WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ስለ አሜሪካን ፉት ቦል እናውራ ! GO GREEN BAY !
Goto page Previous  1, 2, 3, 4
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ጌታ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Apr 2005
Posts: 3225
Location: ዶሮ ተራ

PostPosted: Tue Jan 24, 2012 3:27 pm    Post subject: Reply with quote

ገንዳው እንደጻፈ(ች)ው:
ዌል ዌል ..... ግሪቤይም ከለመ ኒው ኦርሌንም ባፍ ጢሙ አሁን ካሉት ቲሞች ማን የሚበላ ይመስላችኋል ጃየንትና ኒው ኢንግላንድ ለሱፐር ቦል ይቀርባሉ ፔትሪየትስ ይበላል ቤቢ !!

ገንዳው ግምትህ እስካሁን ጥሩ ይዞልሃል :: ስለ እሁዱ ጨዋታ ከነዮኒ ጩጉዳ እና ባጠቃላይ ከቤቱ ጥሩ ዘገባ ጠብቄ ነበር :: አሁን የሬቨንስ አሸናነፍ አያሳዝንም ? ተሸነፍ ያለው ቡድን ያለቀለት ተችዳውን ተፍተው ይባስ ብለው ደግሞ በረኛ የሌለውን ባዶ ፊልድ ጎል ስተው ደጋፊዎቻቸውን አሳዘኑ ::

ጃይንቶች ደግሞ በሬድስኪንስ ሁለቴ እንዳልተገረፉ አሁን ጠንካራ ቡድኖችን መገነዳደስ ስራዬ ብለው ይዘውታል :: ፔትሪየትስ የተሻሉ እንደሆኑ ባምንም ጃይንቶች ባለፉት ሦስት ጨዋታዎች ያደረጉትን ከደገሙ ዋንጫው የነሱ ነው :: Go Giants!!!
_________________
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Visit poster's website Yahoo Messenger Report post
ጩጉዳ

ውሃ አጠጪ

Joined: 31 Jan 2005
Posts: 1198
Location: Studio City, Wilson Republic

PostPosted: Thu Jan 26, 2012 7:24 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም እዚህ ቤቶች !
ጌታው እንዳለው እስካሁን ገንዳው ግምቱ ግቡን እየመታ ነው :: ትላልቅ ቡድኖች መገንደስ ብቻ ሳይሆን ባፍ ጢማቸው አሉ እንጂ እኔን እስካሁን የሚገርመኝ የግሪን ቤይና ኒው ኦርሌይን መንጠባጠብ ነው ::

49ርሶችን የምር ሆነው አግኝቻእዋለሁ :: አስደናቂ ጨዋታ በጣም አርኪ ጨዋታ አሳይተዋል :: የዕድል ጉሳይ ሆኖ ወጡ እንጂ ይህ አመት የእነሱ መሆን ነበረበት ::

ዌል .... ጌታው ሪቨንስ በመጀመሪያ ደረጃ እዚያ በመድረሳቸው ዕድለኞች ናቸው :: አይታችሁ ከሆነ ጨዋታቸው 40- ዐመቱ ሬይ ሉዊስ - አይረን መን (በበነገራችን ላይ ይህ ዕድሜ በፉት ቦል ዐለም በጣም ሼባ ይባላል ) የሚመራ ስለሆነ ባመዛኙ ዲፌንሲቭ ናቸው እንጂ ኳርተር ባካቸው ፍላኮ በጣም ሎው ሬት ያለው ነው :: ይሁን እንጂ ከፒትርየስ ጋር ያደረጉት ትንቅንቅ አስገራሚ ነበር ::

በሌላ በኩል ሱፐር ቦሉን ማን ይበላል ለሚለው - ፐትርትየስ ኳርተር ባካቸው ታም ብሬዲ እንደ ድሮ ተረጋግተው እንዲወረዉር የሚያደርገው ተከላካይ በዙሪያው የሉትም :: በመሆኑም በዚህ ዐመት ብቻ 32 ጊዜ ሳክ ተደርጓል 6 ጊዜ ፋምበል አርጓል ይህ የሚያሳየው ታም ብሬዲ እንደፈለገው ኳሷን ለማቀበል በዚህ ዐመት የተሳነው መሆኑን ያሳያል :: ስለሆነም በጣም በፈጣኖቹ ጃየንት አጥቂዎች እንደሚታፈን ይጠበቃል :: ባንጻሩ ጃየንትስ የተሟላና የተረጋጋ ቲም ይመስለኛል :: ግን ብዙ ጊዜ ሱፐር ቦል የተለየ ዝግጅትና ጥንቃቄ የሚጠይቅ ስለሆነ ካለፈ ታሪክ ጋር ማመሳሰል አስቸጋሪ ነው :: ሁሉም በጨዋታው ጊዜ የሚያደርጉት የአሰልጣኞቻቸው ፈጣን ውሳኔና ስትራቴጂ ነው :: ለማንኛውም እነኚ ሁለቱ ቲሞች ከጢቂት አመታት በፊት ወሳኝ ጥሎ ማለፍ ላይ ገጥመው ዐመቱን ሙሉ ሳይሸነፍ የቆየውን ኒው ኢንግላንድን ጃየንቶች ከሱፐር ቦል ፈንግለዋቸዋል :: በመሆኑም ኒው -ኢንግላንድ በብቀላ መንፈስ ስለሚጫወት የሚበላ ይመስለኛል :: በተረፈ ጨዋታውን HD ዘና ብላችሁ ተከታተሉ - ቢራ የምትከልሙ ከሆነ ሚለር ላይት ምረጡ - ፒሳ የምትወዱ ከሆነ ላርጅ ፒሳ ዶሚኖስ ፒሳ አዛችሁ በቀዝቃዛ ሚለር ላይት አወራርዱ ካልሆነም አሪፍ ቡና በጀበና አስፈልታችሁ ቤቱ ጨስጨስ እያለ በክርስቶል ክሊር ሳራውንዲንግ ሲስተም እየጎመመ በሚወጣው ድምጽ በኮሜርሻሎች ተዝናኑ ! ግን ጨዋታው ይበልጥ እንዲጥማችሁ ሚስቶቻችሁ / ገርሎቻችሁ ጨዋታውን እንዲያርፉ አስተምሩ -- ጓደኞቻችሁን ጋብዙ --- ይመቻችሁ Laughing
_________________
መታገስንና መቻልን የመሰለ ብቀላ የለም ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጌታ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Apr 2005
Posts: 3225
Location: ዶሮ ተራ

PostPosted: Thu Jan 26, 2012 7:43 pm    Post subject: Reply with quote

ጩጉዳ እንደጻፈ(ች)ው:
በተረፈ ጨዋታውን HD ዘና ብላችሁ ተከታተሉ - ቢራ የምትከልሙ ከሆነ ሚለር ላይት ምረጡ - ፒሳ የምትወዱ ከሆነ ላርጅ ፒሳ ዶሚኖስ ፒሳ አዛችሁ በቀዝቃዛ ሚለር ላይት አወራርዱ ካልሆነም አሪፍ ቡና በጀበና አስፈልታችሁ ቤቱ ጨስጨስ እያለ በክርስቶል ክሊር ሳራውንዲንግ ሲስተም እየጎመመ በሚወጣው ድምጽ በኮሜርሻሎች ተዝናኑ ! ግን ጨዋታው ይበልጥ እንዲጥማችሁ ሚስቶቻችሁ / ገርሎቻችሁ ጨዋታውን እንዲያርፉ አስተምሩ -- ጓደኞቻችሁን ጋብዙ --- ይመቻችሁ Laughing

ጩጌ

ሚለር ላይት ቀምሼምማ ' አይመስለኝም :: ላንተ ብዬ ልገዛው ነበር የፒዛ ምርጫህ እንድጠራጠርህ አደረገኝ :: ዳሚኖስ ፒዛ ለልጆቼ የመጨረሻ ምርጫ ነው :: እስቲ ለዘንድሮው ሱፐር ቦል Papa John's ሞክር
_________________
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Visit poster's website Yahoo Messenger Report post
ጩጉዳ

ውሃ አጠጪ

Joined: 31 Jan 2005
Posts: 1198
Location: Studio City, Wilson Republic

PostPosted: Fri Jan 27, 2012 3:14 pm    Post subject: Reply with quote

ጌታ እንደጻፈ(ች)ው:
ጩጌ

ሚለር ላይት ቀምሼም ' አይመስለኝም :: ላንተ ብዬ ልገዛው ነበር የፒዛ ምርጫህ እንድጠራጠርህ አደረገኝ :: ዳሚኖስ ፒዛ ለልጆቼ የመጨረሻ ምርጫ ነው :: እስቲ ለዘንድሮው ሱፐር ቦል Papa John's ሞክር

ጌታው ሚለር ላይቱን ለመግዛት በመወሰንህ በስፖንሰሮቼ ስም አመሰግናለሁ Laughing ግን የዳሚኖዋን ጉዳይም ግን አስብበብት Laughing Laughing ዳሚኖስ የሚሸጡት ፒሳ ብቻ ሳይሆን የተለያዩ ያሚ ያሚ ሳንዲዊቾች አሉት : ለምሳሌ ፊሊ ቺዝ ስቴክ ምናንም ቅቅቅቅ ፓፓ ጆንስ ጨዋታው ሳይጀመር አዘሀቸው በሀፍ ታይም ብሬክ ነው ከች የሚሉት ለዚያውም ካሽ ብቻ ይሉሀል Laughing Laughing Laughing ካሽ የለኝም ካልካቸው ያመጡትን ፒሳ ልመልስ ይላሉ Laughing አንዳንዴ ደግሞ ፒሳውን ከሰጣሀቸው በኋላ "ነፍሴ ወጋሁ " ይልና ግማሹን ገንድሶ ይሮጣል :: Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing
_________________
መታገስንና መቻልን የመሰለ ብቀላ የለም ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ገንዳው

ኮትኳች

Joined: 23 Dec 2004
Posts: 324
Location: united states

PostPosted: Sat Jan 28, 2012 3:15 pm    Post subject: Reply with quote

ጩጉዳ እንደጻፈ(ች)ው:
በተረፈ ጨዋታውን HD ዘና ብላችሁ ተከታተሉ - ቢራ የምትከልሙ ከሆነ ሚለር ላይት ምረጡ - ፒሳ የምትወዱ ከሆነ ላርጅ ፒሳ ዶሚኖስ ፒሳ አዛችሁ በቀዝቃዛ ሚለር ላይት አወራርዱ ካልሆነም አሪፍ ቡና በጀበና አስፈልታችሁ ቤቱ ጨስጨስ እያለ በክርስቶል ክሊር ሳራውንዲንግ ሲስተም እየጎመመ በሚወጣው ድምጽ በኮሜርሻሎች ተዝናኑ ! ግን ጨዋታው ይበልጥ እንዲጥማችሁ ሚስቶቻችሁ / ገርሎቻችሁ ጨዋታውን እንዲያርፉ አስተምሩ -- ጓደኞቻችሁን ጋብዙ --- ይመቻችሁ Laughing

Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing ጩጉዳው ዳሚኖስ ፒሳ እንዳልከውም ከፍለውሽ ካልሆነ በቀር እኔም ምርጫዬ ፓፓ ጆን ፒሳ ነው :: ባይሆን ጩባውን ደህና አርገው ከቆረጡልሽ ለእኛም ይድረሰንና ዳሚኖስ ፒሣ መብላት ብቻ ሳይሆን አበሳውን ነው የምናሳየው :: Laughing Laughing Laughing በሚለር ላይቱ ማህበር ግን ስለ ለለሁበት ዳየት ፔፕሲና ኮካ ኮሜርሻል እንዴት ነው ዲል አላደረጋችሁም እንዴ ?

እናማ ጩጉዳ ጌታው ዮኒና የተከበራችሁ የቤቱ ደንበኞች !!
ወደ ቁም ነገሩ እንምጣና ---- >> አዎን ትንቢያዬ እስካሁን ሰርቷል ግን የእሑዱን ጨዋታ ኒእ ኢንግላንድ እንደሚያሸድንፍ በውስጤ ባውቅም መጥፎ ነገሩ ምን እንደሆነ ታውቃላችሁ ? Evil or Very Mad ጃየንት ያሸንፋል ብዬ ቆምሬያለሁኝ :: የቆመርኩበትም ፈልጌ ሳይሆን መሥሪያ ቤቴ ውስጥ ጓደኞቼ እኔ እንደምበላ ስለሚያውቁ ሰንጠረዡን ከሞሉ በኋላ ባለቀ ቦርድ ላይ ሙላ ሲሉኝ ለዕልህ ጃየን ያሸንፋል ለዚያውም 20 ነጥብ በላይ ያስቆጥራል ብዬ ሞላሁላቸው : እስቲ የሚሆነውን እናያለን ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ኮትኳች

Joined: 17 Oct 2010
Posts: 312

PostPosted: Sat Jan 28, 2012 4:18 pm    Post subject: Reply with quote

ገንዳው እንደጻፈ(ች)ው:
ጩጉዳ እንደጻፈ(ች)ው:
በተረፈ ጨዋታውን HD ዘና ብላችሁ ተከታተሉ - ቢራ የምትከልሙ ከሆነ ሚለር ላይት ምረጡ - ፒሳ የምትወዱ ከሆነ ላርጅ ፒሳ ዶሚኖስ ፒሳ አዛችሁ በቀዝቃዛ ሚለር ላይት አወራርዱ ካልሆነም አሪፍ ቡና በጀበና አስፈልታችሁ ቤቱ ጨስጨስ እያለ በክርስቶል ክሊር ሳራውንዲንግ ሲስተም እየጎመመ
በሚወጣው ድምጽ በኮሜርሻሎች ተዝናኑ ! ግን ጨዋታው ይበልጥ እንዲጥማችሁ ሚስቶቻችሁ / ገርሎቻችሁ ጨዋታውን እንዲያርፉ አስተምሩ -- ጓደኞቻችሁን ጋብዙ --- ይመቻችሁ Laughing

Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing ጩጉዳው ዳሚኖስ ፒሳ እንዳልከውም ከፍለውሽ ካልሆነ በቀር እኔም ምርጫዬ ፓፓ ጆን ፒሳ ነው :: ባይሆን ጩባውን ደህና አርገው ከቆረጡልሽ ለእኛም ይድረሰንና ዳሚኖስ ፒሣ መብላት ብቻ ሳይሆን አበሳውን ነው የምናሳየው :: Laughing Laughing Laughing በሚለር ላይቱ ማህበር ግን ስለ ለለሁበት ዳየት ፔፕሲና ኮካ ኮሜርሻል እንዴት ነው ዲል አላደረጋችሁም እንዴ ?

እናማ ጩጉዳ ጌታው ዮኒና የተከበራችሁ የቤቱ ደንበኞች !!
ወደ ቁም ነገሩ እንምጣና ---- >> አዎን ትንቢያዬ እስካሁን ሰርቷል ግን የእሑዱን ጨዋታ ኒእ ኢንግላንድ እንደሚያሸድንፍ በውስጤ ባውቅም መጥፎ ነገሩ ምን እንደሆነ ታውቃላችሁ ? Evil or Very Mad ጃየንት ያሸንፋል ብዬ ቆምሬያለሁኝ :: የቆመርኩበትም ፈልጌ ሳይሆን መሥሪያ ቤቴ ውስጥ ጓደኞቼ እኔ እንደምበላ ስለሚያውቁ ሰንጠረዡን ከሞሉ በኋላ ባለቀ ቦርድ ላይ ሙላ ሲሉኝ ለዕልህ ጃየን ያሸንፋል ለዚያውም 20 ነጥብ በላይ ያስቆጥራል ብዬ ሞላሁላቸው : እስቲ የሚሆነውን
እናያለን ::

ሰንጠረዡን እነሱ ከሞሉ ..ገንዳውን ማን ሊሞላልህ ነው Razz Razz Razz
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
ገንዳው

ኮትኳች

Joined: 23 Dec 2004
Posts: 324
Location: united states

PostPosted: Sun Jan 29, 2012 11:13 pm    Post subject: Reply with quote

እንደጻፈ(ች)ው:
ሰንጠረዡን እነሱ ከሞሉ ..ገንዳውን ማን ሊሞላልህ ነው Razz Razz Razz

ገንዳውንማ ገንዳው ራሱ እንደ ወትሮ ሁሉ በራሱ ሂሳብ ይሞላዋላ Rolling Eyes
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጌታ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Apr 2005
Posts: 3225
Location: ዶሮ ተራ

PostPosted: Thu Feb 02, 2012 11:10 pm    Post subject: Reply with quote

MR_PRESIDENT እንደጻፈ(ች)ው:
ጌታው እኔም የኮልት ደጋፊ ነኝ ግን ዘንድሮ ማኒ ታሞ ባይጫወት እንዲህ እንዋረድ እንዴ ጃል ? Shocked

ሚስተር

ሰሞኑን ለሱፐርቦል የደረሰው ማኒ ቀርቶ የኛው ፔይተን የሚዲያውን አቴንሽን ተቆጣጥሮት እንደከረመ አየህልኝ ? ኮልቶችም በጤንነቱ ምክንያት መፈረም ፈርተዋል ሌሎችም ከተሻለው ለመመንተፍ አሰፍስፈዋል ::

ሴንቶች እንደገመትከው አልቀናቸውም :: ፔትሪየትስ ወይስ ጃየንትስ ?
_________________
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Visit poster's website Yahoo Messenger Report post

ኮትኳች

Joined: 17 Oct 2010
Posts: 312

PostPosted: Fri Feb 03, 2012 12:51 am    Post subject: Reply with quote

ማንቼ ዋንጫውን ይወስደዋል ....ሲቲ ፈጽሞ አይበላውም ..የሚወራረድ ካለ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
ጩጉዳ

ውሃ አጠጪ

Joined: 31 Jan 2005
Posts: 1198
Location: Studio City, Wilson Republic

PostPosted: Sun Feb 05, 2012 5:34 pm    Post subject: Reply with quote

እንደጻፈ(ች)ው:
ማንቼ ዋንጫውን ይወስደዋል ....ሲቲ ፈጽሞ አይበላውም ..የሚወራረድ ካለ

Laughing Laughing Laughing ሀሀሀ !! ኮርማው ጃየንት ማለትህ ነው አይደል ? ? ?
በነገራችን ላይ በአሜሪካን ፉት ቦል ውስጥ ከአፍሪካ የዩጋንዳ ተወላጅ የናይጄሪያና የካሜሩን ተወላጆች እንዳሉበት ታውቃላችሁ ? እኔ ባለሁበት ከተማ ደግሞ ሁለት የሀይስኩል ስታር ሀበሾች አሉ እነኚህ ልጆች በከተማ ውስጥ በጣም ስማቸው በሚዲያ ገኗል ምናልባትም በመጪውዎቹ አመታት በትላልቅ ኮሌጆች ውስጥ ሲጫወቱ ከዚያም NFL ውስጥ ስማቸውን እናይ ይሆናል :: የዚያ ሰው ይበለን ! በተጨማሪም በዘንድሮ ሱፐር ቦል ተጋጣሚዎች ቡድኖች ውስጥ የሩማኒያ የጃማይካና የራሺያ ተወላጆች አሉበት ::
_________________
መታገስንና መቻልን የመሰለ ብቀላ የለም ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጌታ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Apr 2005
Posts: 3225
Location: ዶሮ ተራ

PostPosted: Mon Feb 06, 2012 4:11 pm    Post subject: Reply with quote

ገንዳው እንደጻፈ(ች)ው:
ጃየንት ያሸንፋል ብዬ ቆምሬያለሁኝ :: የቆመርኩበትም ፈልጌ ሳይሆን መሥሪያ ቤቴ ውስጥ ጓደኞቼ እኔ እንደምበላ ስለሚያውቁ ሰንጠረዡን ከሞሉ በኋላ ባለቀ ቦርድ ላይ ሙላ ሲሉኝ ለዕልህ ጃየን ያሸንፋል ለዚያውም 20 ነጥብ በላይ ያስቆጥራል ብዬ ሞላሁላቸው : እስቲ የሚሆነውን እናያለን ::

አንተ ቁማርተኛ ዘንድሮ እስከመጨረሻው ሰመረልህ :: ዘንድሮ አልበላም አልጠጣም ብዬ ያጠራቀምኳትን ብር ካንተ ጋር በመተባበር ቆምሬ ባጭር ጊዜ ሚሊየነር መሆን አለብኝ Laughing Laughing Laughing Laughing
_________________
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Visit poster's website Yahoo Messenger Report post
ገንዳው

ኮትኳች

Joined: 23 Dec 2004
Posts: 324
Location: united states

PostPosted: Tue Feb 07, 2012 6:40 am    Post subject: Reply with quote

ጌታ እንደጻፈ(ች)ው:
ገንዳው እንደጻፈ(ች)ው:
ጃየንት ያሸንፋል ብዬ ቆምሬያለሁኝ :: የቆመርኩበትም ፈልጌ ሳይሆን መሥሪያ ቤቴ ውስጥ ጓደኞቼ እኔ እንደምበላ ስለሚያውቁ ሰንጠረዡን ከሞሉ በኋላ ባለቀ ቦርድ ላይ ሙላ ሲሉኝ ለዕልህ ጃየን ያሸንፋል ለዚያውም 20 ነጥብ በላይ ያስቆጥራል ብዬ ሞላሁላቸው : እስቲ የሚሆነውን እናያለን ::

አንተ ቁማርተኛ ዘንድሮ እስከመጨረሻው ሰመረልህ :: ዘንድሮ አልበላም አልጠጣም ብዬ ያጠራቀምኳትን ብር ካንተ ጋር በመተባበር ቆምሬ ባጭር ጊዜ ሚሊየነር መሆን አለብኝ Laughing Laughing Laughing Laughing

ሀሀሀሀ ጌታው $1,860 ዶላር በጣቶቼ በሀበሻ ስታይል ካሽሽሽሽሽ ብዙ አዳዲስ ቤንጃሚኖችን ላጥ ላጥ እያረኩ ስቆጥርላቸው ዐይኑ ያልቀላ የለም እልካለሁ :: የሚገርምህ ነገር በተለይ ጥቁሮች አይወዱኝም አናንትተዬ ሊገባኝ ያልቻለ ጉዳይ ቢኖር ይህ ነው :: በተለይ ሁለት ጥቁር ሴቶች አሉ ሊገባኝ ባልቻለ ሁኔታ ነው የሚጠሉኝ Confused በኋላ በኋላ እንደምሰማው ከሆነ ጓደኞቼ ሌሎች ዘሮች /ጥቁር ያልሆኑ ስለሆኑ ቀንተው ነው ነው ሚባለው :: .... እነሱ ሲከራከሩ በመሀላቸው እየገባሁ ሀሳቤን ስሰጥ ዝም በል "ሻት ሄል አፕ ዚስ ኢስ ናት ሳከር " ሁላ ብለውኛል :: ምን ዋግነት አለው ታዲያ .... ቅቅቅቅ ፋንታሲ ፉትቦላቸውን ሙልጭ እያረኩ ኪሴ ውስጥ ምከት እኔው ነኝ :: አልቻሉኝም እላችኋለሁ ::

ጌትሽ ..... ትናንትና የመጨረሻዋ ታች ዳውን ባለቆ ሰዐት ስትቆጠር ቴክስት ተዥጎደጎደልኝ ለው ሚባለው ..... አንተ አፍሪካዊ ቩዱ አስደግመሀል ያሉኝ ሁላ ነበሩ ቅቅቅቅ ያች ታች ዳውን 20ኛዋና ከዚያም በላይ 21 ነጥብ ስለነበረች በሰንጠረዤ መሰረት ባለ $1000 ዶላሯ ፕራይዝ እሷው ነበረች :: እነዚያን ርሀብተኞች ነጫጭባዎች ግን $45 ዶላር ፒሳ አበላኋቸው :: Laughing Laughing ለማንኛውም ጌትሽ መቆመር ከፈለክ ምን ችግርርር በፋንታዚ እንጀምር ...
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጌታ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Apr 2005
Posts: 3225
Location: ዶሮ ተራ

PostPosted: Tue Feb 07, 2012 3:29 pm    Post subject: Reply with quote

ኮራሁብህ ገንዳው !!
_________________
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Visit poster's website Yahoo Messenger Report post
ጩጉዳ

ውሃ አጠጪ

Joined: 31 Jan 2005
Posts: 1198
Location: Studio City, Wilson Republic

PostPosted: Wed Feb 08, 2012 7:43 am    Post subject: Reply with quote

ገንዳው ሀይ ፋይቭ ! ብየሀለሁ ጉደኛ ቁማርተርኛ ብቻ ሳትሆን አደገኛ የፉትቦል ገማች ነህ :: ይህም ታለንት ነው :: 45 ዶላሩንም ፒሳ ያዘዝከው ከዳሚኖስ እንደሆነም በመተማመን ነው ::

በነገራችን ላይ ከዘንድሮ ሱፐር ቦል ኮሜርሻል በጣም ያስደሰታችሁ ያናደዳችሁ ወይም ያሳቃችሁ የቱ ነው ? በበኩሌ >>>> ነብሩ ሰውየውን ያሯሯጠው ትንሽ ፈገግ አሰኝቶኛል በተረፈ ዘንድሮ ምኑም አላማረኝም አይይ ገንዘብ ..... ብቻ ሚሊዮኖቹን ዶላሮች ገደል ውስጥ ደፉት ሚባለው አይይይ ጥጋብ ..... በበኩሌ ያስጠላኝና ሞዛዛ ሆኖ የተገኘው ደግሞ የኮካኮላው ነው :: ትንሽ የፖለቲካ ይዘት የያዘች ናት ተብላ የምትጠረው <ሀፍ ታይም አሜሪካ > የተሰኘው የዲትሮይት መኪና ፋብሪካዎች ኮሜርሻል ደግሞ "ታምብስ አፕ ! ኦባማ " ብየዋለሁ ::
_________________
መታገስንና መቻልን የመሰለ ብቀላ የለም ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Sports - ዋርካ ስፖርት All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3, 4
Page 4 of 4

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia