WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ኢትዮጵያዊው የጓንታናሞ እስረኛ ተፈታ ::እንኳን ደስ አለን
Goto page 1, 2, 3  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka General

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ዘርዐይ ደረስ

ውሃ አጠጪ

Joined: 23 Oct 2004
Posts: 1087
Location: ethiopia

PostPosted: Tue Feb 24, 2009 11:19 am    Post subject: ኢትዮጵያዊው የጓንታናሞ እስረኛ ተፈታ ::እንኳን ደስ አለን Reply with quote

ቢንያም መሐመድ የሚባለውና ያለበቂ ማስረጃ በጓንታናሞ ለዓመታት ሲሰቃይ የነበረው ይህ 30 ዓመት ወጣት በትላንትናው ዕለት ወደሁለተኛው አገሩ ወደ እንግሊዝ በመሔድ ለንደን ገብቷል ::የሚያደስት ዜና ነው ::ኦባማ ጓንታናሞን ለመዝጋት ቃል ከገባ ወዲህ ከዚህ ኢሰብዓዊ ማጎርያ የተፈታው የመጀመርያ እስረኛ ነው ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Yahoo Messenger Report post
ዲጎኔ

ዋና አለቃ

Joined: 19 Aug 2005
Posts: 4204
Location: united states

PostPosted: Thu Feb 26, 2009 4:44 am    Post subject: Reply with quote

ሰላም ዘርአይ እንኩዋን አብሮ ደስ ያለን ::
ማንም ሰው ከእስር ሲለቀቅና ምህረት ሲያገኝ ደስ ይለኛል ::
ይህን ርእስ ጠብቀን እስኪ ስለቢንያም ከለንደኑ ሽብር ጋር ጋር በተያያዘ ስለታሰረችው የሺ እንወያይ ::
ቢንያም በእንግሊዝ ሀገር የወዳጆቹ ብልሹነት ስላልጣመው እስልምና ተቀብሎ ለበለጠ ትምህርት ፓኪስታን ማቅናቱም በዜናው ተዘግቧል ::በፓኪስታን የሚሰጥ ትምህርት ሽብርና የሀይማኖት ግጭት እንደሚቀሰቅስ ይታወቃል ::የሴፕተምበር 11 እልቂት መሪ መሀመድ አታና ባልደረቦቹ ህይወታቸው በሀይማኖቱ አክራሪነት ጨዋነት ሊያሳዩ ይችላሉ ነገር ግን በፓኪስታን በሚሰጥ ስልጠና የንጹሀን ህይወት በአጥፍቶ ማጥፋት ሲያጎድሉ ምን ይባላል ?በለንደን ፍንዳታ ሰሞን ኢትዮጵያዊ ተብሎ በመጠቀሱ አዝነን ነበር ::
በነየሺ የሽብር ንክኪ ልባችን ቆሰሏል ::ተቀብሎ ባስተማረና በረዳ ታክስ ከፋይ ህዝብ ላይ ፍጅት ምን ይሉታል ? የይሁዲዎች ጭካኔ እኩል የማወግዝ ሲሆን በሰላም ህዝብ ላይ እልቂት ፈጻሚ በቅርቡ በሶማሊያ አልሸባብ ላይ ፍርድ ተገቢ ነው ::የሺ ሙስሊም አግብታ የመኖር መብቷ ሲሆን ሽብር ሲያቅድ እያወቀች ለፖሊስ ባለማሳወቅዋ ግን ፍርዱ አይቀርላትም ::በአሜሪካ ያሉ ጥቁር ሙስሊሞች የብሶት ወገናዊነትን በብዙ አያለሁ ነገር ግን አንዴ በሺካጎ ሲርስ ህንጻ ላይ ሊደረግ ታቅዶ በውስጥ አዋቂ under cover ነጭለባሽ ከተጋለጠው ውጭ በአጥፍቶ መጥፋት አስቀያሚ ስራ ሰላማዊ ህዝብ መፍጀት የሚቀበሉ የሉንም ::

እስኪ እንወያይ / ባራክ ኦባማ ለሰው መብት መቆሙ የሚደነቅ ሲሆን የቢላደን ምክትል የኦባማን አዲስ እቅድ የአፍጋኒስታን ዘመቻ በመቃወም ዘረኛ ብሎ እንደወረፈው ሁሉ እነአልሻባብ አሊትሀድ ወዘተ ያሉ ፍጅት ፈጻሚዎችን ህዝቡ እንዴት መራቅ ይችላል ?ሀገራችን ኢትዮጵያ የሁሉም ሀይማኖት ተከታዮች ሀገር ሆና እንድትዘልቅ ከጽንፈኞችና አክራሪዎች ወገኖቻችን በማንኛውም መልኩ እንዳይተባበሩ እንዴት ማስተማር ይቻላል ???
ዲጎኔ ሞረቴው
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዘርዐይ ደረስ

ውሃ አጠጪ

Joined: 23 Oct 2004
Posts: 1087
Location: ethiopia

PostPosted: Mon Mar 02, 2009 10:03 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ዲጎኔ :-

እንደመሰለኝ ቢንያምን የለቀቁት ለአሸባሪነቱ ምንም ዓይነት መረጃ ስላላገኙበት ነው ::በበኩሌ ፓኪስታን የሄደበት ትክክለኛ ምክንያት አልገባኝም ::ለሃይማኖት ትምህርት ሳይሆን አይቀርም ብዬ እገምታለሁ ::ከትምህርቱ ጋር የሚሰጥ የጥላቻ ትምህርት ለኖር ይችላል ግን ያን ያህል ዓመት ማሰራቸው ትክክል አይመስለኝም ::በተረፈ የሺ ያልካትን አላውቃትም ::ምናልባት ለንደን ላይ በተሞከረውና በከሸፈው ድርጊት ላይ የተሳተፈው ሌላው ኢትዮጵያዊ ሚስት ትሆን ?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Yahoo Messenger Report post
humaidi

ውሃ አጠጪ

Joined: 03 Jan 2006
Posts: 1042

PostPosted: Sat Mar 07, 2009 3:11 pm    Post subject: Reply with quote

ዲጎኔ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ዘርአይ እንኩዋን አብሮ ደስ ያለን ::
ማንም ሰው ከእስር ሲለቀቅና ምህረት ሲያገኝ ደስ ይለኛል ::
ይህን ርእስ ጠብቀን እስኪ ስለቢንያም ከለንደኑ ሽብር ጋር ጋር በተያያዘ ስለታሰረችው የሺ እንወያይ ::
ቢንያም በእንግሊዝ ሀገር የወዳጆቹ ብልሹነት ስላልጣመው እስልምና ተቀብሎ ለበለጠ ትምህርት ፓኪስታን ማቅናቱም በዜናው ተዘግቧል ::በፓኪስታን የሚሰጥ ትምህርት ሽብርና የሀይማኖት ግጭት እንደሚቀሰቅስ ይታወቃል ::የሴፕተምበር 11 እልቂት መሪ መሀመድ አታና ባልደረቦቹ ህይወታቸው በሀይማኖቱ አክራሪነት ጨዋነት ሊያሳዩ ይችላሉ ነገር ግን በፓኪስታን በሚሰጥ ስልጠና የንጹሀን ህይወት በአጥፍቶ ማጥፋት ሲያጎድሉ ምን ይባላል ?በለንደን ፍንዳታ ሰሞን ኢትዮጵያዊ ተብሎ በመጠቀሱ አዝነን ነበር ::
በነየሺ የሽብር ንክኪ ልባችን ቆሰሏል ::ተቀብሎ ባስተማረና በረዳ ታክስ ከፋይ ህዝብ ላይ ፍጅት ምን ይሉታል ? የይሁዲዎች ጭካኔ እኩል የማወግዝ ሲሆን በሰላም ህዝብ ላይ እልቂት ፈጻሚ በቅርቡ በሶማሊያ አልሸባብ ላይ ፍርድ ተገቢ ነው ::የሺ ሙስሊም አግብታ የመኖር መብቷ ሲሆን ሽብር ሲያቅድ እያወቀች ለፖሊስ ባለማሳወቅዋ ግን ፍርዱ አይቀርላትም ::በአሜሪካ ያሉ ጥቁር ሙስሊሞች የብሶት ወገናዊነትን በብዙ አያለሁ ነገር ግን አንዴ በሺካጎ ሲርስ ህንጻ ላይ ሊደረግ ታቅዶ በውስጥ አዋቂ under cover ነጭለባሽ ከተጋለጠው ውጭ በአጥፍቶ መጥፋት አስቀያሚ ስራ ሰላማዊ ህዝብ መፍጀት የሚቀበሉ የሉንም ::

እስኪ እንወያይ / ባራክ ኦባማ ለሰው መብት መቆሙ የሚደነቅ ሲሆን የቢላደን ምክትል የኦባማን አዲስ እቅድ የአፍጋኒስታን ዘመቻ በመቃወም ዘረኛ ብሎ እንደወረፈው ሁሉ እነአልሻባብ አሊትሀድ ወዘተ ያሉ ፍጅት ፈጻሚዎችን ህዝቡ እንዴት መራቅ ይችላል ?ሀገራችን ኢትዮጵያ የሁሉም ሀይማኖት ተከታዮች ሀገር ሆና እንድትዘልቅ ከጽንፈኞችና አክራሪዎች ወገኖቻችን በማንኛውም መልኩ እንዳይተባበሩ እንዴት ማስተማር ይቻላል ???
ዲጎኔ ሞረቴው

ሰላም ዲጎኔ ወገኔ ,

ጎዋንተናሞ ሰለታሰረው ጀግናው ኢትዮጽያዊው ረምዚ ሼባ ምን የምታውቀው ነገር አለ ?

ከዚህ በፊት እዚሁ ዋርካ ጄኔራል በሆነ አርእስት ላይ ሰለ የሺ ሲጻፍ አንተም ሀሳብ ሰጥተህ ነበር ::በጣም ነው ያዘንኩላት :: የምር የሺን አላውቅካትምን ? ግፍ እኮ ሲፈጸም የሺ ትሁን ወይም ......... አትሁን ግድ የላቸውም ::

ሰላም
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዲጎኔ

ዋና አለቃ

Joined: 19 Aug 2005
Posts: 4204
Location: united states

PostPosted: Sun Mar 08, 2009 4:02 am    Post subject: Reply with quote

ሰላም ለሁላችን ይሁን
ዘርአይና ሁሜዲ
ዋነኛ ሚድያዎች በምእራባዊያን የተያዙ በመሆኑ የእራሳችን
ጉዳይ ሳይቀር ማቅረብ የሚችሉ እነሱ ናቸው ::ስለቢኒያምና የሺ ዜና ያገኘሁ ከነዚሁ ምንጮች ስለሆነ የተለየ ካላችሁ እናንተ አሰሙኝ ::የሺ በለንደኑ ባቡር ፍንዳታ ሽብር የታሰረ ሰው ሚስት ሆና እያወቀች ባለመምከሯ ነበር የታሰረችው ::
ሁሜዲ ቢንያም ጀግና ያልክበት ምክንያት ቢነገረን ?ጀግናኮ እንደነደጃዝማች ኡመር ስመተር ወራሪ ጠላት የሚፋለም እንጂ ሰላማዊ የባቡርና አየር መንገደኛ ሊያጠፋ የሚያደባ አይደለም ::ጀግና ወራሪ ይሁዲን በጋዛ የመከተ ፓለስቲን ወገን እንጂ በሞስኮ /ቤት ህጻናት ተማሪዎችን በማገት እልቂት የሚፈጥር የቼቺኒያ አሸባሪ አይደለም ::
ዲጎኔ ሞረቴው ከሰላማዊ ሻይ ቤት በርበሬ ተራ ጎን
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
humaidi

ውሃ አጠጪ

Joined: 03 Jan 2006
Posts: 1042

PostPosted: Sun Mar 08, 2009 2:40 pm    Post subject: Reply with quote

ዲጎኔ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ለሁላችን ይሁን
ዘርአይና ሁሜዲ
ዋነኛ ሚድያዎች በምእራባዊያን የተያዙ በመሆኑ የእራሳችን
ጉዳይ ሳይቀር ማቅረብ የሚችሉ እነሱ ናቸው ::ስለቢኒያምና የሺ ዜና ያገኘሁ ከነዚሁ ምንጮች ስለሆነ የተለየ ካላችሁ እናንተ አሰሙኝ ::የሺ በለንደኑ ባቡር ፍንዳታ ሽብር የታሰረ ሰው ሚስት ሆና እያወቀች ባለመምከሯ ነበር የታሰረችው ::
ሁሜዲ ቢንያም ጀግና ያልክበት ምክንያት ቢነገረን ?ጀግናኮ እንደነደጃዝማች ኡመር ስመተር ወራሪ ጠላት የሚፋለም እንጂ ሰላማዊ የባቡርና አየር መንገደኛ ሊያጠፋ የሚያደባ አይደለም ::ጀግና ወራሪ ይሁዲን በጋዛ የመከተ ፓለስቲን ወገን እንጂ በሞስኮ /ቤት ህጻናት ተማሪዎችን በማገት እልቂት የሚፈጥር የቼቺኒያ አሸባሪ አይደለም ::
ዲጎኔ ሞረቴው ከሰላማዊ ሻይ ቤት በርበሬ ተራጎን

ሰላም ዲጎኔ ወገኔ ,

ቢንያም የሚባል ጀግና አላውቅም :: ቢንያም የሚባል ጀግና ነው ብዮም አልተናገርኩም ::

ያም ሆነ ይህ ወራሪ ሀይል ትምህርት ቤትም ሆነ ሰላማዊ ሰውን ለማጥፋት ወደህዋላ አይልም :: እንዲያውም ዋና አላማው ለወረራውም እንዲመቸው ሚስኪኑን ነው የሚጨፈጭፈው ::

የትም ቦታ በወራሪ ሀይል ላይ የሚፈጽመው ጥቃት እንደ ሸብር መታየት የለበትም ::

ሁሜዲ ከጥድ ተራ ከጌጃ ሰፈር በታች ::

ሰላም
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዲጎኔ

ዋና አለቃ

Joined: 19 Aug 2005
Posts: 4204
Location: united states

PostPosted: Sun Mar 08, 2009 8:17 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ለሁላችን ይሁን /አሰላማሊኩም
ውድ ሁሜዲ ደግሜ የምነግርህ በትውልድ ኢትዮጵያዊ በዜግነት እንግሊዛዊው የጉዋንታናሞ እስረኛን ቢንያም ብለው የዜና አውታሮቹ የዘገቡት ሲሆን አንተ ራምዚ ሼባ ብለህ ያልከን እራሱ ይሁን የማውቀው ነገር የለም ::እስኪ ስለረምዚ ጀግንነት የምትለው አውጋን ::የሰው ሀገር መብት እየወረሩ ህዝቡ ለነጻነቱ ሲፋለም አሸባሪ ወንበዴ በሚሉ ግፈኞችን መታለል አይገባንም ::
ዲጎኔ ሞረቴው ከአላባ ቁሊቶ ተሀድሶ ማህበር

ዲጎኔ ሞረቴው
humaidi እንደጻፈ(ች)ው:
ዲጎኔ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ለሁላችን ይሁን
ዘርአይና ሁሜዲ
ዋነኛ ሚድያዎች በምእራባዊያን የተያዙ በመሆኑ የእራሳችን
ጉዳይ ሳይቀር ማቅረብ የሚችሉ እነሱ ናቸው ::ስለቢኒያምና የሺ ዜና ያገኘሁ ከነዚሁ ምንጮች ስለሆነ የተለየ ካላችሁ እናንተ አሰሙኝ ::የሺ በለንደኑ ባቡር ፍንዳታ ሽብር የታሰረ ሰው ሚስት ሆና እያወቀች ባለመምከሯ ነበር የታሰረችው ::
ሁሜዲ ቢንያም ጀግና ያልክበት ምክንያት ቢነገረን ?ጀግናኮ እንደነደጃዝማች ኡመር ስመተር ወራሪ ጠላት የሚፋለም እንጂ ሰላማዊ የባቡርና አየር መንገደኛ ሊያጠፋ የሚያደባ አይደለም ::ጀግና ወራሪ ይሁዲን በጋዛ የመከተ ፓለስቲን ወገን እንጂ በሞስኮ /ቤት ህጻናት ተማሪዎችን በማገት እልቂት የሚፈጥር የቼቺኒያ አሸባሪ አይደለም ::
ዲጎኔ ሞረቴው ከሰላማዊ ሻይ ቤት በርበሬ ተራጎን

ሰላም ዲጎኔ ወገኔ ,

ቢንያም የሚባል ጀግና አላውቅም :: ቢንያም የሚባል ጀግና ነው ብዮም አልተናገርኩም ::

ያም ሆነ ይህ ወራሪ ሀይል ትምህርት ቤትም ሆነ ሰላማዊ ሰውን ለማጥፋት ወደህዋላ አይልም :: እንዲያውም ዋና አላማው ለወረራውም እንዲመቸው ሚስኪኑን ነው የሚጨፈጭፈው ::

የትም ቦታ በወራሪ ሀይል ላይ የሚፈጽመው ጥቃት እንደ ሸብር መታየት የለበትም ::

ሁሜዲ ከጥድ ተራ ከጌጃ ሰፈር በታች ::

ሰላም
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ናይክ

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 23 Sep 2004
Posts: 99
Location: united states

PostPosted: Sun Mar 08, 2009 8:21 pm    Post subject: Reply with quote

እኔም በዲጎኔ ህሳብ እስማማለሁ ይኔንንምስል አንዳንዶቻችን ስደትን እንደ ስንፍናችን መደበቂያ አድርገን እንጠቀምበታለን ይህም ማለት ወደ ውጪ አገር የተሰደድነው ሰርተን ተምረን እራሳችንን ቤተሰባችንን እንዲሁም አገራችንን ለማሳደግ ብሎም በጥሩ ለማስጠራት ሲሆን ........ ያንን ማድረግ ሲያቅተን ግን ወደሌላ የጥፋት ስራ በመሰማራት ያን እኩይ ተግባር የስንፍናችን መደበቂያ መሳሪያ አድርገን መጠቀም የለብንም ::

የይሄ የቢንያም ከእስር መፈታት እልል የሚያሰኝ ሳይሆን ለእሱ እና ለአሱን መሰል ኢትዪጵያውያኖች ትምህርትን ሰጪሆኖ ነው መታየት ያለበት ::

ቢንያም ደግሞ ጥፋት ሲያጠፋ እጅከፍንጅ አልተያዘም :: ቢሆንም ግን የተያዘበት ሁኔታ ለነገው የጥፋት ስራው ዝገጅት ሲያደርግ ነበር ......... ያማለትደሞ ነገ ጊዜና ሁኔታው ሲፈቅድለት እኛን ወይም የኛን እህት ወንድሞች ደም በከንቱ ያፈስ ነበር ::

እንግዲህ ይኔ እንደሚሆን እየታወቀ በእስር ተይዞ መቆየቱ ደም ከማፍሰሱ በፊት ቅጣቱን መቀበሉ ጥፋቱ ምኑላይ ነው ..... የነገ ነብሰ ገዳይ መሆኑ እየታወቀ ኢትዮጵያዊ ስለሆነ ብቻ ወገናዊነት መያዝ የለብንም ::

እግዛብሄር አገራችንን እዝባችንን ይባርክ !
_________________
Senef Gebere Be sene yemotal !!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተስፋ

ኮትኳች

Joined: 02 Nov 2003
Posts: 104

PostPosted: Mon Mar 09, 2009 1:10 pm    Post subject: ቢንያም ሲያንሰው ነው Reply with quoteቢንያም ደግሞ ጥፋት ሲያጠፋ እጅከፍንጅ አልተያዘም :: ቢሆንም ግን የተያዘበት ሁኔታ ለነገው የጥፋት ስራው ዝገጅት ሲያደርግ ነበር ......... ያማለትደሞ ነገ ጊዜና ሁኔታው ሲፈቅድለት እኛን ወይም የኛን እህት ወንድሞች ደም በከንቱ ያፈስ ነበር ::

እንግዲህ ይኔ እንደሚሆን እየታወቀ በእስር ተይዞ መቆየቱ ደም ከማፍሰሱ በፊት ቅጣቱን መቀበሉ ጥፋቱ ምኑላይ ነው ..... የነገ ነብሰ ገዳይ መሆኑ እየታወቀ ኢትዮጵያዊ ስለሆነ ብቻ ወገናዊነት መያዝ የለብንም :<<<

ጥሩ አባባል ነው ወደ ሐገራቺን ስንመለከት በስመ እስላም በስመ ክርስቲያኖችን ስንቃወምና ስንደግፍ እንታያለን በጣም ከማዝነው ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ እንጂ የፓለስታይን /እስራኤ አይደለቺም የቢላዲን ችግር የራሱና የአመለካከት ጉድለት ያላቸው የሱ ቢጤ እንጂ ያንድ ኢትዮጵያዊ ጉዳይ ወይም የኢትዮጵያ እስላም ጉዳይ አይመስለኝም ክርስቲያን ስለሆንኩ እስላም ይጥፋ የሚል እንሰሳ አመለካከት አይኖረኝም ስው የሚለወጠው በእምነት እንጂ በማስፈራራት ወይም በሚደረጉ ጥፋቶች አይደለም , ቢንያም ባለው የእምነት አመለካከት ለጥፋት ተዘጋጀ ሊያጠፋም በቅድ ላይ በምሆኑ ተያዘ ታስረ ይህ ሰው ኢትዮጵያዊ ስለሆነ ብቻ እስር ተሰቃየ ማለቱ ለኔ ትርጉም አይኖረውም ሙሉ ማስረጃ አቅርቦ ቢሆን ኖሮ እስካሁን በስር ባልቆየ ነበር እንደ ሀገራቺን ሳይሆን እንደ ሀገራቸው የወንጀለኛ ምርመራ በመስራታቸው ነው ታሪኩን ያወጡት ወገን ዝም ብለን አንተብይ ዎይም በግምት አናውራ የሱ አይነት ጠባብ አመለካከት ያላቸው ባገራችን የሉም ?? አንድ ውነታ ካየውት ባሌ /ሓገር ሮቤ ከተማ ባብዛኛው እስላም ቢሆንም ለዘመናት በፍቅር ይኖሩ የነበሩ እስላምና ክርስቲያን ይህ የቢላደን ዎይም እስላም አክራሪ ካመጣው በሽታ ወዲህ ትልቅ ችግር አለ እንደውም በመንገድ ተካለው ከመንገድ በላይ እስራኤል በታች ፓላስታይን በማለት ተፋጠው ነው ያሉት ብቻ መቼ ይገርምና የቢላዲን ካኒቴራ ስኣት ፎቶ ታትሞ በደጋፊዎች ተለብሶ ባይኔ አይቻለው ከሱም ክፍ ብሎ በፖለቲካው በሁሉም አካባቢ የኢትዮጵያ ሚሊኒዮም ሲከበር ይህ የኛ በአል አይደለም ተብሎ ሳይከበር ታልፏል ከዛም አለፍ ስንል አሰላ በጂማ በሀረር ለቁልቢ ገብሬል ሲከበር እንዲሁም በተለያዩ ቦታ በክርስቲያኖች ላይ የሚደረግ ጭፍጨፋ አይሎ ይገኛል ከንደዛ አይነት አስተሳስብ አፈትልኮ በውጭ አለም ላይ ማድረጉና ታስረ ተፈታ ብሎ ማለቱ ብዙም አይደንቀኝም ባገሬ በክርስቲያኖች በሚደረገው ግፍና በደል ሳስተያየው ሲያንስ ነው
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዘርዐይ ደረስ

ውሃ አጠጪ

Joined: 23 Oct 2004
Posts: 1087
Location: ethiopia

PostPosted: Thu Mar 12, 2009 11:10 am    Post subject: እየተግባባን አልመሰለኝም :: Reply with quote

በዚህ ርዕስ ላይ እየተወያየን ያለነው ግለሰቦች የተግባባን አልመሰለኝም ::እኔ የቢንያምን መፈታት የተረዳሁት ያለምንም መረጃ ለዓመታት ታስሮ የታሰረው ያለአግባብ በመሆኑ ነፃነቱን እንዳገኘ ነው :: ባይሆንማ ለንደን ሲገባ ኦፊሲያላዊ አቀባበል ባልተደረገለት ነበር ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Yahoo Messenger Report post
እህምም

አለቃ

Joined: 19 Dec 2005
Posts: 2400
Location: on a small rock; between an ocean and a sea.

PostPosted: Thu Mar 12, 2009 2:30 pm    Post subject: Re: እየተግባባን አልመሰለኝም :: Reply with quote

warka's intelligence agency seems to have done a better job of investigating the case in few min. than what CIA could do in 6yrs. ስለሆነም it makes sense that everyone hops on the waggon and complain how sad it is that an ኢኖሰንት ማን ከአመታት ኦፍ ቶርቸር በሁዋላ መለቀቁ ... Rolling Eyes

ሳስበው ግን አንዳንድ ሰው እዉነት በዉሀ ተበጥብጦ ቢሰጠው ሚገባው አይመስለኝም ....the news reports say they had NO evidence that he was involved in any terrorist activity. He was just at the wrong place, wrong time. የዋርካ ምሁራን "ለወደፊት ጥቃት ሊያደርስ ፕላን ሲያርግ ነበር ብለው " from the comfort of their sofas argue ያረጋሉ ... Mad

ps. planning a terrorist activity IS illegal! Thus if there was ANY evidence of him being involved in any type of terrorism activity, do you think they would've let him go?

dude was tortured for 6 yrs! SIX years! you can never recover from that kinda of abuse. and here you are saying "we should not support him just cuz he's ethiopian" ..... what about being sympathetic towards another human being?
_________________
Homage to darkness : http://yekolotemari.blog.com/2010/02/09/homage-to-darkness/

"Is it stealing
if I take
the pains of others

and make it my healing?"
http://elicitbeauty.blogspot.com/
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዶማው 2005

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 04 Jun 2005
Posts: 1631
Location: United States

PostPosted: Thu Mar 12, 2009 5:05 pm    Post subject: Re: እየተግባባን አልመሰለኝም :: Reply with quote

ዘርዐይ ደረስ እንደጻፈ(ች)ው:
በዚህ ርዕስ ላይ እየተወያየን ያለነው ግለሰቦች የተግባባን አልመሰለኝም ::እኔ የቢንያምን መፈታት የተረዳሁት ያለምንም መረጃ ለዓመታት ታስሮ የታሰረው ያለአግባብ በመሆኑ ነፃነቱን እንዳገኘ ነው :: ባይሆንማ ለንደን ሲገባ ኦፊሲያላዊ አቀባበል ባልተደረገለት ነበር ::

እኔም እንዳንተ ነው የገባኝ ....ተስፋ የተባለው ሰውየ ዜናውን የት እንዳገኘ ኦር ፐርሰናሊ ቢኒያም ያቀው እንደሆነ እንጃ .....ናይክ ...ሲዘጋጅ ነበር ያልከው እንዴት ነው ? እንደው እውነት እናውራ ከተባለ , 'ሲዘጋጅ ' መያዙ ቢረጋገጥ ሚለቁት ይመስልሀል ?

አንዳንዶቻቹ በቃ ትንሽ ሰምታቹ , ብዙ ነገር አሲውም ታደርጋላቹ ....ለለውጥ እስኪ , ብዙ ለመስማት እና ለማሰብ ሞክሩ ....

ሰላም
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Report post
ዲጎኔ

ዋና አለቃ

Joined: 19 Aug 2005
Posts: 4204
Location: united states

PostPosted: Fri Mar 13, 2009 4:21 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ለሁላችን ይሁን
ዘርአይና ዶማው
ይህ ወገን በእስር ከሚማቅቅ መፈታቱ ደስ ብሎኛል ::ነገር ግን በዚህ አጋጣሚ ወገኖቻችን ከጽንፈኝነትና አክራሪነት እንዲርቁ ለትምህርት ውይይቱ ቀጥሏል ::እስኪ ስለቢንያም መሀመድ አልሀበሽ ጥቂት ከየዌብ ሳይቱ እዩ !
http://en.wikipedia.org/wiki/Benyam_Mohammed
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዘርዐይ ደረስ

ውሃ አጠጪ

Joined: 23 Oct 2004
Posts: 1087
Location: ethiopia

PostPosted: Fri Mar 13, 2009 6:08 pm    Post subject: Reply with quote

ዲጎኔ :-አሁንስ ታዘብኩህ

wikipedia በዋቢነት እየጠቀስክ እንደመረጃ ማቅረብህ ወይ የዊኪፔዲያን አሰራር አታውቅም ካልሆነም ደግሞ ለዋርካ ታዳሚዎች ያለህ አመለካከት ግዴለሽነት የተሞላበት ነው ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Yahoo Messenger Report post
ዲጎኔ

ዋና አለቃ

Joined: 19 Aug 2005
Posts: 4204
Location: united states

PostPosted: Fri Mar 13, 2009 6:41 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ለሁላችን
ዘርአይ
በመረጃ አለም Wikipedia ከተለያዩ ክፍሎች የሚቀርቡትን እንደሚለጥፍ ይታወቃል ይህን ዋቢ ማድረግ ለዋርካታዳሚ ግዴለሽ መሆን አይደለም ::

እህምም
ጄምሰን ያኔ ሲፈታ ከወንጀሉ ነጻ ነበርን ? ለምን ከፍርድ ቤት ውጭ ጉማ ለመክፈል ፈለገ ? ፍትህ በወገናዊነት አይሁን ያኔ መላው ጥቁር አበሻም ሳይቀር ለኦ ጄምሰን በጭፍን ደጋፊ ነበር ዛሬ በዝርፊያ ወንጀል ሲፈረድበት ጥቁር አሜሪካኖቹ ሳይቀር አፍረው ሲያንሰው ነው ብለዋል ::
ስለቢኒያም የበለጠ ለማወቅ Wikipedia የጠቀሳቸው ዋቢዎች ማየት google search በስሙ ማየትም ይቻላል ::
ዲጎኔ ሞረቴው ከፍትህና ሰላም አደባባይ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka General All times are GMT + 1 Hour
Goto page 1, 2, 3  Next
Page 1 of 3

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia