WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
እውነተኛ ታሪክ
Goto page 1, 2, 3, 4, 5  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ናፖሊዮን ዳኘ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 18 Apr 2008
Posts: 1878

PostPosted: Mon Feb 06, 2012 7:49 pm    Post subject: እውነተኛ ታሪክ Reply with quote

ከአንድ ሰዐት በፊት የሆነ ነገር ነው :: ቤት ለመግባት እየተጣደፍኩ ኤሊቬተር ውስጥ ዘው እላለሁ :: እኔ ብቻየን ስለነበርኩ የምወርድበትን ፍሎር ፕሬስ አድጌ ወደ ላይ መውጣት ጀመርኩ :: ኖርማሊ የምወጣውን ያህል ፍሎር የወጣሁ ከመሰለኝ በኍላ ኤሊቬተሩ ሲከፈት ከኢሊቬተሩ በመውጣት ወደ ሩሜ አመራሁ ( ለኢቬተሩ በጣም ቅርብ ነው )::

ሁለት ቁልፎች ናቸው ያሉኝ :: አንደኛው የሩሜ አንደኛው የፖስታ :: ቁስፉን አስገብቼ ለመክፈት ስሞክር አይከፈትም :: ገና ሌናኛውን ሳልሞክረው ዝንጥ ያለች ልጂ ወጣች :: ከዚህ በፊት አውርተናል :: አፏን በደንብ ያልፈታች ትግሬ ናት :: እንደዚህ ሾክድ ሆኘ አላውቅም Exclamation Exclamation አፌ ተሳሰረ :: በነገራችን ላይ ግባ ብላኝ ቁጭ Laughing

ለካስ ከፍሎሪ አንድ ፍሎር ቀድሜ ነው የወረድኩት :: እኔ በምኖርበት ትክክል ከእኔ በታች ልጂቱ ትኖራለች :: እንዴት ማለት መሰላችሁ ...ለምሳሌ ሩም ነምበራችሁ 810 ከሆነ ከእናንተ በታች 710 ላይ መውረድ እንደማለት ነው :: ጥያቄው ባዶ ኤሊቬተር ፕሬስ አድርጎ ታች የላከው ማን ነው ? ያው ቤት ውስጥ ሆኖ በር ላይ የሚወጣውን እና የሚገባውን ሰው ማየት እንደሚቻል ታውቃላችሁ ?? ለምሳሌ እንግዳ ሲኖረኝ በር ከመክፈቴ በፊት በቲቪየ ማን እንደሆነ ማየት እችላለሁ :: እኔ ያለሁበት ህንፃ ደሞ አፉን የፈታም አፉን ያልፈታም ትግሬ አለ !

ከሾክ ስቴት ውስጥ የገባሁበት የንዴት ስሜት ይሄ ነው አይባልም :: በራሴ ነው የተናደድኩት ግን :: ኬርለስሊ ፕሬስ አድጎ ከመውጣት ፍሎሩን በትክክል ባየው ኖሮ ይሄ ነገር አይፈጠርም ነበር :: ምን አስበው ይሄን እንደሰሩ ግን ሊገባኝ አልቻለም :: በፖሊስ ማስያስ ?? ወይንስ በዛች አፏን ባልፈታች ትግሬ እኔን ማማለል ?? ታየኝ እኮ በወያኔ ስማልል ?? ሞራል ኦፍ ስቶሪ ከእንደዚህ አይነት የህወሀት ትሪኮች ተጠንቀቁ ::

ናፖሊዮን ዳኘ ::
_________________
ሰው ህሊናውን የሚሸጠው ክህሊና በላይ ዋጋ ያለው ምን ነገር ሊገዛበት ነው?

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጌታ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Apr 2005
Posts: 3350
Location: ዶሮ ተራ

PostPosted: Mon Feb 06, 2012 8:00 pm    Post subject: Re: እውነተኛ ታሪክ Reply with quote

ናፖሊዮን ዳኘ እንደጻፈ(ች)ው:
ጥያቄው ባዶ ኤሊቬተር ፕሬስ አድርጎ ታች የላከው ማን ነው ?

ባንተ ምሳሌ 7ኛው ፍሎር ላይ እንዲቆም ባዶ ኢሊቬተር መጫን ሳይሆን 7ኛው ፍሎር ወደላይ የሚሄደውን ኢሊቬተር መጥራት በቂ ነው :: ነገር ግን ተሳስቶ የኔን ቤት ለመክፈት ይሞክራል ተብሎ ይደረጋል ብሎ ማሰቡ ይከብዳል :: ከዚህ በፊት አውርታችሁ የምታውቁ ከሆነ እና ልጅቷ ሌላ ኢንተረስት ካላት ከዚህ የተሻለ ዘዴ አይጠፋም ::

ይህ ማለት ግን ከመጠራጠር ቦዝን ማለቴ አይደለም :: ኤኒቲንግ ካን ሀፕን እናም አስፈላጊውን ፕሪኮሽን ከመውሰድ ወደኋላ አትበል ::

በሌላም በኩል ደግሞ ትግሬ ሴት ፍቅር አይዛትም ያለው ማነው ? Laughing Laughing Laughing ወዳህም ሊሆን ይችላልና ከፈቀድካት አንድ ፍሎር ወርደህ ሻይ ቡና ብትል ለሥጋም ለነፍስህም ጥሩ ነው Laughing Laughing Laughing
_________________
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Visit poster's website Yahoo Messenger Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 3059
Location: Earth

PostPosted: Mon Feb 06, 2012 8:08 pm    Post subject: Reply with quote

Very Happy ናፖሊዩን Very Happy ዝም ብለህ አጋጣሚ ብለህ እለፈው .. ምክኒያት

1. አንተ የምትመጣበትን ሰአት በትክክል እንዴት ማወቅ ቻለች ? ቲቪው ላይ አፍጥጣ እስትመጣ በር በር እያየች ከሆነ እንግዲህ ይሄ ኤክስትሪም ሲናሪዩ ስናይ ማለት ነው .. ኢዝ ስታኪንግ ተጠንቀቅ
2. ኦንስት ስተት ነው የተሳሳትከው አያናድድም ... እስዋም በርዋ ሲነቃነቅ በቀዳዳው አይታህ ያው ደስ ብለሀታል ግባ አለችህ ... አንተው ነህና ተሳስተህ ቤትዋ የሄድከው ሳታውቅ ፎልስ ሲግናል ሰጥተሀታል .. ይቅርታ ማለት ብቻ ነው የሚያዋጣው
3. ይሄ ታሪክ ፖለቲካዊ ይዘቱ አልገባኝም .. ያው አፍዋን ባትፈታም ልብዋን ፈታ ወዳሀለች .. ይሄ ደግሞ ወያኔ ትሪክ ሳይሆን ምናልባት የልጅትዋ ራስዋ ይሆናል .. እንደኔ እንደኔ እንደው አንዳንድ የለከፈው ቀን የሚፈጥረው አጋጣሚ ነው .. ምናልባት ፈኒ አይነት Very Happy
_________________
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ናፖሊዮን ዳኘ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 18 Apr 2008
Posts: 1878

PostPosted: Mon Feb 06, 2012 8:37 pm    Post subject: Reply with quote

ወይ እናንተ ሰዎች ምክንያታዊነት በዛ ....በዛ ነው የምላችሁ Idea

አለባበሴ ርቆ ለመሄድ የወጣ የዊንተር አለባበስ አልነበረም :: ባካባቢየ ወደ ነበር አንድ ...ጎራ ብየ ነው የተመለስኩት :: የሄድኩበትም ቦታ ከእኛ ህንጻ ላይ ይታያል :: ካፒስኮ ይላል ጥሊያን ...

ልጂቱ ህንጻው ላይ እንደምትኖር ባውቅም ከእኔ በታች መሆኗን ግን አላውቅም ነበር :: በር ሳይንኳኳ ገና በመጀመሪያው የቁልፍ መክፈት ሙከራ እንደተገላለጠች በር የምትከፍትስ ሴት ምንድን ናት አትሉም ???

ሶሪ ብያታለሁ ሪች - "ደህና ምንም ቹግር የለው ' ተብያለሁ ::

እሺ እሷስ ልቧ ተፈታ እንደ ወያኔነቷ እኔ ለትግሬ (99.9 % ወያኔ እንደምትሆን እየታወቀ ) በዚህ ሰዐት ልቤን ከፍቼ የምሰጥ መች እብድ ሳመኝ ?? ለምን የፈለገ ነገር አይቀርም ?? ጥርሳችንንም እኛ ሆነን ይሉኝታ ይዞን ...

ነብሴ የደርግ ጄኔራሎችን ውርማፕ እያረጉ የደረሰውን ነገር ለምን እንደማያውቅ ትሆናላችሁ ? Rolling Eyes

ናፖሊዮን ዳኘ ::
_________________
ሰው ህሊናውን የሚሸጠው ክህሊና በላይ ዋጋ ያለው ምን ነገር ሊገዛበት ነው?

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 3059
Location: Earth

PostPosted: Mon Feb 06, 2012 9:28 pm    Post subject: Reply with quote

ናፖሊዮን ዳኘ እንደጻፈ(ች)ው:
ወይ እናንተ ሰዎች ምክንያታዊነት በዛ ....በዛ ነው የምላችሁ Idea

እንዴ አንተ ልጅ እንግዲህ ድርቅ አትበል .. በሪሞት ኮንትሮል ስባ እስዋ ስቴር ላይ አላወረደችህ .. ቤትህ መታ ቢሆን ነበረ እንጂ አሁንማ ጋት ኮት ዊዝ ዩር ፓንትስ ዳውን ቅቅቅ ግን ኦነስት ስተት ስለሆነ በዛ እለፈው
Quote:
ልጂቱ ህንጻው ላይ እንደምትኖር ባውቅም ከእኔ በታች መሆኗን ግን አላውቅም ነበር :: በር ሳይንኳኳ ገና በመጀመሪያው የቁልፍ መክፈት ሙከራ እንደተገላለጠች በር የምትከፍትስ ሴት ምንድን ናት አትሉም ???
ሌላሰው እየጠበቀች ሆናስ ቢሆን ? ቅቅቅ ከምር ልከራከርህ አይደለም ግን ቶሎ ጀነራላይዝ እንዳናደርግ ነው
Quote:
ነብሴ የደርግ ጄኔራሎችን ውርማፕ እያረጉ የደረሰውን ነገር ለምን እንደማያውቅ ትሆናላችሁ ? Rolling Eyes
እሺ አውቶ ኦፍ ኪዩሪየሲቲ ግን .. ልጅትዋ ትግሬ ባትሆን ኖሮ ትገባ ነበር ? ማለቴ ቤትዋ ? Laughing ከምር መልስህን መስማት እፈልጋለሁ
_________________
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2955

PostPosted: Mon Feb 06, 2012 10:17 pm    Post subject: Reply with quote

Quote:
ከአንድ ሰዐት በፊት የሆነ ነገር ነው :: ቤት ለመግባት እየተጣደፍኩ ኤሊቬተር ውስጥ ዘው እላለሁ :: እኔ ብቻየን ስለነበርኩ የምወርድበትን ፍሎር ፕሬስ አድጌ ወደ ላይ መውጣት ጀመርኩ :: ኖርማሊ የምወጣውን ያህል ፍሎር የወጣሁ ከመሰለኝ በኍላ ኤሊቬተሩ ሲከፈት ከኢሊቬተሩ በመውጣት ወደ ሩሜ አመራሁ ( ለኢቬተሩ በጣም ቅርብ ነው )::

ሁለት ቁልፎች ናቸው ያሉኝ :: አንደኛው የሩሜ አንደኛው የፖስታ :: ቁስፉን አስገብቼ ለመክፈት ስሞክር አይከፈትም :: ገና ሌናኛውን ሳልሞክረው ዝንጥ ያለች ልጂ ወጣች :: ከዚህ በፊት አውርተናል :: አፏን በደንብ ያልፈታች ትግሬ ናት :: እንደዚህ ሾክድ ሆኘ አላውቅም አፌ ተሳሰረ :: በነገራችን ላይ ግባ ብላኝ ቁጭ

ለካስ ከፍሎሪ አንድ ፍሎር ቀድሜ ነው የወረድኩት :: እኔ በምኖርበት ትክክል ከእኔ በታች ልጂቱ ትኖራለች :: እንዴት ማለት መሰላችሁ ...ለምሳሌ ሩም ነምበራችሁ 810 ከሆነ ከእናንተ በታች 710 ላይ መውረድ እንደማለት ነው :: ጥያቄው ባዶ ኤሊቬተር ፕሬስ አድርጎ ታች የላከው ማን ነው ? ያው ቤት ውስጥ ሆኖ በር ላይ የሚወጣውን እና የሚገባውን ሰው ማየት እንደሚቻል ታውቃላችሁ ?? ለምሳሌ እንግዳ ሲኖረኝ በር ከመክፈቴ በፊት በቲቪየ ማን እንደሆነ ማየት እችላለሁ :: እኔ ያለሁበት ህንፃ ደሞ አፉን የፈታም አፉን ያልፈታም ትግሬ አለ !

ከሾክ ስቴት ውስጥ የገባሁበት የንዴት ስሜት ይሄ ነው አይባልም :: በራሴ ነው የተናደድኩት ግን :: ኬርለስሊ ፕሬስ አድጎ ከመውጣት ፍሎሩን በትክክል ባየው ኖሮ ይሄ ነገር አይፈጠርም ነበር :: ምን አስበው ይሄን እንደሰሩ ግን ሊገባኝ አልቻለም :: በፖሊስ ማስያስ ?? ወይንስ በዛች አፏን ባልፈታች ትግሬ እኔን ማማለል ?? ታየኝ እኮ በወያኔ ስማልል ?? ሞራል ኦፍ ስቶሪ ከእንደዚህ አይነት የህወሀት ትሪኮች ተጠንቀቁ ::

ናፖሊዮን ዳኘ ::

Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

የምትኖርበት ቤት እንኳን እየጠፋህ የሰውን በር የምትታገል ቂል አሁን አንተን ማን ያማልላል ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

አሁንም የት እንዳለህ በደንብ ቼክ አድርግ .....ድንገት አንድ ፍሎር ወደላይ ያለ ቤት ውስጥ ትሆን ይሆናል ...(901) Laughing Laughing Laughing Laughing

ግባ ያለችህ ደግሞ ከዚህ በፊትም አውርታችኋል .....በዛ ላይ በሯን እንደፍየል ስትታከክ ምንተፍረቷን ምን ትበልህ Question Laughing Laughing Laughing

እኔ እኮ ዋርካ ላይ ብቻ ይመስለኝ ነበር ...ሁሌም እንደዚህ ነህ ለካ .....ግራ ቀኙን ሳታይ የተከፈተ በር ባገኘህ ቁጥር እንደደነበረ በሬ የምትፈረጥጠው Laughing Laughing ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

አይ ናፒ Wink

ሠላም
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጌታ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Apr 2005
Posts: 3350
Location: ዶሮ ተራ

PostPosted: Mon Feb 06, 2012 10:25 pm    Post subject: Reply with quote

ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:

የምትኖርበት ቤት እንኳን እየጠፋህ የሰውን በር የምትታገል ቂል አሁን አንተን ማን ያማልላል ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

ዳግማዊ

ሀይ ራይዝ አፓርትመንት ኖረህ የምታውቅ ከሆነ እንደዚህ ዓይነት ስህተት መስራት ቀላል ነገር እንደሆነ ታውቀዋለህ :: ከሥራ ደክሞህ ወይም ሌላ ኃሳብ ይዞህ 8 ቁጥርን ትጫናለህ :: የሆነ ሰው 5 ፍሎር ላይ ጠርቶ ኃሳቡን ቀይሮ ወይም ዕቃ ረስቶ ዞር ቢል ኢሊቬተሩ 5 ፍሎር ላይ ይከፈትልሃል :: ቤቶቹ ተመሳሳይ ስለሆኑ ቁጥር ስታነብ አትገኝም - ወደቤትህ አቅጣጫ ትሄድና ቁልፍህን ትከታለህ ::

ይህንን ድርጊት ብዙ ጊዜ ስላደረኩት ከናፒ ጋር የቂሎች መዝገብ ላይ ደምረኝ Laughing Laughing Laughing Laughing
_________________
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Visit poster's website Yahoo Messenger Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2955

PostPosted: Mon Feb 06, 2012 10:31 pm    Post subject: Reply with quote

ሠላም ጌታ

ፎሎር መሳሳት የአባት ነው ....ጭራሽ ግን የሰው በር እየጎረጎርክ ልታማልልለኝ ሞከረች ካልክ ግን የቂሎች የክብር መዝገብ ላይ በደስታ አሰፍርሀለሁ Laughing

Quote:
ሁለት ቁልፎች ናቸው ያሉኝ :: አንደኛው የሩሜ አንደኛው የፖስታ :: ቁስፉን አስገብቼ ለመክፈት ስሞክር አይከፈትም :: ገና ሌናኛውን ሳልሞክረው ዝንጥ ያለች ልጂ ወጣች ::

Laughing Laughing Laughing ይህንንም የናፒን ቂልነት አስረዳኝ እስቲ

የበሩ ቁልፍ እምቢ ሲለው በሜይል ቦክስ ቁልፍ ሊሞክር Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

ሠላም
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የተሞናሞነው

ውሃ አጠጪ

Joined: 11 May 2011
Posts: 1126

PostPosted: Mon Feb 06, 2012 11:18 pm    Post subject: Reply with quote

አይ ለዛ ቢስ ባንዳ የጥሊያን ፓስታ ቀቃይ ልጅ Razz

እሷስ እናንተ አብዛኞቻችሁ ከተፈጥሮ ውጭ ስለሆናችሁባት ለዛ ያለው ፈልጋ ወዳው ይሆናል ....አንተ ግን የሉጢነት ስብሰባው እንዴት ነበር ?...ሽርጉድ ስትል ነበር አሉ ጥብቆህን አርገህ Laughing Embarassed Razz ...ቀለበትስ አስረህ መጣህ ? Laughing

በል መልካም ትዳር ... ጠዋር Wink

ልጅ ሞንሟናው

ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:
Quote:
ከአንድ ሰዐት በፊት የሆነ ነገር ነው :: ቤት ለመግባት እየተጣደፍኩ ኤሊቬተር ውስጥ ዘው እላለሁ :: እኔ ብቻየን ስለነበርኩ የምወርድበትን ፍሎር ፕሬስ አድጌ ወደ ላይ መውጣት ጀመርኩ :: ኖርማሊ የምወጣውን ያህል ፍሎር የወጣሁ ከመሰለኝ በኍላ ኤሊቬተሩ ሲከፈት ከኢሊቬተሩ በመውጣት ወደ ሩሜ አመራሁ ( ለኢቬተሩ በጣም ቅርብ ነው )::

ሁለት ቁልፎች ናቸው ያሉኝ :: አንደኛው የሩሜ አንደኛው የፖስታ :: ቁስፉን አስገብቼ ለመክፈት ስሞክር አይከፈትም :: ገና ሌናኛውን ሳልሞክረው ዝንጥ ያለች ልጂ ወጣች :: ከዚህ በፊት አውርተናል :: አፏን በደንብ ያልፈታች ትግሬ ናት :: እንደዚህ ሾክድ ሆኘ አላውቅም አፌ ተሳሰረ :: በነገራችን ላይ ግባ ብላኝ ቁጭ

ለካስ ከፍሎሪ አንድ ፍሎር ቀድሜ ነው የወረድኩት :: እኔ በምኖርበት ትክክል ከእኔ በታች ልጂቱ ትኖራለች :: እንዴት ማለት መሰላችሁ ...ለምሳሌ ሩም ነምበራችሁ 810 ከሆነ ከእናንተ በታች 710 ላይ መውረድ እንደማለት ነው :: ጥያቄው ባዶ ኤሊቬተር ፕሬስ አድርጎ ታች የላከው ማን ነው ? ያው ቤት ውስጥ ሆኖ በር ላይ የሚወጣውን እና የሚገባውን ሰው ማየት እንደሚቻል ታውቃላችሁ ?? ለምሳሌ እንግዳ ሲኖረኝ በር ከመክፈቴ በፊት በቲቪየ ማን እንደሆነ ማየት እችላለሁ :: እኔ ያለሁበት ህንፃ ደሞ አፉን የፈታም አፉን ያልፈታም ትግሬ አለ !

ከሾክ ስቴት ውስጥ የገባሁበት የንዴት ስሜት ይሄ ነው አይባልም :: በራሴ ነው የተናደድኩት ግን :: ኬርለስሊ ፕሬስ አድጎ ከመውጣት ፍሎሩን በትክክል ባየው ኖሮ ይሄ ነገር አይፈጠርም ነበር :: ምን አስበው ይሄን እንደሰሩ ግን ሊገባኝ አልቻለም :: በፖሊስ ማስያስ ?? ወይንስ በዛች አፏን ባልፈታች ትግሬ እኔን ማማለል ?? ታየኝ እኮ በወያኔ ስማልል ?? ሞራል ኦፍ ስቶሪ ከእንደዚህ አይነት የህወሀት ትሪኮች ተጠንቀቁ ::

ናፖሊዮን ዳኘ ::

Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

የምትኖርበት ቤት እንኳን እየጠፋህ የሰውን በር የምትታገል ቂል አሁን አንተን ማን ያማልላል ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

አሁንም የት እንዳለህ በደንብ ቼክ አድርግ .....ድንገት አንድ ፍሎር ወደላይ ያለ ቤት ውስጥ ትሆን ይሆናል ...(901) Laughing Laughing Laughing Laughing

ግባ ያለችህ ደግሞ ከዚህ በፊትም አውርታችኋል .....በዛ ላይ በሯን እንደፍየል ስትታከክ ምንተፍረቷን ምን ትበልህ Question Laughing Laughing Laughing

እኔ እኮ ዋርካ ላይ ብቻ ይመስለኝ ነበር ...ሁሌም እንደዚህ ነህ ለካ .....ግራ ቀኙን ሳታይ የተከፈተ በር ባገኘህ ቁጥር እንደደነበረ በሬ የምትፈረጥጠው Laughing Laughing ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

አይ ናፒ Wink

ሠላም

_________________
http://yetemonamonew.wordpress.com/
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ኤዶም *

ኮትኳች

Joined: 18 Sep 2005
Posts: 347
Location: ethiopia

PostPosted: Mon Feb 06, 2012 11:31 pm    Post subject: Reply with quote

ናፖሊዮን ..... ከገለፃህ እንደገባኝ የምትኖርበት ህንፃ ቢያንስ 8 ፎቆች እንዳሉት ነው ....

ከታች ምናልባትም ከሎቢው ወዳንተ ፍሎር ለመውጣት 8 ቁጥርን የተጫንክ መስሎህ በስህተት 7 ቁጥርን ተጭነህ ሊሆን ይችላል ......ወደ ኢሊቬተሩ የገባከው በጥድፍያ እንደነበር ልብ በል ! ......እውነቱን ለመናገር በዛ ሰአት በጣም መቸኮልክን በሚጢጢዋ የሜይል ቦክስ ቁልፍህ ቤቱን ለመክፈት መሞከርህ ያስረዳል

አንተ ሎቢው ሆነክ ወደ ላይ የሚወስድክን ኢሊቬተር ስትጠብቅ ከላይ 7 ኛው ፍሎር ላይ አንድ ሰው ወደ ታች ለመውረድ ወይም ወደ ላይ ለመውጣት አሳንሳሩን ከጠራ በህዋላ ኢሊቬተሩ ሲዘገይበት አሳቡን ቀይሮ በደረጃው አቀጣጥኖት ሊሆን ይችላል ........ይህ ብዙ ጊዜ የሚያጋጥም ነው በተለይም ኢሊቬተሩ ቀርፋፋ ከሆነ ወይም ለንደኔ አይነቱ ትግስት ለሌለው ሰው ደረጃው ይመረጣል

የሆነው ሆኖ በዛ ቢዩልዲንግ አንተና እስዋ ብቻ የምትኖሩ ካልሆነ እንዲሁም አንተው ራስህ 7 ፍሎርን በስህተት ላለመጥራትህ እርግጠኛ ካልሆንክ በስተቀር ልጅትዋ 7 ኛው ፍሎር ላይ እንድትወርድ ኢሊቬተሩን ጠርታዋለች የሚለው መላ ምት አይሰራም

ልጅትዋ ከመክፈትዋ በፊት በቀዳዳ አይታህ ማንነትህን አውቃ ሊሆን ይችላል የከፈተችልህ ........ሩምዋ ድረስ ሄደህ በርዋን ለመክፈት የታገልከው አንተው ራስህ ሆነህ ሳለ ወያኔዎች ያጠመዱብኝ ወጥመድ ነው ማለትህ ግን ያስቃል ...
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሓየት 11

ዋና አለቃ

Joined: 06 Apr 2008
Posts: 2792
Location: ላን'ሊይ

PostPosted: Tue Feb 07, 2012 12:12 am    Post subject: Reply with quote

የዚህን ደደብ ሰው እብደት ቦታ አልሰጠውም እኔ :: ቦታ የምሰጠው እብደቱን በሌሎች ላይ ለማላከክ ሲል ያንጸባረቀውን ትክክለኛ የፖለቲካ ስሜቱን ነው :-

Quote:
አፏን በደንብ ያልፈታች ትግሬ ናት ...እኔ ያለሁበት ህንፃ ደሞ አፉን የፈታም አፉን ያልፈታም ትግሬ አለ !

እንግዲህ በዚህ ዶማ እሳቤ አፍ መፍታትና አለመፍታት ማለት አማርኛን በተመለከተ ነው :: ይህ ነው የቅጥቅጥ የነፍጠኛ አስተሳሰብ ማለት Laughing Laughing Laughing አንድ ቋንቋና አንድ ብሄር ብቻ ናት ኢትዮጵያና አማርኛውን ካላቀላጠፈ አፉ የተቆለፈ ነው Laughing Laughing ይህ ነው የደደብ ሰው የኢትዮጵያ አንድነትና የአንድነት ታሪክ :: ይሄኔ ጆሮህን ቆንጥጠው አማርኛ ያስጠኑህ ዘረቢስ ትሆናለህ እኮ Laughing Laughing Laughing

Quote:
ለትግሬ በዚህ ሰዐት ልቤን ከፍቼ የምሰጥ መች እብድ ሳመኝ ...

የቤትህን በር መክፈት የማትችል ልብ -ቢስ ደግሞ ምን ልብ አለህና ልብህን ከፍተህ ትሰጣለህ Laughing Laughing

ቆዳ Exclamation

Quote:
ጥያቄው ባዶ ኤሊቬተር ፕሬስ አድርጎ ታች የላከው ማን ነው ?

Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing ሰባተኛ ፍሎር ላይ ሆኖ ወደ ሰባተኛ ፍሎር እንዲመጣ አድርጎ ፕረስ ያደረገው ማለትህ ነው Laughing Laughing Laughing

ከብት Rolling Eyes
_________________
An eye for an eye, and the whole world would be blind. (KGK)
>>>>>>>>> ገዛ ሓየት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ዞብል 2

አለቃ

Joined: 30 Jan 2004
Posts: 2031

PostPosted: Tue Feb 07, 2012 2:50 am    Post subject: Reply with quote

በለውውውውው !!!! ምድረ ወፈ _ሰማይ ወያኔ ተንጫጫ Razz Laughing Laughing

ዞብል ከአራዳ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እንሰት

ውሃ አጠጪ

Joined: 30 Jan 2005
Posts: 1210
Location: united states

PostPosted: Tue Feb 07, 2012 7:26 am    Post subject: Re: እውነተኛ ታሪክ Reply with quote

አፓርትመንት መቀየር የሚሆንልህ ከሆነ ቀይረህ ተገላገል ጭንቀቱም ነች ? አይደለችም ? አያስቀምጥህም :: ለትምህርቱ ግን አመስግነናል :: BTW ክትትሉ በዚህ በዋርካው ተሳትፎህ ነው ወይስ በሌላውም ትግል አለህበት ?

ናፖሊዮን ዳኘ እንደጻፈ(ች)ው:
ከአንድ ሰዐት በፊት የሆነ ነገር ነው :: ቤት ለመግባት እየተጣደፍኩ ኤሊቬተር ውስጥ ዘው እላለሁ :: እኔ ብቻየን ስለነበርኩ የምወርድበትን ፍሎር ፕሬስ አድጌ ወደ ላይ መውጣት ጀመርኩ :: ኖርማሊ የምወጣውን ያህል ፍሎር የወጣሁ ከመሰለኝ በኍላ ኤሊቬተሩ ሲከፈት ከኢሊቬተሩ በመውጣት ወደ ሩሜ አመራሁ ( ለኢቬተሩ በጣም ቅርብ ነው )::

ሁለት ቁልፎች ናቸው ያሉኝ :: አንደኛው የሩሜ አንደኛው የፖስታ :: ቁስፉን አስገብቼ ለመክፈት ስሞክር አይከፈትም :: ገና ሌናኛውን ሳልሞክረው ዝንጥ ያለች ልጂ ወጣች :: ከዚህ በፊት አውርተናል :: አፏን በደንብ ያልፈታች ትግሬ ናት :: እንደዚህ ሾክድ ሆኘ አላውቅም Exclamation Exclamation አፌ ተሳሰረ :: በነገራችን ላይ ግባ ብላኝ ቁጭ Laughing

ለካስ ከፍሎሪ አንድ ፍሎር ቀድሜ ነው የወረድኩት :: እኔ በምኖርበት ትክክል ከእኔ በታች ልጂቱ ትኖራለች :: እንዴት ማለት መሰላችሁ ...ለምሳሌ ሩም ነምበራችሁ 810 ከሆነ ከእናንተ በታች 710 ላይ መውረድ እንደማለት ነው :: ጥያቄው ባዶ ኤሊቬተር ፕሬስ አድርጎ ታች የላከው ማን ነው ? ያው ቤት ውስጥ ሆኖ በር ላይ የሚወጣውን እና የሚገባውን ሰው ማየት እንደሚቻል ታውቃላችሁ ?? ለምሳሌ እንግዳ ሲኖረኝ በር ከመክፈቴ በፊት በቲቪየ ማን እንደሆነ ማየት እችላለሁ :: እኔ ያለሁበት ህንፃ ደሞ አፉን የፈታም አፉን ያልፈታም ትግሬ አለ !

ከሾክ ስቴት ውስጥ የገባሁበት የንዴት ስሜት ይሄ ነው አይባልም :: በራሴ ነው የተናደድኩት ግን :: ኬርለስሊ ፕሬስ አድጎ ከመውጣት ፍሎሩን በትክክል ባየው ኖሮ ይሄ ነገር አይፈጠርም ነበር :: ምን አስበው ይሄን እንደሰሩ ግን ሊገባኝ አልቻለም :: በፖሊስ ማስያስ ?? ወይንስ በዛች አፏን ባልፈታች ትግሬ እኔን ማማለል ?? ታየኝ እኮ በወያኔ ስማልል ?? ሞራል ኦፍ ስቶሪ ከእንደዚህ አይነት የህወሀት ትሪኮች ተጠንቀቁ ::

ናፖሊዮን ዳኘ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ናሆምየ

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 26 Feb 2011
Posts: 51

PostPosted: Tue Feb 07, 2012 2:46 pm    Post subject: Re: እውነተኛ ታሪክ Reply with quote

ከወያኔ በላይ ዘረኛ እንዳንሆን ስል የነበረው እኮ ይሄንን ነው ::

አሁን እስቲ ስለ ኢትዮጵያ ባህል ; ሀይማኖት እኩልነት ምናምን ጠበቃ ነኝ እያለ ስንት ነገር ሲጽፍ ከከረመ ሰው እንዴት እንዲህ አይነት ተራ የዘረኝነት አነጋገር ይወጣል :: እኔ ይሄን ነገር እንደ ፖለቲካ ኢሹ እንስቶ እዚህ ማምጣትህ እራሱ ገርሞኛል ::

ሌሎቹ እንዳሉት በስህተት ያልሆነ ነክቶ ያልታሰበ ፍሎር ላይ መውረድ ወይም ሌላ ሰው ነክቶት በተወው መሰረት ያልሆነ ፍሎር ላይ መውረድ እና በደመነፍስ የሰው በር ለመክፈት መታገል የሚያጋጥም ነገር ነው :: እኔንም አጋጥሞኝ ያውቃል ወይም ያጋጠማቸው ሰዎች የኔን በር ሊከፍቱ ሲታገሉ አጋጥሞኛል ::

ከዚያ ውጪ ግን ልጅቷ በሯን ልትከፍት ስትታገል አይታ ; ለፖሊስ በመደወል ፋንታ (ባንተ ላይ ጉዳት ለማድረስ ካሰበች ); እንደውም እንድትገባ ጋብዛህ ከሆነ አንተ እንደገለጽካት ክፉ ሴት አድርጌ አላያትም :: ደግሞስ እንበል መውጪያና መግቢያህን አጥንታ ለማጥመድ ሙከራ አደረገች እንበል :: እና ታድያ ምን ? ያለህው እኮ ከኢትዮጵያ ውጪ አይደል እንዴ (ምናልባት እዚያ የምትወደው ሀገር ቻይና ካልሆነ Very Happy):: እነ ኤሊያስ ክፍሌስ የእድሜ ልክ እስራትን ፍርድ ይዘው በነጻ ሀገር ነጻ ሆነው ይኖሩ የለ ; እና አንተ ምን አስፈራህ ? ይልቅ መፍራት ያለብህ አስተሳሰብን መቃወም ትተህ ; በዘረኝነት ተሞልተህ ; ተብታባ እና ያልተንተባተበ እያልክ ስትቀባጥር አንዱ በደም ፍላት ተናዶ ጉዳት እንዳያደርስብህ ተጠንቀቅ ::

አንተ ስልጣን የያዝክ እለት በዘራቸው እና በሚናገሩት ቁዋንቆአ የተነሰ እስር ቤት የሚታጎሩት ሰዎች ብዛት ይታየኛል :: ለማንኛውም ስክነትን ይስጥህ እስቲ ::

ናሆም

ናፖሊዮን ዳኘ እንደጻፈ(ች)ው:
ከአንድ ሰዐት በፊት የሆነ ነገር ነው :: ቤት ለመግባት እየተጣደፍኩ ኤሊቬተር ውስጥ ዘው እላለሁ :: እኔ ብቻየን ስለነበርኩ የምወርድበትን ፍሎር ፕሬስ አድጌ ወደ ላይ መውጣት ጀመርኩ :: ኖርማሊ የምወጣውን ያህል ፍሎር የወጣሁ ከመሰለኝ በኍላ ኤሊቬተሩ ሲከፈት ከኢሊቬተሩ በመውጣት ወደ ሩሜ አመራሁ ( ለኢቬተሩ በጣም ቅርብ ነው )::

ሁለት ቁልፎች ናቸው ያሉኝ :: አንደኛው የሩሜ አንደኛው የፖስታ :: ቁስፉን አስገብቼ ለመክፈት ስሞክር አይከፈትም :: ገና ሌናኛውን ሳልሞክረው ዝንጥ ያለች ልጂ ወጣች :: ከዚህ በፊት አውርተናል :: አፏን በደንብ ያልፈታች ትግሬ ናት :: እንደዚህ ሾክድ ሆኘ አላውቅም Exclamation Exclamation አፌ ተሳሰረ :: በነገራችን ላይ ግባ ብላኝ ቁጭ Laughing

ለካስ ከፍሎሪ አንድ ፍሎር ቀድሜ ነው የወረድኩት :: እኔ በምኖርበት ትክክል ከእኔ በታች ልጂቱ ትኖራለች :: እንዴት ማለት መሰላችሁ ...ለምሳሌ ሩም ነምበራችሁ 810 ከሆነ ከእናንተ በታች 710 ላይ መውረድ እንደማለት ነው :: ጥያቄው ባዶ ኤሊቬተር ፕሬስ አድርጎ ታች የላከው ማን ነው ? ያው ቤት ውስጥ ሆኖ በር ላይ የሚወጣውን እና የሚገባውን ሰው ማየት እንደሚቻል ታውቃላችሁ ?? ለምሳሌ እንግዳ ሲኖረኝ በር ከመክፈቴ በፊት በቲቪየ ማን እንደሆነ ማየት እችላለሁ :: እኔ ያለሁበት ህንፃ ደሞ አፉን የፈታም አፉን ያልፈታም ትግሬ አለ !

ከሾክ ስቴት ውስጥ የገባሁበት የንዴት ስሜት ይሄ ነው አይባልም :: በራሴ ነው የተናደድኩት ግን :: ኬርለስሊ ፕሬስ አድጎ ከመውጣት ፍሎሩን በትክክል ባየው ኖሮ ይሄ ነገር አይፈጠርም ነበር :: ምን አስበው ይሄን እንደሰሩ ግን ሊገባኝ አልቻለም :: በፖሊስ ማስያስ ?? ወይንስ በዛች አፏን ባልፈታች ትግሬ እኔን ማማለል ?? ታየኝ እኮ በወያኔ ስማልል ?? ሞራል ኦፍ ስቶሪ ከእንደዚህ አይነት የህወሀት ትሪኮች ተጠንቀቁ ::

ናፖሊዮን ዳኘ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጎተራ

ኮትኳች

Joined: 28 Nov 2011
Posts: 106

PostPosted: Wed Feb 08, 2012 4:04 am    Post subject: Re: እውነተኛ ታሪክ Reply with quote

ናፖሊዮን ዳኘ እንደጻፈ(ች)ው:

እሰይ ፓሊዮ ከአገር ጠፋ ስንል ፓሊዮ እያልክ ክፍ የምትመኝልን ፈሪው የጦቢያ ልጅ ለጤናህ እንደምን አለ Question እኛ እንዳንተ አይነቱ ክፉ ቀን ከአገር ከወጣልን ጀምሮ ደስታችን ወደር የለውም አሁንም እንዳይመልስህ ጠሎታችን ነው :: Laughing Laughing Laughing አይ አንተ መቼም እራስህን እንደ ታቦት እንዳካበድህ ሳር ቅጠሉን እንደፈራህ እስከመቼ ይሆን የአይጥ ኑሮ መኖርህን የምትተወው :: እንዳንተ አይነቱን ባገኝው ባንድ እጄ አንጠልጥዬ አናዝዘው ነበር :: እልም ያልክ ፈሪ እንደሆንክ ታስታውቃለህ እስቲ እንደወዶቹ ዘራፍ በል አትንቦቅቦቅ :: ጎተራ ባጫ ከድድ ማስጫ ::
_________________
Some people are alive only, because it's illegal to kill them.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page 1, 2, 3, 4, 5  Next
Page 1 of 5

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia