WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ማንቼ እሁድ እለት አርሰናልን የግድ ማሸነፍ አለበት
Goto page 1, 2, 3  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

View previous topic :: View next topic  
Author Message
አፍሪክ

ኮትኳች

Joined: 18 Feb 2005
Posts: 450
Location: united states

PostPosted: Wed Apr 05, 2006 2:30 am    Post subject: ማንቼ እሁድ እለት አርሰናልን የግድ ማሸነፍ አለበት Reply with quote

ሳያስጠጣ በማድፈጥ ሙያ በልብ ብሎ ማንችዬ የዋንጫ ተስፋ ጭላንጭሉን እያለመለመ ይገኛል :: ቼልሲ የመብረክረክ ምልክት እያሳየ ባለበት የሰሞኑ ሁኔታ ማንቼ እያንዳንዱን ጨዋታ 3 ነጥብ በታች ይዞ መውጣት እንደሌለበት ነው :: ይህ እንግዲ ከአርሰናል ጋር እሁድ ያለብንን ጨዋታ ይጨምራል :: ኮንፊደንሳቸው እየዳበረ የመጡት ለንደነሮቹ ላለፉት በርካታ ጨዋታ ማሸነፍ ያቃታቸውን መራር ጠላት ታላቁ ማንችስተር ዩናይትድን ለማደናቀፍ ታጥቀው ነው የሚመጡት :: ደግነቱ ነገ በጁቬንቱስ ጨዋታ ትኩረት ሰተው ደካክመው ስለሚመጡ ለማንችስተር ጥሩ አጋጣሚ ይሆናል ::

ለምንድነው ግን ሁልጊዜ የአርሰናልን impressive run ማንቼ ጋር ሲደርስ የሚያቆመው ? ጌታና ሎሌ ሚናቸውን ሲለዩ መሆኑ ይመስላል :: እሁድም ኦልድ ትራፎርድ ላይ ከተለምዶ ውጭ እንደማይሆን ተስፋ አለኝ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Monica****

ዋና አለቃ

Joined: 26 Dec 2003
Posts: 3937
Location: 999 Total eclipse st. Venus

PostPosted: Wed Apr 05, 2006 6:23 pm    Post subject: Reply with quote

አፍሪክ
እንደምን ከርመሀል ?
ይቺ አባባልህ እንደው የፈሪ ዱላ አይነት ነገር ሆናብኛለች Laughing Laughing
እኛጋ ነው ድሉ የፈለጋችሁትን በሉ እንጂ !
መልካም እድል እመኝላችህዋለሁ በተለይ ካሽነፍን በህዋላ እሁድ ለት ........... አቤት የማንቹ ደጋፊዎች ሁሉ መሬቷ ተስንጥቃ በዋጠችን እንደምትሉ አትጠራጠሩ Wink GUNNERS FOREVER!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አክየ

ዋና አለቃ

Joined: 28 Jul 2005
Posts: 2591

PostPosted: Wed Apr 05, 2006 7:01 pm    Post subject: Re: ማንቼ እሁድ እለት አርሰናልን የግድ ማሸነፍ አለበት Reply with quote

አፍሪክ እንደጻፈ(ች)ው:
ሳያስጠጣ በማድፈጥ ሙያ በልብ ብሎ ማንችዬ የዋንጫ ተስፋ ጭላንጭሉን እያለመለመ ይገኛል :: ቼልሲ የመብረክረክ ምልክት እያሳየ ባለበት የሰሞኑ ሁኔታ ማንቼ እያንዳንዱን ጨዋታ 3 ነጥብ በታች ይዞ መውጣት እንደሌለበት ነው :: ይህ እንግዲ ከአርሰናል ጋር እሁድ ያለብንን ጨዋታ ይጨምራል :: ኮንፊደንሳቸው እየዳበረ የመጡት ለንደነሮቹ ላለፉት በርካታ ጨዋታ ማሸነፍ ያቃታቸውን መራር ጠላት ታላቁ ማንችስተር ዩናይትድን ለማደናቀፍ ታጥቀው ነው የሚመጡት :: ደግነቱ ነገ በጁቬንቱስ ጨዋታ ትኩረት ሰተው ደካክመው ስለሚመጡ ለማንችስተር ጥሩ አጋጣሚ ይሆናል ::

ለምንድነው ግን ሁልጊዜ የአርሰናልን impressive run ማንቼ ጋር ሲደርስ የሚያቆመው ? ጌታና ሎሌ ሚናቸውን ሲለዩ መሆኑ ይመስላል :: እሁድም ኦልድ ትራፎርድ ላይ ከተለምዶ ውጭ እንደማይሆን ተስፋ አለኝ

ውጤቱም ማንችስተር 3 አርሰናል 1 ሲሆን

ጎል የሚያስቆጥሩትም አንዱን ሮኒ አንዱን ቫን ኒስተርሎይ አንዱን ደግሞ አንዱን ደግሞ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ይሆናሉ የአርሰናሉን ጎል ደግሞ ያው ዝተቱ በእድል ያመጣው ይሆናል ሂነሪ ነው ማን ነው የሚሉት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አንበርብር

ውሃ አጠጪ

Joined: 09 Apr 2005
Posts: 1090
Location: everywhere

PostPosted: Thu Apr 06, 2006 9:50 am    Post subject: Reply with quote

Quote:
ውጤቱም ማንችስተር 3 አርሰናል 1 ሲሆን

ጎል የሚያስቆጥሩትም አንዱን ሮኒ አንዱን ቫን ኒስተርሎይ አንዱን ደግሞ አንዱን ደግሞ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ይሆናሉ የአርሰናሉን ጎል ደግሞ ያው ዝተቱ በእድል ያመጣው ይሆናል ሂነሪ ነው ማን ነው የሚሉት

አክየ ዘመኑ ተቀይሯል እንደ ድሮው በግምትና በስሜት መናገር ቀርቷል በተለይ አንተ የምትላቸው ደግሞ በጣም የማይገጣጠሙ እየሆኑ መጥተዋል እና ከቻልክ እውነታን የተንተራሰ አስተያየት ማለትም ስሜታዊና ወገናዊ ያልሆነ ካልቻልክ ደግሞ ዝም ማለቱ ይመረጣል !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

በእርግጥ አርሰናል ከማንቸስተር ጋር ብዙውን ግዜ ውጤት አይቀናውም ነገር ግን አርሰናል በአሁኑ ሰሀት ከነበረበት ድክመት እያገገመ መጥቷል በተለይ የተከላካዩ ክፍል በጣም አስተማማኝ እየሆነ ነው እድሜ ለአፍሪካዎነቹ ኢቦየ እና ቱሬ :: እንደ ተመለከትነው አርሰናል ከማድሪድ ጀምሮ 6 ጨዋታዎች ጎል ሳይገባበት እየገሰገሰ ነው ከማድሪድ ጋር 2 ከብሪንጋሀም 1 ከአስቶንቪላ 1 ከጁቬንትስ 2. እና የአክየ ግምት 3 1 የሚለው ብዙም አይታየኝም ምናልባት አሁን ያሉት ተጫዋቾች ካልተጎዱ እና በሙሉ ከተሰለፉ አርሰናል የሚቀጣ ይመስለኛል :: ይህ ጨዋታ ለሁለቱም ቡድኖች ወሳኝ ነው አርሰናል አራተኛ ሁኖ ለመጨረስ ይረዳዋል ማንቸስተርም ቸልሲንን ለመጠጋት እና መጣሁልህ ለማለት ይጠቅመዋል ::

አክየ ባለፈው አርሰናል ካሸነፈ የፈለጋችሁትን ልቀጣ ያልከውን ያላየሁት እንዳይመስልህ :: ዝም ያልኩት አርሰናል ዋንጫውን ከወሰደ ከዋንጫው ውስጥ ልቀብርህ ፈልጌ ነው ቅቅቅቅቅቅ ለሁሉም ድል ለአርሰናል ዛሬም ነገም ለዘላለሙ ..........................
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አንበርብር

ውሃ አጠጪ

Joined: 09 Apr 2005
Posts: 1090
Location: everywhere

PostPosted: Thu Apr 06, 2006 9:52 am    Post subject: Reply with quote

PostPosted: Thu Apr 06, 2006 9:54 am    Post subject: Reply with quote

rooney

አዲስ

Joined: 31 Aug 2005
Posts: 36
Location: ethiopia

PostPosted: Thu Apr 06, 2006 12:16 pm    Post subject: አክዬ ... ማንቼ 3-0አርሰናል Reply with quote

አክዬ ....... ምን ነካህ ማን ነው ማንቼ ላይ አንድ የሚያገባው .... ስሜታዊ ለመሆን ሳይሆን አርሰናል ከሜዳው ውጪ በፕሪሚየር ሊግ ጎል በአጋጣሚ እንጂ ....... ኧረ ....
መቼም መቼም አያገቡም .......... አስቶንቪላ ...በርሚንግሀም .....ምናምን .... አሉላቸው ...ውይ አሁንም እነሱንም በሀይበሪ ካልሆነ .... ነፍስ ውጪ ነፍስ ግቢ ነው ለማንኛውም ..... የማንቸስተር ከባዱ ጨዋታ ... ከቦልተን ከሜዳው ውጪ ያረገው ነበር ... እሱም ጉዳዩ ተቁዋጭቱዋል ..... አይዞን ...
አንበርብር ደሞ አንተ ዝም ያላልክ አክዬ ለምን ዝም ይላል አንተ ይልቁንም ዝምታ ያምርብሀል ዝምምምምም ...... እስከወዲያኛው ....... ኡሽ ......... ለአጠቃላይ እውቀትህ ደሞ አርሰናል ማንቼን በፕሪሚየር ሊእ ያሸነፈው 7 ጨዋታ በፊት ነው ........እሺ ........ ማለትም ወደ አራት አመት .... ማለት ነው ......
ለማንኛውም ውጤቱ ማንቼ 3- አርሰናል 0....... ያውም ማንቼ 3 አንግል መቶበት

FOREVER AND ALWAYS ONE UNITED
ROOOOOOOONEY
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Report post
ደባደቦ

ኮትኳች

Joined: 28 Feb 2005
Posts: 496
Location: ETHIOPIA

PostPosted: Thu Apr 06, 2006 1:11 pm    Post subject: Reply with quote

እዚህ ቤጥ ውስጥ ብዙ ቀልደኛ አየው በተለይ ደሞ roony ለመሆኑ የምታወራው በስሜት ሆነህ ነው ወይስ ኳስን አይተህ ነው በስሜት ሆነህ ነው ግን የምትቀባጥረው :: እና አንድ ነገር ልበልህ ዝም ብለህ በጥላቻ ብቻ አይሁን አነጋገርህ
_________________
HTML
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሩኒ

ኮትኳች

Joined: 22 Oct 2005
Posts: 101
Location: Wales

PostPosted: Thu Apr 06, 2006 2:07 pm    Post subject: Reply with quote

አንበርብር
Quote:

...... ዘመኑ ተቀይሯል እንደ ድሮው በግምትና በስሜት መናገር ቀርቷል በተለይ አንተ የምትላቸው ደግሞ በጣም የማይገጣጠሙ እየሆኑ መጥተዋል ........

ይህ አስተያየትህ እንደተጠበቀ ሆኖ
Quote:
በእርግጥ አርሰናል ከማንቸስተር ጋር ብዙውን ግዜ ውጤት አይቀናውም

አልከን :: ዘመኑ ይቀናዋል አይቀናዋም የሚባልበት ነው እንዴ ?

Quote:
በተለይ የተከላካዩ ክፍል በጣም አስተማማኝ እየሆነ ነው እድሜ ለአፍሪካዎነቹ ኢቦየ እና ቱሬ ::

ቱሬ እኮ ድሮም ነበር ያውም ብዙ አመቱ ...ጥቁረ ተጫዋች ለማመስገን ብቻ ከሆነ ስህተት ነው ...እንድወም ጥቁር ተጫዋች ብዙ ጊዜ ነጮቹ ዘገምተኝነት ይታይባቸዋል ...ቶሎ አይሻሻሉም ...

የነ ፍላሚን ..ቶሎ መድረስ ...የማሀል ክፍሉ ጠንካራ መሆን በተለይ ፋብሪጋስ በፍጥነት እያሻሻል መምጣት ያርሰናል ጥንካሬን ያመላክታል ..

ለማንኛውም የአርሰናል ደጋፊዎች እንኳን ደስ ያላችሁ ..

ለመጀመሪያ ጊዜ ግማሽ ፍጻሜ እንደገባችሁት ሁሉ ቪላሪያልን ለማሸነፍ ያብቃችሁ እና ለዋንጫው ስትፋለሙ ያሳያን ::

አርሰናልና ማንችስተርን በተመለከት ግን ጊዜው ደርሶ የምናየው ስለሆን ብዙ አንበል ......ገምት ከተባልኩ ግን እኩል ለእኩል ይወጣሉ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
tachyon

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 24 Mar 2005
Posts: 62
Location: ethiopia

PostPosted: Thu Apr 06, 2006 2:52 pm    Post subject: Reply with quote

አፍርክ : ምንም የርሴናል ደጋፊ ባትሆንም I want you to say some thing about the game of Arsenal in Torino, some times you have to accept it and tell the truth.
_________________
I would like to be less realistic but more important, just like a "tachyon".
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሊብሮዬ

ኮትኳች

Joined: 18 Feb 2005
Posts: 127
Location: united states

PostPosted: Thu Apr 06, 2006 6:15 pm    Post subject: ሞሪኖ ሞቷላ Reply with quote

ከዚህ ቀደም ኒውካስል ላይ የተፈጸመው እንዳይደገም ስጋት ያለ ይመስላል .የዘንድሮው ግን ትንሽ ከዛ ለየት ይላል .በመጀመሪያ ማንቼ በአስተማማኝ ሁኔታ ማሸነፍ እንኩአን አልጀመረም .ቼልሲ እኮ ሲያሸንፍ አሳምኖ እና አስረግጦ ነው .በዛ ላይ አርሴናል ጥሩ የማሸነፍ ሞራል ያገኘበት ጊዜ መሆኑ መዘንጋት የለበትም .
እንደኔ እንደኔ ቼልሲ ዋንጫው ይገባዋል ባይ ነኝ (መች እኔ ባልኩት ሆነና ) አመቱን በሞላ ለፍቷል .(ይገባዋል ይገባዋል የሚለውን ዜማ ብዬለታለሁ ) .ማንቼ ደሞ አደረ አፋሽ ይመስላል ባለቀ ሰአት አለሁ የሚል .(እሱ ሞላ ሲል ቼልሲ ጎደል ያደርገዋል ) መረሳት የሌለበት ጉዳይ ግን ይህን ጨዋታ እንኩአን በድል አጠናቀቁ ማለት ቼልሲ ይሸነፋል ማለት አይደለም .ቼልሲ እንኩአን ቢሸነፍ ገና 4 ነጥብ ልዩነት አለ . (ዋርካ ውስጥ በትርፍ ጊዜ መደመር እና መቀነስ ማስተማር ልጀምር እንዴ ) እና ስጋቱ ከየት እንደመነጨ አልገባኝም .
ሞህሪኖ ሞቷላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አክየ

ዋና አለቃ

Joined: 28 Jul 2005
Posts: 2591

PostPosted: Thu Apr 06, 2006 6:51 pm    Post subject: Reply with quote

ሩኒ እንዲያው ምን ልበልህ ቅቤ ነው ያጠጣኸኝ እኔ የአንበርብርን አንዳንድ ጽሁፎች ኮት አድርጌ ልመልስ ስል ተመልሶ አገኘሁት ግን አንበርብር የሚባለው ሳየው ከአርሰናል እና ከሂነሪ በስተቀር ሌላ የሚያውቅ አይ መስለኝም ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳዊት 2001

ኮትኳች

Joined: 10 Mar 2006
Posts: 247

PostPosted: Fri Apr 07, 2006 2:53 am    Post subject: Reply with quote

Quote:
ለምንድነው ግን ሁልጊዜ የአርሰናልን impressive run ማንቼ ጋር ሲደርስ የሚያቆመው ? ጌታና ሎሌ ሚናቸውን ሲለዩ መሆኑ ይመስላል :: እሁድም ኦልድ ትራፎርድ ላይ ከተለምዶ ውጭ እንደማይሆን ተስፋ አለኝ

ለምን አንደሆነ ታውቃለህ ? በትክክል አይተህ ከሆነ 50ኛው የአርሴናል ጨዋታ ላይ ማንችስተር 2 0 ያሸነፈ ግዜ :: ዳኛው "ማይክ ራሊ " ብዙ ስህተቶች ሰራ እንጂ አርሴናል በጨዋታ በልጦ ነበር :: ከሰራቸው ስህተቶች ውስጥ

1. ፈርዲናንድ ዮንበርግን ክውሀላው መጥቶ በመጣሉ ቀይ ካርድ ማየት ነበረበት .

2. የቺት ንጉስ ቫን ኒስተልሮይ አሽሊ ኮል ላይ ፋውል በመስራቱ ቀይ ማየት ነበረበት :: ይህን አንተም አራስህ አትክደውም ምክንያቱም ፉትቦል አሶሲየሺን ተከሶ ቅጣት አግኝቷል ::

3. ዋናውና ትልቁ ነገር ሩኒ ዳይቭ ሲያደርግ ዳኛው ፍጹም ቅጣት ምት ሰጠ ::

ስለዚህ ይህን ሁሉ የዳኛ እርዳታ አግኝታቹ ስታበቁ ለምን ማንችስተር አርሴናልን ያስቆማል ብላቹ ስትጠይቁ ትንሽ አታፍሩም ?

ለነገሩ የእሁዱን ጨዋታ ለማየት ያብቃንና እንነጋገራለን እስከዚያው ድረስ ግን እራሳችሁን አጽናኑ ::

አክባሪያቹ ዳዊት (አርሴናል )
_________________
I have only one nerve left and don't try to step on it!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
አፍሪክ

ኮትኳች

Joined: 18 Feb 2005
Posts: 450
Location: united states

PostPosted: Fri Apr 07, 2006 5:54 am    Post subject: Reply with quote

መልስ ለሞኒካ : "የፈሪ ዱላ " ላልሽው > እኛ ማንችስተሮች አንፈራምም አንኮራምም

መልስ tachyon : አርሰናል በቱሪን ያደረገው በጥንቃቄ ላይ የተመሰረተ እንቅስቃሴ ሊደነቅ የሚገባው ነው :: እስከ ሰባት ስምንት በሚደርሱ ተጫዋቾች አጠንክሮ በመከላከል በሚገኘው ክፍተት ፈጣን መልሶ ማጥቃትን የመተግበር ታክቲክ ይዘው የገቡት ዌንገር ሙሉ ለሙሉ ታክቲኩ ሰርቶላቸው ተከላካዩ አንድ ጊዜ ኤብዌ ሰርቶት ዳቪድ ትሬዜጌ ያበላሸው ስህተት በስተቀር በንቃትና በብቃት ግዳጁን ሲወጣ በመልሶ ማጥቃትም ደጋግመው ሊዩምበርግ , ፋብሪጋስ , ኦንሪ እና ኤብዌ የግብ እድሎችን ያገኙበትን አጋጣሚ በአለማችን ቁጥር አንድ በረኛ ጂያንልዊጂ ቡፎን ችሎታ ሲጨናገፍባቸው አምሽቷል ::
በርግጥ እውነት እንነጋገር ከተባለ የጁቬንቱስ እጅግ ዘገምተኛ አጨዋወት ለአርሰናል ምቾትን የፈጠረበት ነገር ሲከሰት ጎታታም ሆነው ከወደቴክኒኩ በጣም ያጠራቸው መሆኑ ጁቬንቱሶች ከምኑም ያልሆነ ቲም ሆነው በሁለቱም ያርሰናል ጨዋታዎች ታይተዋል :: ካፔሎ ባላቸው ታክቲክ የመቀየስ ክህሎት ብዙ ግምት ሰጥቸው የነበረ ቢሆንም ተጫዋቾቻቸው ግን ባሳፋሪው የወረዱ ሆነው ነው የታዩት ::
አርሰናል ከባርሳ ለፍጻሜው ፓሪስ ላይ መመልከት ምኞቴ ነው ::

መልስ ዳዊት 2001 : ፈርዲናንድ ቀይ ማየት ነበረበት ያልከው ትክክል ነው

የኒስትሎይን ግን ምኑ ነው ቀይ የሚያሰጠው ? የአሽሊ ኮል አመጣጥን አይተህእዋል ? ምናልባት ቢጫ :: እንዲማ ነገሮችን ነቅሰን ማውጣት ከተጀመረ
አሽሊ ኮል እራሱ መጀመርያ አካባቢ ክርስትያኖ ሮናልዶ ላይ የሰራው አስቀያሚ ፋውል ቀይ ያሰጠው ነበር ማለት ነው :: የዌይን ሩኒ ፔናሊቲ ያሰጣል አያሰጥም እንደተመልካቹ በግለሰብ ደረጃ የሚወሰን ነው :: ዳኛውም አንድ ግለሰብ ነው ያሰጣል ብሎ ወሰነ አንተና ደሞ እንበል ሶል ካምቤል አያሰጥም አላቹ :: ከዛ ክስተት በፊትስ እራሱ ሩኒ ላይ የተሰራው ንጹህ ፍጹም ቅጣት ምት የሚያሰጥ ፋውል በዳኛው በዝምታ ታልፎ እንደነበር ታስታውሳለህ ?
ለማጠቃለል ራስችን የምናጽናናው እኮ ከአርሰናል በታች በደረጃ ሰንጠረዡ ብንቀመጥ ነበር እስቲ የደርጃ ሰንጠረጁን መልከት አድርገውና ማን ራሱን ማጽናናት እንደሚያስፈልገው ንገረኝ ::

**** በነገራችን ላይ ማንችስተር ደጋፊዎች ቡድናችን በፕሪምየር ሊጉ ትልቁን የስፖንሰርሺፕ ውል አሜሪካው AIG ጋር ያራት አመት ውል ተፈራርሟል :: በዚህም መሰረት የቼልሲን ከሳምሰንግ ኤሌክትሮኒክስ ጋር የተዋዋለውን ሲበልጥ በአለም ጁቬንቱስ ሊብያው ነዳጅ ኩባንያ የተዋዋለውን ውል በመለጠቅ ሁለተኛ ያረገዋል :: ቮዳፎን በቡድኑ ውጤት ደስተኛ ሳይሆን ሁለት አመት ቀሪ ውል እያለ ውሉን መሰረዙ የቅርብ ጊዜ ትዝታችን ነው ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አንበርብር

ውሃ አጠጪ

Joined: 09 Apr 2005
Posts: 1090
Location: everywhere

PostPosted: Fri Apr 07, 2006 6:40 am    Post subject: Reply with quote

ሩኒ
Quote:
Quote:

...... ዘመኑ ተቀይሯል እንደ ድሮው በግምትና በስሜት መናገር ቀርቷል በተለይ አንተ የምትላቸው ደግሞ በጣም የማይገጣጠሙ እየሆኑ መጥተዋል ........

ይህ አስተያየትህ እንደተጠበቀ ሆኖ
Quote:
በእርግጥ አርሰናል ከማንቸስተር ጋር ብዙውን ግዜ ውጤት አይቀናውም

አልከን :: ዘመኑ ይቀናዋል አይቀናዋም የሚባልበት ነው እንዴ ?

Quote:
በተለይ የተከላካዩ ክፍል በጣም አስተማማኝ እየሆነ ነው እድሜ ለአፍሪካዎነቹ ኢቦየ እና ቱሬ ::

ቱሬ እኮ ድሮም ነበር ያውም ብዙ አመቱ ...ጥቁረ ተጫዋች ለማመስገን ብቻ ከሆነ ስህተት ነው ...እንድወም ጥቁር ተጫዋች ብዙ ጊዜ ነጮቹ ዘገምተኝነት ይታይባቸዋል ...ቶሎ አይሻሻሉም ...

የነ ፍላሚን ..ቶሎ መድረስ ...የማሀል ክፍሉ ጠንካራ መሆን በተለይ ፋብሪጋስ በፍጥነት እያሻሻል መምጣት ያርሰናል ጥንካሬን ያመላክታል

አባባሌ የገባህ አይመስለኝም ለምሳሌ እኔ የአርሰናል ደጋፊ ነኝ ነገር ግን ደጋፊው ስለሆንኩ ብቻ ሁሌ አርሰናል ያሸንፋል እያልኩ ተጋጣሚውን ቡድን ማንቋሸሽ የለብኝም .......ገብቶሀል አመለካከቴ ወይም አስተያየቴ (rational) መሆን አለበት ለዚያ ነው ያንን ያልኩት ለአክየ !!!
ሌላው ደግሞ ጥቁሮች ዘገምተኛ ይታይባቸዋል ላልከው ለምሳሌ የባርሲሎናውን ኢቶን እንደምሳሌ ብንዎስድ እንደርሱ አይነት ነጭ ተጫዋች ባርሳ ውስጥ ቢኖር ጭራሽ የመሰለፍ አጋጣሚ አያገኝም ነበር :: ምክንያቱም ጥቁሮች የመጫዎት አጋጣሚውን የሚያገኙት ካሉት ነጭ ተጫዋች በአቋም በልጠው ሲገኙ ብቻ ነው ........ 50-50 ከሆኑ ጥቁሩ ቤንች ነው የሚሆነው እንጅ እድሉን እንደ ነጮች እኩል አግኝተው ቢሆን ኑሮ ዘገምተኛ ሊባሉ አይችሉም ነበር ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Sports - ዋርካ ስፖርት All times are GMT + 1 Hour
Goto page 1, 2, 3  Next
Page 1 of 3

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia