WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ሙዝነት - የተከበሩ

Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ያባቱልጅ

ኮትኳች

Joined: 31 Oct 2006
Posts: 347

PostPosted: Mon Dec 12, 2011 8:30 pm    Post subject: ሙዝነት - የተከበሩ Reply with quote

ክቡርነቶ ፓርላማ ሳይገቡ ሹሞኮት

ስማኝማ እንደው እግር ጥሎህ ወደ አዲስ አባ ለገናው ሰሞን ብቅ ካለክ እስኪ አንዱ ጥግ ላይ ተጎልተን እንዲህ ቢሆን እንዲህ ይሆናል , እዛ ብንሰፋው ወዲህ ጋር ይቀደዳል ....እያልን እናውጋሳ ?
ሾተልንም በፌድራል እናሰፈልገዋለን ....

ብቅ ማለቴ ነው እና ብቅ የሚል ካለ ወደ እናት ሐገር ድምጡን ያሰማ .....

ዘመዳቹ ነኝ ከምህራቡ አለም
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post

ኮትኳች

Joined: 17 Oct 2010
Posts: 312

PostPosted: Mon Dec 12, 2011 8:52 pm    Post subject: Reply with quote

የተከበሩ ጋሽ ፍቅሩ ባሉበት ስላምና ጤና እየተመኜን ተዝያም ወደ ጉዳያችን እንገባለን

ይህውም ያለም ይኮነሚ እኔንም ስለጎዳ የናት አገር ጥሪወን በይኮነሚ ምህንያት አቅሜ በማነሱ እርስወም ይህንን ተገንዘበውልኝ ..የመሳፈሪያ ትኬት ቆርጠው እንዲልኩልኝ ስል በማክበር እጠይቅወታለሁ ...
ሆኖም ግን አዲስ አባ ከገባሁም በኍላ የበርጫ የእሙሙ ወጭ ከርሰወ መሆኑን እንዲገነዘቡ በጥብቅ እያሳስብኩወ እስናበታለሁ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
ያባቱልጅ

ኮትኳች

Joined: 31 Oct 2006
Posts: 347

PostPosted: Mon Dec 12, 2011 10:00 pm    Post subject: Reply with quote

እንደጻፈ(ች)ው:
የተከበሩ ጋሽ ፍቅሩ ባሉበት ስላምና ጤና እየተመኜን ተዝያም ወደ ጉዳያችን እንገባለን

ይህውም ያለም ይኮነሚ እኔንም ስለጎዳ የናት አገር ጥሪወን በይኮነሚ ምህንያት አቅሜ በማነሱ እርስወም ይህንን ተገንዘበውልኝ ..የመሳፈሪያ ትኬት ቆርጠው እንዲልኩልኝ ስል በማክበር እጠይቅወታለሁ ...
ሆኖም ግን አዲስ አባ ከገባሁም በኍላ የበርጫ የእሙሙ ወጭ ከርሰወ መሆኑን እንዲገነዘቡ በጥብቅ እያሳስብኩወ እስናበታለሁ

ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ አንተ ሰው ትዳሪን ልታፈረሰማ መነሳተህን የቅርብ ሰው ሹክ ብሎኛል ቅቅቅቅቅ የውጭ ዜጋ ያገባሁ መስሎህ ከሆነ ተሳስተሀል አማርኛ ታርፋለች

ቆይ እኔ ለአንተ ወንድምህ ነኝ , ታናሽ ወንድሜ ነህ , ያልከፈልኩህ እዳ አለብኝ , አስቀመጠው ለትኬት መግዣ ይሆናል ምናም ብለህ ያስቀመጥከው ገንዘብ አለ ? ትኬት ገዝተህ ላክ የምትለኝ ??? አንተ ትኬት ቻል እኔ የአዲስ አበባ ባስ ትኬት እችላልሁ ....አታስብ እሱ እኔ አለሁ ::

ፊርማ የማይነበብ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ሙዝ 1

ዋና አለቃ

Joined: 22 Feb 2006
Posts: 2669

PostPosted: Sun Dec 18, 2011 8:35 am    Post subject: Reply with quote

ሰላም ሰላም .... ለክቡርነት ማእረጌ እጅ ነስቻለሁ ....

አዲስ አበባ ያለችኝ ጊዜ እሁድ ብቻ ነች .... ያችም ከልጄና ከባለቤቴ አታልፍም ... ቢሆንም ግን በጓሮ ስልካችንን እንቀያየርና እንደሚሆን እንደሚሆን እናደርገዋለን ...

ከብዙ ብዙ ምስጋና ጋር
_________________
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ያባቱልጅ

ኮትኳች

Joined: 31 Oct 2006
Posts: 347

PostPosted: Mon Dec 19, 2011 10:06 pm    Post subject: Reply with quote

ሙዝ 1 እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ሰላም .... ለክቡርነት ማእረጌ እጅ ነስቻለሁ ....

አዲስ አበባ ያለችኝ ጊዜ እሁድ ብቻ ነች .... ያችም ከልጄና ከባለቤቴ አታልፍም ... ቢሆንም ግን በጓሮ ስልካችንን እንቀያየርና እንደሚሆን እንደሚሆን እናደርገዋለን ...

ከብዙ ብዙ ምስጋና ጋር

ያም ሸላይ ነው ......ዝም በል አንድ አይነት ወፎች ነን እኔም ልጄን እሽኮኮ አድርጌው እመጣለሁ ....ፋራ የምንሆነው አንድ ሁለት ቀኑዋን ነው እና ያልከኝ ጋር እመጣለሁ ....

ቁጥሬን በጉዋሮ ልኪያለሁ ....እርሶም ይጣሉልኝ ...ስንመጣም ጣል ጣል እንዳያደርጉን ....ሙሉ እንክብካቢ ግድ ይላል
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ፋኖፋኖ

ዋና ኮትኳች

Joined: 08 Nov 2006
Posts: 805

PostPosted: Tue Dec 20, 2011 6:53 am    Post subject: Re: ሙዝነት - የተከበሩ Reply with quote

ያባቱልጅ እንደጻፈ(ች)ው:
ክቡርነቶ ፓርላማ ሳይገቡ ሹሞኮት

ስማኝማ እንደው እግር ጥሎህ ወደ አዲስ አባ ለገናው ሰሞን ብቅ ካለክ እስኪ አንዱ ጥግ ላይ ተጎልተን እንዲህ ቢሆን እንዲህ ይሆናል , እዛ ብንሰፋው ወዲህ ጋር ይቀደዳል ....እያልን እናውጋሳ ?
ሾተልንም በፌድራል እናሰፈልገዋለን ....

ብቅ ማለቴ ነው እና ብቅ የሚል ካለ ወደ እናት ሐገር ድምጡን ያሰማ .....

ዘመዳቹ ነኝ ከምህራቡ አለም

ስማኝማ ያባቱ ልጅ ሙዝየው በሰሊጥ ከብሮ ባፍ ባፍንጫው ብር ትን እያለው ነው :: ሻይ ቡና ስትሉ ከሱ እፎካከራለሁ ብለህ ካልከፈልኩ እያልክ እንዳትግደረደር :: ደግነቱ ሙዝየው ግብዝ በሀብቱ የሚንቀባረር አይነት ስላይደለና ቅንነት ስላለው አይታዘብህም :: አንተም የናጠጥክ አጠና ነጋዴ ልትሆን ትችላለህ ግን ስለማላውቅህ ነው ይህንን ያልኩት :: አንተም እንደሙዝ ሀብታም ከሆንክ ግን እከፍላለሁ እግርህን በብሉ ሌብል ጆኒዎከር ውስኪ ዘፍዝፍህ በጎልድ ሌብል አለቅልቅህ ካልታጠብክ ሞቼ እገኛለሁ በለው ::
_________________
ኢትዮጵያውነት በመወለድ በዜግነትና በጸጋ የወረስኩት ህያው ሀብት ንብረት ቅርስ ማንነት ነው : ሰጭም ቀሚም የለብኝ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia