View previous topic :: View next topic
Author
Message
አጸድቃ Joined: 11 Jan 2004 Posts: 73
Posted: Fri Feb 24, 2012 7:39 am Post subject:
ባይሳ
የሱዳኑን ነገር ነካክተህ አርፌ ከተቀመጥኩበት አስፍንጥረህ አስነሳኸኝ . መሰልጠኛውንና መነሻውን ኤርትራ አድርጎ የንበረው ከጀግናም ጀግና እንደ ኮለኔል ተመስገን ጫላ (ያባቱን ስም ዘነጋሁት ) አይነቶቹን ይዞ የነበረው የኦነግ ጦር ብደቡብ ሱዳን በኩል አቋርጦ ወደወለጋ አቅጣጫ ሲያመራ በወያኔ ሰራዊት ከመታፈሱ ቅቅቅቅቅ በፊት እነተመስገን የለም እኛ ኢትዮጵያውያን እንጂ የምን ኦነግ ብለው አንተ እንዳልከው ሬሳውን ኦነግን ለቀው ወጥተው ነበር
ምን ያረጋል ወያነ ከደቡብ ሱዳን ጋር ዶልቶ ተመስገንንም ሌሎችንም ጀግና የኦሮሞ ተወላጅ የነበሩ ኢትዮፕያውያንን በላቸው
ተመስገን በቷት ፖል በሚመራው የኢት /አርበኞች ግንባር ስር ተሰልፎ ነበር ያኔ በጋራንግ የሚመራው spla ከወያኔ ጋር ወግኖ ጀግኖችን አብረው በሉ ቷትም በዛ ውጊያ ላይ ቆስሎ እንደነበር ባውቅም የተመስገን ጫላ ግን ከየት ያለ ነበር እጅ አልሰጥ ብሎ ብቻውን ክ 12 ሰአት በላይ ከተዋጋ በሗላ ህይወቱን ለሚወዳት አገሩ ከፍሎ አልፏል .
ዛሬ እነዚህ የማይረቡ የሚያወሩትን ተዋቸው ቦታ አትስጥ ለንዲህ አይነቱ በዘር ቆጠራ ለተለከፈ ዕብድ
አለም ተራቆ ሌላ ቦታ ደርሷል ሞኞች ደሞ ወደሗላ ለመመለስ እንኳን ያቃታቸው ዪመስላል . አቦ እኔም በሳቅ ሞትኩ
አንተ አማራ ነህ አለህና ጎዳህ ማለት ነው ወይስ ምን ማለቱ ይሆን ? አንዳንዴ ወላጋ ውነት ተመስገንንም እነዚህ ምን የምታልቸውን ኦነጎችንም ፈጥሯል ማለት ነው
ባይሳ አምበሳ ነህ ወንድሜ ብቻህን አይደለህም መላው ኦሮሞ ከጎንህ ነው .
ወይ ነዶ ምን ያረጋል ወያኔ የቀለደው እነሱን አይቶ ነው .
ቅቅቅቅ ከመጣሁ አይቀር አንድ ትዝ ያለ \ንን ተንፍሼ ልሂድ
ወያኔ በኦነግ ላይ እንደቀለደው በማንም ላይ አልሞከረም ሌንጮን ሳስታውስ ሳቄ አይቆምም የፖለቲካ በደል ደረሰብኝ ብሎ ወጣ ተንደርድሮ አዲስ አባ ገባ ግባ አሉት
ልሰደድ ነው ሲል ደሞ ኤፖርት አድርሰው ቻዎ አሉት ቅቅቅ እንዲህ አይነት ፖለቲከኞችን ነው ኦነግ ያተራቀመ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
6 ኪሎ Joined: 06 Jan 2004 Posts: 235
Posted: Fri Feb 24, 2012 6:08 pm Post subject:
ቂኢቂቂቂቂኢቂቂቂቂቂኢቂቂቂ
የጂሉ ሞሮን ለንጮን ድርጊት አንስተህ እነንም በሳቅ ገደልከኝ እንደዚህ አይነቶቹን ነው ኦነግ የሰበሰበው
ምክያቱ ግን አንድና አንድ ብቻ ነው ወያኔ ኦነግ የሚል ስም እስካለ ድረስ መኖር እንችላለን ብሎ ነው የሚገምተው
ስለዚህ ኦነግን ማጥፋት አይፈለግም ቀና እንዳይል ግን ባርጩሜ እየሞሸለቀ በደንብ መጋለብ ነው የሚፈልገው .
በሩንን ወለል አድርጎ ከፈተና ከሗላ ቼ እያለ ሰላማዊ ሰው እንዲያርድ ካደረገው በሗላ ጨካኞቹን ኦነጎች በንጹሀን ደም የተጨማለቀውን እጃቸውን ሳይለቃለቁ ይፋ አውጥቶ በህዝብ እንዲተፉ አደረጋቸው .
ባይሳ "አማራው ' ቅቅቅቅቅቅቅ ውነቱን ነው ኦሮሞ ውሎ አደረና የኦነግን ጂልነት የኦነግን ሰይጣንነት ተገንዝቦ ከተፋቸው ውሎ ሰነበተ . እንደ ስሙ ይናገር አይነቱ በደኖ ገደል ውስጥ ሴት ሊጅ ከነነፍሷ ሲወረወር ጮቤ የርገጠ ዋርካ ላይ ኦነግ ቢሎ ባበቃለት ኦነግ ሲም ቢፎከር አይደንቅም . ሁሌም የሚያልመው ስለመግደል ብቆንጨራ ስለመበጠስ ስለሆነ መለስ ብሎ ሊያስብ የሚችል የሰከነ አዕምሮ የለውም
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ወጥመድ Joined: 11 Mar 2005 Posts: 284 Location: Semen Walta
Posted: Fri Feb 24, 2012 9:20 pm Post subject:
አቶ ስሙ ይናገር ከዚህ በታች በጠቀስካቸው 6 ነጥቦች
ላይ የምለው አለኝ :: የኔ ጽሁፍ በቀይ ቀለም የተጻፈው ነው ::
ስሙ ይናገ እንደ ጻፈው /ችው
Quote: አንፌቃ : ወደ ውይይቱ መንፈስ ልመለስና
አታጭበርብር ላልከው ኦነግ ካነሳው ጥያቄ ምንም አልተመለሰም ነው የምትለኝ ወይስ የተመለሱት በትግል አይደለም ነው ? እንደገና ላስታውስህ
1 ኦሮሚያ የሚባል ክልል
ከዚህ በፊት ደጋግሜ እንደ ጻፍኩት የኦነግ
ትልቁና የመጀመሪያው ስህተቱ ይህ የመስለኛል ::ኦሮሚኛ
በሚነገርበት አካባቢ ኦሮሚያ ከተባለ አማርኛ በሚነገርበት
አካባቢ ሁሉ አማሪያ አገር መሆን እንዳለበት
መታወቅ ያለበት ይመስለኛል .::
ቅቅቅ እና ፊንፊኔ ዋና ከተማችሁ የልምዣት ሆና
ልትቀር ነው ማለት ነው :: ሌሎችም ብዙ ብዙ አሉ :: ከዚህ
ሁሉ በፊት ግን ሥለ አንድ አገር ከማውራታችን በፊት
ከአጎራባች ሀገሮች ጋር የትኛው መሬት ለማን እንደሚገባ
መተማመን የሚያስፈልግ መሰለኝ :: ደግሞስ ክልልን
የከለለው እኮ TPLF ነው እንጂ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ
የ 80 ብሔረሰብ አባላት ተስማምተው የተፈራረሙት
የመሬት /የክልል /የይዞታ /የአገር ምስረታ ሕግ ወይንም
ሪፈረንደም አይደለም ::ስለዚ ኦሮሚያ አገር የሚለው ሀሳብ
ከምኞት አያልፍም ::
2 በኦሮሚያ አፋን ኦሮሞ የስራ ቋንቋ መሆኑ
በአሁኑ ወቅት የአፋን ኦሮሞ በዚህ አካባቢ
ተለይቶ የስራ ቋንቋ መሆን በዚህ ክልል ውስጥ ማደግ
የሚገባውን የሀገር ውስጥ ባለሀብት ኢንቨስት እንዳያደርግ
አገደው እንጂ ከኢኮኖሚ አንጽር ለህዝቡ ያተረፈው
ፋይዳ አመርቂ አይደለም ደግሞም እኮ ህዝቡ እስካሁን
ድረስ በራሱ ፈቃድ አማርኛን ከመናገር ወደኋዋላ አላለም ::
ብልጦቹ ደቡብ ክልል ግን የራሳቸውን ቋንቋም
እያሳደጉ ለስራ አማርኛን ስለሚጠቀሙ ወደዚያ ክልል
የሚጎርፍ የሀገር ውስጥ ነጋዴ እልፍ ነው ::
3 የኦሮሞ ህጻናት በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው ፊደል መቁጠራቸው
ይህ እኮ በድርግ ዘመንበ በመሰረተ ትምህርት
ወቅት የተጀመረው ነው እንጂ ኦነግ ያመጣው አስደናቂ
ድልም አይደለም ::
4 ኦሮሞ ያለምንም ተጽህኖ ባህሉን ማሳደግ ለምሳሌ እረቻ ሐይማኖታዊ ስርአቱን
ቅቅቅ አሁንስ አሳቀኝ እሬቻ ድሮም ነበር
አሁንም አለ ወደፊትም ይኖራል :: ልዩነት ቢኖር አሁን
TPLF ለራሱ ርካሽ ፕሮፖጋንዳ ሲል በ TV ያስጨፍራል ::
5 ኦሮሚያ ቲቪ ራዲዮ የመሳሰሉት ነገሮች
ይህም የተጀመረው በተለይ የራዲዮ ፕሮግራም
በደርግ ዘመን ነው እንጂ OLF ያመጣው ገጸ በረከት አይደለም ::
6 መሰረት የተጣለለት የኦሮሚያ ኤር ውይስ የግለሰቦች ቢሆንም እንኳ ለነገይቷ ኦሮሚያ ትልቅ አሰዋጽኦ አለው ::
ይህ እኮ እንደማንኛውም የንግድ ፈቃድ አንድ
ግለሰብ /ቡድን እንደ NGO ሆኖ የራሱን የንግድ ፈቃድ ስም
ሰይሞ ለትርፍ የሚነቀሳቀስ የነጋዴ ባጅ እንጂ ከኦሮሞ
ህዝብ ጋር ምንም ዓይነት ግኑኝነት አይኖረውም ::
[/quote]
ወጥመድ Last edited by ወጥመድ on Sat Feb 25, 2012 4:50 am; edited 1 time in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
አንፌቃ Joined: 08 Dec 2004 Posts: 1919 Location: united states
Posted: Fri Feb 24, 2012 10:08 pm Post subject:
እንዲህ ደፈር ብለህ ስትሳደብ ያምርባህል . ሌላው ልክ አይንህ ላይ እንዳለው የኮካኮላ ጠርሙስ ቂጥ የሚመስለው መነፅር አይነት ...አስተሳሰብህ ላይም ትንሽ ማይክሮስኮፕ ቢገጥሙልሀ ጥሩ ሳይሆን አይቀርም ....የኢትዮጲያ ፖለቲካ መዞር ብቻ ሳይሆን ዝብርቅርቅ ብሎብህል ...በ ጥላቻና በርኩስ መንፈስ ቅዠት ስትሰቃይ የምታደር አሳዛኝ የባሻ ይርገጤ የጡት ልጅ ነህ ...ወይ እነኛ አሳዳጊዎችህ ሚሲዮኖቹ ፀሎት መሳይ አላደረጉልህ አሳዘንከኝ ..ከምር እኔ የምልህ ...ድሮ ..ህፃን ሆነህ (ለነገሩ አሁንም ቆዳህ ተሸበሸበ እንጂ ያው ህፃን ነህ ) ባለቀስክ ጊዜ እነኛ የጀርመን ሚሲዮኖች .. ሲሰጡህ የነበረው ከረሜላ ሽፋኑ አማራ የሚል ፅሁፍ ነበረበት . ሁልግዜ አማራ የሚባል ነገር በእምሮህ ውስጥ ሲመጣ ..ወደል አህያ እንዳየ ጅብ ..ጥርሶችህ ሁሉ ይፋጫሉ . ..
ለነገሩ አንተ የምታውቀው እኮ ..ልክ እንደ ፓሩት ትላንት ያልከውን ዛሬ በመደጋገም አንባቢን ማሰልቸት ብቻ ነው ..ምንም አዲስ ነገር የለህም ...እናም ለመጨረሻ ጊዜ ልንገርህ (መቼም ይህ የተጠናወትህ አልዛይመር የማስታወሻህን ብሎን አላልቶታል ) ይህን የዋርካ የፖለቲካ ፎረም አትመጥንም .. እናም እየተከታተልክ ስሜን አታንሳ ..ስምህን ሰይጣን ይጥራውና ...
ስሙ ይናገር እንደጻፈ(ች)ው : አይ አፌንቃ ለካስ ባይሳ ነህ ተቸገርክ እውነቴን ነው እኔ አንፌቃን በባይሳ የወኩበት ቀን ስም እየቀያየርክ ትገለጣለህ አይደል ? ግም እዛው ከኒክ ስሞጭችህ ጋር ተግማማ አህያ ለምሆንህ ለነጻነት ስልጣኔን መመዘኛ ስታደርግ ነው ደደብ
_________________ Article-39: The poison of peace, unity, and brotherhood in Ethiopia !!
አንፌቃ ዘብሄረ ኢትዮጲያ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ስሙ ይናገር Joined: 14 Mar 2008 Posts: 686
Posted: Sun Feb 26, 2012 10:55 pm Post subject:
ሐይ ባይሳ (አንፌቃ ) ምነው ሰነቃብህ ባይሳን ገደልከው እንዴ ? አይዞን የኦሮሞ ስም በተነሳበት ቤት አታጣኝም ብትችል ሀሳብን በሀሳብ አሸንፍ እንጂ እንደ ፈሪዎች ዱላ (ኒክ ) አታብዛ አተላ እንዲህ ግን ደካማ አትመስለኝም ነበር የምሬን ነው ለካ ሳላውቅ እያሳበድኩህ ነበር ለምን አታቆምም ብታቆም የኦሮሞን ስም ባታነሳ እኮ እኔ አልፅፍም ዛሬም ነገም ኦሮሞን ባነሳህ ቁጥር አለሁ ከብት አለ ሾተል በል _________________ God is Great
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ስሙ ይናገር Joined: 14 Mar 2008 Posts: 686
Posted: Sun Feb 26, 2012 11:47 pm Post subject:
ወጥመድ እንደጻፈ(ች)ው : አቶ ስሙ ይናገር ከዚህ በታች በጠቀስካቸው 6 ነጥቦች
ላይ የምለው አለኝ :: የኔ ጽሁፍ በቀይ ቀለም የተጻፈው ነው ::
ስሙ ይናገ እንደ ጻፈው /ችው
Quote: አንፌቃ : ወደ ውይይቱ መንፈስ ልመለስና
አታጭበርብር ላልከው ኦነግ ካነሳው ጥያቄ ምንም አልተመለሰም ነው የምትለኝ ወይስ የተመለሱት በትግል አይደለም ነው ? እንደገና ላስታውስህ
1 ኦሮሚያ የሚባል ክልል
ከዚህ በፊት ደጋግሜ እንደ ጻፍኩት የኦነግ
ትልቁና የመጀመሪያው ስህተቱ ይህ የመስለኛል ::ኦሮሚኛ
በሚነገርበት አካባቢ ኦሮሚያ ከተባለ አማርኛ በሚነገርበት
አካባቢ ሁሉ አማሪያ አገር መሆን እንዳለበት
መታወቅ ያለበት ይመስለኛል .::
ቅቅቅ እና ፊንፊኔ ዋና ከተማችሁ የልምዣት ሆና
ልትቀር ነው ማለት ነው :: ሌሎችም ብዙ ብዙ አሉ :: ከዚህ
ሁሉ በፊት ግን ሥለ አንድ አገር ከማውራታችን በፊት
ከአጎራባች ሀገሮች ጋር የትኛው መሬት ለማን እንደሚገባ
መተማመን የሚያስፈልግ መሰለኝ :: ደግሞስ ክልልን
የከለለው እኮ TPLF ነው እንጂ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ
የ 80 ብሔረሰብ አባላት ተስማምተው የተፈራረሙት
የመሬት /የክልል /የይዞታ /የአገር ምስረታ ሕግ ወይንም
ሪፈረንደም አይደለም ::ስለዚ ኦሮሚያ አገር የሚለው ሀሳብ
ከምኞት አያልፍም ::
2 በኦሮሚያ አፋን ኦሮሞ የስራ ቋንቋ መሆኑ
በአሁኑ ወቅት የአፋን ኦሮሞ በዚህ አካባቢ
ተለይቶ የስራ ቋንቋ መሆን በዚህ ክልል ውስጥ ማደግ
የሚገባውን የሀገር ውስጥ ባለሀብት ኢንቨስት እንዳያደርግ
አገደው እንጂ ከኢኮኖሚ አንጽር ለህዝቡ ያተረፈው
ፋይዳ አመርቂ አይደለም ደግሞም እኮ ህዝቡ እስካሁን
ድረስ በራሱ ፈቃድ አማርኛን ከመናገር ወደኋዋላ አላለም ::
ብልጦቹ ደቡብ ክልል ግን የራሳቸውን ቋንቋም
እያሳደጉ ለስራ አማርኛን ስለሚጠቀሙ ወደዚያ ክልል
የሚጎርፍ የሀገር ውስጥ ነጋዴ እልፍ ነው ::
3 የኦሮሞ ህጻናት በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው ፊደል መቁጠራቸው
ይህ እኮ በድርግ ዘመንበ በመሰረተ ትምህርት
ወቅት የተጀመረው ነው እንጂ ኦነግ ያመጣው አስደናቂ
ድልም አይደለም ::
4 ኦሮሞ ያለምንም ተጽህኖ ባህሉን ማሳደግ ለምሳሌ እረቻ ሐይማኖታዊ ስርአቱን
ቅቅቅ አሁንስ አሳቀኝ እሬቻ ድሮም ነበር
አሁንም አለ ወደፊትም ይኖራል :: ልዩነት ቢኖር አሁን
TPLF ለራሱ ርካሽ ፕሮፖጋንዳ ሲል በ TV ያስጨፍራል ::
5 ኦሮሚያ ቲቪ ራዲዮ የመሳሰሉት ነገሮች
ይህም የተጀመረው በተለይ የራዲዮ ፕሮግራም
በደርግ ዘመን ነው እንጂ OLF ያመጣው ገጸ በረከት አይደለም ::
6 መሰረት የተጣለለት የኦሮሚያ ኤር ውይስ የግለሰቦች ቢሆንም እንኳ ለነገይቷ ኦሮሚያ ትልቅ አሰዋጽኦ አለው ::
ይህ እኮ እንደማንኛውም የንግድ ፈቃድ አንድ
ግለሰብ /ቡድን እንደ NGO ሆኖ የራሱን የንግድ ፈቃድ ስም
ሰይሞ ለትርፍ የሚነቀሳቀስ የነጋዴ ባጅ እንጂ ከኦሮሞ
ህዝብ ጋር ምንም ዓይነት ግኑኝነት አይኖረውም ::
ወጥመድ [/quote]
ወጥመድ እኔና አንተ ከዚህ በፊት ተወያይተን አናውቅም ምናልባት በሌላ ኒክ ከሆነ በትክክለኛው ስምህ ናና መልስ ይኖረኛል
ክልሎች የተከለሉት እንዳልከው ብቻ ሳይሆን እንድ አይነት ቋንቋ የሚነገሩ ሰዎች ያሰባሰበ ወይም ያካለለ ነው ስለዚህ በሁሉም ቦርደሮች ችግር እንዳለ ቢገባንም ያ ደግሞ ለሆን ያለበት ነው ግን አብዛኞቹ ህዝቦች ከሞላ ጎደል ተስማምቶእየኖሩ ቢያንስ 20 አመት አለፈው የግድ እንናተ የምትፈልጉት ካልሆነ በስተቀር ትክክል አይደለም ካልተባለ ::
ኦሮሚያ ምኞትም እውነትም ይሁን ግን ዛሬ ላይ እየተሰራበት ነው በስነ ሰው እድገት ደግሞ ወደኃላ ዕድገት አይኖርም ትላንት በክፍለሀገር ዛሬ በክልል ነገ ደግሞ ነጻ መንግስት እስከመመስረት ብለን እናስባለን የፊንፊኔ ግን አሳቀህ አንድ ቀን ደግሞ ታለቅስ ይሆናል
2ኛው ኦሮሚኛ የስራ ቋንቋ መሆኑ ለእድገት (እንቨስትመንት ) እንቅፋት እንደሆነ አንስተሀል ቅቅቅቅቅቅ ለነገሩ እንቨስትመንት የት ታውቃላችሁ 100 አመት ምድሪቷ ላይ ስትተኙ ኖራችሁ ወያኔ በአርጩሜ ገርፎ ካባረራችሁ በኃላ ዛዛሬ እንቨስትመንት በአማሪኛ ካልሆነ አይሰምርም ይባልልናል ቅቅቅቅቅቅቅቅ ""እንዲያጫውትህ ጅል አይሙት "" ማለት ይህ ነው ኦሮሚያ በልጆቿ ና ተፈጥሮ በለገሰቻት ሀብት አንድ ቀን ትለማለች በተለይ ከእናንተ ስንለይ መዥገር ታውቃለህ ? አንድ ቀን በአካሏ ላይ ተጣብቀው ያሉትን መዝገሮች አላቀን ትለማለች ያለ አማሪኛ ላማትና እንቨስትመንት የለም ከተባለ ደግሞ አንልማ ይቅርብን ቅቅቅቅቅቅቅቅ
ይህ ሰው አንፌቃ ለምሆኑ የቅንጣት ታክል አልጠራጠርም ምክንያቱም እንዲህ አይነት የማያመዛዝን ጭንቅላት የማንም ስለማይሆን ነው ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ የደቡብ ህዝቦች የስራ ቋንቋቸው አማሪኛ ስለሆነ የአማራ እንቨስተሮች ሔደው አበለጸጓት ይህ የወሩ ሳይሆን የአመቱ ጆክ ሆኖ ይመዘግብልሀል የአማራ ባለሀብቶች ለማሳደግ ከሆነ ዛሬም እኮ ኦሮሚያ በሯን አልዘጋችም ግን እንደከዚህ በፊቱ እላይዋ ላይ መረማመድ ቀላል አይሆንም ይህ ደግሞ ስጋታችሁን እንደሚጨምር እናውቃለን
3 የኦሮሞ ህጻናት በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው መጠቀም የኦነግ ድል አይደለም ልክ እንደ ክበበው ገዳ ህልም እንደ ፈቺው ይሁንልን ግን የኦሮሞ ህጻናት መሰረተ ትምህርት እንደሚማሩ አላውቅም ነበር የሚመስለኝ አዛውንቶች ለበሩ የሚመስሉኝ ወይስ አንተ የምትጠራት ኦሮሚያና እኔ የምላት ኦርሚያ የተለያዩ ሳይሆን አይቀርም
4. እሬቻ ዛሬ ተጀመረ ብዬ ወጥቶኛል ? ወዳጄ ለማለት የፈለኩት እነ ተክለሀይማኖት በሚነግሱበት ሀገር ከ 40 ሚሊዮን ሕዝብ በላይ ሊያከብረው የሚፈልገውን በአል በፖለቲካዊ ተጽህኖ ተቀብሮ የኖረ በጣም ጥቂት ሰው ብቻ እንዲያከብረው መደረጉና እንዳያድግና የኦሮሞ ብሔራዊ በአል እንዳይሆን ተደርጎ የተቀመጠ ነበር ዛሬም ሙሉ ድል ባናገኝበትም ከገዥዎቻችን በ |ጣም የተሻለ እንደሆነ ወያኔ ያስመሰከረበት ነው አንድ ቀን የፖለቲካ ነጻነቱ ሲመጣ በዙ እንደ ባዕድ አምልኮ የሚታዩ ብርቅዬ የኦሮሞ ሀይማኖታዊና ባህላዊ ስርአቶች ያንሰራራሉ
ወያኔ ለፕሮፓጋንዳ እንደሚጠቀምበት እናውቃለን ግን በባሌም በቦሌም የኦሮሞ በአል እያደገ ነው በእርግጥ ነገ እንደቀድሞው ኦሮሞን መግዛት ለሚፈልጉት ቀላል እንደማይሆን እናውቃለን :: የተገኘውን ድል በመንጠቅ ሀገር መገንባት አምባገነንነት ብቻም ሳይሆን ከሚኖሩበት ዘመን ወደ ኃላ መቅረትም ነው
5 የቲቪ ና ራዲዮ ፕሮግራም ስርጭት በኦሮሚያ የደርግ ወጤት ነው ብለሀል እኔ ደግሞ የኦሮሞ ህዝብ የዕድገት ደረጃ ነው የማስበው በጃንሆይ ዘመን አልነበረም በመንግስቱ ዘመን ራዲዮ ነበር በመለስ ዘመን ደግሞ ምንም ተጽህኖ ስር ቢሆንም ግን የ 24 ሰአት ስርጭት አግኝተዋል
የኦሮሞ ህዝብ እድገት ምንጩ የጉያው የበቀለው ኦነግ ነው ኦነግ ባይኖር ዛሬ የተገኘው ድል አይኖርም ነበር ኦነግ ሀገር ቤት ስላልሆነ የኦሮሚያ ዋና ከተማ አዳማ ሆነ ግን ታስታውሳለህ ልክ 97 አመተምህረት ላይ ቅንጅት አዲስ አበባን ሲያሸንፍ ወያኔ ያደረገው የኦሮሚያ ዋና ከተማ ፊንፊኔ ናት አለና አወጀ ያ ማለት በትግላችን የቀሩንን ድሎች መቀናጀት እንችላለን ማለት ነው
6 እንዳልከው ምንም ግንኙነት አይኑረው ግን እንደ አሸዋ በበዛ ስም ደፍሮ ኦሮሚያ ኤር ወይስ , ኦሮሚያ ባንክ ኦሮሚያ ሆቴል የመሳሰሉ ስሞች የራሳቸው የሆነ የፖለቲካ እንድምታ ላቸው :: እኛ ግን የምንለው ይህንን ስም በዚህ ጊዜ መጠቀም ባለሀብቶቹን ከማድነቅና ከማወደስ ባሻገር ያለውን የፖለቲካ ጫወታ እናያለን
ግን ጹሑፎችህ አንፌቃን አንፌቃን ሸተቱኝ ሁልጊዜ በአዲስ ኒክ ሲመጣ ጨዋ ሆኖ ነው የሚመጣው እና እስቲ እያደር እናያለን _________________ God is Great
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
baysa Joined: 31 Mar 2006 Posts: 178
Posted: Mon Feb 27, 2012 1:44 am Post subject:
ስሙ ይናገር እንደጻፈ(ች)ው : ሐይ ባይሳ (አንፌቃ ) ምነው ሰነቃብህ ባይሳን ገደልከው እንዴ ? አይዞን የኦሮሞ ስም በተነሳበት ቤት አታጣኝም ብትችል ሀሳብን በሀሳብ አሸንፍ እንጂ እንደ ፈሪዎች ዱላ (ኒክ ) አታብዛ አተላ እንዲህ ግን ደካማ አትመስለኝም ነበር የምሬን ነው ለካ ሳላውቅ እያሳበድኩህ ነበር ለምን አታቆምም ብታቆም የኦሮሞን ስም ባታነሳ እኮ እኔ አልፅፍም ዛሬም ነገም ኦሮሞን ባነሳህ ቁጥር አለሁ ከብት አለ ሾተል በል
ሸሌው የሸርሙጣው ዲቃላ ጥንቡ ይናገር እንዲሁ እንደዞረብህ በራስህ ስቀህ ራስክን ጠርጥረህ ከራስህ ጋር እንደተጣላህ ትኖራለህ . ጥንብ ኦነግ
ይሄ በበታችነት ለተጎሳቆለው ድንጋይ አንጎልህ ምልክት ነው . ባይሳ አንፌቃ ነው ባይሳ አማራ ነው ሌላስ ምናለህ ሬሳ ነገር አንተ ብሎ የኦሮሞ ተከራካሪ
ያች ጠላትህን ሙጃሌ ምን አደረስካት ሽርሙጣውን እናትህንስ የትኛው አህያ ነው አባቴ ብለህ ጠየክ ወይ ?.
ግሙ አህያ ፋንድያህን ሰብስብ እባክህ _________________ proud to be Ethiopian
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
አንፌቃ Joined: 08 Dec 2004 Posts: 1919 Location: united states
Posted: Mon Feb 27, 2012 9:02 am Post subject:
ከሳምንት በፊት ባይሳን አንፌቃ አልክ ...ትላንት ደግሞ ወጥመድን አንፌቃ ..አንፌቃ ሸተትከኝ አልክ ...አንተ የሰዎችን ፅሁፍ ለይተህ የማታውቅ የዞረብህ የፖለቲካ ቦዘኔ ...እንዴት አድርገህ ሰፊውን የኦሮሞ ህዝብ አፍህን ሞልተህ እወክላለሁ ትላለህ ..ማፊሪያ የዋርካ ሆምለስ (የባሻ ይርገጤ - ሳሉግ ) ቢዬሀለው አሪፍ ስም አይደል ...ከዚህ በላይ ምላሽ አያስፈልግህም ....ለምን አትመጥንም
ስሙ ይናገር እንደጻፈ(ች)ው : ሐይ ባይሳ (አንፌቃ ) ምነው ሰነቃብህ ባይሳን ገደልከው እንዴ ? አይዞን የኦሮሞ ስም በተነሳበት ቤት አታጣኝም ብትችል ሀሳብን በሀሳብ አሸንፍ እንጂ እንደ ፈሪዎች ዱላ (ኒክ ) አታብዛ አተላ እንዲህ ግን ደካማ አትመስለኝም ነበር የምሬን ነው ለካ ሳላውቅ እያሳበድኩህ ነበር ለምን አታቆምም ብታቆም የኦሮሞን ስም ባታነሳ እኮ እኔ አልፅፍም ዛሬም ነገም ኦሮሞን ባነሳህ ቁጥር አለሁ ከብት አለ ሾተል በል
_________________ Article-39: The poison of peace, unity, and brotherhood in Ethiopia !!
አንፌቃ ዘብሄረ ኢትዮጲያ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ስሙ ይናገር Joined: 14 Mar 2008 Posts: 686
Posted: Tue Feb 28, 2012 8:39 am Post subject:
አንፌቃ እንደጻፈ(ች)ው : ከሳምንት በፊት ባይሳን አንፌቃ አልክ ...ትላንት ደግሞ ወጥመድን አንፌቃ ..አንፌቃ ሸተትከኝ አልክ ...አንተ የሰዎችን ፅሁፍ ለይተህ የማታውቅ የዞረብህ የፖለቲካ ቦዘኔ ...እንዴት አድርገህ ሰፊውን የኦሮሞ ህዝብ አፍህን ሞልተህ እወክላለሁ ትላለህ ..ማፊሪያ የዋርካ ሆምለስ (የባሻ ይርገጤ - ሳሉግ ) ቢዬሀለው አሪፍ ስም አይደል ...ከዚህ በላይ ምላሽ አያስፈልግህም ....ለምን አትመጥንም
ስሙ ይናገር እንደጻፈ(ች)ው : ሐይ ባይሳ (አንፌቃ ) ምነው ሰነቃብህ ባይሳን ገደልከው እንዴ ? አይዞን የኦሮሞ ስም በተነሳበት ቤት አታጣኝም ብትችል ሀሳብን በሀሳብ አሸንፍ እንጂ እንደ ፈሪዎች ዱላ (ኒክ ) አታብዛ አተላ እንዲህ ግን ደካማ አትመስለኝም ነበር የምሬን ነው ለካ ሳላውቅ እያሳበድኩህ ነበር ለምን አታቆምም ብታቆም የኦሮሞን ስም ባታነሳ እኮ እኔ አልፅፍም ዛሬም ነገም ኦሮሞን ባነሳህ ቁጥር አለሁ ከብት አለ ሾተል በል
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ደካማው አሁን ሁሉን ኒኮችህን ለስድብ እየተጠቀምክባቸው ነው በርታ ደካሞች ሁል ጊዜ የተነሳውን ጉዳይ ትተው ለስድብ ይሽቀዳደማሉ ግን ለመሳደብ 10 ኒክ መያዝ ደደብነት ነው የፊደል አጣጣልህን ላለፉት 5 አመታት ስለማውቅህ ነው ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ግን መቸ ነው ትልቅ ሰው የምትሆነው ? አሁንህም ልክ እንደዱሮው ነው የምትሳደበው ? ለነገሩ 7ኛ አድገህ ምን ታድርግ :: እናትህ ምንም እንኳ ሻርሙጣ ብትሆንም የሻርሙጣ ልጅ ብየህ አልሰድብህም ብቸግራት ነውና ሽርሙጥና የገባችሁ ስለ አባትህም አላነሳብህም ምክንያቱም እንዲህ የሆነከው ሳያንስህ ቁስልህን መነካካት እንዳይሆንብኝ :: አንተ ግን በርታ በዛማ ማን ይደርስባችኃል ከዘር ነው ብለናል :: ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ _________________ God is Great
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
አንፌቃ Joined: 08 Dec 2004 Posts: 1919 Location: united states
Posted: Tue Feb 28, 2012 10:22 am Post subject:
በቃ ስድብህ ይቺ ብቻ ነች ..? ነርቭህን ነካሁት መሰለኝ በጣም ተንጨረጨርክ .. ገና ቋቅ እስኪልህ ዶቃ ማሰሪያህ ድረስ እንነግርሀለው ...ፋንድያ አንተ እኮ የደነዘዝክ ብቻ ሳይሆን ቅጥ አንባሩ የጠፋብህ ..ተስፋ የቆርጠክ ..የሻቢያ መጫወቻ አሻንጉሊት (ከአረብ የተሰራው ) ማለት ነህ .. ግምታም ኦነግ ደደብ መሆንህን ለመሸፈን ብዙ ቦታ ረገጥክ ...የእግዜርንም ስም አነሳህ ...አንፌቃንም ሶስት ነው አልክ ...እንደ አቅሚቲም በዚች በነፈዘች እና አልዛይመር በጠቀጠቃት ሚጥጥዬ ጭንቅላትህ ..ሁሉን ሞክረህ ጨዋታው አልደምቅ ቢልህ ..ሰሚ ብታጣ ...ፍርሀት ..ፍርሀት ቢልህ ..የፖለቲካ ኦና ቤት ውስጥ ብቻህን ማጨብጨቡ ጩህ ..ጩህ ቢልህ ..ወደ ተራ ስድብ ገባህ ...እድገትህን ያሳያል ..ቀጥልበት እኔ እናትህን አልሰድብም ...እንደ አንተ ባለጌ አይደለሁም .....እናትህ ቢሰሙ በአንተን ላይ ኩራት ሳይሆን ምን ያህል እንደሚያፍሩብህ ይታየኛል ...ማፈሪያ ቁርበት ራስ ነህ ተዋርደህ ቤተሰቦችህን ለማዋረድ ድክ ..ድክ የምትል ... ከአድማስ ባሻገር በተስፋና በጥላቻ አይንህ ያሞጨሞጨ ..ሆድህ በነገር እና በተንኮል የተጎጠረች .. የስልጣን ተስፈኛ ነህ ... ድሮም እኮ ...አትወቅ ያለው በአርባ አመቱም አያውቅ ይባላል ..እንዳንተና እንደዛ ጃጃታም ድርጅትህ ማለት ነው .. ለነገሩማ የባሻ ይርገጤ አንጋቾች የደደብ ጥርቅሞች መሆናችሁን እየታየ እና አበረዋችሁ የነበሩትም ምስክርነት እየሰጡ ነው .. .እዚህ ዋርካ ላይ ጉራህን ስትነዛ ብዙ አመታትን አስቆጠርክ ...ስንተ መቶ ሺህ አማራ ገለህ ልክ እንደ ሬድ ካርፔት በላያቸው ላይ እየተረማመድክ ...ሚኒሊክ ቤተ መንግስት ስትገባ ነበር ምኞትህ ..መቼስ ቅዠት አይከለከል አይ የኛ የኦነግ ኮማንደር . ወጉ ቀርቶ ..በውሉ በኮነነኝ አሉ እማ ዱንቡሎ ይልቅስ እዛ ለንደን ፈልገህ የአንዱ የእድር ሰብሳቢ ብትሆን ያምርብህ ነበር .. ባይሁን የሰማዩን ቤትህን እንድታዘጋጅ ...የምድሩስ አልሆነልህም ...ሳያማክርህ እየሸሸህ ነው .....የሆንክ ሙትቻ ድንጋይ ራስ ነህ ...የበታችነት ስሜትህ ልክ እንደ ሀረግ እሬሳ በሰውነትህ ተሰራጭቶ ..በየቀኑ በድንጋጤ አንዳንድ ቱባ ስጋ ከሰውነትህ እየቦተረፈ ወደ ሰይጣን ይናገር ቀይሮሀል እንደ አንተ ያለው የ 60 አመት የኦነግ ደንቆሮ እና የአልዛይመር በሽተኛ ..አንፌቃን ማወቅ አይደለም ምን እንደሚፅፍ በቅጡ አንብቦ መረዳት አይችልም ... ለመረዳት ማሰብን ይጠይቃል ...ለማሰብ ደግሞ ጤናማ አእምሮ ይሻል ...አንተ ሁሉም የለህም የአንተ ጭንቅላት ለሁለት ተሰንጥቆ ቢነበብ ...የገደልካቸው ህፃናትና ሴቶች ስም ተፅፎ ሰለሚገኝ ..ያ ደም ሁሌም ሰላም ይነሳሀል ....በዚህ ላይ ደግሞ ሳታፍር ጎድ ኢዝ ጉድ ትላለህ ... አንድ ሀሙስ የቀረህ በሽተኛ ነህ እና ወይንም እራስህን ገለህ ከዚህ ሁሉ መከራ ተገላገል ለነገሩ ከሞትክ ቆይተሀል ...አለመቀበርህ ነው እንጂ . ለዚያም ይመስለኛል ..ዋርካን ማጠንባት ብቻ አይደለም ..አከረፋሀት የሚባለው እኔ እንዳንተ ብዙ መሳደብ አልችልም እንጂ ..ብዙ ባልኩ ነበር
Quote: ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ደካማው አሁን ሁሉን ኒኮችህን ለስድብ እየተጠቀምክባቸው ነው በርታ ደካሞች ሁል ጊዜ የተነሳውን ጉዳይ ትተው ለስድብ ይሽቀዳደማሉ ግን ለመሳደብ 10 ኒክ መያዝ ደደብነት ነው የፊደል አጣጣልህን ላለፉት 5 አመታት ስለማውቅህ ነው ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ግን መቸ ነው ትልቅ ሰው የምትሆነው ? አሁንህም ልክ እንደዱሮው ነው የምትሳደበው ? ለነገሩ 7ኛ አድገህ ምን ታድርግ :: እናትህ ምንም እንኳ ሻርሙጣ ብትሆንም የሻርሙጣ ልጅ ብየህ አልሰድብህም ብቸግራት ነውና ሽርሙጥና የገባችሁ ስለ አባትህም አላነሳብህም ምክንያቱም እንዲህ የሆነከው ሳያንስህ ቁስልህን መነካካት እንዳይሆንብኝ :: አንተ ግን በርታ በዛማ ማን ይደርስባችኃል ከዘር ነው ብለናል :: ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
_________________ Article-39: The poison of peace, unity, and brotherhood in Ethiopia !!
አንፌቃ ዘብሄረ ኢትዮጲያ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ወጥመድ Joined: 11 Mar 2005 Posts: 284 Location: Semen Walta
Posted: Tue Feb 28, 2012 10:58 am Post subject:
ስሙ ይናገር እንደጻፈ(ች)ው : ወጥመድ እንደጻፈ(ች)ው : አቶ ስሙ ይናገር ከዚህ በታች በጠቀስካቸው 6 ነጥቦች
ላይ የምለው አለኝ :: የኔ ጽሁፍ በቀይ ቀለም የተጻፈው ነው ::
ስሙ ይናገ እንደ ጻፈው /ችው
Quote: አንፌቃ : ወደ ውይይቱ መንፈስ ልመለ ስና
አታጭበርብር ላልከው ኦነግ ካነሳው ጥያቄ ምንም አልተመለሰም ነው የምትለኝ ወይስ የተመለሱት በትግል አይደለም ነው ? እንደገና ላስታውስህ
1 ኦሮሚያ የሚባል ክልል
ከዚህ በፊት ደጋግሜ እንደ ጻፍኩት የኦነግ
ትልቁና የመጀመሪያው ስህተቱ ይህ የመስለኛል ::ኦሮሚኛ
በሚነገርበት አካባቢ ኦሮሚያ ከተባለ አማርኛ በሚነገርበት
አካባቢ ሁሉ አማሪያ አገር መሆን እንዳለበት
መታወቅ ያለበት ይመስለኛል .::
ቅቅቅ እና ፊንፊኔ ዋና ከተማችሁ የልምዣት ሆና
ልትቀር ነው ማለት ነው :: ሌሎችም ብዙ ብዙ አሉ :: ከዚህ
ሁሉ በፊት ግን ሥለ አንድ አገር ከማውራታችን በፊት
ከአጎራባች ሀገሮች ጋር የትኛው መሬት ለማን እንደሚገባ
መተማመን የሚያስፈልግ መሰለኝ :: ደግሞስ ክልልን
የከለለው እኮ TPLF ነው እንጂ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ
የ 80 ብሔረሰብ አባላት ተስማምተው የተፈራረሙት
የመሬት /የክልል /የይዞታ /የአገር ምስረታ ሕግ ወይንም
ሪፈረንደም አይደለም ::ስለዚ ኦሮሚያ አገር የሚለው ሀሳብ
ከምኞት አያልፍም ::
2 በኦሮሚያ አፋን ኦሮሞ የስራ ቋንቋ መሆኑ
በአሁኑ ወቅት የአፋን ኦሮሞ በዚህ አካባቢ
ተለይቶ የስራ ቋንቋ መሆን በዚህ ክልል ውስጥ ማደግ
የሚገባውን የሀገር ውስጥ ባለሀብት ኢንቨስት እንዳያደርግ
አገደው እንጂ ከኢኮኖሚ አንጽር ለህዝቡ ያተረፈው
ፋይዳ አመርቂ አይደለም ደግሞም እኮ ህዝቡ እስካሁን
ድረስ በራሱ ፈቃድ አማርኛን ከመናገር ወደኋዋላ አላለም ::
ብልጦቹ ደቡብ ክልል ግን የራሳቸውን ቋንቋም
እያሳደጉ ለስራ አማርኛን ስለሚጠቀሙ ወደዚያ ክልል
የሚጎርፍ የሀገር ውስጥ ነጋዴ እልፍ ነው ::
3 የኦሮሞ ህጻናት በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው ፊደል መቁጠራቸው
ይህ እኮ በድርግ ዘመንበ በመሰረተ ትምህርት
ወቅት የተጀመረው ነው እንጂ ኦነግ ያመጣው አስደናቂ
ድልም አይደለም ::
4 ኦሮሞ ያለምንም ተጽህኖ ባህሉን ማሳደግ ለምሳሌ እረቻ ሐይማኖታዊ ስርአቱን
ቅቅቅ አሁንስ አሳቀኝ እሬቻ ድሮም ነበር
አሁንም አለ ወደፊትም ይኖራል :: ልዩነት ቢኖር አሁን
TPLF ለራሱ ርካሽ ፕሮፖጋንዳ ሲል በ TV ያስጨፍራል ::
5 ኦሮሚያ ቲቪ ራዲዮ የመሳሰሉት ነገሮች
ይህም የተጀመረው በተለይ የራዲዮ ፕሮግራም
በደርግ ዘመን ነው እንጂ OLF ያመጣው ገጸ በረከት አይደለም ::
6 መሰረት የተጣለለት የኦሮሚያ ኤር ውይስ የግለሰቦች ቢሆንም እንኳ ለነገይቷ ኦሮሚያ ትልቅ አሰዋጽኦ አለው ::
ይህ እኮ እንደማንኛውም የንግድ ፈቃድ አንድ
ግለሰብ /ቡድን እንደ NGO ሆኖ የራሱን የንግድ ፈቃድ ስም
ሰይሞ ለትርፍ የሚነቀሳቀስ የነጋዴ ባጅ እንጂ ከኦሮሞ
ህዝብ ጋር ምንም ዓይነት ግኑኝነት አይኖረውም ::
ወጥመድ
Quote: ወጥመድ እኔና አንተ ከዚህ በፊት ተወያይተን አናውቅም ምናልባት በሌላ ኒክ ከሆነ በትክክለኛው ስምህ ናና መልስ ይኖረኛል
ክልሎች የተከለሉት እንዳልከው ብቻ ሳይሆን እንድ አይነት ቋንቋ የሚነገሩ ሰዎች ያሰባሰበ ወይም ያካለለ ነው ስለዚህ በሁሉም ቦርደሮች ችግር እንዳለ ቢገባንም ያ ደግሞ ለሆን ያለበት ነው ግን አብዛኞቹ ህዝቦች ከሞላ ጎደል ተስማምቶእየኖሩ ቢያንስ 20 አመት አለፈው የግድ እንናተ የምትፈልጉት ካልሆነ በስተቀር ትክክል አይደለም ካልተባለ ::
ኦሮሚያ ምኞትም እውነትም ይሁን ግን ዛሬ ላይ እየተሰራበት ነው በስነ ሰው እድገት ደግሞ ወደኃላ ዕድገት አይኖርም ትላንት በክፍለሀገር ዛሬ በክልል ነገ ደግሞ ነጻ መንግስት እስከመመስረት ብለን እናስባለን የፊንፊኔ ግን አሳቀህ አንድ ቀን ደግሞ ታለቅስ ይሆናል
2ኛው ኦሮሚኛ የስራ ቋንቋ መሆኑ ለእድገት (እንቨስትመንት ) እንቅፋት እንደሆነ አንስተሀል ቅቅቅቅቅቅ ለነገሩ እንቨስትመንት የት ታውቃላችሁ 100 አመት ምድሪቷ ላይ ስትተኙ ኖራችሁ ወያኔ በአርጩሜ ገርፎ ካባረራችሁ በኃላ ዛዛሬ እንቨስትመንት በአማሪኛ ካልሆነ አይሰምርም ይባልልናል ቅቅቅቅቅቅቅቅ ""እንዲያጫውትህ ጅል አይሙት "" ማለት ይህ ነው ኦሮሚያ በልጆቿ ና ተፈጥሮ በለገሰቻት ሀብት አንድ ቀን ትለማለች በተለይ ከእናንተ ስንለይ መዥገር ታውቃለህ ? አንድ ቀን በአካሏ ላይ ተጣብቀው ያሉትን መዝገሮች አላቀን ትለማለች ያለ አማሪኛ ላማትና እንቨስትመንት የለም ከተባለ ደግሞ አንልማ ይቅርብን ቅቅቅቅቅቅቅቅ
ይህ ሰው አንፌቃ ለምሆኑ የቅንጣት ታክል አልጠራጠርም ምክንያቱም እንዲህ አይነት የማያመዛዝን ጭንቅላት የማንም ስለማይሆን ነው ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ የደቡብ ህዝቦች የስራ ቋንቋቸው አማሪኛ ስለሆነ የአማራ እንቨስተሮች ሔደው አበለጸጓት ይህ የወሩ ሳይሆን የአመቱ ጆክ ሆኖ ይመዘግብልሀል የአማራ ባለሀብቶች ለማሳደግ ከሆነ ዛሬም እኮ ኦሮሚያ በሯን አልዘጋችም ግን እንደከዚህ በፊቱ እላይዋ ላይ መረማመድ ቀላል አይሆንም ይህ ደግሞ ስጋታችሁን እንደሚጨምር እናውቃለን
3 የኦሮሞ ህጻናት በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው መጠቀም የኦነግ ድል አይደለም ልክ እንደ ክበበው ገዳ ህልም እንደ ፈቺው ይሁንልን ግን የኦሮሞ ህጻናት መሰረተ ትምህርት እንደሚማሩ አላውቅም ነበር የሚመስለኝ አዛውንቶች ለበሩ የሚመስሉኝ ወይስ አንተ የምትጠራት ኦሮሚያና እኔ የምላት ኦርሚያ የተለያዩ ሳይሆን አይቀርም
4. እሬቻ ዛሬ ተጀመረ ብዬ ወጥቶኛል ? ወዳጄ ለማለት የፈለኩት እነ ተክለሀይማኖት በሚነግሱበት ሀገር ከ 40 ሚሊዮን ሕዝብ በላይ ሊያከብረው የሚፈልገውን በአል በፖለቲካዊ ተጽህኖ ተቀብሮ የኖረ በጣም ጥቂት ሰው ብቻ እንዲያከብረው መደረጉና እንዳያድግና የኦሮሞ ብሔራዊ በአል እንዳይሆን ተደርጎ የተቀመጠ ነበር ዛሬም ሙሉ ድል ባናገኝበትም ከገዥዎቻችን በ
ጣም የተሻለ እንደሆነ ወያኔ ያስመሰከረበት ነው አንድ ቀን የፖለቲካ ነጻነቱ ሲመጣ በዙ እንደ ባዕድ አምልኮ የሚታዩ ብርቅዬ የኦሮሞ ሀይማኖታዊና ባህላዊ ስርአቶች ያንሰራራሉ
ወያኔ ለፕሮፓጋንዳ እንደሚጠቀምበት እናውቃለን ግን በባሌም በቦሌም የኦሮሞ በአል እያደገ ነው በእርግጥ ነገ እንደቀድሞው ኦሮሞን መግዛት ለሚፈልጉት ቀላል እንደማይሆን እናውቃለን :: የተገኘውን ድል በመንጠቅ ሀገር መገንባት አምባገነንነት ብቻም ሳይሆን ከሚኖሩበት ዘመን ወደ ኃላ መቅረትም ነው
5 የቲቪ ና ራዲዮ ፕሮግራም ስርጭት በኦሮሚያ የደርግ ወጤት ነው ብለሀል እኔ ደግሞ የኦሮሞ ህዝብ የዕድገት ደረጃ ነው የማስበው በጃንሆይ ዘመን አልነበረም በመንግስቱ ዘመን ራዲዮ ነበር በመለስ ዘመን ደግሞ ምንም ተጽህኖ ስር ቢሆንም ግን የ 24 ሰአት ስርጭት አግኝተዋል
የኦሮሞ ህዝብ እድገት ምንጩ የጉያው የበቀለው ኦነግ ነው ኦነግ ባይኖር ዛሬ የተገኘው ድል አይኖርም ነበር ኦነግ ሀገር ቤት ስላልሆነ የኦሮሚያ ዋና ከተማ አዳማ ሆነ ግን ታስታውሳለህ ልክ 97 አመተምህረት ላይ ቅንጅት አዲስ አበባን ሲያሸንፍ ወያኔ ያደረገው የኦሮሚያ ዋና ከተማ ፊንፊኔ ናት አለና አወጀ ያ ማለት በትግላችን የቀሩንን ድሎች መቀናጀት እንችላለን ማለት ነው
6 እንዳልከው ምንም ግንኙነት አይኑረው ግን እንደ አሸዋ በበዛ ስም ደፍሮ ኦሮሚያ ኤር ወይስ , ኦሮሚያ ባንክ ኦሮሚያ ሆቴል የመሳሰሉ ስሞች የራሳቸው የሆነ የፖለቲካ እንድምታ ላቸው :: እኛ ግን የምንለው ይህንን ስም በዚህ ጊዜ መጠቀም ባለሀብቶቹን ከማድነቅና ከማወደስ ባሻገር ያለውን የፖለቲካ ጫወታ እናያለን
ግን ጹሑፎችህ አንፌቃን አንፌቃን ሸተቱኝ ሁልጊዜ በአዲስ ኒክ ሲመጣ ጨዋ ሆኖ ነው የሚመጣው እና እስቲ እያደር እናያለን
አቶ ስሙ ይናገር -- እኔ የታየኝን ሀሳብ በክብር ለውይይት ሳቀርብልህ አንተ "አንፌቃ መሰልኩህና ከላይ እስከ ታች ደረስ በወረደ የስድብ ቃላት ጽሁፍህን ስለ አጠቃለልከው እዚያው በገላ ሳሙናህ ታጠበው ::
እኔ አንፌቃ አይደለሁም አንፌቃም እኔን አይደለም :: ቅቅቅ አሁንስ የዋርካ ታዳሚ ሁሉ አፌንቃ ሊሆን ነው ::[code][
ምናልባት በቂ ጊዜ ካገኘሁ ለጽሁፍህ መልስ እሰጥ ይሆናል
መልካም ጊዜ
ወጥመድ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ስሙ ይናገር Joined: 14 Mar 2008 Posts: 686
Posted: Wed Feb 29, 2012 6:35 am Post subject:
አንፌቃ እንደጻፈ(ች)ው : በቃ ስድብህ ይቺ ብቻ ነች ..? ነርቭህን ነካሁት መሰለኝ በጣም ተንጨረጨርክ .. ገና ቋቅ እስኪልህ ዶቃ ማሰሪያህ ድረስ እንነግርሀለው ...ፋንድያ አንተ እኮ የደነዘዝክ ብቻ ሳይሆን ቅጥ አንባሩ የጠፋብህ ..ተስፋ የቆርጠክ ..የሻቢያ መጫወቻ አሻንጉሊት (ከአረብ የተሰራው ) ማለት ነህ .. ግምታም ኦነግ ደደብ መሆንህን ለመሸፈን ብዙ ቦታ ረገጥክ ...የእግዜርንም ስም አነሳህ ...አንፌቃንም ሶስት ነው አልክ ...እንደ አቅሚቲም በዚች በነፈዘች እና አልዛይመር በጠቀጠቃት ሚጥጥዬ ጭንቅላትህ ..ሁሉን ሞክረህ ጨዋታው አልደምቅ ቢልህ ..ሰሚ ብታጣ ...ፍርሀት ..ፍርሀት ቢልህ ..የፖለቲካ ኦና ቤት ውስጥ ብቻህን ማጨብጨቡ ጩህ ..ጩህ ቢልህ ..ወደ ተራ ስድብ ገባህ ...እድገትህን ያሳያል ..ቀጥልበት እኔ እናትህን አልሰድብም ...እንደ አንተ ባለጌ አይደለሁም .....እናትህ ቢሰሙ በአንተን ላይ ኩራት ሳይሆን ምን ያህል እንደሚያፍሩብህ ይታየኛል ...ማፈሪያ ቁርበት ራስ ነህ ተዋርደህ ቤተሰቦችህን ለማዋረድ ድክ ..ድክ የምትል ... ከአድማስ ባሻገር በተስፋና በጥላቻ አይንህ ያሞጨሞጨ ..ሆድህ በነገር እና በተንኮል የተጎጠረች .. የስልጣን ተስፈኛ ነህ ... ድሮም እኮ ...አትወቅ ያለው በአርባ አመቱም አያውቅ ይባላል ..እንዳንተና እንደዛ ጃጃታም ድርጅትህ ማለት ነው .. ለነገሩማ የባሻ ይርገጤ አንጋቾች የደደብ ጥርቅሞች መሆናችሁን እየታየ እና አበረዋችሁ የነበሩትም ምስክርነት እየሰጡ ነው .. .እዚህ ዋርካ ላይ ጉራህን ስትነዛ ብዙ አመታትን አስቆጠርክ ...ስንተ መቶ ሺህ አማራ ገለህ ልክ እንደ ሬድ ካርፔት በላያቸው ላይ እየተረማመድክ ...ሚኒሊክ ቤተ መንግስት ስትገባ ነበር ምኞትህ ..መቼስ ቅዠት አይከለከል አይ የኛ የኦነግ ኮማንደር . ወጉ ቀርቶ ..በውሉ በኮነነኝ አሉ እማ ዱንቡሎ ይልቅስ እዛ ለንደን ፈልገህ የአንዱ የእድር ሰብሳቢ ብትሆን ያምርብህ ነበር .. ባይሁን የሰማዩን ቤትህን እንድታዘጋጅ ...የምድሩስ አልሆነልህም ...ሳያማክርህ እየሸሸህ ነው .....የሆንክ ሙትቻ ድንጋይ ራስ ነህ ...የበታችነት ስሜትህ ልክ እንደ ሀረግ እሬሳ በሰውነትህ ተሰራጭቶ ..በየቀኑ በድንጋጤ አንዳንድ ቱባ ስጋ ከሰውነትህ እየቦተረፈ ወደ ሰይጣን ይናገር ቀይሮሀል እንደ አንተ ያለው የ 60 አመት የኦነግ ደንቆሮ እና የአልዛይመር በሽተኛ ..አንፌቃን ማወቅ አይደለም ምን እንደሚፅፍ በቅጡ አንብቦ መረዳት አይችልም ... ለመረዳት ማሰብን ይጠይቃል ...ለማሰብ ደግሞ ጤናማ አእምሮ ይሻል ...አንተ ሁሉም የለህም የአንተ ጭንቅላት ለሁለት ተሰንጥቆ ቢነበብ ...የገደልካቸው ህፃናትና ሴቶች ስም ተፅፎ ሰለሚገኝ ..ያ ደም ሁሌም ሰላም ይነሳሀል ....በዚህ ላይ ደግሞ ሳታፍር ጎድ ኢዝ ጉድ ትላለህ ... አንድ ሀሙስ የቀረህ በሽተኛ ነህ እና ወይንም እራስህን ገለህ ከዚህ ሁሉ መከራ ተገላገል ለነገሩ ከሞትክ ቆይተሀል ...አለመቀበርህ ነው እንጂ . ለዚያም ይመስለኛል ..ዋርካን ማጠንባት ብቻ አይደለም ..አከረፋሀት የሚባለው እኔ እንዳንተ ብዙ መሳደብ አልችልም እንጂ ..ብዙ ባልኩ ነበር
Quote: ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ደካማው አሁን ሁሉን ኒኮችህን ለስድብ እየተጠቀምክባቸው ነው በርታ ደካሞች ሁል ጊዜ የተነሳውን ጉዳይ ትተው ለስድብ ይሽቀዳደማሉ ግን ለመሳደብ 10 ኒክ መያዝ ደደብነት ነው የፊደል አጣጣልህን ላለፉት 5 አመታት ስለማውቅህ ነው ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ግን መቸ ነው ትልቅ ሰው የምትሆነው ? አሁንህም ልክ እንደዱሮው ነው የምትሳደበው ? ለነገሩ 7ኛ አድገህ ምን ታድርግ :: እናትህ ምንም እንኳ ሻርሙጣ ብትሆንም የሻርሙጣ ልጅ ብየህ አልሰድብህም ብቸግራት ነውና ሽርሙጥና የገባችሁ ስለ አባትህም አላነሳብህም ምክንያቱም እንዲህ የሆነከው ሳያንስህ ቁስልህን መነካካት እንዳይሆንብኝ :: አንተ ግን በርታ በዛማ ማን ይደርስባችኃል ከዘር ነው ብለናል :: ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ቅቅቅቅቅ የምሬን ነው በመሰረቱ ዋርካን ያጠነባሔውስ በ 30 ኒክ ኔሞች አንተ ነህ ደግሞ እንዳንተ አልሳደብም አልክ ወግ ነው አሉ የሌሎች ኒኮችህን ተውና በአፌንቃ ብቻ የምትለውን አንባቢ ያስተውላል ግም በስድብ ተፈጥረህ በስድብ አድገህ በስድብ ልትሞት አንድ ሐሙስ የቀረህ ለነገሩ ያቺ ከአያትህ የመጣችብህ ቁምጥና የዶመዶሙት ጣቶችህ አመርቅዘው ሰሞኑን ደግሞ ኪቦርዱ ን ማስታገሻ አድርገህ እየተደበርክበት ነው የቆማጣ ዘር ነገረኝ ካልክ እውነቱን ነግረህ አሳብድሀለው አተላ እኔ የኦሮሞ ተወካይ ነኝ አላልኩም ግን ኦሮሞ እንደመሆኔ ልክ አንተ ለዚህ አተላ ታሪክህ እንደምትቆረቆር ሁሉ እኔም ለኮራው ታሪኬ እቆማለሁ
ደደቡ እኔ ሀሳብህን የመግደል እንጂ አንተን የመግደል ፍላጎት የለኝም ይህ ከግም ጭንቅላት ውስጥ የሚወጣውን አተላ አመርለካከት የማስተካከል ግዴታ አለብኝ ቅቅቅቅቅ ካልሆነ ምን ነበር የምትሉት ""ቆማጣን ቆማጣ ካላሉት ገብቶ ይፈተፍታል ትሉ የለም "" ጌታህ ተቆምጦ እንደሞተ ግን ታውቃለህ ? እምዬ ምኒልክ ወደመሞቻው ዘመን ለ 5-6 አመታት ከጓዳ ሳይወጣ ከነግንዱሽ እጁ ጣቶቹ አልቀው በመዳፉ ነበር የነበረው ይባላል ለነገሩ አንተ መች እንደዚህ አይነት ታሪክ አንብበህ ነው አንፌቃ ሰሞኑን ለስራ ጉዳይ ሳልወጣ አልቀርም ምናልባት ባልመልስልህ አለመኖሬን ተረዳ ይህንን ግም አፈህን ከዋርካ ሰብስብ አደራህን የዋርካ አድሚኖች አንድ ቀን ጉድህን ያወጡት ይሆናል
ወጥመድ እንፌቃ ካልሆንክ ወሬ ሳታበዛ በሀሳቡ ላይ ሂድበት ካልሆነ አንተ እንኳን ከዚህ አሳፋሪ ተግባር አምልጥ ቅቅቅቅቅቅ መሳደቤ አይደለም የሚያከብሩትን የሚያከብር ስብዕና ያለኝ ሰው ነኝ በስድብ አላምንም ስድብ የደደቦች ማሳመን የተሳናቸው የደካሞች እንደሆነ አውቃለው አፌንቃ ግን ትዕግስቴን እየተፈታተነው ስለተቸገርኩ ነው
የዋርካ አንባቢዎቼ አላስፈላጊ ቃላት በመጠቀሜ ይቅርታ ባለጌን ባለጌ ካላሉት ቁምነገር የተናገረ ይመስለዋል በማለት ለአንፌቃ ስድብ የመለስኩለት የዋርካ ስተዳዳሪዎችም እንዴት ስድቡ እነደጀመረ ከላይ ያለውን እንድትመለከቱ በትህትና አሳስባለሁ _________________ God is Great
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
አንፌቃ Joined: 08 Dec 2004 Posts: 1919 Location: united states
Posted: Wed Feb 29, 2012 9:10 am Post subject:
ይድረስ ለኮማንደር ማፈሪያ (የባሻ ይርገጤ ልጅ ልዩ ኮማንድ አዛዥ በታላቋ ብሪታንያ ) ባሉበት ..
ባለጌን ከወለደ ..የገደለ ይፀድቃል ይላል ነፍጠኛ ሲተርት ...ትልቅ አባባል ነው አንተ የጠነባህ ኦነግ ..መጀመሪያ አንፌቃን በ 3 ሰው ኒክ ትጠቀማለህ አልክ ቀጠል አደረክና ደግሞ ...10 አስገባህው ..ዛሬ ደግሞ 30 ስማ ገና 1000 ሳላስገባህ ከዋርካ ፍንክች እንደማልል ልንገርህ ..
Quote: ለነገሩ ያቺ ከአያትህ የመጣችብህ ቁምጥና የዶመዶሙት ጣቶችህ አመርቅዘው ሰሞኑን ደግሞ ኪቦርዱ ን ማስታገሻ አድርገህ እየተደበርክበት ነው የቆማጣ ዘር ነገረኝ ካልክ እውነቱን ነግረህ አሳብድሀለው አተላ
እስቲ እዚች ላይ ላስቁምህ ..የኦነግ የቁርጥ ቀን ልጅ ታጋይ አሩ ይናገር ..ከላይ እንደ መግቢያ ያስቀመጥኳት አባባል (ባለጌን ከወለደ የገደለ ይፀድቃል ) ያልኩት ያለ ምክንያት አልነበረም .. ድንቁርና በላይህ ላይ ኮርቻ ጭኖ ...አይኖችህ እንዳያዩ ...ከግራና ከቀኝ መጋረጃ አብጅቶላቸው ....በሌጣው ቼ ..ፈረሴ ..ቼ ...ቼ .. እያለ ሲጋልብህ ሳይህ ..ልቤ በሀዘን ..አይኖቼ በእንባ ተሞሉ ...ወደ ላይ ወደ ፈጣሪዬ አንጋጥጨ ...አምላክ ሆይ የሚሰራውን አያውቅምና ይቀር በለው አልኩ ..ከምር ትላንት እናቴን ጨምረህ የሸርሙጣ ልጅ አልክ ....ዛሬ ደግሞ የቆማጣ ዘር አልክ ... ለካስ የባሻ ይርገጤ ልጅ ፍሬው ..ከጎጃም ለቆ ወደ ወለጋ ...ከዛም ስሙን ወደ ዳውድ ኢብሳ የቀየረው ቁምጥናው እንዳይተላለፍበት ነበር .
እንግዲህ ለአንተና ህፃናት ..ሴቶች ..አረጋውያንን በቁማቸው ልክ እንደ ፋሲካ በግ ገፎ ጀግና ለተባለው ኦነግ ዛሬ ትልቅ መርዶ ይዤ መጥቻለሁ ...ምንም እንደ ኮሶ ቢያንገሸግሽህም ...አንፌቃን እያስታወስክ ጠጣው ...አፈር ጠጣና
ለመሆኑ ቁምጥና በኢትዮጲያ ውስጥ የትና መቼ ተጀመረ ?
The first leprosarium was established at Harar in 1901. The second was opened in 1934 at Akaki, just outside Addis Ababa.
እንግዲህ አንፌቃም ግማሽ ኦሮሞ ...ግማሽ ደግሞ አማራ ስለሆነ በቁምጥናው በሽታ ለሚሰቃዩት ወገኖቼ ምንግዜም ሀዛኑ ከፍተኛ ነው ...ሌላው ቀርቶ አንተም ብትቆመጥ ..ሩጠህ እንደማትደርስብኝ ስለማውቅ ...ሀዛኔን መሀል ጣቴን ፊትህ ላይ በማውጣት ...ከቁምጥናው በላይ ቀንድ እንደማስበቅልህ ነው ..ዶሮ ራስ ሙት ወደ ቁምነገሩ ስመለስ ...እንደ አሩ ይናገር አባባል ... ቁምጥና የተጀመረው አማርኛ ተናጋሪው አካባቢ ከሆነ ..ለምን ማእከሉ መጀመሪያ ሀረር ..ከዛም ቀጥሎ አቃቂ ሆነ ? ነው ወይንስ እነኚህ ሁለት አገሮች የታጋይ ፍሬው ይርገጤ ክልል አይደሉም .
Leprosy is still endemic in Oromiya, Amhara and Southern Nationalities and Nations Regions in the Central and Southern Highlands of Ethiopia. At present, over 80% of new leprosy cases are notified from the two populous regional states of Oromiya and Amhara .
እንግዲህ ..ይህ በሽታ በኦሮሚያ ..በአማራ ክልል ..እና በደቡብ አካባቢ እንደሚገኝ ተቀማጭነቱን ለንደን ያደረገው (አንተው መንደር ) The International Federation of Anti-Leprosy Associations (ILEP) ገልጧል ..ታዲያ ይህ ድርጅት ...የአማራ ድርጅት ወይም የፈረደበት የአንፌቃ ድርጅት አይደለም ..ለማረጋገጥ ከፈለክ ..አድራሻውን ላስቀምጥልህ ..መቼም ሲፈጥረኝ ደግ ነኝ
International Federation of Anti-Leprosy Associations (ILEP)
234 Blythe Road
London, W14 0HJ
Tel: + 44 (0)20 7602 6925
Fax: + 44 (0)20 7371 1621
ታዲያ ይህንን ስልህ ...እራስህን በገመድ እንድታንጠለጥል አይደለም ...ለካስ እስካሁን የምትታገለው ..ለቆማጣ ዘመዶቼ ጭምር ነበር ..ተባረክ አምላክ አንተንም ለቁምጥና ያብቃህ ግን ምን ያህል የአእምሮ በሽተኛ እንደሆንክ ታውቃለህ .. አንተ ዘረኝነት ብቻ ሳይሆን የተጠናወተህ ...ሰዎችንም ባላቸው የጤና ጉድለት እርኩስ እና ጠማማ አመለካከት ያለህ ቆሞ የሚሄድ ጃርት ነህ ..ጌታ ያጣምህና ታዲያ ያንተው የወሮበላ ጥርቅም (የባሻ ይርገጤ ልጅ የሚመራው )..በለስ ቀንቶት ኦሮሚያን ቢቆጣጠር ..አማራን ብቻ ሳይሆን ..ቆማጣ ኦሮምኛ ተናጋሪዎችንም በሳያናይድ ጋዝ አርከፍክፎ እንደሚጨርሳቸው ቁልጭ ብሎ ይታየኛል መቼም ማንበብ እንጂ .. መረዳት የማትችል ወፍ ዘራሽ ...የእንግዴ ልጅ ነህና ...እስቲ ያውልህ ..ብዙ እንዳታመሰግነኝ
http://www.ilep.org.uk/ilep-co-ordination/leprosy-around-the-world/africa/ethiopia/
ሌላው በኢትዮጲያ ውስጥ ያለውን የቁምጥና ብዛት በብሄር /ብሄረሰብ ስርጭት ለማወቅ ከፈለክ ..የሚቀጥለውን የፓወር ፖይንት 9-ስላይድ ተመልከት ..
ማስጠንቀቂያ - በባሻ ይርገጤ ስር ያሉት የኦነግ ማፈሪያዎች ይህንን ስላይድ ስታዩ ልባችሁ ቀጥ እንዳትል ..ቀዝቃዛ ውሀ መያዙ ..ከሲኦል መንገድ ባያስቀርም ..ለጊዜውም ቢሆን ቀኑን ያረዝመዋል
http://www.ilep.org.uk/fileadmin/uploads/Country_Pages/Ethiopia/Ethiopia_Leprosy_overview_1_.ppt
Quote: እኔ የኦሮሞ ተወካይ ነኝ አላልኩም ግን ኦሮሞ እንደመሆኔ ልክ አንተ ለዚህ አተላ ታሪክህ እንደምትቆረቆር ሁሉ እኔም ለኮራው ታሪኬ እቆማለሁ
ኮማንደር ማፈሪያ ...አይዞህ አርባባ ጉጉና በደኖ በቁማቸው ለገፈፍካቸው ወገኖች ገና ለፍርድ የምትቀርብ ወንጀለኛ ነህ ...የወጋ ቢረሳ ..የተወጋ አይረሳ ነው ከነተረቱ ..ቀንህን ጠብቅ
Quote: ደደቡ እኔ ሀሳብህን የመግደል እንጂ አንተን የመግደል ፍላጎት የለኝም
ኮማንደር ማፈሪያ ...ወገኛ አንፌቃንም መግደል ያምርሀል ..ቅቅቅ .. ምነው የአሰቦት ገዳምን መነኩሴ መስዬ ታየውህ . አንተ እንኳን ሰው ..አይጥም አትገድል . ወንድነቱ ካለ ...የኢሳያስን እግር ከማጠብና ከምቦሽታቶ ..የደረቀ የምስማር -ገራባ ጫት ስታኝኩ ከመዋል ..አንድ ጥይት ባጮህ ነበር ..ያ ሳይሆን ቀርቶ ...ስብሰባ ወይም የተቃዋሚዎች ኮንፍረንስ አለ በተባለ ቁጥር ...እንድትጋበዝ እንደተራበ ህፃን ልጅ በመስገብገብ ..እንባህን አቅረህ "እባካችሁ አትለፍኝ አለሞቼ ትላለህ ..ለነገሩ የናንተ ትግል ከዚያም ያለፈ አይደለ ወያኔው መለስ ዜናዊ አንድ ጊዜ ጋዜጠኛ ሲጠይቀው ...በሀረርና በባሌ በኩል ኦነጎች ገብተዋል ሲሉት ምን እንደመለሰ ታውቃለህ ...በንቀት ታዲያ ምን ችግር አለ ..15 የፌዴራል ፖሊስ እንልካለን ነው ያለው (ወታደር አላለም ). ህፃንትና እርጉዝ እንደመግደል እንዳይመስልህ
Quote: ""ቆማጣን ቆማጣ ካላሉት ገብቶ ይፈተፍታል ትሉ የለም ""
አይዞን እንግዲህ ከድል በኋላ ..ፊንፊኔን ነፃ ስታወጡ ...ኦሮሚያን ከቆማጣዎች ለማፅዳት ...አንድ ላይ ሰብስባችሁ አዶልፍ ሂትለር ጅዎችን (Jewish people) እንዳደረገው ...በአንድ ቤት ውስጥ ጨምሩና ...በሳት ካቃጠላችሁ በኋላ ..ሳሙና ስሩባቸው ...
Quote: ጌታህ ተቆምጦ እንደሞተ ግን ታውቃለህ ? እምዬ ምኒልክ ወደመሞቻው ዘመን ለ 5-6 አመታት ከጓዳ ሳይወጣ ከነግንዱሽ እጁ ጣቶቹ አልቀው በመዳፉ ነበር የነበረው
እንግዲህ ሚኒልክም ኦሮሞ ነበሩ ይባላል ...ያንተ ኦነጋዊነት ግን አዶልፍ ሂትለር አቅፎ ..ቤንቶ ሙሶሎኒ ክርስትና ያነሳህ ትመስላለህ
Quote: አንፌቃ ሰሞኑን ለስራ ጉዳይ ሳልወጣ አልቀርም ምናልባት ባልመልስልህ አለመኖሬን ተረዳ
ወግ አይቀር ሲዳሩ ማልቀስ ...እስቲ ንቅንቅ ትላለህ ..
Quote: ይህንን ግም አፈህን ከዋርካ ሰብስብ አደራህን የዋርካ አድሚኖች አንድ ቀን ጉድህን ያወጡት ይሆናል
በጣም ፈገግ አደረከኝ ...ቢያንስ እኔ እናትህን በጣም እወዳቸዋለሁ ..አከብራቸዋለሁ ...እንዳንተ አይነት ባለጌ ልጅ ባይወልዱ ኖሮ ..ከማን ጋር እጫወት ነበር
Quote: የዋርካ አንባቢዎቼ አላስፈላጊ ቃላት በመጠቀሜ ይቅርታ ባለጌን ባለጌ ካላሉት ቁምነገር የተናገረ ይመስለዋል በማለት ለአንፌቃ ስድብ የመለስኩለት የዋርካ ስተዳዳሪዎችም እንዴት ስድቡ እነደጀመረ ከላይ ያለውን እንድትመለከቱ በትህትና አሳስባለሁ
ያዞ እንባ ...ቅቅቅ ..የማንን ሆድድ ለማባባት ነው ...ቅዘን ያባባህና ከዚህ በፊት አማርኛ ተናጋሪውን በጅምላ ሙልጭ አድርገህ የሰደብከውን ሁሉ የዋርካ ታዳሚዎችም ሆኑ አድሚኖች ያውቃሉ ...እዚችው ቁጭ ብለህ ከና ጭንቅላትህ እስኪመግል ድረስ ይነገርሀል ....ማፈሪያ
አንፌቃ ዘብሄረ ኢትዮጲያ _________________ Article-39: The poison of peace, unity, and brotherhood in Ethiopia !!
አንፌቃ ዘብሄረ ኢትዮጲያ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
6 ኪሎ Joined: 06 Jan 2004 Posts: 235
Posted: Wed Feb 29, 2012 4:20 pm Post subject:
ነፍሰገዳዩ ስሙ ዪናገር አንተን ለኦሮሞ አሳቢ ባይሳ ልክ ልክህ ነግሮሀል እኮ ያህያ ሴል ስለሆነ ያለህ እንዳህያ እንደምታስብ ቅቅቅቅቅቅቅቅ ደሞ ዪቅርታ
ደነዝ ሲፈጥርህ ምን ጥሩ ነገር ሰርተህ ወይ አስበህ ታውቅና ውፍ ዘራሽ ነገር ሰሆንክ ለሰው ሊጅ ክብር የት አለህና ቁምጥና ሊድን የሚችል መከላከልም የሚቻል በባክቴሪያ የሚተላለፍ በሽታ ነው ከዘር ጋር አገናኝተህ ታወራለህ ቅል ራስ ስለሆንክ አይገባህም ሁሉንም ነገር ከዘር ጋር አያይዘህ ለማውራት የምትሻ በዘር ነገር የተለከፍክ ውነትም የበታችነት ቤቱን እላይህ ላይ የሰራህብህ ጋኔል ነህ እነዛ በደኖና አርባጉጉ አሶሳ ላይ ከትፈህ የበልሀቸው ዝርያቸው ኦሮሞ ያልሆኑ ኢትዮጵያውያን ስጋ ሆድህ ውስጥ ተቀምጠው ያምሱሀል እንዺሁ እንደተንቀዠቀዥክ እንደቀባጠርክ ወድጉድጓድ አትገባም ለፍርድ ትቀርባለህ ይች ባይሳ በደኖ ወስደህ ገደል ጨምራት ያለህ ሙዣሌም ጤና አትሰጥ እየኮረኮረች ለፍልፍ ለፍልፍ ታሰኝሀለች
ባይሳ እግዜር ይስጥህ ይህን አጋስስ ያልከውን ኦነግ ቀድመህ ማንነቱን አውቀህበታል ቆንጠጥ ሲያረጉት የሚይዘው የሚጨብጠው ጠፋ ካገኘው ጋር ዪላተም ጀምር ወንዳታ ባይሳ ሜዳ ላይ አስጥተህ እኮ ያን በንፍጥ የተሞላ አንጎሉንና በሰው ሊጅ ደም የጨቀየ ገላውን አሳየህበት
አንፌቃ የጥንት የጧቱ የዋርካ ሰው ይህን በሽተኛ ትንሽ አጋስስ ተወውና ወደቁምነገርህ ተመለስ እባከህ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ሸገር _wind Joined: 10 Aug 2010 Posts: 36
Posted: Wed Feb 29, 2012 5:16 pm Post subject:
ይሄ ኦሮም ፈርዶበታል መቼም :: የዘንድሮ ፓለቲካ የሚያጠነጥነው ኦሮሞ ላይ ነው መቼም :: አንድ አሳዛኝ ታሪክ ልንገራችው :; በስራ ምክንያት ከአገር አገር ስለምዞር መቼም ብዙ ነገር እመለከታለው :: አንድ የሆነ ቦታ ላይ የሀበሻ ሬስቶራንት አጠያይቄ ምናምን ለመቀማመስ ጎራ አልኩኝ ::
ቢራየን እየለጋው ምግቤን ስጠባበቅ የሆነ ቦታ ላይ ስድስት ሰሆች ቁጭ ብለዋል :: በአንገቴ ሰላምታ ሰጠዋቸውና ፊት ለፊቴ ያለው ቲቪ ላይ አፈጠጥኩኝ :: ከጎደኛዬ በስጦታ መልክ የተሰጠኝ አንድ ቲሸርት አለኝ ethiopian alphabet ይልና ከሀ -ፐ ፊደሎቹ ተደርድረዋል :: ምግቤ ሲቆይ ለሲጋራ ወጣው ሁለቱ ተከትለውኝ መጡና ትንሽ እያወጋን ስናጨስ ቋንቋ ተቀይሮ በቲሸርቴ ሙድ መያዝ ጀመሩ ::
ንዴቴን መቆጣጠር ሲያቅተኝ ኦሮሚፋ እንደምሰማ ነገርኳቸው :: ደንገጥ ብለው ኦሮሞ ነህ እንዴ ብለው ጠየቁኝ , መልስ አልሰጠውም ብቻ ይሄ ነው የማይባል ንዴት ተሰማኝ :; ውስጥ ስንገባ ሳቁና ጉንተላው ቀጥሎ ልቆጣጠረው የማልችልበት ደረጃ ላይ ደረስኩኝ :: ባለቤቱን ጠርቼ ጉዳዩን ስነግረው አርፈው እንዲቀመጡ ወይም እንዲወጡ አዘዛቸው :: ሀሁ እያሉ እርስ በርስ ይሳሳቃሉ አሁን አማርኛ ነው የሚያወሩት ከመሀላቸው ኦሮሚፋ የማይችሉ እንዳሉ ገመትኩኝ :: ትንሽ ቆይተው ሂሳባቸውን ከፍለው እየተሳሳቁ ባይናቸው ቂጥ እያዩኝ ወጡ ::
እነሱ ሲሄዱልን ከባለቤቱ ጋር ጨዋታ ያዝን ቤቱን በመበጥበጥ የሚያህላቸው እንደሌለና ለሱም ለስራው እጅግ አስቸጋሪ እደሆኑበት አጫወተኝ :: ከለፍላፊሆችም መሀል ሳስቱ ኤርትራዊያን እንደሆኑ ሲነግረኝ ውስጤን በጣም ገረመኝ :: የገዛ ወገናቸውን ከሰው አገር ሰው ጋር ሆኖ መስደብ አሳፋሪ ብቻ ሳይሆን አሳዛኝም ነው ::
ወገኖች ዛሬ ኢትዮጵያን የሚወድና በሀገሩ የሚኮራ ፋራና ነገር ያልገባው ሲሆን :: አገሩን ዝቅ አድርጎ ብሄሩን ከፍ የሚያደርግ ደግሞ አርቆ አሳቢና ዘመናዊ የሚባልበት ግዜ ላይ ደርሰናል ::
አንድ ነገር ብዬ ልጨርስ በክፉም ሆነ በደግ አብረን ኖረናል ጎረቤቶቻችን ጠላት ሲመጣ ከጠላት ጋር አብረው ሲወጉን እንጂ ሲረዱን በታሪክ አላየንም :; ከአድዋ እስከ ባድመ በአንድ ባንዲራ ስር ለአገራችን ደማችንን ገብረን አይደፈሬነታችንን ለአለም ህዝብ አሳይተናል :: ይቺን ሊያሳጡን በታትነውን ሊያጠቁን ደፋ ቀና የሚሉ ሀይሎችን ዛሬ በተለያየ አላማ እየመጡብን ነው :: ችግር ነበር , አሁንም አለ ግን ይሄንን ችግር እንዴት እንፍታው ብለን መማከር እንጂ ዘረኝነትና ጥላቻ አገራችንን የጦርነት አውድማ እንደሚያደርጋት ማወቅ አለብን :: _________________ ETHIOPIA I miss you like a retard misses the point