WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
የአቢሲኒያ እጢዎች ታሪክ እንደወረደ
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 21, 22, 23 ... 31, 32, 33  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ዳግማዊ ዋለልኝ

አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2356

PostPosted: Tue Nov 29, 2011 3:26 am    Post subject: Reply with quote

ሠላም ወዳጄ ቆቁ

የሥነ -አእምሮ ወይም የሥነ -ልቦና ችግር ያለበት ሰው ማለት እኮ ኖቬምበር 24 ለመጨረሻ ጊዜ ብሎ ምሎ ተገዝቶ በማግስቱ ኖቬምበር 25 በሌላ ካባ እንድፅፍ ይፈቀድልኝ የሚል ነው .....ጠንቋይ ለራሱ አያውቅም ሆኖብህ ይሆን Laughing

ወደውይይቱ

Quote:
ማርቲን ሉተር FREE AT LAST

1. ወቅቱ የዘር ልዩነት የሰፈነባት አሜሪካ ነበረች

ስለስሌቨሪ ያወራው ያኔ ስሌቨሪ ስለነበር ነው Question Wink በእጢዎቹ ጊዜስ የብሔሮች ጭቆና አልነበረም Question Rolling Eyes

Quote:
2. ታሪኩን ሲያወራ ኮሎምቦስ ወይም ሌሎችም እንዳንተ ቆሻሻ "" ናቸው እያለ አልነበረም

1. ኮሎምቦስን ከማን ጋር አመሳሰልከው Question Laughing በደንብ ይብራራልኝ Wink

2. ሌሎቹ ስትል እነማንን ነው Question

Quote:
3. ማርቲን ሉተር FREE AT LAST ሲል ነጮች ወይም ሬድ ኢንዲያኖች "" ቆሻሻ ናቸው ወይም እውቀት የላቸውም "" እያለ አልነበረም ለእኩልነት ነበር ምኞቹ

1. ሬድ ኢንዲያኖች ምን ስላጠፉ ነው "ቆሻሻ ' የሚባሉት Question እባክህ አትቀበጣጥር ወዳጄ Laughing ቅቅቅቅቅቅቅቅ

2. የስሌቭ ኦውነርስ በትክክል እውቀት የሌላቸውና ቆሻሻዎች ናቸው ....ማርቲን ሉተር ኪንግ ግን አሞገሳቸው ነው የምትለኝ Wink Laughing Laughing Laughing Laughing

3. እኩልነት ማለት እኮ ፍትህ ነው .....ሌባ ሌባ ነው ....የሌሎችን መብት የማያከብር ቆሻሻ ነው .....ተግባባን Question

Quote:
የአንተ ግን XENPHOBIA መሆኑን ለማሳየት ብዙ መንገድ መሄድ አያስፈልግም

ጎሽ ...ብዙ ሳትጎዝ አሳየኝ እስቲ ..አብረን እንየው Wink

Quote:
ጥያቄ 1: አበሲኒያ አበሲኒያ የምትለው ሕዝብ የትኛው የህብረተሰብ ክፍልን ነው ? እንዴትስ ነው በዚች ኢትዮጵያ በምትባለው ሐገር የሰፈረው ?

Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

1. ብዙ መንገድ መሄድ አያስፈልግም ብለህ ስለህዝቦች አሰፋፈር ታወራለህ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ አይ ወዳጄ ቆቁ Laughing

2. ባለፈውም ይህን አንስተህ መልሼ ስጠይቅህ የውሀ ሽታ ሆነህ ቀርተሀል ....ትዝ ይልህ እንደሆነ "ከአቢሲኒያ ውጪ ያሉ ህዝቦች " እያልክ ስትቸከችክ ነበር ...ምን ማለትህ ነው Question ወይስ ምኑም ሳይገባህ ከእኔ ኮርጀህ ነው Laughing Laughing

3. ስለህዝቦችም ሆነ አሰፋፈራቸው አልፃፍኩም ......ከሀሳቡም ሆነ ከዜኖፎቢያ ጋር በምን እንዳገናኘኸው የማሳየት ስራ ያንተ ፋንታ ይሆናል ....ማለቴ የምትፅፈውን ካወከው Wink

Quote:
ጥያቄ 2 : አበሲኒያ የሚባለው ሐገር ራሱ ክርስትናንና እስልምናን እንዴት ለመቀበል ቻለ የሚለውን ጥያቄ በጭንቅላትህ አስገብተህ ነበር ?

1. የሀይማኖቶች አመጣጥና መስፋፋት ማወቅ የእኔ ፍላጎት አይደለም .....ነገር ግን በጦር መሳሪያ በግድ ባህላቸውን እና እምነታቸውን እንዲያጡ የተደረጉት ህዝቦች ታሪክ በሀይማኖት ካባ መሸፋፈን የለበትም

2. ጥያቄህ የእጢዎቹን ቆሻሻነት ለመሸፋፈን ከሆነ አሁንም ቢሆን ጥያቄ ሳይሆን ማስረዳት የአንተው ተግባር ይሆናል ....ለመፃፍ ያህል የማያስኬድ ጥያቄ መደርደር የእቃ -እቃ ጨዋታ እንደሆነ የምንተዋወቅ ይመስለኛል Wink

Quote:
ጥይቄ 3: በቴዎድሮስ ዘመነ መንግስት እና ከዛም በፊትም ሆነ ከዛ በሁዋላ ዓለማችን በፖለቲካው ዓለም ምን ዓይነት መልክ ነበራት ?

ጤነኛ አትመስለኝም ወዳጄ ቆቁ ...ቅቅቅቅቅቅቅቅ ሩቅ ሳንሄድ ብለህ ጀምረህ የአለማችን ፖለቲካ ትላለህ እንዴ Question Laughing Laughing Laughing Laughing ወቸው ጉድ

1. ለሶስተኛ ጊዜ ...ሀሳብህን ደፈር ብለህ ግለፅ .....ባዶ የሆነ የጥያቄ ጋጋታ ምን ያደርግልሀል ....የአለማችን ፖለቲካ ; የህዝቦች አሰፋፈር ; የሀይማኖቶች አመጣጥ ....ፓፓፓፓ Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

2. የአለማችን ፖለቲካ ይህን ስለሚመስል እጢው ቴዎድሮስም ይህን አደረገ ...ስለዚህ ሊወቀስ አይገባውም ...አይነት ቀልድ ለመፃፍ ፈልገህ ይሆን Question ሞክረው Wink

ከጥያቄ 1 እስከ 3 አነበብኩትና በሳቅ ልሞት ነው ......ከመነሻ ሀሳብህ ጋር አንዱም አይገናኝም እኮ ....የእኔን xenophobia ሩቅ ሳትሄድ ለማሳየት አልነበር እንዴ አላማህ Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ አይዞህ ወዳጄ ቆቁ .....መውተርተርህ ብቻ ይበቃል Laughing

Quote:
አንተ ደጋግመህ እንደምጠቅሰው የዋልተር ፕላውደን ጽሁፍ ይኸውልህ
በነገራችን ላይ የምትፈልገው የዋልተር ፕሎወደን መጽሐፍ መገምገም ይሆን ? ከሆነ አብረን መገምገም እንችላለን ::

Code:
Considering Abyssinians ignorance and childishness
በማለት አንድን ትውልድ ለማጥላላት መሞከር የሳይካትሪስት ዲሶርደር አይደለምን ?

ይህም ማለት ከምን ኮንቴክስት ዋልተር ፕሎውደን እንደጻፈው እኔና አንተ በአሁኑ ሰዓት ባናውቅም

የአንተ ዳግማዊ ዋልተር ፕሎውደን ጥቅስ እዚህ አምጥተህ በዘርኝነት ጥላቻ ""ቆሻሻ "" በማለት ማስቀመጥህ ፐርሰናሊቲ ዲሶርደር አልመሰለህም ?

ስለ ሲቪል ራይት እያሰብህ የአንድን ሕብረተ ሰብ መሪ ማንቁዋሸሽ አንድን ሕብረተ ሰብ ማንቁዋሸሽ መሆኑ ካልገባህ አሁንም በትክክል ፐርሶናሊቲ ዲሶርደር አለብህ ማለት ይሆናል ?

ሐገራችን ኢትዮጵያ እንዴት በእኩልነትና በነጻነት ለመኖር የሚያስችላትን መንገድ ማሳየት ሌላ የአንተ ጽሁፍ ግን ለእኩለነት ወይም ለነጻነት ሳይሆን ባለፈ ቂም በቀል የተመረኮዘ መርዘኛ ሐሳብ እንደሆነ አልገባህ ይሆን ?
ካልገባህ እንቀጥላለን

የፕላውደንን ፅሁፍ ለምን እንዳመጣሁት አሳምረህ ታውቃለህ ......የእጢው ቴዎድሮስን "አሪፍነት " ለማሳየት ጎትተህ ያመጣኸው አንተው ራስህ ነበርክ Laughing Laughing እውነት ወይስ ሐስት Question Wink

ከዛ እኔ ደግሞ ፕላውደን እጢው ቴዎድሮስ ያደነቀው በቆማጣ ቤት አንድ ጣት ብርቅ ነው ብሎ ነው ብዬ የአንተን ምስክር ፅሁፍ እኔም በዋቢነት አቀረብኩኝ Laughing Laughing Laughing አይደለም እንዴ Question ቅቅቅቅቅቅቅቅ

የምትለው ስታጣ የአንድን ህብረተሰብ መሪ ማንቋሸሽ ህብረተሰቡን ማንቋሸሽ ነው ትላለህ ...እውነትህን ነው Question Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

1. እኔ ማንንም ህዝብ አላንቋሸሽኩም ..ወደፊትም አላንቋሽሽም

2. የሂትለርን ቆሻሻ ተግባር መናገር ማለት የጀርመንን ህዝብ ማንቋሸሽ ነው እንዴ Question Laughing Laughing Laughing

3. የእጢዎቹ ተረት ተረት ተቀብሮ ከበሰበሰ ሰነበተ እኮ ወዳጄ ቆቁ .....ቂም በቀል በአንተ አእምሮ ውስጥ እንደፈረስ እየጋለበህ ያለ ኢምክንያታዊ አስተሳሰብ ነው .....ደግሜ ደጋግሜ እንደነገርኩህ የዚህ ርእስ አላማ ትክክለኛው የእጢዎቹ ታሪክ ይታወቅ ነው ....ይህ ቅር ካለህ ደግሞ ምንም ልተባበርህ አልችልም Wink

በነገራችን ላይ ሳይካትሪስቱ ቆቁ .....የሥነ -ልቦና አዋቂው ዴል ካርኒጊ መጨረሻ ላይ ራሱን ገደለ ሲባል የሰማሁ መሰለኝ Laughing

ሠላም
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቆቁ

ዋና አለቃ

Joined: 21 Sep 2003
Posts: 4454
Location: united states

PostPosted: Wed Nov 30, 2011 5:54 pm    Post subject: Reply with quote

ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:
ሠላም ወዳጄ ቆቁ

የእኔን ሰፊ ባህል ከእጢዎቹ ደርቲ ታሪክ ጋር አንድ ላይ ላሳይህ ........እነሆ Wink

1. ታሪኬ የጌዴኦ ህዝብ ታሪክ ነው Exclamation

እንደኦሮሞ ህዝብ የገዳ ስርአት ሁሉ "ባሊ " በተሰኘ ስርአት ራሱን ያስተዳድር የነበረውን የጌዴኦ ህዝብ በወረራ ባህሉን አሳጥተው መሬቱን ዘርፈው ገባር ያደረጉት ቆሻሻ የእጢዎች ታሪክ ይህ ነው

2. ታሪኬ የባስኬቶ ህዝብ ታሪክ ነው

በእጢዎቹ አሽከር በወልደጊዮርጊስ ወረራ የባስኬቶ ህዝብ በግድ እምነቱን እንዲለውጥ ; ባህሉ እንዲጠፋ የተሞከረው የቆሻሻ እጢዎች ተግባር ይህ ነው

3. ታሪኬ የሀዲያ ህዝብ ታሪክ ነው

በቆሻሻው አምደፅዮን ወረራ ደሙ እንደጅረት የፈሰሰው ; ለባርነት የተዳረገው የሀዲያ ህዝብ ታሪክ ይህ ነው

4. ታሪኬ የከንባታ ህዝብ ታሪክ ነው

የአምባርቾ ኮረብታ የእጢዎቹን ወረራና ግፍ ከሚመሰክርበት ; እምነቱንና ታሪኩን በቆሻሻው እጢ ምኒሊክ የተሸረሸረው የከንባታ ህዝብ ህዝብ ታሪክ ታሪኬ ነው

5. ታሪኬ የሲዳማ ህዝብ ታሪክ ነው

ቋንቋውን ; እምነቱንና ባህሉን በቆሻሻው ምኒሊክ የተገፈፈው የሲዳማ ህዝብ ታሪክ ታሪኬ ነው

6. ታሪኬ የወላይታ ህዝብ ታሪክ ነው

በግዴታ ከአቢሲኒያ ጋር ለመቀላቀልና የወላይታ ህዝብን ሀብት ለመዝረፍ ሲባል 118,000 የወላይታን ህዝብ ደም ያፈሰሰው የቆሻሻው ምኒሊክ ታሪክ ምስክር የሆነው የወላይታ ህዝብ ታሪክ ታሪኬ ነው

7. የዲዚ ህዝብ ታሪክ ታሪኬ ነው

በአቢሲኒያውያን ወረራ ባህሉም ህዝቡም ወደመጥፋት የተቃረበው የዲዚ ህዝብ ታሪክ ታሪኬ ነው

"የአቢሲኒያን ቆሻሻ ታሪክ " ከሚለው መፅሀፍ የተቀነጨበ

ዳግማዊ ዋለልኝ
ቆማጣን ቆማጣ ካላሉት ታሪክ ይፈተፍታል Laughing Laughing

ይህ ነበር ጽሁፍህ ወዳጄ ዳግማዊ
በመጀመሪያ ደረጃ ወንድሜን ዴል ካርኒጄን በመጥቀስህ ሳትመሰገን አታልፍም

ይሄነው XENOPHOBIA የሚባለው
አንተ ዳግማዊ የደቡብ ዞን ሰው ነህ ነገር ግን በደቡብ ዞን ውስጥ ስንት ብሄረ ሰቦች እንዳሉ አታውቅም :: አንተ ከንባታም ነህ ጌዴኦም ነህ ሲዳማም ነህ የባስኬቶም ነህ ::

ሂትለርን ጠቅሰሀል እንዴት ከሱ ጋር እንደምትመሳሰል ላስቀምጥልህ
ሂትለር ኦስትሪያ ሆኖ ነው ጀርመንን አይሁዳውያንን ሲበጠበጥ የነበረው ማለትም "" ለጀርመኖች "" ቆሞ ::

አንተም የየትኛው መሆንህን ሳታውቅ : የሰባት ብሄረ ሰብ ተወላጅ መሆንህ ነው መሰለኝ ወይም ለስድስት ብሄረ ሰቦች ጠበቃ መሆንህ ነው መሰለኝ ልክ እንደ ሂትለር "" አበሲኒያ "" በማለት የምታቅራራው ::

ሳይካትሪስቱ ቆቁ እንደ ዴል ካርኒጄ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቆቁ

ዋና አለቃ

Joined: 21 Sep 2003
Posts: 4454
Location: united states

PostPosted: Wed Nov 30, 2011 6:15 pm    Post subject: Reply with quote

ዳግማዊ ወዳጄ ስለ ማርቲን ሉተር ኪንግ ብዙ ለማለት የፈለግህ ይመስለኛል ስለ ሲቪል ራይትም ብዙ ለማለት የፈለግህ ይመስለኛል

Rosa Parks የሚባል ስም ሲነሳ ማርቲን ሉተር ኪንግም ትዝ እንደሚልህ ተስፋ አደርጋለሁ ::

ማርቲን ሉተር ኪንግ በነበረበት ሰዓት በአሜሪካ የዘረኝነት መድልዎ እንደነበረ Rosa Parks ሁኔታ ያስረዳል ::

አንተ ግን የሰባት ዘር ተወላጅ ሆነህ ዛሬ ስለ አጤ ቴዎድሮስ ነገ ስለ አጼ ምኒሊክ ትላንትና ስለ አጼ አምደ ጽዮን የምትቀባጥረው የጤና መታወክ አልመሰለህም :: ለዛወውም XENPHOBIA

ምርቃናህ እና የሰባት ዘር ተወላጅነትህ ያለፈ ታሪክ ለመለወጥ ነው :: የምታልመው እና የምታውጠነጥነው ያለፈ ዘመን ተመልሶ ይመጣል በማለት ነው አይደል
ነው XENOPHOBIA

ስማ ወያኔ እና ኢሐአፓ ስለ ትላንትናው ደርግ ማውራትም መስማትም አይፈልጉም

አንተ ግን ኢዛና ለማውራት ወደ ሁዋላ በስጸሐይ ፍጥነት እየተሽከረክር መገኘቱ በእውነት እልሀለሁ XENOPHOBIA ማለት ይህ ነው ::

ሳይካትሪስቱ ቆቁ ከጆን ግሬይ ጋር
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ኮትኳች

Joined: 17 Oct 2010
Posts: 312

PostPosted: Wed Nov 30, 2011 6:33 pm    Post subject: Reply with quote

ወዳጄ ..ወዳጄ ..ስትባባሉ እናንተ ናቹ ለካስ ሆሞወች ...እናንተ ናቹ ሆሞሴክሽዋል አስፋፊወች ..እናንተ ወራዳወች 3000 አመት ባለታሪክ ሀገርን የምታዋርዱት ...እናንተን ብሎ አዋቂ እናንተን ብሎ ተንታኝ .....እውነትም ግም ለግም አብረህ አዝግም የተባለው ለናንተው ነው ለካስ ...ቆቁ ሼባው አንተን ብሎ ሳይካተሪስት ,,ቆቁ ( ዳግማዊ ) ሆሞው ብለህ ብትገባ አይሻልህም ....አንተ ዝቃጭ አንጎልህ እንደቀዘነ ባትሪ ነው የሚያስበው ..ጊዜ ይኑረኝና ገብስማው ጢምህን እንድትነጭ ነው የማደርግህ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
ቆቁ

ዋና አለቃ

Joined: 21 Sep 2003
Posts: 4454
Location: united states

PostPosted: Wed Nov 30, 2011 6:40 pm    Post subject: Reply with quote

ኮርማው ቅዘንህን ከመጠፍጠፍህ በፊት ወደኔ ወደ ሳይካትሪስቱ ብቅ ብትል መልካም ይመስለኛል

ይህ የወዳጄ ዳግማዊ እና የሳይካትሪስቱ ቆቁ ቦታ ነው የፈላስፋው አይደለም ::

ዳግማዊ ወዳጄ ስለ ዋልተር ፕላውደን እና ስለ ቴዎድሮስ ብዙ ቀባጥረሀል

ለመሆኑ ስለ ቴዎድሮስ ጭካኔ አበሲኒያ ነው የሚያውቀው ወይስ የባስኬቶ : የጌዴኦ : የከንባታ : የሲዳማ : የዲዚ የሰባት ብሄረ ሰብ ተወላጅነትህ Question Question

የዞረ ድምር እንዳለብህ የተረዳሁት እዚህ ላይ ነው እኮ የምልህ :: ቴዎድሮስ የራሱን ዘመዶች እና በጌምድርን ነው በእሳት ያደባየው Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation

ስለዚህ ወዳጄ ዳግማዊ እንዴት ይህንን ፐርሶናሊቲይ ዲሶርደር ለማስተካከል እንደምረዳህ ነው የጨነቀኝ

ሳይካትሪስቱ ቆቁ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2356

PostPosted: Thu Dec 01, 2011 10:53 am    Post subject: Reply with quote

ሠላም ወዳጄ ቆቁ

እንደምንም ብለህ አንድ ሀሳብም ቢሆን አስረግጠህ አስረዳ እንጂ Laughing በህግ አምላክ Laughing Laughing

በቅድሚያ የዘለልካቸው ብዙ ጥያቄዎች ስላሉ ያለፈውን ምላሼን በድጋሚ ላምጣው .....መቸም ሰው ነህና ትዘነጋለህ Wink

ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:
ሠላም ወዳጄ ቆቁ

የሥነ -አእምሮ ወይም የሥነ -ልቦና ችግር ያለበት ሰው ማለት እኮ ኖቬምበር 24 ለመጨረሻ ጊዜ ብሎ ምሎ ተገዝቶ በማግስቱ ኖቬምበር 25 በሌላ ካባ እንድፅፍ ይፈቀድልኝ የሚል ነው .....ጠንቋይ ለራሱ አያውቅም ሆኖብህ ይሆን Laughing

ወደውይይቱ

Quote:
ማርቲን ሉተር FREE AT LAST

1. ወቅቱ የዘር ልዩነት የሰፈነባት አሜሪካ ነበረች

ስለስሌቨሪ ያወራው ያኔ ስሌቨሪ ስለነበር ነው Question Wink በእጢዎቹ ጊዜስ የብሔሮች ጭቆና አልነበረም Question Rolling Eyes

Quote:
2. ታሪኩን ሲያወራ ኮሎምቦስ ወይም ሌሎችም እንዳንተ ቆሻሻ "" ናቸው እያለ አልነበረም

1. ኮሎምቦስን ከማን ጋር አመሳሰልከው Question Laughing በደንብ ይብራራልኝ Wink

2. ሌሎቹ ስትል እነማንን ነው Question

Quote:
3. ማርቲን ሉተር FREE AT LAST ሲል ነጮች ወይም ሬድ ኢንዲያኖች "" ቆሻሻ ናቸው ወይም እውቀት የላቸውም "" እያለ አልነበረም ለእኩልነት ነበር ምኞቹ

1. ሬድ ኢንዲያኖች ምን ስላጠፉ ነው "ቆሻሻ ' የሚባሉት Question እባክህ አትቀበጣጥር ወዳጄ Laughing ቅቅቅቅቅቅቅቅ

2. የስሌቭ ኦውነርስ በትክክል እውቀት የሌላቸውና ቆሻሻዎች ናቸው ....ማርቲን ሉተር ኪንግ ግን አሞገሳቸው ነው የምትለኝ Wink Laughing Laughing Laughing Laughing

3. እኩልነት ማለት እኮ ፍትህ ነው .....ሌባ ሌባ ነው ....የሌሎችን መብት የማያከብር ቆሻሻ ነው .....ተግባባን Question

Quote:
የአንተ ግን XENPHOBIA መሆኑን ለማሳየት ብዙ መንገድ መሄድ አያስፈልግም

ጎሽ ...ብዙ ሳትጎዝ አሳየኝ እስቲ ..አብረን እንየው Wink

Quote:
ጥያቄ 1: አበሲኒያ አበሲኒያ የምትለው ሕዝብ የትኛው የህብረተሰብ ክፍልን ነው ? እንዴትስ ነው በዚች ኢትዮጵያ በምትባለው ሐገር የሰፈረው ?

Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

1. ብዙ መንገድ መሄድ አያስፈልግም ብለህ ስለህዝቦች አሰፋፈር ታወራለህ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ አይ ወዳጄ ቆቁ Laughing

2. ባለፈውም ይህን አንስተህ መልሼ ስጠይቅህ የውሀ ሽታ ሆነህ ቀርተሀል ....ትዝ ይልህ እንደሆነ "ከአቢሲኒያ ውጪ ያሉ ህዝቦች " እያልክ ስትቸከችክ ነበር ...ምን ማለትህ ነው Question ወይስ ምኑም ሳይገባህ ከእኔ ኮርጀህ ነው Laughing Laughing

3. ስለህዝቦችም ሆነ አሰፋፈራቸው አልፃፍኩም ......ከሀሳቡም ሆነ ከዜኖፎቢያ ጋር በምን እንዳገናኘኸው የማሳየት ስራ ያንተ ፋንታ ይሆናል ....ማለቴ የምትፅፈውን ካወከው Wink

Quote:
ጥያቄ 2 : አበሲኒያ የሚባለው ሐገር ራሱ ክርስትናንና እስልምናን እንዴት ለመቀበል ቻለ የሚለውን ጥያቄ በጭንቅላትህ አስገብተህ ነበር ?

1. የሀይማኖቶች አመጣጥና መስፋፋት ማወቅ የእኔ ፍላጎት አይደለም .....ነገር ግን በጦር መሳሪያ በግድ ባህላቸውን እና እምነታቸውን እንዲያጡ የተደረጉት ህዝቦች ታሪክ በሀይማኖት ካባ መሸፋፈን የለበትም

2. ጥያቄህ የእጢዎቹን ቆሻሻነት ለመሸፋፈን ከሆነ አሁንም ቢሆን ጥያቄ ሳይሆን ማስረዳት የአንተው ተግባር ይሆናል ....ለመፃፍ ያህል የማያስኬድ ጥያቄ መደርደር የእቃ -እቃ ጨዋታ እንደሆነ የምንተዋወቅ ይመስለኛል Wink

Quote:
ጥይቄ 3: በቴዎድሮስ ዘመነ መንግስት እና ከዛም በፊትም ሆነ ከዛ በሁዋላ ዓለማችን በፖለቲካው ዓለም ምን ዓይነት መልክ ነበራት ?

Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

ጤነኛ አትመስለኝም ወዳጄ ቆቁ ...ቅቅቅቅቅቅቅቅ ሩቅ ሳንሄድ ብለህ ጀምረህ የአለማችን ፖለቲካ ትላለህ እንዴ Question Laughing Laughing Laughing Laughing ወቸው ጉድ

1. ለሶስተኛ ጊዜ ...ሀሳብህን ደፈር ብለህ ግለፅ .....ባዶ የሆነ የጥያቄ ጋጋታ ምን ያደርግልሀል ....የአለማችን ፖለቲካ ; የህዝቦች አሰፋፈር ; የሀይማኖቶች አመጣጥ ....ፓፓፓፓ Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

2. የአለማችን ፖለቲካ ይህን ስለሚመስል እጢው ቴዎድሮስም ይህን አደረገ ...ስለዚህ ሊወቀስ አይገባውም ...አይነት ቀልድ ለመፃፍ ፈልገህ ይሆን Question ሞክረው Wink

ከጥያቄ 1 እስከ 3 አነበብኩትና በሳቅ ልሞት ነው ......ከመነሻ ሀሳብህ ጋር አንዱም አይገናኝም እኮ ....የእኔን xenophobia ሩቅ ሳትሄድ ለማሳየት አልነበር እንዴ አላማህ Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ አይዞህ ወዳጄ ቆቁ .....መውተርተርህ ብቻ ይበቃል Laughing

Quote:
አንተ ደጋግመህ እንደምጠቅሰው የዋልተር ፕላውደን ጽሁፍ ይኸውልህ
በነገራችን ላይ የምትፈልገው የዋልተር ፕሎወደን መጽሐፍ መገምገም ይሆን ? ከሆነ አብረን መገምገም እንችላለን ::

Code:
Considering Abyssinians ignorance and childishness
በማለት አንድን ትውልድ ለማጥላላት መሞከር የሳይካትሪስት ዲሶርደር አይደለምን ?

ይህም ማለት ከምን ኮንቴክስት ዋልተር ፕሎውደን እንደጻፈው እኔና አንተ በአሁኑ ሰዓት ባናውቅም

የአንተ ዳግማዊ ዋልተር ፕሎውደን ጥቅስ እዚህ አምጥተህ በዘርኝነት ጥላቻ ""ቆሻሻ "" በማለት ማስቀመጥህ ፐርሰናሊቲ ዲሶርደር አልመሰለህም ?

ስለ ሲቪል ራይት እያሰብህ የአንድን ሕብረተ ሰብ መሪ ማንቁዋሸሽ አንድን ሕብረተ ሰብ ማንቁዋሸሽ መሆኑ ካልገባህ አሁንም በትክክል ፐርሶናሊቲ ዲሶርደር አለብህ ማለት ይሆናል ?

ሐገራችን ኢትዮጵያ እንዴት በእኩልነትና በነጻነት ለመኖር የሚያስችላትን መንገድ ማሳየት ሌላ የአንተ ጽሁፍ ግን ለእኩለነት ወይም ለነጻነት ሳይሆን ባለፈ ቂም በቀል የተመረኮዘ መርዘኛ ሐሳብ እንደሆነ አልገባህ ይሆን ?
ካልገባህ እንቀጥላለን

የፕላውደንን ፅሁፍ ለምን እንዳመጣሁት አሳምረህ ታውቃለህ ......የእጢው ቴዎድሮስን "አሪፍነት " ለማሳየት ጎትተህ ያመጣኸው አንተው ራስህ ነበርክ Laughing Laughing እውነት ወይስ ሐስት Question Wink

ከዛ እኔ ደግሞ ፕላውደን እጢው ቴዎድሮስ ያደነቀው በቆማጣ ቤት አንድ ጣት ብርቅ ነው ብሎ ነው ብዬ የአንተን ምስክር ፅሁፍ እኔም በዋቢነት አቀረብኩኝ Laughing Laughing Laughing አይደለም እንዴ Question ቅቅቅቅቅቅቅቅ

የምትለው ስታጣ የአንድን ህብረተሰብ መሪ ማንቋሸሽ ህብረተሰቡን ማንቋሸሽ ነው ትላለህ ...እውነትህን ነው Question Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

1. እኔ ማንንም ህዝብ አላንቋሸሽኩም ..ወደፊትም አላንቋሽሽም

2. የሂትለርን ቆሻሻ ተግባር መናገር ማለት የጀርመንን ህዝብ ማንቋሸሽ ነው እንዴ Question Laughing Laughing Laughing

3. የእጢዎቹ ተረት ተረት ተቀብሮ ከበሰበሰ ሰነበተ እኮ ወዳጄ ቆቁ .....ቂም በቀል በአንተ አእምሮ ውስጥ እንደፈረስ እየጋለበህ ያለ ኢምክንያታዊ አስተሳሰብ ነው .....ደግሜ ደጋግሜ እንደነገርኩህ የዚህ ርእስ አላማ ትክክለኛው የእጢዎቹ ታሪክ ይታወቅ ነው ....ይህ ቅር ካለህ ደግሞ ምንም ልተባበርህ አልችልም Wink

በነገራችን ላይ ሳይካትሪስቱ ቆቁ .....የሥነ -ልቦና አዋቂው ዴል ካርኒጊ መጨረሻ ላይ ራሱን ገደለ ሲባል የሰማሁ መሰለኝ Laughing

ሠላም

አንድ በአንድ መልስልኝ ...እንደማታሳፍረኝ ተስፋ አለኝ

አሁን ወደቀልዶችህ ልምጣ

Quote:
ይሄነው XENOPHOBIA የሚባለው
አንተ ዳግማዊ የደቡብ ዞን ሰው ነህ ነገር ግን በደቡብ ዞን ውስጥ ስንት ብሄረ ሰቦች እንዳሉ አታውቅም :: አንተ ከንባታም ነህ ጌዴኦም ነህ ሲዳማም ነህ የባስኬቶም ነህ ::

ምኑ ነው XENOPHOBIA Question በሞቴ ንገረኝ እንጂ ...አጓጓኸኝ እኮ Laughing Laughing Laughing

Quote:
ሂትለርን ጠቅሰሀል እንዴት ከሱ ጋር እንደምትመሳሰል ላስቀምጥልህ
ሂትለር ኦስትሪያ ሆኖ ነው ጀርመንን አይሁዳውያንን ሲበጠበጥ የነበረው ማለትም "" ለጀርመኖች "" ቆሞ ::

አንተም የየትኛው መሆንህን ሳታውቅ : የሰባት ብሄረ ሰብ ተወላጅ መሆንህ ነው መሰለኝ ወይም ለስድስት ብሄረ ሰቦች ጠበቃ መሆንህ ነው መሰለኝ ልክ እንደ ሂትለር "" አበሲኒያ "" በማለት የምታቅራራው ::

1. ይህን የፃፍከው ጠንቋዩ ቆቁን ሆነህ ነው Question Laughing Laughingቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ Laughing Laughing ስለእኔ አንተ ንገረኝ .....ከሆኑ አይቀር እንዲህ ነው ...ምን ይሳንሀል Question Wink Laughing

2. ከላይ ያለውን ጥያቄዬን ላሻሽለው .....ሂትለርን ማንቋሸሽ የጀርመንን ነው የኦስትሪያ ህዝብን ማንቋሸሽ የሚሆነው Question Wink

Quote:
ዳግማዊ ወዳጄ ስለ ማርቲን ሉተር ኪንግ ብዙ ለማለት የፈለግህ ይመስለኛል ስለ ሲቪል ራይትም ብዙ ለማለት የፈለግህ ይመስለኛል

Rosa Parks የሚባል ስም ሲነሳ ማርቲን ሉተር ኪንግም ትዝ እንደሚልህ ተስፋ አደርጋለሁ ::

ማርቲን ሉተር ኪንግ በነበረበት ሰዓት በአሜሪካ የዘረኝነት መድልዎ እንደነበረ Rosa Parks ሁኔታ ያስረዳል ::

አንተ ግን የሰባት ዘር ተወላጅ ሆነህ ዛሬ ስለ አጤ ቴዎድሮስ ነገ ስለ አጼ ምኒሊክ ትላንትና ስለ አጼ አምደ ጽዮን የምትቀባጥረው የጤና መታወክ አልመሰለህም :: ለዛወውም XENPHOBIA

ምርቃናህ እና የሰባት ዘር ተወላጅነትህ ያለፈ ታሪክ ለመለወጥ ነው :: የምታልመው እና የምታውጠነጥነው ያለፈ ዘመን ተመልሶ ይመጣል በማለት ነው አይደል
ነው XENOPHOBIA

ስማ ወያኔ እና ኢሐአፓ ስለ ትላንትናው ደርግ ማውራትም መስማትም አይፈልጉም

አንተ ግን ኢዛና ለማውራት ወደ ሁዋላ በስጸሐይ ፍጥነት እየተሽከረክር መገኘቱ በእውነት እልሀለሁ XENOPHOBIA ማለት ይህ ነው ::

ሳይካትሪስቱ ቆቁ ከጆን ግሬይ ጋር

መፃፍ እንጂ ማንበብ አትችልም እንዴ Question

1. ማርቲን ሉተር ኪንግ ስለ ስሌቨሪ ያወራው በዛን ጊዜ ስሌቨሪ ስለነበር ነው ወይ Question

2. የአድልዎና የጭቆና ጠባሳ በምን ያህል ጊዜ ይሽራል Question Question Rolling Eyes

3. የዜኖፎቢያ ትርጉሙን ካላወከው አንብብ ....ካልገባህ በሚቀጥለው አስረዳሀለሁ Wink የእጢዎቹን ቆሻሻ ታሪክ መገላለጥ ከዜኖፎቢያ ጋር አይገናኝም Laughing ......እኔ አገናኘዋለሁ ካልክ እድሜ ለዋርካ .....በደስታ እጠብቅሀለሁ

Quote:
ዳግማዊ ወዳጄ ስለ ዋልተር ፕላውደን እና ስለ ቴዎድሮስ ብዙ ቀባጥረሀል

ለመሆኑ ስለ ቴዎድሮስ ጭካኔ አበሲኒያ ነው የሚያውቀው ወይስ የባስኬቶ : የጌዴኦ : የከንባታ : የሲዳማ : የዲዚ የሰባት ብሄረ ሰብ ተወላጅነትህ

የዞረ ድምር እንዳለብህ የተረዳሁት እዚህ ላይ ነው እኮ የምልህ :: ቴዎድሮስ የራሱን ዘመዶች እና በጌምድርን ነው በእሳት ያደባየው

ስለዚህ ወዳጄ ዳግማዊ እንዴት ይህንን ፐርሶናሊቲይ ዲሶርደር ለማስተካከል እንደምረዳህ ነው የጨነቀኝ

ሰሞኑን ሳይኪያትሪስት ሳይሲያትሪስት የምትለው አንተው ራስህ ሳይኪያትሪስት ጋር እየተመላለስክ እንደሆነ ፅሁፍህ ይመሰክራል ......አደራህን ምንም አይነት መድሀኒት እንዳያቅሙህ .....እኔው ላይ እየቀበጣጠርክ ይውጣልህ Laughing Laughing

1. እያወራሁ ያለሁት ስለአቢሲኒያ እጢዎች ነው .....አለአንድ እጢ ብቻ አይደለም Laughing እና በየት በኩል ነው እጢው ቴዎድሮስን መዘህ ከጌዴኦ ; ከምባታ ጋር ያገናኘኸው Question Laughing Laughing Laughing ከዚህ በላይ ማበድ የለም ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

2. ስለእጢው ቴዎድሮስ ወፈፌነትና ጭካኔ እንዲሁም በጌምድርን በእሳት ማጋየት አምነህ ስለተቀበልክ .....ድነሀል Wink Laughing Laughing

ሠላም ሁን
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቆቁ

ዋና አለቃ

Joined: 21 Sep 2003
Posts: 4454
Location: united states

PostPosted: Sat Dec 03, 2011 6:20 pm    Post subject: Reply with quote

ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:
ሠላም ወዳጄ ቆቁ

"Some of his ideas may be imperfect, others impracticable;but a man who, rising from the clouds of Abyssinian ignorance and childishness, without assistance and without advice, has done so much, and contemplates such large designs, cannot be regarded as of an ordinary stamp."

Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

የምጨምረውም የለኝ .....ክፉ አታናግረኝ Wink

ሠላም

ዳግማዊ ተረጋጋ

የቴዎድሮስ ታሪክ ፕሎውደን እንደዘገበው :: የሚቀጥል
The worst points in his character are his violent anger at times , his unyielding pride as regards his kingly and divine right , and his fanatical religious zeal.

ቴዎድሮስ እንደዚህ ያለ ጸባይ እንዳለው የትውልድ ሐገሩ ሕዝብ የበጌምድር ሕዝብ ነው ::

የበጌምድር ሕዝብ ማለት አበሲኒያ ማለት ነው ወዳጄ ዳግማዊ Question Question Question

ከሆነ አንተ የሰባት ቤት ተወላጁ ስለ አበሲኒያ ነው የምታወራው ወይስ ስለ ሰባት ቤት ዝርያህ ?

የቀጠለ ፕሎውደን እንደዘገበው
1. He had bigan to reform even the dress of Abyssinia, all about his person wearing loose-flowing trousers, and upper and under vests, instead of the half-naked costume introduced by the Gallas. Married himself at the altar, and strictly continent he has orderd or persuaded all who love him to follow his example, and exacts the greatest decency of manners and conversation; this system he hopes to extend to all classes.

ዳግማዊ እዚህ ላይ ፕላውደን ስለ ቁምጣ ሱሪና ስለ ተነፋነፍ ሱሪ መሰለኝ የሚያወራው

የሰባት ብሄረ ሰበ ተወላጁ ምን ጥያቄ ይኖርህ ይሆን Question

2. He has suppressed the slave- trade... የሚቀጥል
ለመሆኑ የባርያ ንግድ በቴውድሮስ ጊዜ ነበር እንዴ ?

ሳይካትሪስቱ ቆቁ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቆቁ

ዋና አለቃ

Joined: 21 Sep 2003
Posts: 4454
Location: united states

PostPosted: Sat Dec 03, 2011 7:14 pm    Post subject: Reply with quote

ወደ ጥያቄዎችህ ስመለስ

1. ስለ ኮሎምቦስ ለማወቅ ከፈለግህ ሬድ ኢንዲያኖኖችን መጠየቅ የተሻለ አይመስልህም Question
ለምንድነው ኮሎምቦስ ወደ አሜሪካ የሄደው ?

2. የስሌቭ ኦውነርስ በትክክል እውቀት የሌላቸው ቆሻሻዎች ናቸው ስትል ምን ማለትህ ነው ?

ማነው የባርያ ንግድ ደላላ የነበረው Question ከአሜሪካ ሌላ ባርያ እንደ አህያ ይነዳበት የነበረው ዓለም የቱ ነው ? በማን ነበር የሚነዳው ?

3. ስለ ሂትለር መናገር ስለ ጀርመን መናገር ማለት አይደለም ::

ለመሆኑ ሂትለር ከቴዎድሮስ ጋር ወይም ከምኒሊክ ጋር የሚመሳሰልበትን ብትገልጽ መልካም አይመስልህም :: Question

የሂትለር የራሺያ ወረራ ወይም የግብጽን ወረራ አይሁዳውያንን በጋዝ ከማቃጠልና ጂብሲዎችን ከነዘራቸው ከማጥፋት ጋር ምን የሚያገናኛቸው ጉዳይ አለ ? Question

3. ማርቲን ሉተር ኪንግ ስለ ስሌቨሪ ያወራው ስሌቨሪ በሱ ዘመን ስለነበር ነወይ የሚለው ጥያቄህ በሮሳ ፓርክስ በኩል እኮ ልመልስልህ ሞክሬ ነበር

እንዲገባህ የምፈልገው በዚህ ምክንያት ነው ግልጽ ለመሆን ለእያንዳንዱ ጥያቄህ መልስ በመስጠት ላይ የምገኘው ::

ሮሳ ፓርክስ ከአውቶቡስ መቀመጫ ላይ ለፈረንጅ ተነሺና መቀመጫ ልቀቂ በመባሉዋ ነው ለማለት ነበር እኮ የጻፍኩልህ ማለትም የዘረኝነት መድልዎ በአሜሪካ በማርቲን ሉተር ዘመን ነበር ለማለት ነው ::

አንተ ግን አሁን በኢትዮጵያ ምን አለ ብለህ ነው የምትቀባጥረው : ትላንት አንቀጽ 39 ያወራህ ጀግና ዛሬ ምን ነክቶህ ነው የአበሲኒያዎች መሪዎችን ጠቅላይ ሚኒስቴር መለሰ ዜናዊም ሳይቀር እንካ ቅመስ የምትለው Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation

4. የአድልዎ ጠባሳ በምን ያህል ጊዜ ይሻራል የሚለው ጥያቄህ በጣም የሚገርም ጥያቄ ነው በኢትዮጵያ ሕብረተ ሰብ ውስጥ ያደግህ አይመስለኝም

የበደልን ጠባሳ አለመርሳት ዋናው XENOPHOBIA ለፍርሀት እና ለመቅዘን የሚያድርሰው ችግር ነው ከዚህ ችግር እንድትላቀቅ ነው ሳይካትሪስቱ ቆቁ የሚለፋው ::

ለመሆኑ ይህ የአድልዎ ጠባሳ ስትል ምን ማለትህ ነው
የቱ ነው አድልዎ የተካሄደው ?
ማነው የተበደለው ?
እንዴት ነው የተበደለው Question
በዛን ጊዜ ምን ዓይነት ስርዓት እንዲኖር ትመኝ ነበር Question
ምን ማድረግ ነበረባቸው ምኒሊክ ቴዎድሮስ ወይም ለሎቹ ነገስታት Question
ከላይ የሰጠሁህን ጥያቄ ከመለስክ ከበሽታህ ነጻ እንደምትሆን አልጠራጠርም

5. የዜኖፎቢያ ትርጉም አልገባኝም
ይህንን ችግር አስቀድሜ ነግሬህ ነበር የሳይካትሪስት ችግር አለብህ ብዬ ነገር ግን እኔ ለማሽሙዋጠጥ የሳይካትሪስት ችግር አይባልም የአእምሮ ጤና መታወክ በማለት ለማረም ሞክረህ ነበር ::

አንተ ያለብህ ለሳይካትሪስቶች የማይመች ችግር ነው የምልህ

ስለሆነም ነው ዘኖፎቢያ የማይገባህ ::
እንዲገባህ ለማድረግ የኔ የሳይካትሪስቱ ቆቁ ችግር ነው ::

6 ""አበሲኒያ አጤዎቹ "" ታሪክ ነው የማወራው
ወዳጄ ዳግማዊ ስለ ኢትዮጵያ ንጉሶች ከንግስተ ሳባ እስከ ጠቅላይ ሚኒስቴር መለሰ ዜናዊ አብረን እናወራለን ችግር የለውም

7. የአጼ ቴዎድሮስ ወፈፌነት ..
አጼ ቴዎድሮስ ወዳጆችም ጠላቶችም ነበሩት
ጠላቶቹ እየጨመሩ ቢመጡም ለኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊነት ያደረገው ጥረት በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ እንደተዘገበ ይኖራል

ታሪክ እንደገና ለመጻፍ ይሆን ሙከራህ Question

ወዳጄ ዳግማዊ ይህ ጠባይህ ነው የሳይኮሎጂካል ችግር የሚባለው

ዳግማዊ Exclamation
የፕሎውደን ግምገማ እየተከተልን ከዚህ የኮሶ ሻጭ ልጅ አመራር በመነሳት እንደት ኢትዮጵያ ወደ ኢትዮጵያዊነት እንደተመለሰች በሰፊው እንተነትናለን

እዚህ ላይ የዜኖፎቢያ ችግርህ ግልጽ ሆኖ ነው የመጣው
ወዳጄ ዳግማዊ ስለ አበሲኒያ ነው ወይስ ስለ ሰባት ብሄረሰብህ ነው የምታወራው ኮንፊዉዝድ የሆንክ ነገር ነህ
ልበል

ቴዎድሮስ የትውልድ ሐገሩን እኮ ነው የምልህ አበሲኒያን እኮ ነው ያደባየው : ይህ ዘረኝነት ነው Question Question ከሂትለር ጋር ይመሳሰላል Question Question Question
ጥልቅ ብዬ የእርጎ ዝንብ ሆንክ እኮ Exclamation Exclamation Exclamation

ታሪክ እንደገና ለመጻፍ ነው እንዴ የምትሞክረው ?

የቴዎድሮስ ታሪክ እኮ በሰባት ብሄረ ሰብ ትውልድህ ሳይሆን የሚነገረው እዛው ቁዋራ እኮ ታሪኩ የሚነገረው ::

ከእውነታው የተለየ ግዴለሽነት እኮ ነው እያንጸባረቅህ የምትገኘው ብልህ ይገባህ ይሆን ?

""አበሲኒያ ""መሪ ነው ብለሀል ""አበሲኒያ "" መሪ ከሆነ አንተ የሰባት ብሄረሰቡ ተወላጅ ነህ ወይስ የአበሲኒያ ሕዝብ ስለ ቴዎድሮስ ማውራት የሚገባው

የቁዋራ ሕዝብ ቴዎድሮስን አንበሳ ነው የሚለው ብልህ ትቀዝን ይሆን ?

በማያገባህ ነገር እኮ እስክስታ የምትወርደው
ይህ እስክስታ መውረድህ ግልጽ እንደማይሆንልህ ይገባኛል ምክንያትም የሳይካትሪስት ችግር በመሆንህ

ሳይካትሪስቱ ቆቁ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቆቁ

ዋና አለቃ

Joined: 21 Sep 2003
Posts: 4454
Location: united states

PostPosted: Sat Dec 03, 2011 8:12 pm    Post subject: Reply with quote

ለዋርካ ታዳሚዎች በሙሉ በተለይ

CAMBRIDGE LIBRARY COLLECTION

TRAVELS IN ABYSSINIYA AND THE GALLA COUNTRY

WITH AN ACCOUNT OF A MISSION TO RAS ALI IN 1848

WALTER CHICHELE PLOWDEN

EDITED BY

TREVER CHICHELE PLOWDEN

ዳግማዊ ወዳጄ ፕሳይኮሎጂካል ችግር ውስጥ የገባበት መጽሐፍ ይህ ነው ::

ይህንን መጸሐፍ በአቅራቢያችሁ ከሚገኘው ላይብራሪ ጎራ ብላችሁ አይናችሁን ጠራርጋችሁ ለመዝናናት ሞክሩ

የሚ -ገዛም ከሆነ ሞክሩት የሚሸጥ ካለ ::

ጥብቅ ማስተንቀቂያ ከፈላስፋው እና ከሳይካትሪስቱ ቆቁ

ለውይይት እዚህ ዋርካ ላይ ከመጽሐፉ ኮት ለማድረግ ከፈለጋችሁ በግልፍተኝነት ወይም እንደ ዳግማዊ የሳይካትሪስት ችግር ይዛችሁ ብቅ እንደማትሉ ተስፋ አደርጋለሁ Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation

ሳይካትሪስቱ ቆቁ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2356

PostPosted: Mon Dec 05, 2011 3:08 pm    Post subject: Reply with quote

ሠላም ወዳጄ ቆቁ

የምትፅፈው ከምር መልስ ነው ብለህ Question Laughing ስለእውነት በጣም እየገረምከኝ ነው

Quote:
ዳግማዊ ተረጋጋ

የቴዎድሮስ ታሪክ ፕሎውደን እንደዘገበው :: የሚቀጥል
The worst points in his character are his violent anger at times , his unyielding pride as regards his kingly and divine right , and his fanatical religious zeal.

ቴዎድሮስ እንደዚህ ያለ ጸባይ እንዳለው የትውልድ ሐገሩ ሕዝብ የበጌምድር ሕዝብ ነው ::
]/color]

የበጌምድር ሕዝብ ማለት አበሲኒያ ማለት ነው ወዳጄ ዳግማዊ

ከሆነ አንተ የሰባት ቤት ተወላጁ ስለ አበሲኒያ ነው የምታወራው ወይስ ስለ ሰባት ቤት ዝርያህ ?

Laughing Laughing Laughing

ኧረ በህግ አምላክ Laughing ስለቴዎድሮስ ጸባይ የተናገረው የበጌምድር ህዝብ ሳይሆን ፕሎውደን ነው ....ለመቀበጣጠር ብለህ ያልተባለ ለምን ትፅፋለህ Laughing Laughing

Quote:
የቀጠለ ፕሎውደን እንደዘገበው
1. He had bigan to reform even the dress of Abyssinia, all about his person wearing loose-flowing trousers, and upper and under vests, instead of the half-naked costume introduced by the Gallas. Married himself at the altar, and strictly continent he has orderd or persuaded all who love him to follow his example, and exacts the greatest decency of manners and conversation; this system he hopes to extend to all classes.

ዳግማዊ እዚህ ላይ ፕላውደን ስለ ቁምጣ ሱሪና ስለ ተነፋነፍ ሱሪ መሰለኝ የሚያወራው

የሰባት ብሄረ ሰበ ተወላጁ ምን ጥያቄ ይኖርህ ይሆን

እጢው ቴዎድሮስ አቢሲኒያንን ተነፋነፍ ልበሱ አለና ምን ይሁን Question ከፈለገ ደበሎ አሊያም ኩታ ያስገልድማቸው ....ከምናወራው ጋር ምን ይገናኛል Question Laughing Laughing Laughing Laughing ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ሀሳብህን አንጠፍጥፈህ ጨረስክ እንዴ Laughing Laughing Laughing

እርግጥ የአቢሲኒያ አለባበስ ተሀድሶ .....የአቢሲኒያ እጢ ማለት ገባህ Question Wink

Quote:
2. He has suppressed the slave- trade... የሚቀጥል
ለመሆኑ የባርያ ንግድ በቴውድሮስ ጊዜ ነበር እንዴ ?

ደህና ሰው ትመስለኝ ነበር ....ለካ አንተም ራስህን ትሸውዳለህ .....አይይይይይ Laughing Laughing Laughing

ሀሳቡን ቆርጠህ የሚቀጥል ብለህ ለምን ተውከው Question ቀጥሎ ያለው ስላልጠመህ Question Laughing Laughing

....SAVE THAT THE SLAVES ALREADY BOUGHT, MAY BE SOLD TO SUCH CHRISTIANS AS THEY SHALL BUY THEM FOR CHARITY.....የሚቀጥል Laughing Laughing

ዝርዝር ውስጥ አልገባም ....ዋርካ እንደዚሁም ቀውጢ ሆናለች ....ለፃፍከው ፉገራ ግን በቂ መልስ ነው Cool

Quote:
1. ስለ ኮሎምቦስ ለማወቅ ከፈለግህ ሬድ ኢንዲያኖኖችን መጠየቅ የተሻለ አይመስልህም
ለምንድነው ኮሎምቦስ ወደ አሜሪካ የሄደው ?

Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

ኮለምበስ ወደ ወደአሜሪካ ለምን እንደሄደ እዚህ ጋር ምን አመጣው Question Laughing Laughing አይ ወዳጄ ቆቁ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ እሺ ልመልስልህ ወደአሜሪካ የሄደው ተሳስቶ ነው ...እስያን እየፈለገ እግር ጥሎት Wink

ግን አንተ ጤነኛ ነህ Question Rolling Eyes የጠየኩህ እኮ ማርቲን ሊተር ኪንግ ኮለምበስን ቆሻሻ አላለም ስትለኝ በምን አገናኘኸው ብዬ ነው Laughing Laughing

Quote:
2. የስሌቭ ኦውነርስ በትክክል እውቀት የሌላቸው ቆሻሻዎች ናቸው ስትል ምን ማለትህ ነው ?

ማነው የባርያ ንግድ ደላላ የነበረው ከአሜሪካ ሌላ ባርያ እንደ አህያ ይነዳበት የነበረው ዓለም የቱ ነው ? በማን ነበር የሚነዳው ?

ዙሪያ ጥምጥም መሄድ ትርፉ ድካም እንጂ መልስ አይሆንም Wink የባርያ ንግድ ደላላውም ;ሻጭውም ;ገዢውም ሁሉም ቆሻሻ ነው ....ገላገልኩህ Question ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

Quote:
ስለ ሂትለር መናገር ስለ ጀርመን መናገር ማለት አይደለም ::

በጣም ጥሩ ....አሁን ተግባባን Laughing ስለዚህ ዜኖፎቢያ ምናምን እያልክ ያልተባለ ነገር አትደበላልቅ

Quote:
ለመሆኑ ሂትለር ከቴዎድሮስ ጋር ወይም ከምኒሊክ ጋር የሚመሳሰልበትን ብትገልጽ መልካም አይመስልህም :: የሂትለር የራሺያ ወረራ ወይም የግብጽን ወረራ አይሁዳውያንን በጋዝ ከማቃጠልና ጂብሲዎችን ከነዘራቸው ከማጥፋት ጋር ምን የሚያገናኛቸው ጉዳይ አለ ?

መደበላለቅ ማለት ይሔ ነው Laughing Laughing አርፈህ ከላይ ስህተትህን አምነህ ቀጭ ብትል በቂ ነበር Wink የእጢዎቹን ቆሻሻ ስራ መናገር ህዝብን ማንቋሸሽ ነው ብለህ ስትዘባርቅ ለምሳሌ ያመጣሁት ነው ....የሂትለርን ስራ መናገር የጀርመን ህዝብ ማንቋሸሽ እንዳልሆነ ለማሳየት .....ከላይ በትክክል መልሰህ ነበር እኮ Laughing Laughing

Quote:
3. ማርቲን ሉተር ኪንግ ስለ ስሌቨሪ ያወራው ስሌቨሪ በሱ ዘመን ስለነበር ነወይ የሚለው ጥያቄህ በሮሳ ፓርክስ በኩል እኮ ልመልስልህ ሞክሬ ነበር

እንዲገባህ የምፈልገው በዚህ ምክንያት ነው ግልጽ ለመሆን ለእያንዳንዱ ጥያቄህ መልስ በመስጠት ላይ የምገኘው ::

ሮሳ ፓርክስ ከአውቶቡስ መቀመጫ ላይ ለፈረንጅ ተነሺና መቀመጫ ልቀቂ በመባሉዋ ነው ለማለት ነበር እኮ የጻፍኩልህ ማለትም የዘረኝነት መድልዎ በአሜሪካ በማርቲን ሉተር ዘመን ነበር ለማለት ነው ::

አንተ ግን አሁን በኢትዮጵያ ምን አለ ብለህ ነው የምትቀባጥረው : ትላንት አንቀጽ 39 ያወራህ ጀግና ዛሬ ምን ነክቶህ ነው የአበሲኒያዎች መሪዎችን ጠቅላይ ሚኒስቴር መለሰ ዜናዊም ሳይቀር እንካ ቅመስ የምትለው

ተው ተው ተው Laughing Laughing ...የምን መቀባጠር ነው Question የምናወራው ስለሴግሪጌሽን አይደለም ...እሱማ ግልፅ ነው Wink እኔ የጠየኩህ ማርቲን ሉተር ኪንግ "አይ ሀቭ ድሪም " ላይ ስለስሌቨሪ የጠቀሰው በሱ ጊዜ ስሌቨሪ ነበር ነው ወይ Question Laughing

Quote:
4. የአድልዎ ጠባሳ በምን ያህል ጊዜ ይሻራል የሚለው ጥያቄህ በጣም የሚገርም ጥያቄ ነው በኢትዮጵያ ሕብረተ ሰብ ውስጥ ያደግህ አይመስለኝም

የበደልን ጠባሳ አለመርሳት ዋናው XENOPHOBIA ለፍርሀት እና ለመቅዘን የሚያድርሰው ችግር ነው ከዚህ ችግር እንድትላቀቅ ነው ሳይካትሪስቱ ቆቁ የሚለፋው ::

ለመሆኑ ይህ የአድልዎ ጠባሳ ስትል ምን ማለትህ ነው
የቱ ነው አድልዎ የተካሄደው ?
ማነው የተበደለው ?
እንዴት ነው የተበደለው
በዛን ጊዜ ምን ዓይነት ስርዓት እንዲኖር ትመኝ ነበር
ምን ማድረግ ነበረባቸው ምኒሊክ ቴዎድሮስ ወይም ለሎቹ ነገስታት
ከላይ የሰጠሁህን ጥያቄ ከመለስክ ከበሽታህ ነጻ እንደምትሆን አልጠራጠርም

ለምን ከርሞ ጥጃ ትሆናለህ Question Rolling Eyes ስንቴ ተወያይተን ; ስንት ነገር ፅፌ ማነው የተበደለው ...እንዴት ነው የተበደለው ትላለህ Question አንተ ራስህ ስንቱን ፅፈህ አልነበር እንዴ Question ወቸው ጉድ Laughing Laughing Laughing

መልስ ከፈለክ በሌላ ርእስም ሆነ በዚህ ቤት የተወያየንባቸውን ተመልሰህ ቁጭ ብለህ አንብብ Laughing

Quote:
5. የዜኖፎቢያ ትርጉም አልገባኝም
ይህንን ችግር አስቀድሜ ነግሬህ ነበር የሳይካትሪስት ችግር አለብህ ብዬ ነገር ግን እኔ ለማሽሙዋጠጥ የሳይካትሪስት ችግር አይባልም የአእምሮ ጤና መታወክ በማለት ለማረም ሞክረህ ነበር ::

አንተ ያለብህ ለሳይካትሪስቶች የማይመች ችግር ነው የምልህ

ስለሆነም ነው ዘኖፎቢያ የማይገባህ ::
እንዲገባህ ለማድረግ የኔ የሳይካትሪስቱ ቆቁ ችግር ነው ::

ሁለት ፉገራ

1. "የሳይኪያትሪስት ችግር " Laughing Laughing Laughing አልፌዋለሁ እኮ .....ከድጡ ወደማጡ አትግባ ይቅርብህ ቅቅቅቅቅቅቅቅ

2. የዜኖፎቢያ ትርጉም ምንድን ነው Question አደብሰብሶ ማለፍ ክልክል ነው Wink

Quote:
6 ""አበሲኒያ አጤዎቹ "" ታሪክ ነው የማወራው
ወዳጄ ዳግማዊ ስለ ኢትዮጵያ ንጉሶች ከንግስተ ሳባ እስከ ጠቅላይ ሚኒስቴር መለሰ ዜናዊ አብረን እናወራለን ችግር የለውም

ማውራቱ መልካም ነው ....ለጊዜው ግን የዚህ ቤት ርእስ የአቢሲኒያ እጢዎች ነው Laughing

Quote:
7. የአጼ ቴዎድሮስ ወፈፌነት ..
አጼ ቴዎድሮስ ወዳጆችም ጠላቶችም ነበሩት
ጠላቶቹ እየጨመሩ ቢመጡም ለኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊነት ያደረገው ጥረት በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ እንደተዘገበ ይኖራል

ታሪክ እንደገና ለመጻፍ ይሆን ሙከራህ

ወዳጄ ዳግማዊ ይህ ጠባይህ ነው የሳይኮሎጂካል ችግር የሚባለው

1. የትኞቹ ጠላቶች ወፈፌ አድርገውት በወፈፌነት ምን እንዳደረገ ንገረኝ Question Wink

2. ለኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ምን እንዳደረገ ንገረኝ ....እስከዛሬ የማይሆን ነገር ከምትቸከችክ ይህን ብታጫውተኝ አይሻልም ነበር Question Laughing

3. ያልተከለሰ ;ያልተበረዘ ታሪክ እንደወረደ መቀመጥ አለበት

Quote:
ዳግማዊ
የፕሎውደን ግምገማ እየተከተልን ከዚህ የኮሶ ሻጭ ልጅ አመራር በመነሳት እንደት ኢትዮጵያ ወደ ኢትዮጵያዊነት እንደተመለሰች በሰፊው እንተነትናለን

እዚህ ላይ የዜኖፎቢያ ችግርህ ግልጽ ሆኖ ነው የመጣው
ወዳጄ ዳግማዊ ስለ አበሲኒያ ነው ወይስ ስለ ሰባት ብሄረሰብህ ነው የምታወራው ኮንፊዉዝድ የሆንክ ነገር ነህ
ልበል

ቴዎድሮስ የትውልድ ሐገሩን እኮ ነው የምልህ አበሲኒያን እኮ ነው ያደባየው : ይህ ዘረኝነት ነው ከሂትለር ጋር ይመሳሰላል
ጥልቅ ብዬ የእርጎ ዝንብ ሆንክ እኮ

ታሪክ እንደገና ለመጻፍ ነው እንዴ የምትሞክረው ?

የቴዎድሮስ ታሪክ እኮ በሰባት ብሄረ ሰብ ትውልድህ ሳይሆን የሚነገረው እዛው ቁዋራ እኮ ታሪኩ የሚነገረው ::

ከእውነታው የተለየ ግዴለሽነት እኮ ነው እያንጸባረቅህ የምትገኘው ብልህ ይገባህ ይሆን ?

""አበሲኒያ ""መሪ ነው ብለሀል ""አበሲኒያ "" መሪ ከሆነ አንተ የሰባት ብሄረሰቡ ተወላጅ ነህ ወይስ የአበሲኒያ ሕዝብ ስለ ቴዎድሮስ ማውራት የሚገባው

የቁዋራ ሕዝብ ቴዎድሮስን አንበሳ ነው የሚለው ብልህ ትቀዝን ይሆን ?

በማያገባህ ነገር እኮ እስክስታ የምትወርደው
ይህ እስክስታ መውረድህ ግልጽ እንደማይሆንልህ ይገባኛል ምክንያትም የሳይካትሪስት ችግር በመሆንህ

ሌላው ትቼ እጢው ቴዎድሮስ አቢሲኒያን ስላደባየ ጀግና ነው እያልክ ይሆን Question Laughing Laughing በተረፈ የእጢው ቴዎድሮስን ተረት ለምን እንደተነሳ ገልጬልሀለሁ .....ለመፃፍ ብለህ ብቻ የማይገናኘውን አታገናኝ Laughing Laughing

ግን ስለተናገርከው እውነት አድንቄሀለሁ

[color=red]የቴዎድሮስ ታሪክ እኮ በሰባት ብሄረ ሰብ ትውልድህ ሳይሆን የሚነገረው እዛው ቁዋራ እኮ ታሪኩ የሚነገረው ::

Laughing Laughing Laughing

ግራሲያስ Exclamation
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቆቁ

ዋና አለቃ

Joined: 21 Sep 2003
Posts: 4454
Location: united states

PostPosted: Mon Dec 05, 2011 5:12 pm    Post subject: Reply with quote

Quote:
ዳግማዊ እንደጻፈው

እጢው ቴዎድሮስ አቢሲኒያንን ተነፋነፍ ልበሱ አለና ምን ይሁን Question ከፈለገ ደበሎ አሊያም ኩታ ያስገልድማቸው ....ከምናወራው ጋር ምን ይገናኛል Question Laughing Laughing Laughing Laughing ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ሀሳብህን አንጠፍጥፈህ ጨረስክ እንዴ Laughing Laughing Laughing

እርግጥ የአቢሲኒያ አለባበስ ተሀድሶ .....የአቢሲኒያ እጢ ማለት ገባህ Question Wink

በጣም ጥሩ ነው ሓሳብህ ነገሩ ግን የገባህ አልመሰለኝ
የቁምጣ ሱሪ ከየት የመጣ እንደሆነ እኮ ፕሎውደን አስቀምጦት ነበር ይመስለኛል እስቲ እንደገና አንበው

ሱሪ እና ቁምጣ ሱሪ የተለያዩ ናቸው መሰለኝ
ሱሪ ዘመናዊ ቁምጣ ደግሞ የሁዋላ ቀርነት ምልክት ዓይነት ይመስላል :: ምን ብለህ ትገምታለህ :. ቴዎድሮስ የዘመናዊነት ምልክት ይታይበት ነበር :: ዛሬ እኛ በፈረንጅ ሐገር በጸሐይ ወራት የምንለብሰው ቁምጣ ሱሪ መልኩን እየቀየረ ቴዎድሮስ እንደቀየሰው ሊሆን እኮ ትንሽ ነው የቀረው
ለመሆኑ ቁምጣ ሱሪ አድርገህ ታውቃለህ ?

Quote:

ሀሳቡን ቆርጠህ የሚቀጥል ብለህ ለምን ተውከው Question ቀጥሎ ያለው ስላልጠመህ Question Laughing Laughing

....SAVE THAT THE SLAVES ALREADY BOUGHT, MAY BE SOLD TO SUCH CHRISTIANS AS THEY SHALL BUY THEM FOR CHARITY.....የሚቀጥል Laughing Laughing

ዝርዝር ውስጥ አልገባም ....ዋርካ እንደዚሁም ቀውጢ ሆናለች ....ለፃፍከው ፉገራ ግን በቂ መልስ ነው Cool

በጣም አሪፍ ነው ነገር ግን ቸኩለህ ይቀጥላል የሚለው ነገር ስላስቀመጠህ እና ሙሉውን በመጻፍህ የምትደነቅ ሳይሆን የዐምሮ ጤና መታወክ እንዳለብህ ሳይካትሪስቱ ቆቁ ይረዳል

ዋርካ ቀውጢ ሆናለች ስትል እንዴት ነው
' ይልብህ ጀመር እንዴ ?
ውይይታችንን እናቁም ? እንዴ Question Question Question

ገና ልቀጥል እኮ ነው አሁንም ልቀጥል እኮ ነው

He has supressed the slave-trade in all its phases, save that slaves already bought , may be sold to such christians as shall buy them for charity ..

ካልክ በሁዋላ ለምን እንዳልቀጠልክ ነው እኔ ሳይካትሪስቱ ቆቁ አንተን ለማንበብ በመዘጋጀት ላይ የምገኘው

ከዛ በመቀጠል ፕሎውደን እንደዚህ ብሎ ይደመድመዋል ::

... setting the example , he pays to the Mussulman delers what price they please to ask for the slaves they bring to him, and then baptizes them.

አሁንስ ምን ትላለህ :: Question
እዚህ ላይ ስሜትህ ምንድነው ? ለምን እኔ እቀጥላለሁ ያልኩትን አንተ ለመቀጠል አሰብክ ?

Quote:

Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

ኮለምበስ ወደ ወደአሜሪካ ለምን እንደሄደ እዚህ ጋር ምን አመጣው Question Laughing Laughing አይ ወዳጄ ቆቁ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ እሺ ልመልስልህ ወደአሜሪካ የሄደው ተሳስቶ ነው ...እስያን እየፈለገ እግር ጥሎት Wink

ግን አንተ ጤነኛ ነህ Question Rolling Eyes የጠየኩህ እኮ ማርቲን ሊተር ኪንግ ኮለምበስን ቆሻሻ አላለም ስትለኝ በምን አገናኘኸው ብዬ ነው Laughing Laughing

ወዳጀ የሲቪል ራይት ተከራካሪ ነኝ ትላለህ በአንድ በኩል በሌላ በኩል ደግሞ ምን እንደሆንክ ራስህን የምታውቅ አለመሰለኝ

እኔ የምለው አሜሪካ ውስጥ የተበደለው ጥቁር አሜሪካኖች ብቻ ናቸው በማለት ነው ጭንቅራትህ እስኪዞር የምትከራከረኝ ለመሆኑ ከጥቁር አሜሪካኖች በፊት ሬድ ኢንዲያኖች እንደት ነበር ኑሯቸው ?

Quote:

ዙሪያ ጥምጥም መሄድ ትርፉ ድካም እንጂ መልስ አይሆንም Wink የባርያ ንግድ ደላላውም ;ሻጭውም ;ገዢውም ሁሉም ቆሻሻ ነው ....ገላገልኩህ Question ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
[/quote]

ዙሪያ ጥምጥም አልከው Rolling Eyes Rolling Eyes Rolling Eyes Rolling Eyes

ወሬኛ ትመስለኛለህ
የዓለማችንን ታሪክ ወደሁዋላ ሄደህ ለመቀየር የምትፍጨረጨር ይመስለኛል

የፈሰሰ ውሀ አይታፈስም ይላሉ አማቶችህ

የባርያ ንግድ ነበር ያም ነገደው ያም ገዛው ያለፈ ታሪክ ነው
የዛን ዘመን የባርያ ንግድ አሁን አንተ መከልከል አትችልም ቆሻሻም አልከው አላልከው ያለፈ ታሪክ ነው ያለፈ ታሪክ የነበረ ታሪክ ነው በጣም ያለፈ ያለፈ ተሪክ ይህ ችግርህ ነው XENOPHOBIA የሚባለው

Quote:

መደበላለቅ ማለት ይሔ ነው Laughing Laughing አርፈህ ከላይ ስህተትህን አምነህ ቀጭ ብትል በቂ ነበር Wink የእጢዎቹን ቆሻሻ ስራ መናገር ህዝብን ማንቋሸሽ ነው ብለህ ስትዘባርቅ ለምሳሌ ያመጣሁት ነው ....የሂትለርን ስራ መናገር የጀርመን ህዝብ ማንቋሸሽ እንዳልሆነ ለማሳየት .....ከላይ በትክክል መልሰህ ነበር እኮ Laughing Laughing

ይሄ ችግር ነው Xenophobia የሚባለው
ሂትለር ሁለት ገጽታ ነበረው የሂትለር XENOPHOBIA አንታይ ሰሜቲክ እና አንታይ ጂፕሲ ሲሆን የጀርመን ጦርና የእንግሊዝ ጦር በጥቁር አፍሪካ ምድር በግብጽ መጠዛጠዙና ስታሊንና እና ሂትለር ያደረጉት ጦርነት ምንድነው ብለህ ትገምታለህ ?

የአንተም ጉዳይ እንደዚሁ ነው

እዚህ ላይ እኮ ነው ጥያቄዬ ያልገባህ
ቴዎድሮስ እና ምኒሊክ እንዴት አድርገህ ነው ከሂትለር ጋር ለማመሳሰል የበቃኸው Question Question Question
ይህ ጥያቄ ነው ዋናው ጥያቄ

ሌላው የጻፍከው ትርኪ ብርኪ ቱቱ ቡቱቱ ስለሆነ አልፌዋለህ
ሳይካትሪስቱ ቆቁ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቆቁ

ዋና አለቃ

Joined: 21 Sep 2003
Posts: 4454
Location: united states

PostPosted: Mon Dec 05, 2011 5:31 pm    Post subject: Reply with quote

ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:
ሠላም ዋርካውያን

በአቢሲኒያን ልመና የተማረረው ፕላውደን የፃፈውን
እንመልከት Laughing Laughing

A chief of the highest rank will ask, without shame, for the merest trifle, and send messenger after messenger to demand it. Nor would I have it thought that this is only towards strangers; these are customs in universal use, from the king to the beggar, amongst themselves; so that, as the priests beg in the same manner as the laity, it may be said that Abyssinia is a nation of beggars in various disguises.

ከእጢዎቹ ጀምሮ ሁሉም እፍረት የሌለው ለማኝ ነው Rolling Eyes ......አለም የመሰከረልን አኩሪ ታሪካችን Wink Laughing Laughing Laughing Laughingቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

መልካም ቀን

ወዳጄ ዳግማዊ በዚህ ጽሁፍህ የተደሰትክ ትመስላለህ

ስለ ነገስታቱ ነው ወይስ ስለ አበሲኒያ ሕዝብ የምታወራው ? Question Question Question

የአበሲኒያ ሕዝብ የሚባለው የትኛው ብሄረ ሰብ ነው Question Question Question

ፕሎውደን በዛን ጊዜ የሚያውቃት ""አበሲኒያ ""በራስ አሊ የምትመራዋ ""አበሲኒያ "" ነበረች ( እንደ ፕሎውደን አጻጻፍ With account of a Mission to Ras Ali in
1848 )

ማን ነበሩ ራስ አሊ እንደ ፕሎውደን አጻጻፍ Question Question

ምን ይሰማሀል እንደዚህ ያለ ጥያቄ ሲነሳ Question Question Question

ሳይካትሪስቱ ቆቁ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቆቁ

ዋና አለቃ

Joined: 21 Sep 2003
Posts: 4454
Location: united states

PostPosted: Thu Dec 08, 2011 4:57 pm    Post subject: Reply with quote

ገጽ 476 ከፕሎውደን መጽሐፍ የተወሰደ

Travels in Abyssinia and the Galla country
with an account of a mission to Ras Ali
page 476

The suppression of the Slave Trade was the remaining subjekt which occupied the Consul's attention.

In this matter the King was in accord with the British Government .

One of his first acts, on attaining to supreme
power, was to abolish this odious traffic throughout his dominions; and he proved his earnestness by subsequently releasing all the Galla prisoners, about 2000 in number , whom he found in the caravans- confiscating, at the same time all the property of the traders, who had thus disregarded his proclamations

እሺ አሁንስ ዳግማዊ ወዳጄ አሁንስ ምን ይሰማህ ይሆን ?
የራስ አሊን ነገር እንዳትረሳ ፕሎውደን በራስ አሊ ዘመን ነበር ወደ "" አበሲኒያ "" የገባው

Travels in Abyssinia and the Galla country
With an accoung of a Mission to Ras Ali

ሳይካትሪስቱ ቆቁ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቆቁ

ዋና አለቃ

Joined: 21 Sep 2003
Posts: 4454
Location: united states

PostPosted: Thu Dec 08, 2011 8:23 pm    Post subject: Reply with quote

Page 477 - 478

In 1860 Earl Russel became Foreign secretary. At that time the politcal situation with respect to Abyssinia was this. There was a King on the Throne whom Her Majesty's Government had recognised as such , had entered into negotiations with him of its goodwill, Capitain Cameron was appointed `consul in Abyssinia and only remaining rebel , Negousee.

Earl Russell , however , whether ignorant or regardless of this , and of all that had been doing in Abyssinia under his predecessors, at once intiated a new Policy. Commencing with his instruction to the new consul, he systematically ignored the King, called him " one of the contending parties
disregarded his letters and message and refused to recieve his Embassy without further information....

የተሰመረበትን ቃል አተኩረህ ተመልከተው
የሚቀጥል

እዚህ ላይ ነው ቴዎድሮስ በትክክል የእንግሊዝን ሁኔታ የተረዳው ::

ይህ አቢይ ጉዳይ ነው ቴዎድሮስን የኢትዮጵያ መሪ የሚያስብለው ::

የእርል ሩሰል አዲሱ መመሪያ እንጂ የቴዎድሮስ የመጀመሪያም ሆነ የወሁዋላው መልእክት ስህተት አልነበረውም ::

ቴዎድሮስ ማንንም አለተለማመጠም ነገር ግን ዓላማውን ነው የገለጸው

ከእንግሊዝ ጋር ያለውን ወዳጅነት ብቻ ነው የገለጸው
እንዴት እንዳልተለማመጠ የአንተን ጥቅስ ይዤ ከፕሎውደን ጽሁፍ ጋር አገጣጥመዋለህ ጠብቀኝ ::

መይሳው ተናዳጅ ቢሆንም የገዛ ወንድሙን እንኩዋ የበላ ቢሆን ነገር ግን የጀግና ጀግና ነበር

እጄን አልሰጥም ብሎ በቀኝም በለው በግራ እጁ ራሱን ለኢትዮጵያ ሰውቶ አልፏል ::

የሰባት በቱ ተወላጅ ዳግማዊ እዚህ ላይ ምን ትላለህ ?
ሳይካትሪስቱ ቆቁ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2356

PostPosted: Fri Dec 09, 2011 5:10 pm    Post subject: Reply with quote

ሠላም ወዳጄ ቆቁ

Quote:
በጣም ጥሩ ነው ሓሳብህ ነገሩ ግን የገባህ አልመሰለኝ
የቁምጣ ሱሪ ከየት የመጣ እንደሆነ እኮ ፕሎውደን አስቀምጦት ነበር ይመስለኛል እስቲ እንደገና አንበው

ሱሪ እና ቁምጣ ሱሪ የተለያዩ ናቸው መሰለኝ
ሱሪ ዘመናዊ ቁምጣ ደግሞ የሁዋላ ቀርነት ምልክት ዓይነት ይመስላል :: ምን ብለህ ትገምታለህ :. ቴዎድሮስ የዘመናዊነት ምልክት ይታይበት ነበር :: ዛሬ እኛ በፈረንጅ ሐገር በጸሐይ ወራት የምንለብሰው ቁምጣ ሱሪ መልኩን እየቀየረ ቴዎድሮስ እንደቀየሰው ሊሆን እኮ ትንሽ ነው የቀረው
ለመሆኑ ቁምጣ ሱሪ አድርገህ ታውቃለህ ?

ቁምጣ ሱሪ ማለት ካፕሪ ፓንትስ ማለት ይሆን Question

ለማንኛውም ሀሳብህ ምን አስታወሰኝ መሰለህ Question ማይክል ጃክሰን ዳንሱን የኮረጀው ከዋንጫ ልቅለቃ ;ከድሰቃ ምናምን አይነት የእስክስታ ተወዛዋዦች ተረት Laughing Laughing መቼም ሰምተህ ታውቃለህ Laughing Laughing

እጢው ቴዎድሮስ ቁምጣ ሱሪውን ለሙቀት አስቦ ከሆነ ለምን ታዲያ ሁለት ቬስት ከላይ ልበሱ አለ .....ሊቀይረው የፈለገው "ጋላ " አለባበስ የተሻለ አልነበረምን Question Rolling Eyes

Quote:
በጣም አሪፍ ነው ነገር ግን ቸኩለህ ይቀጥላል የሚለው ነገር ስላስቀመጠህ እና ሙሉውን በመጻፍህ የምትደነቅ ሳይሆን የዐምሮ ጤና መታወክ እንዳለብህ ሳይካትሪስቱ ቆቁ ይረዳል

ዋርካ ቀውጢ ሆናለች ስትል እንዴት ነው
' ይልብህ ጀመር እንዴ ?
ውይይታችንን እናቁም ? እንዴ

ገና ልቀጥል እኮ ነው አሁንም ልቀጥል እኮ ነው

He has supressed the slave-trade in all its phases, save that slaves already bought , may be sold to such christians as shall buy them for charity ..

ካልክ በሁዋላ ለምን እንዳልቀጠልክ ነው እኔ ሳይካትሪስቱ ቆቁ አንተን ለማንበብ በመዘጋጀት ላይ የምገኘው

ከዛ በመቀጠል ፕሎውደን እንደዚህ ብሎ ይደመድመዋል ::

... setting the example , he pays to the Mussulman delers what price they please to ask for the slaves they bring to him, and then baptizes them.

አሁንስ ምን ትላለህ ::
እዚህ ላይ ስሜትህ ምንድነው ? ለምን እኔ እቀጥላለሁ ያልኩትን አንተ ለመቀጠል አሰብክ ?

1. የተፃፈውን ደግመህ ከምትፅፍ አስተያየትህን ለምን አላቀረብክም Question Laughing Laughing

2. ባሪያ መግዛት ለክርስቲያኖች ብቻ ለምን ተፈቀደ Question ቻሪቲው ምንድን ነው Question በባርነት የሚሸጡትስ ክርስቲያኖች ያልሆኑ ነበሩ ማለት ነው Question ለመሆኑ ከየት የመጡ ባሪያዎች ናቸው Question Question Question

ጥሩ ጥያቄዎች ስለሆኑ በደንብ እንወያይባቸው

Quote:
ወዳጀ የሲቪል ራይት ተከራካሪ ነኝ ትላለህ በአንድ በኩል በሌላ በኩል ደግሞ ምን እንደሆንክ ራስህን የምታውቅ አለመሰለኝ

እኔ የምለው አሜሪካ ውስጥ የተበደለው ጥቁር አሜሪካኖች ብቻ ናቸው በማለት ነው ጭንቅራትህ እስኪዞር የምትከራከረኝ ለመሆኑ ከጥቁር አሜሪካኖች በፊት ሬድ ኢንዲያኖች እንደት ነበር ኑሯቸው ?

የአንተን ጤነኛ አለመሆን በሚገባ እያረጋገጥኩኝ ነው Laughing Laughing Laughing

"ባለፈ ታሪክ የሚያላዝን የሳይካትሪስት ችግር ያለበት ብቻ ነው " ብለህ ስትቀባጥር ስለጥቁር አሜሪካውያን የመብት ጥያቄ አንስተን ተነጋግረን የምትለው ስታጣ የኔቲቭ ኢንዲያኖች ኑሮ ውስጥ ዘለህ ተነከርክ Laughing Laughing Laughing ጣርህ በዛ ...ስለኢንካዎችም እናውራ እንዴ Laughing Laughing Laughing Laughing ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

Quote:
ዙሪያ ጥምጥም አልከው

ወሬኛ ትመስለኛለህ
የዓለማችንን ታሪክ ወደሁዋላ ሄደህ ለመቀየር የምትፍጨረጨር ይመስለኛል

የፈሰሰ ውሀ አይታፈስም ይላሉ አማቶችህ

የባርያ ንግድ ነበር ያም ነገደው ያም ገዛው ያለፈ ታሪክ ነው
የዛን ዘመን የባርያ ንግድ አሁን አንተ መከልከል አትችልም ቆሻሻም አልከው አላልከው ያለፈ ታሪክ ነው ያለፈ ታሪክ የነበረ ታሪክ ነው በጣም ያለፈ ያለፈ ተሪክ ይህ ችግርህ ነው XENOPHOBIA የሚባለው

Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

"በፊት ስለተካሄደ የባሪያ ንግድ ማውራት ዜኖፎቢያ ነው " ቆቁ ....... Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ እንኳን ይህን ጨምረህልኝ አርብ እለት እንደዚሁም ደስ ይለኛል Laughing Laughing

Quote:
ይሄ ችግር ነው Xenophobia የሚባለው
ሂትለር ሁለት ገጽታ ነበረው የሂትለር XENOPHOBIA አንታይ ሰሜቲክ እና አንታይ ጂፕሲ ሲሆን የጀርመን ጦርና የእንግሊዝ ጦር በጥቁር አፍሪካ ምድር በግብጽ መጠዛጠዙና ስታሊንና እና ሂትለር ያደረጉት ጦርነት ምንድነው ብለህ ትገምታለህ

ጉዳዩን እኮ አምነህ ጨረሰነዋል ...
Quote:
ስለ ሂትለር መናገር ስለ ጀርመን መናገር ማለት አይደለም ::
አለቀ ......ስለሁለተኛው የአለም ጦርነት ወደፊት ታጫውተኛለህ Wink በህግ አምላክ መቀበጣጠርህን በልክ አርገው Laughing Laughing Laughing

Quote:
እዚህ ላይ እኮ ነው ጥያቄዬ ያልገባህ
ቴዎድሮስ እና ምኒሊክ እንዴት አድርገህ ነው ከሂትለር ጋር ለማመሳሰል የበቃኸው
ይህ ጥያቄ ነው ዋናው ጥያቄ

ከላይ መልሼልሀለሁ ....ከመፃፍህ በፊት የሰጠሁህን ምላሾች ጊዜ ወስደህ አንብብ Wink

Quote:
ሌላው የጻፍከው ትርኪ ብርኪ ቱቱ ቡቱቱ ስለሆነ አልፌዋለህ
ሳይካትሪስቱ ቆቁ

ይሄንን ነው ያለፍከው Razz Razz ደግመህ እየው Laughing Laughing

Quote:
1. የትኞቹ ጠላቶች ወፈፌ አድርገውት በወፈፌነት ምን እንዳደረገ ንገረኝ

2. ለኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ምን እንዳደረገ ንገረኝ ....እስከዛሬ የማይሆን ነገር ከምትቸከችክ ይህን ብታጫውተኝ አይሻልም ነበር

ከመጽሀፉ እያመጣህ ከመለጠፍህ በፊት በቅድሚያ በተነሱት ላይ የምትለውን በል ..መናደድ አይገባም

Quote:
Some of his ideas may be imperfect, others impracticable;but a man who, rising from the clouds of Abyssinian ignorance and childishness, without assistance and without advice, has done so much, and contemplates such large designs, cannot be regarded as of an ordinary stamp.

Quote:
A chief of the highest rank will ask, without shame, for the merest trifle, and send messenger after messenger to demand it. Nor would I have it thought that this is only towards strangers; these are customs in universal use, from the king to the beggar, amongst themselves; so that, as the priests beg in the same manner as the laity, it may be said that Abyssinia is a nation of beggars in various disguises.

መልካም ጊዜ
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 21, 22, 23 ... 31, 32, 33  Next
Page 22 of 33

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia