WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home | About us | Advertise with us | Contact us
የኢትዮጵያ ሙዚቀኞች :- ሙላቱ አስታጥቄ እና ....
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 9, 10, 11, 12, 13  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ዛዙ

ኮትኳች

Joined: 09 Oct 2004
Posts: 172
Location: ethiopia

PostPosted: Fri Dec 17, 2010 7:45 pm    Post subject: Reply with quote

ተድላ ስለነዚህ ምንጮች እናመሰግናለን :: ተድላ ወይም ሌላ ሰው ድሮ የሰማናቸው የመንጌ ዘመን የአብዮት ዘፈኖች ኮሌክሽን እዚህ ዩትዩብ ላይ የለም ? የሚያውቅ ካለ :: ጥሩ ትዝታ ኖሮዋቸው ሳይሆን ያደግንባቸው ሰለሆኑ እስቲ ድጋሚ ብንሰማቸው sentimental value አላቸው ብዬ ነው ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Sun Dec 19, 2010 9:22 pm    Post subject: Re: የቆዩ የኢትዮጵያ ሙዚቃዎች - እንቁጣጣሽ 2003 .. Reply with quote

ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ለሁሉም ኢትዮጵያውያን :-

"BBC" ሰዎች በአብዛኛው ጥሩውን በጥቂቱም መጥፎውን ቀላቅለው በዶክሜንታሪ ፊልም መልክ አቅርበውልናል :: ሙላቱ አስታጥቄ : ቴዎድሮስ ታደሰ : ዳዊት ይፍሩ (ኦርጋን ) : ጆቫኒ ሪኮ (ሮሃ ባንድ ) : ጌታቸው ካሣ : አለማየሁ እሸቴ : ንዋይ ደበበ : በዛውርቅ አስፋው : ባህሩ ቀኜ : አበበች ደራራ : ነጻነት መለሰ : አስቴር አወቀ .... የሃምሣ አለቃ ውቤሻው ስለሺ : የአብዮት : የፉከራ የቀረ ዘፈን ያለ አይመስልም :: በሰባት ክፍሎች የተከፋፈለውን ዶኩሜንታሪ "YouTube" ታገኙታላችሁ ::

ተድላ

ምንጮች :-

ክፍል 1

ክፍል 2

ክፍል 3

ክፍል 4

ክፍል 5

ክፍል 6

ክፍል 7

ሰላም ዛዙ :-

ለጊዜው እኒህን 'BBC' ዶክሜንታሪ ቪዲዮዎች እየተመለከትህ ቆይ : ሌላ ካለ እለጥፋለሁ ::

ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Sat Dec 25, 2010 12:53 am    Post subject: Reply with quote

ሰላም ውድ ወገኖቼ :-

ጌታመሣይ አበበ በዘመናዊ እና ባሕላዊ ዜማዎቹ የታወቀ ድምፃዊ ነው :: "የሽምብራው ጥርጥር " የሚሰኘው ዜማው በልጅነቴ ከምወዳቸው አንዱ ነው :: ለዛሬው ግን ትዝታን እንዴት እንደተጫወተው አዳምጡት ::

ጌታመሣይ አበበ :: ትዝታሽ ዘወትር ::

ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Sat Dec 25, 2010 1:48 am    Post subject: Reply with quote

ሰላም በድጋሚ :-

ከቆዩ የሙዚቃ ስብስቦች የመረጥኩላችሁ ...

ምንጮች :-
1...... መኮንን አየለ : ውብ አበባ ... አበባ መስላለች ::

2..... መልካሙ ተበጀ : ኧረ መላ ምቱ ::

3..... ባሕሩ ቀኜ : አንቺዬ ::

ለአብዮት ዘመን ሙዚቃ አፍቃሪዎች በተለይ Laughing 4..... አበበ ተሰማ :: ማለዳ ማለዳ ::

5..... ባለጋሪው :::

6..... ለማ ደምሰው : አልማዝ ዕንቁ መሣይ ::

7..... አየለ ማሞ በማንዶሊን : ንገሯት ::

ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Sun Feb 20, 2011 12:18 am    Post subject: Reply with quote

ሰላም ውድ ወገኖቼ :-

መርአዊ ስጦት በራሣቸው የሕይወት ገጠመኞች ተመርኩዘው የደረሱትን 'ትዝታ አያረጅም ' የተሠኘውን ዜማ በሟቹ ምኒልክ ወሰናቸው ሲዜም አዳምጡት : ተመልከቱት ::

ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዛዙ

ኮትኳች

Joined: 09 Oct 2004
Posts: 172
Location: ethiopia

PostPosted: Sat May 21, 2011 9:32 pm    Post subject: Reply with quote

ተድልሽ ዛሬ ነው ተመልሼ ያየሁት ይሄን ገጽ :: እና ማለዳ ማለዳ ' የሚለው ድሮም ብዙ የማይመቸኝ ነበር :: ግን አመስግናለሁ :: ሌሎች የአብዮት ዘፈኖች ቪዲዮ ካገኘህ እባክህ ለጥፍልን :: ሌላ ፌቨሬቴ ባህሩ ቀኜ ነበር :: ድሮ ተማሪ እያለሁ በምንም ታሪክ በያማያመልጠኝ የአርብ ማታ የባህል ዘፈኖች ላይ የሚያሰሙት 'ወሎ ' የሚባል በጣም ቆንጆ እና ረጅም ዜማ ነበረው :: ግጥሙ ሁሉም ትዝ አይለኝም ግን የማስታውሰው :

'እንኳን ቀጭን ፈታይ እንዝርቷን አራቂ
የምታጠራጥር የነገር አዋቂ
ሰው ያረበርባል ለንፍሮ አንፈቅፋቂ '

የሚል ትዝ ይለኛል :: በኋላ ደሞ ሳንሱር ተብሎ ነው መሰለኝ ይህንን ፓርት ኤዲት እያደረጉ ያሰሙት ነበር :: (አሁን ይሄ እስቲ የማን መብት እንዳይነካ ነው Laughing አይ ደርግ ፈኒ እኮ ነበር :: ሰው እንደጉድ ቅርጥፍ አርጎ እየበላ ስለሰው መብት ግን የነበሩት አይዲያዎች እንዲህ አይነት ነበሩ :: Laughing ) ባህሩ እና ካሳ ተሰማ የኢትዮጵያ ሙዚቃ እንቁዎች ናቸው ብዬ አስባለሁ :: ግን የድሮ ሙዚቃዎቻቸውን ማግኘት አስቸጋሪ ነው :: በተለይ ይሄን የባህሩን ሙዚቃ ኦዲዮም ብቻ እንኳን ካገኘህ ለጥፍልን ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Sun May 22, 2011 2:04 am    Post subject: Reply with quote

ዛዙ እንደጻፈ(ች)ው:
ተድልሽ ዛሬ ነው ተመልሼ ያየሁት ይሄን ገጽ :: እና ማለዳ ማለዳ ' የሚለው ድሮም ብዙ የማይመቸኝ ነበር :: ግን አመስግናለሁ :: ሌሎች የአብዮት ዘፈኖች ቪዲዮ ካገኘህ እባክህ ለጥፍልን :: ሌላ ፌቨሬቴ ባህሩ ቀኜ ነበር :: ድሮ ተማሪ እያለሁ በምንም ታሪክ በያማያመልጠኝ የአርብ ማታ የባህል ዘፈኖች ላይ የሚያሰሙት 'ወሎ ' የሚባል በጣም ቆንጆ እና ረጅም ዜማ ነበረው :: ግጥሙ ሁሉም ትዝ አይለኝም ግን የማስታውሰው :

'እንኳን ቀጭን ፈታይ እንዝርቷን አራቂ
የምታጠራጥር የነገር አዋቂ
ሰው ያረበርባል ለንፍሮ አንፈቅፋቂ '

የሚል ትዝ ይለኛል :: በኋላ ደሞ ሳንሱር ተብሎ ነው መሰለኝ ይህንን ፓርት ኤዲት እያደረጉ ያሰሙት ነበር :: (አሁን ይሄ እስቲ የማን መብት እንዳይነካ ነው Laughing አይ ደርግ ፈኒ እኮ ነበር :: ሰው እንደጉድ ቅርጥፍ አርጎ እየበላ ስለሰው መብት ግን የነበሩት አይዲያዎች እንዲህ አይነት ነበሩ :: Laughing ) ባህሩ እና ካሳ ተሰማ የኢትዮጵያ ሙዚቃ እንቁዎች ናቸው ብዬ አስባለሁ :: ግን የድሮ ሙዚቃዎቻቸውን ማግኘት አስቸጋሪ ነው :: በተለይ ይሄን የባህሩን ሙዚቃ ኦዲዮም ብቻ እንኳን ካገኘህ ለጥፍልን ::

ሰላም ዛዙ :-
ያለፈውን በመጥፎም ሆነ በበጎ በአስተማሪነቱ ተቀብሎ መቀጠሉ አይከፋም :: እንዲያው ባለፈው ዘመን የሆነውን ሁሉ ብናስታውሰው ስንት ጉድ አለ !

የባህል ዜማዎች ተጫዋች ከነበረው ሟቹ ባህሩ ቀኜ ጨዋታዎች መካከል እኒህን አግኝቻለሁ ::

ባህሩ ቀኜ እና ራሔል ዮሐንስ
1....... ይገርማል ስምሽ / ...::
2...... ትዝታ

ባህሩ ቀኜ
አምባሠል ::

በክራር በታጀቡ ዜማዎቹ እንኳን ሰውን ይቅርና ወፎችን የሚያናገረው ካሣ ተሰማ ለእኔ ልዩ ድምፃዊ ነው :: ስለእርሱ የሕይወት ታሪክ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን አንድ ታሪካዊ ዘገባ አዘጋጅቶ ነበር :: በአራት ክፍል ተዘጋጅቶ የቀረበውን ፊልም ኮምኩም ::
ካሣ ተሰማ
ክፍል 1:- Ethiopian Legend Kassa Tessema - Ethiopian Music Documentary Clip 1 of 4
ክፍል 2:- Ethiopian Legend Kassa Tessema - Ethiopian Music Documentary Clip 2 of 4
ክፍል 3:- Ethiopian Legend Kassa Tessema - Ethiopian Music Documentary Clip 3 of 4
ክፍል 4:- Ethiopian Legend Kassa Tessema - Ethiopian Music Documentary Clip 4 of 4

ስለ ኢትዮጵያ የቆዩ ዜማዎችን እና ሌሎችን ፊልሞች ከኢትዮ -ቲዩብ እና ድሬ -ቲዩብ ማግኘት ትችላለህ ::

ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Sun May 22, 2011 2:30 am    Post subject: Reply with quote

ሰላም ውድ ወገኖቼ :-

1976 .. ጀምሮ በዜማ ሥራዎቿ ተወዳጅ ሆና የዘለቀችው ሐመልማል አባተ 'ማን አሣየብኝ ' እያለች ድምጿን ታንቆረቁራለች :: ይህንን ዜማ በየትኛው ባንድ አጃቢነት : መቼ እና የትኛው መድረክ ላይ እንደተጫዎተችው ያወቀ ሰው ሽልማት ይኖረዋል ::

ሐመልማል አባተ :- ማን አሣየብኝ ::

ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Sun Jun 26, 2011 2:09 am    Post subject: Reply with quote

ሰላም ውድ ወገኖቼ :-

እስኪ የፖፑን ንጉሥ የማይክል ጃክሠንን የሙት ዓመት በሥራዎቹ አናስታውሠው ::

The Jackson Five - I will be there for you

Billie Jean

Thriller

ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ስጥ እንግዲህ

ዋና ኮትኳች

Joined: 29 Sep 2006
Posts: 905

PostPosted: Sun Jun 26, 2011 3:08 am    Post subject: Reply with quote

ተሾመ ምትኩ ዘፈን የጀመረ ኮከበ ጽባህ ተማሪ ሆኖ ነው :: በዚያን ጊዜ ኮከበ ጽባህ በአንድ ስዊድናዊ አሰልጣኝነት የተመሰረተ የሙዚቃ ባንድ ነበር :: ከትምህርት ቤቶች ሁሉ የታወቀ ባንድ ነበር :: እነ ቴዎድሮስ ምትኩ በሳክሰፎን (የተሾመ ወንድም )), ታምራት ፈረንጅ በትራምፔት ተስፋዬ (ሆዶ ) በድራም የዚያው የኮከበ ጽባህ ኦርኬስትራ አባሎች ነበሩ :: እነኝህ በሙሉ ስዊድናዊው ወደ ሀገሩ ሲመለስ ትምህርት ቤቱን ለቀው ናይት ክለብ ተቀጥረው መስራት ጀመሩ :: በተለይ ይታውቁ የነበረው ሶል ኤኮስ ናይት ክለብ ባንድ ነበር :: እነ ጋራው ስር ያለሺው , የውሀ ላይ ኩበትን የተጫወተ እዚያው ሶል ኤኮስ እያሉ ነበር :: አሁን ከሁለቱ ወንድማማቾች በስተቀር የዚያ ባንድ ተጫዋቾች በሙሉ በህይወት የሉም ::
http://www.youtube.com/watch?v=MJCtdXdmOGc&feature=related
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Wed Sep 14, 2011 5:16 am    Post subject: Reply with quote

ሰላም ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ :-

እንቁጣጣሽ ! እንኳን 2004 .. አደረሣችሁ ::

ከወጣት ኢትዮጵያውያት ድምፃውያን መካከል እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ ) የኢትዮጵያን ሙዚቃ በዓለም እንዲናኝ ካደረጉት መካከል ናት :: ባለፈው ኢትዮጵያን በጎበኝበት ወቅት በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የተደረገላትን ቃለ -መጠይቅ ተከታተሉት ::

ምንጮች :-

1 ...... GiGi interview and Concert in Addis Ababa - Part 1.

2 ..... GiGi Concert and interview in Addis Ababa - Part 2.

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እንሰት

ውሃ አጠጪ

Joined: 30 Jan 2005
Posts: 1211
Location: united states

PostPosted: Wed Sep 14, 2011 2:53 pm    Post subject: Reply with quote

እንኩዋን አብሮ አደረሰን ::
Thank you ለነዚህ ጥረቶችህ ::

ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ :-

እንቁጣጣሽ ! እንኳን 2004 .. አደረሣችሁ ::

ከወጣት ኢትዮጵያውያት ድምፃውያን መካከል እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ ) የኢትዮጵያን ሙዚቃ በዓለም እንዲናኝ ካደረጉት መካከል ናት :: ባለፈው ኢትዮጵያን በጎበኝበት ወቅት በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የተደረገላትን ቃለ -መጠይቅ ተከታተሉት ::

ምንጮች :-

1 ...... GiGi interview and Concert in Addis Ababa - Part 1.

2 ..... GiGi Concert and interview in Addis Ababa - Part 2.

ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጌታ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Apr 2005
Posts: 3486
Location: ዶሮ ተራ

PostPosted: Wed Sep 14, 2011 3:28 pm    Post subject: Reply with quote

ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ውድ ወገኖቼ :-

1976 .. ጀምሮ በዜማ ሥራዎቿ ተወዳጅ ሆና የዘለቀችው ሐመልማል አባተ 'ማን አሣየብኝ ' እያለች ድምጿን ታንቆረቁራለች :: ይህንን ዜማ በየትኛው ባንድ አጃቢነት : መቼ እና የትኛው መድረክ ላይ እንደተጫዎተችው ያወቀ ሰው ሽልማት ይኖረዋል ::

ሐመልማል አባተ :- ማን አሣየብኝ ::

ተድላ

ጊዜው ቢዘገይም የሽልማት ነገር ስለማያስችለኝ ልሞክራት ::

1. አጃቢው ባንድ ሮሃ ሲሆን
2. ጊዜው 1977/78 አካባቢ
3. መድረኩ ደግሞ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ለሰፈራ ፕሮግራም ወደ መተከል አካባቢ የዘመቱበት ይመስለኛል ::

ልክ ከሆንኩ ባደባባይ የገባኸውን ሽልማት ከች አድርግ !
_________________
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Visit poster's website Yahoo Messenger Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Wed Sep 14, 2011 6:00 pm    Post subject: Reply with quote

ጌታ እንደጻፈ(ች)ው:
ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ውድ ወገኖቼ :-

1976 .. ጀምሮ በዜማ ሥራዎቿ ተወዳጅ ሆና የዘለቀችው ሐመልማል አባተ 'ማን አሣየብኝ ' እያለች ድምጿን ታንቆረቁራለች :: ይህንን ዜማ በየትኛው ባንድ አጃቢነት : መቼ እና የትኛው መድረክ ላይ እንደተጫዎተችው ያወቀ ሰው ሽልማት ይኖረዋል ::

ሐመልማል አባተ :- ማን አሣየብኝ ::

ተድላ

ጊዜው ቢዘገይም የሽልማት ነገር ስለማያስችለኝ ልሞክራት ::

1. አጃቢው ባንድ ሮሃ ሲሆን
2. ጊዜው 1977/78 አካባቢ
3. መድረኩ ደግሞ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ለሰፈራ ፕሮግራም ወደ መተከል አካባቢ የዘመቱበት ይመስለኛል ::

ልክ ከሆንኩ ባደባባይ የገባኸውን ሽልማት ከች አድርግ !

ሰላም ጌታ :-

ትክክል ነህ Idea Idea Idea

አንተ የሚመችህን የሙዚቃ አልበም ወይም አንድ የአማርኛ መጽሐፍ በሽልማት መልክ ላበረክትልህ እፈልጋለሁ :- ምርጫህን አሣውቀኝ ::

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጌታ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Apr 2005
Posts: 3486
Location: ዶሮ ተራ

PostPosted: Wed Sep 14, 2011 6:49 pm    Post subject: Reply with quote

ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ጌታ እንደጻፈ(ች)ው:
ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ውድ ወገኖቼ :-

1976 .. ጀምሮ በዜማ ሥራዎቿ ተወዳጅ ሆና የዘለቀችው ሐመልማል አባተ 'ማን አሣየብኝ ' እያለች ድምጿን ታንቆረቁራለች :: ይህንን ዜማ በየትኛው ባንድ አጃቢነት : መቼ እና የትኛው መድረክ ላይ እንደተጫዎተችው ያወቀ ሰው ሽልማት ይኖረዋል ::

ሐመልማል አባተ :- ማን አሣየብኝ ::

ተድላ

ጊዜው ቢዘገይም የሽልማት ነገር ስለማያስችለኝ ልሞክራት ::

1. አጃቢው ባንድ ሮሃ ሲሆን
2. ጊዜው 1977/78 አካባቢ
3. መድረኩ ደግሞ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ለሰፈራ ፕሮግራም ወደ መተከል አካባቢ የዘመቱበት ይመስለኛል ::

ልክ ከሆንኩ ባደባባይ የገባኸውን ሽልማት ከች አድርግ !

ሰላም ጌታ :-

ትክክል ነህ Idea Idea Idea

አንተ የሚመችህን የሙዚቃ አልበም ወይም አንድ የአማርኛ መጽሐፍ በሽልማት መልክ ላበረክትልህ እፈልጋለሁ :- ምርጫህን አሣውቀኝ ::

ተድላ

ዋው ... ሽልማቱ እጄ የገባ ያህል ለቃልህ ያለህ ታማኝነት አስደስቶኛል :: ከዚህ በላይ ምን ሽልማት አለ ? በጣም አመሰግናለሁ ::
_________________
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Visit poster's website Yahoo Messenger Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 9, 10, 11, 12, 13  Next
Page 10 of 13

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia