WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
በትግራይ ክልል የተከሰተው መድሀኒት የሌለው በሽታ !!
Goto page 1, 2, 3  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
አንፌቃ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 08 Dec 2004
Posts: 1920
Location: united states

PostPosted: Sun Mar 11, 2012 3:12 pm    Post subject: በትግራይ ክልል የተከሰተው መድሀኒት የሌለው በሽታ !! Reply with quote

በትግራይ ክልል ሰሜን ምእራብ ዞን መድሃኒት ያልተገኘለት ሰው ገዳይና ዘር ጨራሽ በሽታ አሁንም ዜጎችን እየጨረሰ ነው :: አስገደ /ስላሴ

በሰሜን ምእራብ ዞን በመዳባይ ዘና ወረዳ ጣብያ (ቀበሌ ) ክብርቶ በቀይህ ተኽሊ፣ ቀላቅል፣ ጻእዳ እንባ፣ ጀቃንባ፣ እንዳባኖም ጎጦች 1996 . የተከሰተውና መድሃኒት ያልተገኘለት ሰው ገዳይ በሽታ በወቅቱ ለነበሩ ለትግራይ ጤና ቢሮ ሃላፊ ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም ለክልሉ ፕሬዝዳንቶች አቶ ፀጋይ በርሄና ምክትላቸው አቶ ኣባዲ ዘሞ ብዙ ሰው በማይታወቅ በሽታ እየሞተ መሆኑን በአካባቢው ተወላጆች ግለሰቦች ተገልፆላቸው ነበር : ሁኔታውን በማዳመጥ ለጉዳዩ ተቆረቁረው በማዳመጥ አወንታዊ መልስ በመስጠት ፋንታ ጆሮ ዳባ ልበስ ብለው አለፉት ::
በሽታው ወደብዙ ቀበሌዎች እየተስፋፋ በመሄድ በተለይ በፃእዳ ቀበሌ 250 በላይ ዜጎች በበሽታው ተለከፉ : ከነዚህ 250 በላይ የሚሆኑ በሽተኞች እስከ ጥቅምት 1998 . 87 ሰዎች ሞተዋል : ለዚሁ ማስረጃ አቶ ግርማይ ገብሩ የተባለው ወጣት የአሜሪካ ሬድዮ ጣብያ ዘጋቢ ጋዜጠኛ ከዋና መንገድ መቀሌ ሽሬ የሚወስደው ፅርጊያ ወጥቶ 40 ኪሎሜትር በላይ ሜዳና አቀበት ቁልቁለት የበዛበት መንገድ በመጓጓዝ በአካል ተገኝቶ አረጋግጦታል : በተጨማሪ በህዝባዊ ጋዜጣ፣ በሪፖርተር፣ በአዲስ ነገር የግል ጋዜጦች በአቶ አስገደ ገብረስላሴ የተፃፈ ለንባብ በቅቷል : በጀርመን እና በአሜሪካ ሬድዮ ጣብያዎችም ተነግሯል ::

በሽታው የትግራይ ጤና ቢሮ ሃላፊ ዶክተር ገብረአብ ባርናባስ ለሪፖርተርና ለአዲስ ነገር ጋዜጣ አዘጋጆች እንደገለፁት (እንዳረጋገጡት ) ሰው ገዳይ በሽታ ወደ ብዙ ወረዳዎች እንደተሰራጨና ለአዲስ ነገር ጋዜጣ በዘገቡበት ጊዜ አካባቢ 229 ሰዎች በበሽታው እንደሞቱ፣ 600 ዜጎች በበሽታው የታመሙ እንዳሉ ተናግረዋል : በሽታው እስከ አሁን 6 ወረዳዎች ማለት በአስገደ፣ በፅንብላ፣ በታህታይ አድያቦ፣ በላእላይ አድያቦ፣ በታህታይ ቆራሮ፣ በላእላይ ቆራሮ (መደባይዘና ) በፀለምት እና በአዴት ወረዳዎች እንደተሰራጨ ለሪፖርተር እና ለአዲስ ነገር ጋዜጦች መግለጫ ሰጥተዋል : ዶክተር ገብረአብ መግለጫ እስከሰጡበት ጊዜ የመንግስትና የህወሃት ኢህአዴግ ብዙሃን መገናኛዎች ስለዚህ ዘግናኝና ሰው ጨራሽ በሽታ ትንፍሽ ብለው ተናግረው አያውቁም ::

በሌላ በኩል የሀገራችን ጤና ጥበቃ ቢሮ ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ስለዚህ ዘር ጨራሽ በሽታ በሪፖርተርና አዲስ ነገር ጋዜጣ አዘጋጆች ተጠይቀው ስለዚህ በሽታ ለዶክተር ገብረአብ ባርናባስ ጠይቁት እኔን አይመለከተኝም ብለው ሁኔታውን ሊገልፁ ፈቃደኛ አልሆኑም ::
በሽታው በአሁኑ ጊዜ በሰሜን ምዕራብ ዞኖች ወረዳዎች አዳርሶ በሌሎች ዞኖችና ቀበሌዎች በስፋት እየታየ ነው ::

የክልሉ አስተዳዳሪ ፀጋይ በርሄ ስለተሃድሶ ሴሚናር ለማድረግ ወደ ሽሬ ከተማ ሄደው ህዝቡ ስለ ሰው ገዳይ በሽታ ጥያቄ ስላነሳ በበሽታው የታመሙበት ቦታው ድረስ ሄደው በሽታው እጅግ ዘግናኝ ሆኖ አግኝተውት በድንጋጤ 26 በሽተኞች መቀሌ ሆስፒታል እንዲደርሱ ተደርጎ መቀሌ በሚገኙ ዶክተሮች ጥረት እንኳን ቢደረግ 6 ወዲያው ሲሞቱ 20 ህሙማኖች መድሃኒት ስለማይገኝ አገራቸው ሄደው ይሙቱ ተብለው ወደሽሬ ተላኩ : ወዲያውኑ ብዙ ሳይቆዩ ሃያዎቹም ሞቱ ሌሎችም መሞታቸውን ቀጠሉ ::
የድምፅ ወያኔ ሬድዮ ከዛሬ ሶስት ወር በፊት ለመጀመሪያ ጊዜ ከአስር ዓመት በፊት በሽታው ተከስቶ እንደነበር አሁን ግን ሰውን የምትጨርስ የነበረች መርዛማዋ ተክል /እፅዋት /ስለተገኘች ከእንግዲህ ወዲህ በዚህ ሰው ገዳይ የሚታመምና የሚሞት ሰው አይገኝም በሽታው በቁጥጥር ስር ውሏል ብለዋል ::

ሃቁ ግን ሌላ ነው ያለው :: ይኸውም በሽታው በመቀጠል ብዙ ሰዎች ታመው በሞት አፋፍ የሚገኙ ሰዎች አሉ : ለዚሁ ማረጋገጫ አቶ ሓድሽ መስፍን ገብረስላሴ የተባለው ሰው በሰሜን ምዕራብ ዞን በወረዳ መደባይ ዛና በቀበሌ ክብርቶ፣ ማይደርሁ (ማይወርቅ ) በተባለው ጎጥ ነዋሪ የሆነ ሌሎች ሶስት ወገኖች የሚኖርበት በፅንብላ፣ በታህታይ ቆራሮ፣ በሽሬ ሆስፒታል ሲታከሙ ቆይተው ሊድኑ ስላልቻሉ በመኖሪያ ቀያቸው ሄደው ያች ህይወታቸው እምታልፍበት ጊዜ ለመጠባበቅ ሄደዋል : እነዚህ በሽተኞች ለማስረጃነት አስቀመጥኳቸው እንጅ በበሽታው ተለክፈው ያሉ በየወረዳዎችና ቀበሌዎች ብዙ ናቸው ::

የተከበራችሁ አንባብያን የክልላችን ጤና ቢሮ ይህን በሽታ ለማወቅና መድሃኒት ለማግኘት የበሽተኞችን ደም፣ ሽንት፣ ከአካላቸው ስጋ በመቁረጥ፣ የአካባቢው ዕፅዋት፣ የምግብ ሰብል፣ ውሃ፣ ወዘተ ወደ አሜሪካና ጀርመን ልከን አስመርምረናል ይላል : በተጨማሪ ከተለያዩ የውጭ ዩኒቨርሲቲ ለምርምር የመጡ እንደውም ምንም ውጤት እንዳላገኙ ይነገራል : የመቀሌ ሆስፒታልና ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ጥረት እንዳደረጉ ይነገራል : ሁሉም ውጤት እንዳላገኙ ይነገራል ::

ይህ በሽታ ግን ተደርጓል ከሚባለው ውጭ የክልላችንና የጤና ጥበቃ ቢሮ በሽታው ለማዳን ካቃታቸው ለዓለም ከማስታወቅ ደብቀውታል : የሃገራችን የመንግስትና የፖለቲካ ፓርቲዎች ብዙኃን መገናኛዎች አንድ ቃልም ሊተነፍሱ አልቻሉም : ወገን (አጋር ) ያጣ ህዝብ ከአስር አመት በላይ እንደቅጠል ረግፈዋል :: የክልላችን አስተዳዳሪና እንዲሁም የሚመለከታቸው የክልሉ ባለስልጣኖች ይህ በሽታ ከመጤፍ ሳያዩት ይገኛሉ ::
የበሽታው ምልክት በህዝቡ ትዝብት በመጀመሪያ ብርድ ብርድ ይላል ቀጥሎ ሙቀት ይለቅባቸዋል : የእብደት ምልክት ያሳያል፣ ሰውነታቸው ይቀንሳል፣ በመጨረሻ መላው ሰውነታቸው ይቀጥናል (ይቀጭጫል ) ሆዳቸው ይነፋል፣ በመጨረሻም ይሞታሉ : ይህ ምልክት 8 ዓመት በፊት በተለያዩ የብዙሃን መገናኛ ገልጨዋለሁ ::
እንዲህ ዓይነት ዘግናኝ መድሃኒት ያልተገኘለት ሰው ገዳይ በሽታ የትግራይ ክልልና የፌዴራል መንግስት መሪዎችና ባለስልጣኖች በተለይ ደግሞ ጤና ጥበቃ ሚኒስተር በሽታውን እያወቁት እንዳላወቁት 10 ዓመት በላይ ደብቀውት ዝም ማለታቸው ሰብዐዊ መብት በሚከበርበት በሰለጠኑ ሃገሮች ይቅርና በስልጣን መቆየት በወንጀል ተከሰው በህግ ያስፈርድባቸዋል : ያገራችን መሪዎች ግን ይህ በሽታ ከአቅማቸው በላይ ከሆነ ለዓለም ህብረተሰብ አስታውቀው ህይወት ለማዳን መፍትሄ እንደመፈለግ እጅግ ብዙ ህዝብ እንደቅጠል እየረገፈ አፋቸውን ሞልተው አገራችን በህክምና አገልግሎት 70(80)% ደርሷል እያሉ ይደሰኩሩብናል : ይህ በእውነቱ ህዝብን ማታለል ነው ::

ይህ ሰው ገዳይ በሽታ በአጭር ጊዜ ካልተገታ መላው ትግራይን አዳርሶ ወደ ሌሎች ክልሎች ተስፋፍቶ አህጉራዊም አለማዊም በሽታ፣ የበሽታ ሰደድ ሊሆን ይችላል ምክንያቱም 10 ዓመት በፊት በአንዲት ጎጥ በፃእዳ እምባ በምትባል 1500 ዜጎች በሚኖሩባት ጎጥ የነበረ በሽታ አሁን ሌላ ይቅርና ዶክተር ገብረአብ ባርናባስ ባረጋገጡት በአጭር ዓመታት ወደ ስድስት ወረዳዎች 800,000 እስከ 1 ሚሊዮን ህዝብ የሚኖርበት አካባቢ ተስፋፍቷል በሽታውም ታይቷል : አሁን እንደሚነገረው ወደ ማዕከላዊ ዞን አክሱም፣ ዓድዋና ተንቤን አውራጃዎች እንደታየ ነው : ታድያ ይህ በሽታ በህብረተሰቡ ስጋት ፈጣሪና ሰው ጨራሽ እያለ // መለስ ጤናማ አምራች የሰው ሃይል ሳይዙ በዚህ ሶስት ዓመት 12 ዓመት በፊት በመላው ኢትዮጵያ ሃገራችን (ህዝብ ) የአንድ ዓመት የእርሻ ሰብል ገቢ በትግራይ ክልል ብቻ እንዲመረት እናደርጋለን ብለዋል : ምን ይህ ብቻ በቅርቡ የህወሃት 37 የትግል ልደት በአል ምክንያት የህወሃት ልሳን በሆነው ቁጥር 39 ወይን መፅሔት በዘንድሮ ዓመት ብቻ ስራ አጥቶ መሃን ሆኖ ካለ ወጣት 300,000 (ሶስት መቶ ) ወጣት ስራ እንፈጥርለታለን ብለዋል : ይህ ምኞት ጥሩ ህልም ነው ግን ለዚህ እንደቅጠል ለሚረግፈው ህዝብ ለምን ምርምር እንዲደረግለትና እንዲፈወስ አያስቡም ::

በህዝባችን አነጋገር ሙሽራ ሳይዙ ሚዜን ይጠራሉ እንደሚባለው እንዴት ብሎ ነው ጤናማ ህዝብ ሳይዙ ልማት የሚባለው በየት ይመጣል :: ይህ በሽታ በሰው ብቻ ነው አደጋ እያደረሰ ያለው ነገር ግን በእንስሳዎች ላይ ሊተላለፍ የሚችል መሆኑን ምርመራ መደረግ ያሻል ::

የተከበራችሁ አንባብያን በሚመጣው ጊዜ በመዲናችን አዲስ አበባ አለም አቀፍ የጤና ጉባኤ እንዳለ ይገለፃል : ምኒስትር ቴዎድሮስ አድሃኖም በብዙሃን መገናኛ ስለ ጉባኤው ሲናገሩ ይሰማል : ምናልባት ስለ ዓለም አቀፍ የጤና ጉባኤ ሲደረግ ስለ መድሃኒት ያልተገኘለት ሰው ገዳይ በሽታ እንደ አጀንዳ ያቀርባሉ ብዬ አስብና እንደገና እስከ አሁን ደብቀውት ቆይተው ምናልባት እላለሁ : በኔ በኩል ይህን በሽታ ለምርምር ካላቀረቡት በኢትዮጵያ ህዝብ ያላቸው ታማኝነት ምን ደረጃ ይደርስ ይሆናል ? ለጊዜው በዚህ ይብቃን ስለዚህ ጥናትም በተጨባጭ ምንጭ ለአንባብያን አቀርባለሁ : ሰላም ሁኑ ::
http://www.abugidainfo.com/amharic/index.php/8880
_________________
Article-39: The poison of peace, unity, and brotherhood in Ethiopia !!
አንፌቃ ዘብሄረ ኢትዮጲያ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
መጽናናት

ውሃ አጠጪ

Joined: 20 Aug 2004
Posts: 1354
Location: united states

PostPosted: Sun Mar 11, 2012 4:43 pm    Post subject: Reply with quote

ገና መአት ይመጣባቸዋል ምን ይህ ብቻ ቅማላሞች ስንቱ 97 ሰባት ላይ ሲታገል እነሱ መለስ ትግሪ ስለሆነ ነው ወይ ብሎ ሌላው በጥይት ሲገደል ዝም ብሎ የተቀመጠ ህዝብ ነው ገና ከነቅማሉ ከነበሽታው ይባረራል የገማ የከረፋ ህዝብ ነው ትግሬ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
ዘርዐይ ደረስ

ውሃ አጠጪ

Joined: 23 Oct 2004
Posts: 1087
Location: ethiopia

PostPosted: Sun Mar 11, 2012 5:59 pm    Post subject: Reply with quote

መጽናናት እንደጻፈ(ች)ው:
ገና መአት ይመጣባቸዋል ምን ይህ ብቻ ቅማላሞች ስንቱ 97 ሰባት ላይ ሲታገል እነሱ መለስ ትግሪ ስለሆነ ነው ወይ ብሎ ሌላው በጥይት ሲገደል ዝም ብሎ የተቀመጠ ህዝብ ነው ገና ከነቅማሉ ከነበሽታው ይባረራል የገማ የከረፋ ህዝብ ነው ትግሬሰብዓዊ ባህርይ አልፈጠረብህም እንዴ !
_________________
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Yahoo Messenger Report post
የመረረው .

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 05 Mar 2012
Posts: 98
Location: USA

PostPosted: Sun Mar 11, 2012 6:22 pm    Post subject: Reply with quote

መጽናናት እንደጻፈ(ች)ው:
ገና መአት ይመጣባቸዋል ምን ይህ ብቻ ቅማላሞች ስንቱ 97 ሰባት ላይ ሲታገል እነሱ መለስ ትግሪ ስለሆነ ነው ወይ ብሎ ሌላው በጥይት ሲገደል ዝም ብሎ የተቀመጠ ህዝብ ነው ገና ከነቅማሉ ከነበሽታው ይባረራል የገማ የከረፋ ህዝብ ነው ትግሬ

Laughing Laughing Laughing
_________________
----------Oooo---
-----------(----)---
------------)--/----
------------(_/-
----oooO----
----(---)----
-----\--(--
------\_)-

Last edited by የመረረው. on Sun Dec 30, 2012 1:04 am; edited 1 time in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 5053

PostPosted: Sun Mar 11, 2012 7:33 pm    Post subject: Reply with quote

መጽናናት በሚኖርበት ሰፈር አቼቶ የሚባል ጠጅ ቤት አለ ወይም ነበር ...ጠጁ ብረት ያቆለምማል ...በልጅነቱ ይሄን ጠጅ ልሶ እንደ ልምሻ በሽታ አድርጎት ይሀው እስካሁን አለ ...በዛ የተነሳ እንኴን የሚጽፈውን ለሀጩንም መቆጣጠር አይችልም ይቅርታ ይደረግልኝ በበሽታ ለመቀለድ አይደለም ...የግዜር በሽታ ቢሆን አዝንለት ነበር ...
_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
እምቢ ለሀገር

ኮትኳች

Joined: 13 Feb 2012
Posts: 262

PostPosted: Sun Mar 11, 2012 8:23 pm    Post subject: መጽናናት -እንደጻፈው /ችው Reply with quote

መጽናናት እንደጻፈ(ች)ው:
ገና መአት ይመጣባቸዋል ምን ይህ ብቻ ቅማላሞች ስንቱ 97 ሰባት ላይ ሲታገል እነሱ መለስ ትግሪ ስለሆነ ነው ወይ ብሎ ሌላው በጥይት ሲገደል ዝም ብሎ የተቀመጠ ህዝብ ነው ገና ከነቅማሉ ከነበሽታው ይባረራል የገማ የከረፋ ህዝብ ነው ትግሬ

ድሀው የትግራይ ተወላጅ መዳህኒት በሌለው በሽታ እንደቅጠል ሲረግፍ ከልብ ያሳዝናል እንጅ እንዲህ አይባልም Exclamation Exclamation አንድ ነገር ብየ ልውጣ :- እውነት ግን መለስ ከልቡ የትግራይን ህዝብ ይወዳል Question Question በፍጹም Exclamation መለስ የሚወደው ስልጣኑን ብሎም ኤርትራዊነቱን ብቻ ነው Idea ሌላውን የኢትዮጵያ ህዝብ በስመ -ትግራይ እየረገጠ : ትግራዋይን ''ወርቅ "" ህዝብ ነሽ ብሎ በማንቆለጳጰስ እና እኔ ከለለሁ ህልውናሽ ያበቃለታል እያለ በማስፈራራት የስልጣኑ ታማኝ ጠባቂ አድርጓታል :: በተለይ የተማረው የትግራይ ተወላጅ ብዙሀኑን ድሀ የትግራይ ገበሬ የተሳሳተ መረጃ በመጋት ከመለስ ጎን እንዲቆሙ ያደርጋሉ ::ይኸ ድሀ ኢትዮጵያዊ ገበሬ በመለስ አገዛዝ ላይ ቢማርርስ የት ይደርሳል Question እንኳንስ ተራውን ገበሬ ነው እና እነ ገብሩ አስራትን እነ አረጋሽን እነ ስየን ..... እንዴት አድርጎ ከጭዋታ ውጭ እንዳደረጋቸው አይተናል ሰምተናል ::እናም ገበሬው የትግራይ ህዝብ በስሙ ይነግድበታል ,ይሰረቅበታል ;ይጨቆንበታል እንጅ የተረፈው ነገር የለም Exclamation Exclamation እነ -ግማ -ዊን , ሳላርን , ስልኪን ቢትወደድን ...እና የመሳሰሉትን ""የትግራይ ልጆች "" ነን ባዮች እዚህ ዋርካ እየመጡ የሚተፏቸው መርዝማ ቃላቶች : እዛ ለዘመናት ታርሶ የገጠጠ መሬቱን ለማልማት አፈር እና ድንጋይ በጀርባው እየተሸከመ የለት ጉርሱን በነጮች እየተመጸወተ ያለን ድህ ገበሬ ይወክሉታልን Question Question Question እና እያስተውልን ብንናገር ጥሩ ይመስለኛል :: ለምሳሌ እኔን ""አማራ "' ተብየውን ከመለስ ጋር ሁነው እየርገጡኝ ያሉት ''አማራ '' ነን ባዮች ሆዳም የአካባቢየ ተወላጆች ናቸው :: ስለዚህ ለኔ ገበሬው የትግራይ ህዝብ ወገኔ እንጅ ጠላቴ አይደለም :: ስኪፋውና ሲያዝን ሊሰማኝ ይገባል Exclamation Exclamation ጥቃቱ ጥቃቴ በሽታው በሽታየ ነው ::አባቶቸ ስንት ደማቸውን ያፈሰሱለት ህዝብ እኮ ነው Exclamation ጐበዝ በትግራይ መሬት ስንቱ ኢትዮጵያዊ ጀግና እንደበቀለባት እንዴት እንረሳለን Question Question ያለ አክሱም ኢትዮጵያዊነታችን ጐደሎ እኮ ነው :: ያለ ዓድዋ የነጻነት ትርጉምስ ምንድን ነው Question እባካችሁ እናስተውል Exclamation መለስ እና ግብረ -ዐበሮቹ ያልፋሉ የትግራይ ህዝብ ግን ኢትዮጵያዊነቱን እንደያዘ ይቀጥላል Exclamation Exclamation መለስ እና መስሎቹ በመዳህኒት አልባ በሽታ ሞቱ ቢባል ደስ ይለኛል Exclamation Exclamation ድሀው የትግራይ ህዝብ ግን ሞተ ስሉኝ ያንገበግበኛል Exclamation Exclamation Exclamation
እምቢ ለሀገር Exclamation
ጭዋ -ሰፈር ጐንደር Exclamation
_________________
ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሓየት 11

ዋና አለቃ

Joined: 06 Apr 2008
Posts: 2792
Location: ላን'ሊይ

PostPosted: Sun Mar 11, 2012 9:01 pm    Post subject: Re: መጽናናት -እንደጻፈው /ችው Reply with quote

ከማናውቀው መልአክ የምናውቀውን ሰይጣን መርጠን ምንም ላለመናገርና ላለመስራት ከወሰንበት ሰፈር ድንገት እዚህ ቤት የምንገባው ስላንተ ለማውራት ነው ::

እዚህ ዋርካ ሳውቅህ ከቀን ወደ ቀን "ብዙሀኑን ለመምሰል " ስትል ራስህን ስታጣ ነው :: የጻፍከው ነገር ከልብህ ከሆነ ምንም አይወጣለትም :: ግን ግን ለምን በቆየው ኒክህ አልጻፍከውም Question አታምንበትም ? ስለምታምንበት ነገር ፊትለፊት ለመጻፍ ድፍረቱ የለህም ? ወይስ አዲስ ፐርሰናሊቲ እየፈጠርክ ነው ዛሬ ?

ሓየት

እምቢ ለሀገር እንደጻፈ(ች)ው:
መጽናናት እንደጻፈ(ች)ው:
ገና መአት ይመጣባቸዋል ምን ይህ ብቻ ቅማላሞች ስንቱ 97 ሰባት ላይ ሲታገል እነሱ መለስ ትግሪ ስለሆነ ነው ወይ ብሎ ሌላው በጥይት ሲገደል ዝም ብሎ የተቀመጠ ህዝብ ነው ገና ከነቅማሉ ከነበሽታው ይባረራል የገማ የከረፋ ህዝብ ነው ትግሬ

ድሀው የትግራይ ተወላጅ መዳህኒት በሌለው በሽታ እንደቅጠል ሲረግፍ ከልብ ያሳዝናል እንጅ እንዲህ አይባልም Exclamation Exclamation አንድ ነገር ብየ ልውጣ :- እውነት ግን መለስ ከልቡ የትግራይን ህዝብ ይወዳል Question Question በፍጹም Exclamation መለስ የሚወደው ስልጣኑን ብሎም ኤርትራዊነቱን ብቻ ነው Idea ሌላውን የኢትዮጵያ ህዝብ በስመ -ትግራይ እየረገጠ : ትግራዋይን ''ወርቅ "" ህዝብ ነሽ ብሎ በማንቆለጳጰስ እና እኔ ከለለሁ ህልውናሽ ያበቃለታል እያለ በማስፈራራት የስልጣኑ ታማኝ ጠባቂ አድርጓታል :: በተለይ የተማረው የትግራይ ተወላጅ ብዙሀኑን ድሀ የትግራይ ገበሬ የተሳሳተ መረጃ በመጋት ከመለስ ጎን እንዲቆሙ ያደርጋሉ ::ይኸ ድሀ ኢትዮጵያዊ ገበሬ በመለስ አገዛዝ ላይ ቢማርርስ የት ይደርሳል Question እንኳንስ ተራውን ገበሬ ነው እና እነ ገብሩ አስራትን እነ አረጋሽን እነ ስየን ..... እንዴት አድርጎ ከጭዋታ ውጭ እንዳደረጋቸው አይተናል ሰምተናል ::እናም ገበሬው የትግራይ ህዝብ በስሙ ይነግድበታል ,ይሰረቅበታል ;ይጨቆንበታል እንጅ የተረፈው ነገር የለም Exclamation Exclamation እነ -ግማ -ዊን , ሳላርን , ስልኪን ቢትወደድን ...እና የመሳሰሉትን ""የትግራይ ልጆች "" ነን ባዮች እዚህ ዋርካ እየመጡ የሚተፏቸው መርዝማ ቃላቶች : እዛ ለዘመናት ታርሶ የገጠጠ መሬቱን ለማልማት አፈር እና ድንጋይ በጀርባው እየተሸከመ የለት ጉርሱን በነጮች እየተመጸወተ ያለን ድህ ገበሬ ይወክሉታልን Question Question Question እና እያስተውልን ብንናገር ጥሩ ይመስለኛል :: ለምሳሌ እኔን ""አማራ "' ተብየውን ከመለስ ጋር ሁነው እየርገጡኝ ያሉት ''አማራ '' ነን ባዮች ሆዳም የአካባቢየ ተወላጆች ናቸው :: ስለዚህ ለኔ ገበሬው የትግራይ ህዝብ ወገኔ እንጅ ጠላቴ አይደለም :: ስኪፋውና ሲያዝን ሊሰማኝ ይገባል Exclamation Exclamation ጥቃቱ ጥቃቴ በሽታው በሽታየ ነው ::አባቶቸ ስንት ደማቸውን ያፈሰሱለት ህዝብ እኮ ነው Exclamation ጐበዝ በትግራይ መሬት ስንቱ ኢትዮጵያዊ ጀግና እንደበቀለባት እንዴት እንረሳለን Question Question ያለ አክሱም ኢትዮጵያዊነታችን ጐደሎ እኮ ነው :: ያለ ዓድዋ የነጻነት ትርጉምስ ምንድን ነው Question እባካችሁ እናስተውል Exclamation መለስ እና ግብረ -ዐበሮቹ ያልፋሉ የትግራይ ህዝብ ግን ኢትዮጵያዊነቱን እንደያዘ ይቀጥላል Exclamation Exclamation መለስ እና መስሎቹ በመዳህኒት አልባ በሽታ ሞቱ ቢባል ደስ ይለኛል Exclamation Exclamation ድሀው የትግራይ ህዝብ ግን ሞተ ስሉኝ ያንገበግበኛል Exclamation Exclamation Exclamation
እምቢ ለሀገር Exclamation
ጭዋ -ሰፈር ጐንደር Exclamation

_________________
An eye for an eye, and the whole world would be blind. (KGK)
>>>>>>>>> ገዛ ሓየት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
እናመሰግንሃለ

ዋና ኮትኳች

Joined: 01 Jun 2009
Posts: 811

PostPosted: Sun Mar 11, 2012 9:47 pm    Post subject: Reply with quote

እኔ በነዚህ ህሙማኖች ቦታ ራሴን አድርጌ ስስለው ምን አደርግ ነበር ብዬ አሰብኩ :: በጣም የሚያስጨንቅ ነገር ነው :: መድኃኒት እንደሌለው ማወቁና ሰው እየሞተ እንደሆነ መስማቱ በራሱ ሊድን የሚችለውን ታማሚ ራሱ እንዳይድን ያደርገዋል ::

ከዚህ ጎጠኛ መንግሥት ጋር ተባብረው ወገናቸው ላይ ነገር ያቀበሉ : ወሬ ያቀባበሉ : ወረኛ ከሆኑ ንስሓ ለመግባት መሞከር ነው ያለባቸው :: እንዲሁ እንደቅጠል እየረገፉ ያሉ ምስኪናን ከሆኑ ደግሞ አቴንሽን አጥታ ያለፈች ነፍሳቸው ስለነርሱ ብቻ ሳይሆን በሌሎች ክልሎችም አላግባብ እየተፈናቀሉና እየተገደሉ ስላሉ ወገኖቻቸው በእግዚአብሔር ፊት ሄዳ ትካሰስልን :: የምድራውያኑ ተቋማት : ከአገር ውስጥ እስከአገር ውጭ ያሉት : ለኢትዮጵያዉያን ጩኸት ጆሮ ዳባ ልበስ ያሉበት ጊዜ ላይ እንገኛለን :: የሚሰማቸው ላይኛው ቤት ያገኛሉና እዚያው መሄዱ ይሻላቸዋል !!

ሳስበው ሳስበው : እግዚአብሔር በሰውና በሰዎች ተቋማት ላይ ያለንን እምነት (በራሳችን ላይ ጨምሮ ) ሙጥጥ አድርገን እንድንጨርስና ወደርሱ ብቻ እንድናንጋጥጥ በተለያየ መንገድ እየገረፈ እያስተማረን ይመስለኛል :: እኛ ኢትዮጵያውያን -መልክቱ ቢገባን : የዚህ ዓይነቱ ዜና ትርጉሙ ነው ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 5053

PostPosted: Sun Mar 11, 2012 10:25 pm    Post subject: Re: መጽናናት -እንደጻፈው /ችው Reply with quote

እምቢ ላገር እኔና አንተ ጔደኛሞች ልንሆን ይሆን እንዴ ...እንዲህ ደፈር ወፈር ያለ አስተያየት ስትሰጥ ልቤ በሀሴት ሞላልህ ግን አልቸኩልም ...ያሁኑ ምስጋና ለበኌላ ወቀሳ አይመችም ይላሉ አባቶች ሲተርቱ :: ጥሩ አስተያየት ነው የሰጠሀው ተባረክ ብሩክ ሁን :: እሺ :: ብቻ ግን እነ እከሌ እነ እከሌ ብለህ ከታች ስም የዘረዘርከውን አልወደድኩትም ...ያልካቸው ሰዎች እኮ መጀመሪያ የስድብ አረር የወረደባቸው እነሱ ናቸው .. ባይሆን እንዴት ጨዋና ስነ ምግባር ያለበት አስተያየት እንዳላቸው ወደ ኌላ ሄደህ ማየት ትችላለህ አየህ እምቢ ላገር ጉዳዩ ያለው ከዚህኛውም ወገን ነው ...ክፉ ሳይናገር አስተያየት በሰጠው ላይ ከመሬት ተነስቶ ያንን የሚሰድብ ካለ ግን በኔ እምነት ሰው በሽተኛ ነው ...ለማንኛውም ታንክስ ላስተያየቱ :: Cool

እምቢ ለሀገር እንደጻፈ(ች)ው:
መጽናናት እንደጻፈ(ች)ው:
ገና መአት ይመጣባቸዋል ምን ይህ ብቻ ቅማላሞች ስንቱ 97 ሰባት ላይ ሲታገል እነሱ መለስ ትግሪ ስለሆነ ነው ወይ ብሎ ሌላው በጥይት ሲገደል ዝም ብሎ የተቀመጠ ህዝብ ነው ገና ከነቅማሉ ከነበሽታው ይባረራል የገማ የከረፋ ህዝብ ነው ትግሬ

ድሀው የትግራይ ተወላጅ መዳህኒት በሌለው በሽታ እንደቅጠል ሲረግፍ ከልብ ያሳዝናል እንጅ እንዲህ አይባልም Exclamation Exclamation አንድ ነገር ብየ ልውጣ :- እውነት ግን መለስ ከልቡ የትግራይን ህዝብ ይወዳል Question Question በፍጹም Exclamation መለስ የሚወደው ስልጣኑን ብሎም ኤርትራዊነቱን ብቻ ነው Idea ሌላውን የኢትዮጵያ ህዝብ በስመ -ትግራይ እየረገጠ : ትግራዋይን ''ወርቅ "" ህዝብ ነሽ ብሎ በማንቆለጳጰስ እና እኔ ከለለሁ ህልውናሽ ያበቃለታል እያለ በማስፈራራት የስልጣኑ ታማኝ ጠባቂ አድርጓታል :: በተለይ የተማረው የትግራይ ተወላጅ ብዙሀኑን ድሀ የትግራይ ገበሬ የተሳሳተ መረጃ በመጋት ከመለስ ጎን እንዲቆሙ ያደርጋሉ ::ይኸ ድሀ ኢትዮጵያዊ ገበሬ በመለስ አገዛዝ ላይ ቢማርርስ የት ይደርሳል Question እንኳንስ ተራውን ገበሬ ነው እና እነ ገብሩ አስራትን እነ አረጋሽን እነ ስየን ..... እንዴት አድርጎ ከጭዋታ ውጭ እንዳደረጋቸው አይተናል ሰምተናል ::እናም ገበሬው የትግራይ ህዝብ በስሙ ይነግድበታል ,ይሰረቅበታል ;ይጨቆንበታል እንጅ የተረፈው ነገር የለም Exclamation Exclamation እነ -ግማ -ዊን , ሳላርን , ስልኪን ቢትወደድን ...እና የመሳሰሉትን ""የትግራይ ልጆች "" ነን ባዮች እዚህ ዋርካ እየመጡ የሚተፏቸው መርዝማ ቃላቶች : እዛ ለዘመናት ታርሶ የገጠጠ መሬቱን ለማልማት አፈር እና ድንጋይ በጀርባው እየተሸከመ የለት ጉርሱን በነጮች እየተመጸወተ ያለን ድህ ገበሬ ይወክሉታልን Question Question Question እና እያስተውልን ብንናገር ጥሩ ይመስለኛል :: ለምሳሌ እኔን ""አማራ "' ተብየውን ከመለስ ጋር ሁነው እየርገጡኝ ያሉት ''አማራ '' ነን ባዮች ሆዳም የአካባቢየ ተወላጆች ናቸው :: ስለዚህ ለኔ ገበሬው የትግራይ ህዝብ ወገኔ እንጅ ጠላቴ አይደለም :: ስኪፋውና ሲያዝን ሊሰማኝ ይገባል Exclamation Exclamation ጥቃቱ ጥቃቴ በሽታው በሽታየ ነው ::አባቶቸ ስንት ደማቸውን ያፈሰሱለት ህዝብ እኮ ነው Exclamation ጐበዝ በትግራይ መሬት ስንቱ ኢትዮጵያዊ ጀግና እንደበቀለባት እንዴት እንረሳለን Question Question ያለ አክሱም ኢትዮጵያዊነታችን ጐደሎ እኮ ነው :: ያለ ዓድዋ የነጻነት ትርጉምስ ምንድን ነው Question እባካችሁ እናስተውል Exclamation መለስ እና ግብረ -ዐበሮቹ ያልፋሉ የትግራይ ህዝብ ግን ኢትዮጵያዊነቱን እንደያዘ ይቀጥላል Exclamation Exclamation መለስ እና መስሎቹ በመዳህኒት አልባ በሽታ ሞቱ ቢባል ደስ ይለኛል Exclamation Exclamation ድሀው የትግራይ ህዝብ ግን ሞተ ስሉኝ ያንገበግበኛል Exclamation Exclamation Exclamation
እምቢ ለሀገር Exclamation
ጭዋ -ሰፈር ጐንደር Exclamation

_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
መጽናናት

ውሃ አጠጪ

Joined: 20 Aug 2004
Posts: 1354
Location: united states

PostPosted: Sun Mar 11, 2012 10:34 pm    Post subject: Reply with quote

ጉልበት አለኝ ብለክ አንዱን ብታጠቃ ላንተም ጉልበተኛ ያዝ ብካል ለምሳሌ አሜሪካንን እዩ የሰው አገር ስትዘርፍ ስታዋጋ ከላይ የማይወርድባት ነገር የለም መከራ ውስጥ ነች ትግሬ (ቅማላሞቹ )ለጊዜው መሳርያ ይዘው ሌላውን ለማጥቃት ደፋ ቀና እያሉ ነው ስለዚህ ከላይ የመጣ ስለሆነ ዝም ብለው መቀበል ነው ያለባቸው ;;ደግሞ 3 ሚሊዮን እግሬ 100 አገሩን የሚወድ አታገኝም አህዮች ናቸው ያንሳቸዋል ;;;
ክቡራን ማለት ግማታም ትግሬ እህቱን ሲበዳ ያደገ አሁን ከሰፈሩ ሸሽቶ ሰው ስላወቀበት በስደት የሚኖር ክካም አጋሜ ነው ስለዚህ ስለሱ ምንም አይሰማኝም ምንም ቢልም ላህያ ፈስ አፍንጫ አይያዝም ይላል ያገሬ ሰው ;;
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
መጽናናት

ውሃ አጠጪ

Joined: 20 Aug 2004
Posts: 1354
Location: united states

PostPosted: Sun Mar 11, 2012 10:43 pm    Post subject: Reply with quote

ምድረ አቃጣሪ የኡጋዴን ህዝብ መንግስት እርዳታ ሲከለክለው እንደ ቅጠል ሲረግፍ የት ነበራችሁ ? ዛሬ አገሩን የማይወድ ግም አጋሜዋች ሞቱና ታቅራራላችሁ ገና በበሽታ ብቻ አይደለም ከሌላውም ህዝብ ከበድ ያለ ቅጣት ይጠብቃቸዋል የጊዜ ጉዳይ ነው ;;
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
ሀዲስ 1

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 10 Mar 2010
Posts: 1631

PostPosted: Sun Mar 11, 2012 10:43 pm    Post subject: Reply with quote

ራስህን የምትገልፅበት ሚዲያ ማግኘትህ ማለፊያ ቢሆንም : አንተ ከነሱ በባሰ ሁኔታ ታመሀል ::

ሀዲስመጽናናት እንደጻፈ(ች)ው:
ገና መአት ይመጣባቸዋል ምን ይህ ብቻ ቅማላሞች ስንቱ 97 ሰባት ላይ ሲታገል እነሱ መለስ ትግሪ ስለሆነ ነው ወይ ብሎ ሌላው በጥይት ሲገደል ዝም ብሎ የተቀመጠ ህዝብ ነው ገና ከነቅማሉ ከነበሽታው ይባረራል የገማ የከረፋ ህዝብ ነው ትግሬ

_________________
what we learn from history is, we do not learn from history.

http://www.isil.org/resources/philosophy-of-liberty-english.swf
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጥልቁ 1

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 27 Jan 2004
Posts: 1560
Location: bhutan

PostPosted: Sun Mar 11, 2012 10:45 pm    Post subject: Reply with quote

ጎብዝ ! ያልበላንን ባናክ አይሻልም ? እኛ እራሳችን በወያኔ ደዌ እና በራሳችን የመቆራቆስ በሽታ ነፍዘን አገራችን ተሰነጣጥቃ ስታልቅ ህሊናን የማይገደው እጅግ ጸያፍ ህይወት እየኖርን የዚች አገር አፈራራሿ የመነሻ እና የመድረሻ ቦታ የሆነው ትግራይ ክልል ውስጥ ለገባ የተፈጥሮ ግሳጼ ከንፈራችንን ልንመጥ እንቃጣለን።

እንዴው ለመሆኑ ምን አይነት የዘቀጠ ትውልድ ይሆን ይሄ ትውልድስ ?! ሞትን ፈትፍቶ እያጎረሰው ላለው ጠላቱ እራሱ ከንፈር ከመምጠጥ አልፎ የራሱን የተልወሰወሰ ወኔ በሌላው ላይ ሊያሰርጽ ይሞክራል።

የልቁንስ የሰው ልጅ በዚች ምድር ሲኖር ስለህይወት እና ስለወደፊት እጣ ፈንታው ከሳሩም ከቅጠሉም ይማራልና እንዲህ ያለው የተፈጥሮ ቁጣ እና የሶማሌ የሽምቅ -ተዋጊዎች በወያኔ ላይ ያስመዘገቡት የሰሞኑ -ድል ሌላው ኢትዮጵያዊ እራሱን ምን እያደረገ እንደሆነ የሚጠይቁ ተምሳሌቶች ናቸው እና ልብና አይኑን ከፍቶ ይማርባቸው።
እንኳንስ በአይኔ -በብረቱ የምታዘበውን የትግራይ ወያኔዎች ግፍ ላዝንለት ይቅርና…
እኔ የተወለድሁበት ዘር እውነት በሌላው የሰው ልጅ እና በአገሩ ላይ ዛሬ የትግራይ ወያኔዎች እንደሚያደርሱት አይነት ግፍ ቢያደርስ በስጋዊው አንደበቴ “ዘሩን ያጥፋው” ብዬ እረግመዋለሁ።

“ምስኪን አርሶ አደር” ይባልልኛል…
ሰሞኑን ታማኝ የትግራይ ባልሰልጣናትን ከሲቪል እስከ ሚሊተሪ ያላቸውን አሰላለፍ በቪዲዮ አስደግፎ ያቀረበውን ሳይ ነበር ቅቅቅ ታዲያ እነዚህ የወያኔ ቱባ ባለስልጣናት የፈለቁት ከትግራይ ‘ድንጋይ’ ነው እንዴ ?! እውነት የሚዘርፉት የግፍ ሃብት ከነሱ አልፎ ዘራቸውን እየጠቀመ አይደለም ማለት ይሆን ? አየ ይሄ ትውልድ ? መቁረጥ ስለማይችል ሲለካ እድሜውን ይጨርሳል።

እስኪ በመጀመሪያ አገርን ለማዳን ቁረጥ አገርህን ልታድን ስትል ደግሞ ወዳጅም ጠላትም መንገድ ላይ ተረጋግጦ ይታለፋል። ወዳጅም ጠላትም በህመምም ሆነ በጥይት ቆስሎ ታይ ይሆናል ያኔ አላማህ አገርን ማዳን ነበር አድነሃልና ሰብዓዊነትህ ይፈተናል አሁን ግን አንተ ለራስህ የጉግ ማንጉጎች ምርኮኛ ነህና ስልርህራሄ የማሰብ የሰውነት ስልጣን የለህም። አንዷለም ምንድን ነበር ያለው ሰሞኑን ?

“ከሰውነት ያለፈ ሌላ ክብር የለኝም”። አዎ ! እሱን አስነጥቀህ እየኖርህ እንደሰው አዛኝ ለመሆን አታጣጥር። መጀመሪያ ሰው አይደለህምና። ስለትግራይ ጤና ለማሰብ አንተ ትቀላለህ ወይስ የጤና እና የገብረሰዶማዊያን / ቴወድሮስ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message MSN Messenger Report post
መጽናናት

ውሃ አጠጪ

Joined: 20 Aug 2004
Posts: 1354
Location: united states

PostPosted: Sun Mar 11, 2012 11:04 pm    Post subject: ለጥልቁ Reply with quote

ጥልቁ ምራቅ የሚያስውጥ ጽሁፍክን ሳነበው ደስ እያለኝ ነው ህዝብ ተረግጦ ከእግዜር ተሰጠውን ተነፍጎ እየኖረ ባለበት አገር እግዚአብሄር ለቀጣቸው ለቀን ጅቦች ይታዘናል ? አላደርገውም
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
እንድሪያስ

አለቃ

Joined: 19 Mar 2004
Posts: 2130
Location: *****

PostPosted: Sun Mar 11, 2012 11:21 pm    Post subject: Reply with quote

ጥልቁ 1 እንደጻፈ(ች)ው:
ጎብዝ ! ያልበላንን ባናክ አይሻልም ? እኛ እራሳችን በወያኔ ደዌ እና በራሳችን የመቆራቆስ በሽታ ነፍዘን አገራችን ተሰነጣጥቃ ስታልቅ ህሊናን የማይገደው እጅግ ጸያፍ ህይወት እየኖርን የዚች አገር አፈራራሿ የመነሻ እና የመድረሻ ቦታ የሆነው ትግራይ ክልል ውስጥ ለገባ የተፈጥሮ ግሳጼ ከንፈራችንን ልንመጥ እንቃጣለን።

እንዴው ለመሆኑ ምን አይነት የዘቀጠ ትውልድ ይሆን ይሄ ትውልድስ ?! ሞትን ፈትፍቶ እያጎረሰው ላለው ጠላቱ እራሱ ከንፈር ከመምጠጥ አልፎ የራሱን የተልወሰወሰ ወኔ በሌላው ላይ ሊያሰርጽ ይሞክራል።

የልቁንስ የሰው ልጅ በዚች ምድር ሲኖር ስለህይወት እና ስለወደፊት እጣ ፈንታው ከሳሩም ከቅጠሉም ይማራልና እንዲህ ያለው የተፈጥሮ ቁጣ እና የሶማሌ የሽምቅ -ተዋጊዎች በወያኔ ላይ ያስመዘገቡት የሰሞኑ -ድል ሌላው ኢትዮጵያዊ እራሱን ምን እያደረገ እንደሆነ የሚጠይቁ ተምሳሌቶች ናቸው እና ልብና አይኑን ከፍቶ ይማርባቸው።
እንኳንስ በአይኔ -በብረቱ የምታዘበውን የትግራይ ወያኔዎች ግፍ ላዝንለት ይቅርና…
እኔ የተወለድሁበት ዘር እውነት በሌላው የሰው ልጅ እና በአገሩ ላይ ዛሬ የትግራይ ወያኔዎች እንደሚያደርሱት አይነት ግፍ ቢያደርስ በስጋዊው አንደበቴ “ዘሩን ያጥፋው” ብዬ እረግመዋለሁ።

“ምስኪን አርሶ አደር” ይባልልኛል…
ሰሞኑን ታማኝ የትግራይ ባልሰልጣናትን ከሲቪል እስከ ሚሊተሪ ያላቸውን አሰላለፍ በቪዲዮ አስደግፎ ያቀረበውን ሳይ ነበር ቅቅቅ ታዲያ እነዚህ የወያኔ ቱባ ባለስልጣናት የፈለቁት ከትግራይ ‘ድንጋይ’ ነው እንዴ ?! እውነት የሚዘርፉት የግፍ ሃብት ከነሱ አልፎ ዘራቸውን እየጠቀመ አይደለም ማለት ይሆን ? አየ ይሄ ትውልድ ? መቁረጥ ስለማይችል ሲለካ እድሜውን ይጨርሳል።

እስኪ በመጀመሪያ አገርን ለማዳን ቁረጥ አገርህን ልታድን ስትል ደግሞ ወዳጅም ጠላትም መንገድ ላይ ተረጋግጦ ይታለፋል። ወዳጅም ጠላትም በህመምም ሆነ በጥይት ቆስሎ ታይ ይሆናል ያኔ አላማህ አገርን ማዳን ነበር አድነሃልና ሰብዓዊነትህ ይፈተናል አሁን ግን አንተ ለራስህ የጉግ ማንጉጎች ምርኮኛ ነህና ስልርህራሄ የማሰብ የሰውነት ስልጣን የለህም። አንዷለም ምንድን ነበር ያለው ሰሞኑን ?

“ከሰውነት ያለፈ ሌላ ክብር የለኝም”። አዎ ! እሱን አስነጥቀህ እየኖርህ እንደሰው አዛኝ ለመሆን አታጣጥር። መጀመሪያ ሰው አይደለህምና። ስለትግራይ ጤና ለማሰብ አንተ ትቀላለህ ወይስ የጤና እና የገብረሰዶማዊያን / ቴወድሮስ

'መልህቅ ሃምሳ ዓመት ውሃ ውስጥ በኖረ :
ተዘፈዘፈ እንጂ ዋና መች ተማረ ::' ያለው ማን ነበረ ? ይሄ ሰው የአስተሳሰብ ለውጥ ማሳየት የፎረሙን ህግ እንደመጣስ ይቆጥረዋል ልበል ?
ለነገሩ ክቡራን ሊመሰገን ይገዋል :: ይሄን ግልብ አገው ጭንቅላቱን እያዞረ ወደትክክለኛ እሱነቱ መልሶታል Laughing
ወያኔ ወያኔ በነበረበትና በአንድ ዘር ላይ ሙሉ በሙሉ የጥላቻ መረቡን በዘረጋበት ዘመን የወያኔ አገልጋይና ታዛዥ አንተ ነበርክ :: ሚሹኑን አጠናቆ ሌላ ታሪክ ሲጀምር አንተ ከእኔ በላይ አርበኛ ላሳር ብልህ ቁጭ ብለሀል :: ማን ሊሰማህ ....ማንስ ሊያምንህ ?አስመራ ውስጥ ሻቢያን የሙጥኝ ብሎ ሲኖር የነበረው ሙሴ ተገኝ ዛሬ የት እንዳለና ስለሻቢያ ምን እንደሚያወራ ታውቃለህ ?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page 1, 2, 3  Next
Page 1 of 3

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia