WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ኧረ ጨንቆኛል መላ በሉኝ

Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

View previous topic :: View next topic  
Author Message
-...-

ኮትኳች

Joined: 09 Feb 2012
Posts: 367

PostPosted: Wed Mar 28, 2012 10:10 pm    Post subject: ኧረ ጨንቆኛል መላ በሉኝ Reply with quote

ከሀገር ቤት የሚመጣው ገንዘብ ላክልን ትዛዝ ሊገድለኝ ነው :: አንዱ እንዲህ ሆኛለሁና 2 ዶላር ላክ ይላል :: ከዛ ሳላገግም ደሞ ሌላኛው ወንድም ጉድ ሆንኩልህ ባስቸኳይ 1 ዶላር ላክ ይላል :: እህቲቱ ደሞ ድረስልኝ የነብስ ነገር ነው 2 ዶላር ትላለች :: እነዚህ ሁሉ ስራ ያላቸው ወንድሞችና እህቶች ናቸው :: አነስተኛው ትዕዛዝ አንድ ነው ::እና ዛሬ 2 በላኩለት በስድስት ወሩ ሁለተኛ 2 ጥያቄ ደረሰኝ ካንዱ :: እምቢ እንዳልል ወንድም እህቶች ናቸው በዚህ ግን መቀጠል አቅሜ አይፈቅድልኝም :: ምን ይሻለኛል ? ምንድነው መፍትሄው ? ከዚህ በተረፈ ደግሞ የሚመጣው የቁሳቁስ ጥያቄማ አይነሳ ! የኔ ዓይነት ችግር አጋጥሟችሁ መፍትሄ ያገኛችሁለት ካላችሁ እባካችሁ ምከሩኝ
ጎበዝ መላ ንገሩኝ ኑሮ አስጠልቶኝ ዲፕሬስድ ሆኛለሁ
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ካለድ

ዋና ኮትኳች

Joined: 06 Jan 2007
Posts: 594

PostPosted: Thu Mar 29, 2012 9:34 am    Post subject: Reply with quote

ሶማሌይ ናቸው እንዴ ይሉት ....11% እደገት አለ አይደል እንዴ ህዝቡ ምን M አይቸግረም 24 ስአት ይበላል ይጠጣል አይደል ኢትዮፒይ ከአፍርካ በጣም ይደገች ሀብታም ሆናቹህ ይለም እንዴ Laughing
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Report post
ባርናባስ _23

ኮትኳች

Joined: 31 May 2009
Posts: 279

PostPosted: Thu Mar 29, 2012 1:34 pm    Post subject: Reply with quote

ካለድ እንደጻፈ(ች)ው:
ሶማሌይ ናቸው እንዴ ይሉት ....11% እደገት አለ አይደል እንዴ ህዝቡ ምን M አይቸግረም 24 ስአት ይበላል ይጠጣል አይደል ኢትዮፒይ ከአፍርካ በጣም ይደገች ሀብታም ሆናቹህ ይለም እንዴ Laughing

አንተ ፈረንጅ ሀገር ስለኖርክ ፍረንጅ ሆንሀል ማለት ነው ?
ለምን እንደቀለድክ አልገባኝም :: እውነቱን ይሁን አይሁን ባይታወቅም ይሄ የሁሉም ኢትዮፒያዊያን ችግር ነው እኔ ምመክርህ ግን እንዳይራቡ ቤት ኪራይ ሚከፈል አጥተው እንዳይበተኑ ከቻልክ መላክ ግድ ነው :: ከዚህ በተረፈ ግን
አንድ ግዜ አቅሜ አይፍቅድም ብለህ ከትናገርክ እነሱም ይገባቸዋል :: ብዙ ግዜ ችግሩ ከኛ ነው ያልሆነውን ማንኖረውን ነው ምናወራው የዚህ መዘዝ ይመስለኛል ልጆቹ ሁሉ ከዚህ ለመድረስ በየባህሩ እና በረሀው በልቶዋችው የቀሩት ሀገር ውስጥ ካለው የከፋ የኢኮኖሚ ችግር በተጬማሪ
_________________
It always seems impossible until its done
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሙዝ 1

ዋና አለቃ

Joined: 22 Feb 2006
Posts: 2669

PostPosted: Fri Mar 30, 2012 1:39 pm    Post subject: Re: ኧረ ጨንቆኛል መላ በሉኝ Reply with quote

-...- እንደጻፈ(ች)ው:
ከሀገር ቤት የሚመጣው ገንዘብ ላክልን ትዛዝ ሊገድለኝ ነው :: አንዱ እንዲህ ሆኛለሁና 2 ዶላር ላክ ይላል :: ከዛ ሳላገግም ደሞ ሌላኛው ወንድም ጉድ ሆንኩልህ ባስቸኳይ 1 ዶላር ላክ ይላል :: እህቲቱ ደሞ ድረስልኝ የነብስ ነገር ነው 2 ዶላር ትላለች :: እነዚህ ሁሉ ስራ ያላቸው ወንድሞችና እህቶች ናቸው :: አነስተኛው ትዕዛዝ አንድ ነው ::እና ዛሬ 2 በላኩለት በስድስት ወሩ ሁለተኛ 2 ጥያቄ ደረሰኝ ካንዱ :: እምቢ እንዳልል ወንድም እህቶች ናቸው በዚህ ግን መቀጠል አቅሜ አይፈቅድልኝም :: ምን ይሻለኛል ? ምንድነው መፍትሄው ? ከዚህ በተረፈ ደግሞ የሚመጣው የቁሳቁስ ጥያቄማ አይነሳ ! የኔ ዓይነት ችግር አጋጥሟችሁ መፍትሄ ያገኛችሁለት ካላችሁ እባካችሁ ምከሩኝ
ጎበዝ መላ ንገሩኝ ኑሮ አስጠልቶኝ ዲፕሬስድ ሆኛለሁ

እየረዳሗቸው ሳይሆን እየገደልኳቸዉ ነዉ ብለህ አስብ የኔ ወንድም ... .... አንተ የታየህ መላክ አለመቻልህ ነዉ .... ::
በፈጣሪ ልለምንህ ... ጎረምሶች ... ለዛዉም ስራ ያላቸዉ ? ... ለፍጆታ የሚሆን አንዳችም ብር አትላክ .... የምትልከዉ ብር .... ብር ሊያስገኝላቸዉ ካልቻለ አትላክ ... ለኮንሳምሽን ? .... Laughing Laughing ይልቅ ... ትንሽ ስለ እህትህ አዉጋኝ እስኪ .... ወንድሜ ከዉጭ በጥሶልኛልና ዛሬ ይወጣለታ እያሉ የሚደዉሉ ሴቶችን ስለማቅ ነዉ Razz ... ኸረ ባለትዳር ሁኛለሁ .... ስላቸዉ ... ዛሬን አብረን እንጨፍር እንጂ እንጋባ አላልኩህም አይነት ቦነስም አለዉ Wink .... አንዷ እንደዉም የልጅ አባት ነኝና እባክሽ የትናንቱ በትናንት ይብቃ ስላት .... ከፈለክ ቀቅለህ ... ካሰኘህም ጠብሰህ ልጅህን ብላት .... እሱ ያንተ እንጂ የኔ ጉዳይ አይደለም አይነት ነገር Wink
_________________
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
-...-

ኮትኳች

Joined: 09 Feb 2012
Posts: 367

PostPosted: Sat Mar 31, 2012 4:56 am    Post subject: Reply with quote

ባርናባስ _23 ሙዝ 1 እግዜር ይስጥልኝ ስለምክራችሁ

የመጨረሻ ብዬ ያሁኑን ልኬያለሁ

የተላከ ........................2000
መላኪያ .........................105

ላይን ኦፍ ክሬዲት 2105 አብጦልኛል .......ከነወለዱ እከፍለዋለሁ

እንዲህ ተጨንቄና ዕዳ ገብቼ ልኬ ሙዝ እንዳለው በጥሶልኛል ይወጣለት ብለው ቢሰክሩበት እዛው ትን ብሏቸው ድፍት ብለው ይቅሩ ::
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 3059
Location: Earth

PostPosted: Sat Mar 31, 2012 5:20 am    Post subject: Reply with quote

-...- እንደጻፈ(ች)ው:
ባርናባስ _23 ሙዝ 1 እግዜር ይስጥልኝ ስለምክራችሁ

የመጨረሻ ብዬ ያሁኑን ልኬያለሁ

የተላከ ........................2000
መላኪያ .........................105

ላይን ኦፍ ክሬዲት 2105 አብጦልኛል .......ከነወለዱ እከፍለዋለሁ

እንዲህ ተጨንቄና ዕዳ ገብቼ ልኬ ሙዝ እንዳለው በጥሶልኛል ይወጣለት ብለው ቢሰክሩበት እዛው ትን ብሏቸው ድፍት ብለው ይቅሩ ::
ዋው ! ድፍት ብለው ይቅሩ እያልኩ የምትልከውን ብር ድፍት ሊሉበት እንደሆነ ግን አስተውለሀል ? እንኩዋን 2000 , 200 ቡሉ እንኩዋን እውነቱን ልንገርህ በቂ የሆነ ምክኒያት እስካልሆነ ( ታሞ ሆስፒታል የገባ ካለ ) ከእናቴ ከራስዋ ካላረጋገጥኩ አልክም .. ብልክም ለሱዋ ልካለሁ የሚያስፈልጋቸውን ትስጥ ... ላይን ኦፍ ክሬዲት ... 0.00! የምትወዳቸው ከሆነ እዘንላቸውና አትላክ ያንን ያክል ገንዘብ ... መጥፊያቸው ነው የሚሆነው ... አልፎ አልፎ መቸም ለወጉ ይላካል .. ያንን ያክል ግን ምን ሊሆኑበት ? ለመሆኑ መንዝረህ አስበህዋል ? ወደ 34,000 የኢቲዩዺያ ብር ማለት ነው እንግዲህ .. በቀጥታ ሲመነዘር .. ለሻይ መጠጫ ነገር ፈልጌ ነበር 34,000 ብር ፈልጌ ነበር አይነት ነገር እኮ ነው Laughing እነሱ እንዴት ሆነህ ብሩን እንደምትልክ አያውቁም .. ይልቅ ጠንከር በልና አይሆንም ማለትን ልመድበት !
_________________
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
medicine

ኮትኳች

Joined: 09 Jul 2010
Posts: 219

PostPosted: Sat Mar 31, 2012 11:43 am    Post subject: Reply with quote

recho በጣሙን ውድድ አደረኩሽ :: የምትጽፊያቸውን ስከታተል በስነስርኣት ያደግሽ ብልህ አበሻ መሆንሽን አስተዋልኩኝ :: Cheers, Recho

recho እንደጻፈ(ች)ው:
-...- እንደጻፈ(ች)ው:
ባርናባስ _23 ሙዝ 1 እግዜር ይስጥልኝ ስለምክራችሁ

የመጨረሻ ብዬ ያሁኑን ልኬያለሁ

የተላከ ........................2000
መላኪያ .........................105

ላይን ኦፍ ክሬዲት 2105 አብጦልኛል .......ከነወለዱ እከፍለዋለሁ

እንዲህ ተጨንቄና ዕዳ ገብቼ ልኬ ሙዝ እንዳለው በጥሶልኛል ይወጣለት ብለው ቢሰክሩበት እዛው ትን ብሏቸው ድፍት ብለው ይቅሩ ::
ዋው ! ድፍት ብለው ይቅሩ እያልኩ የምትልከውን ብር ድፍት ሊሉበት እንደሆነ ግን አስተውለሀል ? እንኩዋን 2000 , 200 ቡሉ እንኩዋን እውነቱን ልንገርህ በቂ የሆነ ምክኒያት እስካልሆነ ( ታሞ ሆስፒታል የገባ ካለ ) ከእናቴ ከራስዋ ካላረጋገጥኩ አልክም .. ብልክም ለሱዋ ልካለሁ የሚያስፈልጋቸውን ትስጥ ... ላይን ኦፍ ክሬዲት ... 0.00! የምትወዳቸው ከሆነ እዘንላቸውና አትላክ ያንን ያክል ገንዘብ ... መጥፊያቸው ነው የሚሆነው ... አልፎ አልፎ መቸም ለወጉ ይላካል .. ያንን ያክል ግን ምን ሊሆኑበት ? ለመሆኑ መንዝረህ አስበህዋል ? ወደ 34,000 የኢቲዩዺያ ብር ማለት ነው እንግዲህ .. በቀጥታ ሲመነዘር .. ለሻይ መጠጫ ነገር ፈልጌ ነበር 34,000 ብር ፈልጌ ነበር አይነት ነገር እኮ ነው Laughing እነሱ እንዴት ሆነህ ብሩን እንደምትልክ አያውቁም .. ይልቅ ጠንከር በልና አይሆንም ማለትን ልመድበት !

_________________
ዕድገትን በሌላው ውድቀት ኣትለካ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የመረረው .

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 05 Mar 2012
Posts: 98
Location: USA

PostPosted: Sat Mar 31, 2012 6:28 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ለሁላችን :: ይገርምሃል ለወንድሞቼም ሆነ ለእህቶቼ አንድ ቀንም ልሄላቸው አላውቅም :: የምልክላቸውም ከሆነ ያው በፋዘር ወይም በማዘር በኩል አስፈላጊ ለሆነ ነገር ብቻ እልካለው :: እስቲ እንደው ለእናትህ ስትደውል የሰፈሩን ሁኔታ ጠይቃቸው :: በልጅነቴ እንኮኮ አድርገው ያሳደጉኝ ጎረቤቶቼ ያለ ረዳት መቅረታቸውን አንድ ግዜ ማዘር አጫውታኝ ከዚያን ግዜ ወዲህ የተቻለኝን ለማድረግ ሞክራለው :: እንደዚህ አይነት ሰዎችን ብትረዳ የተረሱ ደሃ ዘመዶችህን እየፈለክ ብትደጉማቸው ለነብስህም ለስጋህም ትልቅ ሃሴት ነው :: ይገርምሃል ጎረቤታችን እኔ ሳውቃቸው ደግ የደግ መጨረሻ ነበሩ , ታዲያ ምን ያደርጋል ባለቤታቸው ፓራላይዝ ሆነው እቤት መዋላቸው ሳያንሳቸው ጥሩ ስራ የነበረው ልጃቸው በመኪና አደጋ ሕይወቱን አጣ :: ታዲያ ይሄንን ሰምቼ ለቡና ብዬ ልኬላቸው ነበር , ይገርምሃል አንድ ቀን እቤት ስደውል ቡና ሊጠጡ መጥተው አገኘዋቸው :: እንባቸውን እያዘሩ የምርቃቱን መአት አዥጎደጎዱት :: የሆነ ነገር ወረረኝ ያኔ ታዲያ ይሄ ነው የማይባል ደስታ ሲያወራጨኝ አደረ :: ወገንን መርዳት የመሰለ ምን ደስታ አለ :: ሀዘን ባጠወለገው ፊት ላይ ደስታን መዝራት ምንኛ ደስ ይላል መሰለህ :: ስለዚህ ወዳጄ በመጠጥና ባልባሌ ቦታ ለሚያጠፋው ሰው ብር መላክ ድንጋይ ላይ ውሃ ማፍሰስ ስለሆነ ሕይወታቸውም አይለወጥም አንተም ምስጋና አታገኝም :: መልካም ቀን ::
_________________
----------Oooo---
-----------(----)---
------------)--/----
------------(_/-
----oooO----
----(---)----
-----\--(--
------\_)-
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ገላጋይ -1

ኮትኳች

Joined: 25 Aug 2006
Posts: 493

PostPosted: Sun Apr 01, 2012 1:19 pm    Post subject: Reply with quote

-...- እንደጻፈ(ች)ው:

የመጨረሻ ብዬ ያሁኑን ልኬያለሁ

የተላከ ........................2000
መላኪያ .........................105$ 2000 ለመላክ እንደት $ 105 ልትከፍል ቻልክ ??? ሰምቸም አላውቅ .... መላኪያው በዛ ..... እውነት ነው እየጻፍክ ያለህው ግን ? ተጠራጠርኩ ....
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
-...-

ኮትኳች

Joined: 09 Feb 2012
Posts: 367

PostPosted: Sun Apr 01, 2012 11:52 pm    Post subject: Reply with quote

recho በምንዛሪ አስልቼው አላውቅም :: አንቺ እንደመነዘርሽው ብዙ ይመስላል :: ስለምክርሽ አመሰግናለሁ :: የመረረውም እንዲሁ እግዜር ይስጥልኝ ስለምክሩ ::

ገላጋይ -1 እንደጻፈ(ች)ው:
-...- እንደጻፈ(ች)ው:

የመጨረሻ ብዬ ያሁኑን ልኬያለሁ

የተላከ ........................2000
መላኪያ .........................105$ 2000 ለመላክ እንደት $ 105 ልትከፍል ቻልክ ??? ሰምቸም አላውቅ .... መላኪያው በዛ ..... እውነት ነው እየጻፍክ ያለህው ግን ? ተጠራጠርኩ ....

ገላጋይ -1 105 እንዴት በዛብህ ? አንተ በስንት ነው የምትልከው ? እኔ የላኩት በዌስተርን ዩኒየን ነው :: በሚላከው ገንዘብ መጠን ዋጋቸው ከፍ እያለ ይሄዳል :: ገንዘቡን ስልክ የሆነ ቁጥር ይሰጡኛል :: ያንን ቁጥር በኢሜይል ወይም በስልክ ለላኩለት ሰው እልክለትና ወዲያው ሂዶ (በላኩት 15 ደቂቃ በኋላ መሰለኝ ) ገንዘቡን መውሰድ ይችላል :: በጣም ፈጣን አገልግሎት ነው ::
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 3059
Location: Earth

PostPosted: Mon Apr 02, 2012 3:21 am    Post subject: Reply with quote

medicine እንደጻፈ(ች)ው:
recho በጣሙን ውድድ አደረኩሽ :: የምትጽፊያቸውን ስከታተል በስነስር ያደግሽ ብልህ አበሻ መሆንሽን አስተዋልኩኝ :: Cheers, Recho

ከመይ ሀዊ .. ይቀንለይ .. Laughing Laughing
_________________
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
brookk

ኮትኳች

Joined: 11 Nov 2003
Posts: 291
Location: ethiopia

PostPosted: Mon Apr 02, 2012 7:20 pm    Post subject: Reply with quote

የመረረው . እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ለሁላችን :: ይገርምሃል ለወንድሞቼም ሆነ ለእህቶቼ አንድ ቀንም ልሄላቸው አላውቅም :: የምልክላቸውም ከሆነ ያው በፋዘር ወይም በማዘር በኩል አስፈላጊ ለሆነ ነገር ብቻ እልካለው :: እስቲ እንደው ለእናትህ ስትደውል የሰፈሩን ሁኔታ ጠይቃቸው :: በልጅነቴ እንኮኮ አድርገው ያሳደጉኝ ጎረቤቶቼ ያለ ረዳት መቅረታቸውን አንድ ግዜ ማዘር አጫውታኝ ከዚያን ግዜ ወዲህ የተቻለኝን ለማድረግ ሞክራለው :: እንደዚህ አይነት ሰዎችን ብትረዳ የተረሱ ደሃ ዘመዶችህን እየፈለክ ብትደጉማቸው ለነብስህም ለስጋህም ትልቅ ሃሴት ነው :: ይገርምሃል ጎረቤታችን እኔ ሳውቃቸው ደግ የደግ መጨረሻ ነበሩ , ታዲያ ምን ያደርጋል ባለቤታቸው ፓራላይዝ ሆነው እቤት መዋላቸው ሳያንሳቸው ጥሩ ስራ የነበረው ልጃቸው በመኪና አደጋ ሕይወቱን አጣ :: ታዲያ ይሄንን ሰምቼ ለቡና ብዬ ልኬላቸው ነበር , ይገርምሃል አንድ ቀን እቤት ስደውል ቡና ሊጠጡ መጥተው አገኘዋቸው :: እንባቸውን እያዘሩ የምርቃቱን መአት አዥጎደጎዱት :: የሆነ ነገር ወረረኝ ያኔ ታዲያ ይሄ ነው የማይባል ደስታ ሲያወራጨኝ አደረ :: ወገንን መርዳት የመሰለ ምን ደስታ አለ :: ሀዘን ባጠወለገው ፊት ላይ ደስታን መዝራት ምንኛ ደስ ይላል መሰለህ :: ስለዚህ ወዳጄ በመጠጥና ባልባሌ ቦታ ለሚያጠፋው ሰው ብር መላክ ድንጋይ ላይ ውሃ ማፍሰስ ስለሆነ ሕይወታቸውም አይለወጥም አንተም ምስጋና አታገኝም :: መልካም ቀን ::

ይህን ጽሁፍ ሳነብ ልቤ ነው የተነካው -- ተመሳሳይ ዕይታም አለኝ --
ለቤተሰብ ብለህ የምትልከው ገንዘብ - ለችግራቸው ይደርሳልና ያረካሀል -- በተለይ እናት ጭንቀቷ , ሀሳቧ ይቀረፍልታል --- ልጆች (አንዳንድ እህት ወንድሞች ) ግን ከሚረዳቸው በላይ የአንተን ገንዘብ መላክ ለጉራ ነውና የሚጠቀሙበት - ሀሳብህን ያሳንሱታል --
ለተረሱ ዘመዶች - ለተቸገሩ ጎረቤቶች ያልከው ነጥብ ግን ልብን ያሞላል -- በስትሮክ እግሩ እስርስር ያለበትን -- ድሮ የማልጠይቀውን ዘመዴን እኔም እያስታወስኩት ነውና ውስጤን ደስ አለው -- ብርታትንም ሰጠኝ --- ልጆች ቢኖሩትም -- ያቺ ምስኪን ሚስቱ ስትጨነቅበት የሚያይበትን ቀናት አልፎ አልፎም ቢሆን ልቀንስለት ለራሴ ቃል ገባሁ

በሌላ በኩል ግን -- "ዶላር ላክ " -- የሚለው አባባል አገር ውስጥ ትርጉሙ ምን ይሆን ? --ክብደቱስ ? ባህላችንስ ? ይሉኝታ ጠፋኮ --- ዘመዱ ያደረገልኝን ውለታ በሁለት ቃል አስታውሶኝ - ሰላም ሳይለኝ ብር ሳይሆን "ዶላር ላክ " ብሎ ኢሜይል ያረገልኝ ልጅ "ጋርቤጅ " ከአዕምሮዬ ሳይጠፋ -- ሌላው "3000 ዶላር በአስቸኳይ " ላክ ብሎ ሲያጣድፈኝ በውስጤ እርር ብዬ በከባዱ ተነፈስኩ --- ወይ መበላሸት ---
ብር ከሜዳ ይታፈሳል ብለው ነገሯቸው ወይስ ዝም ብለን የምንታለብ ላሞች ---
በውነት በዚህ አመት መግብያ ላይ ያጋጠመኝ ነበርና ይህን አርዕስት ሳይ ወድያው ነው ድግግሞሹ ያስገረመኝ --- ሁሉምጋ ስር የሰደደ በሽታ ነው ለካ !
እናም እኔም አጋጥሞኛል መፍትሄውም "ዝም " ነው ::ዝም ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ፕላዞግ

አዲስ

Joined: 06 Dec 2008
Posts: 34

PostPosted: Tue Apr 03, 2012 3:31 am    Post subject: Reply with quote

'ዘጠኝ ደሀ ዘመድ ያለው በአመቱ እሱ አስረኛ ይሆናል " ሲባል አልሰማህም መሰለኝ : አይዞህ ደርሰሀል
ቤተሰብ ማለት ሽንቁር ገንቦ ማለት ነው : መቼም አይሞላም : በቃ መቼም ! አሁን መቶ ብር ብትሰጠው ለሚቀጥለው ሀምሳ ባለመቶ ካልተላከ ማለቃችን ነው ይልሀል : ትልካለህ : ጥያቄው ይቀጥላል ድህነቱም እየተቀረፈ ሳይሆን እየፋፋ ይቀጣጠላል እድሜ ላንተ !
ስለዚህ ዘመዶችህን ካድ ሀገርህንም ካድ አድራሻህን ቀይር ስልክ ቁጥርህንም ቀይር ስምህንም ቀይር ቢቻል ፆታህንም ቀይር ተሰወርባቸው ጥፋባቸው ...ብዬ አልመክርህም : ተቃርበሀልና ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዲያስፖራ

ዋና ኮትኳች

Joined: 29 Apr 2009
Posts: 714
Location: no

PostPosted: Wed Apr 04, 2012 3:16 pm    Post subject: Reply with quote

ፕላዞግ Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing ወደው አይስቁ እሰቲ ይሁና Razz
_________________
ቀይ ባህር ድንበራችን ነው !!!!
I Love Ethiopia !!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia