WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
የሙኒከ ቅዱስ ገብርኤል አስተዳዳሪ ችግር
Goto page Previous  1, 2, 3, 4, 5, 6, 7  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
Tinsae

አዲስ

Joined: 09 Sep 2010
Posts: 20

PostPosted: Fri Jun 03, 2011 7:28 am    Post subject: Reply with quote

ታቦት በቄስ ቤት ? ቤልጅየሞች ታቦት በግል ቤቱ ያስቀመጠውን እና የግሌ ነው ሲል የነበረውን መናጢ ቄስ ታቦቱን ተረክበው አባረውታል ::ለሀይማኖቱ ህዝቡ ካልቆመ ፍርድ ከአባቶች መጠበቅ በሆዳም ቄሶች መበዝበር ነው ::እግዚአብሔር ይርዳሁችሁ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሊቶስጥራ

አዲስ

Joined: 16 Mar 2011
Posts: 13

PostPosted: Sat Jun 04, 2011 12:56 am    Post subject: Reply with quote

ሰላም ሰዋስው
እንደምንም አቃስተህ ዛሬ ትልቁን ጉዳይ አፈነዳህው :: አሁንም ቢሆን እዛ አካባቢ ያላችሁ ሰዎች ብዙ ግልጽ የማታረጉት ነገር ያለ ይመስለኛል :: ለምን እንደሆን ግን አይገባኝም ::
አንተን ለመንቀፍ ሳይሆን እዛ ከረቫቱን እያሰረ ክሚንጎማለለው ቱባ ቱባ ሰው አንተ ለየት ያልክና ሰውንም የምታነቃቃ በመሆንህ ቁምነገርህ ወረፍ ቢያስደርግህ ሆደ ድምቡሽቡሽ አትሁን :: አድፍጬ ስጠብቅህም እንደጠፋህ አለመቅረትህ ምላሴን ከመሳት አዳንከው ::

ደጋግሜ ያልከው ወታደር ቄስ የሚባለውም ሆን ቄስ ዮሐንስ እንደማያስፈልጉ ገልጬ ነበር :: የሰማኝ የለም :: በዚህ ዓይነት ነገ ዮሐንስም ታቦት አምጥቶ ከቴዲ ጋር ልቀድስ ማለቱ አይቀርም ::ከሌባው ቄስ ክቄስ መስፍን ጀምረህ ቄስ ተብዬዎቹ ምን ያህል ልባቸው የደነደነ እንደሆነ በቀላሉ መገመት ይቻላል :: ጊዜው የደፋርና የዓይንአውጣ ነው የሚሉት ጥበብ ያለ ይመስላል ::እንዳልከው እኔም እንዳንተ ድፍረታቸው ከልክ ያለፈ በመሆኑ እምነታቸው በምን ይሁን በምን ማወቅ ከባድ ሆኖብኛል :: ፖለቲካው Demo-cry-cy ሲቆለማመጥ ሀይማኖታችን ደግሞ የማንም ማላገጫና ለሀጭ ማራገፊያ እየሆነ እንደመጣ መረዳት አያዳግትም :. አንተ ትላንት ይቺን ማስታወሻ ክጻፍክ በሁዋላ ይሄንኑ ወታደሩን ቄስ መቶ አለቃ እያሉ

1 ቄስ መባል አይችልም .... በውትድርና ጊዜ ሰው ገድሉዋል
2 ሚስት የለውም ... ከሚስቱ ጋር በስስትና በስቁንቁነኛነት ተጣልተው ልጅዋን ይዛ ከቤት ወታለች
3 አጭበርባሪ ነው ... አንዴ ተቃዋሚ ነኝ አንዴ ደሞ የአባ ዳቢሎስ ተከታይ ነኝ ይላል
4 እህት እዚህ ሀገር አለው አሉ ... የሱዋንም ሀብት ክዶ ወስዶባታል
5 ትምህርት ቢኖረውም ከውትድርና መልስ ወያኔ መግቢያ ሲያሳጣው ነው ወደ ቤተ ክርስቲያን የተመለሰው ስሙም ተቀይሮ ነው እንጂ መቶ አለቃ _________ ከበደ ነው የሚባለው ::
በማለት ማህበራችን ላይ ዛሬ ሲላጥና ሲሰነጠቅ ነው የዋለው :. በእንዲህ ዓይነት መንገድ ቤተ ክርስቲያን አለን ከሚባል ለምን ቅዳሴ ጸሎት ምናምን የሚባለው ቀርቶ ቤተ ክርስቲያኑ ብቻ ክፍት አይሆንም :: ቄስ መስፍን ገንዘብ የቦደሰ ይሄ ደሞ ታቦት የመነተፈ እንዳይሆን ፍራልኝ !!
ቸር ይግጠመን !!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ethio-german

መንገደኛ

Joined: 20 Dec 2010
Posts: 9

PostPosted: Thu Jun 09, 2011 9:30 am    Post subject: Reply with quote

ሠላም ወገኖች እንደምን አላችሁ ለፋሲካ በአል ወደ አገር ቤት ዘመድ ለመጠየቅ ዞር ብየ ስመለስ እናተም የዚን የጉደኛ ቄስ ጉዳይ መጻፍ አቁማችሁ መጽሀፉም ዝም ቄሱም ዝም ሆነ ብየ ነበር :: እድሜ ለሰዋሰው እነዚን ጉደኛ ቄሶች ጉዳቸውን ጸሀይ እያስሞቀላቸው ነው እድሜ ይስጥህ ሌላ ምን ይባላል :: የወታደር ቄስ መኮንን እንዴት ቄስ እንደሆና ቄስ መስፍን ታጋይ ፓውሎስ ልኮት 3 ወር ጊዜ ውስጥ ቅስና አግኝቶ እንደተመለሰ ባለፈው በመጠኑም ቢሆን ገልጨላችሁ ነበር ቤቱ ታቦት እንዳለውም ማንም ሰው የሚያውቀው ነው :: ታቦት አለኝ እያለ ለሰዎችም እያሳየ የራሱን ቤተክርስቲያን ብቻ ለመክፈት ሀሳብ ያለው ሰው ነው ዛሬም እዚህ ቤተክርስቲያን የሚመጣው ለተንኮሉ ነው ወሬ አቀባዮቹም አብረው ተንኮል የሚጎነጉኑትም እናውቃቸዋለን አላማ አላቸውና መተንቀቁ ጥሩ ነው ከላይ የተጻፈው ስለ ቄስ መኮንን ትክክል ነው እዚህ አገር ያመጣችውን እህቱን ጠርጋ ለፍታ በሱ ስም የሰራቸውን ቤት እዚህ ከመጣ በሁዋላ የካዳት ሌባ ወታደር አሁን ደግሞ ቄስ ሆኖ ታቦቱን እቤቱ አስቀምጦ እኔ ታቦት ያለኝ ሰው ነኝ ተከተሉኝ አይነት ወሬውን ይዘበራርቃል እንደው ለመሆኑ ምን አይነት ዘመን ላይ ነው ያለነው ? ብዙ ጉድ ነው ያለው ገና ይወጣል እያንዳንዱው ከሌባው ቄስ መስፍን ስር ሆነው የሰሩት የብልግና ስራ Embarassed ይቀጥላል

ባለፈው ለዳግማ ተንሳይ ቤተክርስቲያኑ ዝግጅት አድርጎ ገቢው ገንዘቡ ለቄስ መስፍን ፍርድ ቤት ክስ የሚሆን ነው ተብሎ ነበር ለመሆኑ ክሱስ ተጀመረ ወይ ? ገቢውስ ምን ያህል እንደሆነ በሰው ፊት ተቆጥሮ ተነግሮዋል ወይ ? እንደ ሌባው ቄስ መስፍን በየአመቱ ዝግጅት እያለ ገንዘቡን እንደዘረፈው ቄስ ሁለተኛ እንዳይደገም መፍራት ነው Shocked ማስታወቂያ ሲጻፍ ዝግጅቱ ገቢው ለቤተክርስቲያን ተብሎስ ለምንስ ተዋሸ ? በወቅቱ እኔ ስላልነበርኩ አሁን በቅርብ ከአገር ቤት ስለተመለስኩ ምንም የሰማሁት ነገር ስለሌለ ነው ለማንኛውም እግዚአብሄር ልባቸው በተንኮል ከተሞላ ሰዎች ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን ሀይሉ የሱ ነውና ሰላም ቆዩኝ !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
wahrheit

መንገደኛ

Joined: 13 Jul 2011
Posts: 1

PostPosted: Wed Jul 13, 2011 4:05 pm    Post subject: Reply with quote

ሠላም ለሁላችሁም
የሙኒክ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ያስተዳድሩ የነበሩት ቄስ መስፍን /ማርያም በእውነት እንዴት አድርገው ነው ቤተክርስቲያኑን ያረከሱት በጣም ያሳፍራል -ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም ያኛው ቄስ ታቦትን የሚያክል ነገር ከአገር ቤት ድረስ እንዲያመጣ እናም እቤቱ እንዲያስቀምጥ የተደረገው በማን እርዳታና ድጋፍ እንደሆነ ሰው ሁሉ ሲነጋገር የሰነበተ ቢሆንም የሱን ጉድ እያልን አሁንም ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም የቄሱ ሚስት /U ባንድ በኩል ኤርትራዊ መሆኑዋን እናም ለኤርትራዊው ሰውዬ ዲቃላ እንዳለው እያወቀች ከኤርትራው ሚስት ጋር ተመካክራ - ቄስ መስፍንም ይሁን ይሁን ችግር የለውም በማለት ተስማምተው ሰውየው መላጣ ላይ ተክሊሉን ቁብ እንዳደረጉለት ስንሰማ እግዚኦ አቤቱ ይቅር ይበላቸው ነው ያልነው ሌላማ ምን ይባላል

ኤርትራዊው እድሜው ጠና ያለ ሆኖ ይህንንም ድፍረት ቢያደርገውም እሱ መቼም ስለ Uይማኖታችንም ብዙ የሚያውቀው ነገርም የለውም እሱ የሚታወቀውም የወያኔ ደጋፊ በመሆን በየስብሰባው ላይ ወያኔን በመደገፍ እንደሚናገር ያለፈ ታሪኩ ነው ሚስቱን ካገባ በሁዋላ ነው አፉም ያረፈው :: እኛ ግን የገረመንን እናም ያስደነቀን ሰው ያረገው ያሰበው አይቅርብኝ ሚስቱ Uይማኖተኛ ነኝ እያለች በሁለት እጆችዋ ወደ ታች ለጥ እያለች እየተቅለሰለሰች ሰው ወዳጅ እየመሰለች ቀስ እያለ ሹክ በማለት ሰው ሰውን እንዲጠላ የሰውን ታሪክ የሰውን ብልግና የምታወራ በጣም ያሳፍራል የስዋ ስንት ብልግናዋን ተሸክማ የሰውን Uጢያት እያቀነባበረች ሹክክ ትላለች እውነትም ነቀዝ ያልተመቹዋትን ሰዎች መቃብር እስኪገቡ ወይም እስዋ መቃብር እስትገባ አትለቅም ቀስ እያለች ለየሰው ቱስስስስ አይ Uይማኖተኛ አይ ክርስቲያን ባልና ሚስት ከአንድ በሀር ይቀዳል ደህና ተገናኝተዋል ታሪካቸውን ለመሸፋፈን ሲሞክሩ ነው ደግሞ በጣም የሚገርመው ይቅር ይበላችሁ ::
ሰዎች ጠንቀቅ ማለቱ ይበጃል ፊለፊት የሚናገረው ወሬኛ እየተባለ ስማቸው ሲነገር የነኝህ አይነቶች መሰሪዎችን ነው መፍራት እንደው የቤተክርስቲያን ሰው ነኝ እያለች እግዚአብሄርን አክባሪ ነኝ እያለች ዲቃላ ላለው ባልዋ ተክሊሉን ስታስጭንለት ምን ይሰማት ይሆን ?አሁንስ ለልጆችዋ ምን ብላ ልታወራላቸው ይሆን ? አይ ቄስ መስፍን እንዴት ቤተክርስቲያኑን አጨመላልቀውት ነበር ዛሬ ደግሞ ወሬዋ ሌላ አይ ሰው እንደቸርነቱ ይቅር ይበለን ገና የማይሰማ የለም እህ ማለት ጥሩ ነው ለወደፊቱ ትምህርት ይሆናልና ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ethio-german

መንገደኛ

Joined: 20 Dec 2010
Posts: 9

PostPosted: Wed Jul 20, 2011 4:41 pm    Post subject: Reply with quote

ጤና ይስጥልኝ ወገኖች
wahrheit የጣፉት ስለ ቤተክርስቲያን ህግን በመጣስ የአምላክን ቤቱን በመድፈር ለፎቶ እናም ለቪዲዮ ማድመቂያ ሲባል ዲቃላ እያለው ተክሊል መጫን ያው ድፍረታቸው ከንቱ ውዳሴ በመሆኑ _ በዛን ወቅትም ሰው ሁሉ የታዘበና ሁሉም በየቤቱ ያወራው የሚያወራው ነው ::ቄስ መስፍን ቤተክርስቲያኑን ሲመራ የነበረው በወቅቱ ቢመቸው ታቦትም ይጭንላቸው ነበር ይችው የኤርትራው ሚስት ከቄሱ ሚስት ወዳጅ በነበረችበት ብዙ አመታቶች እስርዋ ልጥፍ ብላ ያልተደረገላት አልነበረም ሌላው ይቅርና ለተውሰነ ጊዜ አገር ቤት ሄዳ በነበረችበት ወቅት መንግስት Sozialwohnung ቤት ቢሰጣት እዚህ / ጸሀይ ከሴትየዋ ባል ጋር ሆና ገንዘብ እንዳያወጡ ሰው ሰብስበው መዘምራኖቹ ሁሉ አልቀሩ የቤትዋን እቃ ስታዝግዝላት የነበረች ባለውለታዋ ነች ሌላ ሌላውማ ቢነገር ብዙ ብዙ ነው ::ሴትየዋ እንደሆን ጥቅም ካየች ልጥፍ እንደምትል የታወቀ ነው ::

ኤርትራዊው በእድሜው ትልቅ መሆኑን እንደገለጹት ምነው ሚስትየውን ወጣት ሊያደርጉዋት አስበው እንደሆን ተሳስተዋል እዚህ አገር እንኩዋን ከመጣች 20 አመት ከዛ በፊት እንኩዋን ቀላል እድሜ አይደለም ያላት እዚህ አገር ያመጣት የበፊት ጉዋደኛዋ የነበረው እንደሆነና እዚህ አገርም ስትመዘገብ ስምዋን ቀይራ እድሜዋን አጭዳው እንደተመዘገበች ሁሉም ሰው ነው የሚያውቀው በእድሜ መች ትልቅነት አለ ብላችሁ ነው ::ሳላገባ በፊት መዘምራን ነኝ ስለ ቤተክርስቲያን አዋቂ ነኝ የምትለው የየሰውን ያለ የሌለ ጉድ የምታወራው ምኑ ላይ ነውስ የስዋ እውቀት ?

ሌላው በሁለት እጅዋ እየጨበጠች ጥርስ እያሳዩ ሰውን እያቀፉና እየሳሙ ዞር ሲሉ ሚስማር መምታት እግዚአብሄርም አይወደወምና አዎ እኛም ይቅር ይበላት ብለናል ድሮስ የቄሱ ሚስት ወዳጅ የነበረች ምን እንድትሆን ይጠበቃል ለማንኛውም አፍን ቆጠብ ማድረጉ ጥሩ ነው _የሆነ ነገር ወዳጅ መስላ ትጠይቅና ትሰማ ትሰማ እና ለሴቶቹ ደውላ ወይም ሲገናኙ ሆሆሆሆ እንዲህ ብላት እኮ እንዲህ አለችኝ ቂቂቂቂ እትገርምም ያቺ ባለጌ ናት ቂቂቂ ያቺ ምቀኛ ነች ወይ ጉድ ያቺ ቅናተኛ ነች እያለች ነገር እያሞሞቀች ሰው ላይ ቤንዚል እንደምትነሰንስ ከሌሎች ተማሩ :: ሴቶች እስኪ ልጠይቃችሁ ለመሆኑ በምንዋ እንደሚቀና አልገባንም ? አገር ቤት አለኝ እያለች የምታወራው እንደሆን ምንም ማለት አይደለም እንኩዋን እስዋ አምስት አስር ሳንቲሞዋን የምትቁዋጥር ይቅርና ሌላውም አለው :: ሰው የደረሰበት ያልደረሱስ የምትለው እስዋስ የት ደርሳ ይሆን Laughing ወደው አይስቁም ይልቁኑ ንስሀ መግባቱን በዚሁ አጋጣሚ የኢትዮጰያዊነት ምክሬን ለባልና ሚስቶቹ ልገልጽላችሁ እወዳለሁ ::
ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጉምታ

መንገደኛ

Joined: 29 Jul 2011
Posts: 1

PostPosted: Fri Jul 29, 2011 6:06 pm    Post subject: Reply with quote

ወገኖች በመጀመሪያ ሰላምታየ በያላችሁበት ይድረሳችሁ
የምትጽፉት ሁሉ እስካሁን ስከታተል ቢሆንም አንድም ውሸት እንዳልተጻፈና ሁሉም ቢሆን የውርደት ታሪካቸው እንደሆነም መላው በጀርመን የሚኖር ኢትዮ የሚያውቀው ጉዳይ ነው :: እዚህ ላይ ስለተጻፈ ያፍሩና ሰው ይሆናሉ ብላችሁ እንደሆነ በጣም ተሳስታችሁዋል የባሰ እየባሰባቸው ማነው የሚጽፍብን ይቺ ትሆናለች ያቺ ትሆናለች እያሉ እንበቀላቸዋለን በማለት እንደውም ቡና መጠጫ ነው ያገኙት እነኝህ በእውነት የቤተክርስቲያን ሰዎች እኮ አይደሉም : Crying or Very sad እንደሴትየዋ ሌላ ሴት እዚህ አገር ያመጣትን ጉዋደኛዋን ለመኖሪያ ወረቀት ፈንግላ ኤርትራዊ ያውም የወያኔ ደጋፊ ዲቃላ ያለው በተክሊል ብታገባ ገሀነብ እሳት እንደገባች በምላሳቸው ያንገበግቡዋት ነበር ..... የስዋ ጉድ ስለሆነ ግን ምን አገባቸው ቀንተው ነው ትላልች ያድነነ ከመአቱ ይሰውረነ ማለት ነው ::የቤተክርስቲያን ጠበቃ ነኝ አዋቂ ነኝ መባሉ እውነት እውቀቱዋ የት እንደደረሰ ለማወቅ አያዳግትም ::ለሰውየው ማለት ለባልዋ ወሬ ባፍ ባፉ ታጎርሰውና እንደው ታዝባችሁ ከሆነ አንገቱን ጎንበስ ደሞ ቀና ይልና ሾፍ ካደረገ በሁዋላ ሰው ወደሱ ሲመለከት ደሞ ጎንብስ አቤት ጎንበስ ቀና እያሉ መሰለል እኔማ ግርም ይለኛል አይ ተፈጥሮ ምን ይደረጋል ::ሴትየዋም ብትሆን የሰማችውን ወሬ ሌላ ሰው እንዲሰማው ለሴቶቹ ነግራ ሌላ ሰፈር ወሬው ይናፈስና ወሬው አስፈላጊው ቦታ እንዲደርስ ታደርጋለች ይሄ መቼም አስተዳደግ ነውጂ ሌላማ ምን ሊሆን ይችላል ለማንኛውም ቦታ አለመስጠቱ ይመረጣል :: የእግዚያብሄር ቸርነት አይለየን ነው ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሊቶስጥራ

አዲስ

Joined: 16 Mar 2011
Posts: 13

PostPosted: Fri Sep 30, 2011 12:10 am    Post subject: የሙኒክ ገብርኤል ለባ ቄስ ታረክ Reply with quote

ቄስ መስፍንና ዘረፋ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሊቶስጥራ

አዲስ

Joined: 16 Mar 2011
Posts: 13

PostPosted: Fri Sep 30, 2011 8:18 pm    Post subject: ላላፍር ተፈጠርኩ ለመካድ ተባበርኩ Reply with quote

ከሙኒክ በጥዋት ተነስተን ስንጉዋዝ የነበረው በደስታ የተሞላና የታጀበ መንፈስ መንፈስቅዱስ በባረከው የአባታችን ጣፋጭና አሰልቺ ያልሆነ ትምህርት ታክሎበት እንዳልደመቀና እንዳላማረ ከፍራንክፈርት ስንመለስ ኮስምነን መልኩሶ አባ ሲራክ የሚባል ስም ያለው የትግሬ ስይጣንና ገብሬልን በደንብ አርጎ ዝቆ ከሰረቀ የቀሰሰና የተረገመ አጋንንት ስሙ ቄስ መስፍን /ማርያም በሚባል ሰይጣን ምክንያት ሳቃችንና ደስታችን በሀዘን ተለውጦ አዝነን አልቅሰን ተመለስን ::
ዓላማችን የመስቀልንና የማርያምን በዓል ለማክበር ሲሆን ሳይሆን ቄስና መለኩሴ መስለው በእምነታችን ላይ ሲግማሙበት አባ ሲራክ ሲንተባተብና ሌባው ቄስ እንደጨዋ ከፊት ለፊታችን ሳያፍርና ሳይፈራ ተቀምጦ በላይፍ አይተን መጣን ::
በዓለም ላይ ዓይን አውጣዎች የሚባሉት ሁሉ መመሪያቸው በመርህ ደረጃ ክህደትና ሃይለኛ ድፍረት ነው :: አንድ ሰው ዓይን አውጣ ሆነ ሲባል ካደ ወይም ዳቦውን ድንጋይ አርጎ ቆጠረ ማለት ነው ::ያንንም ትክክል ነው በማለት በድፍረት ለማሳመን መጣር ማለት ሲሆን ልክ ቄስ መስፍን ገብረማርያም ለሙኒክ ቅዱስ ገብርኤል የሰበሰብነዉን 300ሺህ ኤሮ አጭዶ ከበላ በኍላ ሁላችንም ባለንበት ባከነ ወይም ዓይኔን ግንባር ያርገው ከሚስቴ ጋር አላየንም እንዳለው ዓይነት ::የሚገርመው ነገር እሱ የወሰደውን ገንዘብ ክዶ እንደውም የሙኒክ ነዎሪዎችን ወንጂሎ ጠበቃ ይዞ ከሶ የዘመኑ ሞደርን አታላይና አስመሳይ ቄሶች እንደሚያደርጉት በየቀኑ ሱፍና ከረባቱን እየቀያየረ በሙኒክ ውብና የጨዋ አደባባዮች ላይ ከዛች ቃልቻ ከመሰለች ሚስቱ ጋር አንድ ሌባ ዘራፊ ከሀዲና አታላይ ወንበዴ ዓይኑን በጨው ልቡን በሬት አጥቦ እንዳልተዋረደና እንደተከበረ ሰው እየታከከን ሲሄድ የሚገርመን አንሶን በሥራውም ሆነ በተግባሩ የሚመሳሰለውን የፍራንክፈርቱ አስመሳይ ሰይጣን መለኩሴ "አባ ሲራክ " እምነት የሌለው ሥራ በማጣራት አበጥረን እዛ አካባቢ የሚወራበትንና የሚፈጽመውን ቆሻሻ ተግባር ሁሉ ሁላችንም አውቀን እንድንመለስ አርጎናል ::
ቄስ መስፍን የተመሰከረለት ሰይጣን መሆኑን እኛ የሙኒክ ኑዋሪዎች ከተወሰኑ ዓመታቶች በፊት ጀምረን አውቀናል :: መቅደስ ቢኒያምና ያቺ ኣይጥ የምትመስዪው ልጅ አባ /ሕይዎት ጠበል አምጡና ለማስጠመቅ ሞክሩ እንጂ ቃልቻዋ እንደተነሳባት እታፈራሁ ልትንደፋደፍ ከሞከራት መርዘኛ ሚስቱ ጋር እንደዛ እየተቁነጠነጣችሁ ሞታችሁ ልትገሉን ባትሞክሩ ያለፈው አልፉዋል ሌላ ጊዜ አታርጉ ::ቄስ መስፍን የማርያምን ታቦት በበሰበሰ ራሱ በመራራና በደነደነ ልቡ በገማ ከርሱ ደፍሮ ከተሸከመ ትላንት ገንዘባችንን እያባበለ እንደዘረፈው ቀን የሞላለት ቀን እናተንም ማናቸውንም ዓይነት ወንጄል ለመፈጸም ለሱ ትንኝ እንደመግደል እንደሆናችሁ ጥርጥር የለኝም ::
እዚህ ላይ በጉዞው ላይ ለነበራችሁት ላሳውቅ የምፈልገው በፕላንና በቅመራ እነ ቀሲስ መራዊ እነ ቄስ ዮህንስ ያደረጉት ነገር እንደሆነ መገመት አለባችሁ :: መቶ በመቶ የነሱ ሥራ ነው :: እንደሰማሁት ከሆነ ሁሉም ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ከዚህ በዐል በተለያየ ምክንያት አሳበው የቀሩት ::እንዴት ከመላው የጀርመን ከተሞች ተሰብስቦ በአመት አንድ ጊዜ በሚከበር በአል ላይ ሀላፊ አይገኝም ? ቄስ መስፍን ልክ ትላንትና ማርያም እንዳደረገው ሙኒክ ላይ እነ ዮሀንስ አዲሱን መለኩሴ አምታተው እጁን ይዘው ቢያስገቡት ምን ሊፈጠር እንደሚችል አስቡበት :: እግዚአብሄርን ያልፈራ እኛን አይፈራም ::እንዳያችሁት ሁሉም በቃላት መግለጽ እስከሚያቅት ድረስ የይሁዳ ዘሮች ናቸው :: ሌላ ምንም ማለት አይቻልም :: አባ /ሕይዎት የሰበሰቡትን የሙኒክ ሰው እንደገና ሸርበው ለመበተን አድፍጠው የሚጠብቁ ሰዎች እንዳሉ ማየት ችለናል ::
[/b]አባ /ሕይዎት የሚፈተኑበት ጥያቄ እንዳቀረባችሁት ዓይነት አደለም :: በርግጥ በመልሳቸው እኔም ቅር ብሎኛል :: እንደብዙዎቻችሁ ግን አላናደደኝም :: ምክንያቱም ከበስተኍላ ማን አለ ? እንዴት ይሄ ሊደረግ ቻለ ? የሚሉ ጥያቄዎችን ሳንሰላስል ስለነበረ በቅናት የተፈጸመ ድርጊትና በግድ የአልሞትኩም አለሁ ዐይነት የወራዳውና የሀገር አሰዳቢው የመስፍን ትግል እንደሆነ ስለተገነዘብኩ ነው ::

ይሄንን አስተያየት ያነበባችሁና ካሁን በፊት አስተያየት ስትጽፉ የነበራችሁ አርስቱ ክፍሮንት ፔጅ መጥፋት ስለሌለበት የመሰላችሁን እንደበፊቱ ብትጽፉ ጠቃሚ ነውና አስተያየታችሁን በማየት ሠፋ ተደርጎ ይቀጥላል :: የደጋግ አባቶቻችን ጸሎት ይጠብቀን ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሊቶስጥራ

አዲስ

Joined: 16 Mar 2011
Posts: 13

PostPosted: Tue Oct 04, 2011 11:14 pm    Post subject: Reply with quote

ጃስ ጃስ ማለት ብቻ መች ዋጋ አለው ብላችሁ ነው :: ሰዋስው ጉምታ ethio-german የት ገባችሁ :: ጊዜ አጣችሁ ማለት ነው :: ውሻን በቶሎ ነው ውሻ ማለት :: ኢትዮጵያዊ በግማሺ መንገድ የሚቀር ለውጊያ ለቀጠና የማይመች ውሽታምና ፈሪ ዜጋ እኮ ነው :: ጦርነት ሲጀመር ምሽግ የሚገባ ተጀምሮም ጀምሮም የሚቀር ሀሞተ ፈሳሳ ዜጋ ዝም ብሎ ፍጥረት !!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዲጎኔ

ዋና አለቃ

Joined: 19 Aug 2005
Posts: 4208
Location: united states

PostPosted: Sat Oct 08, 2011 2:36 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ለሁላችን ይሁን
የሙኒክ ወገኖች የደረሰባችሁን ስናነብ በጣም ያሳዝናል ::
ቤተክርስቲያን በመጽሀፍቅዱስ ገሀነም ደጆች የማይቁዋቁማት
በባህላችን ደጀ ሰላም እንዲህ ክፋት የሚታይባትና ሰላም
አልባ በመሆኗተስፋ ሳንቆርጥ ለቤተክርስቲያን ራስ ለክርስቶስ
በጾምና በጸሎት ልናቀርብ ያሻል ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሊቶስጥራ

አዲስ

Joined: 16 Mar 2011
Posts: 13

PostPosted: Sat Oct 08, 2011 7:09 pm    Post subject: Reply with quote

ዲጎኔ እንዴት ነሺ እኔ ካላንቺ ሀሣብና ናፍቆት በስተቀር በጣም ደህና ነኝ
የጻፍሺው አስተያየት ኩልትፍትፍ ያለ ስለሆነ ሌላ ጊዜ ፍንትውትው ያለ ዜና ስለ ሌባው ቄስ መስፍን ገብረማርያም ብቻ እንድታወሪልኝ በአክብሮት እንጠይቅሻለን አንቺ የመከርሽንን የእጥፍ እጥፍ ዘራፊው ቄስ መስፍን አስተምሮናል
እናንተ ብቻ ገንዘባችሁን ስጡኝ እንጂ እኔ በልቼው እስቲ ገብርኤል ይጠይቀኝ ብሎናል ገብርኤል ሲጠይቀው ደሞ አላየሁም ብሉዋል በዚህ ላይ የማርያምን ታቦት ከዛ ከተብታባ መለኩሴ ከሲራክና ከአጋሮቹ ጋር ተመሳጥሮ እንደንጹህ ሰው ተሸክሞ በየዓመቱ በድምቀት የምናከብረውን በአል ጭላሽት ቀብቶብናል ይሄንን አስመልክቶ አስተያየትሽ ምንድነው

አክባሪ ዘመድሽ R
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሊቶስጥራ

አዲስ

Joined: 16 Mar 2011
Posts: 13

PostPosted: Sat Oct 15, 2011 12:06 am    Post subject: ምርጫ Reply with quote

ውድ ወገኖቼ !! ነገ ምርጫ ልናረግ ነው # ቄሱም ጭጭ መጻፉም ጭጭ !!
ማወቅና መምረጥ ያለባችሁ :1. በመጀመሪያ ወሀቢ የሚባለውን ሰውዬ አስቀርቶ ሌሎቹን ጠራርጎ ማውረድ ;

2. ቀልቃላ ያልሆነ ሰው መምረጥ
3. እኔ ብቻ ነኝ Oዋቂ የሚሉትን አለማስደረስ
4. እድሜው 30 ያለፈ ቢሆን ይመረጣል
5. ትህትና ያለውና ቢቻል ዛሬ የፖለቲካ አዋቂ ያልሆነ ሰው ባይገኝም ቢያምንበትም እንድ ሌባው ቄስ መስፍን የወያኔ ቀዳዳ ያልሆነ

ነገ በሰላም አድረን ለመገናኘት ያብቃን #
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጆጆ

ኮትኳች

Joined: 06 Oct 2003
Posts: 144

PostPosted: Tue Dec 13, 2011 7:10 pm    Post subject: Reply with quote

ምንደነው መቧጠጥ አንድም ደህና ነገር ላይሰማበት ይህ ሙንጭርጭር አንድ ይባል ለዚህ ሀይማኖት መውደቅ አይወድቅም ለሀይማኖት መሪ አያስፈልግም አማኝ ራሱ ለራሱ መሪ ነው ቀስ ሊቀ ካህናት ወዘተርፈ የሚያመጣው አንድ ነው ሆዱን ከርሱን ከርስቲያብን ቤት ተጠግቶ መሙላት ነው በዛውም ቢቻል እንደውም ከሆነም መስረቅ ነው
የሙኒክ ከርስቲያኖች ባይ እተብዬው ብዙ አታውሩ ሙያ በልብ ያደምጡታል ሳይራገብ ወሬው የሚደረስበት ተደርሶ ከረመ እኮ የምን መቧጠጥ ያስባለውም ይህ ነው ይልቁኑ የመጡትን አክብረን ወደን ተያይዘን እንጉዋዝ መጪው ገብረዔልን ያመቱን በሰላም እናከብርና እንመራርቅና ከዛ ወዲያ የንጹሀን ክርስቲያን አምላክ ይፈራደናል ::ከርስቲያን አፍሮ አያውቅም ሁሌ ግዜውን ጠብቆ ግን ሲሆን አይተናል ቆይቶም ሰምተናል ::ቄስ መስፍን እንደስራው ፈራጅ አይደልንም እናይ ሁዋላ ነው
የበርሊኑ በተክሲያን ማሰሪያ ይልቁኑ ተርባረቡ እንደው ቢቀር በጀርመን ከተማ አንድ መጠሪያ እንኩዋን እንተው በርሊን እኮ ብዙ የታሪክ እድምታ ያለው ነው ደማም ከተማ ነው እንደምንም ብለን እናሰራውና ክርስቲያናት መጠለያ ያግኙ (በተልይ በርሊን ያለየለት ጉማጉግ አልኩ ባይ ክርስቲያን መስል )አደብ እንዲገዙ ደርሰው በሀይማኖቱ ላይ እና ሰበብ እታይ ብለው ደብቁኝ እንዳይከተላቸው .....እርዱን ::ከርስቲያን ቄስ አይታማም ታምቶ በቅቶታል የሆነው ደሮ ነው የድሮውን አንመልስም ባዲሱ ካዲሱ ጋር መንገዱን ቄጤማ ያልብስልን ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ውይይይይ

መንገደኛ

Joined: 11 Feb 2012
Posts: 3

PostPosted: Mon Feb 13, 2012 6:17 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ያብዛልን የሙኒክ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን እነ በሬ ወለደዎችንም እውነት እንዲያናግርልን ገብርኤል ይርዳልን - እነ በሬ ወለደዎች አረ እግዜርን እንፍራ ባንድ በኩል ጥሩ ነገር የምሰሩ ትመስላላችሁ አንድ እንሁን እንሰባሰብ ሌላ ቦታ መሄድ አያስፈልግም አንድነት ጥሩ ነው ትላላችሁ ሰውን ታሰባስባልችሁ ባንድ በኩል ደግሞ ለማያገባን ስለ ሌላ ቤተክርስቲያን ወሬ ተንኮል ማሽካካት አልፋችሁ ተርፋችሁ የማርያም ቤተክርስቲያን ብቁጥር ቀርተዋል ሁሉም ወደዚህ ትቶዋቸው መጡ ቂቂቂቂ አሁን ቤተክርስቲያኑም ይዘጋል ቆይ ታያላችሁ ቂቂቂቂ እያላችሁ ስትደስቱ እኛም ስንሰማ እየታዘብን ይቅር ይበለን ሰንል ከርመን ባለፈው ሰሞን ደግሞ ይሄ በሬ ወልደ እፋችሁ የማርያም ቤተክርስቲያን ፈራረሰ እያላችሁ ሰምተን እኛም የእናንተን ወሬ ይዘን ስናወራ ከርመን አሁን እንዳጋጣሚ እስኪ የማርያምን website እንይ አንስተውት ይሆን ብልን ስንገባ አይናችንን ማመን ነው ይቃተን እንደውም ቅዳሴ ፕሮግራማቸውን ለጥፈዋል ሰው እንዴት ዋሽቶ ሰውን ውሸታም ያረጋል ይቅር ይበላችሁ መልሰን ብንጠይቃችሁም አይኔን ግንባር ያርገው ስለምትሉ እሱ እንደቸርነቱ ይቅር ይበለን ቤተክርስቲያን እንዲፈርስ ከመመኘት ምነው ጥሩ ነገር ብናስብ - የእግዚአብሄርን ቤት የሚያፈርስስ ማን ሊሆን ይችላል ? እሱ ካልፈቀደም አይቆዋቆምም ነበር ይሄ በሬ ወለደስ ማቆሚያው መቼ ይሆን ? ይቅር ይበለን አይናችንን ልባችንን ተንኮል ሲያስብ የባሰውን ቄስ መስፍን ደጋፊዎቻቸውን ሰብስበው ሌላ ቤተክርስቲያን እንዳያቆዋቁሙ እና እንዳታርፉት የምንሰማውን ትምህርት በደንብ እንድናዳምጥ እሱ ይርዳን :: ይቀጥላል
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሱቺፕቶ

መንገደኛ

Joined: 12 Jan 2012
Posts: 3
Location: Indonesia

PostPosted: Tue Feb 14, 2012 4:42 pm    Post subject: Reply with quote

Software Akuntansi Laporan Keuangan Terbaik, cGVInaV, Software Akuntansi Laporan Keuangan Terbaik, QDVqPeY, http://update-seputar-software.blogspot.com/2012/01/software-akuntansi-laporan-keuangan.html Software Akuntansi Laporan Keuangan Terbaik, AUUTWCg, Dc wireless home security products, REBLmeA, [url=http://homesecurity-info.org/]Home security systems and which one
_________________
http://update-seputar-software.blogspot.com/2011/12/ultrabook-notebook-tipis-harga-murah.html
http://update-seputar-software.blogspot.com/2012/01/software-akuntansi-laporan-keuangan.html
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website AIM Address Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3, 4, 5, 6, 7  Next
Page 5 of 7

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia