WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
የአፍሪቃ ሕብረት :- ደቡብ ሱዳን ወዴት እያመራች ነው ?
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 6, 7, 8 ... 12, 13, 14  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2954

PostPosted: Tue Jun 28, 2011 8:40 am    Post subject: Reply with quote

ሠላም ወንድሜ ሾተል

ትክክል ነው ያደረከው .....ያው እንደምታውቀው ተድላ ሀይሉ አንዱንም ሀሳብ በቅጡ ሳይጨርስ ከአንዱ አንዱ ስለሚዘል እንደቃዳፊ መሽሎክሎኪያ ላሳጣው ብዬ ነበር በእንጥልጥል የምተውለት .....ጥሩ ሀሳብ ስላመጣህልኝ ተቀብዬዋለሁ

ተድላ ሀይሉ ........እየቋጨን እንሂድ

1. አሁን ሾተል የጠቀሰውን በቅድሚያ

2. የወ / ክሊንተንን

3. ከላይ ስለቃዳፊ የፃፍኩትን

4. 8.4 ቢሊየን ዶላሩን ልመርቅልህ Laughing Laughing

አመሰግናለሁ ሾተል ....ከአክብሮት ጋር

ሾተል እንደጻፈ(ች)ው:
ተላ ቁሉ

Quote:
አዬህ በመጀመሪያ እኔ እና በይሉል ሁለት ነፃ ኅሊና ያለን ነፃ ኢትዮጵያውያን ነን :: ስለዚህ እንደአንተ እና መሠሎችህ ከደደቢት ወይም የሲቪል ሰርቪስ ኮሌጅ (ብሎኬት ፋብሪካ ) ተጠፍጥፈን የወጣንና 'በላይ አካል ' ተለክቶ የሚሠጠንን ፕሮፓጋንዳ የምንደጋግም በቀቀኖች አይደለንም ::

ሁለተኛው ጉዳይ እኔ ያነሣሁት ጉዳይ እና በይሉል ያነሣው ጉዳይ የሚቃረኑበት ምኑም ሊገባኝ አልቻለም :: ለገሠ ባለብዙ ገፅ እስስት ስለሆነ ለአንዱ ጌታው የሚያሣየው ፊት እና ለሌላው ጌታው የሚናገረው ፍፁም የሚቃረን እንደሆነ የታወቀ ነው :: ለሟቹ የሲ .ኣይ .. ሰው ፖል ሔንዝ "አረቦችን አናምናቸውም " እንዳላለ ለአል -ቃዳፊ ደግሞ "እኔ የመናዊ ነኝ " ብሏል :: ስለዚህ እኔም ሆንኩ በይሉል ከአንድ ምንጭ :- የለገሠ እስስት ባሕርይ ተነስተን የሊቢያውን ሙኣመር አል -ቃዳፊ የወቅቱን ሁኔታ አንሥተናል ::

አሁንስ ገባህ Question Question Question Question Question ካልገባህ ይህንን መልስ አንድ ሺህ ጊዜ እንደ ዳዊት እንድትደግመው አዝዤኻለሁ Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

ተድላ

ተላ ቁሉ ....በመጀመርያ እንደሚታወቀው ባንተ እና በዳግማዊ ዋለልኝ ጨዋታ መሀል ለመግባት እንዲታወቅልኝ ሳስጠነቅቅህ መግባት አይደለም ብችል መሀላችሁ ገብቼ አንጎልህን ቀንና ለሊት ተቆጣጥሬ ሰው ሰራሽ ህመም ልሰጥህም ጭምር እንጂ እኔ በሰው ጨዋታ መሀል ልገባም ከቶም አልፈልግም ...ታድያ ማለት በአንተና ከማንም ጋር በምታደርገው ውይይት በመሀል እየገባሁ ከብትነትህን ለመንገርና በባዶ ጭንቅላት መሰረት በሌለው ነገር ሰውን ልታደናግር የምትጥረውን የመሀይም ጨዋታ ጥግ ለማስያዝም ጭምር ነው እንጂ ይቀራል ብለን አንጠረጥርም ::

ታድያ ባንተና በዳግማዊ ዋለልኝ ጨዋታ መሀል እንዳልገባሁ ይቆጠርልኝና ምንም ብገባም ወይም ምንም ባልገባም ማለት ነው ዳግማዊ ዋለልኝ አሁንም ባንክሮት እየጠየቀኽ ያለው የጠየቀህን ጥያቄ መልስ እንድትሰጠው ነው :: ማለት ምን አልባት ሳትመልስ እየሸሸሀቸው ያሉትን ጥያቄዎች እዚህ አንተን ለማስታወስ ያኽል ስቤ አመጣቸዋለሁ ::

ዳግማዊ ዋለልኝ
Quote:
ለመሆኑ አንተ መለስ እንዳይጋበዝ ደብዳቤ የፃፍከው ለሀርቫርድ ነበር

Quote:
. ሀርቫርድ መለስን የጋበዘው ለመሬት ዘረፋ ነው ብለህ እንደማስረጃ ያቀረብከው አንተ ነህ ......ጋባዡ ሀርቫርድ ሳይሆን ኮለምቢያ ዩኒቨርሲቲ ነው ስልህ ውሸት እንኳን ቢሆን እንደሰርከምስታንሽያል ማስረጃነት ሊሆን ይችላል ለሚለው ሀሳብ ኮለምቢያ ዝርዝር ውስጥ እንዳለበት ማስረጃ ማቅረብ ያለብህ አንተው ነህ

. ኮለምቢያ ዩኒቨርሲቲ ዝርዝር ውስጥ እንኳን ቢኖር ዩኒቨርሲቲዎቹ ኢትዮጵያ ውስጥ መሬት እንደያዙ ወይም ለመያዝ ፍላጎት እንዳላቸው ማረጋገጥ ይጠበቅብሀል

. ባልሳሳት እስከአሁን ወደ 48 የሚሆኑ የአለም መሪዎች በዎርልድ ሊደርስ ፎረም ተጋብዘዋል .....የጠ / መለስን መገኘት 47 መሪዎች ለምን የተለየ ምክንያት እንደሆነ እንደገመትክ /እንዳመንክ በግልፅ ማሳየት አለብህ

Quote:
መጀመሪያ ከላይ ስለፃፍኩት የሀርቫርድ /ኮለምቢያ ጉዳይ የምትለው ካለህ እሱ ቢቀድም አይሻልም ......ነገሮችን እየቋጨን ብንሄድ የሚሻል ይመስለኛል

ብሎ ዳግማዊ ዋለልኝ የጠየቀኽን አልመለስክለትምና ያንተን የከብታችንን መልስ ስለምንፈልግ ወይ መልስ ወይ ይኼንን ጥያቄ ሳትመልስ ወደ ሌላ ውይይት አትሂድ ::

አገርን ህዝብን የሚያክል ነገር በውሸት ለማደናገር መሞከር ወንጀል ስለሆነ ብችል ባገኝኽ ወፌ ባስተመተምኩህ ነበር ::እንዳምታታችሁ እንደዋሻችሁማ አትኖሩም ::ስለዚህ የተጠየቅከውን ጥያቄ መልስ ...የበላኸውና የጠጣኼው የሰው ጭቦና ደምና ስጋ ይመለስና ::

በል ይኼንን አምባቸው አባተ ደጀኔ ተናገረ ብለኽ ለኦስትርያ መንግስት ሊሰጠን የሚያስጠብቀንን ወረቀት ወይም የሰጠንን ወረቀት ወይ አትስጡት ወይ ቀሙት ብለኽ ፔቴሽን ፈርመህ አስፈርመኽ ለኦስትርያ መንግስት ላክ ::

ሾተል ነን .....በሰው ጨዋታ መሀል አልገባንም ....ገብተን ተዘፈዘፍንበት እንጂ ....የለንበትም ..ማለት ብንኖርበትም ::

_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሾተል

ዋና አለቃ

Joined: 13 Jan 2005
Posts: 7076
Location: Vienna-Austria

PostPosted: Tue Jun 28, 2011 8:46 am    Post subject: Reply with quote

ምን ያኽል ተላ ቁሉን ተቆጣጥሬው ሳበቃ ቀንና ለሊቱን በሙሉ ስለእኛ ሲያስብና ሲያጠና እንደሚውል እዩልኝ ስሙልኝ ::ታድያ ምኞታችን አልተሳካም ትላላችሁ ?ድሮ ድሮ ልጅ እያለሁ መታወቅ እመኝ ነበር ::ግን በከብቶቼ ልብና ኩላሊት እንዲሁም ጨጉዋራና ቆሽት ምን እሱ ብቻ አንጎልና አንገት ውስጥ ገብተን ሌትና ቀን ተሰንቅረን እንደምንውል አልመንም አስበንም አናውቅም ነበር ::ግን ሳናስበው ከመታወቅ አልፎ እንደ ሰውነት አንድ አካል በከብቶቻችን በነ ተላ ቁሉ የሰውነት አካል ውስጥ እንደ መዥገር ተለጥፈን ማሰብያቸውን እየመጠመጥን አለማቸውን ትተው ስለእኛ እንዲያስቡ ማድረጋችን በአለም አንደኛ ከአፍሪካ ስድስተኛ በይዘቱ ታይቶና ተሰምቶ የማይታወቅ ክብርነታችን ሆነን ደስ አለን ::

ይኽን ልንል የቻልነው ያላንዳችን ነገር አይደለም ::

የዋርካ ታዳሚ ሾተልን ወይም አምባቸው አባተ ደጀኔን እንደሚያውቀው አንድም ቀን አስመስለን ተደባብቀን አናውቅም ::ዋርካ ተመዝግበን ከገባንባት ጊዜ ጀምሮ ሁሌም ያንጎላችንን እንዲሁም እራሳችንን እስከምናውቀው ድረስ ስለራሳችን እንጽፋለን ::ሰው ምን ይለኛል እንትና ስህተት የሚመስል ነገር ሰርቶ ሳለ ያንን ስህተት የመሰለኝን ነገር ከጠቆምኩት ይቀየመኛል ብዬ ማለት ያለብኝን ነገር ካለማለት ወደ ሁዋላ ያልኩበት አንዳችም ቀን የለም ::በአለም ላይ የአለምን ወይም የአገራትን ህግ አከብራለሁ እንጂ የምፈራው ከእግዚአብሄር በቀር ማንም ሰው የለም አይኖርምም ::የፈለገ ጉልበት አለኝ የሚል ሰው በጉልበቱ ቢያጠቃኝ ወይም ሀይሉን ተጠቅሞ ሀይሉን ቢያሳየኝ የሚያሰቃየው ይኼንን አፈር ነውና ወደ አፈር የሚገባውን ከሞተ ሸታታ ከአፈር የተሰራው ስጋዬን እንጂ አንዳችም መንፈሴን ወይም አስተሳሰቤን እንደማያሰቃየው ስለማውቅ የሰው ልጅ መከበር እስካለበት ጊዜ ድረስ ሳከብረው የምፈራው ነገር ስለማይኖር ሰውን የሚያክል እንደኔው ሽንት ቤት ሄዶ በፈሱ ግማት እየተዝናና በትኩስ አሩ እንፋሎት እየታጠነ አሩን አርቶ ቂጡን ጠርጎ እጁን ጨዋ እንደኔ ከሆነ ታጥቦ ልብሱን ለባብሶ ለሚሄድ ሰው ከቶም ለምን እፈራዋለሁ ::

እና እኔ ሾተል ወይም አምባቸው አባተ ደጀኔ የዛሬ 10 አመት ስለእራሴ የተናገርኩት ነገር ካለ አሁንም እራሴን ስለማውቀውና እራሴን እንደ እስስት አመሳስዬ ከሰው ጋር ለመኖር ሞክሬውም አስቤም ስለማላውቅና እራሴን ፈልጌ በማግኘት ስለማውቀው የዛሬ 10 አመት የተናገርኩትን አሁንም ስለእራሴ የምናገረው ያንኑ ይሆናል እንጂ ትላንት ስለእራሴ ተናግሬያለሁና ስለሚያሳፍር ልሰርዘው ታሪኩን ላምታታው አልልም ::

መቼም እስካወቃችሁኝ ድረስ ሁለመናዬን ስለምታውቁት የምታውቁትን እኛን ደግመን ብንነግራችሁም የነገርናችሁ ለምን እንደሆነ ምክንያቱን በሚቀጥለው ገጽ እንነግራችሁዋለን ::

ግን አድንቁኝ ::ግማሹን ከዋርካ የህመም ባልተቤቶች አድርገን አሸሸን ግማሹን የጻፍነውን ፕሮፋይል ወደ ሁዋላ እየሄዱ 5 አመት ሙሉ ስንጽፈው የነበረውን 5000 ሺህ በላይ ፖስታችንን እንዲያነቡ ጊዜያቸውን አስተሳሰባቸውን ወርሰነው እንዲያነቡን አደረግን ::

ወንዳታ በሉና ::

መጣን ::

ሾተል ነን ...........በከብቶቹ የሰውነትና ያስተሳሰብ አካል ላይ እንደ ካንሰር ተለጥፈን በቁማቸው እምሽክ እያደረግናቸው ያለነው ::ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የተሞናሞነው

ውሃ አጠጪ

Joined: 11 May 2011
Posts: 1126

PostPosted: Tue Jun 28, 2011 11:00 am    Post subject: Reply with quote

50 አመቱ እንደተጸዳዳው Embarassed Embarassed Embarassed Embarassed

ሾተል እንደጻፈ(ች)ው:
እንደኔው ሽንት ቤት ሄዶ በፈሱ ግማት እየተዝናና በትኩስ አሩ እንፋሎት እየታጠነ አሩን አርቶ ቂጡን ጠርጎ ......
ግን አድንቁኝ ::ግማሹን ከዋርካ የህመም ባልተቤቶች አድርገን አሸሸን ግማሹን የጻፍነውን ፕሮፋይል ወደ ሁዋላ እየሄዱ 5 አመት ሙሉ ስንጽፈው የነበረውን 5000 ሺህ በላይ ፖስታችንን እንዲያነቡ ጊዜያቸውን አስተሳሰባቸውን ወርሰነው እንዲያነቡን አደረግን ::

ወንዳታ በሉና ::

መጣን ::

ሾተል ነን ...........

_________________
http://yetemonamonew.wordpress.com/
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጌዴዎን

ኮትኳች

Joined: 26 Sep 2004
Posts: 133
Location: united states

PostPosted: Tue Jun 28, 2011 2:07 pm    Post subject: Reply with quote

51 አመቱ ማሚቴ የሾተልን ትፋት በደስታ ሲልስ Embarassed Embarassed Embarassed Embarassed
የተሞናሞነው እንደጻፈ(ች)ው:
50 አመቱ እንደተጸዳዳው Embarassed Embarassed Embarassed Embarassed

ሾተል እንደጻፈ(ች)ው:
እንደኔው ሽንት ቤት ሄዶ በፈሱ ግማት እየተዝናና በትኩስ አሩ እንፋሎት እየታጠነ አሩን አርቶ ቂጡን ጠርጎ ......
ግን አድንቁኝ ::ግማሹን ከዋርካ የህመም ባልተቤቶች አድርገን አሸሸን ግማሹን የጻፍነውን ፕሮፋይል ወደ ሁዋላ እየሄዱ 5 አመት ሙሉ ስንጽፈው የነበረውን 5000 ሺህ በላይ ፖስታችንን እንዲያነቡ ጊዜያቸውን አስተሳሰባቸውን ወርሰነው እንዲያነቡን አደረግን ::

ወንዳታ በሉና ::

መጣን ::

ሾተል ነን ...........
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሾተል

ዋና አለቃ

Joined: 13 Jan 2005
Posts: 7076
Location: Vienna-Austria

PostPosted: Tue Jun 28, 2011 7:26 pm    Post subject: Reply with quote

የተሞናሞነው እንደጻፈ(ች)ው:
50 አመቱ እንደተጸዳዳው Embarassed Embarassed Embarassed Embarassed

ሾተል እንደጻፈ(ች)ው:
እንደኔው ሽንት ቤት ሄዶ በፈሱ ግማት እየተዝናና በትኩስ አሩ እንፋሎት እየታጠነ አሩን አርቶ ቂጡን ጠርጎ ......
ግን አድንቁኝ ::ግማሹን ከዋርካ የህመም ባልተቤቶች አድርገን አሸሸን ግማሹን የጻፍነውን ፕሮፋይል ወደ ሁዋላ እየሄዱ 5 አመት ሙሉ ስንጽፈው የነበረውን 5000 ሺህ በላይ ፖስታችንን እንዲያነቡ ጊዜያቸውን አስተሳሰባቸውን ወርሰነው እንዲያነቡን አደረግን ::

ወንዳታ በሉና ::

መጣን ::

ሾተል ነን ...........

ቅቅቅቅቅ .....ሙናዬ ,,,ሙኒት ....ምነው አስደነቀኽ ?የእኛ የሀብታሞቹ ሰገራ ላንተ አይስ ክሬም ነበር መሰለኝ ...ያቺን አጣቅሰኽ ዋው እያልክ ትመኛት ጀመር ::ምን ታደርግ አንተና እናትህ እያማችሁ ቁም ስቅላቸውን ከምታሳዮአቸው ሰፈር የተደፋ እንክርዳድ እየለቀማችሁ ላለመኖርም ላለመሞትም ቂጣ እየጋገራችሁ በልተኽ ስላደክ ያንታ ካካ ስቴፓህን እንደ ስለታም ሴንጢ እየቀረደደ ይታራህ ስለነበር የእኛ የጨዋ ልጆቹና የክብርነታችን ሰገራ አስደመመኽ .....ምን ይደረግ ከአይምሮ ደሀ ልጅ የአይምሮ ደሀ እንዳንተ ካለ ከብት ምን ጥሩ ነገር ሊጣቀስ ይችላል ?ያው ሰገራ ነኽና ወደሰገራህ ስለሆነ ሰገራ ቁርበት ቅጫም ቅማል እግረ መጥምጥ ትኋን ምናምን አብረውህ ያደጉ የልጅነትና የእርጅናህ ጉዋደኞችኽ ስለነበሩ የነሱን ስም ሳትጠራ አትውልም ::ገንፎ ምኞትህ ስለነበር ገንፎንማ የቀንና የለት ምኞትህ ነው ::በህልምህ ስትበላው ነው የምታድረው ::ገንፎ ለምን ብትል አር ስለሚያለሰልስ ያንን ስትመኝ ስላደክ ካፍህ ምናለ ገንፎ በልቼ በሞትክ የሚሉት የምኞት ወሬ ሳይነገር አይውልም ::

እንማርባቸው በነበሩ የትምህርት ቤት ሽንት ቤቶች "ከማራትዎ በፊት በፈስዎ ይደሰቱ " እያልን እንጽፍ ነበር ::እስቲ ምናባህ ታመጣለኽ ሚስጥር ነገርኩህ ::ቅቅቅቅቅ ....በል ሰሞኑን ደግሞ አዲስ ሲንግል ለቅቄልሀለሁ ዋርካን በአንድ ነገር አሰልቻት ::

ከብት ድሮስ ምን ያውቃል የነገሩትን ከማስተጋባት በቀር ::አንተንና ተላ ቁሉን አጋብቶ ልጅ ትወልዱ እንደሆን እንቁላላችሁን ወስዶ መመራመር ነበር ::

በል ራድዮ ፕሮግራማችንን ጨርሰናል ....አሁን ደግሞ ከእህቶቻችን ጋር ለመጫወት ወደ ፓርክ እንቀየስና በጨዋታው ደራ ስታይል እንሳሳቅ ::እናንተ ከብቶቼን በትርፍ ነው የማጫውታችሁ ::ዋና ዋናውን ለቁም ነገር ነው ::

ሾተል ነን ...........የእኛ የሀብታሞቹ ካካ ለአንጎለ ድሆች ለነ ሙናዬ አይስክሬም ነው ....ቅቅቅቅቅ
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የተሞናሞነው

ውሃ አጠጪ

Joined: 11 May 2011
Posts: 1126

PostPosted: Tue Jun 28, 2011 8:51 pm    Post subject: Reply with quote

የአህያ በጠጥ ነህ ያልኩ እኮ ለዚህ ነው ...የመስክ አህያ ደረቅ ስለማትበላ በጠጣም ናት ....አንተም በጠጥ ነህ ...የአህያ Razz Razz Razz

ሞንሟናው ጎዣሜ

ሾተል እንደጻፈ(ች)ው:
የተሞናሞነው እንደጻፈ(ች)ው:
50 አመቱ እንደተጸዳዳው Embarassed Embarassed Embarassed Embarassed

ሾተል እንደጻፈ(ች)ው:
እንደኔው ሽንት ቤት ሄዶ በፈሱ ግማት እየተዝናና በትኩስ አሩ እንፋሎት እየታጠነ አሩን አርቶ ቂጡን ጠርጎ ......
ግን አድንቁኝ ::ግማሹን ከዋርካ የህመም ባልተቤቶች አድርገን አሸሸን ግማሹን የጻፍነውን ፕሮፋይል ወደ ሁዋላ እየሄዱ 5 አመት ሙሉ ስንጽፈው የነበረውን 5000 ሺህ በላይ ፖስታችንን እንዲያነቡ ጊዜያቸውን አስተሳሰባቸውን ወርሰነው እንዲያነቡን አደረግን ::

ወንዳታ በሉና ::

መጣን ::

ሾተል ነን ...........

ቅቅቅቅቅ .....ሙናዬ ,,,ሙኒት ....ምነው አስደነቀኽ ?የእኛ የሀብታሞቹ ሰገራ ላንተ አይስ ክሬም ነበር መሰለኝ ...ያቺን አጣቅሰኽ ዋው እያልክ ትመኛት ጀመር ::ምን ታደርግ አንተና እናትህ እያማችሁ ቁም ስቅላቸውን ከምታሳዮአቸው ሰፈር የተደፋ እንክርዳድ እየለቀማችሁ ላለመኖርም ላለመሞትም ቂጣ እየጋገራችሁ በልተኽ ስላደክ ያንታ ካካ ስቴፓህን እንደ ስለታም ሴንጢ እየቀረደደ ይታራህ ስለነበር የእኛ የጨዋ ልጆቹና የክብርነታችን ሰገራ አስደመመኽ .....ምን ይደረግ ከአይምሮ ደሀ ልጅ የአይምሮ ደሀ እንዳንተ ካለ ከብት ምን ጥሩ ነገር ሊጣቀስ ይችላል ?ያው ሰገራ ነኽና ወደሰገራህ ስለሆነ ሰገራ ቁርበት ቅጫም ቅማል እግረ መጥምጥ ትኋን ምናምን አብረውህ ያደጉ የልጅነትና የእርጅናህ ጉዋደኞችኽ ስለነበሩ የነሱን ስም ሳትጠራ አትውልም ::ገንፎ ምኞትህ ስለነበር ገንፎንማ የቀንና የለት ምኞትህ ነው ::በህልምህ ስትበላው ነው የምታድረው ::ገንፎ ለምን ብትል አር ስለሚያለሰልስ ያንን ስትመኝ ስላደክ ካፍህ ምናለ ገንፎ በልቼ በሞትክ የሚሉት የምኞት ወሬ ሳይነገር አይውልም ::

እንማርባቸው በነበሩ የትምህርት ቤት ሽንት ቤቶች "ከማራትዎ በፊት በፈስዎ ይደሰቱ " እያልን እንጽፍ ነበር ::እስቲ ምናባህ ታመጣለኽ ሚስጥር ነገርኩህ ::ቅቅቅቅቅ ....በል ሰሞኑን ደግሞ አዲስ ሲንግል ለቅቄልሀለሁ ዋርካን በአንድ ነገር አሰልቻት ::

ከብት ድሮስ ምን ያውቃል የነገሩትን ከማስተጋባት በቀር ::አንተንና ተላ ቁሉን አጋብቶ ልጅ ትወልዱ እንደሆን እንቁላላችሁን ወስዶ መመራመር ነበር ::

በል ራድዮ ፕሮግራማችንን ጨርሰናል ....አሁን ደግሞ ከእህቶቻችን ጋር ለመጫወት ወደ ፓርክ እንቀየስና በጨዋታው ደራ ስታይል እንሳሳቅ ::እናንተ ከብቶቼን በትርፍ ነው የማጫውታችሁ ::ዋና ዋናውን ለቁም ነገር ነው ::

ሾተል ነን ...........የእኛ የሀብታሞቹ ካካ ለአንጎለ ድሆች ለነ ሙናዬ አይስክሬም ነው ....ቅቅቅቅቅ

_________________
http://yetemonamonew.wordpress.com/
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Tue Jun 28, 2011 11:07 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ውድ ወገኖቼ :-

አፍሪቃ መጫወቻ የሆነችው ሾተልን በሚመስሉ የአዕምሮ ሕመምተኛ ገዢዎች ነው :: እስኪ ተመልከቱት የዘባረቀውን Laughing Laughing Laughing አል -ቃዳፊ ወይም አል -በሽር ወይም ለገሠ ዜናዊ : ወይም ኢሣያስ አፈወርቂ : ወዘተርፈ የሚያውቅላቸው አጥተው እንጂ እንደ ሾተል በራሣቸው ዓይነ -ምድር የሚጫወቱ የአዕምሮ ሥንኩላን ናቸው ::

አይዞህ የስልኪ አሽከር አትረበሽ : ሠሞኑን አለቃህ ወደግዳጅ ሄዶ ሲመለስ የአንድ ቀበሌ የወያኔ ጠርናፊነት ያስሾምኻል ::

ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሾተል

ዋና አለቃ

Joined: 13 Jan 2005
Posts: 7076
Location: Vienna-Austria

PostPosted: Tue Jun 28, 2011 11:38 pm    Post subject: Reply with quote

ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ውድ ወገኖቼ :-

አፍሪቃ መጫወቻ የሆነችው ሾተልን በሚመስሉ የአዕምሮ ሕመምተኛ ገዢዎች ነው :: እስኪ ተመልከቱት የዘባረቀውን Laughing Laughing Laughing አል -ቃዳፊ ወይም አል -በሽር ወይም ለገሠ ዜናዊ : ወይም ኢሣያስ አፈወርቂ : ወዘተርፈ የሚያውቅላቸው አጥተው እንጂ እንደ ሾተል በራሣቸው ዓይነ -ምድር የሚጫወቱ የአዕምሮ ሥንኩላን ናቸው ::

አይዞህ የስልኪ አሽከር አትረበሽ : ሠሞኑን አለቃህ ወደግዳጅ ሄዶ ሲመለስ የአንድ ቀበሌ የወያኔ ጠርናፊነት ያስሾምኻል ::

ተድላ

ዋው ተላ ቁሉ ለካስ አንተም በከብትነትህ ሆነኽ የወደፊት የሰውን እጣ መጠንቆል ትችላለኽ ......በቃ የከብቶቼ ጠርናፊነት ከተሾምኩ ቃል እገባልሀለሁ ቀኑን በሙሉ ጆሮ በሰገባ አስይዤ ጠምጄ ላርስኽ ...ምን ብቻ ከብት እንዳደረጉት የመሆን የከብትነት ግዴታው ስለሆነ አንተንና ሙናዬን አጋብቼ ከማህጸናችሁ እንቁላል ወስጄ ግማሽ አንተን ግማሽ ሙኒትን የመሰለ ሌላ ከብት አዳቅዬ ጥሩ ወተት እንድትታለቡ አደርጋለሁ ::ታድያ ባፍ ባፋችሁ መኖ መበመገብ ነው ::

የታባህ እየተጫወትኩብህ ነው ::እራስ ምታት ብቻ አይደለም ሜኔጃይትህ ሆኜ መላው ከብትነትህን ቆላልፌኽ 5000 በላይ ፖስት ያደረኩዋቸውን አምስት አመት የዋርካ ቆይታችንን ልክ እንደ ታሪክ ጸሀፊ ስህተት ልታገኝብን ስታነበን እንድትውል አድርገንሀል ::ምን ብቻ ጤንነትህም በእጄ ስለሆነ ሲሻኝ የሚሸቀሽቅ ሲለኝ ውርርርር የሚያደርግ ሲያስፈልገኝ ደግሞ የሚያቃጥል ካልኩ ደግሞ የሚያንዘፈዝፍ በሽታ እየለቀቅኩብህ መላው ቀንህን ስለእኔ ብቻ እንድታስብ አደርግሀለሁ ....የዛም ሀይልና ጉልበት አለኝ ::በእኔ እጅ ነኽ ::ሲሻኝ እንደ ብርጭቆ እሰባብርኻለሁ .....ካስፈለገን ደግሞ አፈራርሼ አቦካኻለሁ :: ስለዚህ እድለኛ ነኽ ከእጄ ስለወደቅክ ::

በመቀጠል ወደ ዋናው ጨዋታችን እንመለስና አሁንም በማክበር የጠየቀኽን የዳግማዊ ዋለልኝን መልስ ወዲህ በልና ወደ ሌላ ጨዋታ እንድትሄድ ይፈቀድልኻል ....ያለዛ ከእንግዲህ ወዲህ ማጭበርበር የለም ::ያው ተሰንገኽ ትያዛለኽ ::

የእኔንም መልስ ለቁርጥ ቀን ጅሎች ስራው እንዲሰራ ሲባል የጠየቅኩህን ጥያቄ እንድትመልስ ታዘሀል ::

ጥያቄዬ የእንትና የድሮ ስሙ ማነው ?የእንትና ልጅ ፓምፐርስ ማርኩ ምንድነው ?

በል መልሳችንን ዱቅ ...የሚደቀድቅ ነገር ይደቅድህና ::የሆንክ የማትረባ የከብት አናሳ ....ኖረኽም ኖረኽ የማታውቅ በቁምህ ሞተኽ ከሙታን ጋር ያልተቆጠርክ ....የማትናደፍ እፉኝት ::ሰላም በውስጥኽ የሌለ ያሰብከው ተሳክቶልህ የማያውቅ ድንጋይ እራስ ::ካንተ ጋርና አንተን ከሚመስሉ ከብቶች ጋር የጨዋ ልጆችና ክብርነታችን በዚች አለም እኩል መኖር አልነበረብንም ::የሆናችሁ የተምታታባችሁ አጭበርባሪዎች ::በቢሆን አለም ካንሰር የተለከፋችሁ አንጎለ ድዊያን ::

ባክህ ይብቃኽ ...በማታው ምን ከብቴን አስረገመኝ ::

ለራሴ ግብዴ ስራ ላይ ነኝ ::አይኔ እስኪሞጨሙጭ ድረስ እያነበብን ነው ::

ህልም ሳይሆን ዠት ያሳይኽ ::

ሾተል ነን .......ከብታችን ተላ ቁሉን አውርደን ወደ ህጻንነት የቀየርነው ....
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Sat Jul 02, 2011 9:51 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ውድ ወገኖቼ :-

የአፍሪቃ አምባገነኖች ማኅበር አል -ቃዳፊ ለዓለም የወንጀለኞች መፋረጃ ፍርድ ቤት ተላልፎ እንዳይሠጥ ትላንት አርብ ማታ ውሣኔ አሣለፈ :: ይህ ዓይነቱ ተግባር ከእንዲህ ዓይነቱ እርባና -ቢስ ድርጅት የሚጠበቅ ሲሆን የገንዘብ ምንጫቸው የሆነውን አል -ቃዳፊን የአፍሪቃ አምባገነኖች ሊያድኑት ከማይቻላቸው ደረጃ ላይ መድረሱን እንኳን መገንዘብ ያቃታቸው ገልቱዎች መሆናቸውን አስመሥክረዋል ::

ምንጭ :- The Associated Press (Posted on the New York Times), Saturday July 2, 2011. African Union Opposes Warrant for Qaddafi.

Quote:
The African Unions chairman, Jean Ping, told reporters that the court was discriminatory and focused on crimes committed in Africa but ignored those committed by Western powers, including in Afghanistan, Iraq and Pakistan.

With this in mind, we recommend that the member states do not cooperate with the execution of this arrest warrant, the motion said.

ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2954

PostPosted: Sat Jul 02, 2011 10:17 pm    Post subject: Reply with quote

ለአፍሪካ ህብረት አድናቆቴን መግለፅ እፈልጋለሁ ......አቅም ባይኖርም እውነቱን መናገር ትክክለኛ እርምጃ ነው

Quote:
The African Unions chairman, Jean Ping, told reporters that the court was discriminatory and focused on crimes committed in Africa but ignored those committed by Western powers, including in Afghanistan, Iraq and Pakistan.

With this in mind, we recommend that the member states do not cooperate with the execution of this arrest warrant, the motion said.

_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሾተል

ዋና አለቃ

Joined: 13 Jan 2005
Posts: 7076
Location: Vienna-Austria

PostPosted: Sat Jul 02, 2011 10:31 pm    Post subject: Reply with quote

ባለፈው ማርች ቢቢሲ ሀርድ ቶክ ላይ የተከታተልኩትና ያደነቅኩት ሰው ቢኖር የአፍሪካው ቸርማን ዢን ፕንግን ነበር ::ስቴፈን ሳኩር የተለያዩ መስቀልያ ጥያቄዎችን ማለት ስለ ሊብያ ጉዳይ አመሰቃቅሎ አፋጦ ሲጠይቀው ዢን ፒንግ ጥያቄን በጥያቄ እየመለሰ እንደገና በድፍረት ሀያላን መንግስታት የሚያደርጉትን መሰሪና ጣልቃገብነት በኩራት ሲናገር የነበረውን ሙሉውን ቃለመጠይቅ ባላገኘውም ጥቂቱን እነሆ ብዬ ከብቶቻችን እነ ተላ ቁሉ እንዲማሩበት ከታች እንለጥፈዋለን ::እኛ በቀጥታ ሙሉውን ጭውውት ስለተከታተልነው ያንን ያልተከታተላችሁ እንቁልጭችልጭ ::

http://news.bbc.co.uk/2/hi/programmes/hardtalk/9436093.stm

ሾተል ነን
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Sat Jul 02, 2011 10:32 pm    Post subject: Reply with quote

ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ክፍል 4 (የቀጠለ )

...... ውጫዊ ሁኔታዎች

የደቡብ ሱዳንን ውጫዊ ተፅዕኖዎች በሁለት ከፍሎ ማዬት ይቻላል :- ከቀድሞ ገዢዎቻቸው የሰሜን ሱዳን ልውጥ አረቦች ጋር እንዲሁም ከጎረቤት እና ዓለም አቀፍ ኃይሎች ጋር ያሏቸው ግንኙነቶች :: ከዚህ በተጨማሪም ለግንኙነቶች አሉታዊም ሆነ አዎንታዊ ምክንያት የሚሆኑት የተፈጥሮ ሃብትን (ነዳጅ : ውሃ : ማዕድናት : ያልታረሠ ሠፊ መሬት ) ጥቅም ላይ ለማዋል ወይም ለመበዝበዝ እንዲሁም የአካባቢያዊ ፀጥታ ጉዳዮች ዋነኞቹ ናቸው :: ለሁሉም ዋና ዋና ተዋናዮች የፍላጎት ምንጮች የሚሆኑት የተፈጥሮ ሃብት (በተለይም የነዳጅ ዘይት እና ውሃ ) ፍላጎት ሲሆን እኒህን የተፈጥሮ ሃብቶች ጥቅም ላይ ለማዋል ወይም ለመበዝበዝ ደግሞ የፀጥታ ሁኔታ ወሣኝ ነው :: ስለዚህ በሃይል አሠላለፍ ደረጃ ሊሆኑ የሚችሉ አማላይ አማራጮችን አንድ በአንድ ለማሣየት እሞክራለሁ ::

የውሃ ሃብት :- በውሃ ሃብት ክፍፍል አኳያ ቀደም ብሎ የሱዳን እስላማዊ አገዛዝ ከግብፅ ጋር ያደረጋቸው ስምምነቶች አሉ :: እነዚያን ስምምነቶች ግን በአዲሱ የደቡብ ሱዳን አስተዳደር ያለምንም ለውጥ ሙሉ በሙሉ ተቀባይነት ይኖራቸዋል ብሎ ለመቀበል ይከብዳል :: ስለዚህ :-
ደቡብ ሱዳን ሰልፏን ከኡጋንዳ : ኢትዮጵያ : ኬንያ : ታንዛኒያ : እና አዲስ የአባይ ውሃ አጠቃቀም ስምምነትን ከሚደግፉት ጋር ይሆናል ::

ግብፅ : ሰሜን ሱዳን : የአረብ አገሮች በጠቅላላ : ኤርትራ በአንድ ወገን ይቆማሉ :: አሜሪካ : እንግሊዝ : አብዛኞቹ የአውሮፓ አገሮች : እስራኤል እና የዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋሞች ለወደፊት የሚኖራቸውን ኢኮኖሚያዊ ጥቅሞች በማሠላሠል ከእነ -ደቡብ ሱዳን ወገን ሊቆሙ ይችላሉ ::

አዳዲሶቹ ቅኝ ገዢዎች ቻይናና ሕንድ እንዲሁም የእስያ ነብሮች የሚባሉቱ አገሮች የተሻለ ጥቅም ለሚሠጣቸው ወገን ይቆማሉ ::

የነዳጅ ሃብት
ከነዳጁ ሃብት ሰሜን ሱዳን ከደቡቡ ጋር ተስማምቶ መዝለቅ ካልቻለ በራሱ ኢኮኖሚ ላይ ከባድ ጋሬጣ መትከል ብቻ ሣይሆን ራስን በራስ የማጥፋት እርምጃ ይሆንበታል :: በዚህ ረገድ :-

አሜሪካ : እንግሊዝ : ደቡብ ሱዳን : ኬንያ : ዩጋንዳ በነዳጅ ሃብቱ የበለጡ ተጠቃሚዎች ለመሆን ጥረት ያደርጋሉ ::

ሰሜን ሱዳን : ቻይና : ማሌዢያ : እና ካናዳ አሁን ያለው ስምምነት እንዲዘልቅ ይጥራሉ ::

ግብፅ እና አረቦች እንዲሁም ወያኔ ከሰሜኑም : ከደቡቡም የተሻለ ጥቅም ሊሠጣቸው የሚችለውን ይመርጣሉ ::

የአካባቢያዊ ፀጥታ ሁኔታዎች
ይህ ሁሉንም ተዋናዮች በግልፅ ሊለይ የሚችል ቢሆንም በተለይ የወያኔ ምርጫ ምን ሊሆን እንደሚችል አሻሚ ነው ::

ደቡብ እና ሰሜን ሱዳን ለድጋሚ ግጭት የሚያጋልጧቸው በዛ ያሉት ጉዳዮች መንስዔዎቻቸው የተፈጥሮ ሃብት ክፍፍል እንደመሆኑ መጠን ይህንን ተከትሎ የግጭት መጫሪያ ሊሆኑ የሚችሉት የአቤይ አውራጃ የይገባኛል ጥያቄ እንዲሁም በጥቁር አባይ እና ደቡብ ኮርዶፋን የሚደረጉት ውሣኔ ሕዝብ ውጤቶች ማቀጣጠያዎች ይሆናሉ :: ስለዚህ በኃይል አሠላለፍ ደረጃ :-

ደቡብ ሱዳን : ዩጋንዳ : ኬንያ : ዲሞክራቲክ ኮንጎ : ማዕከላዊ አፍሪቃ : አሜሪካ : እንግሊዝ : እና ሌሎችም ምዕራባውያን የጋራ ግንባር ይኖራቸዋል ::

ሰሜን ሱዳን : ግብፅ : አረቦች : ኤርትራ በአንድ ወገን ሆነው በተቃራኒው ይቆማሉ ::

ወያኔ : ቻይና : ሕንድ እና ሌሎች ጊዜያዊ ጥቅም ብቻ ፈላጊ እንደ ሩሲያ ዓይነት አገሮች አዝማሚያውን እያዩ አቋማቸውን አንዴ ለአንዱ ሌላ ጊዜ ደግሞ ለሌላው ወገን ድጋፍ በመለገስ ሚናቸውን ይወጣሉ :: ከሁሉም ግን አጣብቂኝ ውስጥ የሚገባው ወያኔ ይሆናል :: ምክንያቱም ወያኔ ለሁለቱ ተፃራሪ ኃይሎች እኩል ወዳጅ ለመሆን ሲል ሊያሣይ በሚችለው ብልጣ ብልጥነት ምክንያት በሁለቱም ወገን በጥርጣሬ ስለሚታይ ውሎ አድሮ ሰሜኑም ሆነ ደቡቡ ሱዳን ለወያኔ ተቃዋሚዎች ድጋፍ በማድረግ ወያኔን ለማዳ ውሻቸው ለማድረግ ይጥራሉ ::

የእኔ እይታ በአጭሩ ይህንን ይመስላል ::

አክባሪያችሁ ::

ተድላ

ከወራት በፊት ስለ ደቡብ ሱዳን እና ሰሜን ሱዳን የወደፊት ዕጣ ይህንን የማሣረጊያ ጽሑፍ አቅርቤ ነበር ::

ደቡብ ሱዳን ልክ የዛሬ ሣምንት ሐምሌ 2 ቀን 2003 .. (Saturday July 9, 2011) በይፋ ነፃነቷን በማወጅ 54ኛዋ ነፃ የአፍሪቃ አገር ትሆናለች :: ይህ ነፃነት በወርቅ ሣህን ላይ በነፃ የቀረበ ሣይሆን 2 ሚሊዮን የማያንሱ የደቡብ ሱዳን ዜጎች 50 ዓመታት ላላነሠ ጊዜ የሕይወት መስዋዕትነት ከፍለው ያገኙት የደማቸውና የላባቸው ውጤት ነው ::

ነገር ግን የሰሜኑ እስላማዊ አገዛዝ ጨፍጫፊ ገዢዎች እንዲህ በቀላሉ ከደቡቦቹ ራስ የሚወርዱ አይሆንም :: እንዲያውም የተለያዩ መሠናክሎችን መፍጠራቸው አልቀረም :: ከእነዚህ መካከል በቅርቡ በአቢዬ ግዛት የሰሜኑ እስላማዊ አገዛዝ ሚሊሺያዎች ያካሄዱት ዘር ለይቶ አካባቢውን የማጽዳት ዘመቻ እንዲሁም በደቡብ ኮርዶፋንና በጥቁር አባይ ግዛቶች ያቀጣጠሉት ፍጅት ነው ::

በእኒህ የሰሜኑ እንቅስቃሴዎች ወያኔ ከደቡቡ ጋር የቆመ መስሎ ቀርቧል :- ወደ አቢዬ ግዛት ለሚላከው ጊዜያዊ የፀጥታ አስከባሪ ኃይል 4,200 ወታደር ለመላክ ደፋ ቀና እያለ ነው :: እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ በይፋ ሣይገለፅ የቆዬው ግን የወያኔ ወታደሮች የደቡብ ሱዳንን ጦር እያሠለጠኑ እንደነበረ ነው ::

ምንጭ :- Maggie Fick, Associated Press, Saturday, Jul. 2, 2011 - 6:58 am. US millions fund SSudan army; worries over abuses Share.

Quote:
The official confirmed that a current State Department contract to PAE, an American military contractor, provides provisions, salaries, and limited logistical support for Ethiopian forces who are training southern forces in a remote army training camp called New Kush, nestled in the Imatong Mountains on Southern Sudan's border with Uganda.
...
Since 2006, the New Kush camp has been used for training the SPLA's special forces - or Commando units, the same forces involved in the Jonglei civilian deaths. Both international trainers, Western contractors and consultants, and Ethiopian troops - all funded through State Department programs - have worked at New Kush.

The State Department official told the AP on Thursday that the "commando training conducted by the Ethiopians focuses on professional military tactics and specialized skills."

በዚህ ተግባሩ ምናልባት ወያኔ የእራሱን እግር በራሱ ጠበንጃ የማቁሠል ተግባር ፈፅሟል ብዬ አምናለሁ :: ውሎ አድሮ የሰሜን ሱዳን እስላማዊ አገዛዝ ለዚህ የወያኔ ተግባር የአፀፋ ምላሽ መስጠቱ አይቀርም :- የወያኔን ተቃዋሚዎች በማደራጀትና በእጅ አዙር ጥቃት እንዲፈፅሙበት በማበረታታት :: ግራም ነፈሰ ቀኝ የወያኔ ሁኔታ ዘንድሮ በአደገኛ ማዕበል በሚናጥ ውቅያኖስ እንደምትቀዝፍ መርከብ ሆኗል ::

ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Sat Jul 02, 2011 10:59 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ :-

"አንተም ጨካኝ ነበርክ ጨካኝ አዘዘብህ :
እንደገና ዳቦ እሣት ነደደብህ ::"

ይህ ግጥም የተገጠመው በዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ አገዛዝ ላይ አምፆ ውጊያ የገጠመውና በጦርነት አልያዝ ብሎ አስቸግሮ በመጨረሻ ከእነ ምሽጉ በቴዎድሮስ ሠራዊት በእሣት ለተቃጠለው ለሸዋው መሥፍን አቤቶ ሰይፉ ሣህለሥላሤ ነበር :: ሥንኙን የቋጠረችው አንዲት ምስኪን ሴት ሥትሆን አቤቶ ሰይፉ በወንድሟ እና ቤተሰቧ ላይ እሣት ለኩሶ ከእነ ቤታቸው አቃጥሏቸው ስለነበረ ያንን ቁጭት በማስታወስ ነበር ::

በተመሣሣይ ሁኔታ የሱዳን እስላማዊ አገዛዝ አረብ ሣይሆኑ 'አረቦች ነን ' በማለት : በተለይም የግብፆች ወኪል ሆነው ኢትዮጵያን ለማፈራረስ በመጀመሪያ ጀብሃን በራሣቸው ጦር ሠራዊት አባላት በማደራጀት : ከዚያም ሻቢያን : ወያኔን : ኦነግን እና ኦብነግን በማስታጠቅ : የማሠልጠኛ እና ጦር ማሥፈሪያ ካምፖች በመስጠት : ለእኒሁ አፍራሽ ኃይሎች መሪዎች የሱዳን ዲፕሎማቲክ ፓስፖርት በመሥጠት : ወዘተርፈ በኢትዮጵያ ላይ ላለፉት 50 ዓመታት ላደረሱት በደል እነርሱም በተራቸው የአገራቸውን መበታተን እና መፍረስ ዓይናቸው እያየ ማቆም የማይችሉበት ደረጃ ላይ መድረሱ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ምንጊዜም ክፉ በሚያስቡባትና በሚፈፅሙባት ጠላቶቿ ላይ ተገቢ ፍርዱን እንደሚሠጥ ያስገነዝበናል ::

እስኪ ሱዳን ለወደፊቱ ምን ሊጠብቃት እንደሚችል የአሌክስ ዢያዶዝን ትንታኔ አንብቡለት :-

ምንጭ :- Alex Dziadosz, Reuters, Sat Jul 2, 2011 4:56pm GMT. ANALYSIS-Sudan's Bashir faces tough balancing act as south goes.

Quote:
* Analysts see ingredients for North Africa-style revolt

* South Sudan due to secede in a week

* Final north-south oil deal has yet to be decided

By Alex Dziadosz

KHARTOUM, July 2 (Reuters) - As southern Sudanese count down the minutes to independence on July 9, northerners are anxiously contemplating a future with less oil, roaring inflation and emboldened rebellions.

The challenges presented by the break-up of Africa's largest country mean President Omar Hassan al-Bashir will need to strike a delicate balance as he tries to hold together what is left of the nation he has ruled for more than two decades.

If he gets it wrong, he needs only look to his North African neighbours to see what could happen next. Popular protests have already pushed out long-ruling strongmen in Egypt and Tunisia and a civil war threatens another in Libya.

In Khartoum's dust-swept souks, shoppers and vendors comment on the split with a blend of sadness, resignation and anxiety.

"The southern independence is a big, very big mistake by our government. It is wrong," Mohamed, a newspaper vendor, said. "Our economy will suffer because we depend on oil. Prices rise every day and inflation will gain more."

Southerners voted to split off from the north in a January plebiscite, the culmination of a 2005 peace deal that ended decades of civil war in which about 2 million people died. But Sudan's conflicts go beyond just north and south.

Ethnic groups complaining of marginalisation have taken up arms in the western Darfur region and in areas of the east. Many fighters in the Southern Kordofan and Blue Nile border states, which will remain in the north, also fought against Khartoum.

The diverse rebel movements share a common complaint -- a deep-seated resentment of what they see as a near complete domination of Sudan's power and wealth in hands of a small northern elite.

Analysts say those movements may step up their campaigns after the south secedes, seeing a chance to press for concessions from a vulnerable Khartoum.

"The dynamics that underpin other grievances in Sudan -- whether in the east, west, far north or the borderlands of Kordofan, White Nile and Blue Nile -- do not vanish with the south's secession," said Aly Verjee, a researcher at the Rift Valley Institute think tank.

LESS OIL, MORE INFLATION

Analysts say the north's ruling National Congress Party (NCP) has typically dealt with insurgencies with a mix of heavy-handed security crackdowns and attempts to split the rebels by offering deals to some of their leaders.

Those tactics may be harder to maintain as diminishing oil revenues drain the north's coffers.

"You can't just go on paying the salaries of the security and the army and forget about the public servants," said Fouad Hikmat of the International Crisis Group.

That could mean Bashir, a military officer who came to power in a bloodless 1989 coup, may have to seek political solutions more actively.

"In one year's time, if the NCP does not change, does not adapt a new approach that is more about inclusion than security control, then Sudan will be facing very serious problems," Hikmat added.

But opening up the political system could expose Bashir, wanted by the International Criminal Court on charges of crimes against humanity, to challenges from hardliners in his own party who oppose all concessions to Sudan's peripheral states -- seeing them as a catalyst for more secessionist demands.

Unencumbered by the south, where the population follows mostly Christian and traditional beliefs, some NCP members might renew their focus on the Islamist ideals that inspired them when they first came to power.

The south's ruling Sudan People's Liberation Movement (SPLM) will continue to run an opposition party in the north, but its influence will be diminished.

SPRINGTIME IN KHARTOUM?

Sudan has the same ingredients that ignited protests in other Arab countries -- particularly complaints of political repression and rising food prices, analysts say.

But it remains unclear whether Sudan, beleaguered by decades of war, will have the energy for an uprising, especially after the unrest took bloody turns in Libya, Yemen and Syria.

"I don't know if these movements and discontent will translate into a popular revolution on the North African model but it is always worth remembering that popular protests have brought down Sudanese governments before," said Roger Middleton, a researcher at the Chatham House think tank.

Popular protests helped oust two of Sudan's rulers after independence, and the memory of these movements is still alive.

So far some small protests, many led by students, have broken out, but have been quickly dispersed by security forces with batons and tear gas.

Much of what happens to the north may depend on what emerges in a final deal on sharing out oil revenues, which has yet to be decided with the south a week away from independence.

Any settlement is likely to see the north get less than the 50 percent of revenues from southern oil it currently receives under the 2005 peace deal.

To make up for it, analysts say north Sudan could turn increasingly to gold mining, agriculture and other industries or open up to more foreign investment from willing countries.

Bashir's recent visits to Iran and China could be a prelude to this, as the leader seeks to woo foreign leaders who could help prop up a beleaguered economy.

እንደ እኔ ግምት ሱዳን የሚባል አገር 5 ዓመታት በኋላ ከዓለም ካርታ ላይ ይጠፋና በምትኩ ዳርፉር : ኑባ : እና የጥንቱ የፉንጅ ሥርወ -መንግሥት (የአሁኑ የሰሜን ሱዳን ገዢዎች ግዛት ) ከደቡቡ ሱዳን ጋር አራት አዳዲስ አገሮች ሆነው ብቅ ይላሉ ::

ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Mon Jul 04, 2011 6:27 am    Post subject: Reply with quote

ሰላም ውድ ወገኖቼ :-

እንደ እንግሊዞች ይህች ዓለም ዘወትር የብጥብጥ መድረክ እንድትሆን ሌት -ተቀን የሚደክም የሰው ፍጡር ይኖር ይሆን ? ግን እነርሱ ከተንኮል የሚፀዱት መቼ ነው Rolling Eyes Rolling Eyes Rolling Eyes Rolling Eyes ?

አል -ቃዳፊን በምዕራባውያን ለረዥም ዓመታት ከነበረበት መገለል እንዲወጣ እንግሊዞች አይገቡ ገብተው : የማይደረጉ ነገሮችን ሁሉ እያደረጉ ማስነዋል :: ለምሣሌም ያህል
#........ ለልጁ ለሣይፍ አል -ኢስላም ልክ እንደወያኔ ሹሞች የውሸት የዶክትሬት ዲግሪ 'London School of Economics' ሸልመዋል ::
#......... ጋዜጠኛው ሰር ዴቪድ ፍሮስት ለአል -ቃዳፊ መልካም ሥም መፍጠሪያ ፕሮጀክት እንዲቀርፅ እና ከተለያዩ የምዕራብ አገሮች ምሁራን ጋር እያወያየ 'የአእምሮውን ብስለትና ጥልቀት ' እንዲያስፀድቅ ለፍተዋል ::
#......... 1981 .. የአሜሪካኑን ፓን -አም አይሮፕላን ከእነ 269 መንገደኞቹ በሎከርቢ (ስኮትላንድ ) ሰማይ ላይ በፈንጂ እንዲጋይ ያደረገው የጋዳፊ አደጋ ጣይ ሽብርተኞች መሪ ከስኮትላንድ እስር ቤት 'በጤንነት ችግር ' ሠበብ ተደርጎ ምህረት እንዲደረግለት አድርገዋል ::

የሚገርመው አሁን በአል -ቃዳፊ ላይ ለዘመተው የኔቶ ጦር ከፈረንሣይ ጋር ዋና ጦር አስተባባሪ ሆነው የቆሙት እኒሁ የዓለም መሠሪዎች ናቸው ::

ወያኔዎችስ በባንዳነት ተመልምለው : ሠልጥነውና ለሹመት በቅተው : ከሥልጣንም እንዳይወገዱ ሙሉ ትብብር የሚደረግላቸው ከማንም አገር በላይ በእንግሊዞች አይደል !

እስኪ ይህንን የሰሞኑን ጉድ አንብቡት :-
Quote:
Firm details payments on Libya visits

ምንጭ :- By Farah Stockman, Globe Staff, Sat July 2, 2011. Firm details payments on Libya visits

Stealth campaign sought to bolster Khadafy's

WASHINGTON -
Monitor Group, a Cambridge-based consulting firm, released new details yesterday of its payments to a raft of intellectuals and public figures who visited Libya between 2006 and 2008 during a stealth public-relations campaign to bolster the image of Libyan leader Moammar Khadafy.

The documents, filed yesterday at the Foreign Agents Registration Unit, show that Harvard professor Joseph Nye, who took a four-day visit to Libya in 2007, was paid $27,500, while Francis Fukuyama, a professor at Johns Hopkins University, was paid $80,000 for two visits he took in 2006 and 2007.

Others were paid far more. British journalist David Frost, best known for his interviews of Richard Nixon, was paid $91,429 in connection with what appears to be a single visit to Libya. Benjamin Barber, who wrote a landmark book, "Strong Democracy," and who served on the board of a nonprofit run by Khadafy's son Saif, received just over $100,000 during those years. British sociologist Anthony Giddens, director of the London School of Economics and Political Science, was paid more than $67,000.

Many of the payments appear to relate to a highly-publicized debate on democracy between Giddens, Barber, and Khadafy hosted by Frost in Libya in 2007.

The documents, which represent the culmination of a three-month internal investigation by Monitor into its own activities in Libya, were filed retroactively to comply with a federal law that requires firms that lobby or do public-relations work on behalf of a foreign government to submit public disclosures. The firm, which ended its work in Libya in 2008, had said it will no longer take on public-relations work, which is outside of its core area of expertise.

Today's disclosures reflect the work of a thorough, expert investigation and our commitment to provide facts and data as required by federal law, Steven Jennings, Monitor's managing partner, said in a statement. The statement said involvement in public-relations work for a foreign government without registration was a mistake we have acknowledged and have vowed not to repeat. Today's disclosures, and the corrective actions we are taking inside the firm, should help put the matter behind us.

Yesterday, Nye said he had no problem with the public disclosure that Monitor paid him his usual business consulting fee of $25,000 - plus $2,500 for late payment - but that he felt misled by the firm about its secret public-relations agenda.

ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Adbar ሰገድ

አዲስ

Joined: 14 Mar 2011
Posts: 17

PostPosted: Mon Jul 04, 2011 11:13 pm    Post subject: Reply with quote

ነገሮችን ከወያኔ ጋር በማያይዝ ብቻ ለሚመለከቱ መሰሎችህ ያቀረብከው ነጥብ ትርጉም ሊሰጥ ይችላል :: እንግሊዞች ከኢትዮጵያ ጋር የነበራቸው ግንኙነት ሜዳና ሸለቆ ነበረው :: አንተ ግን ሜዳው የሚታይህ አይመስልም :: አንተ እንደምትለው ቢሆንማ ዋናው ጎዳናችን በቸርቺል ወጡ /ቤታችን በጀኔራል ዊንጌት አይሰየሙም ነበር ::
ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ውድ ወገኖቼ :-

እንደ እንግሊዞች ይህች ዓለም ዘወትር የብጥብጥ መድረክ እንድትሆን ሌት -ተቀን የሚደክም የሰው ፍጡር ይኖር ይሆን ? ግን እነርሱ ከተንኮል የሚፀዱት መቼ ነው Rolling Eyes Rolling Eyes Rolling Eyes Rolling Eyes ?
ወያኔዎችስ በባንዳነት ተመልምለው : ሠልጥነውና ለሹመት በቅተው : ከሥልጣንም እንዳይወገዱ ሙሉ ትብብር የሚደረግላቸው ከማንም አገር በላይ በእንግሊዞች አይደል !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 6, 7, 8 ... 12, 13, 14  Next
Page 7 of 14

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia