WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ባልቻና መዶሻው ግሮሠር => Happy New Year
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 103, 104, 105 ... 109, 110, 111  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ዉቃው

ዋና ኮትኳች

Joined: 07 Jan 2007
Posts: 968

PostPosted: Mon Oct 18, 2010 8:38 pm    Post subject: Reply with quote

መኖርስ እንዳንቺ ነው ....ቆልማማ አፈር ገፊ !
በማለት በዕለቱ ወደተጠየቅነው እና ወደመረጥነው እንጉርጉሮ ስንገባ .....

ወብዓለም ናፈቅሸኝ
ነይ ናፈቀሽኝ ነይ ናፈቅሽኝ
የኔ ዓለም ናፈቅሽኝ
ነይ ናፈቀሸኝ ነይ ናፈቅሽኝ
በህልሜም በውኔም ባሳቤ ታየሽኝ
አገሬ ናፈቅሽኝ

ሰማዩም ጠቆረ .. ዳመናው ተቆጣ
ወጨፎው ወጨፈ .. ውሽንፍሩም መጣ
ዝናቡም ዘነበ ... ወንዙም ደፈረሰ
ትዝ አለኝ አገሬ ... ሆዴም ተላወሰ
ሆዴም ተላወሰ

የማድጋው ጥንስስ ... ጠላው ዶሮ ወጡ
ሽታው ይናፍቃል .... ካገር ቤት ሲወጡ
እንኳን ጮማው ቀርቶ .... ሙክቱም ፍሪዳው
እንጎቻው አይገኝ ..... የናት ቤት ዘንጋዳው
የናት ቤት ዘንጋዳው

እንደ ሐሳቤስ እንደ ልቤስ መች ሆነልኝ እኔ
እስከመለስ ድረስ እሰክማይሽ ባይኔ
ናፍቄያለሁ እኔ

ደህና ሁኚ ደህና ሁኚ ደህና
ደህና ሁኚ ደህና ሁኚ ደህና

ዝግባና ቀረሮው ... ዋርካና ግራሩ
የዋልንበት ጎራ .... ወንዙ ሸንተረሩ
እልፍ ያሉት ጊዜ .... ሲሹት የት ይገኛል
የሰው ቤት የሰው ነው .... አገሬን ያሰኛል
አገሬን ያሰኛል

አስታዋሽ ጠያቂው ... አይዞህ ባዩስ ማነው
ሰው ካገሩ ሲርቅ .... ቀኑም ጨለማ ነው
ያላየ ባየልኝ .... ምቾቱን ድሎቱን
የሰው አገር ኑሮ .... ጭንቀቱን ጥበቱን
ጭንቀቱን ጥበቱን

ደህና ሁኚ ደህና ሁኚ ደህና
ሰላም ሁኚ ደህና ሁኚ ጤና
_________________
ጉዟችን ረጅም : ግባችንም ሩቅ ነው !!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ሙዝ 1

ዋና አለቃ

Joined: 22 Feb 2006
Posts: 2614

PostPosted: Mon Oct 18, 2010 9:50 pm    Post subject: Reply with quote

ባክህ አላማረብህም ... እስኪ ሌላ ሞክር ? አመዳም

አሻቅቤ ባየዉ ሰማዩ ደፈረሰ
ዛሬስ ሳር ቅጠሉ ...
...
.
.
_________________
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ፓን ሪዚኮ

አለቃ

Joined: 03 Aug 2004
Posts: 2082
Location: ጎሃ ጽዮን

PostPosted: Wed Oct 20, 2010 7:48 am    Post subject: Reply with quote

የዚች ቤት ጸጥታ ከተዘጋቺው የደብሪቱ ጠጅ ቤት በላይ ሆነሳ ...በሉ በነብስ ወከፍ ሁለት ሁለት ቢራ ያዙ ...ከፋይ ጥሬው ሙዝ ነው ...አልከፍልም ቢል ያው አሻበል ገዳዬ እንደማዘፍነው ያውቃልና አይዟቹህ
_________________
ኢትዮጲያ ትቅደም
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዉቃው

ዋና ኮትኳች

Joined: 07 Jan 2007
Posts: 968

PostPosted: Tue Nov 02, 2010 2:57 am    Post subject: Reply with quote

ስማ አንተ ውቅጥ ! ኮፒ ራይት አሳስቦኝ እንጂ .... እስካሁን ስንት ሲንግል በለቀቅኩ ! ላንተ የሚሆን ግን ሞልቶኛል :: ወደዘፈኑ ስንገባ ....

ፓራራም ፓም ፓራራም : ፕራራራራራራራ ..ራም

አጥንቴም ይከስከስ ደሜም ይፍሰስላት
እንጂ አገሬን ጭራሽ አይደፍራትም ጠላት

ያገሬ ጀግኖች ሴት ወንዱ ታጠቁ
'ንግዲህ ለጠላት አንተኛም ንቁ
ጀግንነት እንደሆን ያባቶቻችን ነው
ሕብረታችን ጸንቷል ድል መምታት የኛ ነው

ፓራም ፕም ፓራራ ..ራም

ጀግንነት እንደሆን ያባቶቻችን ነው
ሕብረታችን ፀንቷል ድል መምታት የኛ ነው
ስለዚህ አንራራም ግድ የለንም እኛ
ታጥቀን ተነስተናል ለኔ ትተን ለኛ

ፓራም ፓርራርም ፓርርራም ፓራም
ፓራራራራራራ ..ራም ፓራም

/ቤት የተማርነው ደግሞ
ነጻ አውጪ አብዮታዊ ኃይላችን
እንደ ካራማራ እንደ ጭናክሰን
....................................................

ሰሜንም ደግመህ በድል ኩራ
_________________
ጉዟችን ረጅም : ግባችንም ሩቅ ነው !!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ሙዝ 1

ዋና አለቃ

Joined: 22 Feb 2006
Posts: 2614

PostPosted: Wed Nov 03, 2010 2:42 pm    Post subject: Reply with quote

ፓኑ ግዴለም ጠጣ ይከፈላል ላንተ ያልሆነ ... ለነገሩ ወጪ አልወድም ... ወጪና አንበሳ ከፊት ለፊት ቢመጡብኝ ወደ አንበሳዉ ሳልሄድ እቀራለሁ ... ስጋብዝሽ ግን የቀድሞዉን ወዳጅነት በማስታወስ እንጂ እንደሰፈርሽ ሽፍቶች አሸበል ገዳዬን አዘፍናለሁ ብለህ አስበህ ከሆነ ሀሳቤን እቀይራለሁ :: የሰፈርሽ ልጆች ' ያዘፈኑኝ መዉጫ መግቢያዉን በማላዉቀዉ የአባይ በርሀ ዉስጥ ስለሆነ እንጂ በግላጭ ቅምቀማ ቤት ተገናኝተን ቢሆንማ እንተያይ ነበር :: ደግሞ ለጎሀ ልጆች ....

ስማንጂ ፓኑ አንዳንዱ ሰዉ ግን ለምን ይሆን እድሜ ልኩን መጠጥ ሲጠጣ የሚያናፋዉ ? በአስራዎቹ መጨረሻ እድሜ ላይ ከቺክ ሁነህ ብትደነፋ ይገባኛል ... ያዉ እኔና አንተ የምናቃት የወንድ ስነልቦና ናት እንበል ... እንደዉ ከመሬትተነስቶ ያዙኝ ልቀቁኝ ምን ይባላል ? በተለይ እንደ ዉቃዉ አይነት በራሱ የማይተማመን ሰዉ ... እንደ ጎባጣ ሰዉ ሁሉ ወደርሱ የሚጠቋቆም እየመሰለዉ ባላፊ አግዳሚዉ ብርጭቆዉን ለማነጣጠር ሲደነፋ አይገርምህም ?
_________________
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
HD

ኮትኳች

Joined: 12 Jul 2010
Posts: 109

PostPosted: Sun Nov 07, 2010 1:53 am    Post subject: Reply with quote

የአራዳ ልጅ ቤቱ ሲገባ ብድግ ብድግ , ኮፍያቹን ወለቅ ወለቅ ብዬ አላስተማርኳቹም ? ማነህ አንተ ወንዱ አስተናጋጅ Laughing ምናባህ ነው የማትታዘዘው ? የጾም ክትፎ በልቼ ነው የመጣሁት እስኪ ማወራረጃ አንድ ወስኪ አውርድልኝና ፉት ብዬ ልሸብለል , የሚጋብዝ ቢጣፋ እራሴን መጋበዝ አያቅተኝም
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ፓን ሪዚኮ

አለቃ

Joined: 03 Aug 2004
Posts: 2082
Location: ጎሃ ጽዮን

PostPosted: Sun Nov 07, 2010 7:51 pm    Post subject: Reply with quote

HD እንደጻፈ(ች)ው:
የጾም ክትፎ በልቼ ነው የመጣሁት እስኪ ማወራረጃ አንድ ወስኪ አውርድልኝና ፉት ብዬ ልሸብለል , የሚጋብዝ ቢጣፋ እራሴን መጋበዝ አያቅተኝም
የጾም ክትፎ ምን መሆኑ ነው ?ዱባ ይሆን ?
_________________
ኢትዮጲያ ትቅደም
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ፓን ሪዚኮ

አለቃ

Joined: 03 Aug 2004
Posts: 2082
Location: ጎሃ ጽዮን

PostPosted: Fri Jan 07, 2011 7:34 am    Post subject: Reply with quote

መልካም የገና በአል ይሁንልን
_________________
ኢትዮጲያ ትቅደም
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዉቃው

ዋና ኮትኳች

Joined: 07 Jan 2007
Posts: 968

PostPosted: Sat Feb 19, 2011 10:42 am    Post subject: Reply with quote

እፎይ !
_________________
ጉዟችን ረጅም : ግባችንም ሩቅ ነው !!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ዋናው

ዋና አለቃ

Joined: 16 Dec 2003
Posts: 2633
Location: ሕልም ዓለም

PostPosted: Sat Feb 19, 2011 10:39 pm    Post subject: Reply with quote

ውቅቅቅቅቅቅሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ !!!!!!

እንኳን ተገኘህ .... እዛኛው ጊቤ በተነሳው አብዮታዊ ሠልፍ ላይ ተጋብዘህ ነበር ' ብቻ የትም ይሁን ዋናው መገኘትህ ነው ::

እስቲ በል ቀንዶ ካቲካላ ልጋብዝህ እና እናውራ .... እቺ ዘመን ሪቮሊሽን ሸቷታል ... ውቃው በተለያዩ ርዕሶች ላይ ሪቮሊሽናዊ ወግ ይወዳል እያልን ስናማህ ነበር ... ስርቅታህን መቼም ሳታዳምጥ አልቀረህም :: እዚህ ጊቢ ሰሞናቱን ጥሩ ድግስ ያስፈልገናል ::

ዛሬን ግን ለዚህ ጭጋጋም ሰንበት ፊቱን ብረሐን ያለብስልን ዘንድ ብለን መለኪያችንን እናንሳ ::

_________________
ጥበብ ከእኔ የበለጠ ጠንካራ ናት እኔ እንደምፈልገው ሳይሆን እሷ እንደፈለገችው ታደርገኛለች::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
Debzi

ዋና አለቃ

Joined: 02 May 2004
Posts: 2790
Location: Los Angeles, CA

PostPosted: Sun Feb 20, 2011 12:40 am    Post subject: Reply with quote

የድሮ የዋርካ አባላት ከተደበቁበት ወጣ ወጣ እያሉ ነው :: ነው :: 2011 ለዋርካ ጥሩ አመት ነው ማለት ነው ...ጎሽ የኔ አንበሶች ! ሞኒካና ጌታም ከሄዱበት ቦታ በቅርቡ እንደሚመለሱ ደውለው ነግረውኛል ::

አንድ ጠርሙስ ካቲከላ ለሁሉም በኔ ስም ስጥልኝ ዋናው :: ያን ጠጅ ቤት ስሸጥ እከፍልሀለሁ ::
_________________
Ke akbrot selamta gar!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዉቃው

ዋና ኮትኳች

Joined: 07 Jan 2007
Posts: 968

PostPosted: Fri Mar 11, 2011 12:17 am    Post subject: Reply with quote

ቀምቃሚዎች

No trucks ! ቂቂቂቂቂቂቂ
የሙዝ ጉዳይ ቢታይ አይከፋም :: አይ ሙዝ ! እንዲህ ሆነህ ቀረክ ! http://www.news4jax.com/video/27081018/index.html
_________________
ጉዟችን ረጅም : ግባችንም ሩቅ ነው !!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ጦምኔው

ውሃ አጠጪ

Joined: 14 Jan 2007
Posts: 1433
Location: Right here

PostPosted: Fri Mar 11, 2011 9:55 pm    Post subject: Reply with quote

ካም ዳውን ግውውው !! Very Happy Very Happy Very Happy

ይሄ ዓመት ሚካኤል ያስቃል ውቅሽ Very Happy
_________________
http://www.youtube.com/watch?v=_jIwsS_eT5w

http://www.cyberethiopia.com/warka4/viewtopic.php?t=22540&start=105
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዋናው

ዋና አለቃ

Joined: 16 Dec 2003
Posts: 2633
Location: ሕልም ዓለም

PostPosted: Sun Mar 13, 2011 7:04 pm    Post subject: Reply with quote

ዝስ ሉክ ዝስ ሉክ ነባሪ !!!
በጣም ያስቃል ውቅሽ ... እኔም 'ምለው ውቅሽ ሀገረ አሜሪካን መንዣ ፈቃድ ባማርኛ ማውጣት ይቻላል ሚባለው እውነት ነው ማለት ነው ?

_________________
ጥበብ ከእኔ የበለጠ ጠንካራ ናት እኔ እንደምፈልገው ሳይሆን እሷ እንደፈለገችው ታደርገኛለች::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ዉቃው

ዋና ኮትኳች

Joined: 07 Jan 2007
Posts: 968

PostPosted: Sat Apr 23, 2011 9:33 pm    Post subject: Reply with quote

ለጓድ ደራሲ ጸሃፌ ትዕዛዝ ፓኑ
ለጓድ አርቲስት ዋናው
ለጓድ ትቴክስ 1 & 2
ለጓድ አክሮባቲስት ሾተል
ለጓድ ዴንቲስት ኮንጂት (ጥርሷ ውብ ስለሆነ )
ለጓድ ዜማዊው ሃሪኬን
ለጓድ ቆልማማው ሙዝ
ለጓድ ቀልቃላዋ የግል
ለጓድ ያራዳ ልጅ ጦሚኔሽን
ለጓድ የቀጨኔ ልጅ ናቲሜሽን
ለጓድ መሪ ጌታ
ለጓድ አይ ሚስድ ሞኒካ ሊዊንስኪ
ለጓድ ወንድማማች መላጦች
ለጓድ ጉዱ ካሳ (ዛሬ ቢዚ ነው አሉ )
ለጓድ ስዊት ውቢት ያሚት
ለጓድ አጭቤው ዘጌው
ለጓድ አይረሴው መንፌው
ለጓድ ዶማው ጨቅጫቃው
ለጓድ ሪጮ
ለጓድ እሙሙ እህምም
ለጓድ ፓራዲዞ
ለጓድ ደጉሰው
ለጓድ እውነተኛው ታዛቢ
ለጓድ ጩጌ
ለጓድ አይቶ ግልብጤ
ለጓዶች .. ለጓዲት .... እና በዚህች አጭር መልዕክት ሰማችሁን ላላወሳን ወድ ወዳጆቻችንን እና ያገራችን ልጆች ...

ስትጠፉ ትናፍቁናላችሁ .....በጣም ስትበዙም ትደብሩናላችሁ :: ስትበሳጩ ደስ ታስኙናላችሁ ....ስትደሰቱም እንዲሁ :: ስማችሁ ከመድረክ ሲጠፋ ይናፍቀናል :: ሞት ...ፍቺ ...ማጣት ....ህመም .......ደስታ .....አዲስ ፍቅሩን ...የከረመ ፍቅሩን ... ...ሀዘን .....ስራ ማጣት ......ዲፕሬሽን ....ባድ ሪሌሽን ሺፕ ..........ሰርጉን ....ምርቃቱን .....ልደቱን ...... ያሰቡት አለመሳካት .....ወጣትነት .....ማረጀት .....ማርገዝና መውለድ ....መማሩ .......ፈተናው .........ህመሙን ......... ስኬቱን ...አልፈን /አልፋችሁ ...የመትጽፉትን ባናነብ እንኳ ስማችሁን ስናይ ደስስስ ይልናል :: ያለፈውን ትንሳዔ አልፋችሁ ለዚህኛው ትንሳዔ ስትደርሱ /ስንደርስ ደስ ይለናል ::

መልካም ትንሳዔ ይሁንላችሁ !
እግዚአብሄር ኢትዮጵያውያንን ይጠብቅ !
_________________
ጉዟችን ረጅም : ግባችንም ሩቅ ነው !!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 103, 104, 105 ... 109, 110, 111  Next
Page 104 of 111

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia