WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home | About us | Advertise with us | Contact us
OLF መሪ ዳኡድ ኢብሳ (ፍሬው ይርገጤ ) ኦሮሞ አይደለም
Goto page Previous  1, 2, 3, 4, 5, 6, 7  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Sat Feb 18, 2012 2:26 am    Post subject: Reply with quote

ስሙ ይናገር እንደጻፈ(ች)ው:
አማሪኛ እያወራን መግባባት ሲያቅተን የሚገርም ነው :: ስለ ሌላው አላውቅም ኦሮሞ ግን በኦሮሚኛ አጥርቶ ነው የሚናገረው የሚጽፈው ከየትኛውም ዘመን በተሻለ ተድላ ስለ ወያኔ የትምህርት ፖሊሲ አይደለም እያወራው ያለሁት አስተውለህ ስማኝ (አንብበኝ ) ለትምህርት ጥራት መውረድ በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው መማራቸው ምንም አስተዋጽኦ አላደረገም ደግሞም ኦሮሞዎች እንግሊዘኛን እንዳልከው 9 ክፍል አይጀምሩም 1-3 ክፍል ነው የሚጀምሩት
የትምህርት ጥራት መውደቅ ለእኔ እንደሚታየኝ
1. በመላው አለም ላይ የትምህርት ጥራት በከፍተኛ ደረጃ ወድቋል እኔ ባለሁበት የፓርላማው ውይይት በአብዛኛው ስለ ትምህርት ጥራት ውድቀት ነው :: ይህ ደግሞ በአንድ ጀንበር የሚፈታ መንግስት ብቻውን የሚፈታው ጉዳይ አይደለም ትላንት አንድ ፕሮፈሰር VOA ሲናገር የሰማሁት መሰለኝ አየህ በአሁኑ ሰአት የማስተማሩን ስራ ሙሉ ሙሉ ይዘውት ያሉት የደርግ ግርፎች ናቸው አብዛኛው ከእኛ በኃላ የነበሩት ህጻናት የነበሩ ሰዎች ናቸው የዩኒቨርሲቲ ሌክቸረሮች አሁን ተማሪው ላይ መሆን መሰራት ያለበት አስተማሪው ላይ ነው
ደግሞም አንድ ጥናት እየተደረገ እንደሆነ የሰማሁትን ልንገርህ በአሁኑ ዘመን የምንመገው ምግብ የማሰብ ኃይልህን እያዳከመ የሚሔድ ነው ስለዚህ አንድ ጤናማ ትውልድ ለማፍራት ሁለገብ የሆነ ጥናት ማካሔድ ተገቢ ነው እላለው
2. ወያኔ ቀድሞ ያባረራቸው የዩኒቨርሲቲ መምህራን እነዚህ መምህራን ባይባረሩ ችግሩን ባያስወገዱትም በመጠኑም ቢሆን ይቀርፉታል
3 በኮታ የሚከፈቱት ዩኒቨርሲቲዎች በቂ የተማረ ሀይል ሳይኖር ለመደለያ የሚከፈቱት ዩኒቨርሲቲዎች በሀገሪቷ ላይ ከፍተኛ ጫና ፈጥሯል የሀይስኩል መምህራን እየተወሰዱ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን እንደያዙ የዩኒቨርሲቲ መምህራን ሆኑ አስበው ይህ በጥናት ላይ ያልተመሰረተ ከፍተኛ የትምህርት ሽፋን ሰጥተናል ብሎ ለማጭበርበር ካልሆነ ለምንም አይበጅም
4. የግል ዩኒቨርሲቲው እንደ ሱቅ መብዛትም በራሱ ችግር ነው ከፍተኛ ቁጥጥር ሳይደረግበት ማንም ቢዝነስ ማን እንደፈለገ ትምህርት ቤት መክፈቱ ተገቢ ነው ብዬ አላስብም አስቡ እስቲ ያልተማረው ከበርቴ ከምሬጥ ተነስቶ /ቤት ከፍቶ ምን ልያስተምር ነው ቢቀጥርም እንኳን እውን የጥራቱ ጉዳይ ያስጨንቀዋል
ታዲያ ኦቦ ኢብሳ ጉተማ በምን መስፈርት ነው ለዚህ ተጠያቂ የሚሆኑት ? ቅቅቅቅቅቅ በአንድ አመት ቆይታቸው ማድረግ የሚገባቸውን አድርገው ነበር የወጡት ደግሞ ቢሰራበት ኖሮ ለሀገሪቱ ይበጃት ነበር አሁንም በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው መማራቸው ለወደቀው የትምህርት ጥራት አስተዋጽኦ አድርጓል የሚለውን መቀበል ያዳግታል
በአጠቃላይ የትምህርት ጥራት መውደቅ ዘርፈብዙ ችግር ስለሆነ በአንድ ነገር ላይ መደምደም ተገቢ አይደለም ደግሞም ለፖለቲካ ፍጆታ ማዋልም ጉንጭ ከማልፋት በቀር ለምንም አይፈይድም
ሌላው ደርግ የገደለውን የትምህርት ፖሊሲ ነው ወያኔ የቀበረው ምናልባት የቀብር ስነስርአቱን አፋጥኖታል በሚል እንነጋገር ይሆናል የጃንህይ የትምህርት ፖሊሲ በመርህ ደረጃ ምን እንደሆነ ባላውቀውም ከሁለቱ ጋር ሲወዳደር እጅጉን የተሻለ ነበር
ለነገሩ ደርግ እኮ እንደ ባይሳ አይነቱን ጠብደል ማህይም ነው ያፈራው ስድብ እርግማን ባዶነትን ተሞልተው የተለቀቁ የጀግና ልጆች ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ባይሳ የምትንኳኳው ባዶነትህን ልታስገነዝበን ነው አረቄ ስር ተወልደህ አረቄ ስር አድገህ የምትኖር ጥብደል ነህ አባቴ እንደአንተ አይነቱን ጠብደል ቡና ይጭነበት ነበር ቅቅቅቅቅቅ ማን ትዝ እንዳለኝ ታውቃለህ የምር ቡና ሲደርስ ለመሸከም የሚመጡ ጊጃሜዎች አሉ ከእነርሱ ጠብደሉ :: በረንዳችን ላይ ቆጥ ሰርቶ ያድር ነበር የዛሬ አያድርገውና ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ የምሬን ነው ወለጋንና ኢሉባቦር የሚያውቅ የማወራው ነገር ይገባዋል ደግሞ ከእበት እንደተወለደ ትል እናትን አትስደባት የሰውን እናት ስትሳደብ መቸም እናት ባትኖርህም ከእናት ተወልደሀልና አምጣ የመወለድጭን እናትህ አስባት
ለማስገንዘብ ግን በኦሮሞ ምድር አማሪኛ ከዚህ በኃላ የሞተ ብቻ ሳይሆን የተቀበረ ነው ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

አዬህ የችግሩ ምንጭ እኮ እናንተ 'ንፁህ ኦሮሞ ያልሆናችሁ የጉልቤ ኦሮሞዎች ' Razz Razz Razz 'ለኦሮሞ ማኅበረሰብ ከእኛ በላይ የሚያውቅለት የለም ' ብላችሁ የኦነግን ቢጤ ድርጅቶች ስትመሠርቱ ነው :: ለዚህ ዓምድ መከፈት ምክንያት የሆነው የአቶ ፍሬው (ዳውድ ) ኢብሣ 'ንፁህ ኦሮሞ ' ያለመሆን (በዓለም ላይ ከአዳም ዘር ሌላ ያለ ይመስል ንፁህ የሆነና ያልሆነ ተብሎ ሲመደብ ራሱ የዕብደትና የዘረኝነት መለያ ነው Exclamation ) ነበር :: ሌሎቹም ኦነግን የሚመሩ ግለሰቦች ዘራቸው ሲጣራ :- ከአማራ : ከአደሬ : ከወርጂ : ከጉራጌ : ከትግሬ : ከወላይታ : ከሲዳማ : ከሶማሌ : ወዘተርፈ ቅልቅል ዘር ያላቸው ሆነው ይገኛሉ :: ይኼው ወያኔን ከመሠረቱት 11 ሰዎች መካከል አንዱ 'የጎንደር አማራው ' አብተው ታከለ ሆኖ የለም Rolling Eyes ስለዚህ ከርዕሱ ጭራሽ እየወጣን ሥለሆነ ከዚህ በላይ ማብራሪያ አያስፈልግህም ::

ስለሆነም 'ስሙይናገር ' :- እንዲያው በደረቁ አታድርቀን :: አንተም ለታላቋ ብሪታኒያ ታማኝ የሆንክ ዜጋ ሆነህ ቀሪ ዕድሜህን ጨርስ :: እኛም ኢትዮጵያውያን አገራችንን ኢትዮጵያን ራሣቸውን 'ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ወያኔ )' ብለው ከሚጠሩት የትግሬ -ናዚዎች የእጅ አዙር ቅኝ አገዛዝ ነፃ ለማውጣት ትግላችንን እንቀጥልበት ::

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አንፌቃ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 08 Dec 2004
Posts: 1920
Location: united states

PostPosted: Sat Feb 18, 2012 3:07 am    Post subject: Reply with quote

አንድ ፅሁፍ ላይ ኦሮሞ አያሳደብም ብለህ የፃፍከውን አንብቤ ነበር Very Happy ትክክል ብለሀል ..እኔም እደግመዋለሁ ኦሮሞ ተሳዳቢ አይደለም ...አለመታደል ሆነና አንተንና መሰሎችህ አይነት የኦነግ ጃርቶች ከመሀል በቅለውበት .. ከአጋም ተጠጋ ቁልቋል ዘላለም ያለቅሳል እንዲሉ ...ከነ ልጅ ልጆቹ መከራውን ያያል Exclamation Exclamation አንተና መሰሎችህ ግን በፈረንጅ እና በአረብ አገር እየተቀማጠላችሁ ምስኪኑን የኦሮሞ ህዝብ ቋንቋውን ብቻ ስለምትናገሩ ..እነሆ የፖለቲካ መጠቀሚያ አድርጋችሁ ..ስታስለቅሱት አርባ አመት ሞላው ...ያንን ትውልድ ከወንድሙ ጋር አብሮ በሰላምና በፍቅር እንዳይኖር ...በዘር የተጨማለቀ መጥበሻ ላይ አስቀምጣችሁ ...ስታንጨረጭሩት ...ከስር እሳት ስታነዱበት ብዙ አመታቶች አለፉ .. Exclamation Exclamation ድሮስ በሻቢያ ጦጦ ያደገ ...በጀርመን ክርስትና የተነሳ ...እንደ ስሙ ይናገር ባለ ደንቆሮ አስሬ ጆሮው ላይ ጀግናው የኦነግ ሰራዊት ፊንፍኔን ሊይዝልህ አንድ ሀሙስ ቀርቷል ምታ ነጋሪት ...እየተባለ አታሞ እየተደለቀለት ብዙ አመት አስቆጠረ ... Exclamation ለኦሮሞ ህዝብ የቆማችሁ ብትሆኑማ ...በቂ ጥናት ያልተደረገበትን የትምህርት ፖሊሲ አናቱ ላይ ደፍታችሁ አንድ ትውልድ ባልገደላችሁ ነበር ...ደሞም ጥሩ ነገር እንደሰራ ሰው ደረታሁን ነፍታችሁ ...ምንም ሳታፍሩ ያንን እንደ ድል ስትደሰኩሩ ለሰማ አጃኢብ ነው .. Exclamation ፍየል ወዲህ ....ቅዝምዝም ወዲያ .. Exclamation

ስሙ ይናገር እንደጻፈ(ች)ው:
ለነገሩ ደርግ እኮ እንደ ባይሳ አይነቱን ጠብደል ማህይም ነው ያፈራው ስድብ እርግማን ባዶነትን ተሞልተው የተለቀቁ የጀግና ልጆች ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ባይሳ የምትንኳኳው ባዶነትህን ልታስገነዝበን ነው አረቄ ስር ተወልደህ አረቄ ስር አድገህ የምትኖር ጥብደል ነህ አባቴ እንደአንተ አይነቱን ጠብደል ቡና ይጭነበት ነበር ቅቅቅቅቅቅ ማን ትዝ እንዳለኝ ታውቃለህ የምር ቡና ሲደርስ ለመሸከም የሚመጡ ጊጃሜዎች አሉ ከእነርሱ ጠብደሉ :: በረንዳችን ላይ ቆጥ ሰርቶ ያድር ነበር የዛሬ አያድርገውና ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ የምሬን ነው ወለጋንና ኢሉባቦር የሚያውቅ የማወራው ነገር ይገባዋል ደግሞ ከእበት እንደተወለደ ትል እናትን አትስደባት የሰውን እናት ስትሳደብ መቸም እናት ባትኖርህም ከእናት ተወልደሀልና አምጣ የመወለድጭን እናትህ አስባት
ለማስገንዘብ ግን በኦሮሞ ምድር አማሪኛ ከዚህ በኃላ የሞተ ብቻ ሳይሆን የተቀበረ ነው ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

_________________
Article-39: The poison of peace, unity, and brotherhood in Ethiopia !!
አንፌቃ ዘብሄረ ኢትዮጲያ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
6 ኪሎ

ኮትኳች

Joined: 06 Jan 2004
Posts: 264

PostPosted: Sat Feb 18, 2012 4:11 am    Post subject: Reply with quote

[/quote]ድሮስ በሻቢያ ጦጦ ያደገ ...በጀርመን ክርስትና የተነሳ ...እንደ ስሙ ይናገር ባለ ደንቆሮ አስሬ ጆሮው ላይ ጀግናው የኦነግ ሰራዊት ፊንፍኔን ሊይዝልህ አንድ ሀሙስ ቀርቷል ምታ ነጋሪት ...እየተባለ አታሞ እየተደለቀለት ብዙ አመት አስቆጠረ ... ለኦሮሞ ህዝብ የቆማችሁ ብትሆኑማ ...በቂ ጥናት ያልተደረገበትን የትምህርት ፖሊሲ አናቱ ላይ ደፍታችሁ አንድ ትውልድ ባልገደላችሁ ነበር ...ደሞም ጥሩ ነገር እንደሰራ ሰው ደረታሁን ነፍታችሁ ...ምንም ሳታፍሩ ያንን እንደ ድል ስትደሰኩሩ ለሰማ አጃኢብ ነው .. ፍየል ወዲህ ....ቅዝምዝም ወዲያ ..
[quote]
ቅቅቅቅቅቅ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Coffinspawn

መንገደኛ

Joined: 12 Feb 2012
Posts: 8

PostPosted: Sat Feb 18, 2012 1:12 pm    Post subject: Reply with quote

I was kind of young when woyane came to power. Everyone hopes a new kind of freedom will be born to the forgotten people of Oromia, nevertheless we thought wrong once again they show us all of them are nothing, but bloodthirsty savage. In the other hand OLF kept our hopes alive by continuing fighting for our freedom. We are so grateful for that .Once again, the so called Ethiopian government deliberately and systematically destroying our identity. Oromo nationalist has been targeted for human right violation, Oromo peasants, academics and business people, who are suspected of supporting OLF have been killed, disappeared, tortured and soon. My people are crying for help every day. My oromo brothers and sisters we must stop fighting each other and stand together against invaders. We must prevail to end the slaughtering of innocent Oromo people, who continue over a century.Oromia shall be free! oromian nibilisomti!!!.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ስሙ ይናገር

ዋና ኮትኳች

Joined: 14 Mar 2008
Posts: 695

PostPosted: Sat Feb 18, 2012 6:31 pm    Post subject: Reply with quote

ሐይ ተድላ አንፌቃ ሰላምታዬ በያላችሁበት ይድረሳችሁ :: ወሬ ሳላበዛ በሐሳባችሁ ላይ ልሒድበት
ተድላ ንጹሕ ኦሮሞ ማለት በአንተ ቋንቋ ምን ማለት ነው ? ለዚህ ጥያቄ ትክክለኛ መልስ እስክናገኝ ድረስ መወያየቱ አስፈላጊ አይመስለኝም ይህን በዚህ ልለፈው
በጣም እረፍት የሚነሳህ የኦነግ ራዕይና ተቀባይነቱ ነው ከዚህ በፊት እንዳልኩህ የኦነግ ራዕይ ገና ኦነግ ከመስረቱ 1973 / በፊት 60 እና 70 አመት በኦሮሞ ህዝብ ልብ ውስጥ የነበረ ገና ከኦነግ ቀደም ብሎ ብዙ ኦሮሞዎች የሞቱለት የታሰሩለት አላማ ነው ወጣቱና ኤሊቱ ደርጅታዊ ቅርጽ ሰጥቶት ተበታትኖ ይታገል የነበረውን የኦሮሞ ህዝብ አንድ አድርጎ ያታገለ ድርጅት ነው :: ኦነግ የተጸነሰውም የተወለደውም ያደገውም የጎለመሰውም በኦሮሞ ህዝብ ጉያ ነው ኦነግ ከኦሮሞ ለመነጠል መጣር ፈጽሞ የማይቻል ብቻ ሳይሆን የማይሞከር እውነት ነው ምክንያቱም ነገሩ አንተ ከላይ እንዳልከው ሳይሆን ድርጅታዊ መዋቅሩ እስከ ቀበሌ ድረስ እታች እንድሚደርስ ልታውቅ ይገባል ለዚህም ነው የድርጅቱ መሪ ብቻውን የሚወስነው ነገር የለም 4አመት ኮንፈራንስ ሲጠራ ከህዝቡ ሽማግሌዎች ሀገር ቤት ያሉት ከሰራዊቱ ከአፍሪካ ከአውሮፓ ከአውስትራሊያ ከአሜሪካ ሙሉ ጉባኤ ተጠርቶ ነው ወሳኝ የሆኑ ነገሮች የሚከናወኑት እንጂ እናንተ እንደምታስቡት አንድ ሰው ተነስቶ ሲሞቀውና ሲበርደው የሚቀይረው አይደለም :: ድርጅታዊ መዋቅሩ ህዝባዊነትን ያማከለ ነው ለዚህም ነው እስከዛሬ ደረስ ድርጅታዊ ጥንካሬው እንደተጠበቀ ያለው እንጂ የኦሮሞን ህዝብ ከሌላው ህዝብ ለማጋጨት የተቋቋመ ድርጅት አይደለም
ሌላው እራስህን ለኢትዮጵያ እኔን ለታላቋ ብሪታኒያ እንድንኖር መደልደልህ ትዝብት ላይ ይጥልሀል ወዳጄ እኔ ዛሬም ሆነ ነገ ተቆርቋሪነቴ ለኦሮሞ ህዝብና ለኦሮሚያ ነው ምድሬ እትብቴ የተቀበረው ኦሮሚያ ላይ ነው ስለዚህ ወደትም አታጠጋጋኝ የኦሮሞ ስምና የኦሮሚያ ስም በተነሳበት ቤት ሁሉ ፈልገህ አታጣኝም አንተ ህልም እንዳለህ እኔም ለኦሮሚያ ህልም አለኝ
ተድላ ወዳጄ እውነትን ተጋፈጣት እንጂ አትሽሻት እያለ ነበር ያሳደገኝ የምወደው አባቴ ስለዚህ ዋርካ ላይ ብቻዬን ብሆንም እንኳ እጋፈጣታለሁ እንጂ አልሸሽም

አንፌቃ መቸም ሂሊናህ እንደሚያቀው ምን ያክል ከስድብ እንደምርቅና መሰዳደብ እንደማልፈልግ አንተም ታውቃለህ ቅቅቅቅቅ ግን እንደ አለመታደል ሆነና ንግግሬን ሁሉ ጥላሸት ትቀባዋለህ ቅቅቅቅቅቅቅቅ
አይ አንፌቃ አሁን ኦነግ ነው የፖለቲካ ጥቅም ያገኘው ? በቅለንበት የፖለቲካ ትርፍ እያገኝንበት እንደሆነ ታቀርባለህ በእርግጥ ከትግሉ አለም ርቀህ ነው የምትገኘው ማለት ነው በትግሉ ውስጥ ያሉት ከመቶው 80 እጁ ትዳር እንኳን የለውም የረባ ነገር አልያዘም ፖለቲካ ልክ እንደ ሻማ ለሌላው ብርሀን ሰጦቶ ለራስ ማለቅ ነው ወዳጄ ግን የኦሮሞ ታጋዮች በጭንቅና በመከራ በረሀብና በእርዛት የሚያልፉ እኛ ወረቀት ስንሰበስብ እነርሱ ግን ሳይማሩ ዩኒቨርሲቲውን ጥለው እንደወጡት ነው እነዚህ ሰዎች የምንለው ነጻነት እንኳ ቢመጣ እራሳቸውን ከሌላው ጋር ማወዳደር ስለማይችሉ በጡረታ እንደሚሰናበቱ ልንገርህ ትግሉ እስከዚህ ድረስ ነው መስዋዕትነቱ
አየህ አንፌቃ ለአንተና መሰሎችህ መቂ ጥናት ማለት ውጥንቅጡ የጠፋበት አንድነት ውስጥ ዝም ብሎ እየተረገጠ ይኑር ከሆነ ቢያንስ የሂሊና ነጻነት አግኝቶ አምቢ ማለቱ ግማሽ ድል ነው መታሰር መገደል መሰደድ በራሱ ግማሽ ድል እንደሆነ መቸም አትስተውም የምፈልገው ይህንን ነው ብሎ ማሰብ የትግሉ 50 ፐርሰንት ነው :: ሁሉም የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች የኦሮሞውንና የሱማሌውን ያክል እራስንና ገዢውን ቢያውቅ ምን ይሆን እንደነበር ለአንተ ማውራቱ ለቀባር እንደ ማርዳት ይሆንብኛል :: ኦሮሚያ ከፊል ነጻነት አግኝተዋል ከየትኛውም ዘመን በተሻለ ይህ ደግሞ የኦነግ ትግል ችቦ ነው የኦፒዲኦ የመረራ የቡልቻ ፓርቲዎች በኦነግ የፖለቲካ እልሁና የተመሰረቱ ፓርቲዎች ናቸው ኦነግ በስሙ ብቻ ምን ያክል አስተዋጽኦ እንዳደረገ ልቦናህ ያውቀዋል :: ለምን መሰለህ ሁሉም የኢትዮጵያዊያን ፓርቲዎች ወያኔን ጨምሮ ኦነግን የምጠሉትና የሚቃወሙት ? እልሁናው ብቻውን ከዚህ በኃላ ለመግዛት እንደሚያስቡት እንዳይገዙ ትልቅ አንቅፋት ስለሚሆንባቸው ነው :: ብርሀኑ ነጋ ጠዋትና ማታ የሚሰራው የኦእሮሞን ህዝብ መከፋፈልና ፓርቲውን ማፈርስ የሚፈልገው ወደፊት በለስ ቀንቶት ያችን ሀገር የመግዛት እድል ካጋጠመው ለአገዛዝ እንቅፋት እንዳይፈጥሩበት ነው ቅቅቅቅቅቅ ይህ ግን የማይሰራ የህልም ቅዠት ነው የኦሮሞ ህዝብ የሚፈልገውን በደንብ ያውቃል :: ትክክላኛው ፓርቲው በዳውድ ኢብሳ የምመራው ኦነግ ነው አለቀ ደቀቀ
አንፌቃ አይዞህ ቢገባህ አይገባህም አንጂ የነስሙ ይናገር ዋርካ ውስጥ መኖር ለምትመኛት ኢትዮጵያ ቸክ እንደ ባላንስ የጠቅምህ ነበር ያለምታደል ሆኖ ይህንን ለማስተዋል አልታደልክም ቅቅቅቅቅ በማይረባ ነገር ጨጓራህ ይላጣል አትጥላ የእኔና የአንተ የሀሳብ ፍጭት ሀገሪቷን ይጠቅማታል እንጂ አይጎዳትም ሀገሪቷን የሚጎዳት እንደ ባይሳ አይነት መሰሪ ነው :: እንደ አይነት ተሳዳቢ አዘር እክስትሪምን ይፈጥራል ይህ ደግሞ ምን ያክል ክፉ እንደሆነ ታውቃለህ ሁላችሁም አንድ ሆናችሁ እንጂ ሲሳደብ ተው ማለት ይገባችሁ ነበር ለእኔ የሰለጠነ ፖለቲካ ማለት ይህ ነው ለነገሩ ብርሀኑ አይደለም እንዴ የከረንት አፌርስ ውሽችን ቀጥሮ የሚያስጮህ እሳትና ከረንት አፌርስ በኦሮሞን ህዝብና በኦነግ ላይ የተለቀቁ ውሾች ናቸው ሁለቱንም የሚያሰማራቸው ብርሀኑ ነጋ ነው ለዚህ ነው ኦነግ ለብርሐኑ ነጋ መሰሪ ተግባር ድርሻውን እየተወጣ ያለው ይህ ደግሞ የተቃዋሚው ጎራ እርስበርስ መባላት ቢጠቅም የሚጠቅመው ወያኔን ብቻ ነው ባይሳ የተላከ ውሻ ነው ወይ ከወያኔ አሊያም ከብርሀኑ ስለዚህ የእኔና የአንተ የሀሳብ ፍጭት ኢትዮጵያን ይጠቅማታል እንጂ አይጎዳትም በል ተባረክልኝ
_________________
God is Great
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
መርከቡ

አዲስ

Joined: 11 Oct 2003
Posts: 23

PostPosted: Sat Feb 18, 2012 7:25 pm    Post subject: Reply with quote

Coffinspawn እንደጻፈ(ች)ው:
I was kind of young when woyane came to power. Everyone hopes a new kind of freedom will be born to the forgotten people of Oromia, nevertheless we thought wrong once again they show us all of them are nothing, but bloodthirsty savage. In the other hand OLF kept our hopes alive by continuing fighting for our freedom. We are so grateful for that .Once again, the so called Ethiopian government deliberately and systematically destroying our identity. Oromo nationalist has been targeted for human right violation, Oromo peasants, academics and business people, who are suspected of supporting OLF have been killed, disappeared, tortured and soon. My people are crying for help every day. My oromo brothers and sisters we must stop fighting each other and stand together against invaders. We must prevail to end the slaughtering of innocent Oromo people, who continue over a century.Oromia shall be free! oromian nibilisomti!!!.

Laughing

Last edited by መርከቡ on Sat May 12, 2012 7:27 pm; edited 2 times in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
6 ኪሎ

ኮትኳች

Joined: 06 Jan 2004
Posts: 264

PostPosted: Sun Feb 19, 2012 2:35 am    Post subject: Reply with quote

ባይሳ አንጀቴን ነው ያራስከኝ በድንብ አውቀሀቸዋል በተለይ እነዚህ በሚሽን ፍርፋሪ ያደጉ የኦነግ ምናምን የምትላቸው ሀቅ ነው ወያኔ ኦነግን ጋልቦ አዲስ አባ ከገባ በሗላ እንዳረጀ ውሻ አሽቀንጥሮ ነው የጣላቸው
እኛ ፊታውራሪ ሀብተጎርጊሥ የሚባሉ የጉራጌ ነፍጠኛ ቅቅቅቅ "ቁጭ ብለን የሰቀልነውን ቆመን ማውረድ አቃተን አሉ " ትንቢታዊ አነጋገርም ነበር
ኦነግ ወያኔን ተፈራርሞ መዲናችን ውስጥ ካስገባ በሗላ ወያኔ እንደኮንደም ተጠቅሞ ሲወረውረው ጠመንጃ ቢያነሳ ቢጮህ ቢጨፍር ምንም የሚሆን መፍትሄ ጠፋ
ወያኔ ታድያ ኦህዲድን የመሰለ እሾክ አበቀለና በየሄደበት እየሄደ የኦነግን ጦር ተብዬ እጅ እጁን እያነቀ ያመጣው ጀመር ቅቅቅቅቅ መሳቂያዎች
ደሞ ለኦነግ ጥይት ግልምጫችን ይበቃዋል አሉ አሉ ያድዋ ነፍጠኞች ደሞ ቅቅቅቅቅቅ

ባይሳ ወንድሜ ለምን አትቃጠል እንኳን አንተ ኦሮሞው ቀርቶ እኔንም አሳዝነውኛል አንተ እናድልከው በኦሮሞ ላይ ብቻ አይደለም ኦነግ የቀለደው በሁሉም ላይ ነው

የፈለገ ቢሆን ከኦነግ ግን ወያኔ መቶ በመቶ ይሻላል አትሊስት የሚያስቡ አሉበት በጥይት ይግደሉ እንጂ ሴት ህጻን አሮጊት ሽማግሌ ከነነብሱ ገደል አይወረውሩም አሶሳ
በደኖ አርባጉጉ ጋራሙለታ አርሲ ላይ ኦነጎች ያደረጉትን አረመኒያዊ ጭፍጨፋማ ማን ይረሳል
በዚህ በሰለጠነ ዘመን አውሬዎቹ ኦነጎች የሚያራምዱት ሰይጣናዊ ፖለቲካ መልሶ የሚበላቸው ጊዜ ሩቅ አይሆንም
አይዞህ ባይሳ አንተን የመሳሰሉ ከጀግና ቤተስብ የፈለቁ በሚልዮን የሚቆጠሩ ኦሮሞ ኢትዮጵያውያን ይቺን አገር ይታደጓታል
እንደ ስሙ ይናገር አይነቱንና መሰሎቹን ገልቱዎች ተዋቸው . አንተ እንዳልከው ጥላቻን ከመስበክ ሌላ የሚያቁት የለምና
ይሄኔ እዛ በደኖ ወስዶ የፊጥኝ ወደሗላ አስሮ አስሮ ገደል ሲጨምርህና አፋፍ ላይ ሆኖ ሲጨፍር ነው የሚያልመው ቅቅቅቅ Laughing Laughing Laughing
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የዘመኑ ልሳን

ዋና አለቃ

Joined: 07 Jun 2005
Posts: 2930
Location: USA

PostPosted: Sun Feb 19, 2012 3:18 am    Post subject: Reply with quote

መርከቡ እንደጻፈ(ች)ው:

አሁን ይሄ ልጅ አማርኛ ማውራት አቅቶት ነው በነጭ አፍ የሚጨቀጭቀን ?:: ይሄ ሰው እንግዲህ ወያኔ ሲገባ ትንሽ ነበርኩኝ ካለ እድሜው ከሀያሆቹ መጨረሻ አይዘልም ማለት ነው ::

መርከብ ሀሳብህ ባልከፋ አስተያየትህ ግን የወቅቱ የኢትዮጵያ ሁኔታ ያገናዘበ አይመስለኝም ::

በወያኔ የትምህርት ፖሊሲ ምክንያት ግማሽ በላይ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ ሀሁ ብሎ ፊደል መቁጠር የሚጀምረው ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከገባ በኃላ ነው :: እነዚህ ልጆች እንደ ስሙ ይናገር አማርኛን እየተንገዳገዱ ከማምበብ የዘለለ ሀሳባቸውን በአማርኛ ጽሁፍ መግለጽ ይቸግራቸዋል :: እነዚህን ልጆች ዋርካ ላይ እንዳይሳተፉ ባናስበረግጋቸውና ዋርካን የሽማግሌዎች መዋያ እንዳናደርጋት ለማለት ነው :: የሀገራችንን እውነታ አውቀን በአማርኛ መጻፍ የሚቸገሩትን ባመቻቸው ቋንቋ ቢሳተፉ እኛ ደግሞ ደስ ባለን ቋንቋ ብንመልስላቸው መልካም ይመስለኛል :: የቋንቋ አላማ መግባቢያ ነው :: ሀሳብ ለሀሳብ ከተለዋወጥን ከዚያ በላይ ምን ይፈለጋል ትላለ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
baysa

ኮትኳች

Joined: 31 Mar 2006
Posts: 183

PostPosted: Sun Feb 19, 2012 5:22 am    Post subject: Reply with quote

ስሙ ይናገር እንደጻፈ(ች)ው:

ሀገሪቷን የሚጎዳት እንደ ባይሳ አይነት መሰሪ ነው :: እንደ አይነት ተሳዳቢ አዘር እክስትሪምን ይፈጥራል ይህ ደግሞ ምን ያክል ክፉ እንደሆነ ታውቃለህ ሁላችሁም አንድ ሆናችሁ እንጂ ሲሳደብ ተው ማለት ይገባችሁ ነበር ለእኔ የሰለጠነ ፖለቲካ ማለት ይህ ነው ለነገሩ ብርሀኑ አይደለም እንዴ የከረንት አፌርስ ውሽችን ቀጥሮ የሚያስጮህ እሳትና ከረንት አፌርስ በኦሮሞን ህዝብና በኦነግ ላይ የተለቀቁ ውሾች ናቸው ሁለቱንም ባይሳ የተላከ ውሻ ነው ወይ ከወያኔ አሊያም ከብርሀኑ ስለዚህ የእኔና የአንተ የሀሳብ ፍጭት ኢትዮጵያን ይጠቅማታል እንጂ አይጎዳትም በል ተባረክልኝ

ሀሀሀሀሀሀሀህ አይ ውሾ አንዴ ወያኔ አንዴ የብርሀኑ ቅጥረኛ አንዴ ሌላ እያልክ ስም እየለጠፍክልኝ እንዺሁ ስትጃጃል ስትቃዥ ትኞራለህ ብስብስ ኦነግ እኔ የብርሀኑ ቅቅቅቅቅቅቅ ጂል ኦነግ በነገራችን ላይ ብርህኑን እንዳንተ ባልንቀውም አላምነውም ግን እስቲ ይህ የሚያስባስበው ነገር ይሳካለት ተገነጠልኩ ተበጠስኩ የሚለውን ሁሉ ባንድ ጠረጰዛ ላይ አስቀምጦ ለኢትዮጵያ አንድነት እንቆማልን ማለቱን አደንቅለታለሁ ግን የሱ ነገር ምን እንደሚፈጥር ስለማይታወቅ በጥንቃቄ የሚታይ ነው ያውም እኔ ወያኔ ቅቅቅቅቅ የበሰበስክ ነገር ወያኔማ አንተ ለመሆንህ ጥርጣሬ እንኩአን የለኝም የበኦሮሞ ስም የምትነግድ ግም ነገር ወያኔ ?? ማን እባክህ እኔ ባይሳ ነኝ ወያኔ አንት ውሻ አሁን ገና ደፈርከኝ አንጎልህ የውሻ ስለሆነ አልገባ አለህ እንጂ ላንዲት ኢትዮጵያ የተዋደቀ የጀግናው የኦሮሞ ተወላጅ ኢትዮጵያዊ ልጅ ነኝ ብየሀለሁ ሙት በኩራት ነው የምናገረው
ቅቅቅቅቅቅ ምን አይነቱ ሬሳ ነህ ባክህ ድሞ የባሰ አክራሪ እንዳይፈጠር ማለትህ ነው ገጣባ አህያ ከዚህ በላይ መክረር ምን ማለት ነው ዘር መቁጠር ጥላቻን ከመስበክ መበታተንን ከመመመረቅ የባሰ ምን ማክረር አለ ተርት ከማውራትና የወቅቱን ሁኔታ የሚያገናዝብ አንጎል ከማጣት ለላ ምን ማክረር አለ የኦሮሞን ልጅ ለወያኔ ጥይት መለማመጃ ከማድረግ ሌላ ምን ማክረር አለ ብስብስ ኦነግ :: ከዚህ በላይ ምን ልታመጡ ኦሮሞነትን ፈቃጅ ከልካይ ከመሆን ሌላ ምን አይነት ማክረር አለ አህያ ከራችሁ ከራችሁ ተበጣጠሳችሁ በሰበሳችሁ
አይ ጥንቦ ዋርካ ላይ ስለቅባዠርክ ሰው ሁሉ አንተ የምትለውን የሚያዳምጥ ይመስልሀል በቃ አንተን የሚያህል አህያ ተሰደበና በቃ አክራሪ ይፈጠራል ሀሀሀሀህ ምን አይነቱ ወደል ቂል ነህ እባክህ ሀሀሀሀሀህ 40 አመት ምጃጃል አንድ የስራችሁትን እስቲ ይሄ ነው በል ኦሮሞን ከማዋርድ ሌላ ምን ጠቀማችሁን ምን ታረጉ እናንተ ልጆቻችሁ አውሮፓና አሜሪካ በኦሮሞ ስም በምትስበስቡት ገንዘብ ዘንጣችሁ ትኖራላችሁ የኛ ወንድሞች በወያነ በየደቂቃው የገደላሉ ውሾች
ሰማ ጂሉ ጀግናው የኦሮሞ ህዝብ ከሬሳው ኦነግ ጋር ከተለያየ ቆይቱአል ነው የምልህ ኦሮሞ ወያኔን እንዴት ጨፍልቆ አአገሩን ኢትዮጵያን እንዴት በሰላም እንደሚያስተዳድር በህይወት ያሉ ያያሉ አንተና መስሎችህ ግን ከሞታችሁ ስለከረማችሁ አታዩትም
ያቺን ያንጋደደችህን ሙጃሌ ግን አትርሳት ጥንብ አህያ
_________________
proud to be Ethiopian
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አንፌቃ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 08 Dec 2004
Posts: 1920
Location: united states

PostPosted: Sun Feb 19, 2012 7:12 am    Post subject: Reply with quote

አንዳንዴ ላለመመለስ እፈልግና አሽሙርህና ሽሙጥህን ሳነብ ...ጣቶቼን ያሳክከኛል ...ፃፍለት ..ፃፍለት ይለኛል ..እንደዛ ዘፋኝ ..ስቅ ...አለኝኝ ማን አነሳኝ ደግሞ ያስብለኛል Very Happy
ወደ ዋናው ነጥብ ልመልስህ .. የአንተው ዳውድ ኢብሳ (ፍሬው ጀንበሬ ) እና የዘመናችንን የዲያስፖራው ጎልማሳ ሴቶች አመለካከት ሳየው አንድ ሆነብኝ ..የኛዎቹ ሴቶች እድሜው ጨመርመር ሲል ...አንገት መጨማደድ ሲጀመር ..የተቀቡት ሊፕስቲክ 10 ደቂቃ ሳይሞላው ...ከጥርሳቸው ሲላጋ .. የፀጉሩ ነገር ..ገሀነብ ውስጥ እንደገባች ነፍስ በሳት ተቃጥሎ ...ተቃጥሎ ..በመሳሳት የቻይና ብል የበላው ሳልባጅ መስሎ ...አልፎ ..አልፎም ያልተጠበቁ እናም የኦነግን ካርታ የመሰሉ ማድያት ፈንጠቅ ..ፈንጠቅ ብሎ ... ጉደኛ በተባለ ሰርግ መዳር ብቻ ሳይሆን ቬሎ ማድረግም ያምራቸዋል .. እንዳውም እንደ መፈክርም አድርገው ...ያቺን ቬሎ አድርጌ ፎቶ ተነስቼ ቲቪው ላይ ሳላደርግ አምላክ አደራህን አትግደለኝ ይላሉ .. Exclamation Exclamation

ወደ አንተው ዳውድ ስንመጣ ደግሞ ...ጡት ቆራጩ ሚኒሊክ Wink ቤተ መንግስት ለመግባት ላለፉት ሀያ አመታት ስንቱን ምስኪን የኦሮሞ ህፃናት አስገደለ ...ስንቱ ከስራ ተባረረ ....ስንቱ በየ እስር ቤቱ ተደፍቶ አንጀቱ በርሀብ ተቆልፎ አፉን እንደከፈተ በዛው ቀረ ....ስንቱ እምብርቱ ከተቀበረበት ቦታ እየተፈናቀለ ያደገበት ....ልጆቹ ደስ ብሏቸው የሚፈነጩበት መሬት ለህንድና ለቻይና ተሰጠ .. Exclamation ታዲያማ ዳውድ ጫቱን ጎርሶ ..."አላህ ያብጃት ኦሮሚያን " እያለ ቢዘይርም .. ቁጢት ከሻንቡ ወይ ንቅንቅ . Exclamation ከሀያ አመት በኋላ አሁንም የኛው የሆሮ ጉድሩ ... 60 አመቱ ጎረምሳ የኦሮሚያ ፕሬዝዳንት ሳልሆን (በሚኒሊክ ቤተ መንግስት ቬሎ ሳላጠልቅ ) ወይ ንቅንቅ ብሎ ኮምቦሽታቶ ላይ በየመሸታ ቤቱ ከሜሎቲ ቢራ ሲላጋ ይውላል ..(ጨብሲ መሆኑ ነው Very Happy) አለም ተቀይሮ ስለ ግሎባላይዜሽን ሲወራ ...ምስኪኑ ዳውድ በምኞት ጢንቢራው እስኪዞር ሰክሮ ...ያልዘራውን ማጨድ ያምረዋል Exclamation ኦነግ ከሞተ ቆይቷል ..ግን ቅዱስ መንፈስ እንዳለም ሁሉ ...እርኩስ መንፈስ አለና ...ልክ እንደ ጎስት ማታ ጀርባህ ላይ ቆሞ ሲያቃጭልብህ ...እዚህ ዋርካ ላይ መጥተህ አልሞትኩም ገናናነኝ የሚለውን ዜማ ታቀነቅናለህ Exclamation ዳውድ ኢብሳ ..የኔ ጠምባዛ የፖለቲካ ክስረት አጋጥሞት የአፍወርቂ ዳይፐር ቀያሪ ከሆነ ሰነባበተ . Exclamation አፍወርቂ ልክ እንደ ኳስ በፈለገው አንግል ነው የሚጠልዘው ...የኦሮሞም ህዝብ (አንተና መሰሎችህን አይጨምርም ) አክ ..እንትፍ ካሉት ቆዩ ... ማን በሞተው ማን ሊነግስ ...ያማ ዱሮ ቀረ እኮ Exclamation ይልቅስ የነጄኔራል ከማል ገልቹ ሊሻሻል የሚችል አካሄድ ነው ...እንደናንተ በአማራው ደም አልተጨማለቁም ...ያውም እኮ ሙሉ ኦሮሞ (እንዳ አንተው አነጋገር Razz ) ሆነው ...ታዲያ አሁን ማን ይሙት ኦሮሚያ ነፃ ትወጣለች እያላችሁ አገር ቤት ስንቱን በጥይት አስደፋችሁ ...እንዳይማር በላቲን ቋንቋ ጉድ አደረጋችሁት ...በናንተ ቤት ኦነግ ቋንቋውም ሆነ ለፅሁፍ የሚጠቀምበት ፊደል የተለየ ነው ለማለት ነበር ..በሬ ሆይ ...በሬ ሆይ (አንተ መሆንህ ነው በሬው ) ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ .... አንድ ትውልድ ኦሮሞ ገደል ከተትክ ወይይ የተባለው Very Happy Very Happy የዚህን ያህል ነበር ለስልጣን የቆላችሁ ...የህዝቡን የወደፊት የእውቀት አድማስ ምን ያህል እንደሚገዳው ሳታጤኑና በፖለቲካ ሀሺሽ ጦዛችሁ ..እስከ አሁንም ወይ ይቅርታ መጠየቅ ..ወይንም ደግሞ እየጎዳው እንዳለ መናገር እንኳን አትፈልሁም ...ዋናው አላማችሁ ..ወያኔ አውዜን ላይ በሰራው ድራማ ስልጣን ላይ ወጥቷልና ...እኛም እንደዛው እንሞክረው ነው ነገሩ . Very Happy ዳውድ ለላ ...መታወቂያው ሌላ ..ቅቅቅ

ሌላው በናንተዋ ፊንፊኔ ...በኛዋ አዲስ አበባ ..ምን ያህል ህዝብ እንዳለ ታውቃለህ ...አንዳንዴም የስታስቲስቲካል መረጃ ውሰዱ ...እንኳንስ ኦሮሚያ የምትባል ወያኔ የፈጠረላችሁንን ነፃ ልታወጡ ይቅርና ...ፍኛአንቢራን ወይም የወለጋዋን ሻቡንም የጎሪጥ ማየት አልቻላችሁም !!
ወያኔ የናንተዋን ኦሮሚያን በቁሟ ሲሸጣት ግን ... ህዝቡ ሲፈናቀል ...አሁንም ካስመራ ዘራፍ ትላላችሁ ...ነፍስ ካለ ከእንግሊዝ አገርም ቢሆን መንቀሳቀስ አይቀርም .. Exclamation ጥሩንባ መንፋትና ቃታ መሳብ ልዩነታቸው አይጠፋህም .. Exclamation ይልቅስ ...በአጉል ተስፋ ምስኪኑን ህዝባችንን ለርሀብና ለስደት አትዳርጉት ...ያንተው የጦዘ ሽማግሌ (ዳውድ ...ከፈለክም '" ) ጨምርለት ..እናም በቃው የቁም ተስካሩን ያውጣ ...ከሞተ ቆይቷልና Exclamation Exclamation

ደህና እደርልኝ ...የኔ ተገንጣይ ...የኔ የኦነግ አንበሳ ...የኔ የኔ አማራ ገዳይ ...የወደፊቷ የፊንፊኔ ማዛጋጃ ቤት ከንቲባ ..ይህንን ስጥፍልህ ..ጨጓራዬ ተላልጦ ...ሚልክ ኦፍ ማግኒዝየይ እየኮመኮምኩ ነው Wink ሌላው አንተ ከምትመርቀኝ ...ጄኔራል ገልቹ ቢረግሙኝ ይሻለኛል Exclamation

አንፌቃ ዘብሄረ ኢትዮጲያ Exclamation

ስሙ ይናገር እንደጻፈ ():

Quote:
የኦሮሞ ህዝብ የሚፈልገውን በደንብ ያውቃል :: ትክክላኛው ፓርቲው በዳውድ ኢብሳ የምመራው ኦነግ ነው አለቀ ደቀቀ
አንፌቃ አይዞህ ቢገባህ አይገባህም አንጂ የነስሙ ይናገር ዋርካ ውስጥ መኖር ለምትመኛት ኢትዮጵያ ቸክ እንደ ባላንስ የጠቅምህ ነበር ያለምታደል ሆኖ ይህንን ለማስተዋል አልታደልክም ቅቅቅቅቅ በማይረባ ነገር ጨጓራህ ይላጣል

_________________
Article-39: The poison of peace, unity, and brotherhood in Ethiopia !!
አንፌቃ ዘብሄረ ኢትዮጲያ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ስሙ ይናገር

ዋና ኮትኳች

Joined: 14 Mar 2008
Posts: 695

PostPosted: Sun Feb 19, 2012 9:57 pm    Post subject: Reply with quote

ሀሎ ዛሬ እንደተዋለብኝ ሳይ ገርሞኛል እነ ባይሳን ልዝለላቸውና የጥንት ወዳጄን አንፌቃን አንድ ሁለት ነገር ልበልህ ::
አንፌቃ ለነገሩ አውቆ የተኛን ቢቀርሰቅሱት አይሰማም ትሉ የለ እንደዚያ ሆንክብኝኮ
የኦሮሞ ህዝብ መሞት የጀመረው አሁን ነው እንዴ ? ምነው እናንተ ስትገድሉ ትንኝ የገደላችሁ ያክል የማይሰማችሁ አሁን ደግሞ ወያኔ ሲገድል አጉዝፋችሁ ታያላችሁ ? ለእኛ ከሚኒልክ ጀምሮ ኦሮሚያን ያስገበረ ሀይል ሁሉ ሲገድለን ነው የኖርነው :: እኛን እንጂ አላማችንን መግደል አትችሉም
ሌላው ለዳውድ የሚሞት ማንም የለም ዳውድም ከሞት ባልተናነሰ መንገድ የሚያልፈው የግል ነጻነቱንና የወል ነጻነቱን ለማረጋገጥ ነው እንጂ ማንንም ሙትልኝ ብሎ አላለም 40 አመት የታገለው ደግሞ እኛ ድላችንን እየቆጠርን ነው ቢያንስ 80% በላይ ድልን ተቀዳጅተናል የቀረንኮ በጣም ጥቂት ያውም የራሳችንን እስቴት ማወጅ ነው
አንፌቃ ባይገርምህ ሜትሮ የሚባል ነጻ ጋዜጣ ያለፈው አርብ የዩኬ ጠቅላይ ምኒስቴር ስለ እስኮትላንድ እንዲፔንዳንት ሲናገር ልባርግ 300 አመት አብረው የኖሩ ቋንቋቸውን 99.9% ሉዝ ያደረጉ እንጊሊዘኛ መግባቢያ ቋንቋቸው ያደረጉ ሰዎች ናቸው 2014 ላይ ሪፈርንደም የሚያደርጉት እና ምን አለ መሰለህ
የስኮትላንድን መብት የመከልከል መብቱንም አቅሙንም የለንም ምርጫው የእናንተ ነው ነገር ግን እኔ ዩኬ ሆናችሁ ብትቀጥሉ ምርጫዬ ነው ዛሬ እዚች ቦታ ላይ ሆኜ ስናገር እንደኔ እንደኔ አብረን ብንኖር ደስ ይለኛል :: እምቢ ካላችሁ ግን ግን መንገዱን ጨርቅ ያድርጋችሁ እንደማለት ነበር ያለው
አየህ የሰለጠነ ፖለቲካ ማለት እንደዚህ ነው አንድ ህዝብ አብረን መኖር አልፈልግም ካለ ጎንደርና ጎጃም እንኳ በዲሞክራሲ ይለያያል እንጂ እንደ አባቶቻችሁ በጉልበት አብሮ መኖር አይቻልም እስቲ በኦሮሞና በኢትዮጵያ መካከል ያለውንና በንግሊዝና በስኮትላንድ መካከል ያለውን ልዩነትና አንድነት እንወያይ ተምታቶብኝ ከሆነ አስረዳኝ ተምታቶብህ ከሆነም ላስረዳህ እንጂ እንደ ባይሳ ለመሳደብ ግዜና ጉልበት የለኝም ዋርካን የምመጣው ለመሳደብ አይደለምና ስድብ የትንንሾች መለያ ነው
_________________
God is Great
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
baysa

ኮትኳች

Joined: 31 Mar 2006
Posts: 183

PostPosted: Sun Feb 19, 2012 11:55 pm    Post subject: Reply with quote

አንተ ጥንብ ራስህን አስንሰህ የኖርክ ቅናት የበታችነት የምትምልበት ወላጅ ከማጣት የቀጨጭክ ቆዳ
ምንምህ ኦሮሞ ሊሆን አይችልም ' ኦሮሞ ኩሩ ሰራተኛ በራሱ የሚተማመን የኔን አባት አይነት ጀግና የፈጠረ ህዝብ ነው ቅቅቅቅቅ ለካ አባት የለህም ያው አህያ ነህ የውሻ ክርስትና ሊጅ Laughing ሀሀሀሀሀሀህ
በቃ ዋርካ ላይ ስትጽፍ ሁለት ሶስት መልስ ደግሞ ስታገኝ ራስህን አሳብጠህ ባላባት ርገህ ተመለከትከው ኩስ ነገር ነህህህህህ የማይገባህ ሬሳ ስለንግሊዝ ስለምናምን ታወራለህ እንዲሁ ሁሉንም ኮርጀህ ምን ይሻልሀል ? ብስብስ ኦነግ እስቲ ትንሽ ራስህን አሰራውና መቼም አንጎልህ የውሻ ነው ቅቅቅቅቅቅ እንዳትነክሰኝቅቅቅቅቅቅ ሀሀሀሀ Razz ፍቅር ሰላም አንድነት የሚባሉ ወርቃማ ቃሎች አስግባበት ሬሳ ነገር ባይሳ ባይሳ ትላልህ ጥንብ ነገር ውነትም ስድስትኪሎ እንዳለው ገደል የምትጨምር አይነት ነህ ሙትቻ
እንዳንተ አይነቱ ብስብስ ኦነግ በጠነሰሰው ሴራ ነው አብሮ የኖረ ኢትዮጵያዊ አባልታችሁ ሰዉ ዛሬ በጥርጣሬ እንዲተያይ ያደረጋችሁ አንተማ ዋናው ከቢሾፍቱ ከሆራ ውስጥ ያመለጥክ ጋንጩር ነህ ጥንብ ነገር ምናባትክ ትሆናለህ ለነገሩ አባት የለህም ብስብስ ወያነነትህን ቀስ እያልክ ታወጣዋለህ ወያኔ ስለገደለ ምናለበት የምትል ጥንብ ማሰቢያህ የተደፈነ ድንጋይ ራስ ስለመግደል ብቻ የምታወራ ሰባራ እንዳንተ አይነቱ አስመሳይ ውስጣችን ገብቶ ነው የሚያሰድበን ከረፈፍ
ያችን ያወላገደችህን ሙጃሌ ግን እንዳትረሳት አደራህን ጥንብ ኦነግ አሜን በል
_________________
proud to be Ethiopian
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጎተራ

ኮትኳች

Joined: 28 Nov 2011
Posts: 106

PostPosted: Mon Feb 20, 2012 12:33 am    Post subject: Reply with quote

ጭቅጭቁ ጦፏል :: መቼም የዋርካ ሰው በቁንጥጫ ጀምሮ በኒክለር ነው የሚጨርሰው :: ሰላም ናችው ግን አዲስ ጨዋታ የሆነ ቦታ ተገኝቶ ዋርካን ሳልጎበኝ ቆየው :: ባይሳ አንበሳው በኢትዮጲያዊነትን መኩራት የመሰለ ነገር የለም ጥሩ ነው ጀግና የጀግና ዘር ድሮም የትም ብሄድ ማንነቱን አይክድም በተለፈ ሰላም ሁኑ ሲመቼኝ ብቅ ብዬ አያችዋለው :: ጎተራ ባጫ ከድድ ማስጫ ::

http://www.youtube.com/watch?v=2TclsdaIJvg
_________________
Some people are alive only, because it's illegal to kill them.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ስሙ ይናገር

ዋና ኮትኳች

Joined: 14 Mar 2008
Posts: 695

PostPosted: Mon Feb 20, 2012 11:59 am    Post subject: Reply with quote

baysa እንደጻፈ(ች)ው:
አንተ ጥንብ ራስህን አስንሰህ የኖርክ ቅናት የበታችነት የምትምልበት ወላጅ ከማጣት የቀጨጭክ ቆዳ
ምንምህ ኦሮሞ ሊሆን አይችልም ' ኦሮሞ ኩሩ ሰራተኛ በራሱ የሚተማመን የኔን አባት አይነት ጀግና የፈጠረ ህዝብ ነው ቅቅቅቅቅ ለካ አባት የለህም ያው አህያ ነህ የውሻ ክርስትና ሊጅ Laughing ሀሀሀሀሀሀህ
በቃ ዋርካ ላይ ስትጽፍ ሁለት ሶስት መልስ ደግሞ ስታገኝ ራስህን አሳብጠህ ባላባት ርገህ ተመለከትከው ኩስ ነገር ነህህህህህ የማይገባህ ሬሳ ስለንግሊዝ ስለምናምን ታወራለህ እንዲሁ ሁሉንም ኮርጀህ ምን ይሻልሀል ? ብስብስ ኦነግ እስቲ ትንሽ ራስህን አሰራውና መቼም አንጎልህ የውሻ ነው ቅቅቅቅቅቅ እንዳትነክሰኝቅቅቅቅቅቅ ሀሀሀሀ Razz ፍቅር ሰላም አንድነት የሚባሉ ወርቃማ ቃሎች አስግባበት ሬሳ ነገር ባይሳ ባይሳ ትላልህ ጥንብ ነገር ውነትም ስድስትኪሎ እንዳለው ገደል የምትጨምር አይነት ነህ ሙትቻ
እንዳንተ አይነቱ ብስብስ ኦነግ በጠነሰሰው ሴራ ነው አብሮ የኖረ ኢትዮጵያዊ አባልታችሁ ሰዉ ዛሬ በጥርጣሬ እንዲተያይ ያደረጋችሁ አንተማ ዋናው ከቢሾፍቱ ከሆራ ውስጥ ያመለጥክ ጋንጩር ነህ ጥንብ ነገር ምናባትክ ትሆናለህ ለነገሩ አባት የለህም ብስብስ ወያነነትህን ቀስ እያልክ ታወጣዋለህ ወያኔ ስለገደለ ምናለበት የምትል ጥንብ ማሰቢያህ የተደፈነ ድንጋይ ራስ ስለመግደል ብቻ የምታወራ ሰባራ እንዳንተ አይነቱ አስመሳይ ውስጣችን ገብቶ ነው የሚያሰድበን ከረፈፍ
ያችን ያወላገደችህን ሙጃሌ ግን እንዳትረሳት አደራህን ጥንብ ኦነግ አሜን በል

አንድ አንቀጽ በማይሞላ ጹሑፍ ውስጥ 29 የስድብ ቃላት ትግርማለህ ባለጌ ያሳደገው ባለጌ ለመሆንህ አንተ ምስክር ነህ :: ቅቅቅቅቅቅቅቅ የምር አንተ የምጻደበውን ስድብ በህይወት ዘመኔ ሰምቼው አላውቅም ብልህ ይገርምህ ይሆናል ቅቅቅቅቅቅቅቅ የምሬን ነው ድሮ የአውቶብስ ተራ ልጆች ናቸው እንዲህ የሚሳደቡት የሚመስለኝ በእርግጥም እውነት ነው ተራ ዜጋ ባይገርምህ ይህ ሩም አይመጥንህምና ወደ ፓልቶክ ከረንት አፌርስ ብትሔድ ይመጥንህ ይሆናል ቅቅቅቅቅቅቅቅ የምሬን ነው ያልታደልክ አህምሮህን ለስድብ ብቻ የምትጠቀም ብርቅዬ እንስሳ ነህ ቅቅቅቅቅቅቅቅ አለመታደል ሆኖ አልተማርክም ያቺ ጠላ ሻጭ እናትህ ያለአባት ስላሳደገችህ አልታዘዝክላትም በኦሮሞ ስም ደግሞ ይነገዳል ስደት አይደለም የአባት ስም ያወጣልህ እንጂ ማን በአባት ያውቅሀል በእውነት ነው የምልህ አሳዘንከኝ ልመልስልህ እንኳን አላሰብኩም ግን ቆማጣን ቆማጣ ካላሉት ገብቶ ይፈተፍታል ስላሉ በማታውቀው ነገር ገብተህ አትፈትፍት የምሬ ነው እባክህ ለስብዕናህ ጥሩ ስላልሆነ ከፖለቲካ ሩም ብትርቅ ይሻልሀል ካለበለዚያ ተቃጥለህ ጨጓራህን ትጨርሰዋለህ የምሬን ነው የምመክርህ ምክር ፖለቲካ ለእንዳንተ አይነቱ አልተፈጠረም ፖለቲካ ሳይንስ ነው ካልገባህ ይጎዳሀል ጽንፈኛ ያደርግሀል የምሬን ነው :: ያደግሞ አንተኑ ነው የሚጎዳው :: ለምን ትቃጠላለህ እኔን በስድብ አሸማቀህ አታባርረኝም አየህ እኔ የምሰራውን በደንብ አውቃለሁ አንዳንዴ ስድብህን አላነበውም አንዳንዴ ደጎ እላጥበታለሁ (እደበርበታለሁ ) አየህ ድሮ ነው የቀረው አሸማቆ ማራቅ አሁን ሰው ጥይት በሚጋፈጥበት አለም ላይ ስድብን መጋፈጥ የሚያቅጠኝ አይምሰልህ ?????
የምሬን ግን ወይ ጫወታ ቀይር ካልሆነ ደምህ እየፈላ አትጻፍ ሰዎች ባይናገሩም የገመግሙሀል እኔን በኦሮሞ ፖለቲከኛነት ሊገመግሙኝና ሊንቁኝ ይችሉ ይሆናል አንተ ግን በስድብ ስለዚህ አበሻ የሳይበር አለም ወዳጄ ምን አቃጠለህ ??? ቅቅቅቅቅቅቅቅ
_________________
God is Great
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
baysa

ኮትኳች

Joined: 31 Mar 2006
Posts: 183

PostPosted: Mon Feb 20, 2012 4:35 pm    Post subject: Reply with quote

ቅቅቅቅቅ አጋስስስ ነገር ለጭነት እንኩአን የማትሆን ጀርባህ በቅናት የበሰበሰ ጥንብ ያች ሸርሙጣ እናትህ ክአህያና ከውሾች አርግዛ ስላራችህ የትም በማደግህ አባት የለህ እናት የለህ ጥንብ
ምን ታውቃለህ ስለፖለቲካ ያንተ ፖለቲካ ስለሰው መግደል ማስገደል ነው ሙዣሊያም የበታችነትህ እኮ ነው አንተን አክራሪ ያረገህ እንጂ ኦሮሞ ሆነህ አይለም ጥንብ ነገር
ምናባክ ትሆናለህ ሸሸህ አልሸሸህ አንተና ኦነግ ኦነግና አንተ መንቅሳቀስ ያቆማችሁ ሬሳዎች ናችሁ ብዬሀለሁ ይቺን ሸርሙጣ እናትህን እንደምንም ብታስፈልጋት ጥሩ ነው ዘርህ ከውሻ መሆኑን እንድትንግርህ ብስብስ ዘረቢስ ባይሳ በኦሮሞነቱ የማያፍር እንዳንተ አይነቱን አጋስስ አጭበርባሪ በኦሮሞ ሊነግድ የሚፈልግን የሸርሙጣ ልጅ ድግሞ ማንነቱን የሚነገር ነው
ውይይይይይ ባለጌ አልክ ወደል አህያ ነገር
ነፍሰገዳይ አምሮህ ለተንኮል ብቻ የሰላ የሰው ሰላምና ፍቅር የሚያስደነበርህ በሽተኛ ግም ኦነግ
ያችን ያንሻፈፈችህን ሙጃሌና ሸርሙጣዋን እንትህን ከፍለጋ አትቦዝን ድውይ
_________________
proud to be Ethiopian
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3, 4, 5, 6, 7  Next
Page 4 of 7

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia