WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ደራሲ ስብሀት ገብረእግዚአብሄር አረፈ
Goto page Previous  1, 2
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ካለድ

ዋና ኮትኳች

Joined: 06 Jan 2007
Posts: 575

PostPosted: Tue Feb 21, 2012 9:13 am    Post subject: Reply with quote

ጩጉዳ እና ሌሉችም so soory
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Report post
መስለ መላጣው

ኮትኳች

Joined: 28 Jul 2010
Posts: 384

PostPosted: Tue Feb 21, 2012 8:07 pm    Post subject: Reply with quote

አንድ ስብሀት ሞተ ከምባል 50,000 የሳዋ ስልጣኞች አለቁ ቢባል አንጀቴ የሽኖ ቅቤ የጠጣ ያህል ነበር የምቆጥረው ለማንኛውም ስብሀት ሞተ አይባልም zip code ቀየረ ነው የሚባለው

ብዙ አንብቦ እና ብዙ ጽፎ ነው የሚሞተው
እንደ ኢሳያስ አፈወርቂ አይነቱ ቢሞት ልክ እንደ ተወልደ ሞት ይባላል
ነገር ግን ጎይታይ ስብሀት ገብረ እግዚያብሄር
እውቀቱን አካፍሎን ነው የሞተው
በሌለበት ስሙን ሳነሳው እንደ ጋሞ ጎፋዎቹ ቆሜ ኮፍያየን አንስቼ ከወደ ወገቤ ዝቅ ብየ ነው እድሜ የሚስጥ ቢሆን ከብርሀኑ ነጋ ላይ 20 አንስቼ ነበር ጀባ የምለው
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 4266

PostPosted: Wed Feb 22, 2012 3:31 am    Post subject: Reply with quote

የደራሲና አርታኢ ስብሀት /እጊዚአብሄር የመጨረሻ ስንብት ይህን ይመስል ነበር ::
http://www.ethioonutube.com/video/202/Final-farewell-for-Sebhat-Gebregziabher
_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ሓየት 11

ዋና አለቃ

Joined: 06 Apr 2008
Posts: 2739
Location: ላን'ሊይ

PostPosted: Wed Feb 22, 2012 6:36 pm    Post subject: Reply with quote

ስብሓት (The Immortal) እንዴት ሆኖ ይሞታል ::
አልሞተም - ህያው ነው ስብሓት Exclamation
በአድናቂዎቹ (እና በተቃዋሚዎቹ ) ልብ - በአገር ውስጥና በውጪው አለም - በሚልዮኖች ልብ ይኖራል ...

ስብሓ () በአጋፋሪ እንደሻው በኩል ከሞት ጋር ግብግብ ገጥሞ እንደጻፈ(ች)ው:
አንት ጅራታም , [76] አመት ፈጀብህ እኔን ስታሳድድ ...

_________________
An eye for an eye, and the whole world would be blind. (KGK)
>>>>>>>>> ገዛ ሓየት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ጥልቁ 1

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 27 Jan 2004
Posts: 1560
Location: bhutan

PostPosted: Wed Feb 22, 2012 6:46 pm    Post subject: Reply with quote

የደራሲነት ብቃቱ የማይጣል ነገር ግን አንድ በሞራል የዘቀጠ ግለሰብን ለማመስገን እና ዘላለማዊ ነው ለማለት ; ወያኔዎችን የሚያበቃቸው የዛ ሰው ትግሬነት ብቻ ነው :: እንጅም ; የኢትዮጵያን ታላላቅ የታሪክ ገጽታዎች እና የሸክስፒር ምጡቅ ስራ በአማርኛ አስማምተው ያቀረቡት ታላቁ ባለቅኔ ሎሬት ጸጋዬ ሲለዩን ; ማን ይህን ያህል አየር ሰጣቸው Question

በሉ እነ እውራን እና ሐየት አስራ አንድ ; ስብሀትን በዘሩ ብቻ ከምታንቆላጵሱት ... "የጎሳ ክፍፍል ፈረንጆች የጫኑብን ነቀርሳ እንጅ ... እኔ ያደገሁት (ሲፎክር ) "የአማራ ባሪያ " በሚል ህዝብ መሀል ነው " የሚለውን ፈልጋችሁ አዳምጡት :: ለማለት የተፈለገው ሙሉ ሀሳብንም ... እዚያው ታገኙታላችሁ

Idea

ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:
ስብሓት (The Immortal) እንዴት ሆኖ ይሞታል ::
አልሞተም - ህያው ነው ስብሓት Exclamation
በአድናቂዎቹ (እና በተቃዋሚዎቹ ) ልብ - በአገር ውስጥና በውጪው አለም - በሚልዮኖች ልብ ይኖራል ...

ስብሓ () በአጋፋሪ እንደሻው በኩል ከሞት ጋር ግብግብ ገጥሞ እንደጻፈ(ች)ው:
አንት ጅራታም , [76] አመት ፈጀብህ እኔን ስታሳድድ ...
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message MSN Messenger Report post
ሓየት 11

ዋና አለቃ

Joined: 06 Apr 2008
Posts: 2739
Location: ላን'ሊይ

PostPosted: Wed Feb 22, 2012 7:14 pm    Post subject: Reply with quote

የመንፈስ ወንድምህ ... ጋንጩር የሚነጨው Laughing ... ከስብሓት እልፍ -አእላፍ ስራዎች መሀል - ትኩሳትን ብቻ ነው ያነበበው Laughing ዛሬ ስብሓትን በትኩሳት እንደመዘነው ሊነግረን ይፈልጋል ... ያኔ ግን ትኩሳትን እንዲያነብ የገፋፋው ቅንዝራምነቱ ነበር Laughing

እና አንተም ብትሆን ስብሓትን አታውቀውም :: እንዳውም ያላለውን ትለጥፍበታለህ :: ስብሓት ምንም የሚቀረው ነገር ያልነበረው ድንቅ ዜጋ ነበር :: ስለ ወሲብ በግልጽ በመጻፉ ጠባቦችና አስመሳዮች ቅር ቢሰኙም የአገሩን ታሪክ ጠንቅቆ የሚያውቅና ከቀልድ ጋር እያዋዛ ስንቱን ያስተማረ ምርጥ ሰው ነበር :: ሓየት ስብሓትን የማደንቀው ምርጥ ስለሆነ ብቻ ነው :: በዘር ለማሰብ ጊዜው የናንተ ነው :: እኛማ አዋቂን ማድነቅ መከተል ነው ልምዳችን :: እንዳውም ስለ እርሱ አንድ ስራ እየሰራሁ ነው አሁን ... ስጨርስ በሰፊው እንገናኛለን :: ስብሓት ለራሱ የሚመቸው ባህሪ ሌሎች ባይወዱለት አይደንቀኝም :: ስለ ብኩንነቱ የሚወተውቱን ግን ስብሓትን ወይም ስራዎቹን ቅንጣት ታክል የማያውቁት ሰዎች ብቻ መሆናቸውን አሳያችኋለሁኝ :: ለምንድን ነው እኔና መሰሎቼ በስብሓት ግላዊ ህይወት ጣልቃ ሳንገባ ነፍሳችን እስክትወጣ ድረስ ... የምናደንቀው :: ስብሓት ዘመናችን ያፈራችው ድንቅ አስተማሪ ስለሆነ ነው :: አዎ ስብሓት ስነ -ምግባርን ሲያስተምርም ማን ይደርስበታል ??

ውሸትህን ደግሞ ጋማ ልበለው ... ከስብሓት አንደበት "የአማራ ባሪያ " የሚል ቃል ወጥቶ አያውቅም :: ዝም ብለህ አትዘላብድ :: ከቻልክ መጀመሪያ ለራስህ በደንብ ስማው ... ሰውን ከመጋበዝህ በፊት :: ካልቻልክ ደግሞ አርፈህ ቁጭ Rolling Eyes "በዓል ዓዲ አምሓራ " ነው ያለው :: ትርጉሙን ደግሞ (ask to) the privileged multilingual speakers. በናንተ አጠራር ደግሞ "አፍ ላልፈቱት " ጠይቋቸው Laughing

ጥልቁ 1 እንደጻፈ(ች)ው:
የደራሲነት ብቃቱ የማይጣል ነገር ግን አንድ በሞራል የዘቀጠ ግለሰብን ለማመስገን እና ዘላለማዊ ነው ለማለት ; ወያኔዎችን የሚያበቃቸው የዛ ሰው ትግሬነት ብቻ ነው :: እንጅም ; የኢትዮጵያን ታላላቅ የታሪክ ገጽታዎች እና የሸክስፒር ምጡቅ ስራ በአማርኛ አስማምተው ያቀረቡት ታላቁ ባለቅኔ ሎሬት ጸጋዬ ሲለዩን ; ማን ይህን ያህል አየር ሰጣቸው Question

በሉ እነ እውራን እና ሐየት አስራ አንድ ; ስብሀትን በዘሩ ብቻ ከምታንቆላጵሱት ... "የጎሳ ክፍፍል ፈረንጆች የጫኑብን ነቀርሳ እንጅ ... እኔ ያደገሁት (ሲፎክር ) "የአማራ ባሪያ " በሚል ህዝብ መሀል ነው " የሚለውን ፈልጋችሁ አዳምጡት :: ለማለት የተፈለገው ሙሉ ሀሳብንም ... እዚያው ታገኙታላችሁ

Idea

ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:
ስብሓት (The Immortal) እንዴት ሆኖ ይሞታል ::
አልሞተም - ህያው ነው ስብሓት Exclamation
በአድናቂዎቹ (እና በተቃዋሚዎቹ ) ልብ - በአገር ውስጥና በውጪው አለም - በሚልዮኖች ልብ ይኖራል ...

ስብሓ () በአጋፋሪ እንደሻው በኩል ከሞት ጋር ግብግብ ገጥሞ እንደጻፈ(ች)ው:
አንት ጅራታም , [76] አመት ፈጀብህ እኔን ስታሳድድ ...

_________________
An eye for an eye, and the whole world would be blind. (KGK)
>>>>>>>>> ገዛ ሓየት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ጥልቁ 1

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 27 Jan 2004
Posts: 1560
Location: bhutan

PostPosted: Wed Feb 22, 2012 7:22 pm    Post subject: Reply with quote

Laughing Laughing Laughing
ይብላኝ ላንተ እንጅ ለኔስ የተሞናሞነው ይተረጉምልኛል :: ስለስብሀት የደራሲነት ብቃትኮ መሰከርሁ ; አንተ ስብሀትን የምትዘክርበት ሀቅም እኔን እንደማይመጥን ግን በኩራት እነግርሀለሁ :: ያውም Laughing ሳቄ መጣ ... በዘሬ ሳላስብ ልል አሰብሁና ... አንተ ወያኔው ይህን አባባል ቀድመኸ ወስደህብኛል :: Laughing ደሞ ዘረኝነትህንም ካድህ እንዴ Exclamation

በነገራችን ላይ በዚች አምድ ግን ክፉኛ ተሸወድህ ... ቆይቸ አገኝህና እገልጽልሀለሁ ... ምን እንደተሸወድህ Wink

ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:
የመንፈስ ወንድምህ ... ጋንጩር የሚነጨው Laughing ... ከስብሓት እልፍ -አእላፍ ስራዎች መሀል - ትኩሳትን ብቻ ነው ያነበበው Laughing ዛሬ ስብሓትን በትኩሳት እንደመዘነው ሊነግረን ይፈልጋል ... ያኔ ግን ትኩሳትን እንዲያነብ የገፋፋው ቅንዝራምነቱ ነበር Laughing

እና አንተም ብትሆን ስብሓትን አታውቀውም :: እንዳውም ያላለውን ትለጥፍበታለህ :: ስብሓት ምንም የሚቀረው ነገር ያልነበረው ድንቅ ዜጋ ነበር :: ስለ ወሲብ በግልጽ በመጻፉ ጠባቦችና አስመሳዮች ቅር ቢሰኙም የአገሩን ታሪክ ጠንቅቆ የሚያውቅና ከቀልድ ጋር እያዋዛ ስንቱን ያስተማረ ምርጥ ሰው ነበር :: ሓየት ስብሓትን የማደንቀው ምርጥ ስለሆነ ብቻ ነው :: በዘር ለማሰብ ጊዜው የናንተ ነው :: እኛማ አዋቂን ማድነቅ መከተል ነው ልምዳችን :: እንዳውም ስለ እርሱ አንድ ስራ እየሰራሁ ነው አሁን ... ስጨርስ በሰፊው እንገናኛለን :: ስብሓት ለራሱ የሚመቸው ባህሪ ሌሎች ባይወዱለት አይደንቀኝም :: ስለ ብኩንነቱ የሚወተውቱን ግን ስብሓትን ወይም ስራዎቹን ቅንጣት ታክል የማያውቁት ሰዎች ብቻ መሆናቸውን አሳያችኋለሁኝ :: ለምንድን ነው እኔና መሰሎቼ በስብሓት ግላዊ ህይወት ጣልቃ ሳንገባ ነፍሳችን እስክትወጣ ድረስ ... የምናደንቀው :: ስብሓት ዘመናችን ያፈራችው ድንቅ አስተማሪ ስለሆነ ነው :: አዎ ስብሓት ስነ -ምግባርን ሲያስተምርም ማን ይደርስበታል ??

ውሸትህን ደግሞ ጋማ ልበለው ... ከስብሓት አንደበት "የአማራ ባሪያ " የሚል ቃል ወጥቶ አያውቅም :: ዝም ብለህ አትዘላብድ :: ከቻልክ መጀመሪያ ለራስህ በደንብ ስማው ... ሰውን ከመጋበዝህ በፊት :: ካልቻልክ ደግሞ አርፈህ ቁጭ Rolling Eyes "በዓል ዓዲ አምሓራ " ነው ያለው :: ትርጉሙን ደግሞ (ask to) the privileged multilingual speakers. በናንተ አጠራር ደግሞ "አፍ ላልፈቱት " ጠይቋቸው Laughing

ጥልቁ 1 እንደጻፈ(ች)ው:
የደራሲነት ብቃቱ የማይጣል ነገር ግን አንድ በሞራል የዘቀጠ ግለሰብን ለማመስገን እና ዘላለማዊ ነው ለማለት ; ወያኔዎችን የሚያበቃቸው የዛ ሰው ትግሬነት ብቻ ነው :: እንጅም ; የኢትዮጵያን ታላላቅ የታሪክ ገጽታዎች እና የሸክስፒር ምጡቅ ስራ በአማርኛ አስማምተው ያቀረቡት ታላቁ ባለቅኔ ሎሬት ጸጋዬ ሲለዩን ; ማን ይህን ያህል አየር ሰጣቸው Question

በሉ እነ እውራን እና ሐየት አስራ አንድ ; ስብሀትን በዘሩ ብቻ ከምታንቆላጵሱት ... "የጎሳ ክፍፍል ፈረንጆች የጫኑብን ነቀርሳ እንጅ ... እኔ ያደገሁት (ሲፎክር ) "የአማራ ባሪያ " በሚል ህዝብ መሀል ነው " የሚለውን ፈልጋችሁ አዳምጡት :: ለማለት የተፈለገው ሙሉ ሀሳብንም ... እዚያው ታገኙታላችሁ

Idea

ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:
ስብሓት (The Immortal) እንዴት ሆኖ ይሞታል ::
አልሞተም - ህያው ነው ስብሓት Exclamation
በአድናቂዎቹ (እና በተቃዋሚዎቹ ) ልብ - በአገር ውስጥና በውጪው አለም - በሚልዮኖች ልብ ይኖራል ...

ስብሓ () በአጋፋሪ እንደሻው በኩል ከሞት ጋር ግብግብ ገጥሞ እንደጻፈ(ች)ው:
አንት ጅራታም , [76] አመት ፈጀብህ እኔን ስታሳድድ ...
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message MSN Messenger Report post
ናፖሊዮን ዳኘ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 18 Apr 2008
Posts: 1874

PostPosted: Wed Feb 22, 2012 7:25 pm    Post subject: Reply with quote

የቀብሩን ስነ -ስርዐት ክሊፕ አይቼ አንተ የተሰማህን አይነት ስሜት ነበር የተሰማኝ ::

ከታጋይ ጳውሎስ ጀምሮ ትግሬ የተባለ ሁሉ እየተጋፋ ነው የቀበረው :: ጨናዊ እና ሌሎች የህወሀት ባለስልጣኖች ከፊት ለፊት አልታዩም !

እውነት ከሎሬት ፀጋየ በልጦ ነው ይህ ሁሉ አጀብ ?? ወዲህ ሰካራም ወዲህ ለፍዳዳ ሽማግሌ ... የማይባል ነገር ለምን ትላለህ ሲባል "" በጨለማ የማይደረግ ነገር አላልኩም "" ---ይቺ አባባል እንደ ትልቅ ፍልስፍና ተቆጥራ ብዙ ተወራላት ! ከተናጋሪው ተቀባዮ ነው የሚገርመው !

ምንም እንኳን ስብሀት እንደነስልኪ ሓየት እና ክብሮም አጥንት ቆጥሮ እምበር ተጋዳላይ እያለ ባደባባይ ባይዘልም ...በራሱ መንገድ ግን ድንዝዝነትን ለመፍጠር አልተጋም ማለት አይቻልም ::

እውነት ጸጋይን ይሄን ያህል ያስታወሰ እና ከልብ የዘከረ ትውልድ አይተናል ??? ስብሀት --- ምዕራባውያኑ እምነትን ከማፍረስ ጎን ለጎን የዘመቱበትን ወሲባዊነት የማስፋፋት ዘመቻ ከባህሉ ከወጉ እና ከእድሜ እኩዮቹ አስተሳሰብ ወጣ ብሎ በሙሉ ልብ ተቀብሎ ወጣቶችን ወሲባዊነትን እንዲቀበሉ ስላበረታታ ትልቅ ----ለዚህ ወሲባዊነት የህይወት ሁለንተና ለሚመስለው ትውልድ ስብሀት ትልቅ ሰው ሆኖ ተገኘ :: እምነት የመናዱንም ነገር ያቅሙን ያህል ሞክሮታል ::

ለመማሩ ነብሱን ይማረው ... ልክ ለኢትዮጵያ ትልቅ ነገር ያደረገላት ይመስል ሊንደው ሞክሮት በነበረው እምነት ---ያውም በቅድስት ስላሴ ካቴድራል መቀበሩ ህሉ ገርሞኛል :: በይሉኝታ ዝም የምንለውን ነገር ግን እየነካኩ ባያናግሩን ጥሩ ነበር :: ያውም በፆሙ !

ክብርስ ለጋሽ ጸጋየ ...ነገር ዓለሙ ግልጥጥ ብሎ ለገባው ኢትዮጵያዊ አርበኛ !

ናፖሊዮን ዳኘ ::

ጥልቁ 1 እንደጻፈ(ች)ው:
የደራሲነት ብቃቱ የማይጣል ነገር ግን አንድ በሞራል የዘቀጠ ግለሰብን ለማመስገን እና ዘላለማዊ ነው ለማለት ; ወያኔዎችን የሚያበቃቸው የዛ ሰው ትግሬነት ብቻ ነው :: እንጅም ; የኢትዮጵያን ታላላቅ የታሪክ ገጽታዎች እና የሸክስፒር ምጡቅ ስራ በአማርኛ አስማምተው ያቀረቡት ታላቁ ባለቅኔ ሎሬት ጸጋዬ ሲለዩን ; ማን ይህን ያህል አየር ሰጣቸው Question

በሉ እነ እውራን እና ሐየት አስራ አንድ ; ስብሀትን በዘሩ ብቻ ከምታንቆላጵሱት ... "የጎሳ ክፍፍል ፈረንጆች የጫኑብን ነቀርሳ እንጅ ... እኔ ያደገሁት (ሲፎክር ) "የአማራ ባሪያ " በሚል ህዝብ መሀል ነው " የሚለውን ፈልጋችሁ አዳምጡት :: ለማለት የተፈለገው ሙሉ ሀሳብንም ... እዚያው ታገኙታላችሁ

Idea

ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:
ስብሓት (The Immortal) እንዴት ሆኖ ይሞታል ::
አልሞተም - ህያው ነው ስብሓት Exclamation
በአድናቂዎቹ (እና በተቃዋሚዎቹ ) ልብ - በአገር ውስጥና በውጪው አለም - በሚልዮኖች ልብ ይኖራል ...

ስብሓ () በአጋፋሪ እንደሻው በኩል ከሞት ጋር ግብግብ ገጥሞ እንደጻፈ(ች)ው:
አንት ጅራታም , [76] አመት ፈጀብህ እኔን ስታሳድድ ...

_________________
ሰው ህሊናውን የሚሸጠው ክህሊና በላይ ዋጋ ያለው ምን ነገር ሊገዛበት ነው?

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ስልኪ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 22 Aug 2007
Posts: 1823

PostPosted: Thu Feb 23, 2012 10:36 pm    Post subject: Reply with quote

ነፍስ ይማር - ለወዳጅ ዘመዶችና ላድናቂዎቹም መፅናናትን እመኛለሁ ;;

ስልኪ
ወዲ መስመር
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
መስለ መላጣው

ኮትኳች

Joined: 28 Jul 2010
Posts: 384

PostPosted: Fri Feb 24, 2012 12:44 am    Post subject: Reply with quote

ጥልቁ 1 እንደጻፈ(ች)ው:
Laughing Laughing Laughing
ይብላኝ ላንተ እንጅ ለኔስ የተሞናሞነው ይተረጉምልኛል :: ስለስብሀት የደራሲነት ብቃትኮ መሰከርሁ ; አንተ ስብሀትን የምትዘክርበት ሀቅም እኔን እንደማይመጥን ግን በኩራት እነግርሀለሁ :: ያውም Laughing ሳቄ መጣ ... በዘሬ ሳላስብ ልል አሰብሁና ... አንተ ወያኔው ይህን አባባል ቀድመኸ ወስደህብኛል :: Laughing ደሞ ዘረኝነትህንም ካድህ እንዴ Exclamation

በነገራችን ላይ በዚች አምድ ግን ክፉኛ ተሸወድህ ... ቆይቸ አገኝህና እገልጽልሀለሁ ... ምን እንደተሸወድህ Wink

ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:
የመንፈስ ወንድምህ ... ጋንጩር የሚነጨው Laughing ... ከስብሓት እልፍ -አእላፍ ስራዎች መሀል - ትኩሳትን ብቻ ነው ያነበበው Laughing ዛሬ ስብሓትን በትኩሳት እንደመዘነው ሊነግረን ይፈልጋል ... ያኔ ግን ትኩሳትን እንዲያነብ የገፋፋው ቅንዝራምነቱ ነበር Laughing

እና አንተም ብትሆን ስብሓትን አታውቀውም :: እንዳውም ያላለውን ትለጥፍበታለህ :: ስብሓት ምንም የሚቀረው ነገር ያልነበረው ድንቅ ዜጋ ነበር :: ስለ ወሲብ በግልጽ በመጻፉ ጠባቦችና አስመሳዮች ቅር ቢሰኙም የአገሩን ታሪክ ጠንቅቆ የሚያውቅና ከቀልድ ጋር እያዋዛ ስንቱን ያስተማረ ምርጥ ሰው ነበር :: ሓየት ስብሓትን የማደንቀው ምርጥ ስለሆነ ብቻ ነው :: በዘር ለማሰብ ጊዜው የናንተ ነው :: እኛማ አዋቂን ማድነቅ መከተል ነው ልምዳችን :: እንዳውም ስለ እርሱ አንድ ስራ እየሰራሁ ነው አሁን ... ስጨርስ በሰፊው እንገናኛለን :: ስብሓት ለራሱ የሚመቸው ባህሪ ሌሎች ባይወዱለት አይደንቀኝም :: ስለ ብኩንነቱ የሚወተውቱን ግን ስብሓትን ወይም ስራዎቹን ቅንጣት ታክል የማያውቁት ሰዎች ብቻ መሆናቸውን አሳያችኋለሁኝ :: ለምንድን ነው እኔና መሰሎቼ በስብሓት ግላዊ ህይወት ጣልቃ ሳንገባ ነፍሳችን እስክትወጣ ድረስ ... የምናደንቀው :: ስብሓት ዘመናችን ያፈራችው ድንቅ አስተማሪ ስለሆነ ነው :: አዎ ስብሓት ስነ -ምግባርን ሲያስተምርም ማን ይደርስበታል ??

ውሸትህን ደግሞ ጋማ ልበለው ... ከስብሓት አንደበት "የአማራ ባሪያ " የሚል ቃል ወጥቶ አያውቅም :: ዝም ብለህ አትዘላብድ :: ከቻልክ መጀመሪያ ለራስህ በደንብ ስማው ... ሰውን ከመጋበዝህ በፊት :: ካልቻልክ ደግሞ አርፈህ ቁጭ Rolling Eyes "በዓል ዓዲ አምሓራ " ነው ያለው :: ትርጉሙን ደግሞ (ask to) the privileged multilingual speakers. በናንተ አጠራር ደግሞ "አፍ ላልፈቱት " ጠይቋቸው Laughing

ጥልቁ 1 እንደጻፈ(ች)ው:
የደራሲነት ብቃቱ የማይጣል ነገር ግን አንድ በሞራል የዘቀጠ ግለሰብን ለማመስገን እና ዘላለማዊ ነው ለማለት ; ወያኔዎችን የሚያበቃቸው የዛ ሰው ትግሬነት ብቻ ነው :: እንጅም ; የኢትዮጵያን ታላላቅ የታሪክ ገጽታዎች እና የሸክስፒር ምጡቅ ስራ በአማርኛ አስማምተው ያቀረቡት ታላቁ ባለቅኔ ሎሬት ጸጋዬ ሲለዩን ; ማን ይህን ያህል አየር ሰጣቸው Question

በሉ እነ እውራን እና ሐየት አስራ አንድ ; ስብሀትን በዘሩ ብቻ ከምታንቆላጵሱት ... "የጎሳ ክፍፍል ፈረንጆች የጫኑብን ነቀርሳ እንጅ ... እኔ ያደገሁት (ሲፎክር ) "የአማራ ባሪያ " በሚል ህዝብ መሀል ነው " የሚለውን ፈልጋችሁ አዳምጡት :: ለማለት የተፈለገው ሙሉ ሀሳብንም ... እዚያው ታገኙታላችሁ

Idea

ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:
ስብሓት (The Immortal) እንዴት ሆኖ ይሞታል ::
አልሞተም - ህያው ነው ስብሓት Exclamation
በአድናቂዎቹ (እና በተቃዋሚዎቹ ) ልብ - በአገር ውስጥና በውጪው አለም - በሚልዮኖች ልብ ይኖራል ...

ስብሓ () በአጋፋሪ እንደሻው በኩል ከሞት ጋር ግብግብ ገጥሞ እንደጻፈ(ች)ው:
አንት ጅራታም , [76] አመት ፈጀብህ እኔን ስታሳድድ ...

ጥልቁ አንተ ጥፍራም ጋኖች አለቁና ምንቸቶች
በጋን ተተኩ ተባል አንተ ቆዳ ነጋዴ በምን አቅምህ ነው ስብሀትን ለመናገር የደፈርክ
ባይገርም እሱ ብቻ ሳይሆን ወግንድሙም ሳይንቲስት ነው ከቻልክ የአድዋን ውሀ አስመጣና ልጅህን አጠጣው አንተ እንኩዋን መሄጃህ ተቃርቧል ወርቅሰው የሚልክልህ ኢንቪቴሽን እስኪመጣ

የስብሀትን አይነት ሰው ለማግኘት 299 አመት መጠበቅ የግዳ ነው

ጅብገደል ነኝ
ከጀግኖቹ ሀገር ከትግራይ በተለይ ደግሞ
አዲ አቡን
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
መስለ መላጣው

ኮትኳች

Joined: 28 Jul 2010
Posts: 384

PostPosted: Fri Feb 24, 2012 12:55 am    Post subject: Reply with quote

ናፖሊዮን ዳኘ እንደጻፈ(ች)ው:
የቀብሩን ስነ -ስርዐት ክሊፕ አይቼ አንተ የተሰማህን አይነት ስሜት ነበር የተሰማኝ ::

ከታጋይ ጳውሎስ ጀምሮ ትግሬ የተባለ ሁሉ እየተጋፋ ነው የቀበረው :: ጨናዊ እና ሌሎች የህወሀት ባለስልጣኖች ከፊት ለፊት አልታዩም !

እውነት ከሎሬት ፀጋየ በልጦ ነው ይህ ሁሉ አጀብ ?? ወዲህ ሰካራም ወዲህ ለፍዳዳ ሽማግሌ ... የማይባል ነገር ለምን ትላለህ ሲባል "" በጨለማ የማይደረግ ነገር አላልኩም "" ---ይቺ አባባል እንደ ትልቅ ፍልስፍና ተቆጥራ ብዙ ተወራላት ! ከተናጋሪው ተቀባዮ ነው የሚገርመው !

ምንም እንኳን ስብሀት እንደነስልኪ ሓየት እና ክብሮም አጥንት ቆጥሮ እምበር ተጋዳላይ እያለ ባደባባይ ባይዘልም ...በራሱ መንገድ ግን ድንዝዝነትን ለመፍጠር አልተጋም ማለት አይቻልም ::

እውነት ጸጋይን ይሄን ያህል ያስታወሰ እና ከልብ የዘከረ ትውልድ አይተናል ??? ስብሀት --- ምዕራባውያኑ እምነትን ከማፍረስ ጎን ለጎን የዘመቱበትን ወሲባዊነት የማስፋፋት ዘመቻ ከባህሉ ከወጉ እና ከእድሜ እኩዮቹ አስተሳሰብ ወጣ ብሎ በሙሉ ልብ ተቀብሎ ወጣቶችን ወሲባዊነትን እንዲቀበሉ ስላበረታታ ትልቅ ----ለዚህ ወሲባዊነት የህይወት ሁለንተና ለሚመስለው ትውልድ ስብሀት ትልቅ ሰው ሆኖ ተገኘ :: እምነት የመናዱንም ነገር ያቅሙን ያህል ሞክሮታል ::

ለመማሩ ነብሱን ይማረው ... ልክ ለኢትዮጵያ ትልቅ ነገር ያደረገላት ይመስል ሊንደው ሞክሮት በነበረው እምነት ---ያውም በቅድስት ስላሴ ካቴድራል መቀበሩ ህሉ ገርሞኛል :: በይሉኝታ ዝም የምንለውን ነገር ግን እየነካኩ ባያናግሩን ጥሩ ነበር :: ያውም በፆሙ !

ክብርስ ለጋሽ ጸጋየ ...ነገር ዓለሙ ግልጥጥ ብሎ ለገባው ኢትዮጵያዊ አርበኛ !

ናፖሊዮን ዳኘ ::

ጥልቁ 1 እንደጻፈ(ች)ው:
የደራሲነት ብቃቱ የማይጣል ነገር ግን አንድ በሞራል የዘቀጠ ግለሰብን ለማመስገን እና ዘላለማዊ ነው ለማለት ; ወያኔዎችን የሚያበቃቸው የዛ ሰው ትግሬነት ብቻ ነው :: እንጅም ; የኢትዮጵያን ታላላቅ የታሪክ ገጽታዎች እና የሸክስፒር ምጡቅ ስራ በአማርኛ አስማምተው ያቀረቡት ታላቁ ባለቅኔ ሎሬት ጸጋዬ ሲለዩን ; ማን ይህን ያህል አየር ሰጣቸው Question

በሉ እነ እውራን እና ሐየት አስራ አንድ ; ስብሀትን በዘሩ ብቻ ከምታንቆላጵሱት ... "የጎሳ ክፍፍል ፈረንጆች የጫኑብን ነቀርሳ እንጅ ... እኔ ያደገሁት (ሲፎክር ) "የአማራ ባሪያ " በሚል ህዝብ መሀል ነው " የሚለውን ፈልጋችሁ አዳምጡት :: ለማለት የተፈለገው ሙሉ ሀሳብንም ... እዚያው ታገኙታላችሁ

Idea

ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:
ስብሓት (The Immortal) እንዴት ሆኖ ይሞታል ::
አልሞተም - ህያው ነው ስብሓት Exclamation
በአድናቂዎቹ (እና በተቃዋሚዎቹ ) ልብ - በአገር ውስጥና በውጪው አለም - በሚልዮኖች ልብ ይኖራል ...

ስብሓ () በአጋፋሪ እንደሻው በኩል ከሞት ጋር ግብግብ ገጥሞ እንደጻፈ(ች)ው:
አንት ጅራታም , [76] አመት ፈጀብህ እኔን ስታሳድድ ...

አስመራንና ጣልያንን እያወዳደክ ነው ያለህው ??

ጸጋየ ገብረመድህንን ከነጋሶ ጊዳዳ ጋር ብታወዳድር ይቀልህ ነበር

ዱባና ቅል አበቃቀሉ ለየቅል

ስብሀት ተወዳዳሪ የለውም ደንቆሮ ካልሆንክ በቀር
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ናፖሊዮን ዳኘ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 18 Apr 2008
Posts: 1874

PostPosted: Fri Feb 24, 2012 3:22 am    Post subject: Reply with quote

የኔን ኮንሰርን ወሬ ከማውራት በአጪሩ መመለስ ይቻል ነበር

እኔ ስብሀትን የማውቀው

- ከኢትዮጵያዊነት እና ከእድሜ እኩዮቹ ወጣ ያለ ብቻ ሳይሆን መረን የለቀቀ ወሬ ሲያወራ

- በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ -ክርስቲያን ; በአማኞቹ መነመኮሳቱ ሲያላግጥ ( ሌላ እምነት ሲወርፍ አልሰማሁትም ፎር ዛት ማተር )

ነው የማውቀው ::

ከዚያ ውጪ እንግዲህ ሁለት ጊዜ በአካል ሲያወራ አይቸለውሁ :: 7 መጽሀፍ አንብቢያለሁ ቢልም ...ንባቡ ወይንም ፍልስፍናው (የኔ የሚለው ካለው ነው Idea) ብልግናን ከማበረታት ውጭ ይሄን አድርጎአል :: ይሄኛው ነገሩ ኢትዮጵያን ጠቅሟል የሚል ሰው ነው የምፈልገው :: በማስረጃ :: የስብሀትስ ፍልስፍና ምንድን ነው ?? የትኛው ንባቡ ነው የበለጠ በስብሀት አስተሳሰብ ላይ ተጽዕኖ ያሳደረው ?? ይሔንን መልስ አቅምህ የሚፈቅድ ከሆነ ---በባዶ ሜዳ ከበሮ መደለቁ ይቆይልህ ::

ናፖሊዮን ዳኘ ::

መስለ መላጣው እንደጻፈ(ች)ው:
ናፖሊዮን ዳኘ እንደጻፈ(ች)ው:
የቀብሩን ስነ -ስርዐት ክሊፕ አይቼ አንተ የተሰማህን አይነት ስሜት ነበር የተሰማኝ ::

ከታጋይ ጳውሎስ ጀምሮ ትግሬ የተባለ ሁሉ እየተጋፋ ነው የቀበረው :: ጨናዊ እና ሌሎች የህወሀት ባለስልጣኖች ከፊት ለፊት አልታዩም !

እውነት ከሎሬት ፀጋየ በልጦ ነው ይህ ሁሉ አጀብ ?? ወዲህ ሰካራም ወዲህ ለፍዳዳ ሽማግሌ ... የማይባል ነገር ለምን ትላለህ ሲባል "" በጨለማ የማይደረግ ነገር አላልኩም "" ---ይቺ አባባል እንደ ትልቅ ፍልስፍና ተቆጥራ ብዙ ተወራላት ! ከተናጋሪው ተቀባዮ ነው የሚገርመው !

ምንም እንኳን ስብሀት እንደነስልኪ ሓየት እና ክብሮም አጥንት ቆጥሮ እምበር ተጋዳላይ እያለ ባደባባይ ባይዘልም ...በራሱ መንገድ ግን ድንዝዝነትን ለመፍጠር አልተጋም ማለት አይቻልም ::

እውነት ጸጋይን ይሄን ያህል ያስታወሰ እና ከልብ የዘከረ ትውልድ አይተናል ??? ስብሀት --- ምዕራባውያኑ እምነትን ከማፍረስ ጎን ለጎን የዘመቱበትን ወሲባዊነት የማስፋፋት ዘመቻ ከባህሉ ከወጉ እና ከእድሜ እኩዮቹ አስተሳሰብ ወጣ ብሎ በሙሉ ልብ ተቀብሎ ወጣቶችን ወሲባዊነትን እንዲቀበሉ ስላበረታታ ትልቅ ----ለዚህ ወሲባዊነት የህይወት ሁለንተና ለሚመስለው ትውልድ ስብሀት ትልቅ ሰው ሆኖ ተገኘ :: እምነት የመናዱንም ነገር ያቅሙን ያህል ሞክሮታል ::

ለመማሩ ነብሱን ይማረው ... ልክ ለኢትዮጵያ ትልቅ ነገር ያደረገላት ይመስል ሊንደው ሞክሮት በነበረው እምነት ---ያውም በቅድስት ስላሴ ካቴድራል መቀበሩ ህሉ ገርሞኛል :: በይሉኝታ ዝም የምንለውን ነገር ግን እየነካኩ ባያናግሩን ጥሩ ነበር :: ያውም በፆሙ !

ክብርስ ለጋሽ ጸጋየ ...ነገር ዓለሙ ግልጥጥ ብሎ ለገባው ኢትዮጵያዊ አርበኛ !

ናፖሊዮን ዳኘ ::

ጥልቁ 1 እንደጻፈ(ች)ው:
የደራሲነት ብቃቱ የማይጣል ነገር ግን አንድ በሞራል የዘቀጠ ግለሰብን ለማመስገን እና ዘላለማዊ ነው ለማለት ; ወያኔዎችን የሚያበቃቸው የዛ ሰው ትግሬነት ብቻ ነው :: እንጅም ; የኢትዮጵያን ታላላቅ የታሪክ ገጽታዎች እና የሸክስፒር ምጡቅ ስራ በአማርኛ አስማምተው ያቀረቡት ታላቁ ባለቅኔ ሎሬት ጸጋዬ ሲለዩን ; ማን ይህን ያህል አየር ሰጣቸው Question

በሉ እነ እውራን እና ሐየት አስራ አንድ ; ስብሀትን በዘሩ ብቻ ከምታንቆላጵሱት ... "የጎሳ ክፍፍል ፈረንጆች የጫኑብን ነቀርሳ እንጅ ... እኔ ያደገሁት (ሲፎክር ) "የአማራ ባሪያ " በሚል ህዝብ መሀል ነው " የሚለውን ፈልጋችሁ አዳምጡት :: ለማለት የተፈለገው ሙሉ ሀሳብንም ... እዚያው ታገኙታላችሁ

Idea

ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:
ስብሓት (The Immortal) እንዴት ሆኖ ይሞታል ::
አልሞተም - ህያው ነው ስብሓት Exclamation
በአድናቂዎቹ (እና በተቃዋሚዎቹ ) ልብ - በአገር ውስጥና በውጪው አለም - በሚልዮኖች ልብ ይኖራል ...

ስብሓ () በአጋፋሪ እንደሻው በኩል ከሞት ጋር ግብግብ ገጥሞ እንደጻፈ(ች)ው:
አንት ጅራታም , [76] አመት ፈጀብህ እኔን ስታሳድድ ...

አስመራንና ጣልያንን እያወዳደክ ነው ያለህው ??

ጸጋየ ገብረመድህንን ከነጋሶ ጊዳዳ ጋር ብታወዳድር ይቀልህ ነበር

ዱባና ቅል አበቃቀሉ ለየቅል

ስብሀት ተወዳዳሪ የለውም ደንቆሮ ካልሆንክ በቀር

_________________
ሰው ህሊናውን የሚሸጠው ክህሊና በላይ ዋጋ ያለው ምን ነገር ሊገዛበት ነው?

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የተሞናሞነው

ውሃ አጠጪ

Joined: 11 May 2011
Posts: 1126

PostPosted: Wed Feb 29, 2012 6:03 am    Post subject: Reply with quote

ሰላም ወገኖች

ከላይ ወንድም ኮኮቴ ጥልቁና ናፖሊዮንም ስለ ስብሃት ስራዎች ፋይዳነትና ባንባቢዎቹ ዘንድ ስላለው አድናቆት የራሳችሁን አስተያየት ሰጥታችኍል ::

መለስ መንገዱን ጨርቅ ያርግልህ ብሎት 'መጥቶልን ' የነበረውና እንደገና እኛ መንገዱን ጨርቅ ሌሊቱን ጨረቃ ያርግልህ ብለን ሳንመርቀው ...አዳላጭ ጭቃም ይሁንብህ ብለን ሳንረግመው አሁን ተመልሶ 'የሄደብን ' ( Crying or Very sad Wink Laughing ) ወንድም ሓየትም አስተያይቱን ሰጥቷል (ሓየት ግን ሰላም ነው ? 'የማይጨለፈው ' መጽሃፍህን አማዞንም ሆነ -ቤይ ላይ አፈላልጌ ላገኘው አልቻልኩም ... ኍይ Rolling Eyes ነው ገና አልጨረስከውም ... ደግሞ ስለ ስብሃትም እየጻፍክ ነው መሰለኝ ...አደራህ እንደወረደ ጻፈው Wink ...ሰላም ነህ ግን Smile ?) ::

እና ከላይ ስለ ስብሃት ለአብ ህይወትና ስራዎች የሰጣችሁት ትችታዊ አስተያየት ሌሎቹ የሚሰጡትም ነው :: ስብሃት በስነ ጽሁፉ አለም ብዙዎቹም እንደሚሉት ናቹራል የአጻጻፍ ስልትን የጻፈ በህይወቱም የኖረው ደራሲ ነው :: እኔ የስነ ጽሁፍ ሰው አይደለሁምና ስነ ጽሁፍ በዚህ መልኩ መጻፍ አለበት ወይስ የለበትም የሚለውን ለመመዘንና ፍርድ መስጠት ባልችልም ግን እንደ አንድ የስነ ጽሁፍ ስልት የራሱን አሻራ አስቀምጦ ያለፈ ብዙ ተከታዮችና አድናቂዎችም ያሉት ደራሲ ነው ብየ አምናለሁ ...እኔም ከሚያደንቁት ውስጥና አሁንም 'ሚስ ' ከሚያደርጉት ውስጥ ነኝ ::

በግለሰብ ስብሃትን አደንቀዋለሁ ..እወደዋለሁም :: ሲጠይቁት እንኳን ተጨንቆ እንደሌሎች አስቦ ቅኔያዊ በሆነ መልኩ ሳይሆን ውስጡ የሚለውን ያስከፋም አያስከፋም ብሎ ሳይጨነቅና በግልጽ የሚመልስ የሚናገር ደራሲ ነበር :: በነገራችን ላይ ስብሃት ባህላችን ወጋችን የማይወድ ለማጥፋትም የተነሳ ደራሲም አይመሰለኝም :: ባህሉን ህዝቡን ይወዳል ...ምናልባት እኛና ብዙዎቹ 'ባህል ...ሃይማኖት ...ሃገር ' በሚለው ቀጥታ ላይሆን ይችላል :: እሱ የጻፈውም የኖረውም እንደ ሰዋዊ ስሜቱ ይመስለኛል ....በቃ እየጻፈ እየኖረ ...እየኖረ እየጻፈ ..አለፈ ::

ግን ለምን ይህንን ያህል ተደናቂ ሆነ ብለን ስንጠይቅ ደግሞ ...ምናልባት ሰዎች በተፈጥሯችን ...ከሃይማኖትና ከባህል ስርአቶችና ወጎች በግልጽ የማናወጣው ነጻ የመውጣት ስሜትና ፍላጎትን ስብሃት በብዕሩ በድፍረት ስለተነፈሰልን ይመስለኛል Wink

ሌላው ስብሃትና ጸጋየ ባንድ ሚዛን የሚወዳደሩ አይመስለኝም :: ሎሬቱ ቅኔያዊ በሆነ ስነ ጽሁፍ ስራዎቹ (ምናልባትም እስካሁን ብዙ ያልተረዳናቸው ይኖራሉ ) ምጡቅ ነው Exclamation ጋሽ ጸጋዬ እንደ ኢትዮጵያዊ ብሎም የጥቁር አንድነትን በሰላ ብዕሩ ቃላትንም እያዳቀለና እየፈጠረ የጻፈ ሃገራዊም አህጉራዊም የስነ ጥበብ ሰው እንዲሁም የጥንት ኩሽና ስነ ግብጽ ሊቅ ነው :: ስብሃት ግን የጻፈውም የኖረውም በካልኩሌሽን በዕቅድ መልዕክት ላስተላልፍ ይሄንን ላበርክት ብሎም ተጨንቆም አይደለም ...እንዲሁ የኖረውን የምንኖረውን ጻፈ ኖረ ...ስናነበውና ስናየው ግን ትርጉም ሰጠንና አደነቅነው :: ግን እኔና ሌሎቹ አድናቂዎቹ የሰጠነው አድናቆትና መዘክር እንደ ሰው ብሎም እንደ ኢትዮጵያዊ ደራሲነቱ ሲሆን ያው ወያኔዎች ደግሞ ጎጡን ቆጥረው ዘሩን መንዝረው እንደሆነ አሌ የማይባል ነው Wink ለዚያም ነው አዲስ አበባ ላይ ህጻናት ሲጨፈጨፉ አንድም ቀን ተው ያላለውና ለሞቱትም ነፍስ ይማር ያላለው አባ ጳውሎስ ለቀብሩ የተገኘው Razz ስብሃት አጋጣሚ ቀና ብሎ አባ ጳውሎስን ቢያየው ምን ይለው ነበር ይሆን Laughing

የወያኔ ሚዲያ ጋሽ ጸጋዬን ሽፋን አልሰጠውም አልዘከረውም ማለት ግን ወያኔ ምን እንደሆነች መርሳት ይመስለኛል :: ከሷ ጠባብና ከድንቁርና የመነጨች ጎጠኛ በተቃራኒው የኢትዮጵያዊያንን ብሎም የጥቁርን አንድነትና ቀዳሚነት ጠልቆ ያወቀ የተመራመረና የቆመ ነውና :: ሌላውን ተራ አንባቢ በምናይበት ጊዜ ደግሞ ....የጋሽ ጸጋየን ስራዎች ለመገንዘብ ትንሽ ጠለቅ ብሎ መመርመርን ይጠይቃል :: ስራዎቹ ቅኔያዊ ሚስጥራዊ ናቸው ...እንዲሁ በቀላሉ እንደ ስብህት ስራዎች ማንም አንብቦ የሚረዳቸውም ላይሆኑ ይችላሉ :: አሁን እዚህ ፌስ ቡካ ላይ ለጋሽ ስብሃት አድናቆቱንና ሃዘኑን ከገለጸው የጋሽ ጸጋየን 'እሳት ወይ አበባ ' የግጥም መድብሉን ስንቱ አንብቦ ይረዳዋል ? አድናቆቱም ከዚህ መረዳት ጋር ተያይዞ እንደወረደ ማንም በሚረዳው መንገድ ለሚጽፈው ለስብሃት በዛ ያለ ቢመስል የሚገርም አይሆንም :: በተጨማሪም የስብሃት አድናቆት ጎላ ያለበት የሚያስመስለውም አሁን ያለው የሶሻል ሚዲያ አስተዋጽኦ ይመስለኛል ::

በተረፈ ዘነበ ወላ ስለ ስብሀት ካለው እግረ መንገዴን ላካፍላችሁ :-

Quote:
ስብሐት ለኢየሱስ ክርስቶስ ጥልቅ ፍቅር አለው። በአንድ ወቅት ኢየሱስ ርዕሳችን ሆኖ እንዲህ አለኝ፦ የእኔን እምነት ልንገርህ። ኢየሱስን እስከ መስቀሉ ድረስ አምነዋለሁ። እከተለዋለሁ። ከዛ ከሞት ተነሣ ሲሉኝ ማመን ያቅተኛል። ምክንያቱም እስካሁን አላወቅኸኝ እንዴ ? እኔ እኮ ቶማስ ነኝ ሰዎቹ ወደ ኢየሱስ እየተንጫጩ መጡ። ሴትዮዋ ሸሽታ መጥታ እግሩ ላይ ወድቃ የሙጥኝ አለች። ዋናው ግባቸው እርሱን ማጥመዳቸው ነው። ‘ሙሴ ሴት ስታመነዝር ከተያዘች ትወገር ብሏል። አንተስ ምን ትላለህ ? አሉት። ከእናንተ መሐል ሐጢአት የሌለበት የመጀመሪያዋን ድንጋይ ይወርውር፣ ብሎ ኢየሱስ መሬቱን በስንጥር ይጭራል። በአንዲት ጥያቄ ሁሉንም በጥርጣሬ ውስጥ ከተታቸው። ተለያዩ፤ ጥለዋቸው ሄዱ። አለኝና ጋሼ ስብሐት አተኩሮ ያየኝ ጀመረ። እንባዎቹ ከዓይኖቹ ውስጥ ፍልቅ ብለው በጉንጩ ላይ ተሽኳለሉ። ለስላሳ አፍ ማበሻ ወረቀት ከኪሱ አወጣና እንባውን እየጠረገ፦ አይዞህ አትጨነቅ። ልክ የዛገ ጣራ እንደሚያፈስ አድርገህ እየው። አለኝ በዝምታ ለረጂም ደቂቃዎች ያህል ቆየና፣ አንቺ ሴት ከሳሾችሽ የታሉ ? ሲል ጠየቃት፣ አንድ ስንኳ አለች። በይ ድጋሚ እንዲህ ዓይነት ነውር አይልመድሽ ብሎ አሠናበታት።

ስብሀት ለአብ ...ከምር አይ ሚስ Sad

ልጅ ሞንሟናው
_________________
http://yetemonamonew.wordpress.com/
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የተሞናሞነው

ውሃ አጠጪ

Joined: 11 May 2011
Posts: 1126

PostPosted: Wed Feb 29, 2012 7:19 am    Post subject: Reply with quote

ስብሃት ለአብን በምናብ (በስማይ ቤት )

'ስብሃት ስብሃት '....መልአኩ ጠራው

ስብሃት ---ጺሙን እያፍተለተለ ...የክዋክብቱን የብርሃኑን ድምቀት አጮልቆ እያየ ነው ...ገርሞታል

'እረ ስብሃት '...ደግሞ ተጠራ

ስብሃት ከግረምቱ ባነነነና ----...እኔን ነው ? አለ

ሚካኤል ----አዎ አንተን ነው .

ስብሃት ----ለምን ፈለግህኝ ግን ?...ቆይ ቆይ አንተ ማነህ ...ደግሞ አማርኛም ትችላለህ ?

ሚካኤል - እኔ ሚካኤል ነኝ ... አለው

ስብሃት --እንዴ ...አንተ ሚካኤል ነህ ?

ሚካኤል ---አዎ ነኝ

ስብሃት ---እዚያ ኢትዮጵያ ሁሉ ህዝብ ላንተ ስንት ቤተ ክርስቲያን እንደሰራልህ ስንቱስ በስምህ እንደሚምል ግን አውቀሃል ?

ሚካኤል ---አዎ አውቃለሁ

ስብሃት ----እና ምን ሆነህ ነው አንድም ቀን ተገልጸህ ውለታህን ለዚያ ህዝብ ያላቀረብህለት ?

ሚካኤል ----ስብሃት አሁን እሱን ተወውና ያንተን ፍርድ ናና ስማ

ስብሃት ---የምን ፍርድ ? ቆይ ቆይ ደግሞ ይሄንን ያህል ብርሃን ምን ጉድ ነው ?
አልበዛም ...ለኢትዮጵያ ትንሽ ብታካፍሏት ምናለበት ?

ሚካኤል ---በጨለማ ውስጥ ሆነው የሚያመልኩን ብጹአን ናቸው

ስብሃት ...አሃ ሳያዩኝ የሚያምኑ ብጹአን ናቸው ማለትህ ነው ? ለካስ መጽሃፏ ምን እንደምትልም ጠንቅቃችሁ ታውቋታላችሁ

ሚካኤል ...አሁን ፍርድህን ስማ

ስብሃት ----ቆይ ግርማዊ ጃንሆይ የት ናቸው ? ናፍቀውኛል ...እጅ ልንሳቸውና አሁን ኢትዮጵያ የደረሰችበትን ልንገራቸው ...ኤርትራ እንደተገነጠለች ያውቁ ይሆን ? ጉድ ሆኑ እኮ ...ያን ያህል ለፍተው ለፍተው አስመልሰው

ሚካኤል ---ስብሃት አሁን ጊዜ የለንም ...ደግሞ የድሮው ይበቃሃል ...ሰውን አባልገሃል ...አሁን ናና ፍርድህን ስማ

ስብሃት ----አባልገሃል ....ማን እኔ ?

ሚካኤል ----አዎ ራስህ ...ብዙ ሰው አንተን ተከትሎ ባልጓል

ስብሃት ---እንዴ ...እኔን ባለጌ እያልከኝ እኮ ነው ...ሚካኤል ...እዚህ ግን እንትን ማለት የለም ...እስኪ ከውቤ በረሃ ሴቶች ጋር አገናኘኝ

ሚካኤል ---አዎ ሃገር ያወቀህ ...ሰማያት ያዘኑብህ ..

ስብሃት ----ቆይ ቆይ ...የዳዊት ልጅ ሰሎሞን ደህና ነው ?

ሚካኤል ----ንጉስ ሰሎሞን መንግስተ ሰማያት ውስጥ የዘላለም ህይወቱን እየቀጨ ነው

ስብሃት ---.እሱ ህይወትን ኖሯታል እኮ ...ከሰው በላይ ነግሶ ....እኒያ ሁሉ ቆነጃጅት ጋር ...አሁንም እየቀጨ ነው አልከኝ ? የታደለ አይሁድ

ሚካኤል ----ስለሱ ማውራት አትችልም ...እሱ ሌላ አንተ ሌላ

ስብሃት ---እሱስ ልክ ነህ ..እኔ ደሃ እንደሱ ንጉስ ያልሆንኩ ...በዚያ ላይ የኔ ሴቶች እንደሱዎቹ አይበዙም ... ብዙ ቆነጃጅትም አይደሉም ...የምጋብዛቸውም አረቄ ነበር ...እሱ ሆየ በወይን ....

ሚካኤል ---አንተ አታርፍምና አትመጣም ...ነገሩ ፈርድህን ካሁኑ ልንገርህ ...እሳት ውስጥ ነህ ::

ስብሃት ---አቡነ ጳውሎስ እኮ መስቀል ተሸክሞ ሸኝቶኛል ...መቸስ ያንድ አካባቢ ልጆች ሆነን ወደ እሳት አይሸኘኝም

ሚካኤል ---ማን ነው እሱ ደግሞ ?

ስብሃት ---እንዴ ? አታውቁትም ማለት ነው ? ጳጳስ እኮ ነው ...የሚኖርበት ቤትና ሃውልቱ ራሱ ላንተም ተሰርቶልህ አያውቅ ...ደግሞ እኮ መስቀል ተሸክሞ ሲሸኘኝ ...ለካ አታውቁትም አይ ኪሳራ

ይቀጥላል

ልጅ ሞንሟናው
_________________
http://yetemonamonew.wordpress.com/
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2
Page 2 of 2

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia