View previous topic :: View next topic
Author
Message
ክቡራን Joined: 04 Mar 2008 Posts: 4252
Posted: Thu Mar 29, 2012 11:54 pm Post subject: ጸለምት , ደባርቅ , ጃናሞራ , አምባጊዮርጊስ ስለዋልድባ መከሩ ::
የዋልድባ ቀሳውስትና ያባይ ጸሀዬ ውይይት ዋናው ዜና ሲሆን ኢትዮጵያ ባመት 150 ሚሊዮን ቶን {CO2 ( CO2 ማለት ካርቦን ዳይኦ xአይድ ነው ) ይሄ ትርጉም ለሁሉም ሳይሆን ውሀን ( H2O ን Dioxymonohydrogen ላለው አስመሳይ የሻቢያ የቤት ወታደር ነው :: ግለ ሰቡ ከነ ብላንኬቱ ( ከለበሰው ልብስ ጋር ) በእንድርያስ እጅ ከፈንጅ ተይዟል :: ፈልጉና ያግኙት የተከበሩ አንባቢ ሆይ } ወደ ዜናው ስንሄድ ከዚህ የካርቦን ዳይ ኦ xይድ ልቀት 87% ከየት እንደሚመጣ ያውቃሉ ..?? ከደን ምንጠራና ከግብርና ውጤቶች ነው ..የግብርናውስ ይሁን ...ደግ .. ደናችንን እየመነጠርንና እያስመነጠርን ካርቦንዳዮ xአይድ አልማዝ ይመስል በስልቻ እየመዝንን እናወራለን .... አየ ጉድ አየ ጉድ ..""የዘነበች ገንፎ እየቆየ ይፋጃል "" አሉ ....
እቺን ጠቅ ያርጎአት እስኪ የተከበሩ አንባቢ :: _________________http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ውልጮ Joined: 04 Feb 2004 Posts: 375
Posted: Fri Mar 30, 2012 12:14 pm Post subject: Re: ጸለምት , ደባርቅ , ጃናሞራ , አምባጊዮርጊስ ስለዋልድባ መከሩ ::
ክቡራን
ጎንደር እንዴት ነው ትግራይ ሆነ እንዴ ቅርብ ስለሆንክ እስኪ ዘረዘር
አድርገህ አስረዳን ማን ያዘናል የፈለግነውን ድንበር ብንከልል
ከሆነም ግልጥ ሆነህ ሳትሸሽግ እንደምትናገር እተማመናለሁ ::
ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው : የዋልድባ ቀሳውስትና ያባይ ጸሀዬ ውይይት ዋናው ዜና ሲሆን ኢትዮጵያ ባመት 150 ሚሊዮን ቶን {CO2 ( CO2 ማለት ካርቦን ዳይኦ xአይድ ነው ) ይሄ ትርጉም ለሁሉም ሳይሆን ውሀን ( H2O ን Dioxymonohydrogen ላለው አስመሳይ የሻቢያ የቤት ወታደር ነው :: ግለ ሰቡ ከነ ብላንኬቱ ( ከለበሰው ልብስ ጋር ) በእንድርያስ እጅ ከፈንጅ ተይዟል :: ፈልጉና ያግኙት የተከበሩ አንባቢ ሆይ } ወደ ዜናው ስንሄድ ከዚህ የካርቦን ዳይ ኦ xይድ ልቀት 87% ከየት እንደሚመጣ ያውቃሉ ..?? ከደን ምንጠራና ከግብርና ውጤቶች ነው ..የግብርናውስ ይሁን ...ደግ .. ደናችንን እየመነጠርንና እያስመነጠርን ካርቦንዳዮ xአይድ አልማዝ ይመስል በስልቻ እየመዝንን እናወራለን .... አየ ጉድ አየ ጉድ ..""የዘነበች ገንፎ እየቆየ ይፋጃል "" አሉ ....
እቺን ጠቅ ያርጎአት እስኪ የተከበሩ አንባቢ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
HAKKU Joined: 27 Apr 2006 Posts: 118
Posted: Fri Mar 30, 2012 12:34 pm Post subject: ወ አልቦ
ወ አልቦ ነገር ዘይሳኖ ለዎያኔ /ክቡራን
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ሓየት 11 Joined: 06 Apr 2008 Posts: 2734 Location: ላን'ሊይ
Posted: Fri Mar 30, 2012 1:19 pm Post subject: Re: ጸለምት , ደባርቅ , ጃናሞራ , አምባጊዮርጊስ ስለዋልድባ መከሩ ::
ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው : ከዚህ የካርቦን ዳይ ኦ xይድ ልቀት 87% ከየት እንደሚመጣ ያውቃሉ ..?? ከደን ምንጠራና ከግብርና ውጤቶች ነው ..የግብርናውስ ይሁን ...ደግ .. ደናችንን እየመነጠርንና እያስመነጠርን ካርቦንዳዮ xአይድ አልማዝ ይመስል በስልቻ እየመዝንን እናወራለን .... አየ ጉድ አየ ጉድ ..""የዘነበች ገንፎ እየቆየ ይፋጃል "" አሉ ....
አንተ ተብታባ ጋቤጣኛ ሰላም ነው ወይ ?
ተመልሼ እንድወቅጥህ , ምን ለማለት ነው የፈለግከው እስቲ ግልጽ አድርገው :: _________________ An eye for an eye, and the whole world would be blind. (KGK)
>>>>>>>>> ገዛ ሓየት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
እንድሪያስ Joined: 19 Mar 2004 Posts: 2119 Location: *****
Posted: Fri Mar 30, 2012 2:59 pm Post subject: Re: ጸለምት , ደባርቅ , ጃናሞራ , አምባጊዮርጊስ ስለዋልድባ መከሩ ::
ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው : የዋልድባ ቀሳውስትና ያባይ ጸሀዬ ውይይት ዋናው ዜና ሲሆን ኢትዮጵያ ባመት 150 ሚሊዮን ቶን {CO2 ( CO2 ማለት ካርቦን ዳይኦ xአይድ ነው ) ይሄ ትርጉም ለሁሉም ሳይሆን ውሀን ( H2O ን Dioxymonohydrogen ላለው አስመሳይ የሻቢያ የቤት ወታደር ነው :: ግለ ሰቡ ከነ ብላንኬቱ ( ከለበሰው ልብስ ጋር ) በእንድርያስ እጅ ከፈንጅ ተይዟል :: ፈልጉና ያግኙት የተከበሩ አንባቢ ሆይ } ወደ ዜናው ስንሄድ ከዚህ የካርቦን ዳይ ኦ xይድ ልቀት 87% ከየት እንደሚመጣ ያውቃሉ ..?? ከደን ምንጠራና ከግብርና ውጤቶች ነው ..የግብርናውስ ይሁን ...ደግ .. ደናችንን እየመነጠርንና እያስመነጠርን ካርቦንዳዮ xአይድ አልማዝ ይመስል በስልቻ እየመዝንን እናወራለን .... አየ ጉድ አየ ጉድ ..""የዘነበች ገንፎ እየቆየ ይፋጃል "" አሉ ....
እቺን ጠቅ ያርጎአት እስኪ የተከበሩ አንባቢ ::
ታላቁ ታላቁ ክቡራን እንዴት ነህ ?
ከጥልቁ (ውልቁ (ልቁ )) ጋር የደረግነውን እሰጥ አግባ ስትከታተል ነበር ማለት ነው ቅቅቅቅቅቅ
እንዴት አይነት ደደብ ሰው መሰለህ !!
ድርቁርናውንና አላዋቂነቱን በማስረጃ አስደግፈህ ስታሳየው ኢትዮጵያዊነትን ካድክ ....አዋረድክ ይልሀል ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ የሚገርም ነገር ነው :: ኢትዮጵያዊነት የተግባር ሰው በስራ የሚገልጸው እንጂ እንደሱ ወንበር ቂጡን ያቁሰለው ኮከብ ቆጣሪ አለመሆኑን እንዴትና በምን ቋንቋ ማስረዳት እንደሚቻል አላውቅም ::
ለማንኛውም ያለፈው ውይይታችን ይህን ይመስላል .....ውይይት ከተባለ ::
እንድሪያስ እንደጻፈ(ች)ው : ጥልቁ :- ስሜት የማይሰጥና ትርጉም የሌለው 'Arithmetic analylsis'-ነው :: ከዚህ ቀደምም እንደዚሁ ስለውሀ 'chemical formula' የሚያስቅ ነገር ብለህ ነበር ::
ለመረጃ ያህልም ቆርጨ አቅርቤዋለሁ :: አለማወቅን አለማወቅ ጥሩ ነገር ነው ለካ !!
jan.2.2006
Quote: አንድ ወግ ላጫውታችሁ። አንድ የሳይንስ አስተማሪ ነበረኝ ፣ ስለኬሚካል ኮምፖዚሽን ሲያስረዳን ፣ “አንድ የፋራ ናት” ይል ነበር። ለምሳሌ ፣ Water= H2O ነው ፣ ይህ ማለት አንድ ሃይድሮጅን እና ሁለት ኦክስጅን ማለት ሲሆን ፣ የሃይድሮጅን አንድን መጻፍ ግን “የፋራ ስለሆነ አይጻፍም” ይል ነበር።
ጥልቁ 1 እንደጻፈ(ች)ው :
H2O ማለት Mono Hydrogen Di Oxide ቢሆንም ፣ አበባው የሚባለው የኬሚስትሪ አስተማሪየ ግን Mono(አንድ ) ማለት የፋራ ስለሆነ አንድ አትጠራምና Hydrogen Dioxide ነው ብሎ አስተማረ ማለት ምኑ ላይ ነው የኬሚስትሪ ፎርሙላ ?! እስኪ ይሄ የአነጋገር ዘይቤ እንጅ ምን ፎርሙላ አለው ?! አንተ -ሰውዬ ለካ ወያኔ የሆንህ የመሰለህ ስለበጨጭህ ነው እንዴ ? አንድ ሻይና ሁለት ጮርናቄ በፈረንጅ አፍ ስታዝዝ ‘ Can I have a tea and two donuts” ብትል ስንት ሻይ ነው የሚቀርብልህ ? የግድ One tea ማለት አለብህ ?
እንድሪያስ እንደጻፈ(ች)ው :
አንድ ለምን አልተጠራችም የሚል አይደለም የሀሳቡ መነሻ ወይም የእኔ ችግር :: ውሃ (H2O) 'Dihydrogen monoxide' እንጂ 'Mono Hydrogen Di Oxide' አይደለም - ነው :: በሌላ አገላለጽ አንድ የውሃ ሞለኪዩል የሚይዘው ሁለት የሃይድሮጅን አተምና አንድ የኦክስጅን አተም እንጂ አንተ እንደምትለው ነጠላ (አንድ ) ሃይድሮጅን አተምና ሁለት ኦክስጅን አተም አይደለም - ነው :: አባባሌ ገባህ ?
ጥልቁ 1 እንደጻፈ(ች)ው : አይይይ ! እኔስ የኬሚስትሪ ኬሚካል ኮምፖዚሽን “የስም አጠራር” ላይ ቃል ገደፍሁ ይባል። በዚህም ዋርካ ውስጥ የሳይንስ ማስተማሪያ ላይሰንሴን ተነጠቅሁ ይባል … እውነት ይህን ሃሳብ ለመንቀፍ አንተን 6 አመታት የወሰደብህ ቅቅቅ ለምን ይሆን ?!
አቦ እኔ አይበርደኝ አይሞቀኝ … ምን የሚሉት የዋርካ ክብር ነው በስሜ የምፈልግ። ዝምብሎ በኢትዮጵያዊነት ኮርቶ መኖር በራሱ በቂ ማዕረግ አይደለም እንዴ ?! እስኪ የልቁንስ ፣ “ ወያኔ ሆንሁ” ብለህ ትፋትህን ወደ ላስህበት የመጀመሪያ ጽሁፍህ ገባ በልና ህሊናህን ታዘብ። ቢያንስ ቢያንስ ይህ ስምህ የሚያንጸባርቅ እጅግ አሮጌ የሆነው እና አሽቀንጥረህ የጣልኸው ኢትዮጵያዊነትህን ስለሆነ ይህን ስም ጥለህ ሌላ የወያኔነት አዲስ ስም ይዘህ ብትመጣ ምን አለበት ?!
ፈጣሪ ምስክሬ ነው … እንዴት እንደምትቀፈኝ ልነግርህ አልችልም።
-------------------------------
ጥልቁ 1 እንደጻፈ(ች)ው :
በል ላንተ ብቻ ሳይሆን … ሌሎችንም እንዲረዳ … ጣሊያን በ 2ኛው አለም ጦርነት ግዜ ከ Triple Alliance ወደ Triple Entente እንዴት ከመቅጽበት እንደተገለበጠች ፈልገህ አንብብ።
ቅንቡርስ ወያኔ
እንድሪያስ እንደጻፈ(ች)ው :
ጥልቅሻው :- ያልተጻፈ ታሪክ ከየት አምጥቶ ነው የሚያነብልህ ? በሁለተኛው አለም ጦርነት
ጊዜ ጣሊያን የጀርመንና የጃፓን አጋር አልነበረችም እንዴ ? በመሰረቱ triple alliance እና triple entete በአንደኛን አለም ጦርነትና ከአንደኛው አለም ጦርነት በፊት የነበሩ ናቸው :: ጣሊያን ከአንደኛው አለም ጦርነት በፊት ከጀርመንና ኦስትሮ -ሀንጋሪ ጋር 'triple allinace'ን መስርታለች :: በ 1915 ስምምነቱን አፍርሳ 'tripple entete'ን በመቀላቀል ጀርምንና ኦስትሮ -ሀንጋሪን ወግታለች :: ሁለተኛ አለም ጦርነት ከመጀመሩ ሶስት አመት ቀደም ብሎ ከጃፓንና ከጀርመን ጋር 'axis alliance' የሚባል አዲስ ኅብረት ፈጥራ እስከጦርነቱ ፍጻሜ ድረስ ከዚሁ 'alliace' ጋር ቆይታለች ::
ጥልቁ 1 እንደጻፈ(ች)ው : እንደ ሪያ
አይ የአሳማ ፖለቲከኛ … “የተራበ ሰው ጥሩ ፖለቲከኛ አይወጣውም” ነበር ያለው ሌኒን ? አሁን በአንተ ቤት ፣ ዝቃጭ በሆነው የፖለቲካ ስብዕናህ ያለህን ሃፍረት ፣ ያለሃቅም በመንጠራራት ገዝፈህ የታየህ መስሎህ ነው አይደል ? ሲጀመር እንዳንተ አይነቱን ዝቃጭ አታካራ መግጠም ሳይሆን የሚያስፈልግ እንዲሁ ባዶነቱን ማስረዳት ብቻ ነበር። ከላይ ያሰፈርሁት የ 1ኛው የአለም ጦርነት ለማለት ፈልጌ ሲሆን … አይነተኛ ምክንያቴም መጀመሪያ ከማን ጋር እንደነበረችና ቆይታ እንዴት ሸብለል እንዳለች ለመግለጽ ያህል ብቻና ብቻ መሆኑን ካወቅህ አይበቃህም ? (ኦ ለካስ የወያኔ ተንበርካኪነትህን በየወቅቱ ለማስመስከር የነአሲምባን ምናምንቴ መታከክ አለብህ )
ምንም እንኳ ያንተው የለየለት እና ቀብረነው ያለፍነው ቢሆንም ፤ አንዳንድ ጽሁፎቻችን ማንነታችንን ቁልጭ አድረገው እንደሚያወጡ ልብ ያልህ አይመስልም። እኔ እዚህ የምጽፈው ወይ የተማርሁትን ወይም ያነበብሁትን ከአእምሮየ ቤተ -መዛግብት ውልቅ እያደረግሁ በውይይት መልክ ሲሆን … የዘቀጠው ስብዕናህ ግን እንደመጽናኛ የያዘው ፣ አንድን ሃሳብ ጉግል በማድረግ ከሚሰጠው የማስተካከያነት አስተዋጽዖ ይልቅ ፣ እራስህን ለማጽናኛ ነው። እንዴው ለራስህስ አይቀፍህም ?! ምንም እንኳ እድሜህ ቢበቃም ; ይህን ፈሪና ከሀዲ ጭንቅላት ይዘህ 1ኛው አለም ጦርነቱ ላይ አልተሳተፍህ እኔስ ቁጥር ልገድፍ እችላለሁ አንተ ግን “ኢትዮጵያዊነትን” የገደፍህ ዝቅጭ ስለሆንህ በፍጹም አንስተካከልም።
እስኪ እራስህን ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ የመሪጌታ ጎልጉልን ታሪክ ከዳኔል አንብብ ኦ ይቅርታ (ዳንኤል )
http://www.danielkibret.com/2012/03/blog-post.html
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ስልኪ Joined: 22 Aug 2007 Posts: 1823
Posted: Fri Mar 30, 2012 3:54 pm Post subject:
ጥልቁ - ምነው ወንድም ,
በኬሚስትሪም , በ "ሂስትሪም " በፖለቲካ ሳይንሱም እንዲህ "ኤፍ በኤፍ " ሆንክሳ
እንድርያስ በውነት አደገኛ ምት ነው
ስልኪ
ፈተናውን እንደገና አርሞ "ኤፍነቱን " ያረጋገጠው