WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
....
Goto page Previous  1, 2
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር


 
View previous topic :: View next topic  
Author Message
ሻቬዝ -x

ኮትኳች


Joined: 17 Nov 2009
Posts: 149

PostPosted: Sun Jan 15, 2012 2:53 pm    Post subject: Reply with quote

Ahmed-1 እንደጻፈ(ች)ው:
ሻቬዝ -x እንደጻፈ(ች)ው:
ጌታ እንደጻፈ(ች)ው:
ሻቬዝ -x እንደጻፈ(ች)ው:
እኛስ ከልብ ምክር የፈለግክ መስሎን ነበር ልባችን መፍረጡ አንተስ ጨዋታ ነበር ለካስ ያማረህ

ያቺ ድንግል ብላ የፎከረች የቤተክርስትያን ልጅ ትንሽ ደጅ ታስጠናሀለች ብለን ስናስብ እሷ እቴ በሁለተኛው ቀን ግንኙነት በትሪ ላይ ዘርግታ በሚጥሚጣ እያጠቀስክ እንድትብላ በሰፊው አቅርባልህ አረፈችው

አንተ ግን ሽሩባ የሰራሀት ይመስል ደህና አድረጌ ሰራህዋት ብለህ ወሬውን ታሳጥራለህ ? እንዴት ነው ኪችኑም ሳሎኑም መኝታቤቱም ክፍቱን ጠበቀህ ማኳኳት የለ ገለመሌ ዘው ዘው ብቻ በየክፍሉ ..

አቀራረብዋስ እንዴት ነው እንደግርማ ክትፎ ባማረ ጣባ ቀረበልህ ?ጣባው ላይ ኮባ ተነጥፎበታል ? ክትፎው ጥሬ ነው ለብለብ ? ገባ ያለ ወይንስ የተጠበሰ ? አጃቢዎቹ ጎመን እና አይቤስ ነበሩ ?ከቀንድ የተሰራ ማንክያስ ለመብያው አልቀረበም ? መበተኛውስ ምን ነበረ ?

ይሄን ክትፎ ልቡ እስኪጠፋ ነፍተህ ስታበቃ ሚስትህ የምታቀርብልህ ላዛኛ ቴላቴሊ የጥጃአሩስቶ ስቴክ ሁሉ አስጠላህ ?


ይሕእውልህ ግን ክትፎየን ግጥም አድርግያለው ሌላ ነገር አልቀምስም ካልክ ጎረቤትህ ያለው ኒገር ደግሞ የጥጃ አሩስቶ በጣም አምሮት ይሆናል .....ሚስትህ የምትሰራበት ቦታ ያለው ጥልያን ደግሞ ላዛኛ በጣም ይወዳል ....ሜክሲክዋዊው ደግሞ ...

ሚስትህ ግን በቀበቶ ካልለበለብካት ስሜትዋ አይነሳም ወይንስ እንዴት ነው ?ይሄ አሜሪካ የተባለ ቆሻሻ አገር እኮ የማያስተምረው ነገር የለም


ህምምምም ብዕርህ በጣም ታምራለች :: እባክህ ብዙ ጻፍ Very Happy


አመሰግናለው / ጌታ

ወዳጃችን ዝንታለም አዲሱን የሊዝ ፖሊሲ ጠንቅቆ የተረዳው አይመስልም :; የወሰደውን መሬት ባግባቡ ካላለማ ሌላ ልማታዊ ባለሀብት ሊጠቀምበት እንደሚችል ዘንግትዋል እሱ ሌላ ሲያማስል ሌላው የሱን እንስደሚያማስልለት ...ሚስት አለምም ቢሆን እኮ የብረት ቁምጣ አይደለም የታጠቀችው what goes around comes around ነው ያሉት አለቃ /ሀና ሚስታቸው ማዘንግያ ፎርፌ ስታበዛ Smile

ሰላም ሁንልኝ


Laughing Laughing Laughing Laughing ይቺ ናት ጨዋታ ሻቬዝ .....
ለእርሻው እነ ስርር አሉ .... ሞፈርና ቀንበር አጥምዶ ማሳው ውስጥ መልቀቅ ነው :: በነገርህ ላይ ያገራችን በሬ እንትኑን እንደሚያስቀጠቅጡት ታውቃለህ ? ላሚቱን እንዳያጠቃ እናም ሀይል እንዳያባክን ...ተግቶ እንዲያርስ :: እንደው ስርር ምናለ 12" ወስዶ ቢያስቀጠቅጠው ?
ዊው ዊኬንድ


አሚኮ አማን ነው

ስርርር አራሽ ነው ይሰርራል ታድያ ስርር ሞፈሩን አስቀጥቅጦ በምኑ ሊያርስ ነው ? መጨረሻ እንደሰማሁት ግን ከንግዲህ ቆፍሬ ነዳጅ አላወጣበት ምን አሸካከመኝ ብሎ በልክ አስጠርቦ አሳጥሮታል የሚል ወሬ እና ቧልት አለ Very Happy !

ማውራት ማቧለቱ
ሁካታ ጩኸቱ
በበዛበት አለም
ምናለ ጸጥታም በካሴት ቢታተም ....


ይልሀል እንግዲህ አንድ የጎዳና ልጅ ገጥሞት ትዩብ ላይ የሰማሁት ነው


መልካም ዊክ ኤንድ ላንተም ለስርርም
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጎተራ

ኮትኳች


Joined: 28 Nov 2011
Posts: 106

PostPosted: Mon Jan 16, 2012 9:30 pm    Post subject: Reply with quote

ዝንቱ እንደጻፈ(ች)ው:

እፎይ !....ትዳሬ ምስቅልቅሉ መውጣቱ ነው :: ፍቅረኛዬንም ልቧ እስኪጠፋ ሰራህዋት !....ችግሩ ታድያ አብሬህ ካልዋልኩ ...አብሬህ ካላደርኩ ...ቤትህን ካላሳትየህኝ ....ጭቅጭቅ ሆነ ! ጭቅጭቅ ሸሽቼ ሌላ ጭቅጭቅ !!!!
<<<<<<<
አይ ሀበሻ .....ምክር ሲጠየቅ ስድብና ወቀሳ ይደረድራል !!!!!

ሚስቴን እንደማልወዳት አረጋግጫለሁ :: ትናንትና ሌሊቱን ሙሉ ታክሲ ስነዳ አድሬ ቤት ስገባ ....እሳት ሆና ጠበቀችኝ :: "ሰምቻለሁ ......ውጣልኝ ....ያለዚያ ፖሊስ ደውዬ ነው የማስቀፈድድህ ...." እያለች በብዙ ስትጮህ ቀበቶዬን ፈትቼ ልክ ካስገባህዋት በህዋላ (ከገረፍክዋት በህዋላ )! ወደመኝታዬ ስሄድ እንደልማዷ ሴክስ ፍለጋ አትመጣም ? እኔቴ ... ሌላ ቀምሼ እንዴት ......

ለማንኛውም ....አሁን በመፋታቱ ወስኛለሁ (75% ልቤ ፍታት ይለኛል ):: ቻይልድ ሰፖርት መክፈልን ሳስብ ደግሞ .........
ተዉኝ በቃ !


እሺ ጀምስ ቦንድ እምስ ቦንድ ሆንክብን እኮ . አንዷን በቀበቶ ስትገርፋት ሌላዋን ልቧ እስኪጠፋ ስትሰራት ለመሆኑ ፌዴራል ነህ እንዴ ? የፈለገውን የሚበዳ የደበረውን የሚገርፍ ፌዴራል ነው ? እሺ ለምክር መጥቼ ስድብ ስጠጣ ከረምኩኝ ስላልክ ወደ ምክሩ ልሂድ :: ምክሬ ፍታት ነው :: በዚህ ሴክስ አወዳደዷ አንጀቷን የሚያርስላት አታጣም :: ልጅህን በውጭ መርዳት ትችላለህ :: ለዛሬ ምክሬ ይሄንን ይመስላል መልካም ጊዜ :: ጎተራ ባጫ ከድድ ማስጫ ::
_________________
Some people are alive only, because it's illegal to kill them.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2
Page 2 of 2

 
Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum


Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia