WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
አርሰናል ----ቪላሪያል
Goto page 1, 2  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

View previous topic :: View next topic  
Author Message
አንበርብር

ውሃ አጠጪ

Joined: 09 Apr 2005
Posts: 1090
Location: everywhere

PostPosted: Wed Apr 19, 2006 12:37 am    Post subject: አርሰናል ----ቪላሪያል Reply with quote
5 አርጀንቲናውያንን እና በአጠቃላይ 8 የማያንሱ ላቲኖችንን ያካተተው የእስፔኑ ቪላሪየል ነገ የእንግሊዙን አርሰናል ይጋፈጠዋል ...........ዊንገር እና ሄነሪ ለዚህ ክለብ ከፍተኛ ግምት የሰጡት ሲሆን በተለይ ለእኛ ለአርሰናል ደጋፊዎች ደግሞ የልባችን ትርታ እንዲጨምር አድሮጎታል ምክንያቱም አርሰናል ይህንን ክለብ በቀላሉ አሸንፎ ለፋይናል ከባርሳ ጋር እንደሚፋጠጥ የብዙዎች ግምት ነውና ................እንደአሰልጣኙና እንደ አንበሉ አባባል ከሆነ ግን አርሰናል ከመቸውም በላይ ጠንክሮ መቅረብ ይኖርበታል ያለበለዚያ ግን ወጣ ወጣና እንደሸንበቆ የሚለው ነገር እንዳይመጣ ............ሌላው ይህ ጨዋታ ብዙ ትዝታዎችን ጥሎ ማለፍ የሚችል ነው ........ምክንያት
ሀይበሪ ላይ አርሰናል የመጨረሻው የሻምፒወና ጨዋታ በመሆኑ ......... የሄነሪ መቆየት እና አለመቆየት እድልም የሚለካበት በመሆኑ እና ሌሎችም .................... ለሁሉም ግን መልካም መልካም መልካም እድል ለአርሰናል !!!!!ዛሬም ነገም ለዘላለሙ ድል ለአርሰናል !!!!!!!!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ደባደቦ

ኮትኳች

Joined: 28 Feb 2005
Posts: 496
Location: ETHIOPIA

PostPosted: Wed Apr 19, 2006 9:48 am    Post subject: Reply with quote

ሁሌም አርሰናል ሆሌም ባርሳ አርሴን ግን የሚያክል የለም የወጣት ጀግና የሆነ ዛሬ አሸንፈን ከባርሳ ጋር ፍጻሜ እንደምንደርስ አልጠራጠርም
_________________
HTML
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ደባደቦ

ኮትኳች

Joined: 28 Feb 2005
Posts: 496
Location: ETHIOPIA

PostPosted: Wed Apr 19, 2006 10:09 pm    Post subject: Reply with quote

[url=http://www.freeimagehosting.net/][/url]

አርሰናል ሁለት ነው አንዱ የፕሪሜርሊግ አንዱ የአውሮፓው እሺ እወቁት ጀግና ነው አይሸነፍም ያሸንፋል እጂ
_________________
HTML
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አንበርብር

ውሃ አጠጪ

Joined: 09 Apr 2005
Posts: 1090
Location: everywhere

PostPosted: Thu Apr 20, 2006 2:06 am    Post subject: Reply with quote

ተመስገን ነው መችም ብዙም ባያስደስትም ............... አርሰናል የእኛው ዛሬም ጎሉን የሚደፍረው አጥቶ 1-0 በሆነ ውጤት ታጅቦ የሚቀጥለው ሳምንት የመልሱን ጨዋታ ያደርጋል ነገርግን የውጤቱ መጥበብ አሁንም አርሰናል የመልሱን ጨዋታ ያለመዘናጋት እንዲጫወት ያደርገዋል እናም እንዴት ነው አለ አይደል ወደ ፋይናሉ የማለፉ ነገር እየታየን ነው .............ለመሆኑ ግን በእውነት የማይገባኝ ነገር ምን መሰላችሁ አርሰናል በሻምፒዎናው ያለው የአቋም ከፕሪምየሩ ጋር ሲነፃፀር በጣም ልዩነት አለው ለምን እንደሆነ አልገባኝም ከገባችሁ አስረዱኝ ..................ዛሬም ነገም ለዘላለሙ ድል ለአርሰናል !!!!!!!!!!!!!!!!!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Estifanos_K

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 26 Jun 2005
Posts: 91
Location: ethiopia

PostPosted: Thu Apr 20, 2006 2:16 am    Post subject: Reply with quote

ለፍጻሜ አርሰናል ይደርሳል ምንም ጥርጥር የለውም :: ግን ፍጻሜ ላይ ባርሳ ያርበደብደዋል :: ውይ እናንተን አያርገኝ እነ ሮናልዲንሆን እና ሳሙኤል ኤቶን እያዩ በሰቀቀን መሞት ነው :: እኔ የፍጻሜውን ጨዋታ እግሬን ዘርግቼ ነው የማየው ::

ይመቻችሁ ለሁሉም
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አንበርብር

ውሃ አጠጪ

Joined: 09 Apr 2005
Posts: 1090
Location: everywhere

PostPosted: Thu Apr 20, 2006 8:21 am    Post subject: Reply with quote

Estifanos-k እንደፃፈው

Quote:
ለፍጻሜ አርሰናል ይደርሳል ምንም ጥርጥር የለውም :: ግን ፍጻሜ ላይ ባርሳ ያርበደብደዋል :: ውይ እናንተን አያርገኝ እነ ሮናልዲንሆን እና ሳሙኤል ኤቶን እያዩ በሰቀቀን መሞት ነው :: እኔ የፍጻሜውን ጨዋታ እግሬን ዘርግቼ ነው የማየው ::

እረ ምንም ችግር የለም ለፍፃሜ ይድረሱ እንጅ ማን አንበርባጅ እንደሆነ እናየዋለን ...............
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ደባደቦ

ኮትኳች

Joined: 28 Feb 2005
Posts: 496
Location: ETHIOPIA

PostPosted: Thu Apr 20, 2006 9:11 am    Post subject: Reply with quote

አንበርብር አርሰናል ሁለት ነው ማለት ይቻላል የፕሪሚየርልጉ አርሰናልና የቻምፒዬንስ ሊጉ አርሰናል ነው እነዚህ አርሰናሎች በጣም የተለያየ አቋም ነው ያላቸው ::
የፕሪሚየርጉ አርሰናል በፕሪሚየርሊግ አንዳንዴ የሚሸነፍ ነው አሁን አሁን ፕሪሚየርሊጉን ብዙም አትክሮት ያላቸው አይመስለኝም
የቻምፒዮንስ ሊጉ አርሰናል ግን ሁሌየሚያሸንፍ ተሸንፎ የማያውቅ ትልልቅ ቡድንን የሚያዋርድ ዋንጫ እንዲበሉ የሚጠበቁትን የሚያባርር አርሰናል ነው :: ይህ አሁን በጣም ሞራላቸውን ገንብቷል

ምንግዜም አርሰናል
ፋይናል አርሰናል 2 ባርሴሎና 1
_________________
HTML
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሩኒ

ኮትኳች

Joined: 22 Oct 2005
Posts: 101
Location: Wales

PostPosted: Thu Apr 20, 2006 1:58 pm    Post subject: Reply with quote

' አርሰናል ሁለት ነው '? ...

አንዱም የትሟላው በግድ ነው ...እንዴ ምን ማለት ነው ሁለት ቡድን አለው ነው ወይስ ፕሪሚየር ሊግ ክለብን ንቀዋል ማለት ነው ...
እንደዛ እንዳንል ቪላ ሪያል በስፔን ሊግ 8 ላይ ያለ ማለት ነው .....በእንግሊዝ ሰንጠረዥ ዊጋን ማለት ነው ...ይህ ፋክት ከግምት ይግባ እንጂ ...

በተረፈ ግን አርሰናል እንዳሳየው የበላይነት በሰፊ ግብ ማሸነፍ ነበረበት .....ወደፊት ትልቅ ቻሌንጅ ሊገጥመው ይችላል ......... አርሰናል ሼር ሆልደሮች ግን አርሰናል እዚሁ ላይ ቢቀር ይሻላቸዋል :: ባርሴሎና ምናልባት ካለፈ ውጤቱ ተስፋ አስቆራጭ ሊሆን ስለሚችል ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሳምሶን 15

አዲስ

Joined: 15 Mar 2006
Posts: 37
Location: Bostwana

PostPosted: Thu Apr 20, 2006 3:35 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ደባደቦ አሁን ደግሞ የእስፖርት ፍቅር ያዘህ አይ አንተ የማትገባበት ቦታ የለም አርሰናል አንተ ገብተህ ከተጫወትክ ነው ዋንጫ የሚበላው አለበለዚያ ግን አንበሳው ሚላን አይደለም ባርሳን አርሰናልም ተጨምሮ ሁለቱንም ፈስ በፈስ ነው የሚያደርጋቸው
[img]http://www.shevchenko.com.ar/shevchenko2.jpg[/imgs/2005-06-AC_Milan/AC_Milan_Stu[/img]ermer_.jpg[img]
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
ሳምሶን 15

አዲስ

Joined: 15 Mar 2006
Posts: 37
Location: Bostwana

PostPosted: Thu Apr 20, 2006 3:39 pm    Post subject: Reply with quote

This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
አንጅባ

አዲስ

Joined: 18 Sep 2005
Posts: 29
Location: ethiopia

PostPosted: Thu Apr 20, 2006 3:40 pm    Post subject: Reply with quote

የጁቬንቱስ እና የማድሪድ ደጋፊ የንበሩት ሁሉ አርሰናል
ሲያሸንፋቸው የባርሳ ደጋፊወች ሆኑ
አሁንም ባርሳን ቀጥቶ የዋንጫው ባለቤት እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ
ያኔስ ምን ይሉ ?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
mywarka

አዲስ

Joined: 15 Mar 2006
Posts: 20

PostPosted: Thu Apr 20, 2006 4:44 pm    Post subject: Reply with quote

ለዋንጫ አርሰናልና ባርሳ ከደረሱ ያው ዋንጫው የባርሳ ነው የሚሆነው ግን ሳስበው ውጤ ገና ከአሁኑ ዘገነነኝ ሮናልዲንሆ ከልተሰበረ እነ ቱረን የቁም ስቅላቸውን ነው የሚያበላቸው ቪያራ ቢኖር እንኮአን ሰብሮት ይገላግለው ነበር
ባርሳ 3 አርሰናል 1/2
አይ ሄነሪ ለካ የቁጩ ተጫዋች ነው
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አንበርብር

ውሃ አጠጪ

Joined: 09 Apr 2005
Posts: 1090
Location: everywhere

PostPosted: Fri Apr 21, 2006 11:17 am    Post subject: Reply with quote

Quote:
ለዋንጫ አርሰናልና ባርሳ ከደረሱ ያው ዋንጫው የባርሳ ነው የሚሆነው ግን ሳስበው ውጤ ገና ከአሁኑ ዘገነነኝ ሮናልዲንሆ ከልተሰበረ እነ ቱረን የቁም ስቅላቸውን ነው የሚያበላቸው ቪያራ ቢኖር እንኮአን ሰብሮት ይገላግለው ነበር
ባርሳ 3 አርሰናል 1/2
አይ ሄነሪ ለካ የቁጩ ተጫዋች ነው

ምንም ችግር የለም እረ ለዋንጫ ይድረሱ እንጅ !!!! ነገር ግን ማሰብ ያለብን ነገር ............. ይህ እግር ኳስ ነው ምናልባት አርሰናል እና ባርሳ ወድቀው ተቃራኒዎች ለዋንጫ ተፋላሚ እንዳይሆኑ ........ያኔ የምስቀው ሳቅ እንጃ ...........ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ...... ከአሁኑ ጀመርኩት .....ግን በእውነት ሚላን በንዴት እና በቁጭት የሚመጣ ይመስለኛል ምክንያቱም በማሸነፍ ላይ የተመሰረተ ጨዋታ ስለሚያደርግ ባለፈውም እንኮ ብዙ ጫና አድሮጎ ነበር ሳይሳካ ቀረ እንጅ ምናልባት ያለፈወን ድክመታቸውን አሻሽለው ከመጡ ያስፈራሉ ..........ለሁሉም ከኢጣሊ ይህንኑ ሚላንን ነው የምደግፍ ከእስፔን ደግሞ ያው ባርሳን ሲሆን ከኢንግላንድ ደግሞ ሁሉም የሚያውቀው ነው አርሰህ ብላን (አርሰናልን ) ነው ነገር ግን ከሶስቱም ግን አርሰናልን አስቀድሜ ባርሳን አስከትየ በሚላን እጨርሳለሁ ..........................ለሁሉም አርሰናል ባርሳ = አርሰናል ዋንጫ ..................
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
mywarka

አዲስ

Joined: 15 Mar 2006
Posts: 20

PostPosted: Fri Apr 21, 2006 4:55 pm    Post subject: Reply with quote

ርትይርይትህድ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አንበርብር

ውሃ አጠጪ

Joined: 09 Apr 2005
Posts: 1090
Location: everywhere

PostPosted: Sat Apr 22, 2006 8:12 am    Post subject: Reply with quote

mywarka እንደፃፈው

Quote:
ርትይርይትህድ

ምን ማለትህ ነው ?? አልገባኝም ..........................

This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Sports - ዋርካ ስፖርት All times are GMT + 1 Hour
Goto page 1, 2  Next
Page 1 of 2

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia