WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
እንዴት ነው ነገሩ ጎበዝ ?!
Goto page 1, 2  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ናፖሊዮን ዳኘ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 18 Apr 2008
Posts: 1878

PostPosted: Tue Mar 20, 2012 8:06 pm    Post subject: እንዴት ነው ነገሩ ጎበዝ ?! Reply with quote

በተለያየ ቦታ ያሉ ገዳማት እና አብያተ ክርስቲያናት አንድ ሊባል በሚችል ሰሞን በእሳት የሚያያዙበት ምክንያት ???

የዝቋላውን በጎን ሰው እየተረባረበ ሲያጠፋ እዛው አብሮ ሌላ የሚያቀጣጥል ሰው ያለ ነው የሚመስለው :: ህወሀት ስፒሪቹዋል ሲግኒፊካንስ ያላቸውን ቦታዎች ለማጥፋት ይሄን ያህል ትኩረት ለምን እንደሰጠ ለማወቅ የታጋይ ጳውሎስን ልብ ከፍቶ ማየት አያስፈልግም :: እንደሳቸው ያለ አረማዊ ከነተከታዮ መንደድ ሲገባው የእምነት ቦታዎቻችንን አመድ አድርገው አረማዊ ሊያደርጉን ፈልገዋል Twisted Evil Twisted Evil

የናዝሬት ዮኒቨርስቲ ተማሪዎች በፖሊስ ተመተው ቆስለዋል ... እሳቱን ለማጥፋት እየተረባረቡ ያሉ ደሞ አስቸኳይ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል :: እንደምገምተው በስራ ላይ ያለውን ምዕመን ለመርዳት ያሰበ ወገን ስለማይጠፋ ...እገር አለን የምንል ሰዎች እያጠያየቅን የአቅማችንን መረባረብ አለብን ::

የት እንደሚረዳ መረጃ ያላችሁ ሰዎች እዚህ ለጥፉ ...እና ደሞ እንርዳ ፕሊስ ...መቶ አመት አይኖርም !

ናፖሊዮን ዳኘ ::
_________________
ሰው ህሊናውን የሚሸጠው ክህሊና በላይ ዋጋ ያለው ምን ነገር ሊገዛበት ነው?

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Wed Mar 21, 2012 4:42 am    Post subject: Re: እንዴት ነው ነገሩ ጎበዝ ?! Reply with quote

ናፖሊዮን ዳኘ እንደጻፈ(ች)ው:
በተለያየ ቦታ ያሉ ገዳማት እና አብያተ ክርስቲያናት አንድ ሊባል በሚችል ሰሞን በእሳት የሚያያዙበት ምክንያት ???

የዝቋላውን በጎን ሰው እየተረባረበ ሲያጠፋ እዛው አብሮ ሌላ የሚያቀጣጥል ሰው ያለ ነው የሚመስለው :: ህወሀት ስፒሪቹዋል ሲግኒፊካንስ ያላቸውን ቦታዎች ለማጥፋት ይሄን ያህል ትኩረት ለምን እንደሰጠ ለማወቅ የታጋይ ጳውሎስን ልብ ከፍቶ ማየት አያስፈልግም :: እንደሳቸው ያለ አረማዊ ከነተከታዮ መንደድ ሲገባው የእምነት ቦታዎቻችንን አመድ አድርገው አረማዊ ሊያደርጉን ፈልገዋል Twisted Evil Twisted Evil

የናዝሬት ዮኒቨርስቲ ተማሪዎች በፖሊስ ተመተው ቆስለዋል ... እሳቱን ለማጥፋት እየተረባረቡ ያሉ ደሞ አስቸኳይ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል :: እንደምገምተው በስራ ላይ ያለውን ምዕመን ለመርዳት ያሰበ ወገን ስለማይጠፋ ...እገር አለን የምንል ሰዎች እያጠያየቅን የአቅማችንን መረባረብ አለብን ::

የት እንደሚረዳ መረጃ ያላችሁ ሰዎች እዚህ ለጥፉ ...እና ደሞ እንርዳ ፕሊስ ...መቶ አመት አይኖርም !

ናፖሊዮን ዳኘ ::

ሰላም ናፖሊዮን ዳኘ :-

እንዴት ሠንብተሃል ?

በዝቋላ አቡዬ ገብረ መንፈስቅዱስ ገዳም ዙሪያ ስለተነሣው እሣት መረጃ ከሚከተለው የመወያያ መድረክ ወቅታዊ መረጃ ታገኛለህ ::

ምንጭ :- አንድ አድርገን : የዝቋላ ጉዳይ ::

ያስጠቁን ሌሎች ሣይሆኑ የገዛ ወገኖቻችን (የእነ አቡነ ገሪማ ዓይነቶቹ ) የአባ ገብረመድህን አፋሽ አጎንባሽ እየሆኑ ነው ::

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Wed Mar 21, 2012 7:24 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ :-

በፈጣሪያቸው ረዳትነት እኒህ ወጣቶች እሣቱ የዝቋላን ገዳም ሙሉ በሙሉ እንዳያቃጥል ትልቅ ርብርብ አድርገው ገትተውታል ::

አንድ አድርገን : ረቡዕ መጋቢት 12 ቀን 2004 .. :: ወጣቶቹ እና ርብርቡ ::

እግዚአብሔር ይባርካችሁ ::

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ናፖሊዮን ዳኘ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 18 Apr 2008
Posts: 1878

PostPosted: Wed Mar 21, 2012 7:46 pm    Post subject: Re: እንዴት ነው ነገሩ ጎበዝ ?! Reply with quote

ስላም ጋሽ ተድላ

ስለ ሊንኩ አመሰግናለሁ :: ድሮም እኮ ህወሀት ሀይለኛ ሆኖ አይደለም :: እንደ አቡነ ገሪማ አይነት ሰው እየበዛ ስለመጣ ነው አናሳዎቹ ህወሀቶች ገዳም እስከማቃጠል የደረሱት Twisted Evil

የእምነት ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ ታሪክም ጭምር አካል የሆነ ገዳም ያልታረሰ መሬት ሞልቷል እየተባለ ለህንድ እና ለቱርክ መሬት ባልባሌ ዋጋ በሚቸበቸብበት ምድር ላይ ለስኳር እርሻ ይፈለጋል ካላረስነው ብሎ በትዕቢት ሲደነፋ መስማት የሚያሳየው ነገር ግን የነ ታጋይ ጳውሎስ እና የአቡነ ገሪማን እኩይነት ብቻ ሳይሆን የእኛ አማኝ ነን የምንለውንም ሰዎች ጭምር ደካማነት ነው :: በሚገባቸው ቋንቋ ማነጋገር አልቻልንም :: በየቦታው እየተለፋደዱ መለኪያ እና ሽጉጥ ጨብጠው ሲያላግጡ የሚስቅ ሁሉ አይጠፋም ::

ገና ላሊበላን ሁሉ ሊያቃጥሉ ይችላሉ :: ምክንያቱም የቁጣችንን ልክ አይተውታል ::

ናፖሊዮን ዳኘ ::

ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ናፖሊዮን ዳኘ እንደጻፈ(ች)ው:
በተለያየ ቦታ ያሉ ገዳማት እና አብያተ ክርስቲያናት አንድ ሊባል በሚችል ሰሞን በእሳት የሚያያዙበት ምክንያት ???

የዝቋላውን በጎን ሰው እየተረባረበ ሲያጠፋ እዛው አብሮ ሌላ የሚያቀጣጥል ሰው ያለ ነው የሚመስለው :: ህወሀት ስፒሪቹዋል ሲግኒፊካንስ ያላቸውን ቦታዎች ለማጥፋት ይሄን ያህል ትኩረት ለምን እንደሰጠ ለማወቅ የታጋይ ጳውሎስን ልብ ከፍቶ ማየት አያስፈልግም :: እንደሳቸው ያለ አረማዊ ከነተከታዮ መንደድ ሲገባው የእምነት ቦታዎቻችንን አመድ አድርገው አረማዊ ሊያደርጉን ፈልገዋል Twisted Evil Twisted Evil

የናዝሬት ዮኒቨርስቲ ተማሪዎች በፖሊስ ተመተው ቆስለዋል ... እሳቱን ለማጥፋት እየተረባረቡ ያሉ ደሞ አስቸኳይ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል :: እንደምገምተው በስራ ላይ ያለውን ምዕመን ለመርዳት ያሰበ ወገን ስለማይጠፋ ...እገር አለን የምንል ሰዎች እያጠያየቅን የአቅማችንን መረባረብ አለብን ::

የት እንደሚረዳ መረጃ ያላችሁ ሰዎች እዚህ ለጥፉ ...እና ደሞ እንርዳ ፕሊስ ...መቶ አመት አይኖርም !

ናፖሊዮን ዳኘ ::

ሰላም ናፖሊዮን ዳኘ :-

እንዴት ሠንብተሃል ?

በዝቋላ አቡዬ ገብረ መንፈስቅዱስ ገዳም ዙሪያ ስለተነሣው እሣት መረጃ ከሚከተለው የመወያያ መድረክ ወቅታዊ መረጃ ታገኛለህ ::

ምንጭ :- አንድ አድርገን : የዝቋላ ጉዳይ ::

ያስጠቁን ሌሎች ሣይሆኑ የገዛ ወገኖቻችን (የእነ አቡነ ገሪማ ዓይነቶቹ ) የአባ ገብረመድህን አፋሽ አጎንባሽ እየሆኑ ነው ::

ተድላ

_________________
ሰው ህሊናውን የሚሸጠው ክህሊና በላይ ዋጋ ያለው ምን ነገር ሊገዛበት ነው?

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2955

PostPosted: Wed Mar 21, 2012 7:57 pm    Post subject: Reply with quote

ጎበዙ የኢትዮጵያ ወጣት ለልማት ;እሳት ለማጥፋት ወዘተ ሲባል አይኑን ሳያሽ ይወጣል ........አመጽ ምናምን እያሉ ለሚቀባጥሩት ግን ጆሮ ዳባ ልበስ ብሏል .......ይህ ነው ሀገር ተረካቢው ወጣት Exclamation የአእምሮ ዘገምተኞቹ ግን አሁንም አይታያቸውም Laughing Laughing Laughing Laughing

ብራቮ ወያኔ Exclamation

ዳግማዊ ዋለልኝ ነኝ
የአዲሲቷን ኢትዮጵያ መሰረት ያፀናው
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ኣሲምባ

ዋና ኮትኳች

Joined: 12 Oct 2006
Posts: 527

PostPosted: Wed Mar 21, 2012 10:49 pm    Post subject: Reply with quote

ተላ + ናፖነፈዝ
Expecting what the two of you (THE TOXIC COWARDS) to happen in Ethiopia is tantamount to want the palm to grow hair! I am happy to see the two of you - the degraded radio actives hallucinate out of Ethiopia - at cyber. This is the best you could ever do! And it makes rational people smile when you claim any thing and every thing - running around like rabbi infested mad dogs. Well, even if you bite, your teeth had been removed long a go!
I swear to Allah - NONE OF WHAT YOU ARE CRAVING FOR WILL BE MATERIALIZED IN ETHIOPIA as the country's political discourse has effectively reached a NO return stage.
THE UNDERLYING CAUSE FOR THE DEATH OF TENS OF THOUSANDS OF PRECIOUS ETHIOPIANS WAS NOT IN VAIN, THOUGH DUMMIES SUCH AS THE TWO OF YOU ARE INEPT OF UNDERSTANDING. IN OTHER WORDS, YOU WILL DIE HALLUCINATING IN YOUR HOST COUNTRIES.
QUESTION: HAVE YOU SAVED ENOUGH MONEY TO COVER YOUR BURIAL COST?Last edited by ኣሲምባ on Thu Mar 22, 2012 12:17 am; edited 1 time in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ናፖሊዮን ዳኘ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 18 Apr 2008
Posts: 1878

PostPosted: Wed Mar 21, 2012 11:18 pm    Post subject: Reply with quote

እንዲህ የሚል ዜና በፌስ ቡክ ላይ አነበብኩ !

""በምዕራብ ሐረርጌ ሜኤሶ ወረዳ በአሰቦት ሥላሴና አባ ሳሙኤል ዘደብረ ወገግ ገዳም የአብነት ተማሪ የሆነው 7 ዓመቱ ሕፃን ናታን አንበስ ከጠዋቱ 400 ሰዓት ላይ ማንነታቸው ባልታወቁ ታጣቂዎች 3 ጥይት ተመትቶ መገደሉን የገዳሙ ዋና መጋቢና ምክትል አበምኔት አባ ዘወልደ ማርያም ገለጹ፡፡ ከአባ ሳሙኤል ገዳም በተወሰኑ ሜትሮች ርቀት ላይ ከእናቱ ጋር ወደ ገዳሙ በመውጣት ላይ እያለ ከእናቱ እጅ ቀምተው በመውሰድ ፊት ለፊቷ በሦስት ጥይት ገድለውት ሊያመልጡ ችለዋል፡፡ በእናትየው ጩኸትና በጥይት ድምጽ የተደናገጡት መነኮሳት ገዳዮቹን ለመያዝ ያደረጉት ጥረት ሳይሳካ ቀርቷል፡፡ ""

ህወሀት እንደዚህ አይነት ነገር አያደርግም የሚል ግምት የለኝም :: ባደባባይ አድርጎታል መሀል ከተማ ላይ ...በትንንሽ ከተሞችም እንደሚያደርገው መገመት ከባድ አይደለም :: ማንሳት የፈለኩት ጥያቄ ግን የዚህኛው አይነት ግድያ ግቡ ምንድን ነው ???

በቤተ -ክርሲያን ላይ በቅርሳቅርሶቿ ላይ አሁን ደሞ በታዳጊ ህጻናቱ ላይ ... የአብነት ተማሪዎች ማጥፋት ማለት የቤተክርስቲያኒቷን ቀጣይነት አደጋ ላይ መጣል እንደማለት ነው :: በህጻኑ ላይ የተደረገውም ግድያ ሌሎች ህጻናትን በማስፈራራት ቤተ -ክርስቲያን ድርሽ እንዳይሉ ለማድረግ የታሰበ እንደሆነ ግልጽ ነው :: በነገራችን ላይ ጽንፈኛ የሚባለውም ኦነግ ቡድን አባላት እንደህወሀት አይነት ርምጃ ከመውሰድ አይመለሱም :: Idea

ናፖሊዮን ዳኘ ::
_________________
ሰው ህሊናውን የሚሸጠው ክህሊና በላይ ዋጋ ያለው ምን ነገር ሊገዛበት ነው?

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ኮኮቴ

ውሃ አጠጪ

Joined: 04 Nov 2009
Posts: 1153

PostPosted: Thu Mar 22, 2012 1:07 am    Post subject: Reply with quote

እናንተዬ

አሲንባን እግር ተወርች ታስሮ ከሚጠመቅበት ጠበል ፈቶ ; ሰሞኑን ዋርካ ውስጥ የለቀቀብን ማነው ? Very Happy Very Happy Very Happy

ጠበሉ ካልተስማማው ደግሞ ; "ቀዳማዊያዋ እመቤት " በበላይ ከምታስተዳድረው የአእምሮ ህመምተኞች ሆስፒታል አስገቡት እባካችሁ ... እሷም ለካ ይሄ ነገር ታይቷት ነው "ደፋ ቀና " ብላ ሆስፒታሉን ትኩረት ያሰጠችው Laughing

ኮኮቴ

ኣሲምባ እንደጻፈ(ች)ው:
ተላ + ናፖነፈዝ
Expecting what the two of you (THE TOXIC COWARDS) to happen in Ethiopia is tantamount to want the palm to grow hair! I am happy to see the two of you - the degraded radio actives hallucinate out of Ethiopia - at cyber. This is the best you could ever do! And it makes rational people smile when you claim any thing and every thing - running around like rabbi infested mad dogs. Well, even if you bite, your teeth had been removed long a go!
I swear to Allah - NONE OF WHAT YOU ARE CRAVING FOR WILL BE MATERIALIZED IN ETHIOPIA as the country's political discourse has effectively reached a NO return stage.
THE UNDERLYING CAUSE FOR THE DEATH OF TENS OF THOUSANDS OF PRECIOUS ETHIOPIANS WAS NOT IN VAIN, THOUGH DUMMIES SUCH AS THE TWO OF YOU ARE INEPT OF UNDERSTANDING. IN OTHER WORDS, YOU WILL DIE HALLUCINATING IN YOUR HOST COUNTRIES.
QUESTION: HAVE YOU SAVED ENOUGH MONEY TO COVER YOUR BURIAL COST?

_________________
o-o-o-o-o-o-o-o-o-o-o-o
".... Indeed, we Ethiopians are a beautiful multi-lingual and multi-cultural people who in a flower vase called Ethiopia decorate the great continent of Africa", Professor Ephraim Isaac
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Thu Mar 22, 2012 1:19 am    Post subject: Reply with quote

ኮኮቴ እንደጻፈ(ች)ው:
እናንተዬ

አሲንባን እግር ተወርች ታስሮ ከሚጠመቅበት ጠበል ፈቶ ; ሰሞኑን ዋርካ ውስጥ የለቀቀብን ማነው ? Very Happy Very Happy Very Happy

በአለቆቹ የወያኔ ቁንጮዎች ለእኛ የተመደበለን የሣምንቱ ተረኛ 'ጠርናፊ ' መሆኑ ነው :: በደንብ ካስተዋላችሁ ወያኔዎች ዋርካ ላይ በተራ በተራ እየመጡ ይጠምዱናል :: አንድ ሠሞን 'ጎማ እግሩ ' : "ዳግማዊ ዋለልኝ ' : 'ስልኪ ' ተረኞች ሆነው ይሠነብታሉ :: ከዚያ እነርሱ ደግሞ ለእነ 'ኣሲምባ ' : 'ቢትወደድ ' : 'ማካሮቭ ' ይለቅቃሉ :: ሠንበት ይልና ደግሞ የእነ 'ወዲ -ኒዮርክ ' ዓይነቱ የለቀቀ ወያኔ ዋርካን ይወርራታል :: እንዲህ እያሉ አበላቸውን ይበላሉ ::

Quote:
ጠበሉ ካልተስማማው ደግሞ ; "ቀዳማዊያዋ እመቤት " በበላይ ከምታስተዳድረው የአእምሮ ህመምተኞች ሆስፒታል አስገቡት እባካችሁ ... እሷም ለካ ይሄ ነገር ታይቷት ነው "ደፋ ቀና " ብላ ሆስፒታሉን ትኩረት ያሰጠችው Laughing

ኮኮቴ

ኮኮቴ :-
ከሆነላትስ ለውሽማዋ ለታምራት ገለታ ቃሊቲ ከዳሚ አድርጋ ብታስመድበው እኛም ትንሽ እናርፍ ነበር Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ኣሲምባ

ዋና ኮትኳች

Joined: 12 Oct 2006
Posts: 527

PostPosted: Thu Mar 22, 2012 1:43 am    Post subject: Reply with quote

ኮኮቴ እንደጻፈ(ች)ው:
እናንተዬ

አሲንባን እግር ተወርች ታስሮ ከሚጠመቅበት ጠበል ፈቶ ; ሰሞኑን ዋርካ ውስጥ የለቀቀብን ማነው ? Very Happy Very Happy Very Happy

ጠበሉ ካልተስማማው ደግሞ ; "ቀዳማዊያዋ እመቤት " በበላይ ከምታስተዳድረው የአእምሮ ህመምተኞች ሆስፒታል አስገቡት እባካችሁ ... እሷም ለካ ይሄ ነገር ታይቷት ነው "ደፋ ቀና " ብላ ሆስፒታሉን ትኩረት ያሰጠችው Laughing
ኮኮቴ

ኮተቴ
አለች አሞራ ! በታርፍ ይሻለካል በጥፊ - - ምናምን - -
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጥልቁ 1

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 27 Jan 2004
Posts: 1560
Location: bhutan

PostPosted: Fri Mar 23, 2012 5:02 am    Post subject: Reply with quote

ሰላም ናፖሊዮን እና ሌላም ተሳታፊ -ወያኔ ኢትዮጵያውያን፡

ልብ ብላችሁ እንደሆነ አላቅም እንጅ ወያኔ ከረቀቀው የህይወቱ ማራዘሚያ ስልቱ አንዱ በተለያዩ ወቅቶች ጊዜውን እየጠበቀ የሚፈጽማቸው ታላላቅ ወንጀሎች አሉ። እነኝህ ወንጀሎቹ ቀጥተኛ የሆነ የኢኮኖሚ ጥቅማቸው ተሰልቶ እና በእሱ ስር ያሉ ካድሬዎቹን የሚፈትንባቸው ተግባሮች ናቸው።

በመጀመሪያ መታወቅ ያለበት እየተቃጠለ ያለን ገዳም ሊያድን የሄደን ምዕመን ከማመስገን አልፈን አንዳች አገራዊ መሰዋትነት እየከፈለ እንደሆነ አድርጎ ማወደሱን እኔ አልስማማበትም። በወያኔ ፈቃደኝነት ላይ ተመስርቶ የሚከናወንን ስራ ማቆላመጥ በግሌ አእምሮየን አይመጥነውም። ትክክለኛ ሰመአት ማለት የወያኔን የግፍ -ገደብ ጥሎ ማለፍ የሚችል ሰው ነው። የውርደቱ ነጸብራቅ የሆነ ሃውልት እያየ የሚቀመጥ አዲስ አበቤ ወንዝ ተሻግሮ እሳት አጥፍቶ መመለሱ ብቻውን በቂ አይደለም።

ወደ ወያኔ ስመለስ እንደሚታወቀው፦ በተለያዩ አመተ ምህረቶች ወያኔ የመርካቶ -አዳራሽ ሸማ ተራ ኮልፌን እና መሰል አካባቢዎች በድቅድቅ ጨለማ ከነነጋዴዎች ንብረት በእሳት እያቃጠለ ሲያፈናቅልና ያንኑ መሬትም መልሶ እራሱ ለፈለገው ሲጠቀም አስተውለናል። መሬቱን ሲፈልግ ህዝቡን ማፈናቀል የሰሞኑን የጋምቤላውንም ጉዳይ ልብ እንበል። ቁምነገሩ ግን ከሚያገኘው ጊዚያዊ የኢኮኖሚ ጥቅም በተጨማሪ አባላት ካድሬዎቹንም ከህዝቡ ጋር ደም አቃብቶ ከሚኖርበት ዘዴው አንዱ ነው። 97ቱን ምርጫ ስናስታውስ ከምንም ነገር በላይ ወያኔን አጥነክሮት እንጅ አላልቶት አልሄደም። የሰሞኑን የሙስሊሞችን እንቅስቃሴ እንዴት የተወሰኑ ሰዎች እንዲጮሁ በመፍቀድ የምእመኑን የልብ ትርታ ካዳመጠ በኋላ እንዴት መልሶ እንደተቆጣጠረው እንመልከት። ስለዚህ ወያኔ ለሚሰጠን ዜናዎች ምላሽ ከማቅረብ ላቅ ብለን መሄድ ካልቻልን የግፍ ዜና በላያችን ላይ ሲዘገብ ዘመናትን እንቆጥራለን።

ለዚህ ነው የሰሞኑን እሳት የማጥፋት ዜና ለመነሻነት እንጅ ለመድረሻነት መጠቀም የለብንም የምለው። ዝቋላስ በእሳት የመቃጠሉ ነገር የአይን ምስክር የሚገኝለት ሆነና እሳቱን ለማጥፋት ተሯሯጥን በታሪካችን ታይቶ በማያቅ የግፍ እሳት የሚለበለበው ህዝባችን እና አገራችንስ እንዴት ነው ከወያኔ እሳት የሚድኑት ? እውነት የኦርቶዶክስ ችግር ይሄ የዝቋላ እሳትና የዋልድባ ገዳም መፍረስ ብቻ ነው ?! እስኪ የዲያቆን ዳንኤልን ይችን አጋላጭ ጽሁፍ የተሰወረችና እሳት -አልባ ግፍ እናብብ http://www.danielkibret.com/2012/03/1.html

ዛሬ የቸገረን ይሄ ነው፦
http://www.danielkibret.com/2012/02/yhlt-bt-mkr.html

ሰላም

Idea
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message MSN Messenger Report post
ጎማ እግሩ

ዋና ኮትኳች

Joined: 20 Jun 2007
Posts: 717

PostPosted: Fri Mar 23, 2012 7:12 am    Post subject: Reply with quote

ተላ

እንዳንተ በመሰሉ ነፈዞች ስሜ በመጠራቱ ቢያሳዝነኝም ግን የቀን ቅዥት ስለሆኑኩብህ ደግሞ ይበልጥ አዘንኩኝ ::

ዋርካ ላይ የምመጣው የነፈዞችን ማላዘን በማየት ለመዝናናት እንጂ መልስ ለመስጠት አይደለም :: ስለሆነም የጠፋሁ እንዳልመስልህ የምትፅፈውን እያያሁ እዝናናለሁ :: በዓላማዬ እንድፀና የሚያደርገኝ ደግሞ አንተና መሰሎችህ በኢትዮጵያ ምድር ቦታ እንዳይኖራችሁ የማደርገው የትግል ጉዞ ነው :: ገና ይቀጥላል ::

ፈንዳ ደግሞ

ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ኮኮቴ እንደጻፈ(ች)ው:
እናንተዬ

አሲንባን እግር ተወርች ታስሮ ከሚጠመቅበት ጠበል ፈቶ ; ሰሞኑን ዋርካ ውስጥ የለቀቀብን ማነው ? Very Happy Very Happy Very Happy

በአለቆቹ የወያኔ ቁንጮዎች ለእኛ የተመደበለን የሣምንቱ ተረኛ 'ጠርናፊ ' መሆኑ ነው :: በደንብ ካስተዋላችሁ ወያኔዎች ዋርካ ላይ በተራ በተራ እየመጡ ይጠምዱናል :: አንድ ሠሞን 'ጎማ እግሩ ' : "ዳግማዊ ዋለልኝ ' : 'ስልኪ ' ተረኞች ሆነው ይሠነብታሉ :: ከዚያ እነርሱ ደግሞ ለእነ 'ኣሲምባ ' : 'ቢትወደድ ' : 'ማካሮቭ ' ይለቅቃሉ :: ሠንበት ይልና ደግሞ የእነ 'ወዲ -ኒዮርክ ' ዓይነቱ የለቀቀ ወያኔ ዋርካን ይወርራታል :: እንዲህ እያሉ አበላቸውን ይበላሉ ::

Quote:
ጠበሉ ካልተስማማው ደግሞ ; "ቀዳማዊያዋ እመቤት " በበላይ ከምታስተዳድረው የአእምሮ ህመምተኞች ሆስፒታል አስገቡት እባካችሁ ... እሷም ለካ ይሄ ነገር ታይቷት ነው "ደፋ ቀና " ብላ ሆስፒታሉን ትኩረት ያሰጠችው Laughing

ኮኮቴ

ኮኮቴ :-
ከሆነላትስ ለውሽማዋ ለታምራት ገለታ ቃሊቲ ከዳሚ አድርጋ ብታስመድበው እኛም ትንሽ እናርፍ ነበር Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

ተድላ

_________________
Rights go hand in hand with responsibility, with dignity, with respect for oneself and for the other.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Fri Mar 23, 2012 6:59 pm    Post subject: Reply with quote

ጎማ እግሩ እንደጻፈ(ች)ው:
ተላ

እንዳንተ በመሰሉ ነፈዞች ስሜ በመጠራቱ ቢያሳዝነኝም ግን የቀን ቅዥት ስለሆኑኩብህ ደግሞ ይበልጥ አዘንኩኝ ::

ዋርካ ላይ የምመጣው የነፈዞችን ማላዘን በማየት ለመዝናናት እንጂ መልስ ለመስጠት አይደለም :: ስለሆነም የጠፋሁ እንዳልመስልህ የምትፅፈውን እያያሁ እዝናናለሁ :: በዓላማዬ እንድፀና የሚያደርገኝ ደግሞ አንተና መሰሎችህ በኢትዮጵያ ምድር ቦታ እንዳይኖራችሁ የማደርገው የትግል ጉዞ ነው :: ገና ይቀጥላል ::

ፈንዳ ደግሞ

ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ኮኮቴ እንደጻፈ(ች)ው:
እናንተዬ

አሲንባን እግር ተወርች ታስሮ ከሚጠመቅበት ጠበል ፈቶ ; ሰሞኑን ዋርካ ውስጥ የለቀቀብን ማነው ? Very Happy Very Happy Very Happy

በአለቆቹ የወያኔ ቁንጮዎች ለእኛ የተመደበለን የሣምንቱ ተረኛ 'ጠርናፊ ' መሆኑ ነው :: በደንብ ካስተዋላችሁ ወያኔዎች ዋርካ ላይ በተራ በተራ እየመጡ ይጠምዱናል :: አንድ ሠሞን 'ጎማ እግሩ ' : "ዳግማዊ ዋለልኝ ' : 'ስልኪ ' ተረኞች ሆነው ይሠነብታሉ :: ከዚያ እነርሱ ደግሞ ለእነ 'ኣሲምባ ' : 'ቢትወደድ ' : 'ማካሮቭ ' ይለቅቃሉ :: ሠንበት ይልና ደግሞ የእነ 'ወዲ -ኒዮርክ ' ዓይነቱ የለቀቀ ወያኔ ዋርካን ይወርራታል :: እንዲህ እያሉ አበላቸውን ይበላሉ ::

Quote:
ጠበሉ ካልተስማማው ደግሞ ; "ቀዳማዊያዋ እመቤት " በበላይ ከምታስተዳድረው የአእምሮ ህመምተኞች ሆስፒታል አስገቡት እባካችሁ ... እሷም ለካ ይሄ ነገር ታይቷት ነው "ደፋ ቀና " ብላ ሆስፒታሉን ትኩረት ያሰጠችው Laughing

ኮኮቴ

ኮኮቴ :-
ከሆነላትስ ለውሽማዋ ለታምራት ገለታ ቃሊቲ ከዳሚ አድርጋ ብታስመድበው እኛም ትንሽ እናርፍ ነበር Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

ተድላ

አላልኳችሁም ነበር Smile Smile Smile

ሠሞኑን አብያተ ክርስቲያናትን በማፍረስና በማቃጠል እንዲሁም ገዳማትን በቡልዶዘር በማረስ ተግባር ላይ ተጠምደህ የሠነበትክ ይመስላል Rolling Eyes Rolling Eyes Rolling Eyes Rolling Eyes የሣጥናኤል ቁራጭ በላዔሰብ ወያኔ Evil or Very Mad Evil or Very Mad Evil or Very Mad ::

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
6 ኪሎ

ኮትኳች

Joined: 06 Jan 2004
Posts: 264

PostPosted: Fri Mar 23, 2012 7:19 pm    Post subject: Reply with quote

ባይሳ ሬሳህ አሁንም መፈራገጥ ጀምሯል
ለነፍስ ይሆንሀል ብቅ በልና ጨርሰው እባክህ
ቂቂቂቂቂቂቂ እንደጂሉ ኦነግና ደጋፊዎቹ የሚያስቀኝ የለም ከምር
እግዜር ሳይደግስ አይጣላም አሉ ወያኔ የሚያበሳጨንን ያህል ኦነግ ባያዝናናን በስትረስ አልቀን ነበር ዕኮ ቂቂቂቂቂቂ Laughing Laughing Laughing
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Abba Tobia

ዋና ኮትኳች

Joined: 02 Nov 2011
Posts: 833
Location: asia

PostPosted: Sat Mar 24, 2012 5:36 am    Post subject: Re: እንዴት ነው ነገሩ ጎበዝ ?! Reply with quote

ናፖሊዮን ዳኘ እንደጻፈ(ች)ው:
በተለያየ ቦታ ያሉ ገዳማት እና አብያተ ክርስቲያናት አንድ ሊባል በሚችል ሰሞን በእሳት የሚያያዙበት ምክንያት ???

የዝቋላውን በጎን ሰው እየተረባረበ ሲያጠፋ እዛው አብሮ ሌላ የሚያቀጣጥል ሰው ያለ ነው የሚመስለው :: ህወሀት ስፒሪቹዋል ሲግኒፊካንስ ያላቸውን ቦታዎች ለማጥፋት ይሄን ያህል ትኩረት ለምን እንደሰጠ ለማወቅ የታጋይ ጳውሎስን ልብ ከፍቶ ማየት አያስፈልግም :: እንደሳቸው ያለ አረማዊ ከነተከታዮ መንደድ ሲገባው የእምነት ቦታዎቻችንን አመድ አድርገው አረማዊ ሊያደርጉን ፈልገዋል Twisted Evil Twisted Evil

የናዝሬት ዮኒቨርስቲ ተማሪዎች በፖሊስ ተመተው ቆስለዋል ... እሳቱን ለማጥፋት እየተረባረቡ ያሉ ደሞ አስቸኳይ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል :: እንደምገምተው በስራ ላይ ያለውን ምዕመን ለመርዳት ያሰበ ወገን ስለማይጠፋ ...እገር አለን የምንል ሰዎች እያጠያየቅን የአቅማችንን መረባረብ አለብን ::

የት እንደሚረዳ መረጃ ያላችሁ ሰዎች እዚህ ለጥፉ ...እና ደሞ እንርዳ ፕሊስ ...መቶ አመት አይኖርም !

ናፖሊዮን ዳኘ ::

ትምህርት የሚያስፈልግህ ሰው ነህ

የነዚህ አብያተ ክርስቲያኖች ጥንታዊነትን , ነፍጠኛ ደቡብን ወሮ መሬት ነጠቀ የሚሉትን እንደነ ኢሕአድግና ኦነግን ለመሳሰሉት አይስማማም . ምኒልክ ጥንታዊ ግዛቴን ብለው ወደ ደቡብ ሲዘምቱ እነ አሰቦት ዘዋይና ገሙጎፋ ለምኒልክ አባባል ማስረጃዎች ነበሩ .
_________________
i oppose woyane because i disagree forever about ethnic federalism and article 39, the right to secede.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page 1, 2  Next
Page 1 of 2

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia