WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
የወያኔ ኢኮኖሚ -ዶሮ 200 ብር
Goto page 1, 2, 3 ... 17, 18, 19  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4459
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Sun May 21, 2006 9:01 pm    Post subject: የወያኔ ኢኮኖሚ -ዶሮ 200 ብር Reply with quote

ውድ ወገኖቼ ,

ይህ ዓምድ የተከፈተው የወያኔን የዘረፋ ተግባር በተጨባጭ በታተሙ የጽሑፍ : የድምፅ እና የምስል ማስረጃዎች ለማሳወቅ እና ለማጋለጥ ነው ::

በተቻለ መጠን የሚቀርቡ ማስረጃዎች ምንጫቸው የሚታወቅ እና የተረጋገጠ እንዲሆኑ : አበክሬ እጠይቃለሁ ::

ደርዝ ያለው ውይይት ለማድረግ እንዲቻል ከግል ስድድብ እና ዘለፋ እንድንቆጠብ ሁላችሁንም እጠይቃለሁ ::

ለመነሻ ያህል በዕርዳታ መልክ ምን ያህል ገንዘብ በኢትዮጵያውያን ስም በውጪ መንግሥታት እና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ለወያኔ ይሰጣል ? ምን ያህሉስ ሥራ ላይ ውሏል ? የሚለውን እንመልከት ::
http://www.oecd.org/dataoecd/21/7/1880804.gif

በዚህ ስታትስቲክስ መሠረት ... 2002 1.307 ቢሊዮን ዶላር : 2003 1.553 ቢሊዮን ዶላር እንዲሁም 2004 1.823 ቢሊዮን ዶላር ለወያኔ አገዛዝ ፈሰስ እንደተደረገለት ያመለከታል ::

ምን ተሠራበት የሚለዉንም ከዚያው በታች እናገኘዋለን :: አብዛኛውን ወጪ ማለትም 40% የማያንሰውን የሚጋራው የአስቸኳይ ጊዜ ዕርዳታ ነው ::

አመልካች :- ለምን በውጪ የዕርዳታ ድርጅቶች እና መንግሥታት ይህን ያህል ዕርዳታ እየተሰጠ ችጋር አልቀነስም ? ይበልጥ የችጋር አዙሪት ይበልጥ ጠበቀ እንጂ አልላላም ::

ተጨማሪ ማስረጃዎችን በሚከተሉት ድረ ገፆች ተመልከቱ :-
http://www.oecd.org/searchResult/0,2665,en_2649_34447_1_1_1_1_1,00.html
http://www.dagethiopia.org/DAGpooledfund.aspx

እንግዲህ ሜዳውም ፈረሱም ያው ::

አክባሪያችሁ

ተድላ

Last edited by ተድላ ሀይሉ on Fri Apr 13, 2012 10:36 pm; edited 41 times in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የስሙኒሎሚ

ውሃ አጠጪ

Joined: 01 Jul 2008
Posts: 1215

PostPosted: Wed Nov 18, 2009 10:12 pm    Post subject: Reply with quote

Arrow Evil or Very Mad
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4459
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Thu Nov 19, 2009 1:18 am    Post subject: Reply with quote

የስሙኒሎሚ :-

ይህንን ዓምድ ፈልገህ ስላመጣኸው አመሠግናለሁ ::

ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጅብገደል

ዋና ኮትኳች

Joined: 14 Jan 2009
Posts: 924
Location: BULGA ENBUR GEBYAW GA

PostPosted: Thu Nov 19, 2009 1:29 am    Post subject: Reply with quote

ለካስ እውነት ነው
ግም ለግም አብረህ አዝግም የሚባለው

ወደው አይስቁም አሉ ጃንሆይ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Visit poster's website MSN Messenger Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4459
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Thu Nov 19, 2009 1:29 am    Post subject: Reply with quote

ሰላም ለሁሉም ኢትዮጵያውያን :-

ይህንን በሌላ ዓምድ ያቀረብሁትን እስኪ ተመልከቱት ::

ወያኔ ልማት አምጥቷል ብለው ለሚያደነቁሩን ጀሌዎቹ እና እንባ ጠባቂዎቹ
ምንጭ :- መለስ ዜናዊ -የትግራይ የፖለቲካ ልሂቃንና የኢትዮጵያ አንድነት

በዓመት በውጪ ሀገሮች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለቤተሰቦቻቸው የሚልኩት ገንዘብ በትንሹ 17% ያህሉን የወያኔ አገዛዝ በጀት ይሸፍናል :: በዕርዳታ እና በውጪ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለቤተሰቦቻቸው የሚልኩት ገንዘብ ተጠቃሎ 51% ያህሉን የወያኔን በጀት ይሸፍናል :: ይህ የለማኞች አገዛዝ ነው ነው እንግዲህ "ልማታዊ መንግሥት " ተብሎ በአሽቃባጮቹ የሚሞካሸው Razz Razz Razz

ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የስሙኒሎሚ

ውሃ አጠጪ

Joined: 01 Jul 2008
Posts: 1215

PostPosted: Thu Nov 19, 2009 3:14 am    Post subject: Reply with quote

አጋሜ ወያኔዎች ላይ ዘመቻችንን ማፋፋም አለብን !

ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
የስሙኒሎሚ :-

ይህንን ዓምድ ፈልገህ ስላመጣኸው አመሠግናለሁ ::

ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጉሬዛው

አዲስ

Joined: 07 Nov 2009
Posts: 45

PostPosted: Thu Nov 19, 2009 6:12 am    Post subject: Reply with quote

እሰይ የኔ ወስፋታም ሌላም ካለህ ጨምር
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የስሙኒሎሚ

ውሃ አጠጪ

Joined: 01 Jul 2008
Posts: 1215

PostPosted: Sun Nov 22, 2009 2:04 am    Post subject: Reply with quote

ይህን አይን ያወጣ ዘረፋ ይሉታል !

THIS IS A BLATANT SHAMELESS ROBBERY !

ጅብገደል እንደጻፈ(ች)ው:
ለካስ እውነት ነው
ግም ለግም አብረህ አዝግም የሚባለው

ወደው አይስቁም አሉ ጃንሆይ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4459
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Sun Nov 22, 2009 6:43 am    Post subject: Reply with quote

ሰላም ለሁሉም ኢትዮጵያውያን :-

እዚህ መድረክ በብዙ ሥሞች ራሣቸውን እየቀያየሩ የሚያደርቁን ወያኔዎች ምን እየሠሩ እንደሆነ ይህ አጭር የቪዲዮ ክሊፕ ያሣየናል ::

ምንጭ :- ታላቋ የትግራይ ሪፑብሊክ - Republic of greater Tigray

ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ኮኮቴ

ውሃ አጠጪ

Joined: 04 Nov 2009
Posts: 1093

PostPosted: Sun Nov 22, 2009 4:22 pm    Post subject: Reply with quote

ከአንድ የወያኔ ባለስልጣን ጋር ጫት መቃም ያዘወትር ከነበረ ሰው የሰማሁትን ላጫውታችሁ ::

ያኔ ከጫካ ወደ አዲስ አበባ የገቡ ሰሞን በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ የሀገሪቱን ንብረት በግልም ሆነ በድርጀት ስም የሚቀራመቱበት ወቅት ነበር :: በዚያን ግዜ በመንግስትም ሆነ በድርጅት ከፍተኛ የስልጣን መሰላል ላይ ከነበሩት መሀል የተወሰኑት በአንዲት ከፍል ውስጥ ሰብሰባ ይዘዋል :: በየመሀሉም እረፍት እያደረጉ ወደ ስበሰባው በሚመለሱበት መሀል አንድ ነገር ተፈጠረ :: በዚያች ከፍል ውስጥ በአንድ ብሪፍ ኬዝ ሙሉ ታጭቆ የተቀመጠ ገነዘብ ተሰወረ :: ገንዘቡ ልክ ወደ ሰማይ የተነነ ወይም መሬት ተከፍታ የዋጠችው እስኪመስል ድረስ ግርግር ተፈጠረ :: መጀመሪያውንም ቢሆን የዚያን ያህል ገንዘብ በዚያ መልኩ እዚያ ክፍል ውስጥ የመገኘት ሚሰጥሩ እራሱ አነጋጋሪ የነበረ ቢሆንም ድንገት መሰወሩ ደግሞ እርስበረሳቸው ይበለጥ እንዲጠራጠሩ አደረጋቸው :: እናም እርስበርሳቸው ቢገማገሙም ምንም ፍንጭ ጠፋ :: ያው ነገሩን የውሾን ነገር ያነሳ ...ብለው ለመተው ወሰኑ :: ያም ቢሆን ግን ከመሀላቸው አንደኛውን ጠርጥረውታል :: ጠለቅ ያለ ምርመራ እንዳያስጉበት ደግሞ ይህ ሰው በስልጣን የእርከን ደረጃውም ሆነ በአምቻ ጋብቻ ወያኔ ውስጥ ስር ሰዶ በመደላደሉ የሚደፈር አይነት አይደለም ::
እናም በተዘዋዋሪ መንገድ ዙሪያውን ያሰልሉት ጀመር :: የመጀመሪያው ሙከራ ምግብ እንድታበስልለት በተቀጠረችለት ሰራተኛ በኩል ማሰለል ነበር :: ሆኖም እሱ አሰቀድሞ ነቅቶ ኖሮ ከመንግስት ስልጣን በሆነ ምክንያት ለቀቀ :: ከዚያም ሰራተኛዋ "ይሄ ነገር አለቀ የምገዛበት ገነዘብ " ስትለው "ሰራ ስለሌልኝ ገነዘብ የለኝም " ይላታል :: እሱ ውጪ እየበላ ቤት ገብቶ ጥቅልል ብሎ መተኛት ሲያበዛ በረሀብ ከምሞት ብላ ለቃ ወጣች ::

ልክ በዚያን ግዜ ግን ለካርታ ጨዋታ ሲመጣ የሚያመጣው ገንዘብ ምንጩ የማይደርቅ ነበር :: ደግሞም ሁሌም ይዞ የሚመጣው አዳዲስ እና አንድ አይነት የብር ኖቶች ነበሩ ::

እነዚህ የካርታ ጉዋደኞቹ ደግሞ ወያኔዎች ባይሆኑም የገንዘቡን መጥፋት የወሬውን ጭምጭምታ ሰምትው ስለነበሩ በሚስጥር እየተሳሳቁ ከማይደርቀው ምንጭ የሚመጣውን ብር ለተወሰነ ገዜ እንክት አርገው በሉ :: ጉዋደኝነታቸውም በዚህ መልኩ ለረጅም ገዜ ቀጥሎ ነበር :: ሆኖም እነሱ በምርጫ 97 በያዙት አቁዋም ከመለያየታቸውም በላይ በዚሁ ሰው ጠቆአሚነት ሊሆን ይችላል የተወሰኑት በመረጫው ሰበብ በእሰር ቤት እንዲማቅቁ ተደረጉ ::

እናም ወያኔ በግልም በድርጅትም መሰረቁ አዲስ አይደልም ::
ኮኮቴ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ኮኮቴ

ውሃ አጠጪ

Joined: 04 Nov 2009
Posts: 1093

PostPosted: Sun Nov 22, 2009 4:24 pm    Post subject: Reply with quote

PostPosted: Mon Nov 23, 2009 12:12 am    Post subject: Reply with quote

---

Last edited by ተድላ ሀይሉ on Mon Nov 23, 2009 12:17 am; edited 1 time in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4459
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Mon Nov 23, 2009 12:15 am    Post subject: Reply with quote

ሰላም ለሁሉም ኢትዮጵያውያን :-

ወያኔ እና ዘወትር የማይሞላው የልመና ቋቱ :- እስኪ አሁን አንድ አገር እመራለሁ የሚል መንግሥት - "መንግሥት " ነው ያልኩት - ዘወትር በልመና አገሩን አስተዳድራለሁ ብሎ ቢፎክር የሚሠጠው ትችት ምን ይሆን ነበር ? ወያኔ ግን የውጭ ኃይሎች ወኪል አገዛዝ ሥለሆነ ልመናን እንደ ጀግነነት ይቆጥረዋል :: እስኪ ይህንን ዜና አይሉት የልመና ዘገባ አንብቡት ....

ምንጭ :- ኢትዮጵያ ባለፉት ሦስት ወራት 5 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር በላይ እርዳታና ብድር አገኘች : እሁድ ኅዳር 13 ቀን 2002 .. :: የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ::

Quote:
ኢትዮጵያ ባለፉት ሦስት ወራት 5 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር በላይ እርዳታና ብድር አገኘች

አዲስ አበባ , ህዳር 13 ቀን 2002 (አዲስ አበባ ) -ኢትዮጵያ ባለፈው ሩብ ዓመት 5 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር በላይ ብድርና እርዳታ ማግኘቷን የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ብድርና እርዳታው ከፍተኛ ዕድገት አሳይቷል።

የሚኒስቴሩ የሕዝብ ግንኙነት ክፍል ኃላፊ ሐጂ ኢብሳ ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደገለጹት ኢትዮጵያ ከተለያዩ ምንጮች ብድርና እርዳታውን ያገኘችው ከሐምሌ 1ቀን እስከ መስከረም 30 ቀን 2002 ባለው ጊዜ ነው፡፡

ከጠቅላላ ገንዘቡ ውስጥ 2 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር በላይ የሚሆነው አዲስ ብድርና እርዳታ ከተለያዩ ምንጮች የተገኘ ሲሆን፣ ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር 976 በመቶ ብልጫ ማሳየቱን ጠቁመዋል፡፡

ብድሩንና እርዳታውን የሰጡትም የነዳጅ ላኪ አገሮች ዓለም አቀፍ ልማት ፈንድ፣ዓለም ዓቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ፣የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም፣የግሎባል ኢንቫይሮመንታል ፈንድ፣ግሎባል ፈንድና የአውሮፓኅብረት ናቸው።

ቀሪው 2ነጥብ 71 ቢሊዮን ብር ደግሞ አሜሪካና ጃፓን የሰጡት እርዳታና ብድር ሲሆን፣ይህም 2001ተመሳሳይ ወቅት ከተገኘው ጋር ሲነጻፀር 106 በመቶ ብልጫ እንዳለው አቶ ሐጂ አመልክተዋል፡፡

በዚሁ ወቅት በአገሪቱ የገንዘብ ፍሰት የፕሮጀክቶችና ፕሮግራሞች ማስፈጸሚያ የሚውል ከመንግሥት ምንጮች 4 ጥብ 59 ቢሊዮን የውጭ ሀብት ፍሰትመገኘቱንና ይህም ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር 59 በመቶ ከፍ ያለ ነው፡፡

እንዲሁም 15 ዓለም አቀፍ ተቋማትና ከመንግሥት የሁለትዮሽ ምንጮች በአጠቃላይ 5 ነጥብ 93 ቢሊዮን ብር የውጭ ሀብት ፍሰት መመዝገቡንም አስረድተዋል፡፡

ይህንኑ ገንዘብ ፈሰስ ያደረጉት አሜሪካ፣ ስዊድን ፣ስፔን፣ኦስትሪያ፣ኢጣሊያ፣ጀርመን፣እንግሊዝ፣ ፈረንሳይ፣ሳዑዲ ዓረቢያና ኩዌት መሆናቸውም አቶ ሐጂ ገልፀዋል፡፡

ኢትዮጵያ ከፍተኛ የዕዳ ጫና ካለባቸው ድሀ አገሮች የእዳ ማቃለያ ፕሮግራም በመሆንም የዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድና የአፍሪካ ልማት ባንክ 42 ነጥብ 57 ሚሊዮን ብር ዕዳዋን እንደተቀኑሰላትም የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ዘግቧል፡፡

የልመና ጀብዱ Razz Razz Razz

እንዲህ በኢትዮጵያ ሕዝብ ሥም የተገኘ ገንዘብ ከዚያው ብድሩ (ዕርዳታው ) ከተገኘበት አገር ባንክ በወያኔዎች አካውንት ተመልሶ ተቀማጭ ይደረጋል ::

ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የስሙኒሎሚ

ውሃ አጠጪ

Joined: 01 Jul 2008
Posts: 1215

PostPosted: Mon Nov 23, 2009 2:12 am    Post subject: Reply with quote

ብርሀኑ ነጋ እኮ አንዴ እኒህ ወራዳ ሌባ ወያኔዎችን ያላግባቡ ወይም የሰረቁትን ገንዘብ ዋጋው ስለማይታወቃቸው እንደቄጠማ በየቦታው ይነሰንሱታል ያለው እኮ ይኼንን ነው !

ቢያንስ ቢያንስ የዘረፉትን ገንዘብ ኢትዮጵያ ውስጥ ቢያጠፉት አይከፋም , ውጭ የወሰዱት በብዙ ቢልዮን ዶላር
የሚቆጠረው እና ውጭ ሀገርና ፈርንጅ ሀገር ውስጥ የጠፋው ገንዘብ ነው በጣም የሚያናድደው , ብዙ ፈረንጆች በተለይ አይሁዳን መቼም ወያኔዎቹን አታለው ባገኙት ገንዘብ ሚልየነር ሆነዋል :
ለምሳሌ ባለፈው አመት አሜሪካና ሌሎች የምእራብ አለሞች በተከሰተው የባንኮች ቀውስ ምክንያት አጋሜዎቹ ብዙ ቢልዮን ዶላር የከሰሩ መሆን አለበት , እንግዲህ ቢልዩን ዶላር የኢትዮጵያ ስም በአለም ላይ ተጠፍቶ ለኢትዮጵያ ተብሎ የተሰጠ ገንዘብ ነው !

ማለትም እኒህ ወራዳ አጋሜዎች ኢትዮጵያን ገንዘብ ብቻ ሳይሆን የሚዘርፉት የሀገሪቱን ስምም እያስጠፉ ነው , እና ለምሳሌ በዚህም ምክንያት ውጭ ነዋሪውን እየጎዱ ነው !
Twisted Evil Twisted Evil Twisted Evil Twisted Evil Twisted Evil Twisted Evil Twisted Evil Twisted Evil Twisted Evil Twisted Evil Twisted Evil

ኮኮቴ እንደጻፈ(ች)ው:
ከአንድ የወያኔ ባለስልጣን ጋር ጫት መቃም ያዘወትር ከነበረ ሰው የሰማሁትን ላጫውታችሁ ::

ያኔ ከጫካ ወደ አዲስ አበባ የገቡ ሰሞን በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ የሀገሪቱን ንብረት በግልም ሆነ በድርጀት ስም የሚቀራመቱበት ወቅት ነበር :: በዚያን ግዜ በመንግስትም ሆነ በድርጅት ከፍተኛ የስልጣን መሰላል ላይ ከነበሩት መሀል የተወሰኑት በአንዲት ከፍል ውስጥ ሰብሰባ ይዘዋል :: በየመሀሉም እረፍት እያደረጉ ወደ ስበሰባው በሚመለሱበት መሀል አንድ ነገር ተፈጠረ :: በዚያች ከፍል ውስጥ በአንድ ብሪፍ ኬዝ ሙሉ ታጭቆ የተቀመጠ ገነዘብ ተሰወረ :: ገንዘቡ ልክ ወደ ሰማይ የተነነ ወይም መሬት ተከፍታ የዋጠችው እስኪመስል ድረስ ግርግር ተፈጠረ :: መጀመሪያውንም ቢሆን የዚያን ያህል ገንዘብ በዚያ መልኩ እዚያ ክፍል ውስጥ የመገኘት ሚሰጥሩ እራሱ አነጋጋሪ የነበረ ቢሆንም ድንገት መሰወሩ ደግሞ እርስበረሳቸው ይበለጥ እንዲጠራጠሩ አደረጋቸው :: እናም እርስበርሳቸው ቢገማገሙም ምንም ፍንጭ ጠፋ :: ያው ነገሩን የውሾን ነገር ያነሳ ...ብለው ለመተው ወሰኑ :: ያም ቢሆን ግን ከመሀላቸው አንደኛውን ጠርጥረውታል :: ጠለቅ ያለ ምርመራ እንዳያስጉበት ደግሞ ይህ ሰው በስልጣን የእርከን ደረጃውም ሆነ በአምቻ ጋብቻ ወያኔ ውስጥ ስር ሰዶ በመደላደሉ የሚደፈር አይነት አይደለም ::
እናም በተዘዋዋሪ መንገድ ዙሪያውን ያሰልሉት ጀመር :: የመጀመሪያው ሙከራ ምግብ እንድታበስልለት በተቀጠረችለት ሰራተኛ በኩል ማሰለል ነበር :: ሆኖም እሱ አሰቀድሞ ነቅቶ ኖሮ ከመንግስት ስልጣን በሆነ ምክንያት ለቀቀ :: ከዚያም ሰራተኛዋ "ይሄ ነገር አለቀ የምገዛበት ገነዘብ " ስትለው "ሰራ ስለሌልኝ ገነዘብ የለኝም " ይላታል :: እሱ ውጪ እየበላ ቤት ገብቶ ጥቅልል ብሎ መተኛት ሲያበዛ በረሀብ ከምሞት ብላ ለቃ ወጣች ::

ልክ በዚያን ግዜ ግን ለካርታ ጨዋታ ሲመጣ የሚያመጣው ገንዘብ ምንጩ የማይደርቅ ነበር :: ደግሞም ሁሌም ይዞ የሚመጣው አዳዲስ እና አንድ አይነት የብር ኖቶች ነበሩ ::

እነዚህ የካርታ ጉዋደኞቹ ደግሞ ወያኔዎች ባይሆኑም የገንዘቡን መጥፋት የወሬውን ጭምጭምታ ሰምትው ስለነበሩ በሚስጥር እየተሳሳቁ ከማይደርቀው ምንጭ የሚመጣውን ብር ለተወሰነ ገዜ እንክት አርገው በሉ :: ጉዋደኝነታቸውም በዚህ መልኩ ለረጅም ገዜ ቀጥሎ ነበር :: ሆኖም እነሱ በምርጫ 97 በያዙት አቁዋም ከመለያየታቸውም በላይ በዚሁ ሰው ጠቆአሚነት ሊሆን ይችላል የተወሰኑት በመረጫው ሰበብ በእሰር ቤት እንዲማቅቁ ተደረጉ ::

እናም ወያኔ በግልም በድርጅትም መሰረቁ አዲስ አይደልም ::
ኮኮቴ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4459
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Tue Dec 01, 2009 10:26 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ለሁሉም ኢትዮጵያውያን :-

ወጣቱ ደራሲ ቴዎድሮስ አበበ "መሬት ላራሹ .... መሬት የለሹ ::" በሚል ርዕስ አንድ ወቅታዊ የሆነ መጣጥፍ አቅርቧል :: ወያኔ በመዋዕለ -ንዋይ ማፍሰስ ሥም የኢትዮጵያን ለም መሬት እንዴት እየቸበቸበ እንደሆነ በጥሩ ቋንቋ ከትቦታል : አንብቡለት ::

ምንጭ :- ቴዎድሮስ አበበ : ኅዳር 21 ቀን 2002 .. :: "መሬት ላራሹ .... መሬት የለሹ ::

ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page 1, 2, 3 ... 17, 18, 19  Next
Page 1 of 19

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia