WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ይህን የለበጣ አካሄድ ተመልከቱ !

 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka General


 
View previous topic :: View next topic  
Author Message
እናመሰግንሃለ

ዋና ኮትኳች


Joined: 01 Jun 2009
Posts: 805

PostPosted: Tue Apr 17, 2012 5:11 pm    Post subject: ይህን የለበጣ አካሄድ ተመልከቱ ! Reply with quote

በዓለም ላይ የሃይማኖት መቻቻልንና : ከተቻለም አንድነትን አመጣለሁ ብሎ የሚሞክረው የዩናይትድ ኔሽኑ United Religions Initiative በሰሞኑ የፊተኛው ገጹ ኢትዮጵያውያን ሙስሊምና ክርስቲያን ሴቶችን ገጭ አድርጎ እያሳየን ይገኛል :: ሊንኩ ገብቶልኛል :-

http://www.uri.org/

2010 በኢትዮጵያ በፌዴራል ጉዳዮች አስተባባሪነት የተቁዋቁዋመው የሃይማኖቶች ምክር ቤት : በዚሁ "አንድነት " ዙርያ እስከቀበሌ ድረስ ወርጄ እንቀሳቀሳለሁ የሚል ሲሆን : ዋናው መሪው ጴንጤ ነው ::

http://www.uri.org/cooperation_circles/detail/ircethiopia

ፓስተር መንግሥቱ ደጉ ዘሪሁን ይባላል ::

ዩናይትድ ኔሽን አንድ ነገር ላመጣ ነው ወይም ላሳድግ ነው ብሎ ሲያወራ : ገልብጦ ማንበብ ትክክለኛውን ዜና ይሰጣል :: ዲሞክራሲ ላመጣ ነው ካለ ዲሞክራሲ ሊወስድ ነው ማለት ነው :: ሰላም ላመጣ ነው ካለ እዛ አካባቢ እልም ያለ ጦርነት ይመጣል ማለት ነው ::

በዚህ ስሌት ስናየው : እነፓስተር ዘሪሁን በክርስቲያኑና በእስላሙ መሃል መቻቻልን ሊዘሩ በዩናይትድ ኔሽንስ መሪነት ቆርጠው የተነሱበት ግቡ ምን እንደሆነ ፍንትው ብሎ ይታየናል ማለት ነው :: ከዚህ የበለጠ ትሬንድ አናሊሲስ የለም መቼም :: እነጉግ ማጎግ ሰልጥነውብናል :: ስለኛ ከዩናይትድ ኔሽንስ ጋር ይነጋገራሉ :: አትወክሉን ማለት አንችልም ይሆን ?!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka General All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

 
Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum


Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia