WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
የሳምንቱ የሸሌ ዋጋ አዲስ አበባ !
Goto page 1, 2, 3, 4  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ብልግና ?

ዋና ኮትኳች

Joined: 03 Feb 2006
Posts: 643

PostPosted: Wed Oct 18, 2006 10:23 am    Post subject: የሳምንቱ የሸሌ ዋጋ አዲስ አበባ ! Reply with quote

ቅቅቅቅ በየቦታዉ ቼሌ ነክ ወሬዎች ስለበዙኝና አንድ ኒክ ደግሞ የገበያዉን ዋጋ ማወቅ እፈልጋለሁ ስትል ሰምቼ ነበር ለሁሉም እነሆ በረከት ብያለሁ ::

ዋጋዉ በጣም ሲቹዌሽናል ነዉ :: በቀናት በወቅቶች ላይክ በአላትላይ , ጾም ወቅት ላይ .....:: ቅዳሜ ምሽትና ሰኞ የተለያየ ዋጋ ነዉ ያለዉ :: ሰኞ የተጠቃሚዉ ቁጥር ስለሚቀንስ እምስ ጥንቡን ይጥላል :: ቅዳሜ ደግሞ በኒኮቲንና በአልኮል የተቃጠለች ነፍስ መተንፈሻ ስለምትፈልግ ዋጋዉ የትየለሌ ነዉ :: የቅዳሜዉን የዋጋ ዝርዝር እንመልከት ::

1. 4 ኪሎ , 7, እና ሌሎች ዲሲ ሰፈሮች ለሾርት 5 ብር ሲሆን አዳር ደግሞ እንደ ሰአቱ ይለያያል 4 ሰአት በፊት 50 እስከ 70 ብር ሊደርስ ይችላል ::

2. መጠነኛ ሆቴሎች ከግብዣ ዉጭ ሾርት 10-20 ብር እንደ ደንበኝነትህ መጠንና ለአዳር ከሆነ ደግሞ ከመዉጫ ዉጭ እስከ 150 መክፈል ሊኖርብህ ይችላል ይሄ የእራት ግብዣና ሌሎች ሎጂስቲካዊ ወጭዎችን አያካትትም ::

3. በመጠኑ ሻል የሚሉ ጭፈራ ቤት ነገሮች ለምሳሌ ፒያሳ አካባቢ ያሉትን ብንጠቅስ አራዳ .1, ብሉ ናይል , በአካል , እነ ጽጌረዳ ....ሾርት 50 ብር ልትነፋ ትችላለህ አዳር ከሆነ ግን ቁጥሩ ከማይታወቅ ግብዣ በሁዋላ እስከ 250 ብር መክፈል ይጠበቅብሀል :: እዚህ ጋር እርፍና ወሳኝነት አላት ሌላዉ ሲጋብዝ ያመሻትን ጩሉሌ ቢጤ ከሆንክ አፈፍ አድርገህ መቀየስ ትችላለህ ::

4. ፐቦች አካባቢ ጎራ ካልክ ደግሞ ከእርጋታ ጋር ለአይን ማራኪ ንግግር አዋቂ የትም ይዛሀቸዉ ብትሄድ የማያሳፍሩ ምናልባትም በልጅነታቸዉ አንድ ልጅ ለዉበት ዱብ ያደረጉ ሞላ ሞላ ያሉ ቺኮችን በአይነት ታገኛለህ :: እዚህ ሾርት የማይታሰብ ነዉ አዳር ከጥሩ እራት ግብዣ ጋር እንዲሁም ቁጥሩን ልታዉቀዉ ከማትችለዉ ዉስኪ ግብዣ በሁዋላ እስከ 500 ብር ልትጠየቅ ትችላለህ :: አዲስ ከሆንክ ማንም እሽ ላይልህ ይችላልና የመኖሪያ ፍቃድ ምናምን አይነት አንጀባዎችን ብዙ መቅደድ ይኖርብህ ይሆናል ::

5. በጣም ዝግ የሆኑ ቤቶች ሰዉ ካልነገረህ መኖሪያ ቤት ናቸዉ ብለህ ልትከራከር ሁሉ ትችላለህ :: እነዚህ አካባቢ በስህተት ከገባህ የምታያቸዉ ሰዎች ታላላቅ ኢንቨስተሮች ምናልባትም በቲቪ ብቻ የምታቃቸዉ "ትላልቅ " የሀገራችንና የዉጭ ሰዎችን የማየት አጋጣሚዉ ይኖርሀል :: እነዚህ ቤቶች ዉስጥ ሸሌ በቅርብ እርቀት ብትፈልግም አታገኝም ነገር ግን እንደፈለግህ ውስጥህን ማንበብ የሚችሉ ደላላ ነገሮች አሉ :: ዳር ዳር ብለዉ ይነግሩሀል ፍቃደና ከሆንክ ፎቶ ግራፍ በአይነት ይመጣልሀል ልብህ የፈቀዳትን ቡክ ካልተደረገች ታስመጣለህ :: እነዚህ ቤቶች ዉስጥ ያሉት ባብዛኛዉ የመጀመሪያ ጥያቄያቸዉ ከዛ ቤት ወጥተህ ወደ ሂልተን ወይንም ሸራተን እንድትወስዳቸዉ የሚጠይቁ አይነት ናቸዉ :: ክፍያዉ እስከ 1500 ብር በቀን ሲሆን አንተ የፈለግህእዉን ቀዳዳ የመድፈን መብትህ የተጠበቀ ነዉ ::

ይህ አዉትላይኑ ነዉ ጥያቄ ካላችሁ ቦርቀቅ ያለ ማብራሪያ ሊሰጥበት ይችላል ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጭምት

ኮትኳች

Joined: 31 Jul 2005
Posts: 401
Location: ethiopia

PostPosted: Wed Oct 18, 2006 11:16 am    Post subject: Reply with quote

አዎ ጥያቄ አለኝ ;

በመጀመሪያ ግን ጎንበስ ቀና ብለሽ መረጃ ለማካፈል በመሞከረሽ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው :: ጥያቄ , የመረጃው ምንጭ አልተጠቀሰም ??? ግምት ነው ? ከሰው የሰማኽው ነው ??? ወይስ እነዚህን ቦታዎች ሁሉ አዳርሰሀል ?? ምንትስ ምንትስ :: በነገራችን ላይ ትምህርት እንዴት ይዞሻል ? ዘንድሮ ትመረቂያለሽ ?? መልካም እድል :: ግን እምስ ስታባርሪ ........ቅቅቅ ደህና ዋይልኝ የኔ ባለጌ !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሰቤ

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 29 Apr 2006
Posts: 93

PostPosted: Wed Oct 18, 2006 11:42 am    Post subject: Reply with quote

ዋርካ አምድ ላይ ከመታው ብንሽ ቆየት ብያለው አሁን ግን በቃ የብልግና ነገር በጣም ስላሳቀኝ ብቅ ልል ወሰንኩና መጣጥፍ ፈላለኩኝ አንተ ብልግና እውነት በጣም አሳከኝ ከመተን በላይ በተለይ 5ተኛዋ በሳቅ ትገላለች ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ወሮበላው

ዋና ኮትኳች

Joined: 17 Oct 2004
Posts: 668
Location: united states

PostPosted: Wed Oct 18, 2006 12:18 pm    Post subject: Reply with quote

ብልግና በመጀመሪያ ጊዜህን መስዋት አርገህ ይህን የመሰለ የተበራራ ሰሞናዊ የሸሌዎች ሁኔታ ስላቀረብክልን በእኔና በመላው ""ሴጋ ለምኔ ሸሌ ይሻለኛል "" ለትርፍ ያልተቁዋቁዋመ ሀገር በቀል ድርጂት ሰራተኞቺና አባላቶች ስም አመሰግንሀለው
በውነቱ በአሁኑ ጊዜ የሸሌ ዋጋ ከለት ወደ እለት እየናረ ነው የመጣው :: ድሮ ድሮ ሼሌ በሳንቲም ቤት ነበር የምንበዳው አሁን ግን የሚጠሩት ዋጋ ልብ ድካም ያስነሳል
ድሮ በድተህ ገንዘብ የለኝም ብትል መልሳቸው ''ስታገኝ ትሰጠኛለህ ነበር '' አሁን ግን ወገብዋን ይዛ ''የናትህ ጎመን መሰለህ እንዴ ስትጨፈቺፍ ያደርከው ነው ''
እናም ድርጂታቺን የተቁዋቁዋመብ ዋናው አላማ ይህን መሰል ቺግሮቺን ለመፍታት ነው
ውድ 'ብልግና ' ምነው የመንገላይ ሸሌዎቺ ወይም የስትሬቶቺን ዋጋ አለነገርከን ....ለቸኮለ ....እኮ አሪፍ ናቸው
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ብልግና ?

ዋና ኮትኳች

Joined: 03 Feb 2006
Posts: 643

PostPosted: Wed Oct 18, 2006 3:08 pm    Post subject: Reply with quote

ጭምት እንደጻፈ(ች)ው:

በመጀመሪያ ግን ጎንበስ ቀና ብለሽ መረጃ ለማካፈል በመሞከረሽ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው ::

እኔም አመሰግናለሁ ::

Quote:
ጥያቄ , የመረጃው ምንጭ አልተጠቀሰም ??? ግምት ነው ? ከሰው የሰማኽው ነው ???

90% ያየሁት 10% የሰማሁት :: ቅቅቅቅ ማየትን ሰዎች አቢዩዝ እንደሚያደርጉት አልጠራጠርም ::

Quote:
በነገራችን ላይ ትምህርት እንዴት ይዞሻል ? ዘንድሮ ትመረቂያለሽ ?? መልካም እድል :: ግን እምስ ስታባርሪ ........ቅቅቅ ደህና ዋይልኝ የኔ ባለጌ !

ቅቅቅቅ አቶ እንደተባልኩ አልሰማህም እንዴ ? ደግሞ እምስ ነዉ እኔን እያባረረኝ የተቸገርኩት ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ብልግና ?

ዋና ኮትኳች

Joined: 03 Feb 2006
Posts: 643

PostPosted: Wed Oct 18, 2006 3:18 pm    Post subject: Reply with quote

ሰቤ እንደጻፈ(ች)ው:
ዋርካ አምድ ላይ ከመታው ብንሽ ቆየት ብያለው አሁን ግን በቃ የብልግና ነገር በጣም ስላሳቀኝ ብቅ ልል ወሰንኩና መጣጥፍ ፈላለኩኝ አንተ ብልግና እውነት በጣም አሳከኝ ከመተን በላይ በተለይ 5ተኛዋ በሳቅ ትገላለች ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

ደባደቦ ሰበቡ ሰቤ በሰላም መጣህ ? ዋናዉ እሱ ነዉ :: ቅቅቅቅ ይህችን ቤት እኔም ወድጃታለሁ ወር ሙል ሻይ ብቻ ለመጠጣትና እነዚህን ቤቶች በመጎብኘት ትሩፋቱ እንዲደርሰኝ ሙከራ የማድረግ እቅዱ አለኝ ::

በነገራችን ላይ እነዚህ ቤቶች ዉስጥ ያሉ ሸሌዎች በስጦታ መኪና ምናምን ሁሉ የተሸለሙ አሉ እህ ያዉቁበታላ አሰጣጡን :: ከተማ ዉስጥ የምታያቸዉ ወጣት መሳይ ቆንጆ ባለ መኪና ሴቶችን አትመን ምናልባት ማታ እነዛ ቤቶች ዉስጥ ካንዱ ኢንቨስተር ጋር አብረዉ እንትናቸዉን ኢንቨስት ለማድረግ ሲቆሉ ታያቸዉ ይሆናል ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ብልግና ?

ዋና ኮትኳች

Joined: 03 Feb 2006
Posts: 643

PostPosted: Wed Oct 18, 2006 3:27 pm    Post subject: Reply with quote

ወሮበላው እንደጻፈ(ች)ው:
ብልግና በመጀመሪያ ጊዜህን መስዋት አርገህ ይህን የመሰለ የተበራራ ሰሞናዊ የሸሌዎች ሁኔታ ስላቀረብክልን በእኔና በመላው ""ሴጋ ለምኔ ሸሌ ይሻለኛል "" ለትርፍ ያልተቁዋቁዋመ ሀገር በቀል ድርጂት ሰራተኞቺና አባላቶች ስም አመሰግንሀለው

ማህበራችሁ ይደግ ይመንደግ ብያለሁ ::
Quote:

በውነቱ በአሁኑ ጊዜ የሸሌ ዋጋ ከለት ወደ እለት እየናረ ነው የመጣው :: ድሮ ድሮ ሼሌ በሳንቲም ቤት ነበር የምንበዳው አሁን ግን የሚጠሩት ዋጋ ልብ ድካም ያስነሳል
ድሮ በድተህ ገንዘብ የለኝም ብትል መልሳቸው ''ስታገኝ ትሰጠኛለህ ነበር '' አሁን ግን ወገብዋን ይዛ ''የናትህ ጎመን መሰለህ እንዴ ስትጨፈቺፍ ያደርከው ነው ''
እናም ድርጂታቺን የተቁዋቁዋመብ ዋናው አላማ ይህን መሰል ቺግሮቺን ለመፍታት ነው

አዎ ወርቃማ የሸሌ ዘመናት እንዳለፉ ሳስበዉ እንባየ በአይኔ ሙልትትትትት ይላል :: የዉቤ በረሀና የገዳም ሰፈርን ነገር በመጸሀፍ ብቻ እንዳነበብኩት መቅረቴ እርርርር ድብንንንንን ያደርገኛል ::

Quote:

ውድ 'ብልግና ' ምነው የመንገላይ ሸሌዎቺ ወይም የስትሬቶቺን ዋጋ አለነገርከን ....ለቸኮለ ....እኮ አሪፍ ናቸው

ያዉ እነዚህኛዎቹ ተራ ቁጥር 1 ላይ ከመደብኮአቸዉ ዉስጥ ይካተታሉ ::ከላይ የገለጽኩት ኮርስ አዉትላይኑ እንደሆነ ለመግለጽ ሞክሪያለሁ ::

1.1. በቤታቸዉ በራፍ ላይ የሚቆሙ
1.2. በተለያየ ቦታ የሚቆሙ የመንገድ ላይ ሸሌዎች ::

ቅቅቅቅቅ 1.2 ላይ የሰፈሩት ባለ ማይክ የሚባሉ ሰብ ግሩፕስ አሏቸዉ :: ምን እንደምትፈልግ ትጠየቃለህ ማይክ ከሆነ የጾም ነዉ የፍስክ ትባላለህ ? የጾም ትንሽ ረከስ ይላል ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Rick Rider

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 27 Aug 2004
Posts: 88
Location: Monaco

PostPosted: Wed Oct 18, 2006 3:46 pm    Post subject: Reply with quote

ለሴቶቻችን አክብሮት ይኑረን . ሁላችንም የተገኘነው ከተከበሩ እናቶች ነው . እናቶች ደሞ ሴቶች ናቸው . በችግር የተቆራመዱትን ያገራችንን ሴቶች ስንሳደብና ስንሳለቅባቸው የራሳችንን እናቶችና ሁላችንንም ሴቶች እንደምናዋርድ እንወቀው . እንደኔ እንደኔ ለህሊናህ ስትል ይህንን አምድ በተለይ ከላይ የጻፍከውን በሙሉ ሰርዘውና ሌላ አጠር ያለች እኛ ሴቶችን የምታበረታታ አረፍተ ነገር ጻፍልን እስኪ . አመሰግንካለሁ .

Last edited by Rick Rider on Wed Oct 18, 2006 4:53 pm; edited 3 times in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አክየ

ዋና አለቃ

Joined: 28 Jul 2005
Posts: 2591

PostPosted: Wed Oct 18, 2006 3:55 pm    Post subject: Reply with quote

Rick Rider እንደጻፈ(ች)ው:
በጣም ባለጌ ነህ ከምር !!!!!!!!! ባለጌ !!!!!! ስድ !!!!!!!

ባለጌን ደግሞ ባለጌ ስድ ይለዋል
_________________
"Say what you have to say in the fewest possible words"
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
It's me

ኮትኳች

Joined: 08 Feb 2006
Posts: 344

PostPosted: Wed Oct 18, 2006 5:23 pm    Post subject: Reply with quote

ብልጌው
እዛ ሸሌዎቹን የሚያንቀሳቅሷቸው ፒምፖች አሉ ለመሆኑ ?
ማለቴም ሸሌዎቹ የሰሩትን ገንዘብ ጠቅላላ የሚረከቡና የሚያስፈልጋቸው ነገሮች ሲኖሩና ጀነሬት የሚያረጉት ቢዝነስ እየታየ የሚበጥሱላቸው አይነት ነገር . ኢን ሪተርን ለሸሌዎቹ ፕሮቴክሽንና ከዛም አልፎ የጎአደኛና የኮንፊዳንት ሮል ፒምፖቹ ይጫወታሉ ማለት ነው .
አዲሳባ ስላለው የሸሌ ቢዝነስ ጠለቅ ያለ እውቀት አንዳለህ በመገንዘብ ምናልባት ፒምፕ በማድረግ ሸሌዎችን የማንቀሳቀስ ተሰጥኦ ሊኖርህ ይችላል በማለት አሪፍ ፓርት ታይም ከሪር ምርጫ ሁኔታውም ታይቶ ቢዝነስ ሙቭ ለመጠቆም ነው እኔ እንኮአን .
ካስፈለገሽ በኤክስፒሪያንሱ ስላለኝ ጋይድላይንሱን ልልክልሽ እችላላው Laughing

እኔው ነኝ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዲጎኔ

ዋና አለቃ

Joined: 19 Aug 2005
Posts: 4212
Location: united states

PostPosted: Wed Oct 18, 2006 5:30 pm    Post subject: ውድ አክዬ ክብርት እናትን የሚሰድብ ባለጌን ካሳደገ Reply with quote

ሰላም ለሁላችን !
ውድ አክዬ ሆድዬ ትክክል ብለሀል !
ውድ ክብርት የፍጥረት መገኛ እናት /ሴት የሰደበ ከባለጌም ባለጌ ነው ::ለሽርሙጥና መስፋፋት ወንዱም ሴቱም እኩል ተጠያቂ ሲሆን በሴቶች ላይ ብቻ መፍረድ አይገባም ::
በቅዱስ መጽሀፍ ባይጻፍም ምሳሌያችን ባለጌን ካሳደገ የገደለ ይጸድቃል የሚለውን የካደ በሚል እንተካዋለን !!!
[quote="አክየ "][quote="Rick Rider"]በጣም ባለጌ ነህ ከምር !!!!!!!!! ባለጌ !!!!!! ስድ !!!!!!![
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አክየ

ዋና አለቃ

Joined: 28 Jul 2005
Posts: 2591

PostPosted: Wed Oct 18, 2006 5:43 pm    Post subject: Reply with quote

ወዳጀ ዲጎኒ የጠዋቱ የጥንቱ ምን ሁነህ ነው የጠፋኸው ከምር በጣም ናፍቀኽኛል
መልስህን
_________________
"Say what you have to say in the fewest possible words"
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የለውጥ ሀዋርያ

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 13 Oct 2006
Posts: 91

PostPosted: Wed Oct 18, 2006 6:42 pm    Post subject: Reply with quote

ወጣት ብልግና ? ጊዜህን ሰውተው ላቀረብከው የገበያ ጥናታዊ ዘገባህ እጅጉን ልትመሰገን ይገባል እያልኩ ግን አይገርምህም ህብረተሰባችን እነኝህን የወሲብ ፈርጦች ሲገፋ እና ትፋቱን ሲለድፍባቸው ?
የኤድስ ወረርሽን በነሱ እየተላከከ እንደዋነኛ የበሽታው አማጪ ህዋሳት ቆጥረው በነውር ሲያገሏቸው ያረፍዱና ማታ አመሻሽ ላይ የነሱ ጉያ ለመግባት የሚጣደፉት እነዛው በስነጤና ስም በየኮርነሩ ዲስኩር የሚሰጡን ሰዎች መሆኑን ስናይ ምንኛ አስቂኝ ነው ::
ሸሌዎች እንድውም እንዲበዙና እንዲበራከቱ መበረታታት አለበት :: ቢቻል ባህልሚንስትር መስራቤት ስር እራሱን የቻለ ዴስክ ቢሰጠው ከዋክብቶቻችንን ተንከባክበን ስራዎቻቸውን ለትውልድ የምናስተላልፍበት መንገድ ይፈጥልናል ---እንቅስቃሴው በትውፊት ብቻ ተገድቦ የቀረውን ታሪካዊ ገድሎቻቸውን ባግባቡ ተከሽፈው ከውዲቱ ኢትዮጵያ ታሪካዊ ክንዋነዎች እንደአንዱ አካል ይካተታል :: እኔ እረፍት ኖሮኝ እፎይ ብዬ የምተኛው በሀገራችን ሸሌን እንደፒዛ በስልክ ኦርደር አድርገን ወድያው በትኩሱ ከች ሲሉልን ማየት ነው ::
የዛ ሰው ይበለን ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ብልግና ?

ዋና ኮትኳች

Joined: 03 Feb 2006
Posts: 643

PostPosted: Thu Oct 19, 2006 6:57 am    Post subject: Reply with quote

ቅቅቅቅቅቅ ለምን ከጻፍክ በሆአላ ኤዲት አደረከዉ ? አብሽር እኔ በማሰብ ነጻነት Laughing Laughing የማምን ሊበራል ስለሆንኩኝ ኤዲት ማድረግ አልነበረብህም Laughing Laughing::

Rick Rider እንደጻፈ(ች)ው:
ለሴቶቻችን አክብሮት ይኑረን . ሁላችንም የተገኘነው ከተከበሩ እናቶች ነው . እናቶች ደሞ ሴቶች ናቸው . በችግር የተቆራመዱትን ያገራችንን ሴቶች ስንሳደብና ስንሳለቅባቸው የራሳችንን እናቶችና ሁላችንንም ሴቶች እንደምናዋርድ እንወቀው . እንደኔ እንደኔ ለህሊናህ ስትል ይህንን አምድ በተለይ ከላይ የጻፍከውን በሙሉ ሰርዘውና ሌላ አጠር ያለች እኛ ሴቶችን የምታበረታታ አረፍተ ነገር ጻፍልን እስኪ . አመሰግንካለሁ .

ሁሌም ግራ የሚገባኝ ነገር ለሴቶች ምንም አክብሮት እንደሌለኝ ለምን እንደሚሰማችሁ አይገባኝም :: በህይወቴ ዉስጥ ካሉት ቶፕ 3 ዉስጥ ሁለቱ ሴቶች ናቸዉ ---እናቴ እና እህቴ :: ዋርካ ላይ ከተፈጠሩ ኒኮችም ቢሆን 10 በርግጠኝነት 6 በጣም የምወዳቸዉ ናቸዉ :: ይሄ ሲሊ ሴቶችን አይመለከትም Laughing Laughing Laughing

ማነህ ሪክ ! ስለሸሌ መጻፍ ሴትን ልጅ ዝቅ አድርጎ ማየት አይደለም :: ሴት ሴት ናት Universal set ሸሌ ደግሞ የሴት ንኡስ አባል -subset::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ብልግና ?

ዋና ኮትኳች

Joined: 03 Feb 2006
Posts: 643

PostPosted: Thu Oct 19, 2006 7:01 am    Post subject: Re: ውድ አክዬ ክብርት እናትን የሚሰድብ ባለጌን ካሳደገ Reply with quote

ዲጎኔ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ለሁላችን !
ውድ አክዬ ሆድዬ ትክክል ብለሀል !
ውድ ክብርት የፍጥረት መገኛ እናት /ሴት የሰደበ ከባለጌም ባለጌ ነው ::ለሽርሙጥና መስፋፋት ወንዱም ሴቱም እኩል ተጠያቂ ሲሆን በሴቶች ላይ ብቻ መፍረድ አይገባም ::
በቅዱስ መጽሀፍ ባይጻፍም ምሳሌያችን ባለጌን ካሳደገ የገደለ ይጸድቃል የሚለውን የካደ በሚል እንተካዋለን !!!
አክየ እንደጻፈ(ች)ው:
Rick Rider እንደጻፈ(ች)ው:
በጣም ባለጌ ነህ ከምር !!!!!!!!! ባለጌ !!!!!! ስድ !!!!!!![

ምንም ባለማለታችሁ ምንም አልልም :: ማንበቤን እዉቅና ለመስጠት ብቻ ነዉ ኮት ያደረግሁት ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር All times are GMT + 1 Hour
Goto page 1, 2, 3, 4  Next
Page 1 of 4

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia