WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ይርዳው ጤናው

 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ


 
View previous topic :: View next topic  
Author Message
ምረቱ

ኮትኳች


Joined: 14 Jan 2007
Posts: 278

PostPosted: Wed Feb 29, 2012 4:28 am    Post subject: ይርዳው ጤናው Reply with quote

ጋዜጠኛ ..."' ሰሞኑን በተነሳው ግርግር ብዙ ሰው ሞቷል :: የድንጋይ ውርወራውንስ እንዴት ያዩታል ?""

መለስ ዜናዊ ...""እኽ ...መንግስት የበሰለ የሾላ ፍሬ አይደለም በድንጋይ የሚወርደው "" Laughing

ከይርዳው ጤናው ኮሜዲዎች አንዷ ያሳቀችን ነች ::

ክበበው እና ይርዳው ገና ሳይናገሩ የሚያስቁኝ ሰዎች የሚያስቁኝ አይነት ሰዎች ናቸው :: ትላንትና እና ዛሬ ለረዢም ሰዐት ከይርዳው ጋር አወራን :: በወሬያችን መካክል በጣም ብዙ ጊዜ ነው የሳቅኩት ...የኮሜዲውን ሳያወጣው ነው ...በዝም ብሎ ወሬ ብቻ በሳቅ ያደከመኝ ::

ያሳለፍነው እየሳቅን ብቻ አንዳይመስላችሁ :: ከሀገሩ ከተሰደደ ብዙ ስላልቆየ ሀገር ውስጥ ስላለው ሁኔታ ያለውን ስሜት እንዲያጋራኝ ጠይቄው ነበር :: ሌላ ሌላውን ትተን በግሉ እንኳን አንዳንድ ማሰብ የተሳናቸው የህወሀት ካድሬዎች ሊያደርሱበት የሞከሩትን እንግልት አጫወተኝ :: ከዚያም ደሞ ስለ ልማታዊ አርቲስቶች እንዲሁ አንዳንድ እያነሳን አወራን ...የሚያኮሩ እና ሀገራቸውን የሚወዱ ኢትዮጵያውያን አርቲስቶች እንዳሉ ሁሉ ... የልማት ምንነት ሳይገባቸው ከነሰራዊት ፍቅሬ ኍላ ተሰልፈው ልማትን የጎሰኛ ፖለቲካ መሸፈኛ ለማድረግ የሚደረገውን ጥረት በብርቱ የሚያግዙ አሉ ::

በይርዳው ቁጭት ግን በጣም ውስጤ ተነካ :: እውነቱን ተናገረ :: ""እኛ ቁርጠኞች አይደለንም እንጂ እነሱን በደንብ አርድገን የምናሸንፋቸው ገና ድሮ ነበር :: እነሱ እኮ አስራ ሰባት አመት ሲታገሉ ከተማ አላማራቸውም :: እርስ በርሳቸውም አልተከፋፈሉም :: የራሳችን ጥፋት ነው :: የነሱ ጥንካሬ አይደለም :: ገብሬልን ::"" የኮሜዲያን ንግግር አይመስልም ! የተናገረውን ነገር ሲናገርም የሚሰማውንም ቁጭት በግልጽ ይነበብብታል :: የበለጠ በጣም እንዳከብረው አደረገኝ ::


ምረቱ ዘብሄረ የጁ !
_________________
እግዚአብሔር ታላቅ ነው!
www.borkena.blogspot.com
facebook page: https://www.facebook.com/pages/Borkena/294762583969356?ref=hl
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
መራራ

ዋና ኮትኳች


Joined: 25 Sep 2004
Posts: 735
Location: united states

PostPosted: Wed Feb 29, 2012 8:26 am    Post subject: Reply with quote

እየተያያችሁ አውርታችሁ ቢሆን ኖሮ ደግሞ ከዚህ የበለጠ ብዙ ነገር ትዳስሱ ነበር የምር Laughing Laughing Laughing

ለጸብ አይደልም - ለጫወታ እንጂ
ዲሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

 
Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum


Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia