View previous topic :: View next topic
Author
Message
አንፌቃ Joined: 08 Dec 2004 Posts: 1919 Location: united states
Posted: Sun Mar 11, 2012 3:12 pm Post subject: በትግራይ ክልል የተከሰተው መድሀኒት የሌለው በሽታ !!
በትግራይ ክልል ሰሜን ምእራብ ዞን መድሃኒት ያልተገኘለት ሰው ገዳይና ዘር ጨራሽ በሽታ አሁንም ዜጎችን እየጨረሰ ነው :: አስገደ ገ /ስላሴ
በሰሜን ምእራብ ዞን በመዳባይ ዘና ወረዳ ጣብያ (ቀበሌ ) ክብርቶ በቀይህ ተኽሊ፣ ቀላቅል፣ ጻእዳ እንባ፣ ጀቃንባ፣ እንዳባኖም ጎጦች በ 1996 ዓ .ም የተከሰተውና መድሃኒት ያልተገኘለት ሰው ገዳይ በሽታ በወቅቱ ለነበሩ ለትግራይ ጤና ቢሮ ሃላፊ ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም ለክልሉ ፕሬዝዳንቶች አቶ ፀጋይ በርሄና ምክትላቸው አቶ ኣባዲ ዘሞ ብዙ ሰው በማይታወቅ በሽታ እየሞተ መሆኑን በአካባቢው ተወላጆች ግለሰቦች ተገልፆላቸው ነበር : ሁኔታውን በማዳመጥ ለጉዳዩ ተቆረቁረው በማዳመጥ አወንታዊ መልስ በመስጠት ፋንታ ጆሮ ዳባ ልበስ ብለው አለፉት ::
በሽታው ወደብዙ ቀበሌዎች እየተስፋፋ በመሄድ በተለይ በፃእዳ ቀበሌ ከ 250 በላይ ዜጎች በበሽታው ተለከፉ : ከነዚህ 250 በላይ የሚሆኑ በሽተኞች እስከ ጥቅምት 1998 ዓ .ም 87 ሰዎች ሞተዋል : ለዚሁ ማስረጃ አቶ ግርማይ ገብሩ የተባለው ወጣት የአሜሪካ ሬድዮ ጣብያ ዘጋቢ ጋዜጠኛ ከዋና መንገድ መቀሌ ሽሬ የሚወስደው ፅርጊያ ወጥቶ ከ 40 ኪሎሜትር በላይ ሜዳና አቀበት ቁልቁለት የበዛበት መንገድ በመጓጓዝ በአካል ተገኝቶ አረጋግጦታል : በተጨማሪ በህዝባዊ ጋዜጣ፣ በሪፖርተር፣ በአዲስ ነገር የግል ጋዜጦች በአቶ አስገደ ገብረስላሴ የተፃፈ ለንባብ በቅቷል : በጀርመን እና በአሜሪካ ሬድዮ ጣብያዎችም ተነግሯል ::
በሽታው የትግራይ ጤና ቢሮ ሃላፊ ዶክተር ገብረአብ ባርናባስ ለሪፖርተርና ለአዲስ ነገር ጋዜጣ አዘጋጆች እንደገለፁት (እንዳረጋገጡት ) ሰው ገዳይ በሽታ ወደ ብዙ ወረዳዎች እንደተሰራጨና ለአዲስ ነገር ጋዜጣ በዘገቡበት ጊዜ አካባቢ 229 ሰዎች በበሽታው እንደሞቱ፣ 600 ዜጎች በበሽታው የታመሙ እንዳሉ ተናግረዋል : በሽታው እስከ አሁን በ 6 ወረዳዎች ማለት በአስገደ፣ በፅንብላ፣ በታህታይ አድያቦ፣ በላእላይ አድያቦ፣ በታህታይ ቆራሮ፣ በላእላይ ቆራሮ (መደባይዘና )፣ በፀለምት እና በአዴት ወረዳዎች እንደተሰራጨ ለሪፖርተር እና ለአዲስ ነገር ጋዜጦች መግለጫ ሰጥተዋል : ዶክተር ገብረአብ መግለጫ እስከሰጡበት ጊዜ የመንግስትና የህወሃት ኢህአዴግ ብዙሃን መገናኛዎች ስለዚህ ዘግናኝና ሰው ጨራሽ በሽታ ትንፍሽ ብለው ተናግረው አያውቁም ::
በሌላ በኩል የሀገራችን ጤና ጥበቃ ቢሮ ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ስለዚህ ዘር ጨራሽ በሽታ በሪፖርተርና አዲስ ነገር ጋዜጣ አዘጋጆች ተጠይቀው ስለዚህ በሽታ ለዶክተር ገብረአብ ባርናባስ ጠይቁት እኔን አይመለከተኝም ብለው ሁኔታውን ሊገልፁ ፈቃደኛ አልሆኑም ::
በሽታው በአሁኑ ጊዜ በሰሜን ምዕራብ ዞኖች ወረዳዎች አዳርሶ በሌሎች ዞኖችና ቀበሌዎች በስፋት እየታየ ነው ::
የክልሉ አስተዳዳሪ ፀጋይ በርሄ ስለተሃድሶ ሴሚናር ለማድረግ ወደ ሽሬ ከተማ ሄደው ህዝቡ ስለ ሰው ገዳይ በሽታ ጥያቄ ስላነሳ በበሽታው የታመሙበት ቦታው ድረስ ሄደው በሽታው እጅግ ዘግናኝ ሆኖ አግኝተውት በድንጋጤ 26 በሽተኞች መቀሌ ሆስፒታል እንዲደርሱ ተደርጎ መቀሌ በሚገኙ ዶክተሮች ጥረት እንኳን ቢደረግ 6ቱ ወዲያው ሲሞቱ 20 ህሙማኖች መድሃኒት ስለማይገኝ አገራቸው ሄደው ይሙቱ ተብለው ወደሽሬ ተላኩ : ወዲያውኑ ብዙ ሳይቆዩ ሃያዎቹም ሞቱ ሌሎችም መሞታቸውን ቀጠሉ ::
የድምፅ ወያኔ ሬድዮ ከዛሬ ሶስት ወር በፊት ለመጀመሪያ ጊዜ ከአስር ዓመት በፊት በሽታው ተከስቶ እንደነበር አሁን ግን ሰውን የምትጨርስ የነበረች መርዛማዋ ተክል /እፅዋት /ስለተገኘች ከእንግዲህ ወዲህ በዚህ ሰው ገዳይ የሚታመምና የሚሞት ሰው አይገኝም በሽታው በቁጥጥር ስር ውሏል ብለዋል ::
ሃቁ ግን ሌላ ነው ያለው :: ይኸውም በሽታው በመቀጠል ብዙ ሰዎች ታመው በሞት አፋፍ የሚገኙ ሰዎች አሉ : ለዚሁ ማረጋገጫ አቶ ሓድሽ መስፍን ገብረስላሴ የተባለው ሰው በሰሜን ምዕራብ ዞን በወረዳ መደባይ ዛና በቀበሌ ክብርቶ፣ ማይደርሁ (ማይወርቅ ) በተባለው ጎጥ ነዋሪ የሆነ ሌሎች ሶስት ወገኖች የሚኖርበት በፅንብላ፣ በታህታይ ቆራሮ፣ በሽሬ ሆስፒታል ሲታከሙ ቆይተው ሊድኑ ስላልቻሉ በመኖሪያ ቀያቸው ሄደው ያች ህይወታቸው እምታልፍበት ጊዜ ለመጠባበቅ ሄደዋል : እነዚህ በሽተኞች ለማስረጃነት አስቀመጥኳቸው እንጅ በበሽታው ተለክፈው ያሉ በየወረዳዎችና ቀበሌዎች ብዙ ናቸው ::
የተከበራችሁ አንባብያን የክልላችን ጤና ቢሮ ይህን በሽታ ለማወቅና መድሃኒት ለማግኘት የበሽተኞችን ደም፣ ሽንት፣ ከአካላቸው ስጋ በመቁረጥ፣ የአካባቢው ዕፅዋት፣ የምግብ ሰብል፣ ውሃ፣ ወዘተ ወደ አሜሪካና ጀርመን ልከን አስመርምረናል ይላል : በተጨማሪ ከተለያዩ የውጭ ዩኒቨርሲቲ ለምርምር የመጡ እንደውም ምንም ውጤት እንዳላገኙ ይነገራል : የመቀሌ ሆስፒታልና ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ጥረት እንዳደረጉ ይነገራል : ሁሉም ውጤት እንዳላገኙ ይነገራል ::
ይህ በሽታ ግን ተደርጓል ከሚባለው ውጭ የክልላችንና የጤና ጥበቃ ቢሮ በሽታው ለማዳን ካቃታቸው ለዓለም ከማስታወቅ ደብቀውታል : የሃገራችን የመንግስትና የፖለቲካ ፓርቲዎች ብዙኃን መገናኛዎች አንድ ቃልም ሊተነፍሱ አልቻሉም : ወገን (አጋር ) ያጣ ህዝብ ከአስር አመት በላይ እንደቅጠል ረግፈዋል :: የክልላችን አስተዳዳሪና እንዲሁም የሚመለከታቸው የክልሉ ባለስልጣኖች ይህ በሽታ ከመጤፍ ሳያዩት ይገኛሉ ::
የበሽታው ምልክት በህዝቡ ትዝብት በመጀመሪያ ብርድ ብርድ ይላል ቀጥሎ ሙቀት ይለቅባቸዋል : የእብደት ምልክት ያሳያል፣ ሰውነታቸው ይቀንሳል፣ በመጨረሻ መላው ሰውነታቸው ይቀጥናል (ይቀጭጫል )፣ ሆዳቸው ይነፋል፣ በመጨረሻም ይሞታሉ : ይህ ምልክት ከ 8 ዓመት በፊት በተለያዩ የብዙሃን መገናኛ ገልጨዋለሁ ::
እንዲህ ዓይነት ዘግናኝ መድሃኒት ያልተገኘለት ሰው ገዳይ በሽታ የትግራይ ክልልና የፌዴራል መንግስት መሪዎችና ባለስልጣኖች በተለይ ደግሞ ጤና ጥበቃ ሚኒስተር በሽታውን እያወቁት እንዳላወቁት ከ 10 ዓመት በላይ ደብቀውት ዝም ማለታቸው ሰብዐዊ መብት በሚከበርበት በሰለጠኑ ሃገሮች ይቅርና በስልጣን መቆየት በወንጀል ተከሰው በህግ ያስፈርድባቸዋል : ያገራችን መሪዎች ግን ይህ በሽታ ከአቅማቸው በላይ ከሆነ ለዓለም ህብረተሰብ አስታውቀው ህይወት ለማዳን መፍትሄ እንደመፈለግ እጅግ ብዙ ህዝብ እንደቅጠል እየረገፈ አፋቸውን ሞልተው አገራችን በህክምና አገልግሎት 70(80)% ደርሷል እያሉ ይደሰኩሩብናል : ይህ በእውነቱ ህዝብን ማታለል ነው ::
ይህ ሰው ገዳይ በሽታ በአጭር ጊዜ ካልተገታ መላው ትግራይን አዳርሶ ወደ ሌሎች ክልሎች ተስፋፍቶ አህጉራዊም አለማዊም በሽታ፣ የበሽታ ሰደድ ሊሆን ይችላል ምክንያቱም ከ 10 ዓመት በፊት በአንዲት ጎጥ በፃእዳ እምባ በምትባል 1500 ዜጎች በሚኖሩባት ጎጥ የነበረ በሽታ አሁን ሌላ ይቅርና ዶክተር ገብረአብ ባርናባስ ባረጋገጡት በአጭር ዓመታት ወደ ስድስት ወረዳዎች ከ 800,000 እስከ 1 ሚሊዮን ህዝብ የሚኖርበት አካባቢ ተስፋፍቷል በሽታውም ታይቷል : አሁን እንደሚነገረው ወደ ማዕከላዊ ዞን አክሱም፣ ዓድዋና ተንቤን አውራጃዎች እንደታየ ነው : ታድያ ይህ በሽታ በህብረተሰቡ ስጋት ፈጣሪና ሰው ጨራሽ እያለ ጠ /ሚ / መለስ ጤናማ አምራች የሰው ሃይል ሳይዙ በዚህ ሶስት ዓመት ከ 12 ዓመት በፊት በመላው ኢትዮጵያ ሃገራችን (ህዝብ ) የአንድ ዓመት የእርሻ ሰብል ገቢ በትግራይ ክልል ብቻ እንዲመረት እናደርጋለን ብለዋል : ምን ይህ ብቻ በቅርቡ የህወሃት 37ኛ የትግል ልደት በአል ምክንያት የህወሃት ልሳን በሆነው ቁጥር 39 ወይን መፅሔት በዘንድሮ ዓመት ብቻ ስራ አጥቶ መሃን ሆኖ ካለ ወጣት 300,000 (ሶስት መቶ ሺ ) ወጣት ስራ እንፈጥርለታለን ብለዋል : ይህ ምኞት ጥሩ ህልም ነው ግን ለዚህ እንደቅጠል ለሚረግፈው ህዝብ ለምን ምርምር እንዲደረግለትና እንዲፈወስ አያስቡም ::
በህዝባችን አነጋገር ሙሽራ ሳይዙ ሚዜን ይጠራሉ እንደሚባለው እንዴት ብሎ ነው ጤናማ ህዝብ ሳይዙ ልማት የሚባለው በየት ይመጣል :: ይህ በሽታ በሰው ብቻ ነው አደጋ እያደረሰ ያለው ነገር ግን በእንስሳዎች ላይ ሊተላለፍ የሚችል መሆኑን ምርመራ መደረግ ያሻል ::
የተከበራችሁ አንባብያን በሚመጣው ጊዜ በመዲናችን አዲስ አበባ አለም አቀፍ የጤና ጉባኤ እንዳለ ይገለፃል : ምኒስትር ቴዎድሮስ አድሃኖም በብዙሃን መገናኛ ስለ ጉባኤው ሲናገሩ ይሰማል : ምናልባት ስለ ዓለም አቀፍ የጤና ጉባኤ ሲደረግ ስለ መድሃኒት ያልተገኘለት ሰው ገዳይ በሽታ እንደ አጀንዳ ያቀርባሉ ብዬ አስብና እንደገና እስከ አሁን ደብቀውት ቆይተው ምናልባት እላለሁ : በኔ በኩል ይህን በሽታ ለምርምር ካላቀረቡት በኢትዮጵያ ህዝብ ያላቸው ታማኝነት ምን ደረጃ ይደርስ ይሆናል ? ለጊዜው በዚህ ይብቃን ስለዚህ ጥናትም በተጨባጭ ምንጭ ለአንባብያን አቀርባለሁ : ሰላም ሁኑ ::
http://www.abugidainfo.com/amharic/index.php/8880 _________________ Article-39: The poison of peace, unity, and brotherhood in Ethiopia !!
አንፌቃ ዘብሄረ ኢትዮጲያ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
መጽናናት Joined: 20 Aug 2004 Posts: 1348 Location: united states
Posted: Sun Mar 11, 2012 4:43 pm Post subject:
ገና መአት ይመጣባቸዋል ምን ይህ ብቻ ቅማላሞች ስንቱ 97 ሰባት ላይ ሲታገል እነሱ መለስ ትግሪ ስለሆነ ነው ወይ ብሎ ሌላው በጥይት ሲገደል ዝም ብሎ የተቀመጠ ህዝብ ነው ገና ከነቅማሉ ከነበሽታው ይባረራል የገማ የከረፋ ህዝብ ነው ትግሬ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ዘርዐይ ደረስ Joined: 23 Oct 2004 Posts: 1081 Location: ethiopia
Posted: Sun Mar 11, 2012 5:59 pm Post subject:
መጽናናት እንደጻፈ(ች)ው : ገና መአት ይመጣባቸዋል ምን ይህ ብቻ ቅማላሞች ስንቱ 97 ሰባት ላይ ሲታገል እነሱ መለስ ትግሪ ስለሆነ ነው ወይ ብሎ ሌላው በጥይት ሲገደል ዝም ብሎ የተቀመጠ ህዝብ ነው ገና ከነቅማሉ ከነበሽታው ይባረራል የገማ የከረፋ ህዝብ ነው ትግሬ
ሰብዓዊ ባህርይ አልፈጠረብህም እንዴ ! _________________ ''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
የመረረው . Joined: 05 Mar 2012 Posts: 98 Location: USA
Posted: Sun Mar 11, 2012 6:22 pm Post subject:
መጽናናት እንደጻፈ(ች)ው : ገና መአት ይመጣባቸዋል ምን ይህ ብቻ ቅማላሞች ስንቱ 97 ሰባት ላይ ሲታገል እነሱ መለስ ትግሪ ስለሆነ ነው ወይ ብሎ ሌላው በጥይት ሲገደል ዝም ብሎ የተቀመጠ ህዝብ ነው ገና ከነቅማሉ ከነበሽታው ይባረራል የገማ የከረፋ ህዝብ ነው ትግሬ
_________________ ----------Oooo---
-----------(----)---
------------)--/----
------------(_/-
----oooO----
----(---)----
-----\--(--
------\_)- Last edited by የመረረው. on Sun Dec 30, 2012 1:04 am; edited 1 time in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ክቡራን Joined: 04 Mar 2008 Posts: 4260
Posted: Sun Mar 11, 2012 7:33 pm Post subject:
መጽናናት በሚኖርበት ሰፈር አቼቶ የሚባል ጠጅ ቤት አለ ወይም ነበር ...ጠጁ ብረት ያቆለምማል ...በልጅነቱ ይሄን ጠጅ ልሶ እንደ ልምሻ በሽታ አድርጎት ይሀው እስካሁን አለ ...በዛ የተነሳ እንኴን የሚጽፈውን ለሀጩንም መቆጣጠር አይችልም ይቅርታ ይደረግልኝ በበሽታ ለመቀለድ አይደለም ...የግዜር በሽታ ቢሆን አዝንለት ነበር ... _________________http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
እምቢ ለሀገር Joined: 13 Feb 2012 Posts: 258
Posted: Sun Mar 11, 2012 8:23 pm Post subject: መጽናናት -እንደጻፈው /ችው
መጽናናት እንደጻፈ(ች)ው : ገና መአት ይመጣባቸዋል ምን ይህ ብቻ ቅማላሞች ስንቱ 97 ሰባት ላይ ሲታገል እነሱ መለስ ትግሪ ስለሆነ ነው ወይ ብሎ ሌላው በጥይት ሲገደል ዝም ብሎ የተቀመጠ ህዝብ ነው ገና ከነቅማሉ ከነበሽታው ይባረራል የገማ የከረፋ ህዝብ ነው ትግሬ
ድሀው የትግራይ ተወላጅ መዳህኒት በሌለው በሽታ እንደቅጠል ሲረግፍ ከልብ ያሳዝናል እንጅ እንዲህ አይባልም አንድ ነገር ብየ ልውጣ :- እውነት ግን መለስ ከልቡ የትግራይን ህዝብ ይወዳል በፍጹም መለስ የሚወደው ስልጣኑን ብሎም ኤርትራዊነቱን ብቻ ነው ሌላውን የኢትዮጵያ ህዝብ በስመ -ትግራይ እየረገጠ : ትግራዋይን ''ወርቅ "" ህዝብ ነሽ ብሎ በማንቆለጳጰስ እና እኔ ከለለሁ ህልውናሽ ያበቃለታል እያለ በማስፈራራት የስልጣኑ ታማኝ ጠባቂ አድርጓታል :: በተለይ የተማረው የትግራይ ተወላጅ ብዙሀኑን ድሀ የትግራይ ገበሬ የተሳሳተ መረጃ በመጋት ከመለስ ጎን እንዲቆሙ ያደርጋሉ ::ይኸ ድሀ ኢትዮጵያዊ ገበሬ በመለስ አገዛዝ ላይ ቢማርርስ የት ይደርሳል እንኳንስ ተራውን ገበሬ ነው እና እነ ገብሩ አስራትን እነ አረጋሽን እነ ስየን ..... እንዴት አድርጎ ከጭዋታ ውጭ እንዳደረጋቸው አይተናል ሰምተናል ::እናም ገበሬው የትግራይ ህዝብ በስሙ ይነግድበታል ,ይሰረቅበታል ;ይጨቆንበታል እንጅ የተረፈው ነገር የለም እነ ዳ -ግማ -ዊን , ሳላርን , ስልኪን ቢትወደድን ...እና የመሳሰሉትን ""የትግራይ ልጆች "" ነን ባዮች እዚህ ዋርካ እየመጡ የሚተፏቸው መርዝማ ቃላቶች : እዛ ለዘመናት ታርሶ የገጠጠ መሬቱን ለማልማት አፈር እና ድንጋይ በጀርባው እየተሸከመ የለት ጉርሱን በነጮች እየተመጸወተ ያለን ድህ ገበሬ ይወክሉታልን እና እያስተውልን ብንናገር ጥሩ ይመስለኛል :: ለምሳሌ እኔን ""አማራ "' ተብየውን ከመለስ ጋር ሁነው እየርገጡኝ ያሉት ''አማራ '' ነን ባዮች ሆዳም የአካባቢየ ተወላጆች ናቸው :: ስለዚህ ለኔ ገበሬው የትግራይ ህዝብ ወገኔ እንጅ ጠላቴ አይደለም :: ስኪፋውና ሲያዝን ሊሰማኝ ይገባል ጥቃቱ ጥቃቴ በሽታው በሽታየ ነው ::አባቶቸ ስንት ደማቸውን ያፈሰሱለት ህዝብ እኮ ነው ጐበዝ በትግራይ መሬት ስንቱ ኢትዮጵያዊ ጀግና እንደበቀለባት እንዴት እንረሳለን ያለ አክሱም ኢትዮጵያዊነታችን ጐደሎ እኮ ነው :: ያለ ዓድዋ የነጻነት ትርጉምስ ምንድን ነው እባካችሁ እናስተውል መለስ እና ግብረ -ዐበሮቹ ያልፋሉ የትግራይ ህዝብ ግን ኢትዮጵያዊነቱን እንደያዘ ይቀጥላል መለስ እና መስሎቹ በመዳህኒት አልባ በሽታ ሞቱ ቢባል ደስ ይለኛል ድሀው የትግራይ ህዝብ ግን ሞተ ስሉኝ ያንገበግበኛል
እምቢ ለሀገር
ጭዋ -ሰፈር ጐንደር _________________ ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ሓየት 11 Joined: 06 Apr 2008 Posts: 2739 Location: ላን'ሊይ
Posted: Sun Mar 11, 2012 9:01 pm Post subject: Re: መጽናናት -እንደጻፈው /ችው
ከማናውቀው መልአክ የምናውቀውን ሰይጣን መርጠን ምንም ላለመናገርና ላለመስራት ከወሰንበት ሰፈር ድንገት እዚህ ቤት የምንገባው ስላንተ ለማውራት ነው ::
እዚህ ዋርካ ሳውቅህ ከቀን ወደ ቀን "ብዙሀኑን ለመምሰል " ስትል ራስህን ስታጣ ነው :: የጻፍከው ነገር ከልብህ ከሆነ ምንም አይወጣለትም :: ግን ግን ለምን በቆየው ኒክህ አልጻፍከውም አታምንበትም ? ስለምታምንበት ነገር ፊትለፊት ለመጻፍ ድፍረቱ የለህም ? ወይስ አዲስ ፐርሰናሊቲ እየፈጠርክ ነው ዛሬ ?
ሓየት
እምቢ ለሀገር እንደጻፈ(ች)ው : መጽናናት እንደጻፈ(ች)ው : ገና መአት ይመጣባቸዋል ምን ይህ ብቻ ቅማላሞች ስንቱ 97 ሰባት ላይ ሲታገል እነሱ መለስ ትግሪ ስለሆነ ነው ወይ ብሎ ሌላው በጥይት ሲገደል ዝም ብሎ የተቀመጠ ህዝብ ነው ገና ከነቅማሉ ከነበሽታው ይባረራል የገማ የከረፋ ህዝብ ነው ትግሬ
ድሀው የትግራይ ተወላጅ መዳህኒት በሌለው በሽታ እንደቅጠል ሲረግፍ ከልብ ያሳዝናል እንጅ እንዲህ አይባልም አንድ ነገር ብየ ልውጣ :- እውነት ግን መለስ ከልቡ የትግራይን ህዝብ ይወዳል በፍጹም መለስ የሚወደው ስልጣኑን ብሎም ኤርትራዊነቱን ብቻ ነው ሌላውን የኢትዮጵያ ህዝብ በስመ -ትግራይ እየረገጠ : ትግራዋይን ''ወርቅ "" ህዝብ ነሽ ብሎ በማንቆለጳጰስ እና እኔ ከለለሁ ህልውናሽ ያበቃለታል እያለ በማስፈራራት የስልጣኑ ታማኝ ጠባቂ አድርጓታል :: በተለይ የተማረው የትግራይ ተወላጅ ብዙሀኑን ድሀ የትግራይ ገበሬ የተሳሳተ መረጃ በመጋት ከመለስ ጎን እንዲቆሙ ያደርጋሉ ::ይኸ ድሀ ኢትዮጵያዊ ገበሬ በመለስ አገዛዝ ላይ ቢማርርስ የት ይደርሳል እንኳንስ ተራውን ገበሬ ነው እና እነ ገብሩ አስራትን እነ አረጋሽን እነ ስየን ..... እንዴት አድርጎ ከጭዋታ ውጭ እንዳደረጋቸው አይተናል ሰምተናል ::እናም ገበሬው የትግራይ ህዝብ በስሙ ይነግድበታል ,ይሰረቅበታል ;ይጨቆንበታል እንጅ የተረፈው ነገር የለም እነ ዳ -ግማ -ዊን , ሳላርን , ስልኪን ቢትወደድን ...እና የመሳሰሉትን ""የትግራይ ልጆች "" ነን ባዮች እዚህ ዋርካ እየመጡ የሚተፏቸው መርዝማ ቃላቶች : እዛ ለዘመናት ታርሶ የገጠጠ መሬቱን ለማልማት አፈር እና ድንጋይ በጀርባው እየተሸከመ የለት ጉርሱን በነጮች እየተመጸወተ ያለን ድህ ገበሬ ይወክሉታልን እና እያስተውልን ብንናገር ጥሩ ይመስለኛል :: ለምሳሌ እኔን ""አማራ "' ተብየውን ከመለስ ጋር ሁነው እየርገጡኝ ያሉት ''አማራ '' ነን ባዮች ሆዳም የአካባቢየ ተወላጆች ናቸው :: ስለዚህ ለኔ ገበሬው የትግራይ ህዝብ ወገኔ እንጅ ጠላቴ አይደለም :: ስኪፋውና ሲያዝን ሊሰማኝ ይገባል ጥቃቱ ጥቃቴ በሽታው በሽታየ ነው ::አባቶቸ ስንት ደማቸውን ያፈሰሱለት ህዝብ እኮ ነው ጐበዝ በትግራይ መሬት ስንቱ ኢትዮጵያዊ ጀግና እንደበቀለባት እንዴት እንረሳለን ያለ አክሱም ኢትዮጵያዊነታችን ጐደሎ እኮ ነው :: ያለ ዓድዋ የነጻነት ትርጉምስ ምንድን ነው እባካችሁ እናስተውል መለስ እና ግብረ -ዐበሮቹ ያልፋሉ የትግራይ ህዝብ ግን ኢትዮጵያዊነቱን እንደያዘ ይቀጥላል መለስ እና መስሎቹ በመዳህኒት አልባ በሽታ ሞቱ ቢባል ደስ ይለኛል ድሀው የትግራይ ህዝብ ግን ሞተ ስሉኝ ያንገበግበኛል
እምቢ ለሀገር
ጭዋ -ሰፈር ጐንደር
_________________ An eye for an eye, and the whole world would be blind. (KGK)
>>>>>>>>> ገዛ ሓየት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
እናመሰግንሃለ Joined: 01 Jun 2009 Posts: 805
Posted: Sun Mar 11, 2012 9:47 pm Post subject:
እኔ በነዚህ ህሙማኖች ቦታ ራሴን አድርጌ ስስለው ምን አደርግ ነበር ብዬ አሰብኩ :: በጣም የሚያስጨንቅ ነገር ነው :: መድኃኒት እንደሌለው ማወቁና ሰው እየሞተ እንደሆነ መስማቱ በራሱ ሊድን የሚችለውን ታማሚ ራሱ እንዳይድን ያደርገዋል ::
ከዚህ ጎጠኛ መንግሥት ጋር ተባብረው ወገናቸው ላይ ነገር ያቀበሉ : ወሬ ያቀባበሉ : ወረኛ ከሆኑ ንስሓ ለመግባት መሞከር ነው ያለባቸው :: እንዲሁ እንደቅጠል እየረገፉ ያሉ ምስኪናን ከሆኑ ደግሞ አቴንሽን አጥታ ያለፈች ነፍሳቸው ስለነርሱ ብቻ ሳይሆን በሌሎች ክልሎችም አላግባብ እየተፈናቀሉና እየተገደሉ ስላሉ ወገኖቻቸው በእግዚአብሔር ፊት ሄዳ ትካሰስልን :: የምድራውያኑ ተቋማት : ከአገር ውስጥ እስከአገር ውጭ ያሉት : ለኢትዮጵያዉያን ጩኸት ጆሮ ዳባ ልበስ ያሉበት ጊዜ ላይ እንገኛለን :: የሚሰማቸው ላይኛው ቤት ያገኛሉና እዚያው መሄዱ ይሻላቸዋል !!
ሳስበው ሳስበው : እግዚአብሔር በሰውና በሰዎች ተቋማት ላይ ያለንን እምነት (በራሳችን ላይ ጨምሮ ) ሙጥጥ አድርገን እንድንጨርስና ወደርሱ ብቻ እንድናንጋጥጥ በተለያየ መንገድ እየገረፈ እያስተማረን ይመስለኛል :: እኛ ኢትዮጵያውያን -መልክቱ ቢገባን : የዚህ ዓይነቱ ዜና ትርጉሙ ያ ነው ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ክቡራን Joined: 04 Mar 2008 Posts: 4260
Posted: Sun Mar 11, 2012 10:25 pm Post subject: Re: መጽናናት -እንደጻፈው /ችው
እምቢ ላገር እኔና አንተ ጔደኛሞች ልንሆን ይሆን እንዴ ...እንዲህ ደፈር ወፈር ያለ አስተያየት ስትሰጥ ልቤ በሀሴት ሞላልህ ግን አልቸኩልም ...ያሁኑ ምስጋና ለበኌላ ወቀሳ አይመችም ይላሉ አባቶች ሲተርቱ :: ጥሩ አስተያየት ነው የሰጠሀው ተባረክ ብሩክ ሁን :: እሺ :: ብቻ ግን እነ እከሌ እነ እከሌ ብለህ ከታች ስም የዘረዘርከውን አልወደድኩትም ...ያልካቸው ሰዎች እኮ መጀመሪያ የስድብ አረር የወረደባቸው እነሱ ናቸው ..ያ ባይሆን እንዴት ጨዋና ስነ ምግባር ያለበት አስተያየት እንዳላቸው ወደ ኌላ ሄደህ ማየት ትችላለህ አየህ እምቢ ላገር ጉዳዩ ያለው ከዚህኛውም ወገን ነው ...ክፉ ሳይናገር አስተያየት በሰጠው ላይ ከመሬት ተነስቶ ያንን የሚሰድብ ካለ ግን በኔ እምነት ያ ሰው በሽተኛ ነው ...ለማንኛውም ታንክስ ላስተያየቱ ::
እምቢ ለሀገር እንደጻፈ(ች)ው : መጽናናት እንደጻፈ(ች)ው : ገና መአት ይመጣባቸዋል ምን ይህ ብቻ ቅማላሞች ስንቱ 97 ሰባት ላይ ሲታገል እነሱ መለስ ትግሪ ስለሆነ ነው ወይ ብሎ ሌላው በጥይት ሲገደል ዝም ብሎ የተቀመጠ ህዝብ ነው ገና ከነቅማሉ ከነበሽታው ይባረራል የገማ የከረፋ ህዝብ ነው ትግሬ
ድሀው የትግራይ ተወላጅ መዳህኒት በሌለው በሽታ እንደቅጠል ሲረግፍ ከልብ ያሳዝናል እንጅ እንዲህ አይባልም አንድ ነገር ብየ ልውጣ :- እውነት ግን መለስ ከልቡ የትግራይን ህዝብ ይወዳል በፍጹም መለስ የሚወደው ስልጣኑን ብሎም ኤርትራዊነቱን ብቻ ነው ሌላውን የኢትዮጵያ ህዝብ በስመ -ትግራይ እየረገጠ : ትግራዋይን ''ወርቅ "" ህዝብ ነሽ ብሎ በማንቆለጳጰስ እና እኔ ከለለሁ ህልውናሽ ያበቃለታል እያለ በማስፈራራት የስልጣኑ ታማኝ ጠባቂ አድርጓታል :: በተለይ የተማረው የትግራይ ተወላጅ ብዙሀኑን ድሀ የትግራይ ገበሬ የተሳሳተ መረጃ በመጋት ከመለስ ጎን እንዲቆሙ ያደርጋሉ ::ይኸ ድሀ ኢትዮጵያዊ ገበሬ በመለስ አገዛዝ ላይ ቢማርርስ የት ይደርሳል እንኳንስ ተራውን ገበሬ ነው እና እነ ገብሩ አስራትን እነ አረጋሽን እነ ስየን ..... እንዴት አድርጎ ከጭዋታ ውጭ እንዳደረጋቸው አይተናል ሰምተናል ::እናም ገበሬው የትግራይ ህዝብ በስሙ ይነግድበታል ,ይሰረቅበታል ;ይጨቆንበታል እንጅ የተረፈው ነገር የለም እነ ዳ -ግማ -ዊን , ሳላርን , ስልኪን ቢትወደድን ...እና የመሳሰሉትን ""የትግራይ ልጆች "" ነን ባዮች እዚህ ዋርካ እየመጡ የሚተፏቸው መርዝማ ቃላቶች : እዛ ለዘመናት ታርሶ የገጠጠ መሬቱን ለማልማት አፈር እና ድንጋይ በጀርባው እየተሸከመ የለት ጉርሱን በነጮች እየተመጸወተ ያለን ድህ ገበሬ ይወክሉታልን እና እያስተውልን ብንናገር ጥሩ ይመስለኛል :: ለምሳሌ እኔን ""አማራ "' ተብየውን ከመለስ ጋር ሁነው እየርገጡኝ ያሉት ''አማራ '' ነን ባዮች ሆዳም የአካባቢየ ተወላጆች ናቸው :: ስለዚህ ለኔ ገበሬው የትግራይ ህዝብ ወገኔ እንጅ ጠላቴ አይደለም :: ስኪፋውና ሲያዝን ሊሰማኝ ይገባል ጥቃቱ ጥቃቴ በሽታው በሽታየ ነው ::አባቶቸ ስንት ደማቸውን ያፈሰሱለት ህዝብ እኮ ነው ጐበዝ በትግራይ መሬት ስንቱ ኢትዮጵያዊ ጀግና እንደበቀለባት እንዴት እንረሳለን ያለ አክሱም ኢትዮጵያዊነታችን ጐደሎ እኮ ነው :: ያለ ዓድዋ የነጻነት ትርጉምስ ምንድን ነው እባካችሁ እናስተውል መለስ እና ግብረ -ዐበሮቹ ያልፋሉ የትግራይ ህዝብ ግን ኢትዮጵያዊነቱን እንደያዘ ይቀጥላል መለስ እና መስሎቹ በመዳህኒት አልባ በሽታ ሞቱ ቢባል ደስ ይለኛል ድሀው የትግራይ ህዝብ ግን ሞተ ስሉኝ ያንገበግበኛል
እምቢ ለሀገር
ጭዋ -ሰፈር ጐንደር
_________________http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
መጽናናት Joined: 20 Aug 2004 Posts: 1348 Location: united states
Posted: Sun Mar 11, 2012 10:34 pm Post subject:
ጉልበት አለኝ ብለክ አንዱን ብታጠቃ ላንተም ጉልበተኛ ያዝ ብካል ለምሳሌ አሜሪካንን እዩ የሰው አገር ስትዘርፍ ስታዋጋ ከላይ የማይወርድባት ነገር የለም መከራ ውስጥ ነች ትግሬ (ቅማላሞቹ )ለጊዜው መሳርያ ይዘው ሌላውን ለማጥቃት ደፋ ቀና እያሉ ነው ስለዚህ ከላይ የመጣ ስለሆነ ዝም ብለው መቀበል ነው ያለባቸው ;;ደግሞ ከ 3 ሚሊዮን እግሬ 100ሺ አገሩን የሚወድ አታገኝም አህዮች ናቸው ያንሳቸዋል ;;;
ክቡራን ማለት ግማታም ትግሬ እህቱን ሲበዳ ያደገ አሁን ከሰፈሩ ሸሽቶ ሰው ስላወቀበት በስደት የሚኖር ክካም አጋሜ ነው ስለዚህ ስለሱ ምንም አይሰማኝም ምንም ቢልም ላህያ ፈስ አፍንጫ አይያዝም ይላል ያገሬ ሰው ;;
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
መጽናናት Joined: 20 Aug 2004 Posts: 1348 Location: united states
Posted: Sun Mar 11, 2012 10:43 pm Post subject:
ምድረ አቃጣሪ የኡጋዴን ህዝብ መንግስት እርዳታ ሲከለክለው እንደ ቅጠል ሲረግፍ የት ነበራችሁ ? ዛሬ አገሩን የማይወድ ግም አጋሜዋች ሞቱና ታቅራራላችሁ ገና በበሽታ ብቻ አይደለም ከሌላውም ህዝብ ከበድ ያለ ቅጣት ይጠብቃቸዋል የጊዜ ጉዳይ ነው ;;
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ሀዲስ 1 Joined: 10 Mar 2010 Posts: 1593
Posted: Sun Mar 11, 2012 10:43 pm Post subject:
ራስህን የምትገልፅበት ሚዲያ ማግኘትህ ማለፊያ ቢሆንም : አንተ ከነሱ በባሰ ሁኔታ ታመሀል ::
ሀዲስ
መጽናናት እንደጻፈ(ች)ው : ገና መአት ይመጣባቸዋል ምን ይህ ብቻ ቅማላሞች ስንቱ 97 ሰባት ላይ ሲታገል እነሱ መለስ ትግሪ ስለሆነ ነው ወይ ብሎ ሌላው በጥይት ሲገደል ዝም ብሎ የተቀመጠ ህዝብ ነው ገና ከነቅማሉ ከነበሽታው ይባረራል የገማ የከረፋ ህዝብ ነው ትግሬ
_________________ what we learn from history is, we do not learn from history.
http://www.isil.org/resources/philosophy-of-liberty-english.swf
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ጥልቁ 1 Joined: 27 Jan 2004 Posts: 1560 Location: bhutan
Posted: Sun Mar 11, 2012 10:45 pm Post subject:
ጎብዝ ! ያልበላንን ባናክ አይሻልም ? እኛ እራሳችን በወያኔ ደዌ እና በራሳችን የመቆራቆስ በሽታ ነፍዘን አገራችን ተሰነጣጥቃ ስታልቅ ህሊናን የማይገደው እጅግ ጸያፍ ህይወት እየኖርን … የዚች አገር አፈራራሿ የመነሻ እና የመድረሻ ቦታ የሆነው ትግራይ ክልል ውስጥ ለገባ የተፈጥሮ ግሳጼ ከንፈራችንን ልንመጥ እንቃጣለን።
እንዴው ለመሆኑ ምን አይነት የዘቀጠ ትውልድ ይሆን ይሄ ትውልድስ ?! … ሞትን ፈትፍቶ እያጎረሰው ላለው ጠላቱ እራሱ ከንፈር ከመምጠጥ አልፎ … የራሱን የተልወሰወሰ ወኔ በሌላው ላይ ሊያሰርጽ ይሞክራል።
የልቁንስ … የሰው ልጅ በዚች ምድር ሲኖር … ስለህይወት እና ስለወደፊት እጣ ፈንታው ከሳሩም ከቅጠሉም ይማራልና ፣ እንዲህ ያለው የተፈጥሮ ቁጣ እና የሶማሌ የሽምቅ -ተዋጊዎች በወያኔ ላይ ያስመዘገቡት የሰሞኑ -ድል ፣ ሌላው ኢትዮጵያዊ እራሱን ምን እያደረገ እንደሆነ የሚጠይቁ ተምሳሌቶች ናቸው እና ልብና አይኑን ከፍቶ ይማርባቸው።
እንኳንስ በአይኔ -በብረቱ የምታዘበውን የትግራይ ወያኔዎች ግፍ ላዝንለት ይቅርና…
እኔ የተወለድሁበት ዘር … እውነት በሌላው የሰው ልጅ እና በአገሩ ላይ ዛሬ የትግራይ ወያኔዎች እንደሚያደርሱት አይነት ግፍ ቢያደርስ … በስጋዊው አንደበቴ “ዘሩን ያጥፋው” ብዬ እረግመዋለሁ።
“ምስኪን አርሶ አደር” ይባልልኛል…
ሰሞኑን ታማኝ የትግራይ ባልሰልጣናትን ከሲቪል እስከ ሚሊተሪ ያላቸውን አሰላለፍ በቪዲዮ አስደግፎ ያቀረበውን ሳይ ነበር … ቅቅቅ ታዲያ እነዚህ የወያኔ ቱባ ባለስልጣናት የፈለቁት ከትግራይ ‘ድንጋይ’ ነው እንዴ ?! እውነት የሚዘርፉት የግፍ ሃብት ከነሱ አልፎ ዘራቸውን እየጠቀመ አይደለም ማለት ይሆን ? አየ ይሄ ትውልድ ? መቁረጥ ስለማይችል ሲለካ እድሜውን ይጨርሳል።
እስኪ በመጀመሪያ አገርን ለማዳን ቁረጥ … አገርህን ልታድን ስትል ደግሞ ወዳጅም ጠላትም መንገድ ላይ ተረጋግጦ ይታለፋል። ወዳጅም ጠላትም በህመምም ሆነ በጥይት ቆስሎ ታይ ይሆናል … ያኔ አላማህ አገርን ማዳን ነበር አድነሃልና … ሰብዓዊነትህ ይፈተናል … አሁን ግን አንተ ለራስህ የጉግ ማንጉጎች ምርኮኛ ነህና ስልርህራሄ የማሰብ የሰውነት ስልጣን የለህም። አንዷለም ምንድን ነበር ያለው ሰሞኑን ?
“ከሰውነት ያለፈ ሌላ ክብር የለኝም”። አዎ ! እሱን አስነጥቀህ እየኖርህ እንደሰው አዛኝ ለመሆን አታጣጥር። መጀመሪያ ሰው አይደለህምና። ስለትግራይ ጤና ለማሰብ አንተ ትቀላለህ ወይስ የጤና እና የገብረሰዶማዊያን ሚ /ሩ ቴወድሮስ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
መጽናናት Joined: 20 Aug 2004 Posts: 1348 Location: united states
Posted: Sun Mar 11, 2012 11:04 pm Post subject: ለጥልቁ
ጥልቁ ምራቅ የሚያስውጥ ጽሁፍክን ሳነበው ደስ እያለኝ ነው ህዝብ ተረግጦ ከእግዜር ተሰጠውን ተነፍጎ እየኖረ ባለበት አገር እግዚአብሄር ለቀጣቸው ለቀን ጅቦች ይታዘናል ? አላደርገውም
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
እንድሪያስ Joined: 19 Mar 2004 Posts: 2119 Location: *****
Posted: Sun Mar 11, 2012 11:21 pm Post subject:
ጥልቁ 1 እንደጻፈ(ች)ው : ጎብዝ ! ያልበላንን ባናክ አይሻልም ? እኛ እራሳችን በወያኔ ደዌ እና በራሳችን የመቆራቆስ በሽታ ነፍዘን አገራችን ተሰነጣጥቃ ስታልቅ ህሊናን የማይገደው እጅግ ጸያፍ ህይወት እየኖርን … የዚች አገር አፈራራሿ የመነሻ እና የመድረሻ ቦታ የሆነው ትግራይ ክልል ውስጥ ለገባ የተፈጥሮ ግሳጼ ከንፈራችንን ልንመጥ እንቃጣለን።
እንዴው ለመሆኑ ምን አይነት የዘቀጠ ትውልድ ይሆን ይሄ ትውልድስ ?! … ሞትን ፈትፍቶ እያጎረሰው ላለው ጠላቱ እራሱ ከንፈር ከመምጠጥ አልፎ … የራሱን የተልወሰወሰ ወኔ በሌላው ላይ ሊያሰርጽ ይሞክራል።
የልቁንስ … የሰው ልጅ በዚች ምድር ሲኖር … ስለህይወት እና ስለወደፊት እጣ ፈንታው ከሳሩም ከቅጠሉም ይማራልና ፣ እንዲህ ያለው የተፈጥሮ ቁጣ እና የሶማሌ የሽምቅ -ተዋጊዎች በወያኔ ላይ ያስመዘገቡት የሰሞኑ -ድል ፣ ሌላው ኢትዮጵያዊ እራሱን ምን እያደረገ እንደሆነ የሚጠይቁ ተምሳሌቶች ናቸው እና ልብና አይኑን ከፍቶ ይማርባቸው።
እንኳንስ በአይኔ -በብረቱ የምታዘበውን የትግራይ ወያኔዎች ግፍ ላዝንለት ይቅርና…
እኔ የተወለድሁበት ዘር … እውነት በሌላው የሰው ልጅ እና በአገሩ ላይ ዛሬ የትግራይ ወያኔዎች እንደሚያደርሱት አይነት ግፍ ቢያደርስ … በስጋዊው አንደበቴ “ዘሩን ያጥፋው” ብዬ እረግመዋለሁ።
“ምስኪን አርሶ አደር” ይባልልኛል…
ሰሞኑን ታማኝ የትግራይ ባልሰልጣናትን ከሲቪል እስከ ሚሊተሪ ያላቸውን አሰላለፍ በቪዲዮ አስደግፎ ያቀረበውን ሳይ ነበር … ቅቅቅ ታዲያ እነዚህ የወያኔ ቱባ ባለስልጣናት የፈለቁት ከትግራይ ‘ድንጋይ’ ነው እንዴ ?! እውነት የሚዘርፉት የግፍ ሃብት ከነሱ አልፎ ዘራቸውን እየጠቀመ አይደለም ማለት ይሆን ? አየ ይሄ ትውልድ ? መቁረጥ ስለማይችል ሲለካ እድሜውን ይጨርሳል።
እስኪ በመጀመሪያ አገርን ለማዳን ቁረጥ … አገርህን ልታድን ስትል ደግሞ ወዳጅም ጠላትም መንገድ ላይ ተረጋግጦ ይታለፋል። ወዳጅም ጠላትም በህመምም ሆነ በጥይት ቆስሎ ታይ ይሆናል … ያኔ አላማህ አገርን ማዳን ነበር አድነሃልና … ሰብዓዊነትህ ይፈተናል … አሁን ግን አንተ ለራስህ የጉግ ማንጉጎች ምርኮኛ ነህና ስልርህራሄ የማሰብ የሰውነት ስልጣን የለህም። አንዷለም ምንድን ነበር ያለው ሰሞኑን ?
“ከሰውነት ያለፈ ሌላ ክብር የለኝም”። አዎ ! እሱን አስነጥቀህ እየኖርህ እንደሰው አዛኝ ለመሆን አታጣጥር። መጀመሪያ ሰው አይደለህምና። ስለትግራይ ጤና ለማሰብ አንተ ትቀላለህ ወይስ የጤና እና የገብረሰዶማዊያን ሚ /ሩ ቴወድሮስ
'መልህቅ ሃምሳ ዓመት ውሃ ውስጥ በኖረ :
ተዘፈዘፈ እንጂ ዋና መች ተማረ ::' ያለው ማን ነበረ ? ይሄ ሰው የአስተሳሰብ ለውጥ ማሳየት የፎረሙን ህግ እንደመጣስ ይቆጥረዋል ልበል ?
ለነገሩ ክቡራን ሊመሰገን ይገዋል :: ይሄን ግልብ አገው ጭንቅላቱን እያዞረ ወደትክክለኛ እሱነቱ መልሶታል
ወያኔ ወያኔ በነበረበትና በአንድ ዘር ላይ ሙሉ በሙሉ የጥላቻ መረቡን በዘረጋበት ዘመን የወያኔ አገልጋይና ታዛዥ አንተ ነበርክ :: ሚሹኑን አጠናቆ ሌላ ታሪክ ሲጀምር አንተ ከእኔ በላይ አርበኛ ላሳር ብልህ ቁጭ ብለሀል :: ማን ሊሰማህ ....ማንስ ሊያምንህ ?አስመራ ውስጥ ሻቢያን የሙጥኝ ብሎ ሲኖር የነበረው ሙሴ ተገኝ ዛሬ የት እንዳለና ስለሻቢያ ምን እንደሚያወራ ታውቃለህ ?