WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
የኢትዮጵያ የአትሌቲክስ :- 2005 የተስፋ ዘመን
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 41, 42, 43 ... 53, 54, 55  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Mon Jan 23, 2012 12:08 am    Post subject: Reply with quote

እሑድ ጥር 13 ቀን 2004 ..

ሰላም ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ :-

ዛሬ ከተደረጉት የሩጫ ውድድሮች አንዱ 69ኛው የሁዋን ሙጉዬርዛ (ኢልጎይባር : እስፓኝ ) አገር አቋራጭ ውድድር ነበር :: በሴቶች ምድብ ውድድር ውዴ አያሌው እና ሕይወት አያሌው 6 ሴኮንዶች ልዩነት ተከታትለው በመግባት 1 እና 2 ሆነዋል :: ውዴ የገባችበት ሰዓት 22 ደቂቃ 29 ሴኮንድ ነበር :: በወንዶች ምድብ ውድድር ሁነኛው መሥፍን 4 ሆኗል ::
የሴቶች ምድብ ውድድር ርቀት 6.62 . ሲሆን የወንዶች ደግሞ 10.8 . ነበር ::

ምንጭ :- Emeterio Valiente (for the IAAF) : Sunday, 22 January 2012. Tanui and Wude Yimer take the spoils at Elgoibar Cross Country.

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Tue Jan 24, 2012 12:53 am    Post subject: Reply with quote

ሰኞ ጥር 14 ቀን 2004 ..

ሰላም ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ :-

በአትሌቶች እና በፌዴሬሽኑ ሹሞች መካከል ለተነሣው ውዝግብ ምክንያት የሆነው የሹመኞቹ ኃላፊነት የጎደለው እርምጃ እንደሆነ ይታወቃል : በዚህ እርምጃ ምክንያት የተከሠተው ውዝግብ ይበልጥ እየጦዘ የሄደ ይመስላል :: ቀነኒሣ በቀለ 'ለኢትዮጵያ አገሬ መሮጥ ካልቻልኩ ለሌላ አገር እንድሮጥ ይፈቀድልኝ ' እስከማለት ደርሷል :: እንዲህ ዓይነቱ ውዝግብ ኬንያውያንን እና ሌሎችን የእነ ቀነኒሣን በሎንዶን ኦሎምፒክ ያለመሣተፍ በጉጉት የሚጠብቁ አገሮች አትሌቶች ሣያስፈነድቅ አልቀረም - አዎን መፈንደቅ ይገባቸዋል :: ስለጉዳዩ የሚከተለው ዘገባ የሚለው አለው : ተከታተሉት ::

ምንጭ :- Mike Rowbottom, Inside the Games, Friday, 20 January 2012. Exclusive: Let me run for another country, says Bekele after federation bans Ethiopians from London 2012.

Quote:
January 20 - The participation at London 2012 of 35 leading Ethiopian athletes including double Olympic champions Kenenisa Bekele (pictured) and Tirunesh Dibaba has been put in jeopardy by the application of an indefinite ban by their national federation for their failure to take part in group training sessions.

And Bekele is so upset about what has happened that he is reportedly considering running for another country.

Bekele's manager Jos Hermens, who has also guided the career of Bekele's fellow Ethiopian Haile Gebrselassie, his predecessor as Olympic 10,000 metres champion and world record holder, told insidethegames: "I have just spoken to Kenenisa, who is back home, and he is so upset about the whole thing that he is saying 'Let me run for another country'.

"He says the first time he knew anything about it was when he saw the reports on Ethiopian TV.

"He said to me 'I have not been shown any respect'.

"He has told the federation he does not want to train on the Mondo track at the national stadium because it is too hard and it could lead to injury.

"Kenenisa and Haile were among several athletes who asked the authorities not to lay a hard track there three years ago, but they were ignored.

"This is a nation with the world's best endurance runners, and they lay a sprinter's track at the national stadium.

"You can't believe it.

"In a couple of months' time Kenenisa is going to set up a softer track of his own 10 kilometres outside Addis.

"He has spent $1 million (£ 646,300/775,100) of his own money on it, and it will mean other Ethiopian athletes can train there too.

"But instead of getting thanks, this is the way they treat him.

"It's unbelievable.

"Kenenisa is not due to run until the end of February, but this is going to affect seven or eight athletes who are supposed to be running in the Dubai marathon in a week's time."

"It was worse in the 80s and 90s," he said.

"But in recent years things seemed to have been getting a lot better.

"The stupid thing is that some of the athletes on this banned list were not even invited to national squad training in the first place.

"Haile is not on the banned list, but he is a very wise man.

"Maybe he has gone along to one or two sessions and shaken a few hands.

"I am surprised about this because I was in Addis last week and spoke to Dubie Jilo, the Ethiopian Athletics Federation's (EAF) technical director.

"I understood there was going to be flexibility over athletes preparing for the Olympics.

"I think this latest action may have more to do with people from the Ethiopian Olympic Committee (EOC) who have their own ideas about things.

"For three years you don't see them, and then they turn up.

"These people have no idea of what they are doing.

"They are treating athletes as if they are a soccer team, but athletics is an individual sport.

"The idea of a national squad system is not a bad one for younger, developing athletes who may not have their own coaches.

"But you can't expect athletes just to get on a bus and all go training together on a hard track.

"You have 20-year-old athletes and 35-year-old athletes whose requirements are very different.

"Haile, for instance, needs to concentrate on quality rather than quantity in training these days.

"He is preparing to run in Tokyo at the end of February, while others are running sooner.

"This is something the IAAF (International Association of Athletics Federations) have to look into and I hope they can sort it out."

Of the 35 athletes, 17 are runners that specialise in the 5,000 and 10,000m.

Additionally, it is reported that six coaches and athletics managers have also been banned.

The EAF were reported to have named 223 Olympic hopefuls over a month ago and asked for everyone to start preparing for London under their supervision from January 1.

It was also reported that Jilo had said that the athletes must start following the directions of the federation or a new generation of athletes would be taken to London 2012.
ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Fri Jan 27, 2012 10:55 pm    Post subject: Reply with quote

አስደሣች ዜና ከዱባይ

ዛሬ አርብ ጥር 18 ቀን 2004 .. በተደረገው የዱባይ ማራቶን ኢትዮጵያውያኑ ሯጮች በሴቶችም ሆነ በወንዶች ምድቦች ተከታትለው በመግባት ብቻ ሣይሆን ለሎንዶን ማራቶን ሜዳሊያ ለማግኘት ያለንን ተስፋ አለምልመውታል :: የወንዶቹን ምድብ በአንደኝነት የጨረሠው አየለ አብሽሮ በመጀመሪያው የማራቶን ውድድሩ የሥፍራውን ሬኮርድ ሠብሮ 2 ሰዓት 4 ደቂቃ 23 ሴኮንድ በመግባት ነበር :: ተከትለውት የገቡት የአገሩ ልጆች ዲኖ ሥፍር እና ማርቆስ ገነቴ ናቸው በወንዶች ምድብ 4 ከወጣው ኬንያዊ በስተቀር 1-10 ያለውን ደረጃ የያዙት ኢትዮጵያውያን ናቸው :: በሴቶቹ ምድብ ደግሞ የአምናዋ የውድድሩ አሸናፊ አሠለፈች መርጋ የሥፍራውን ሬኮርድ በመሥበር 2 ሰዓት 19 ደቂቃ 31 ሴኮንድ አሸንፋለች :: አሠለፈች በአሁኑ ጊዜ የኢትዮጵያንም የማራቶን ሬኮርድ የያዘች ሯጭ ለመሆን በቅታለች :: ዝርዝር ውጤቶቹ እንደሚከተለው ናቸው ::

የሴቶች ምድብ
1 ..... አሠለፈች መርጋ _ 2 ሰዓት 19 ደቂቃ 31 ሴኮንድ
3 ..... ማሬ ዲባባ _____ 2 ሰዓት 19 ደቂቃ 52 ሴኮንድ
4 ..... ብዙነሽ በቀለ ____ 2 ሰዓት 20 ደቂቃ 30 ሴኮንድ
5 ..... አበሩ ከበደ _____ 2 ሰዓት 20 ደቂቃ 33 ሴኮንድ
8 ..... አጸደ ባይሣ ____ 2 ሰዓት 23 ደቂቃ 13 ሴኮንድ
9 ..... ማሚቱ ደሥቃ ____2 ሰዓት 24 ደቂቃ 24 ሴኮንድ

የወንዶች ምድብ
1 ..... አየለ አብሽሮ ___ 2 ሰዓት 4 ደቂቃ 23 ሴኮንድ
2 ..... ዲኖ ሥፍር _____ 2 ሰዓት 4 ደቂቃ 50 ሴኮንድ
3 ..... ማርቆስ ገነቴ ___ 2 ሰዓት 4 ደቂቃ 54 ሴኮንድ
5 ..... ታደሰ ቶላ ____ 2 ሰዓት 5 ደቂቃ 10 ሴኮንድ
6 ..... ያሚ ዳዲ ______ 2 ሰዓት 5 ደቂቃ 41 ሴኮንድ
7 ..... አብዱላ ዳዊት __ 2 ሰዓት 5 ደቂቃ 42 ሴኮንድ
8 ..... ደሬሣ ጭምሣ ___ 2 ሰዓት 5 ደቂቃ 42 ሴኮንድ
9 ..... ሠቦቃ ቶላ _____ 2 ሰዓት 6 ደቂቃ 17 ሴኮንድ
10 ... የማነ ፀጋይ ____ 2 ሰዓት 6 ደቂቃ 29 ሴኮንድ

ምንጮች :-
1 ..... Pat Butcher (for the IAAF), Friday, January 27, 2012. Abshero stuns with 2:04:23 debut, Mergia clocks 2:19:31 in Dubai.

2 ..... Sunita Menon, Gulf News, Published 15:58, January 27, 2012. Standard Chartered Dubai Marathon 2012.

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Sun Feb 05, 2012 3:16 am    Post subject: Reply with quote

ቅዳሜ ጥር 26 ቀን 2004 ..

... 2012 የቦስተን 'New Balance Indoor Grand Prix' ውድድር ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ተጠናቋል :: በሴቶች 2 ማይል እና 3,000 ሜትር የሩጫ ውድድሮች ጥሩነሽ ዲባባ እና መሠረት ደፋር አሸናፊዎች ሆነዋል :: ሁለቱም ያስመዘገቡት ሰዓት ከዚህ በፊት ከተመዘገቡት ሬኮርዶች አንፃር ያልተሻሻለ ቢሆንም በእኒህ ውድድሮች ማሸነፋቸው በራሱ ተስፋ ሠጪ ነው :: ዝርዝር ውጤቶቹ እነሆ :-

የሴቶች 3,000 ሜርት ሩጫ ውድድር የውጤት ሠንጠረዥ ::
1 ..... መሠረት ደፋር _______8 ደቂቃ 33.57 ሴኮንድ
2 ..... ጎቲቶም ገብረሥላሤ ___8 ደቂቃ 46.01 ሴኮንድ

የሴቶች 2 ማይል ሩጫ ውድድር የውጤት ሠንጠረዥ ::
1 ..... ጥሩነሽ ዲባባ ___9 ደቂቃ 21.60 ሴኮንድ

የሴቶች 800 ሜትር የሩጫ ውድድር የውጤት ሠንጠረዥ ::
3 ..... ፋንቱ ማጂሦ ____2 ደቂቃ 2.57 ሴኮንድ

የወንዶች 3,000 ሜትር የሩጫ ውድድር የውጤት ሠንጠረዥ ::
2 ..... ደጀን ገብረመስቀል ____7 ደቂቃ 38.97 ሴኮንድ
4 ..... ሀጎስ ገብረሕይወት ____7 ደቂቃ 44.08 ሴኮንድ

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Mon Feb 06, 2012 4:59 am    Post subject: Reply with quote

እሑድ ጥር 27 ቀን 2004 ..

ዛሬ ኢትዮጵያውያን በሦሥት የሩጫ ውድድሮች ተሣትፈው አሸናፊዎች ሆነዋል ::

ሆንግ -ኮንግ (ቻይና ) ማራቶን ::
የሴቶች ምድብ
1 ..... ምሥክር ደምሴ _____2 ሰዓት 30 ደቂቃ 12 ሴኮንድ (የሥፍራው ሬኮርድ )
2 ..... ሽታዬ ገመቹ _______2 ሰዓት 31 ደቂቃ 44 ሴኮንድ
5 ..... ዛሃራ ከድር ዳቱ _____2 ሰዓት 34 ደቂቃ 14 ሴኮንድ
7 ..... ጎቲቶም ሀፍቱ ______2 ሰዓት 39 ደቂቃ 43 ሴኮንድ

የወንዶች ምድብ
1 ..... ደረጀ አበራ _______2 ሰዓት 11 ደቂቃ 27 ሴኮንድ (የሥፍራው ሬኮርድ )
7 ..... ኃይሌ ሃጃ ________2 ሰዓት 12 ደቂቃ 43 ሴኮንድ
8 ..... ንጉሤ ጫላ _______2 ሰዓት 13 ደቂቃ 17 ሴኮንድ

ካጋዋ -ማሩጋሜ (ጃፓን ) ግማሽ ማራቶን ::
የሴቶች ምድብ

1 ..... ቲኪ ገላና _______1 ሰዓት 8 ደቂቃ 48 ሴኮንድ (ለግሏ ጥሩ ሬኮርድ )

የቦፑ -ኦይታ (ጃፓን ) ማራቶን ::
የወንዶች ምድብ
3 ..... ያዕቆብ ጃርሦ _______2 ሰዓት 11 ደቂቃ 13 ሴኮንድ (በማራቶን ውድድር የመጀመሪያው ተሣትፎ )
6 ..... ደስታ ገብረሕይወት __2 ሰዓት 12 ደቂቃ 22 ሴኮንድ

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Fri Feb 17, 2012 10:37 pm    Post subject: Reply with quote

አርብ የካቲት 9 ቀን 2004 ..

የዱባይ ራስ አል -ካኺማ ግማሽ ማራቶን ::

በየዓመቱ ኢትዮጵያውያን ነግሠው የኖሩበት ይህ ውድድር ዘንድሮ የኬንያውያን ተራ ሆኗል :: በሁለቱም ፆታ አሸናፊ የሆኑት ኬንያውያን ናቸው :: በወንዶች ምድብ አዝመራው በቀለ 2 : በሴቶች ደግሞ ፈይሴ ታደሰ 4 ወጥታለች ::

ዝርዝር ውጤቶቹ :-

ምንጭ :- Tim Hutchings (for the IAAF), Friday, February 17, 2012. Keitany wins but records blown off course in windy RAK Half Marathon.

የወንዶች ምድብ
2 ..... አዝመራው በቀለ ___ 1ሰዓት 0ደቂቃ 49 ሴኮንድ
5 ..... ፈይሣ ሌሊሣ ______ 1 ሰዓት 1 ደቂቃ 52 ሴኮንድ
10 ..... ፀጋዬ ከበደ ______ 1 ሰዓት 2 ደቂቃ 34 ሴኮንድ

የሴቶች ምድብ
4 ..... ፈይሤ ታደሰ _____ 1 ሰዓት 9 ደቂቃ 15 ሴኮንድ
8 ..... ፍሬሕይወት ጎሹ ___ 1 ሰዓት 12 ደቂቃ 57 ሴኮንድ
10 ..... ደህንነት ደምሰው __ 1 ሰዓት 15 ደቂቃ 14 ሴኮንድ

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Sun Feb 19, 2012 5:21 am    Post subject: Reply with quote

ቅዳሜ የካቲት 10 ቀን 2004 ..

ምንጭ :- የአቪቫ (በርሚንግሐም ) ዓመታዊ የቤት ውስጥ የሩጫ ውድድር ::

መሠረት ደፋር በሴቶች 3,000 ሜትር : ገንዘቤ ዲባባ በሴቶች 1,500 ሜትር እንዲሁም መሐመድ አማን በወንዶች 800 ሜትር የሩጫ ውድድሮች አሸናፊዎች ሆነዋል ::

የውጤት ሠንጠረዦች

የሴቶች 3,000 ሜትር የሩጫ ውድድር ::

1 ..... መሠረት ደፋር ______ 8 ሰቂቃ 31.56 ሴኮንድ (ለዓመቱ በግሏ ጥሩ ሰዓት )
3 ..... ገለቴ ቡርቃ ________ 8 ደቂቃ 36.59 ሴኮንድ (ለዓመቱ በግሏ ጥሩ ሰዓት )
4 ..... መሠለች መልካሙ ___ 8 ደቂቃ 47.56 ሴኮንድ

የሴቶች 1,500 ሜትር ::
1 ..... ገንዘቤ ዲባባ ____ 4 ደቂቃ 1.33 ሴኮንድ

የወንዶች 2 ማይል ::
4 ..... ታሪኩ በቀለ ___ 8 8.27

የወንዶች 1,500 ሜትር ::
3 ..... መኮንን ገብረመድህን ___ 3 ደቂቃ 34.89 ሴኮንድ (ለዓመቱ በግሉ ጥሩ ሰዓት )

የወንዶች 800 ሜትር ::
1 ..... መሐመድ አማን ___ 1 ደቂቃ 45.40 ሴኮንድ (የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሬኮርድ )

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Fri Feb 24, 2012 10:55 pm    Post subject: Reply with quote

አርብ የካቲት 16 ቀን 2004 ..

40ኛው የጋላን (ስቶኮልም : ስዊድን ) የቤት ውስጥ የአትሌቲክስ ፉክክር ::

ትላንት ሐሙስ በተለያዩ የአትሌቲክስ ውድድሮች ያሸበረቀው ዝግጅት ለኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለአንድ የወርቅ (መሐመድ አማን 800 ሜትር ) እና ለሁለት የብር (ደጀን ገብረመስቀል 3,000 ሜትር እንዲሁም ትዝታ ቦጋለ 1,500 ሜትር ) ሜዳሊያዎች ሽልማት አብቅቷል :: በተለይ መሐመድ አማን ከአምና ጀምሮ በሚያሣየው መሻሻልና አሁን ካለው ብቃት አንፃር በሎንዶኑ ኦሎምፒክ በርቀቱ ለወርቅ ሜዳሊያ ልንጠብቀው የምንችለው አትሌት ነው ::

ምንጭ :- Ericsson Globe Stockholm, Tuesday 23 February 2012.

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Mon Feb 27, 2012 6:25 am    Post subject: Reply with quote

እሑድ የካቲት 18 ቀን 2004 ..

ሥድስተኛው የቶኪዮ (ጃፓን ) የማራቶን ውድድር ::

በሴቶች ምድብ አፀደ ኃብታሙ እና የሺ ኢሣያስ 1ኛና 2 ሆነው ተከታትለው ገብተዋል :: አፀደ የሥፍራውን ሬኮርድ ሠብራለች :: በወንዶች ምድብ ኃይሌ ገብረሥላሤ 4 ሆኗል :: ዝርዝር ውጤቱ የሚከተለውን ይመስላል ::

የሴቶች ምድብ
1 ..... አፀደ ኃብታሙ _____ 2 ሰዓት 25 ደቂቃ 28 ሴኮንድ (የሥፍራው ሬኮርድ )
2 ..... የሺ ኢሣያስ ________ 2 ሰዓት 26 ደቂቃ 00 ሴኮንድ (ለግሏ ጥሩ ሰዓት )
7 ..... እየሩሣሌም ኩማ _____ 2 ሰዓት 28 ደቂቃ 36 ሴኮንድ

የወንዶች ምድብ
4 ..... ኃይሌ ገብረሥላሤ ___ 2 ሰዓት 08 ደቂቃ 17 ሴኮንድ
8 ..... ኃይሉ መኮንን _______ 2 ሰዓት 09 ደቂቃ 59 ሴኮንድ

ምንጭ :- Ken Nakamura (for the IAAF), Sunday, February 26, 2012. Kipyego wins Tokyo Marathon, Gebrselassie fades to a disappointing fourth.

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Fri Mar 09, 2012 8:35 pm    Post subject: Reply with quote

አርብ የካቲት 30 ቀን 2004 ..

ዓመታዊው የዓለም አትሌቲክስ ማኅበሮች ፌዴሬሽን የቤት ውስጥ የአትሌቲክስ ፉክክሮች ውድድር ::

ቁስጠንጥንያ (ቱርክ ) ከአርብ የካቲት 30 እስከ እሑድ መጋቢት 2 ቀን 2004 ..

በየዓመቱ አዳዲስ እና ነባር አትሌቶች የሚሣተፉበት ይህ የውድድር ዓይነት ለኢትዮጵያውያን አትሌቶች የብዙ ድሎች መድረክ ሆኖ ቀጥሏል :: ዛሬ በመክፈቻው ዕለት በተደረጉት የማጣሪያ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከየምድባቸው ለተከታዮቹ የማጣሪያ ወይም የፍፃሜ ፉክክሮች ማለፋቸውን አረጋግጠዋል ::

የሴቶች ምድብ ውድድሮች
3,000 ሜትር ሩጫ

1 ..... መሠረት ደፋር (ከምድብ 1)
1 ..... ገለቴ ቡርቃ (ከምድብ 2)

1,500 ሜትር ሩጫ
1 ..... ገንዘቤ ዲባባ (ከምድብ 1)
3 ..... ትዝታ ቦጋለ (ከምድብ 2)

800 ሜትር ሩጫ
1 ..... ፋንቱ ማጂሦ (ከምድብ 2)

የወንዶች ምድብ ውድድሮች
3,000 ሜትር ሩጫ

4 ..... የኔው አላምረው (ከምድብ 1)
4 ..... ደጀን ገብረመስቀል (ከምድብ 2)

1,500 ሜትር ሩጫ
2 ..... አማን ወቴ (ከምድብ 1)
2 ..... መኮንን ገብረመድህን (ከምድብ 2)

800 ሜትር ሩጫ
2 ..... መሐመድ አማን (ከምድብ 3)

በነገው ዕለት ቅዳሜ መሐመድ አማን 800 ሜትር ሩጫ የግማሽ ፍፃሜ ውድድር ይኖረዋል :: 1,500 ሜትር ሩጫ ከሴቶች ምድብ ገንዘቤ ዲባባ እና ትዝታ ቦጋለ እንዲሁም በወንዶቹ አማን ወቴ እና መኮንን ገብረመድህን የፍፃሜ ውድድር ይኖራቸዋል ::

በመዝጊያው ዕለት እሑድ 3,000 ሜትር ሩጫ በሴቶች ምድብ መሠረት ደፋርና ገለቴ ቡርቃ እንዲሁም በወንዶች ምድብ የኔው አላምረውና ደጀን ገብረመስቀል ለፍፃሜው ፉክክር ይቀርባሉ :: ፋንቱ ማጂሦ 800 ሜትር ብቸኛዋ ኢትዮጵያዊ ሯጭ ሆና ለሜዳሊያ ትፎካከራለች :: መሐመድ አማን ነገ በግማሽ ፍፃሜው ውድድር ከተሣካለት እሑድ በፍፃሜው ውድድር ለሜዳሊያ ሊሮጥ ይችላል ::

ምንጭ :- IAAF World Indoor Championships, Istanbul, Time Table and Results.

ለሁሉም አትሌቶቻችን መልካም ዕድል እንዲገጥማቸው እመኛለሁ ::

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Sat Mar 10, 2012 9:18 pm    Post subject: Reply with quote

ቅዳሜ መጋቢት 1 ቀን 2004 . .

ሁለተኛው ቀን :- ዓመታዊው የዓለም አትሌቲክስ ማኅበሮች ፌዴሬሽን የቤት ውስጥ የአትሌቲክስ ፉክክሮች ውድድር ::

ቁስጠንጥንያ (ቱርክ ) ከአርብ የካቲት 30 እስከ እሑድ መጋቢት 2 ቀን 2004 ..

ዛሬ በሁለተኛው ቀን የውድድር መርሃ ግብር በሴቶች 1,500 ሜትር ሩጫ ገንዘቤ ዲባባ የወርቅ ሜዳሊያ አሸናፊ ሆናለች :: በተመሣሣይ ርቀት የሩጫ ውድድር በወንዶች ምድብ መኮንን ገብረመድህን የነሐስ ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆኗል :: መሐመድ አማን 800 ሜትር የግማሽ ፍፃሜ ውድድር ከምድብ 1 ቀዳሚ ሆኖ በመግባት ለነገው የፍፃሜ ፉክክር ማለፉን አረጋግጧል :: ዝርዝር ውጤቶቹ የሚከተለውን ይመስላሉ ::

የሴቶች ምድብ ውድድር - 1,500 ሜትር ሩጫ የውጤት ሠንጠረዥ
1 ..... ገንዘቤ ዲባባ _____ 4 ደቂቃ 05.78 ሴኮንድ
6 ..... ትዝታ ቦጋለ ______ 4 ደቂቃ 10.98 ሴኮንድ

ፉክክሩ ይህንን ይመስል ነበር :- ምንጭ :- Uploaded by sportsnetwork on Mar 10, 2012. Genzebe Dibaba win 1500m Championship - from Universal Sports.

የወንዶች 1,500 ሜትር ሩጫ የውጤት ሠንጠረዥ ::
3 ..... መኮንን ገብረመድህን _____ 3 ደቂቃ 45.90 ሴኮንድ
4 ..... አማን ወቴ ____________ 3 ደቂቃ 47.02 ሴኮንድ
የዚህ ምድብ ፉክክር ይህንን ይመስል ነበር :- ምንጭ :- Uploaded by sportsnetwork on Mar 10, 2012. Abdalaati Iguider becomes 1500m champ - from Universal Sports.

በድጋሚ በውድድሩ መዝጊያ ዕለት በሚደረጉት ፉክክሮች ሁሉም አትሌቶቻችን መልካም ዕድል እንዲገጥማቸው እመኛለሁ ::

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Sun Mar 11, 2012 9:31 pm    Post subject: Reply with quote

እሑድ መጋቢት 2 ቀን 2004 ..

የመዝጊያው ቀን :- ዓመታዊው የዓለም አትሌቲክስ ማኅበሮች ፌዴሬሽን የቤት ውስጥ የአትሌቲክስ ፉክክሮች ውድድር ::

ቁስጠንጥንያ (ቱርክ ) ከአርብ የካቲት 30 እስከ እሑድ መጋቢት 2 ቀን 2004 ..

በመዝጊያው ዕለት መሐመድ አማን የዓለም አትሌቲክስ ማኅበሮች ፌዴሬሽን በሚያዘጋጀው የቤት ውስጥ የአትሌቲክስ ውድድር በዚህ ርቀት በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ኢትዮጵያን የወርቅ ሜዳሊያ ባለቤት አድርጓታል :: 3,000 ሜትር ርቀት መሠረት ደፋርና ገለቴ ቡርቃ በኬንያዊቷ ሔለን ኦንሣንዶ ኦቡሪ ተቀድመው የብርና የነሐስ ሜዳሊያዎች አሸንፈዋል ::

መሐመድ አማን ያሸነፈበት ውድድር የቪዲዮ ክሊፕ እነሆ :-

ምንጭ :- Uploaded by sportsnetwork on Mar 11, 2012. 18yr old Mohammed Aman becomes 800m champ - from Universal Sports.

በዚህ መሠረት ኢትዮጵያ 2 የወርቅ 1 የብር እና 2 የነሐስ ሜዳሊያዎች አሜሪካ እና እንግሊዝን ተከትላ 3ኛነት ደረጃ ውድድሩን አጠናቃለች ::

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Sun Mar 18, 2012 10:19 pm    Post subject: Reply with quote

እሑድ መጋቢት 9 ቀን 2004 ..

የሣምንቱ መጨረሻ የአትሌቲክስ ዜናዎች

1 ..... ዛሬ በኒው -ዮርክ (አሜሪካ ) በተደረገው የግማሽ ማራቶን የሩጫ ውድድር በሴቶች ምድብ ፍሬ ሕይወት ዳዶ የሥፍራውን የውድድር ሬኮርድ ሠብራ ቀዳሚ ሆና ገብታለች (የገባችበት ሰዓት 1 ሰዓት 08 ደቂቃ 35 ሴኮንድ ) :: በወንዶች ምድብ ድሪባ መርጋ መግቢያው አካባቢ በኬንያዊው ፒተር ኪዩሪ ተቀድሞ በሁለተኝነት ጨርሧል : ፈይሣ ሌሊሣ 3 ሆኗል ::

ምንጭ :- NYC Half 2012 Award Winners.

2 ..... ዛሬ እሑድ 83ኛው የሴዑል ማራቶን ውድድር የሴቶች ምድብ አሸናፊ የሆነችው ፈይሤ ታደሰ ስትሆን ተከትላት የገባቸው የአገሯ ልጅ አስካለ ጣፋ መገርሣ ናት :: የወንዶች ምድብ አሸናፊ ኬንያዊው ዊልሠን ሎያኔ ሆኗል ::

ምንጭ :- Yelena Kurdyumova and Sergey Porada for the IAAF, Sunday, March 18, 2012. Loyanae cruises 2:05:37 to shatter course record in Seoul.

3 ..... የሎስ አንጀለስ (አሜሪካ ) ማራቶን የሴቶች ምድብ አሸናፊ 20 ዓመቷ ፋጡማ ሣዶ ሆናለች :: ፋጡማ 6ኛው ማይል ጀምሮ ውድድሩን በብቸኝነት በመምራት 2 ሰዓት 28 ደቂቅቃ 9 ሴኮንድ ፈጽማለች :: ምሥክር መኮንን እና የሺመቤት ታደሠ 2ኛና 3 ሆነው ጨርሠዋል ::

ምንጮች :-
..... Honda LA Marathon - Leading Women at each Mile.

..... Honda LA Marathon - Leader Board.

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Mon Mar 26, 2012 3:08 am    Post subject: Reply with quote

እሑድ መጋቢት 16 ቀን 2004 ..

የሚላን ግማሽ ማራቶን ::

ያዕቆብ ጃርሦ 1 ሰዓት 1 ደቂቃ 7 ሴኮንድ ውድድሩን በመፈፀም አሸናፊ ሆኗል :: ያዕቆብ በተደጋጋሚ ሲወዳደርበት ከነበረው 3,000 ሜትር የመሠናክል ሩጫ ወደ ረዥም ርቀትም ሩጫ አንዳንዴ ብቅ እያለ መወዳደር የጀመረ ይመሥላል ::

ምንጭ :- Diego Sampaolo (for the IAAF), Sunday, 25 March 2012. Jarso and Straneo beat the heat at the Stramilano

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Wed Mar 28, 2012 7:52 pm    Post subject: Reply with quote

ዛሬ አንበሣው ቀነኒሣ በቀለ ባለድርብ 10,000 እና 5,000 ሜትሮች ሩጫ ሬኮርድ ባለቤት ከሆነ 2850 ቀናት ሆኑት ::

ዛሬ በዓለም የአትሌቲክስ ስፖርት 10ሺህ እና 5ሺህ ሜትሮች ርቀት ባለድርብ ሬኮርድ ባለቤት ሆኖ ለረዥም ጊዜ በመቆዬት አንበሣው ቀነኒሣ ዳግም ባለሬኮርድ ሆነ :: እነሆ ቀነኒሣ በቀለ በግንቦት 23 ቀን 1996 .. 5ሺህ እንዲሁም ከሥምንት ቀናት በኋላ በሰኔ 1 ቀን 1996 .. 10ሺህ ሜትሮችን የሩጫ ውድድሮች ሬኮርድ ባለቤት ከሆነ ዛሬ 2,850 ቀናት ተቆጠሩ :: ከዚህ በፊት የዚህ ሬኮርድ ባለቤት የነበረው የፊንላንዱ ዜጋ ፓቮ ኑርሚ ከነሐሴ 25/1916 እስከ ሰኔ 12/1924 .. (August 31, 1924 - June 19, 1932) በአጠቃላይ 2,849 ቀናት ሬኮርዱ ሣይሠበር ቆይቶ ነበር :: የእኛው አንበሣ ዛሬ ይህንን ሬኮርድ ተረክቧል :: ዝርዝር ዘገባውን ከዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ማኅበሮች ፌዴሬሽን ይከታተሉ ::

ምንጭ :- Marty Post (for the IAAF), Wednesday, 28 March 2012. Bekele betters a Nurmi record on World records.

Quote:
It's been almost eight years in the making but today, 28 March 2012, Kenenisa Bekele will set a record for the most consecutive days holding both the World records for 5000 and 10,000 metres.

The 29-year-old Ethiopian superstar set a 10,000 World record of 26:20.31 on 8 June, 2004 to go along with his 5000 World record of 12:37.35 recorded eight days earlier, 31 May. On Wednesday, Bekele will have held both records for 2850 days in row.

Another all-time legend, IAAF Hall of Fame member Paavo Nurmi, added a 10,000m World record of 30:06.1 on 31 August, 1924 to his 5000m World record of 14:28.2 from 19 June of that same year. It wasn't until 19 June, 1932 that Nurmi's double supremacy of 2849 days ended when another Finn Lauri Lehtinen ran 14:16.9 for 5000m.

Bekele will still be chasing another Nurmi record since The Flying Finn had a second double streak of 560 days from 12 September, 1922 to 25 March, 1924. That combined total of 3409 days won't be surpassed until 9 October, 2013.

Then again it does not look like there are any challengers on the horizon who could take away either of Bekeles World records. The fastest non-Bekele time in the 10,000m since his current WR of 26:17.53 set in August 2005 is just 26:35.63 by Micah Kogo and that was six years ago. The non-Bekele world leader for 2011 was 26:43.98. In the 5000m the best non-Bekele time (12:46.53, Eliud Kipchoge) was a distant eight years ago; last year's fastest 12:53.11.

Only nine men have simultaneously held both IAAF 5000m and 10,000m World records. Haile Gebrselassie holds the distinction of having both the most reigns (four) and the shortest reign (three days).

NAME, START DATE, END DATE, DAYS BETWEEN

Kenenisa Bekele - 06/08/04 - 03/28/12* - 2850

Paavo Nurmi - 08/31/24 - 06/19/32 - 2849

Ron Clarke - 07/05/66 - 09/03/72 - 2252

Haile Gebrselassie - 06/13/98 - 05/31/04 - 2179

Henry Rono - 06/11/78 - 07/07/82 - 1487

Taisto Mä ki - 06/16/39 - 09/20/42 - 1192

Vladimir Kuts - 10/13/57 - 10/15/60 - 1098

Paavo Nurmi - 09/12/22 - 03/25/24 - 560

Haile Gebrselassie - 08/16/95 - 08/23/96 - 373

Ron Clarke - 01/16/65 - 11/30/65 - 318

Emil Zatopek - 05/30/54 - 08/29/54 - 91

Haile Gebrselassie - 07/04/97 - 08/22/97 - 49

Lasse Viren - 09/14/72 - 09/20/72 - 6

Haile Gebrselassie - 06/05/95 - 06/08/95 - 3

*still ongoing
ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Sports - ዋርካ ስፖርት All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 41, 42, 43 ... 53, 54, 55  Next
Page 42 of 55

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia