WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ዩኒቲ ኮሌጅና ዶከተር ፍስሀ እሸቱ ::
Goto page 1, 2  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 5058

PostPosted: Thu Feb 16, 2012 11:25 pm    Post subject: ዩኒቲ ኮሌጅና ዶከተር ፍስሀ እሸቱ :: Reply with quote

የዛሬን አያድርገውና ያኔ ገና ዩንቲ ኮሌጅ .... ብሎ ሲመሰረት ለቌንቌ ማስተማሪያነት ነበር ..... በጊዜው ኮሌጁን ለመክፈት ያስፈለገው 7000 ብር ብቻ ነበር ብሪቱን ነው የጠራሁት ... ዶላር አላልኩም :: Wink ታዲያ ጥረት ካለ ማደግ አይቀርምና ባለቤቱም ሆኑ የቀጠሯቸው ሰራተኞቻቸው ተግተው በመስራታቸው እንደ መሰረት ተምህርት ቌንቌ ሊያስተምር የታሰበለት ""የቈንቌ ጣቢያ "" ስመ ጥር ኮሌጅ ሆነና አለፈው :: ኮሌጅ ስንል ጥያቄዎች አሉ ..በማን ስታንደርድ በየት ስታንደርድ ?? ባመሪካ ስታንደርድ በፈረንሳይ ስታንደርድ ወይስ ባቶ ደመቀ ስታንደርድ ? ወደ በኌላ እንመጣበታለን :: ታዲያ ዶክተሩ ወደ መጨረሻው አካባቢ ኮሌጁን ሲቀውሩት በስንት እንደጣሉት ሰምታችኌል ?? 90 ሚሊዮን ብር ነው ፍርዳውን የጣሉት :: አሽቃሩ ..አሽቃሩ ...ጥብስ አለ .....ከዲር እኮ ነው :: እኔም ይሄንዬ ድሮ እዚህ ከመምጣቴ በፊት ጭማ እየሰፋሁ የምተዳደርባትን የስላሴ ገበያ ጉልት እስካሁን ብይዛት ኖሮ በመቶ እጥላት ነበር :: ወይ ነዶ ወይ ቀንዶ አለ ....እናትና ልጅ ናፈቀኝ :: ዕዕዕዕ !! ኡዞ ማስቲካ !! Very Happy የምወደው ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ዶክረቱን አራገባቸው ...በማራገቢያ :: ከታች ያለውን ሊንክ ጠቅ ::

http://www.ethioonutube.com/video/197/ESAT-Ethiopia-with-Dr-Fisha-Eshetu-February-2012
_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
የዘመኑ ልሳን

ዋና አለቃ

Joined: 07 Jun 2005
Posts: 2930
Location: USA

PostPosted: Fri Feb 17, 2012 12:49 am    Post subject: Reply with quote

ጋዜጠኛ ሲሳይ ከዚህ በፊት እንዳልኩት በኢትዮጵያ ጋዜጠኝነትን ወደ አንድ ደረጃ ያራመደ ስለሚያደርጋጀው ቃለ መጠይቆች በቂ ዝግጅት የሚያደርግና በእውቀትና በለዛ ቃለ መጠይቆቹን አጓጊ አድርጎ እስከመጨረሻው ሰዎች እንዲያዳምጡት የሚያደርግ ነው ::

ወደ ነጥቡ ስመለስ / ፍሰሀ እንደ አንድ ዜጋ ለሀገራቸውን ማድረግ ያለባቸውን ከሚጠበቀው በላይ አድርገዋል :: እኔ እዚህ ዋርካ ላይ ከእኔ በላይ ኢትዮጵያዊ የለም ብሎ ዘራፍ የሚል ሳይሆን እንደ / ፍሰሀ ለአንድ ኢትዮጵያዊ ቢሆን የተሻለ ይህወት እንዲኖር ያደረገ ሰው ኢትዮጵያዊ ጀና ነው ::

አዲስ ለማቋቋም ያሰቡትም ስብስብ ጥሩ ሀሳብ ይመስለኛል :: ወያኔን መቋወም ብቻ ሳይሆን ወያኔ ቢወድቅ ከወያኔ በተሻለ መልኩ ሀገሪቱን እንዴት መምራት እንዳለበት ሁሉም ሰው የማሰቢያው ጊዜ አሁን ነው ::

Last edited by የዘመኑ ልሳን on Fri Feb 17, 2012 1:29 am; edited 1 time in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 5058

PostPosted: Fri Feb 17, 2012 1:09 am    Post subject: Reply with quote

እስኪ እንጊዲ ወደዋናው ""ኤክሰርሳይስ "" ከመግባታችን በፊት ማሟሟቂያ እንስራ ....አናማ "ዳክ '' ያሉትን እየሰማሁ ነው ...ዳክ በነገራችን ላይ ዳክዬ ማለት አይደለም :: ታዋቂው ጎዣሜ ወንድማችን ""እምቢ ላገር "" አንዳይምታታብህ ብዬ ነው ....መቼም ያንተ ነገር ርእሱን አይተህ እንጂ ውስጡን አንበበህ አትመልስም :: ስም ለምቦሳ ብለናል ላዲሱ ስምህ :: ባድሚን ይለቅ .. Very Happy Very Happy እና ዳክ እንደሚሉት ቢዝነስ አሹ ... ሆኖላቸው ነበር ...እሳቸውም እኮ ልብ ብላችሁ ካያችኌቸው የቅቤ እቃ እኮ ነው የሚመስሉት .. Laughing 7000 ብር የተጀመረ ሱቅ 90 ሚሊዮን ሲገባ !! አረ አብሽር አረ አሚን እንበል ....ተመስገን እኮ ነው እንዲህ ተሰርቶ ከተገኘ :: እኔም አገሬ ገብቼ የፊደል ገበታ ዘርግቼ ማስተማር ልጀምር ይሆንንን ? በውነት ሂሳብ , ኬሚስትሪ , ፊዚክስ ጥይት ነበረኩ የዛሬን አያደርገውና !! ባንድ ወቅት ከክፍል ሳይሆን በሴክሺን ደረጃ ሶስተኛ የወጣንበት አጋጣሚ ነበር ....እኛ ክቡራን !! እንዲህ እንደ ዛሬው ያረቄ ኤክስፐርት ከመሆናችን በፊት ......!! ወይ ነዶ .... ወይ ቀንዶ አለ ....! ያው በየስቴቱ ( በየክልሉ ) እየዞረን በኢንተርናሲዮናል ቌንቌ ( በንጊሊዝኛ ) ትምሮውን ባጧጧፍነው በነበረ Crying or Very sad ወደ ""ዳክ "" ጉዳይ ልሂድ የኔ ይቅር ...ግድየለም .... ዋናው የሌሊት እንጀራ አትንሳን ማለት ነው ...ቀንማ ምግብ ቤቶች ሁሉ ክፍት ናቸው .. Very Happy . እና ይሄ ተንኮለኛ ጋዜጠኛ ሲሳይ ""ዳክን "" እንዲህ ሲል ጠየቃቸው ;;
""ቢዝነሱ እንዲህ አሸወይና እየሆኑልዎት ለምን ወጡ ??""

ሲሱ ግን ከምር ተንኮለኛ ሰው ነህ ...ካነብበከኝ :: ክፉ :: Very Happy የሲሳይ ሁኔታ ያላማራቸው "" -ዳክ "" እውነት መናገር ጀመሩ :: "" መንግስት ኢትዮጵያ እንድትለወጥ ከተፈለገ በቴክኖሎጂ ትምህርት ላይ ማተኮር አለብን የሚል ህግ አወጣ "" አሉ :: እንግዲህ የሶሻል የቢዝነስ አይነት ትምህርቶች 30% ሽፋን ሲሰጣቸው 70 % ቴክኖሊጂ መሆን አለበት አለ :: አሁን ችግር መጽዩ ;; ይሄ ውሳኔ ""ዳክ "" አልተስማማም :: እሳቸው እንደ አረፋ በሬ በስፋት የሚያርሱት ቲኦሪ ብቻ ነው :: ቴክኖሎጂ አያርፉም :: ገቢያ መሞት ጀመረ ...የተማሪ ቁጥር ቀነሰ :: ቢዝነሱ ክራንች ማድረግ ጀመረ ....ልብ ይበሉልኝ የተከበሩ አንባቢዬ የፖሎቲካ ምች እስከዚህ ሳት ድረስ ""ዳክን "" አላጠናገረቸውም :: እሳቸው በምች ከሚመቱት መሀል እንደውም አልነበሩበትም :: ቢዝነስና ጽጉር ሲሸሽ አይታወቅም እንደሚባለው ዩኒቲ ትርቲ እየሆነባቸው ሲምጣ ዳክ በኤክሲት B ስትራተጂ ጆሮውን አሉት :: እኔ ጃክ ፖት ብየዋለሁ :: ታዲያ በዚህ የረጅም ጊዜ ቆይታቸው ላገራቸውና ለመንግስታቸው ታማኝ እንደነበሩ ዝህረ ትዝታቸው ያወሳል :: ""ዳክና ዪኒቲ ኮሌጅ "" መጣሁ ...የግዚአብሄር ቤተሰቦች የሆናችሁ መእምናን ቀጽሉበት ...
_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
የዘመኑ ልሳን

ዋና አለቃ

Joined: 07 Jun 2005
Posts: 2930
Location: USA

PostPosted: Fri Feb 17, 2012 1:38 am    Post subject: Reply with quote

ክቡራን "እምቢ ሀገር " ስም በከንቱ ለምን ታነሳለህ ? Laughing Laughing Laughing እንደ እብድ ብቻዬን ነው የሳኩት አሽሙርህን ሳነብ :: እንግዳ የማይከበርበት ዋርካ Laughing Laughing Laughing Laughing

/(ዳክ አንተ ደስ እንዲልህ ) ቢዝነሱ ስለቀዘቀዘባቸው ነው የሸጡት :: እዚህ ላይ ብዙ ልዩነት የለንም :: ቢዝነሱ ግን የቀዘቀዘው የወያኔ አቅምን ያላገናዘበ መመሪያ /ፖሊሲ እንደሆነ ግን ምንም ማለት አልፈለክም :: እኔ 70% ሳይንስ በሚባለው እስማማለሁ :: በአንድ ለሊት ሳይሆን ቀስ በቀስ ቢዝነሱ ውስጥ ካሉ ጋር በመማከር ቢሆን የበለጠ ጥሩ ነበር ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ናፖሊዮን ዳኘ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 18 Apr 2008
Posts: 1878

PostPosted: Fri Feb 17, 2012 1:57 am    Post subject: Re: ዩኒቲ ኮሌጅና ዶከተር ፍስሀ እሸቱ :: Reply with quote

ቢቢሲ ማየት ጀመርክ መሰል ትንሽ ፕሮፓጋንዳህን ረቀቅ ለማድረግ ሞከርክ ...

ዛሬ አደባባይ ብሎግ ላይ ጥሩ መጣጥፍ አንብቤ ነበር :: ነገሩ እንኳን ስለተማሩ ሆዳሞች ነው :: ስላልተማሩ ሆዳሞች አይደለም ::

ልክ ስጨርስ ...በሌለኝ የወንጌል እውቀት .አንድ ነገር አስታወስኩ :: "'ሰው ዓለሙን ሁሉ አትርፎ ነብሱን ግን ቦጎዳት ምን ይጠቅመዋል ?"" የሚል ...

ቀጠልኩና ሰው ህሊናውን ሲሸጥ የሚያገኘው ነገር ምንድን ነው ? የሚል ጥያቄ መጣብኝ :: ዓለምን ቢሆን ነው እንግዲህ ...የተሻለ ኑሮ ሊሆን ይችላል ,,ስልጣብ ሊሆን ይችላል ,,,... የሰው ልጂ በእግዚያብሄር አምሳል እንደመፈጠሩ ለህሊናው (ለነብስ ልበለው ይሆን ) ቢታመን የጽድቅን መንፈስ እንደሚላበስ ራሱንም እግዚያብሄርንም እንደሚያስደስት ነው የሚገባኝ ::

የተማሩትም እንዳንተ እምብዛም ያልተማሩትም ህሊናቸውን ሸጠው እንዳንተ ሌት ከቀን ለጥፋት እና ህሊና ለሌላቸው ሰዎች ማደሩን አስታወሰኝ መጣጥፉ :: ልድገመው ክብሮም ሰው አለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነስቡን ግን ቢጎዳት ምን ይጠቅመዋል ??

የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን :: አሜን :: Very Happy

ናፖሊዮን ዳኘ ::

ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
የዛሬን አያድርገውና ያኔ ገና ዩንቲ ኮሌጅ .... ብሎ ሲመሰረት ለቌንቌ ማስተማሪያነት ነበር ..... በጊዜው ኮሌጁን ለመክፈት ያስፈለገው 7000 ብር ብቻ ነበር ብሪቱን ነው የጠራሁት ... ዶላር አላልኩም :: Wink ታዲያ ጥረት ካለ ማደግ አይቀርምና ባለቤቱም ሆኑ የቀጠሯቸው ሰራተኞቻቸው ተግተው በመስራታቸው እንደ መሰረት ተምህርት ቌንቌ ሊያስተምር የታሰበለት ""የቈንቌ ጣቢያ "" ስመ ጥር ኮሌጅ ሆነና አለፈው :: ኮሌጅ ስንል ጥያቄዎች አሉ ..በማን ስታንደርድ በየት ስታንደርድ ?? ባመሪካ ስታንደርድ በፈረንሳይ ስታንደርድ ወይስ ባቶ ደመቀ ስታንደርድ ? ወደ በኌላ እንመጣበታለን :: ታዲያ ዶክተሩ ወደ መጨረሻው አካባቢ ኮሌጁን ሲቀውሩት በስንት እንደጣሉት ሰምታችኌል ?? 90 ሚሊዮን ብር ነው ፍርዳውን የጣሉት :: አሽቃሩ ..አሽቃሩ ...ጥብስ አለ .....ከዲር እኮ ነው :: እኔም ይሄንዬ ድሮ እዚህ ከመምጣቴ በፊት ጭማ እየሰፋሁ የምተዳደርባትን የስላሴ ገበያ ጉልት እስካሁን ብይዛት ኖሮ በመቶ እጥላት ነበር :: ወይ ነዶ ወይ ቀንዶ አለ ....እናትና ልጅ ናፈቀኝ :: ዕዕዕዕ !! ኡዞ ማስቲካ !! Very Happy የምወደው ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ዶክረቱን አራገባቸው ...በማራገቢያ :: ከታች ያለውን ሊንክ ጠቅ ::

http://www.ethioonutube.com/video/197/ESAT-Ethiopia-with-Dr-Fisha-Eshetu-February-2012

_________________
ሰው ህሊናውን የሚሸጠው ክህሊና በላይ ዋጋ ያለው ምን ነገር ሊገዛበት ነው?

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 5058

PostPosted: Fri Feb 17, 2012 3:12 am    Post subject: Re: ዩኒቲ ኮሌጅና ዶከተር ፍስሀ እሸቱ :: Reply with quote

ያልጠረጠረ ተመነጠረ ..የጠረጠረ ተስፈነጠረ ....ሲባል አልሰማህም መሰለኝ ....የሚመችህን ብቻ እኮ ነው አንተ የምትሰማው ....የተማረው ሆዳም !! Very Happy እዚህ ጽሁፍ እውስጥ ከህሊናዬ የሚያጣላ ወይም ህሊናዬን የሚከስ ወይም ካለም ትርፍ ለማግኘት ስል የሰጠሁት ምንም አስተያየት የለም :: አገላብጠህ አንብብ :: ሽልጦ ዳቦ
መረፍረፍ ብቻውን ሙያ አይደለም ..! መሬት የያዘ እውነታ ናፒ !! ያየነውን እንመሰክራለን የሰማነውን እንጽፋለን :: ስብሀት ለአብ :: አይዞኝ :: Cool

የዘመኑ :- እረ እኔ እንደምታቀኝ እንግዳ ተቀባይ ነኝ ....በዚህ ረገድ አንተ ቌሚ ምስክሬ ነህ :: Very Happy

ናፖሊዮን ዳኘ እንደጻፈ(ች)ው:
ቢቢሲ ማየት ጀመርክ መሰል ትንሽ ፕሮፓጋንዳህን ረቀቅ ለማድረግ ሞከርክ ...

ዛሬ አደባባይ ብሎግ ላይ ጥሩ መጣጥፍ አንብቤ ነበር :: ነገሩ እንኳን ስለተማሩ ሆዳሞች ነው :: ስላልተማሩ ሆዳሞች አይደለም ::

ልክ ስጨርስ ...በሌለኝ የወንጌል እውቀት .አንድ ነገር አስታወስኩ :: "'ሰው ዓለሙን ሁሉ አትርፎ ነብሱን ግን ቦጎዳት ምን ይጠቅመዋል ?"" የሚል ...

ቀጠልኩና ሰው ህሊናውን ሲሸጥ የሚያገኘው ነገር ምንድን ነው ? የሚል ጥያቄ መጣብኝ :: ዓለምን ቢሆን ነው እንግዲህ ...የተሻለ ኑሮ ሊሆን ይችላል ,,ስልጣብ ሊሆን ይችላል ,,,... የሰው ልጂ በእግዚያብሄር አምሳል እንደመፈጠሩ ለህሊናው (ለነብስ ልበለው ይሆን ) ቢታመን የጽድቅን መንፈስ እንደሚላበስ ራሱንም እግዚያብሄርንም እንደሚያስደስት ነው የሚገባኝ ::

የተማሩትም እንዳንተ እምብዛም ያልተማሩትም ህሊናቸውን ሸጠው እንዳንተ ሌት ከቀን ለጥፋት እና ህሊና ለሌላቸው ሰዎች ማደሩን አስታወሰኝ መጣጥፉ :: ልድገመው ክብሮም ሰው አለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነስቡን ግን ቢጎዳት ምን ይጠቅመዋል ??

የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን :: አሜን :: Very Happy

ናፖሊዮን ዳኘ ::

ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
የዛሬን አያድርገውና ያኔ ገና ዩንቲ ኮሌጅ .... ብሎ ሲመሰረት ለቌንቌ ማስተማሪያነት ነበር ..... በጊዜው ኮሌጁን ለመክፈት ያስፈለገው 7000 ብር ብቻ ነበር ብሪቱን ነው የጠራሁት ... ዶላር አላልኩም :: Wink ታዲያ ጥረት ካለ ማደግ አይቀርምና ባለቤቱም ሆኑ የቀጠሯቸው ሰራተኞቻቸው ተግተው በመስራታቸው እንደ መሰረት ተምህርት ቌንቌ ሊያስተምር የታሰበለት ""የቈንቌ ጣቢያ "" ስመ ጥር ኮሌጅ ሆነና አለፈው :: ኮሌጅ ስንል ጥያቄዎች አሉ ..በማን ስታንደርድ በየት ስታንደርድ ?? ባመሪካ ስታንደርድ በፈረንሳይ ስታንደርድ ወይስ ባቶ ደመቀ ስታንደርድ ? ወደ በኌላ እንመጣበታለን :: ታዲያ ዶክተሩ ወደ መጨረሻው አካባቢ ኮሌጁን ሲቀውሩት በስንት እንደጣሉት ሰምታችኌል ?? 90 ሚሊዮን ብር ነው ፍርዳውን የጣሉት :: አሽቃሩ ..አሽቃሩ ...ጥብስ አለ .....ከዲር እኮ ነው :: እኔም ይሄንዬ ድሮ እዚህ ከመምጣቴ በፊት ጭማ እየሰፋሁ የምተዳደርባትን የስላሴ ገበያ ጉልት እስካሁን ብይዛት ኖሮ በመቶ እጥላት ነበር :: ወይ ነዶ ወይ ቀንዶ አለ ....እናትና ልጅ ናፈቀኝ :: ዕዕዕዕ !! ኡዞ ማስቲካ !! Very Happy የምወደው ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ዶክረቱን አራገባቸው ...በማራገቢያ :: ከታች ያለውን ሊንክ ጠቅ ::

http://www.ethioonutube.com/video/197/ESAT-Ethiopia-with-Dr-Fisha-Eshetu-February-2012

_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 5058

PostPosted: Fri Feb 17, 2012 7:07 am    Post subject: Reply with quote

""ያባትህ አገር ሲዘረፍ የድርሻህን መንትፍ "" ...አለ :: ዳክ መጥፎ ስሩ ለማለት አይደለም ይሄ ክፍል የተከፈተው ግልጽ ላድርግ ለግልጸኞች ...ሶሻል ኢንተርፐነር መሆናቸውን ሲያስረዱ ወደ 5000 ሰዎች በነጻ ( በስኮላርሽፕ ) ዩኒቲ ኮሌጅ እንዳስተማረ የራሳቸውን ዳታ ዋቢ በማድረግ ገልጠዋል :: ይሄ መልካም ነው :: ሊመሰገኑ ይገባል :: ከናቷ ጋር ጉልት የምትሸጥ ልጅ , ከሴተኛ አዳሪነት ወጥታ ዩኒቲ አስተምሮ የሁለት ብር ደሞዝተኛ ማድረጋቸውን ሲያስረዱ አኩርተውኛል :: የላይኛው ጌታ ውለታዎን ይክፈል ...ሰው መቼም ሁሌ ሰው ነው ነውና !! ምነው ግን ኢንተርቪው ላይ ዳክ እንጊሊዝኛ ያበዛሉ ?? ዌል , አስ ፋር አስ , ስለዚህ ላይክ , ዋት ኤቨር , , ቤተር ማኔጅመንት , ኢፌክቲቪና , ኢፌሽነት , ዲስታንስ ኢዱኬሽን , ሳም ሀው , አት ሊስት , አይ ዶንት ዋንት ኢንቱ ዛት ዋን , ፎር ዛት ማተር , መቼም ላፉት ነው የሚባለው እንጊሊዝኛውን እኝህ ዳክ ..... Very Happy : የዳክ .. መልስ እውነትም , ትርምስም , ትርምስምስም ያዘለ ነው የቱን ይዞ የቱን መልቀቅ እነደሚችቻል ለማወቅ ይከብዳል :: ዋናውን ቁልፍ ያገኘሁት ይመስለኛል ግን አሁን ማለቴ ካገር ለመውጣት የወሰኑበትን የተረገመች ቀን .... የወጡት በዲፕሎማሲያዊ ቃል ባልተሽሞመነመነው ባልተገራው በመለስ አነጋገር ሆድ ብሷቸው እንደሆነ ፍርጥርጥ አድርገው ለሲሱ እየነገሩት ነው ዳክ :: እረ አቶ መለስ የምሁራን ገፊ አይሁኑ :: በኌላ የእጅዎን እንዳያገኙ ነግሬዎታለሁ ... ወደፊት ምሁር በሚሆኑበት ሳት በተራዎ እንዳይገፉ :: አነ ነግሬዎታለሁ .. Very Happy ዋት ጎዝ አራውንድ .. ዋት ካምስ አራውንድ ሲባል አልሰሙም ይሆን .. በነገራችን ላይ ግን ዳክ ዶክትሬታቸውን ያገኙት በምንድነው ?? እስኪ መጣሁ በመግቢያዬ ላይ አንድ ተረት ብጠ አስቀምጭ ነበር ...ህግ እስካልወጣ ድረስ ብትዘርፍ ሌባ አትባልም የሚል አባባል አለ :: የጊኒዎች አባባል መሰለኝ ...ምን ለማለት እንደፈለኩ አስረዳለሁ ::
_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ኮኮቴ

ውሃ አጠጪ

Joined: 04 Nov 2009
Posts: 1153

PostPosted: Fri Feb 17, 2012 2:13 pm    Post subject: Re: ዩኒቲ ኮሌጅና ዶከተር ፍስሀ እሸቱ :: Reply with quote

አይ ክብራን እረ ተው አትቸኩል ብዬ ብመክርህ እምቢ አልክ አይደል ! አሁን ይሄንን ሊንክ መርድ ካንተ በፊት ለጥፎት ነበር አንተ ደግመህ ምን አስለጠፈህ :: ደግሞስ እንዲህ እንደ ትኩስ እብድ የሚያስገለፍጥህ ምንድነው ? ፍስሀ እሸቱ ኢትዮጵያ ውስጥ እያለ ወዶም ሆነ ሳይወድ የወያኔ አራጋቢ ነበር ;: ሴት በጣም ስለሚወድ ኢንቨስትመንቱ ሁሉ ሴት ተኮር ነበር Very Happy አሁን ደግሞ ሀምሳ ውስጥ ሲገባ ትኩሳቱ እየቀነሰ ስለመጣ ፖለቲካ አሰኘው ; አራት ነጥብ :: አንተ ግን "ዳክ " የምትለውን ቃል አሁን ገና ያወካት ነው የምትመስለው ::

በነገራችን ላይ ዩኒቲ የተሸጠበት ብር በጣም ያስገረመህ ይመስላል :: ለምን እንደተሸጠ የሰማሁትን ላጫውጥህ ; መቼም እኔ ባንተ አልጨክን Very Happy Very Happy ሼሁ አንድ ቀን ገርጂ አካባቢ በመኪና እየሄዱ እያሉ አንዲት ውብ ቺክ ከሳቸው መኪና ፊት መንገድ አቆአርጣ ስትሄድ ያያሉ :: ከአጃቢያቸው አንዱን ይቺ ልጅ የት እንደምትገባ አጣሩ ብለው ያዙታል :: አጃቢውም አጣርቶ ይመለስና "የዩኒቲ ኮሌጅ " ተማሪ ናት ; እረ እንደውም እሷ ብቻ ሳትሆን ሌሎችም ብዙ ቆንጆ ቺኮች አሉ ከፈለጉ !" ብሎ ሪፖርት ያደርጋል :: ከዚያም ሸሁም "በሉ በአስቸኮአይ ግዙት " ይላሉ ; ዩኒቲን :: ፊሽ ደግሞ የቺኮቹ ነገር ስለማይሆንለት መጀመሪያ እምቢ ብሎ ነበር ; በሆአላ በድርድር የሼሁ ብር እየተቆለለ ሲመጣ ...አይኑን አላሽ አለ ..ምክንያቱም ገንዘብ ካለ ሌላ ቦታም ቺኮች አሉ ; ብሎ የለ ጉዋድህ በረከት በመጽሀፉ ላይ Very Happy

ከዚያ ውጪ ግን ወያኔን ; በተለይ አዜብን እና መለስን የሚቃወም ዜና ባየህ ቁጥር እንዲህ መደናገጥህን አቁም :: ሼሁ ለነበረከት እንጂ ላንተ ማሳከሚያ ባጀት አልያዙም እና ; በብስጭት እራስህን አትጉዳ Very Happy Very Happy

ኮኮቴ

ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
የዛሬን አያድርገውና ያኔ ገና ዩንቲ ኮሌጅ .... ብሎ ሲመሰረት ለቌንቌ ማስተማሪያነት ነበር ..... በጊዜው ኮሌጁን ለመክፈት ያስፈለገው 7000 ብር ብቻ ነበር ብሪቱን ነው የጠራሁት ... ዶላር አላልኩም :: Wink ታዲያ ጥረት ካለ ማደግ አይቀርምና ባለቤቱም ሆኑ የቀጠሯቸው ሰራተኞቻቸው ተግተው በመስራታቸው እንደ መሰረት ተምህርት ቌንቌ ሊያስተምር የታሰበለት ""የቈንቌ ጣቢያ "" ስመ ጥር ኮሌጅ ሆነና አለፈው :: ኮሌጅ ስንል ጥያቄዎች አሉ ..በማን ስታንደርድ በየት ስታንደርድ ?? ባመሪካ ስታንደርድ በፈረንሳይ ስታንደርድ ወይስ ባቶ ደመቀ ስታንደርድ ? ወደ በኌላ እንመጣበታለን :: ታዲያ ዶክተሩ ወደ መጨረሻው አካባቢ ኮሌጁን ሲቀውሩት በስንት እንደጣሉት ሰምታችኌል ?? 90 ሚሊዮን ብር ነው ፍርዳውን የጣሉት :: አሽቃሩ ..አሽቃሩ ...ጥብስ አለ .....ከዲር እኮ ነው :: እኔም ይሄንዬ ድሮ እዚህ ከመምጣቴ በፊት ጭማ እየሰፋሁ የምተዳደርባትን የስላሴ ገበያ ጉልት እስካሁን ብይዛት ኖሮ በመቶ እጥላት ነበር :: ወይ ነዶ ወይ ቀንዶ አለ ....እናትና ልጅ ናፈቀኝ :: ዕዕዕዕ !! ኡዞ ማስቲካ !! Very Happy የምወደው ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ዶክረቱን አራገባቸው ...በማራገቢያ :: ከታች ያለውን ሊንክ ጠቅ ::

http://www.ethioonutube.com/video/197/ESAT-Ethiopia-with-Dr-Fisha-Eshetu-February-2012

_________________
o-o-o-o-o-o-o-o-o-o-o-o
".... Indeed, we Ethiopians are a beautiful multi-lingual and multi-cultural people who in a flower vase called Ethiopia decorate the great continent of Africa", Professor Ephraim Isaac
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ግዛቸው

ውሃ አጠጪ

Joined: 16 Jul 2004
Posts: 1484

PostPosted: Fri Feb 17, 2012 2:47 pm    Post subject: Re: ዩኒቲ ኮሌጅና ዶከተር ፍስሀ እሸቱ :: Reply with quote

አቶ ክቡራን በጥባጭና አደፍራሽ ካለ ማን ጥሩ ይጠጣል ::

በነገራችን ላይ አዜብ መስፍንና መለስ ዜናዊ የተወቀ 10 ብር ሳይኖራቸው
ዛሬ ኢፈርትን ያክል በብዙ ቢልዮን ዶላር አስታውል ብር አላልኩም ዶላር ነው ያልኩት Laughing
ከኢትዮጵያ ደሀ ህዝብ ሰራፈው አከማችተው የልም እንዴ ታዲያ ዶክተሩ እንኳን ይህንን
ያክል ብር ያገኘው እንደ ወያኔ ዘርፎ ሳይሆን ሰርቶ ነው ::

ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
የዛሬን አያድርገውና ያኔ ገና ዩንቲ ኮሌጅ .... ብሎ ሲመሰረት ለቌንቌ ማስተማሪያነት ነበር ..... በጊዜው ኮሌጁን ለመክፈት ያስፈለገው 7000 ብር ብቻ ነበር ብሪቱን ነው የጠራሁት ... ዶላር አላልኩም :: Wink ታዲያ ጥረት ካለ ማደግ አይቀርምና ባለቤቱም ሆኑ የቀጠሯቸው ሰራተኞቻቸው ተግተው በመስራታቸው እንደ መሰረት ተምህርት ቌንቌ ሊያስተምር የታሰበለት ""የቈንቌ ጣቢያ "" ስመ ጥር ኮሌጅ ሆነና አለፈው :: ኮሌጅ ስንል ጥያቄዎች አሉ ..በማን ስታንደርድ በየት ስታንደርድ ?? ባመሪካ ስታንደርድ በፈረንሳይ ስታንደርድ ወይስ ባቶ ደመቀ ስታንደርድ ? ወደ በኌላ እንመጣበታለን :: ታዲያ ዶክተሩ ወደ መጨረሻው አካባቢ ኮሌጁን ሲቀውሩት በስንት እንደጣሉት ሰምታችኌል ?? 90 ሚሊዮን ብር ነው ፍርዳውን የጣሉት :: አሽቃሩ ..አሽቃሩ ...ጥብስ አለ .....ከዲር እኮ ነው :: እኔም ይሄንዬ ድሮ እዚህ ከመምጣቴ በፊት ጭማ እየሰፋሁ የምተዳደርባትን የስላሴ ገበያ ጉልት እስካሁን ብይዛት ኖሮ በመቶ እጥላት ነበር :: ወይ ነዶ ወይ ቀንዶ አለ ....እናትና ልጅ ናፈቀኝ :: ዕዕዕዕ !! ኡዞ ማስቲካ !! Very Happy የምወደው ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ዶክረቱን አራገባቸው ...በማራገቢያ :: ከታች ያለውን ሊንክ ጠቅ ::

http://www.ethioonutube.com/video/197/ESAT-Ethiopia-with-Dr-Fisha-Eshetu-February-2012

_________________
Visit My Blog
----===-----
ኢትዮ-ፈን ብሎግ |||
“Freedom is not free.”

Last edited by ግዛቸው on Fri Feb 17, 2012 3:32 pm; edited 1 time in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ኮትኳች

Joined: 17 Oct 2010
Posts: 312

PostPosted: Fri Feb 17, 2012 3:17 pm    Post subject: Re: ዩኒቲ ኮሌጅና ዶከተር ፍስሀ እሸቱ :: Reply with quote

ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
የዛሬን አያድርገውና ያኔ ገና ዩንቲ ኮሌጅ .... ብሎ ሲመሰረት ለቌንቌ ማስተማሪያነት ነበር ..... በጊዜው ኮሌጁን ለመክፈት ያስፈለገው 7000 ብር ብቻ ነበር ብሪቱን ነው የጠራሁት ... ዶላር አላልኩም :: Wink ታዲያ ጥረት ካለ ማደግ አይቀርምና ባለቤቱም ሆኑ የቀጠሯቸው ሰራተኞቻቸው ተግተው በመስራታቸው እንደ መሰረት ተምህርት ቌንቌ ሊያስተምር የታሰበለት ""የቈንቌ ጣቢያ "" ስመ ጥር ኮሌጅ ሆነና አለፈው :: ኮሌጅ ስንል ጥያቄዎች አሉ ..በማን ስታንደርድ በየት ስታንደርድ ?? ባመሪካ ስታንደርድ በፈረንሳይ ስታንደርድ ወይስ ባቶ ደመቀ ስታንደርድ ? ወደ በኌላ እንመጣበታለን :: ታዲያ ዶክተሩ ወደ መጨረሻው አካባቢ ኮሌጁን ሲቀውሩት በስንት እንደጣሉት ሰምታችኌል ?? 90 ሚሊዮን ብር ነው ፍርዳውን የጣሉት :: አሽቃሩ ..አሽቃሩ ...ጥብስ አለ .....ከዲር እኮ ነው :: እኔም ይሄንዬ ድሮ እዚህ ከመምጣቴ በፊት ጭማ እየሰፋሁ የምተዳደርባትን የስላሴ ገበያ ጉልት እስካሁን ብይዛት ኖሮ በመቶ እጥላት ነበር :: ወይ ነዶ ወይ ቀንዶ አለ ....እናትና ልጅ ናፈቀኝ :: ዕዕዕዕ !! ኡዞ ማስቲካ !! Very Happy የምወደው ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ዶክረቱን አራገባቸው ...በማራገቢያ :: ከታች ያለውን ሊንክ ጠቅ ::

http://www.ethioonutube.com/video/197/ESAT-Ethiopia-with-Dr-Fisha-Eshetu-February-2012ገለልተኛ እና መሬት ላይ ያለውን እውነታ የምዘግብ ጋዜጠኛ ነኝ ከሚል ሰው ..ሰርቶ ያገኘን ሰው ሲተች ምን ይሉታል . Rolling Eyes Rolling Eyes በወያኔ እየተዘረፈ ያለውን ገንዘብ ግን ትንፍሽ አለለም እስካሁን ...እስኪ መለስና አዜብ ግን ከደሙ ንጹህ ናቸው ዝርፊያ ላይ የሉበትም እኮ ነው የሚለን
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
ውልጮ

ኮትኳች

Joined: 04 Feb 2004
Posts: 386

PostPosted: Fri Feb 17, 2012 6:44 pm    Post subject: Reply with quote

ሲሳይ አጌናን ያዩበት መነጥር ትክክል ነው ለማለት ነው የገባሁት ::
በቸር አውለን አሁን ደግሞ አበው ሽማኔ የሚለውን የጂጂዬን ስምቼ ወደ አድዋ እየተሸጋገርኩ ነው ::

የዘመኑ ልሳን እንደጻፈ(ች)ው:
ጋዜጠኛ ሲሳይ ከዚህ በፊት እንዳልኩት በኢትዮጵያ ጋዜጠኝነትን ወደ አንድ ደረጃ ያራመደ ስለሚያደርጋጀው ቃለ መጠይቆች በቂ ዝግጅት የሚያደርግና በእውቀትና በለዛ ቃለ መጠይቆቹን አጓጊ አድርጎ እስከመጨረሻው ሰዎች እንዲያዳምጡት የሚያደርግ ነው ::

ወደ ነጥቡ ስመለስ / ፍሰሀ እንደ አንድ ዜጋ ለሀገራቸውን ማድረግ ያለባቸውን ከሚጠበቀው በላይ አድርገዋል :: እኔ እዚህ ዋርካ ላይ ከእኔ በላይ ኢትዮጵያዊ የለም ብሎ ዘራፍ የሚል ሳይሆን እንደ / ፍሰሀ ለአንድ ኢትዮጵያዊ ቢሆን የተሻለ ይህወት እንዲኖር ያደረገ ሰው ኢትዮጵያዊ ጀና ነው ::

አዲስ ለማቋቋም ያሰቡትም ስብስብ ጥሩ ሀሳብ ይመስለኛል :: ወያኔን መቋወም ብቻ ሳይሆን ወያኔ ቢወድቅ ከወያኔ በተሻለ መልኩ ሀገሪቱን እንዴት መምራት እንዳለበት ሁሉም ሰው የማሰቢያው ጊዜ አሁን ነው ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 5058

PostPosted: Sun Feb 19, 2012 1:51 am    Post subject: Reply with quote

የዳክ ነገር ተረሳ ...እኔ መቼም እዚ የምሰጠው አስተያየት የራሴ እንጂ ዳክን ለመጉዳት ወይም ለማሳነስ ወይም የማይገባቸውን ክብር ሰጥቶ ለማክበር እይደለም :: እዚህ ውስጥ እኔ የለሁም :: ይሄ ፕፕሊክ ( ህዝባዊ ) ፎረም ነው :: መቼም የሰው ልጆች ነንና የሰጡንን ዝም ብለን አንቀበልም :: ሰዎችና የቤት እንስሶች የሚለዩት በዚህ ነው እንስሶች ያሟሽካሉ ...ምርጫ የላቸውም ሰዎች ግን እንመርጣለን ...ለምን ..? እንዴት ..? ማሊ አቦ ..? ...ከመይ ,መአዘይ ...? እያልን እንጠይቃለን ....እርግጠኛ ነኝ የዳክ ወዳጆች በዚህ የሚቀየሙ አይመስለኝም ....ዳክ ግን መንፈሳቸው ስስ መሰለኝ 90 ሚሊዮን ብር ካጨዱበት አገር ሊወጡ የወሰኑት ከጠ // ጋር ባደረጉት ስብሰባ መለስ የሙገሳ በረከት ስላልቸራቸው ነው :: እኔ የምለው መለስ ግን የግድ ዳክን ማመስገን አለበት እንዴ ? የሰሩት ላገራቸው አይደለም እንዴ ? የሰሩት ለኢትዮጵያ አይደለም እንዴ ? ስራቸው ያስመስግናቸው የዘሩት አዝመራ ያመስግናቸው እንጂ መልስ አመሰገነ አላመሰገነ ሚያመጥው ለውጥ ምንድነው ?? ....ሰልፍ ኮንፊደሳችን የት ገባ ?? በራስ መተማመናችን ምን ዋጠው ?? እኔ ከመለስ ሙገሳ እንዳገኝ እዚህ መጥቼ አልጽፍም :: የኢትዮጵያዊነት እዳ ይመስለኛል በውስጤ የሚርመሰመሰው .....""መርመስመስ "" የሚለውን ቃል ሳስብ አንዱ የካብ ውስጥ እባብ በሻቢያ ውስጥ ኢትዮጵያዊነት ...ይርመሰመሳል ብሎ በዛን ሰሞን አስቀኝ :: ከት ከት ከት ....:: ሞኝህን ብላ ..አስመሳይ !! እናንተዬ በሩ ወለል ብሎ የተከፈተ ግቢ ሲገኝ ባለቤት የለውም ተብሎ ይዘረፋል እንዴ ?? "ዳክ - ፊሽ "" ያሉት ነገር እኮ ገርሞኝ እኮ ነው ...ፊሽ ምን አሉ እኛ አሉ ወደ ዩኒቨርስቲ ያደግነው ፕሮግራሞችን አዳፕት በማድረግ የተለያዩ ፕሮፊሺናሎችን በመጥራት የፓናል ውይይት በማድረግ ወደ ዩኒቨርስቲ ትራንስፎርም አድርገን አሉ :: ምን ያድርጉ ዘመኑ የትራንስፎርሜሽን አይደል ....ሀይ ባይ የለሌበት መንደር ....በእፍላዎች ይደፈር አለ አንዱ እኮ ነው :: ....ጌታዬ ከኮሚኒቲ ኮሌጅ ወደ ዩኒቨርስቲ በፓናል ውይይት አታድግም !! ኢንዲፐደንት የሆነ ባዲ ( ግሩፕስ ኦፍ ፕሮፊሺናልስን ያቀፈ ) Student learning out come assesemnt ትን አጥንቶ , ፋሲሊቲህን አይቶ , ያስወቀመጥካቸውን ለሪኒግ ኦብጄክቲቮች ግምግሞ ምን ያህል አካዳሚክ ፕሮፊሺናል ( ፋኪሊቲ ) በመስኩ እንደቀጠርክ ቆጥሮ , .. አክሪዴሽን ይሰጠሀል እንጂ ባለሙያ ስብስበስህ በማወያየት ኢንስቱትዩሽንህ ወደ ደግሪ ፕሮግራም ሊቀየር አይችልም :: እቫሉዬሽን የሚባል ነገር አለ እኮ !! የሚያሳዝነው ግን የግል ዪነቨስቲና ኮሌጅ እንዲከፈቱ የፈቀደ መንግስት ደረጃቸውን የሚገመግም አክሪዲዬሽን የሚሰጥ ኢንዲፐንደንት ባዲ አለማቌቜሙ ነው ዚቁ :: ሰው ከጠፋ በኦን ላይንም ቢሆን ስራውን እንድንሰራው እኛን ክቡራን ቅጠሩን እንደ ፈረንጆቹ ቡዙ እንጠያቃችሁም አገራችን ናት .. ለውሀ መጠጫ ካገኘን በቂ ነው :: መጣን ሲመቸን ::
_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 5058

PostPosted: Sun Mar 18, 2012 11:28 pm    Post subject: Reply with quote

""መላከ ሞት ሲረሳ የቀረ ይመስላል "" አለች ሀመልማል አባተ እኮ ናት :: ስለ ዳክ የጀመርኩትን አለጨረስኩም :: የምለው አለኝ ...ለሁላችንም ይጠቅማል ..ብዬ ነው ....መጽሀፍም እኮ ይላል ..""የቄሳርን ለቄሳር ..የግዚአብሄርን ለግዚአብሄር , የዳክን ለዳክ "" ይላል ...እናም በዛ መሰረት የምለው ይኖረኛል ...:: መጣሁ ::
_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
በይሉል

ውሃ አጠጪ

Joined: 16 Sep 2004
Posts: 1115
Location: Beylul-60km North of Assab.

PostPosted: Mon Mar 19, 2012 8:56 am    Post subject: Reply with quote

ክቡ እሄዉልህ ....ነገሩ እንዲህ ነው ...

ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
.................................................
"" መንግስት ኢትዮጵያ እንድትለወጥ ከተፈለገ በቴክኖሎጂ ትምህርት ላይ ማተኮር አለብን የሚል ህግ አወጣ "" አሉ ::

ደርግ የኢትዮጵያን የትምህርት ፖሊሲ የገደለው በዚህ የወያኔ ስልት ነበረ . ከህዝባችን 85% ግብርና በሆነበት ሀገር በቴክኖሎጂ ላይ ማተኮር አለብን በማለት ማስገደዱ የመንግስትን የተንሸዋረረ የትምህርት ፖሊሲ ነው የሚያሳየው .

Quote:
እንግዲህ የሶሻል የቢዝነስ አይነት ትምህርቶች 30% ሽፋን ሲሰጣቸው 70 % ቴክኖሊጂ መሆን አለበት አለ ::

ለሀገራቺን ያስፈልግ የነበረዉን በጣም ጠቃሚ የትምህርት አይነቶች ትኩረት ነፍጎ Hard Drive በአግባቡ መተርጎም የማይችል ምሩቅ ካልፈለፈልን
የሞኝ ድርቅና ነው .እንዲያው ቴክኖሎጂ በዘመነ ወያኔ ተስፋፋ የሚል ጉራ እና ስም ለመገንባት ካልሆነ በስተቀር ያገሪቱ የትምህርት አቅጣጫ 70% ቴክኖሎጂ ማድረጉ ወያኔ ስለሀገሪቱ መጻኢ እድል ምንም ትኩረት እና ራእይ እንደሌለው ያረጋግጣል .

Quote:
አሁን ችግር መጽዩ ;; ይሄ ውሳኔ ""ዳክ "" አልተስማማም :: እሳቸው እንደ አረፋ በሬ በስፋት የሚያርሱት ቲኦሪ ብቻ ነው ::

ተሳሳትክ !!!!! ሶሻል ሳይንስና ቢዝነስ ትምህርቶች ሀገርን እና ህብተረሰብን የሚለዉጡ እጂግ ሀይለኛ የእዉቀት ምንጮች ናቸው .አለቃህ ደደቢት ማሰልጠኛ ጠዋት ማታ ሲያስተምርህ የነበረዉና ወደ ስልጣን ያመጣችሁ የሶሻል ሳይንስ ቲየሪ ነው . አሁንም አገር እያፈራረሳቺሁ ያለው እጂግ በጣም አደገኛ መርዘኛ ጸረ -ህዝብ የሶሻል ሳይንስ አስተሳሰብ ስለምታራምዱ ስለሆነ "ዳክ " ለዚህ የሚሰንፍ ሰው እንደማይሆን እተማመናለሁ .

Quote:
ቴክኖሎጂ አያርፉም :: ገቢያ መሞት ጀመረ ...የተማሪ ቁጥር ቀነሰ ::

ትክክል !!!! በመጨረሻ እራስህ "ዳክን " ፍራስትሬሽን
ተጋራህ . ተማሪው የሚማረዉን የቴክኖሎጂ እዉቀት በተግባር ማዋል ካልቻለ ገንዘቡን እና ጊዜዉን ለምን ያባክናል ?ማቆም እና ማቁዋረጥ ወይም ወደ ተሻሉ ኮሌጆች መሄድን ይመርጣል . እና አንተ እንዳልከው ተማሪዉን የማይፈልገዉን ወይም ለጊዜው የማይጠቅመዉን ቴክኖሎጂ በወያኔ ግፊት እና ተእዛዝ እንዲማር ማድረጉ የተማሪዉን ቁጥር አውርዶ ገበያውንም አቀዘቀዘው .
"ዳክ " ሌጂቲሜት ጥያቄ አለው .....ሎጂካል መደምደሚያ አለው !!!!! አንተ እንዳልከው የተማሪ ዲማንድ ሳይሆን የወያኔ ቀቢጸ -ተስፋ "ዳክን " ቴክኖሎጂ እንዲያርፉ አይገፋፋቸዉም .
ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ ይሉሻል ይሄ ነው .

ወያኔ እንዲህ አይነት ጪፍን እና ግልብ የሆኑ ፖሊሲወችን በማወጅ እና በማስፈጸም ይታወቃል . ለምሳሌ የሊዝ ፖሊሲው ............

እና ክቡ ደህና ነገር ፈልግ እና ታገል .ወያኔ እና ፖሊሲወቹ ኪሳራ እና የልጆች እቃ -እቃ አይነት ናቸው .

አስቂኙ ......
"ዝህረ ትዝታ " ምን ማለት ነው ? ወንድምህ ስልኪ "በላኤ ፋሽስት " በማለት የማናዉቀው ስድብ አምጥቶ አደናግሮን ነበር .ምን ማለት ነው ? የወያኔ ዲክሽነሪ መሆኑ ነው ?
_________________
*The hardest thing about any political campain is how to win without proving that you are unworthy of winning!! E.stevenson

*Even if you win the rat race,you are still a rat!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 5058

PostPosted: Mon Mar 19, 2012 10:13 pm    Post subject: Reply with quote

Quote:
Code:
......
"ዝህረ ትዝታ " ምን ማለት ነው ? ወንድምህ ስልኪ "በላኤ ፋሽስት " በማለት የማናዉቀው ስድብ አምጥቶ አደናግሮን ነበር .ምን ማለት ነው ? የወያኔ ዲክሽነሪ መሆኑ ነው ?
_________________

""ዝህረ ትዝታ "" እኛ የሸዋ አማሮች ይህን ቃል ዝክረ -ትዝታ እንለዋለን ... ቃሉ ጠንከር ይላል ስትናገረው አይተ በይሉል :: ይህንን ቃል በወሎኛ ( በውሎ አክሰንት ) ስትወርደው ደሞ ዝህረ ትዝታ ይሆናል ....ወሎዬ ነኝ ብለህ አልነበር እንዴ ባንድ ወቅት ...እንዴት ይሄ ይጠፋሀል ... Very Happy አንዳድ ቦታ ሸብራራ የሚለው ቃል ሌላ ቦታ ጀብራራ ተብሎ ሊነገር ይችላል ....ይሄኛው የሸክስፒር ቤት ነው ....ወይም ደሞ የክቡራን ቤት በለው ..እንደውም እንደዛ ብትለው በደንብ ያስከዳል መሰለኝ .... Laughing

_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page 1, 2  Next
Page 1 of 2

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia