WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
የአፍሪቃ ሕብረት :- ኤርትራ የአርቲፊሻሏ ግዛት ሕልውና ፍፃሜ ?
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 5, 6, 7 ... 10, 11, 12  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4451
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Tue Jun 14, 2011 10:33 pm    Post subject: Reply with quote

ዛህኑ እንደጻፈ(ች)ው:
አውራምባ ታይምስ
Quote:
ሂላሪ በአፍካ ህብረት ባደረጉት ንግግር ‹‹ስለ ዴሞክራሲ ደጋግመው እየሰበኩ ነገር ግን የስልጣን መንበራቸውን እስከወዲያኛው ላለመልቀቅ የሙጥኝ የሚሉ የአፍሪካ መሪዎች ጸሐይ ጠልቃባቸዋለች›› ሲሉ ንግግር ያደረጉ ሲሆን እንዲህ የሚል ንግግር በሚያደርጉበት ሰዓት በድንገት መብራት ተቋርጦ 30 ደቂቃ ያህል አዳራሹ በጨለማ መዋጡ በስፍራው የነበሩ የውጭ ጋዜጠኞችን አስገርሟል፡፡

ሂላሪ የነ መለስ አይነት የአፍሪካ ግልገል አምባገነኖችን የሚያስጠነቅቅ ንግግር ስታደርግ የአዳራሹን መብራት አጠፉባት ? Laughing Laughing Laughing
ለዚህ ይሆን ተናዳ ጉብኝቷን አቋርጣ ወደ ዲሲ የተመለሰችው ?
የኢትዮጵያን ሃብት የኢትዮጵያን ህዝብ ተሰፋና ራዕይ ለዘላለም ማርከው "በማይትካው " መሪያቸው በለገሰ ዜናዊ ስር በዘር ሰነሰለትና በክህደት ተዋቅረው የተሰበሰቡ ወያኔዎች እነሱ ብቻ እየመጠመጡ ለመኖር የቀየሱት ፕሮግራም ያልተጠበቀ 'obstacles' እየገጠመው ሲመጣ 'knee jerk reaction" ማሳየታቸው አልቀርም ::
ለዚህም ይሆናል ባፍሪካ አዳራሽ የመብራቱን ስዊች ያጠፉባት !ቅቅቅቅ
Typical behaviour of a backyard bully
ወደው አይስቁ አሉ ?
ደራማው ተጀመረ እንግዲህ እንከታተል ::
መለስ በቅርቡ የሞተውን የጡት አባቱን የፓውል ሄንዚን ምክር ቢያስታውስ ይሻለዋል !!
ሰላምታዬ ይድረስ ተድላ

ሰላም ዛህኑ :-

'ታሪክ ራሱን ይደግማል ::' ይላሉ :: በወይዘሮ ክሊንተን ላይ የተፈፀመው ድርጊት ወደኋላ ስንሄድ 1979 .. .. መጨረሻ የደርግ አገዛዝ 'የኢሕድሪ መንግሥት ' የሚባለውን ሲያቋቁም የተፈጠረውን ክስተት አስታወሠኝ :: በዚያ በዓል ላይ ከየአገሩ ተጠርተው ከተጋበዙት መሪዎች መካከል :-
1....... ፕሬዘዳንት ኬኔት ካውንዳ (የዛምቢያ ፕሬዘዳንት )
2....... ዋና ጸሐፊ ኤሬክ ሆኔከር (የምሥራቅ ጀርመን ሶሻሊስት ፓርቲ ዋና ጸሐፊ እና የአገራቸው መሪ )
3........ የሰሜን ኮሪያ ምክትል ፕሬዘዳንት
4........ ሚካኤል ጎርባቾቭ (በወቅቱ የሶቪዬት ኅብረትን በመወከል - ኃላፊነታቸው ምን እንደሆነ አላስታውስም )
ሌሎቹም ነበሩ ::

ታዲያ የተጋበዙት እንግዶች ፕሮቶኮል ተጠብቆ ለመንጌ ምሥጋና ማዥጎድጎድ ቀጠሉ :: በመጀመሪያ ፕሬዘዳንት ካውንዳ : ከዚያ ኤሬክ ሆኔከር : እያለ በሦሥተኛ ተራ የሰሜን ኮሪያ ምክትል ፕሬዘዳንት ንግግር ለማድረግ ወደ መድረኩ ብቅ ሲሉ የጉባኤ አዳራሽ መብራት በድንገት ድርግም አለ :: ዝግጅቱ በቀጥታ በቴሌቪዝን ይተላለፍ ስለነበረ ተመልካቹ 'ምን ተፈጥሮ ይሆን ?' ብሎ መመራመሩ አልቀረም ነበር :: ሚስጢሩ የወጣው ቆይቶ ደርግ ከወደቀ በኋላ ነው ::

የያኔው የሶቪዬት ኅብረት ተወካይ (በኋላ ደግሞ ያፈረሷት ) ሚካኤል ጎርባቾቭ ለካ ተጋባዥ እንግዶች እየቀረቡ ሲናገሩ በቅድሚያ ለምን 'የሶቪዬት ኅብረት እንግዳ አልተጠራም ' የሚል ቅሬታ ኖሯቸዋል :: ያላቸውን ሥልጣን እና ኃይል ለማሣዬት መብራቱ እንዲጠፋ ትዕዛዝ አስተላለፉ : በኬጂቢ መዋቅር ትዕዛዙ ተላልፎ መብራት ጠፋ :: በዚያ ጦስ ለካ ደርግ ብዙ የመብራት ኃይል ባለሥልጣን ሠራተኞችን ሲያምስ ኖርዋል Smile Smile Smile አሁን ግን በተቃራኒው የክብር እንግዳዋ ንግግር እያደረጉ መብራት አጥፊው የጋባዡ አገር ባለሥልጣን ሆኖ አረፈው Laughing Laughing Laughing አዬ የወያኔ ነገር Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2367

PostPosted: Tue Jun 14, 2011 10:57 pm    Post subject: Reply with quote

ሠላም ዛህኑ

የወ / ክሊንተን ጉብኝት የተቋረጠው በኢትዮ -ኤርትራ ድንበር በተከሰተው እሳተ -ጎመራ መሆኑን ይጠፋሀል ብዬ አላስብም Rolling Eyes ተቋረጠ የተባለውም ጉብኝት እኮ የዳግማዊ ምኒሊክ ትምህርት ቤትና የፊስቱላ ሆስፒታልን መጎብኘት ነው Laughing Laughing

ዋና ቁምነገሮቹ ሁሉ ተካሂደዋል ....ከጠ /ሚኒስትር መለስ ጋር እየተጠናከረ ስለመጣው የኢትዮጵያና አሜሪካ ሁለትዮሽ ግንኙነት መወያየት ; የሰሜን እና የደቡብ ሱዳን ተወካዮችን ማነጋገር ; ለአፍሪካ ተወካዮች ደግሞ በትክክለኛ የዲሞክራሲ መርህ እንዲመሩና እንዲሁም የሊቢያው ቃዳፊ እዲለቁ ጫና እንዲያደርጉና ተኩስ አቁም ተግባራዊ እንዲሆን ጥሪ ማድረግ ነበሩ

የትምህርት ቤትና የሆስፒታል ጉብኝት እቅዳቸው ቢስተጓጎል ወደኢትዮጵያ ተመልሰው እንደሚመጡ ቃል መግባታቸውን ከፍተኛ ረዳታቸው ለኑውዮርክ ታይምስ ተናግሯል Very Happy

ከዚህ በተረፈ በይሆናል ተጀምሮ በይሆናል በሚያልቅ ትንታኔ መዝናናት መብትህን አጥብቄ እደግፋለሁ Laughing ቅቅቅቅቅቅቅቅ

ሠላም

ዛህኑ እንደጻፈ(ች)ው:
አውራምባ ታይምስ
Quote:
ሂላሪ በአፍካ ህብረት ባደረጉት ንግግር ‹‹ስለ ዴሞክራሲ ደጋግመው እየሰበኩ ነገር ግን የስልጣን መንበራቸውን እስከወዲያኛው ላለመልቀቅ የሙጥኝ የሚሉ የአፍሪካ መሪዎች ጸሐይ ጠልቃባቸዋለች›› ሲሉ ንግግር ያደረጉ ሲሆን እንዲህ የሚል ንግግር በሚያደርጉበት ሰዓት በድንገት መብራት ተቋርጦ 30 ደቂቃ ያህል አዳራሹ በጨለማ መዋጡ በስፍራው የነበሩ የውጭ ጋዜጠኞችን አስገርሟል፡፡

ሂላሪ የነ መለስ አይነት የአፍሪካ ግልገል አምባገነኖችን የሚያስጠነቅቅ ንግግር ስታደርግ የአዳራሹን መብራት አጠፉባት ? Laughing Laughing Laughing
ለዚህ ይሆን ተናዳ ጉብኝቷን አቋርጣ ወደ ዲሲ የተመለሰችው ?
የኢትዮጵያን ሃብት የኢትዮጵያን ህዝብ ተሰፋና ራዕይ ለዘላለም ማርከው "በማይትካው " መሪያቸው በለገሰ ዜናዊ ስር በዘር ሰነሰለትና በክህደት ተዋቅረው የተሰበሰቡ ወያኔዎች እነሱ ብቻ እየመጠመጡ ለመኖር የቀየሱት ፕሮግራም ያልተጠበቀ 'obstacles' እየገጠመው ሲመጣ 'knee jerk reaction" ማሳየታቸው አልቀርም ::
ለዚህም ይሆናል ባፍሪካ አዳራሽ የመብራቱን ስዊች ያጠፉባት !ቅቅቅቅ
Typical behaviour of a backyard bully
ወደው አይስቁ አሉ ?
ደራማው ተጀመረ እንግዲህ እንከታተል ::
መለስ በቅርቡ የሞተውን የጡት አባቱን የፓውል ሄንዚን ምክር ቢያስታውስ ይሻለዋል !!
ሰላምታዬ ይድረስ ተድላ

_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዛህኑ

ኮትኳች

Joined: 06 Jun 2009
Posts: 230

PostPosted: Tue Jun 14, 2011 11:19 pm    Post subject: Reply with quote

የሚገርም ነው !
ይህን ታሪክ አላውቅም ነበር ::
Thanks for the heads up!
የወያኔዎቹ የመብራት ድራማ ያሳቀኝ ግን የሰው ልጅ በጣም ሲቀበጥና ከልክ በላይ ሲተብት አቅሙንና ችሎታውን ረስቶ ከማይቸለው ባለጋራ ጋር አምባጓሮ ለመፈጠር እንኳን የማይመለስ መሆኑን ነው ::
From the psychological point of view these kind of behaviour are typical of persons suffering from a form a psychopathology, an anti-social personality disorder known as sociopathy.
http://www.mcafee.cc/Bin/sb.html
A known sociopathic leader from history Josef Stalin is supposed to say this:-
Quote:
One death is a tragedy: a million is just a statistic.

መልካም ምሽት
_________________
ዛህኑ ይመኔ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዛህኑ

ኮትኳች

Joined: 06 Jun 2009
Posts: 230

PostPosted: Tue Jun 14, 2011 11:30 pm    Post subject: Reply with quote

ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:

ዋና ቁምነገሮቹ ሁሉ ተካሂደዋል ....ከጠ /ሚኒስትር መለስ ጋር እየተጠናከረ ስለመጣው የኢትዮጵያና አሜሪካ ሁለትዮሽ ግንኙነት መወያየት ; የሰሜን እና የደቡብ ሱዳን ተወካዮችን ማነጋገር ; ለአፍሪካ ተወካዮች ደግሞ በትክክለኛ የዲሞክራሲ መርህ እንዲመሩና እንዲሁም የሊቢያው ቃዳፊ እዲለቁ ጫና እንዲያደርጉና ተኩስ አቁም ተግባራዊ እንዲሆን ጥሪ ማድረግ ነበሩ

የትምህርት ቤትና የሆስፒታል ጉብኝት እቅዳቸው ቢስተጓጎል ወደኢትዮጵያ ተመልሰው እንደሚመጡ ቃል መግባታቸውን ከፍተኛ ረዳታቸው ለኑውዮርክ ታይምስ ተናግሯል Very Happy

ከዚህ በተረፈ በይሆናል ተጀምሮ በይሆናል በሚያልቅ ትንታኔ መዝናናት መብትህን አጥብቄ እደግፋለሁ Laughing ቅቅቅቅቅቅቅቅ

ሠላም

ሰላም

በአፍሪካ አዳራሽ መብራት 30 ደቂቃ መብራት ጠፍቶ ነበር አልነበረም ?
የጠየኩህ ከላይ ባቀረብከው መንግስታዊ መሰል ዘገባህ በመነሳት ነው !
ይቺን መልስ : ማላገጡን ባይሆን ሌላ ግዜ አብረን እንሞክረዋለን :: Wink
_________________
ዛህኑ ይመኔ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2367

PostPosted: Tue Jun 14, 2011 11:46 pm    Post subject: Reply with quote

ሠላም ዛህኑ

ትክክለኛ ጥያቄዎች እኮ

1.የመብራት መጥፋቱ የወ / ክሊንተንን ንግግር አቋርጧል ወይ Question

2. የመብራት መጥፋቱ ከወ / ክሊንተን ንግግር ጋር በምን ይያያዛል Question የንግግሯ ፅሁፍ አስቀድሞ ይታወቅ ነበር ወይ Question

3. መብራት የጠፋውስ በስብሰባ አዳራሽ ችግር ሊሆን አይችልም ወይ Question

እና ለመሳሰሉት መልስ ሲኖር ነው ምክንያታዊ የሚሆነው ....አለበለዚያ / ክሊንተን ሙሉ ሰማያዊ የለበሱት የደርግ ግዜ ናፍቋቸው ለማስታወስ ነው አይነት ትንታኔ ይሆናል Laughing Laughing Laughing ቅቅቅቅቅቅቅቅ

በነገራችን ላይ

Quote:
A known sociopathic leader from history Josef Stalin is supposed to say this:-

ምን ማለት ይሆን Question Rolling Eyes

ሠላም

ዛህኑ እንደጻፈ(ች)ው:
ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:

ዋና ቁምነገሮቹ ሁሉ ተካሂደዋል ....ከጠ /ሚኒስትር መለስ ጋር እየተጠናከረ ስለመጣው የኢትዮጵያና አሜሪካ ሁለትዮሽ ግንኙነት መወያየት ; የሰሜን እና የደቡብ ሱዳን ተወካዮችን ማነጋገር ; ለአፍሪካ ተወካዮች ደግሞ በትክክለኛ የዲሞክራሲ መርህ እንዲመሩና እንዲሁም የሊቢያው ቃዳፊ እዲለቁ ጫና እንዲያደርጉና ተኩስ አቁም ተግባራዊ እንዲሆን ጥሪ ማድረግ ነበሩ

የትምህርት ቤትና የሆስፒታል ጉብኝት እቅዳቸው ቢስተጓጎል ወደኢትዮጵያ ተመልሰው እንደሚመጡ ቃል መግባታቸውን ከፍተኛ ረዳታቸው ለኑውዮርክ ታይምስ ተናግሯል Very Happy

ከዚህ በተረፈ በይሆናል ተጀምሮ በይሆናል በሚያልቅ ትንታኔ መዝናናት መብትህን አጥብቄ እደግፋለሁ Laughing ቅቅቅቅቅቅቅቅ

ሠላም

ሰላም

በአፍሪካ አዳራሽ መብራት 30 ደቂቃ መብራት ጠፍቶ ነበር አልነበረም ?
የጠየኩህ ከላይ ባቀረብከው መንግስታዊ መሰል ዘገባህ በመነሳት ነው !
ይቺን መልስ : ማላገጡን ባይሆን ሌላ ግዜ አብረን እንሞክረዋለን :: Wink

_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዛህኑ

ኮትኳች

Joined: 06 Jun 2009
Posts: 230

PostPosted: Wed Jun 15, 2011 12:35 am    Post subject: Reply with quote

ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:
ሠላም ዛህኑ

ትክክለኛ ጥያቄዎች እኮ

1.የመብራት መጥፋቱ የወ / ክሊንተንን ንግግር አቋርጧል ወይ Question

2. የመብራት መጥፋቱ ከወ / ክሊንተን ንግግር ጋር በምን ይያያዛል Question የንግግሯ ፅሁፍ አስቀድሞ ይታወቅ ነበር ወይ Question

3. መብራት የጠፋውስ በስብሰባ አዳራሽ ችግር ሊሆን አይችልም ወይ Question

እና ለመሳሰሉት መልስ ሲኖር ነው ምክንያታዊ የሚሆነው ....አለበለዚያ / ክሊንተን ሙሉ ሰማያዊ የለበሱት የደርግ ግዜ ናፍቋቸው ለማስታወስ ነው አይነት ትንታኔ ይሆናል Laughing Laughing Laughing ቅቅቅቅቅቅቅቅ

በነገራችን ላይ

Quote:
A known sociopathic leader from history Josef Stalin is supposed to say this:-

ምን ማለት ይሆን Question Rolling Eyes

ወዳጄ ለአተካራ ግዜ የለኝም ::
መልስ ከፈለግክ የተየቅኩህን በሌላ ጥያቄ ሳይሆን በግልጽ መልስለኝ :-
Quote:
በአፍሪካ አዳራሽ መብራት 30 ደቂቃ ጠፍቶ ነበር አልነበረም ? Yay or Nay, that is all!

_________________
ዛህኑ ይመኔ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2367

PostPosted: Wed Jun 15, 2011 12:49 am    Post subject: Reply with quote

በድጋሚ ሠላም ዛህኑ

ኧረ እኔም አተካራ አልፈልግም ......"ድራማ ተጀመረ " ያልክበት ፖለቲካዊ ትንታኔ "YUP" እና "NOPE" ቢያልቅ ኖሮ እኔ ምን ገዶኝ ......ከጀመርክ አይቀር ግን የእኔንም ጥያቄዎች ጨምረህ ብታብራራው ትንታኔህን እኔም እንድጋራው ያረገኛል

እስቲ ይህንንም ፎቶግራፍ ከነፅሁፉ ተመልከተው

http://www.nytimes.com/2011/06/14/world/africa/14diplomacy.html

የወ / ክሊንተን ንግግር ተቋርጦ ነበር እንዴ Question Laughing Laughing

ሠላም

ዛህኑ እንደጻፈ(ች)ው:
ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:
ሠላም ዛህኑ

ትክክለኛ ጥያቄዎች እኮ

1.የመብራት መጥፋቱ የወ / ክሊንተንን ንግግር አቋርጧል ወይ Question

2. የመብራት መጥፋቱ ከወ / ክሊንተን ንግግር ጋር በምን ይያያዛል Question የንግግሯ ፅሁፍ አስቀድሞ ይታወቅ ነበር ወይ Question

3. መብራት የጠፋውስ በስብሰባ አዳራሽ ችግር ሊሆን አይችልም ወይ Question

እና ለመሳሰሉት መልስ ሲኖር ነው ምክንያታዊ የሚሆነው ....አለበለዚያ / ክሊንተን ሙሉ ሰማያዊ የለበሱት የደርግ ግዜ ናፍቋቸው ለማስታወስ ነው አይነት ትንታኔ ይሆናል Laughing Laughing Laughing ቅቅቅቅቅቅቅቅ

በነገራችን ላይ

Quote:
A known sociopathic leader from history Josef Stalin is supposed to say this:-

ምን ማለት ይሆን Question Rolling Eyes

ወዳጄ ለአተካራ ግዜ የለኝም ::
መልስ ከፈለግክ የተየቅኩህን በሌላ ጥያቄ ሳይሆን በግልጽ መልስለኝ :-
Quote:
በአፍሪካ አዳራሽ መብራት 30 ደቂቃ ጠፍቶ ነበር አልነበረም ? Yay or Nay, that is all!

_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4451
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Wed Jun 15, 2011 6:06 am    Post subject: Reply with quote

ወይዘሮ ክሊንተን ንግግር እያደረጉ 6 ደቂቃ 5 ሴኮንድ ላይ መብራት ጠፋ : ፊልሙን በቀዶ -ጥገና ለማስተካከል ቢሞከርም መብራት በአዳራሹ እንዳልነበረ መደበቅ አልተቻለም ::

ምንድን ነበር ወይዘሮ ክሊንተን ያሉት Embarassed Embarassed Embarassed
Quote:
You know when things like this happen you just keep on going.
Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

ከፊልሙ ላይ እንደሚታየው መብራት እንደገና አዳራሹ ውስጥ መታየት የጀመረው 9 ደቂቃ 38 ሴኮንድ ላይ ነው ::

ምንጭ :- Secretary Clinton Delivers Remarks at African Union

ከሁሉም ከሁሉም አንተ የወያኔው ዶክተር ጎብልስ -አቶ መብራቱ ገብረሕይወት (በረከት ስምዖን ) አድራሻ ሊኖርህ ስለሚችል ከእርሣቸው የማስተባበያ መግለጫ ቢጤ አቅርብልን Razz Razz Razz

ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2367

PostPosted: Wed Jun 15, 2011 6:53 am    Post subject: Reply with quote

ሠላም ተድላ ሀይሉ

ጨለማ የዋጣቸው የእናንተ ፍላጎት ; ትንተናና ግልፅ የተማፅኖ ደብዳቤዎች ናቸው Laughing Laughing

የወ / ክሊንተንን ሙሉ ንግግርም አዳመጥኩ .....ዋናዎቹ የንግግሯ ጭብጦች ዴሞክራሲ ; የኢኮኖሚ እድገት ; እና ጸጥታና ደህንነት ነበሩ ..

ወደኢትዮጵያ ስንመጣ

1. ዴሞክራሲ

/ ክሊንተን የተናገሩት ሁሉ መሻሻሎች ሁሉ ተግባራዊ ሆነዋል ......ዴሞክራሲያዊ ; ህገ -መንግስታዊ ; የመድብለ ፓርቲ ስርአት ......ሁሉንም አገራት ለመጥቀስ ጊዜው እንደማይበቃ / ክሊንተን ተናግረዋል

2. የኢኮኖሚ እድገት

/ ክሊንተን ለኢኮኖሚ እድገት አስፈላጊ ባሉት የጤናው መስክ አስደናቂ ለውጥ ካመጡት ውስጥ ኢትዮጵያን በመጥቀስ "Ethiopia has mobilised an army of 30,000 health workers to bring a basic package of care to remote regions." ብለዋል Shocked

3. ሰላምና ደህንነት

/ ክሊንተን በንግግራቸው መሀል ያመሰገኑት ብቸኛው ግለሰብ ማን ይመስልሀል Question ቅቅቅቅቅቅቅ የኢትዮጵያው /ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ....ሰላምና መረጋጋት ከኢትዮጵያ አልፎ ለሱዳንም እንዲተርፍ አያደረገ ላለው ጥረት Exclamation

እንዲህ ነበር ያሉት "I also want to thank the Prime minister of Ethiopia, our host country, for everything he has done and is doing as we speak today"

በሶማሊያ ጉዳይም ቢሆን የአፍሪካ ሰላም አስከባሪዎችን ብታመሰግንም የሱማሊያ ሁኔታ መሻሻል መሰረቱ ማን እንደሆነ ይታወቃል

ሌሎቹ አምባገነን ምናምን የሚመለከታቸው የአፍሪካ አገሮች ይጨነቁበት Laughing Laughingቂቂቂቂቂቅ

ወይ / ክሊንተን ....መለስን አውግዢው ተብላ ስንት ደብዳቤ ተፅፎላት ጭራሽ አመስግናው መጣች ...... Laughing Laughing Laughing ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

ሠላም
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4451
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Mon Jun 27, 2011 10:29 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ውድ ወገኖቼ :-

ሙኣመር አል -ቃዳፊን ምን ይዋጠው Rolling Eyes Rolling Eyes Rolling Eyes ? ከዋሻ ዋሻ እንደ አይጥ ቢሹለከለክም ምዕራባውያን ማምለጥ እንዳይችል አድርገው ሁሉንም መውጫ በሮች ክርችም አድርገው ዘጉበት :: ዛሬ የዓለም አቀፉ የወንጀለኞች መፋረጃ ፍርድ ቤት እርሱን : ልጁን ሣይፍ አል -ኢስላምን እና የፀጥታ ጉዳዮች ኃላፊውን አብደላ አል -ሣኑሲን የማደኛ ዋራንት ቆርጦባቸዋል ::

Quote:
Pre-Trial Chamber I of the International Criminal Court (ICC) issued three warrants of arrest respectively for Muammar Mohammed Abu Minyar Gaddafi, Saif Al-Islam Gaddafi and Abdullah Al-Senussi for crimes against humanity (murder and persecution) allegedly committed across Libya from 15 February 2011 until at least 28 February 2011, through the State apparatus and Security Forces.

ምንጭ :- International Criminal Court, Mon June 27, 2011. Pre-Trial Chamber I issues three warrants of arrest for Muammar Gaddafi, Saif Al-Islam Gaddafi and Abdualla Al-Senussi.

ወያኔዎችና ሻቢያዎች :- እስኪ ተባብራችሁ ለነፍስ አባታችሁ መደበቂያ ፈልጉለት ::

ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2367

PostPosted: Mon Jun 27, 2011 11:15 pm    Post subject: Reply with quote

ሠላም ተድላ ሀይሉ

ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:

ወያኔዎችና ሻቢያዎች :- እስኪ ተባብራችሁ ለነፍስ አባታችሁ መደበቂያ ፈልጉለት ::

ተድላ

የእኔን ጥያቄዎች ሳትመልስ እያረሳሳህ ሌላ ርእስ እየያዝክ ብቅ ትላለህ Laughing

ለዛሬ ግን የማመጣልህ የትግል አጋርህ የፃፈውን ነው .....ከአንተ ጋር በጣም ይቃረናል ...እንዴት ታየዋለህ Question Wink

በይሉል እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም
ጉድና ጂራት ከወድሁዋላ ነው ይላሉ አበው ሲተርቱ .
የወያኔ ቁንጮ ኒፓድን ወክሎ 7 እና የመሳሰሉት የሚገኘው
ቀጪን ትእዛዝ እና መመርያ ስለሚሰጠው ነው በማለት አንዳንድ ይፋ ያልሆኑ ምንጮች ይጠቁማሉ .
እንዲያዉም ጋዳፊን የሚያስቀጠቅጠው እና ለኔቶ ሁሉን አቀፍ ድጋፍ በኢትዮጵያና በአፍሪካ ስም የሚሰጠው መለስ ዜናዊ ሲሆን በአሁኑ ሰአት መላው አፍሪካ በኢትዮጵያ ላይ ጣቱን ቀስሮ የአፍሪካ አንድነት ጥያቄ ላይ መዉደቁን ምንጮቹ ይናገራሉ .

ሁሉን አቀፍ ትግል ማለት ይሄ ይሆን Question Laughing Laughing Laughing

ሠላም
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
በይሉል

ውሃ አጠጪ

Joined: 16 Sep 2004
Posts: 1115
Location: Beylul-60km North of Assab.

PostPosted: Tue Jun 28, 2011 6:39 am    Post subject: Reply with quote

ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:

ለዛሬ ግን የማመጣልህ የትግል አጋርህ የፃፈውን ነው .....ከአንተ ጋር በጣም ይቃረናል ...እንዴት ታየዋለህ Question Wink

በይሉል እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም
ጉድና ጂራት ከወድሁዋላ ነው ይላሉ አበው ሲተርቱ .
የወያኔ ቁንጮ ኒፓድን ወክሎ 7 እና የመሳሰሉት የሚገኘው
ቀጪን ትእዛዝ እና መመርያ ስለሚሰጠው ነው በማለት አንዳንድ ይፋ ያልሆኑ ምንጮች ይጠቁማሉ .
እንዲያዉም ጋዳፊን የሚያስቀጠቅጠው እና ለኔቶ ሁሉን አቀፍ ድጋፍ በኢትዮጵያና በአፍሪካ ስም የሚሰጠው መለስ ዜናዊ ሲሆን በአሁኑ ሰአት መላው አፍሪካ በኢትዮጵያ ላይ ጣቱን ቀስሮ የአፍሪካ አንድነት ጥያቄ ላይ መዉደቁን ምንጮቹ ይናገራሉ .

ሁሉን አቀፍ ትግል ማለት ይሄ ይሆን Question Laughing Laughing Laughing

ሠላም

ስማ ጂላጂሉ ወያኔ !!!!

what the f**** was that?
በራስህ አጀንዳ እንጂ በሌላ ሰው አጀንዳ አትወሻክት !!!!
ወያኔ ባስታጠቀህ ጠመንጃ ተታኮስ .....የኔን አጀንዳ እንድትማርክ አልፈቅድልህም .....ይሄ እጂግ ሲበዛ ፕላጂያሪዝም ሊሆንም ይችላል .

ያንኑ የገማ የገለማ የደደቢት አስተሳሰብህን ምርኩዝ እና ጥቅስ አድርገህ ተከራከር .
የበይሉል ሀሳቦች የበይሉል ናቸው .

ወያኔወች ምነው የፖለቲካው ጂኦግራፊ ጠፋባችሁ !!!!!

መልስ አልፈልግም ........እኔን አትጥቀስ ......ስይጣን ይጥቀስህና !!!
_________________
*The hardest thing about any political campain is how to win without proving that you are unworthy of winning!! E.stevenson

*Even if you win the rat race,you are still a rat!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4451
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Tue Jun 28, 2011 7:49 am    Post subject: Reply with quote

ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:
ሠላም ተድላ ሀይሉ

ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:

ወያኔዎችና ሻቢያዎች :- እስኪ ተባብራችሁ ለነፍስ አባታችሁ መደበቂያ ፈልጉለት ::

ተድላ

የእኔን ጥያቄዎች ሳትመልስ እያረሳሳህ ሌላ ርእስ እየያዝክ ብቅ ትላለህ Laughing

ለዛሬ ግን የማመጣልህ የትግል አጋርህ የፃፈውን ነው .....ከአንተ ጋር በጣም ይቃረናል ...እንዴት ታየዋለህ Question Wink

በይሉል እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም
ጉድና ጂራት ከወድሁዋላ ነው ይላሉ አበው ሲተርቱ .
የወያኔ ቁንጮ ኒፓድን ወክሎ 7 እና የመሳሰሉት የሚገኘው
ቀጪን ትእዛዝ እና መመርያ ስለሚሰጠው ነው በማለት አንዳንድ ይፋ ያልሆኑ ምንጮች ይጠቁማሉ .
እንዲያዉም ጋዳፊን የሚያስቀጠቅጠው እና ለኔቶ ሁሉን አቀፍ ድጋፍ በኢትዮጵያና በአፍሪካ ስም የሚሰጠው መለስ ዜናዊ ሲሆን በአሁኑ ሰአት መላው አፍሪካ በኢትዮጵያ ላይ ጣቱን ቀስሮ የአፍሪካ አንድነት ጥያቄ ላይ መዉደቁን ምንጮቹ ይናገራሉ .

ሁሉን አቀፍ ትግል ማለት ይሄ ይሆን Question Laughing Laughing Laughing

ሠላም

አዬህ በመጀመሪያ እኔ እና በይሉል ሁለት ነፃ ኅሊና ያለን ነፃ ኢትዮጵያውያን ነን :: ስለዚህ እንደአንተ እና መሠሎችህ ከደደቢት ወይም የሲቪል ሰርቪስ ኮሌጅ (ብሎኬት ፋብሪካ ) ተጠፍጥፈን የወጣንና 'በላይ አካል ' ተለክቶ የሚሠጠንን ፕሮፓጋንዳ የምንደጋግም በቀቀኖች አይደለንም ::

ሁለተኛው ጉዳይ እኔ ያነሣሁት ጉዳይ እና በይሉል ያነሣው ጉዳይ የሚቃረኑበት ምኑም ሊገባኝ አልቻለም :: ለገሠ ባለብዙ ገፅ እስስት ስለሆነ ለአንዱ ጌታው የሚያሣየው ፊት እና ለሌላው ጌታው የሚናገረው ፍፁም የሚቃረን እንደሆነ የታወቀ ነው :: ለሟቹ የሲ .ኣይ .. ሰው ፖል ሔንዝ "አረቦችን አናምናቸውም " እንዳላለ ለአል -ቃዳፊ ደግሞ "እኔ የመናዊ ነኝ " ብሏል :: ስለዚህ እኔም ሆንኩ በይሉል ከአንድ ምንጭ :- የለገሠ እስስት ባሕርይ ተነስተን የሊቢያውን ሙኣመር አል -ቃዳፊ የወቅቱን ሁኔታ አንሥተናል ::

አሁንስ ገባህ Question Question Question Question Question ካልገባህ ይህንን መልስ አንድ ሺህ ጊዜ እንደ ዳዊት እንድትደግመው አዝዤኻለሁ Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2367

PostPosted: Tue Jun 28, 2011 8:18 am    Post subject: Reply with quote

ሠላም ተድላ ሀይሉ

አንተው ትሻላለህ .....እስከመጨረሻው ባትዘልቅም ለጊዜው ያለህን ትወረውራለህ

ግን እንደምታውቀው ዘመኑ ለማድበስበስ አይመችም Laughing ስለዚህ

1. የተነሳው ሀሳብ እኮ ለእከሌ እንደዚህ አለው አላለው የሚል አይደለም .....በአሁኑ ሰአትም በተግባር እየተደረገ ያለ ጉዳይ ነው ......የኔቶ ጥቃት በቃዳፊ ላይ Exclamation

ስለዚህ ለትግል ጓድህ ያሳየኸውን ታማኝነት ባደንቅም

. አንተ እንዳልከው መለስ ለቃዳፊ መሸሸጊያ ይሆናል .....ወይስ

. በይሉል እንዳለው በኢትዮጵያና በአፍሪካ ስም ለኔቶ ድጋፍ ሰጥቶ ቃዳፊን የሚያስቀጠቅጠው መለስ ነው

አደራህን ቁርጥ ያለ መልስ .....

ቃዳፊን መደበቅ የፈለገ ሰው ድንበር አዘግቶ አያስቀጠቅጥም .....አይደል እንዴ Wink Laughing Laughing

በነገራችን ላይ በይሉል መልስ አልፈልግም ለምን እንዳለ ለማወቅ በዚሁ ርእስ ስር በገፅ 3 ላይ የፃፈውን መመልከት በቂ ነው Embarassed

2.

Quote:
ለሟቹ የሲ .ኣይ . . ሰው ፖል ሔንዝ "አረቦችን አናምናቸውም " እንዳላለ ለአል -ቃዳፊ ደግሞ "እኔ የመናዊ ነኝ " ብሏል ::

ስለሙከራህ አመሰግናለሁ ......ያለበትን ቦታዎች ግን ንቅስ አርገህ ብታወጣልኝ ደስ ይለኛል ....ካመጣኸው አይቀር ....በተለይ የየመናዊነት ማስረጃውን Wink Razz

ሠላም

ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:
ሠላም ተድላ ሀይሉ

ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:

ወያኔዎችና ሻቢያዎች :- እስኪ ተባብራችሁ ለነፍስ አባታችሁ መደበቂያ ፈልጉለት ::

ተድላ

የእኔን ጥያቄዎች ሳትመልስ እያረሳሳህ ሌላ ርእስ እየያዝክ ብቅ ትላለህ Laughing

ለዛሬ ግን የማመጣልህ የትግል አጋርህ የፃፈውን ነው .....ከአንተ ጋር በጣም ይቃረናል ...እንዴት ታየዋለህ Question Wink

በይሉል እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም
ጉድና ጂራት ከወድሁዋላ ነው ይላሉ አበው ሲተርቱ .
የወያኔ ቁንጮ ኒፓድን ወክሎ 7 እና የመሳሰሉት የሚገኘው
ቀጪን ትእዛዝ እና መመርያ ስለሚሰጠው ነው በማለት አንዳንድ ይፋ ያልሆኑ ምንጮች ይጠቁማሉ .
እንዲያዉም ጋዳፊን የሚያስቀጠቅጠው እና ለኔቶ ሁሉን አቀፍ ድጋፍ በኢትዮጵያና በአፍሪካ ስም የሚሰጠው መለስ ዜናዊ ሲሆን በአሁኑ ሰአት መላው አፍሪካ በኢትዮጵያ ላይ ጣቱን ቀስሮ የአፍሪካ አንድነት ጥያቄ ላይ መዉደቁን ምንጮቹ ይናገራሉ .

ሁሉን አቀፍ ትግል ማለት ይሄ ይሆን Question Laughing Laughing Laughing

ሠላም

አዬህ በመጀመሪያ እኔ እና በይሉል ሁለት ነፃ ኅሊና ያለን ነፃ ኢትዮጵያውያን ነን :: ስለዚህ እንደአንተ እና መሠሎችህ ከደደቢት ወይም የሲቪል ሰርቪስ ኮሌጅ (ብሎኬት ፋብሪካ ) ተጠፍጥፈን የወጣንና 'በላይ አካል ' ተለክቶ የሚሠጠንን ፕሮፓጋንዳ የምንደጋግም በቀቀኖች አይደለንም ::

ሁለተኛው ጉዳይ እኔ ያነሣሁት ጉዳይ እና በይሉል ያነሣው ጉዳይ የሚቃረኑበት ምኑም ሊገባኝ አልቻለም :: ለገሠ ባለብዙ ገፅ እስስት ስለሆነ ለአንዱ ጌታው የሚያሣየው ፊት እና ለሌላው ጌታው የሚናገረው ፍፁም የሚቃረን እንደሆነ የታወቀ ነው :: ለሟቹ የሲ .ኣይ .. ሰው ፖል ሔንዝ "አረቦችን አናምናቸውም " እንዳላለ ለአል -ቃዳፊ ደግሞ "እኔ የመናዊ ነኝ " ብሏል :: ስለዚህ እኔም ሆንኩ በይሉል ከአንድ ምንጭ :- የለገሠ እስስት ባሕርይ ተነስተን የሊቢያውን ሙኣመር አል -ቃዳፊ የወቅቱን ሁኔታ አንሥተናል ::

አሁንስ ገባህ Question Question Question Question Question ካልገባህ ይህንን መልስ አንድ ሺህ ጊዜ እንደ ዳዊት እንድትደግመው አዝዤኻለሁ Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

ተድላ

_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሾተል

ዋና አለቃ

Joined: 13 Jan 2005
Posts: 6812
Location: Vienna-Austria

PostPosted: Tue Jun 28, 2011 8:27 am    Post subject: Reply with quote

ተላ ቁሉ

Quote:
አዬህ በመጀመሪያ እኔ እና በይሉል ሁለት ነፃ ኅሊና ያለን ነፃ ኢትዮጵያውያን ነን :: ስለዚህ እንደአንተ እና መሠሎችህ ከደደቢት ወይም የሲቪል ሰርቪስ ኮሌጅ (ብሎኬት ፋብሪካ ) ተጠፍጥፈን የወጣንና 'በላይ አካል ' ተለክቶ የሚሠጠንን ፕሮፓጋንዳ የምንደጋግም በቀቀኖች አይደለንም ::

ሁለተኛው ጉዳይ እኔ ያነሣሁት ጉዳይ እና በይሉል ያነሣው ጉዳይ የሚቃረኑበት ምኑም ሊገባኝ አልቻለም :: ለገሠ ባለብዙ ገፅ እስስት ስለሆነ ለአንዱ ጌታው የሚያሣየው ፊት እና ለሌላው ጌታው የሚናገረው ፍፁም የሚቃረን እንደሆነ የታወቀ ነው :: ለሟቹ የሲ .ኣይ .. ሰው ፖል ሔንዝ "አረቦችን አናምናቸውም " እንዳላለ ለአል -ቃዳፊ ደግሞ "እኔ የመናዊ ነኝ " ብሏል :: ስለዚህ እኔም ሆንኩ በይሉል ከአንድ ምንጭ :- የለገሠ እስስት ባሕርይ ተነስተን የሊቢያውን ሙኣመር አል -ቃዳፊ የወቅቱን ሁኔታ አንሥተናል ::

አሁንስ ገባህ Question Question Question Question Question ካልገባህ ይህንን መልስ አንድ ሺህ ጊዜ እንደ ዳዊት እንድትደግመው አዝዤኻለሁ Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

ተድላ

ተላ ቁሉ ....በመጀመርያ እንደሚታወቀው ባንተ እና በዳግማዊ ዋለልኝ ጨዋታ መሀል ለመግባት እንዲታወቅልኝ ሳስጠነቅቅህ መግባት አይደለም ብችል መሀላችሁ ገብቼ አንጎልህን ቀንና ለሊት ተቆጣጥሬ ሰው ሰራሽ ህመም ልሰጥህም ጭምር እንጂ እኔ በሰው ጨዋታ መሀል ልገባም ከቶም አልፈልግም ...ታድያ ማለት በአንተና ከማንም ጋር በምታደርገው ውይይት በመሀል እየገባሁ ከብትነትህን ለመንገርና በባዶ ጭንቅላት መሰረት በሌለው ነገር ሰውን ልታደናግር የምትጥረውን የመሀይም ጨዋታ ጥግ ለማስያዝም ጭምር ነው እንጂ ይቀራል ብለን አንጠረጥርም ::

ታድያ ባንተና በዳግማዊ ዋለልኝ ጨዋታ መሀል እንዳልገባሁ ይቆጠርልኝና ምንም ብገባም ወይም ምንም ባልገባም ማለት ነው ዳግማዊ ዋለልኝ አሁንም ባንክሮት እየጠየቀኽ ያለው የጠየቀህን ጥያቄ መልስ እንድትሰጠው ነው :: ማለት ምን አልባት ሳትመልስ እየሸሸሀቸው ያሉትን ጥያቄዎች እዚህ አንተን ለማስታወስ ያኽል ስቤ አመጣቸዋለሁ ::

ዳግማዊ ዋለልኝ
Quote:
ለመሆኑ አንተ መለስ እንዳይጋበዝ ደብዳቤ የፃፍከው ለሀርቫርድ ነበር

Quote:
. ሀርቫርድ መለስን የጋበዘው ለመሬት ዘረፋ ነው ብለህ እንደማስረጃ ያቀረብከው አንተ ነህ ......ጋባዡ ሀርቫርድ ሳይሆን ኮለምቢያ ዩኒቨርሲቲ ነው ስልህ ውሸት እንኳን ቢሆን እንደሰርከምስታንሽያል ማስረጃነት ሊሆን ይችላል ለሚለው ሀሳብ ኮለምቢያ ዝርዝር ውስጥ እንዳለበት ማስረጃ ማቅረብ ያለብህ አንተው ነህ

. ኮለምቢያ ዩኒቨርሲቲ ዝርዝር ውስጥ እንኳን ቢኖር ዩኒቨርሲቲዎቹ ኢትዮጵያ ውስጥ መሬት እንደያዙ ወይም ለመያዝ ፍላጎት እንዳላቸው ማረጋገጥ ይጠበቅብሀል

. ባልሳሳት እስከአሁን ወደ 48 የሚሆኑ የአለም መሪዎች በዎርልድ ሊደርስ ፎረም ተጋብዘዋል .....የጠ / መለስን መገኘት 47 መሪዎች ለምን የተለየ ምክንያት እንደሆነ እንደገመትክ /እንዳመንክ በግልፅ ማሳየት አለብህ

Quote:
መጀመሪያ ከላይ ስለፃፍኩት የሀርቫርድ /ኮለምቢያ ጉዳይ የምትለው ካለህ እሱ ቢቀድም አይሻልም ......ነገሮችን እየቋጨን ብንሄድ የሚሻል ይመስለኛል

ብሎ ዳግማዊ ዋለልኝ የጠየቀኽን አልመለስክለትምና ያንተን የከብታችንን መልስ ስለምንፈልግ ወይ መልስ ወይ ይኼንን ጥያቄ ሳትመልስ ወደ ሌላ ውይይት አትሂድ ::

አገርን ህዝብን የሚያክል ነገር በውሸት ለማደናገር መሞከር ወንጀል ስለሆነ ብችል ባገኝኽ ወፌ ባስተመተምኩህ ነበር ::እንዳምታታችሁ እንደዋሻችሁማ አትኖሩም ::ስለዚህ የተጠየቅከውን ጥያቄ መልስ ...የበላኸውና የጠጣኼው የሰው ጭቦና ደምና ስጋ ይመለስና ::

በል ይኼንን አምባቸው አባተ ደጀኔ ተናገረ ብለኽ ለኦስትርያ መንግስት ሊሰጠን የሚያስጠብቀንን ወረቀት ወይም የሰጠንን ወረቀት ወይ አትስጡት ወይ ቀሙት ብለኽ ፔቴሽን ፈርመህ አስፈርመኽ ለኦስትርያ መንግስት ላክ ::

ሾተል ነን .....በሰው ጨዋታ መሀል አልገባንም ....ገብተን ተዘፈዘፍንበት እንጂ ....የለንበትም ..ማለት ብንኖርበትም ::
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 5, 6, 7 ... 10, 11, 12  Next
Page 6 of 12

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia