንም የምንክደው አይመስለኝም ::ወያኔ ከመጀመሪያው ጀምሮ የተቋቋመው ትግራይን ለመገንጠል ስለነበር ::በኃላ ኢትዮጵያ ውስጥ በምህራብያውያን ህርዳታ ሲመጡ ሀሳባቸውን ለግዜው አዘገዩት ::ይህን እርእስ የከፈተው ልጅ የመጨረሻ ፍላጎታቸው ትግራይን መገንጠል ከሆነ ለምን ተገንጥለው አይሄድሉንም ለምን ይገድላሉ ? የሚል ሀሳብ ያለው ይመስለኛል :: አንተ ትግሬ ከሆንክና የወያኔን ሀሳብ የምትደግፍ ከሆነ ቶሎ ተገንጥለው እንዲሄዱ አለቆችህን ንገራቸው ::አይ እኔ እማምነው በኢትዮጵያዊነቴ ነው ካልክ በኢትዮጵያዊነታቸው የሚኮሩ የትግራይ ተወላጆች እና ሌሎች ኢትዮጵያውያን ጋር በመሆን ይህን አረመናዊ ዘረኛ ከፋፋይ ብድን ወያኔን ልትቋወም ይገባል ::

ቅንጅት አንተ እንዳልከው የመላ አማራ ድርጅት አይደለም ::የመላ አማራ ድርጅት አሁንም አለ ::ሁለቱ የተለያዩ ድርጅቶች ናቸው :: ቅንጅት ውስጥ ድሮ የመላ አማራ ድርጅት ውስጥ የነበሩ ሰዎች አሉ ::ቅንጅት ሁሉንም ኢትዮጵያውያን ያካተተ ህብረብሔራዊ ድርጅት ስለሆነ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ደደቡ

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 22 Oct 2004
Posts: 61
Location: ethiopia

PostPosted: Mon Nov 14, 2005 7:08 pm    Post subject: Reply with quote

ስለመገንጠል ከተወራ ማንም ማንንም በግድ ኢትዮጵያዊ ሊያደርገው ስለማይችል የኢትዮጵያ አካል በመሆኑ መብትና ጥቅም የጎደለበት ሁሉ መገንጠል ይችላል።ህገመንግስቱም የሚደነግገው ይህን ነው።ይህም ምን ያህል ዲሞክራሲ እነደተሰጠ ነው የሚያመለክተው ::ስለትግራይ መገንጠል ማውራት ከፈለክ ትግራይ ከኢትዮጵያ ጋር በመሆኗ ያጣችው ነገር የለም ::ምናልባት ወደፊት መለው አማራ ትግራይ ከኢትዮጵያ ጋር በመሆኗ ተከፍቶ በደልና ግፍ ቢያበዛባት ግን መገንጠል ሁለት ጊዜ የሚታሰብበት ላይሆን ይችላል ::በሰላምና በብሄረሰቦች እኩልነትና ነጻነት የሚያምን መንግስት እስከሚያስተደድር ድረስ ትግራይ ኢትዮጵያ ውስጥ ትቆያለች።ደግሞ ትግራይ ብቻ አይደለም ማንኛውም ብሀርና ክልል ሁሉ መገንጠል ይችላል ::አፋርም ኦሮምያም ሶማሌም ድቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦችም ከኢትዮጵያ ጋር የሚያቆያቸው የብሄሮች መብት ሲጠበቅ መሆኑ ሊታውቅ ይገባል ::ማንም በኢትዮጵያዊነቱ ሊኮራ የሚችለው አንዱ ብሄረሰብ ሌላውን የሚጨቁንና መብት ረጋጭ ሲሆን አይደለም ::ማንም ባገሩ መምረጥና መመረጥ ሲችል ነው ::ከቱርክ አገዛዝ ከማይተናነሰው ከአጼዎች አገዛዝ ስር ሆኖ ህዝባችን ምንያህል ሲቆስልና ሲደማ እንደኖረ የማያውቀው ያለ አይመስለኝም :: የአማራን ግፍና በደል የማያውቅ ቢኖር ምናልባት እራሱ አማራ ሊሆን ይችላል ::
ስለብሄረሰቦች መከፋፈል ወያኔን የምትወነጅለው እያንዳንዱ ብሄር እራሱን በራሱ በማስተዳደር ቋንቋውንና ባህሉን በማዳበር ለራሱ እድገት እራሱ ሀላፊነቱን እንዲወስድ ተደርጎ መንግስት እያንዳንዱን ክልል የበጀት ድጋፍ በመስጠት ለክልሎች እድገት ቀልጣፋና ዲሞክራሲያዊ አሰራር መክፈት ገንጣይ ያስብላል ?ገንጣይና ዘርን ከዘር የሚለይ የሚባለው ለአገው ሌላ ስም ለኦሮሞው ሌላ ስም በመስጠት እያንዳንዱን ከኢትዮጵያ አካል እንዳልሆነ አድርጎ ሲፈርጅ የኖረው ገንጣይና ዘርን ከዘር የሚለይ ላገራችን ውድቀትና የጦር አውድማ እንድትሆንና ብሄረሰብ ከብሄረሰብ ጋር በሰላም እንዳይኖር ሲያድርግ የኖረው መላ አማራ አይደለም ወይ ?ቅንጅትም መላ አማራ ነው ::የቱርክ አገዛዝ ሊያመጡ የተነሱ ጨካኝና ስብእና የጎደላቸው አረመኔዎች እንደሆኑ ከሚያደርጉት እንረዳለን ::
_________________
Live and let's live.
አገሬ ኢትዮጵያ ማንም አይደፍርሽ
ወታደሮችሽ ሁሉም ከትግራይ ናቸው
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
SUAVE

ዋና ኮትኳች

Joined: 03 Sep 2005
Posts: 640
Location: ethiopia

PostPosted: Tue Nov 15, 2005 11:39 am    Post subject: Reply with quote

ደደቡ እንደጻፈ(ች)ው:

ትግራይ ከኢትዮጵያ ጋር በመሆኗ ያጣችው ነገር የለም ::

ጥሩ ብለሀል :: ምንም የሌለውኮ ምንም ቢመጣ ምንም አያጣም :: የሌለህን ነገር እንዴት ታጣለህ ?

U can't lose what u dont have Exclamation

የክርክርክን ሌላ ጎን ግን ልብ ያልክ አይመስልም :: እሷስ ምንም ስላላጣች እንዲያውም የማይገባትን ስለተጠቀመች መገንጠል አልፈለገችም :: ሌላውንስ ካልተመቸው ? ሌላውስ በገዛ ቀየው የትግሬ ባንዳ እየተሾመበት የሚደማው ከመረረውስ ? ካልፈለግናችሁስ ? እናንተ ስለተመቻችሁና ስለደላችሁ ብቻ መቀጠል የምትችሉ ይመስላችሁዋል ?

ደሞ እስኪ እውነት እንነጋገርና ትግራይ እንደ አንድ ሀገር ለብቻ ስትኖር አስባት ? ላንድ ቀን እንኳ !!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ደደቡ

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 22 Oct 2004
Posts: 61
Location: ethiopia

PostPosted: Tue Nov 15, 2005 7:19 pm    Post subject: Reply with quote

Quote:
ሌላውስ በገዛ ቀየው የትግሬ ባንዳ እየተሾመበት የሚደማው ከመረረውስ ? ካልፈለግናችሁስ ? እናንተ ስለተመቻችሁና ስለደላችሁ ብቻ መቀጠል የምትችሉ ይመስላችሁዋል ?
እንግዲያውስ ምንም አታውቅም ማለት ሳይቀል ይቀራል ?በየትኛው ክልል ነው ህዝብ ሳይመርጠው መንግስት የሾመው ?ማንም ባለስልጣን በይትኛውም ክልል ቢሆን በምርጫ ተወዳድሮ የራሱ ህዝብ ይመራናል ብሎ ተማምኖበት የህዝብ አዳራ ተሸክሞ ከሚያስተዳድር በስተቀር አንተ የምትለው ባንዳው ማን እንደሆነ ሊገባኝ አይችልም ::አማራ ክልል የትግራይ ተወላጅ የመምሪያ ሀላፊ እንኳ የሆነበት ልትነግረኝ ብትችል ደስ ይለኛል ::የምታወራው ህሰት ነው ::አንተ አገርህን አታውቀውም ::ካገርህ ከወጣህ ዘመናት አልፈው ይሆናል ::ባሁኑ ጊዜ አማራውን የሚያስተዳድረው ከወረዳ እስከ ክልል አማራ እራሱ የመረጣቸው የአማራ ልጆች ናቸው ::ታዲያ ያማራ ልጆች የተመደበላቸውን በጀት ሳይሰሩበት ባመቱ መጨረሻ ተመላሽ ሲያደርጉ ትግራይና የትግራይ ተወላጅ ተወቃሽ ሊሆን ነው ወይ ?
ሌላው የትግራይን ኢትዮጵያዊነት ማንም እነደፈለገ ወይም በፈለገ ጊዜ ሊፍቀው አይችልም ::ኢትዮጵያዊነትን የመቀበልም ሆነ የመተው መብቱ ያለው የትግራይ ህዝብ ብቻ ነው ::ኢትዮጵያዊ ሆኖ ለመኖር መብት አለው :ኢትዮጵያዊነቱን ላለመፈለግ (ከተለያዩ ሆኔታዎች በመነሳት )መብት አለው ::
ይህ ዋሽንግተን ወጣን ያላችሁት ሰላማዊ ሰልፍ ምንም ፋይዳ እንደሌለውስ ተገንዝበሀል ?ቅንጅትና (መላው አማራ ) ደጋፊዎቹ ላገር እድገት ሳይሆን ላገር ውድመት እንደተነሱ ጠንቅቀን እናውቃለን ::
_________________
Live and let's live.
አገሬ ኢትዮጵያ ማንም አይደፍርሽ
ወታደሮችሽ ሁሉም ከትግራይ ናቸው
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጩጉዳ

ውሃ አጠጪ

Joined: 31 Jan 2005
Posts: 1202
Location: Studio City, Wilson Republic

PostPosted: Tue Nov 15, 2005 7:35 pm    Post subject: Reply with quote

ትው እንጂ ያገር ልጅ ! ! መለስ ባጠፋው እኔንም ልትደምር ነው እንዴ ??????? አለዚያ በቴስታ ብዬህ ካልወደክ በጠረባ ነው የማጋድምህ ! !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka General All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia