WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
እናቱን የማይወድ .. አውሬ ነው ... ልጁን የማይወድስ ?

Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

View previous topic :: View next topic  
Author Message
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 2992
Location: Earth

PostPosted: Tue Mar 27, 2012 3:12 am    Post subject: እናቱን የማይወድ .. አውሬ ነው ... ልጁን የማይወድስ ? Reply with quote

እናቱን የማይወድ ሰው አለ ቢሉኝ
ሰው ነው አልለውም አውሬ ነው ባይነኝ ...

ዛሬ ይሄንን ቪዲዩ ባላይ ጥሩ ነበር ... የሰው ልጅ እንኩዋን በልጁ ላይ በማንም ላይ ሊጨክን በማይችልበት መጠን እንደህጻን እንኩዋን ልታለቅስ ወኔ አጥታ .. ጭጭ ብላ ፊትዋን እንኩዋን ሳትቀያይር የጥፉ መአት የሚወርድባትን አፍ እንኩዋን አግባቡ ያልፈታች ትንሽ ልጅ ስቃይ .. አምስት ደቂቃ .... እሺ እናትየው ለይቶላታል (እናት ከሆነች ) በባግራውንድ የሚስቁት ምን ይባላሉ ? ቪዲዩ እየቀረጹ አፍ አግባቡ ያልፈታች ህጻን ማሰቃየት ? ልጅ አይቀጣ አይባልም ... ይቀጣል ! ይገረፋል .. እኔም እንደልጅ ተገርፊያለሁ ... የፋራ ካራቴ ግን አልተለማመዱብኝም .... ባለጌ ግን አልሆንኩም ... ከዱላው በላይ ቤተሰቦቼ ማዘናቸው ነው የሚያስከፋኝና ደግሜ ላለማጥፋት የሚያስምለኝ ... ዋሸችስ ቢሆን ጥፋትዋ ... የህጻንዋ ... ደግማ እንዳትዋሽ ያረጋት ይሆን ?

ሰቆቃዋ የታያቹ .... ማድረግ የምትችሉትን ሁሉ አርጉላት .. እናት ተብዬዋን የማያዳግም ቅጣት ማሰጠት የሚያስችል አቅም ያላቹ .. ተጠቀሙበት .. ከዚህ በላይ ማስረጃ የለም .. ምንም ማድረግ የማትችሉ ቢያንስ አምላክ የልጅቱን የውስጥ ውስጥ እንባ እንዲሰማ ጸልዩ !!

ሪቾ ኢን ቬሪ ሳድ ሙድ ! Crying or Very sad Crying or Very sad Crying or Very sad

http://www.youtube.com/watch?v=neIiFpCiKs8&feature=player_embedded
_________________
ተከብረሽ የኖርሽው በአባቶቻችን ደም እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4451
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Tue Mar 27, 2012 4:07 am    Post subject: Re: እናቱን የማይወድ .. አውሬ ነው ... ልጁን የማይወድስ ? Reply with quote

recho እንደጻፈ(ች)ው:
እናቱን የማይወድ ሰው አለ ቢሉኝ
ሰው ነው አልለውም አውሬ ነው ባይነኝ ...

ዛሬ ይሄንን ቪዲዩ ባላይ ጥሩ ነበር ... የሰው ልጅ እንኩዋን በልጁ ላይ በማንም ላይ ሊጨክን በማይችልበት መጠን እንደህጻን እንኩዋን ልታለቅስ ወኔ አጥታ .. ጭጭ ብላ ፊትዋን እንኩዋን ሳትቀያይር የጥፉ መአት የሚወርድባትን አፍ እንኩዋን አግባቡ ያልፈታች ትንሽ ልጅ ስቃይ .. አምስት ደቂቃ .... እሺ እናትየው ለይቶላታል (እናት ከሆነች ) በባግራውንድ የሚስቁት ምን ይባላሉ ? ቪዲዩ እየቀረጹ አፍ አግባቡ ያልፈታች ህጻን ማሰቃየት ? ልጅ አይቀጣ አይባልም ... ይቀጣል ! ይገረፋል .. እኔም እንደልጅ ተገርፊያለሁ ... የፋራ ካራቴ ግን አልተለማመዱብኝም .... ባለጌ ግን አልሆንኩም ... ከዱላው በላይ ቤተሰቦቼ ማዘናቸው ነው የሚያስከፋኝና ደግሜ ላለማጥፋት የሚያስምለኝ ... ዋሸችስ ቢሆን ጥፋትዋ ... የህጻንዋ ... ደግማ እንዳትዋሽ ያረጋት ይሆን ?

ሰቆቃዋ የታያቹ .... ማድረግ የምትችሉትን ሁሉ አርጉላት .. እናት ተብዬዋን የማያዳግም ቅጣት ማሰጠት የሚያስችል አቅም ያላቹ .. ተጠቀሙበት .. ከዚህ በላይ ማስረጃ የለም .. ምንም ማድረግ የማትችሉ ቢያንስ አምላክ የልጅቱን የውስጥ ውስጥ እንባ እንዲሰማ ጸልዩ !!

ሪቾ ኢን ቬሪ ሳድ ሙድ ! Crying or Very sad Crying or Very sad Crying or Very sad

http://www.youtube.com/watch?v=neIiFpCiKs8&feature=player_embedded

ሪቾ :-

ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲህ ዓይነቱ ኢሠብአዊ ቅጣት ከላይ ጀምሮ ወደታች በተዋረድ የሚዘልቅ ነው :: ዋናው ገዢ በሥሩ ያሉትን ግልገል ሹሞች እንዲህ እንደምታይው ወይም በከፋ ሁኔታ ይቀጣል (መግደልን ወይም ማስገደልን ጨምሮ ) :: እንዲያ እንዲያ እያለ የቅጣቱ ተዋረድ በመጨረሻ ላይ አቅም በሌላቸውና በሕፃናት ላይ ያርፋል :: ስለዚህ ነው ኢትዮጵያውያን አገራቸውን ለቅቀው ወጥተው እንኳን መብታቸውን ደፍረው ለመጠየቅ የሚፈሩት :: ይህ ከአስቀያሚው ባህላችን አንዱ ነው ::

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጌቾ 2

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 17 May 2010
Posts: 53

PostPosted: Wed Mar 28, 2012 7:45 am    Post subject: Reply with quote

Crying or Very sad Crying or Very sad እንደዚ አይነት ጭካኔ Question እቺ እናትዋ አይደለችም Rolling Eyes ምን አይነትአውሬ ነች ? ተይዛ ለፈርድ መቅረብ አለባት Rolling Eyes
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዲያስፖራ

ዋና ኮትኳች

Joined: 29 Apr 2009
Posts: 658
Location: no

PostPosted: Wed Mar 28, 2012 5:42 pm    Post subject: Reply with quote

ሀበሻ ላይ ሲሆን ነገሩ ይካበዳል ነጮች መልአክ ናቸው ያለው ማን ይሆን ?
ግፉ በአለም ዙርያ ሁሉ ነው
ይህን ተመልከቱት

http://www.youtube.com/watch?v=GkiqyQJ9eU8
_________________
ቀይ ባህር ድንበራችን ነው !!!!
I Love Ethiopia !!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
ገልብጤ

ውሃ አጠጪ

Joined: 26 Jun 2010
Posts: 1108

PostPosted: Wed Apr 18, 2012 10:36 am    Post subject: Reply with quote

በከፍተኛ ሁኔታ ስትደበደብ በፌስቡክ የታየችው ሕፃን በድጋሚ ስትደበደብ ተገኘች
ከሦስት ሳምንታት በፊት በበርካታ የፌስቡክ ተጠቃሚዎች በአያቷ ስትደበደብ የታየችው ሕፃን በድጋሚ ስትደበደብ ተገኘች፡፡ በወቅቱ በአሰቃቂ ሁኔታ / ሐሊማት መሐመድ በተባሉት አያቷ ስትደበደብ የምትታየው ሕፃን፣ በድጋሚ ትናንትና ወሎ ሰፈር አካባቢ በወንድ አያቷ ተደብድባ ፖሊስ ጣቢያ መሄዷ ታውቋል፡፡ አያቷ ወሎ ሠፈር ካለው ዳንዲቦሩ ትምህርት ቤት ጀርባ በሚገኘው ሐምሌ 19 ሕፃናት መዋያ የጥበቃ ሠራተኛ ሲሆኑ፣ ትናንትና ከሰዓት በኋላ የሕፃናት መዋያው በር ላይ ሲደበድቧት ተገኝተዋል፡፡

አቶ ኃይለ ሚካኤል ጌታቸው የተባለ ቧንቧ ሠራተኛ ግለሰቡ ከሕፃናት መዋያው አንጠልጥለዋት ሲወጡ አይቷል፡፡ አቶ ኃይለ ሚካኤል እንዳለው፣ ‹‹ሕፃኗ በመጀመርያ የሕፃናት መዋያው በር ላይ ነበረች፡፡ ከዚያም ተመልሳ ገብታለች፡፡ በመቅጽበትም ግለሰቡ በዱላ እየደበደቧት አንጥልጥለው አወጧት፤›› በማለት በድርጊቱ የተደናገጠው አቶ ኃይለ ሚካኤል፣ ሕፃኗ ምንም ብታጠፋ ልጅ በመሆኗ ከመደብደብ ይልቅ ቢመክሯት እንደሚሻል ለግለሰቡ ቢገልጽላቸውም፣ ‹‹ልጄ ናት ምን አገባህ፤›› እንዳሉት ተናግሯል፡፡ በነገሩ የተበሳጨው አቶ ኃይለ ሚካኤል ከግለሰቡ ዱላውን እንደተቀበላቸውና በወቅቱ ሕፃኗ መሬት ላይ ስትንፈራገጥ እንደነበር ገልጿል፡፡

ከዚያም አቶ ኃይለ ሚካኤል ከሌላ መንገደኛ ጋር ተባብሮ ደብዳቢ ግለሰቡን ይዘው ወደ ፖሊስ ጣቢያ እያመሩ ሳለ፣ መንገደኛው ሕፃኗን ከዚህ በፊት በቪዲዮ እንዳያት ለደብዳቢው ሲገልጽላቸው፣ ልጅቷ እሷ መሆኗንና በጣም እንዳስቸገረቻቸው መግለጻቸውን አቶ ኃይለ ሚካኤል አስታውቋል፡፡ መንገደኛው ደብዳቢውን ግለሰብ ቄራ አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ የወሰዳቸው ሲሆን፣ ቃላቸውን ሰጥተው በዋስ መለቀቃቸው ታውቋል፡፡

ቃላቸውን የተቀበለው ፖሊስ እንዳስረዳው፣ ልጅቷ ከአያቷ ጋር ለመጫወት የሕፃናት መዋያው የሄደች ሲሆን፣ በትምህርት ቤት ውስጥ የነበረውን ስብሰባ ረብሻለች በሚል እንዳስወጧት ግለሰቡ በሰጡት ቃል አረጋግጠዋል፡፡ ፖሊስ ጉዳዩን እየመረመረው እንደሆነ ገልጾ፣ በልጅቷ ላይ ምንም የሚታይ ጉዳት እንደሌለ ማረጋገጡን አስረድቷል፡፡

በሕፃኗ ላይ በመጀመርያ በተፈጸመው ድብደባ ተጠርጥረው ታስረው የነበሩት / ሐሊማት መሐመድና ወጣት ሜሮን አስናቀ ባለፈው ሐሙስ መፈታታቸው ታውቋል፡፡ ሕፃኗ አሁን ወደደበደቧት አያቷ ዘንድ የሄደችው የሚያሳድጓት / ሐሊማት መሐመድ በመታሰራቸው ነበር፡፡ በአሁኑ ወቅት ሕፃኗ ትምህርቷን ማቋረጧን ለማወቅ ተችሏል፡፡ ስለጉዳዩ ማብራሪያ እንድትሰጠን ወጣት ሜሮንን ብናነጋግራትም፣ በፖሊስ የተያዘ ነገር ስለሆነ ምንም መናገር እንደማትፈልግ ገልጻለች፡፡
http://www.ethiopianreporter.com
_________________
SEX IS NOT THE ANSWIER, SEX IS THE QUESTION '* YES* IS THE ANSWIER
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
ጌቾ 2

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 17 May 2010
Posts: 53

PostPosted: Thu Apr 19, 2012 7:56 am    Post subject: Reply with quote

እንዴ እቺ ልጅ ሊገድልዋት ነው እንዴ ? እረ የሆነ በጎ አድርጎት ድርጂት በወሰዳት ? በዛላይ ሰትየዋም አያታዋ ናቸው እንጂ እናትዋ አይደሉም , እናትዋ ጂዳ ናት ያለችው .
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዲያስፖራ

ዋና ኮትኳች

Joined: 29 Apr 2009
Posts: 658
Location: no

PostPosted: Fri Apr 20, 2012 3:27 pm    Post subject: Reply with quote

ምነው እኛ በኢትዮጵያ ላይ ሲሆን ነገር ይከራል ? ነጮች ሲያደርጉት ምነው አይሰማንም ? ሕብረተስባችን ማስተማር እንጂ መወንጀል እና ልጅ እና ቤተሰብን መበተን መለያየት የትም አያድርሰንም ::
ይህን ምን ልትሉት ነው ??

http://www.youtube.com/watch?v=GkiqyQJ9eU8
_________________
ቀይ ባህር ድንበራችን ነው !!!!
I Love Ethiopia !!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2372

PostPosted: Fri Apr 20, 2012 5:39 pm    Post subject: Reply with quote

አንተ ደግሞ የማን ቂል ነህ Question Laughing አለማፈርህ አንሶ እንደአሪፍ ሀሳብ ሰላሳ ጊዜ ትጽፈዋለህ Laughing Laughing

ኢትዮጵያዊም ሆነ ነጭ ልጆችን የሚበድል ወጀለኛ ነው .....ኢትዮጵያዊም አደረገው ነጭ ሁለቱም ያሳዝናል ...አሁን ግን እየተወራ ያለው ኢትዮጵያ ውስጥ ስለተፈፀመ ጉዳይ ነው ....ለነጭ ልጅ አላዘናችሁም ካልክም አዲስ ርእስ ክፈትና አብረንህ እንዘን Wink

ህፃናት እንዳይበደሉ ህብረተሰብን ማስተማር የመጀመሪያ እርምጃ ቢሆንም ; ህፃናት የሚያሰቃይ ግን በህግ ሊጠየቅ ይገባል ...ህጻንቱም የተሻለ እንክብካቤ ሊያገኙበት የሚችል አሳዳጊ ወላጅ ወይም እንደአበበች ጎበና አይነት ህፃንት ማሳደጊያ ውስጥ እንዲያድጉ ሊደረግ ይገባል

ህፃን ልጁን የሚያሰቃይ ወላጅ ; የወላጅነት /ቤተሰብነት ትርጉሙ ምንድን ነው Question

ዲያስፖራ እንደጻፈ(ች)ው:
ምነው እኛ በኢትዮጵያ ላይ ሲሆን ነገር ይከራል ? ነጮች ሲያደርጉት ምነው አይሰማንም ? ሕብረተስባችን ማስተማር እንጂ መወንጀል እና ልጅ እና ቤተሰብን መበተን መለያየት የትም አያድርሰንም ::
ይህን ምን ልትሉት ነው ??

http://www.youtube.com/watch?v=GkiqyQJ9eU8

_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዲያስፖራ

ዋና ኮትኳች

Joined: 29 Apr 2009
Posts: 658
Location: no

PostPosted: Fri Apr 20, 2012 6:45 pm    Post subject: Reply with quote

ዳግማዊ ዋለልኝ የቀደሞ ዋለለኝ ለዚህ አይነት መከራ እና ችግር ጥሎን ሄዶ አንተ ደሞ መጣህ ? ደሞ እንደ መልካም ስም ከፍ ታረገዋለህ ? ጡንቻ ራስ
እኔ ያልኩት ወንጅል አይደልም አላልኩም ነጮች ይሰለጠኑት እንካን ይህን አይነት ጭካኔ አእምሮ ሕክምና ጋር በማየት ለወላጆች የቴራፒ ሕክምና እይሰጡ ባሉበት ሁኔታ የእኛ ህዝብ ምንም ትምህርት እና እውቀት በሌለበት ሀገር ልጅን እንዴት ማሳደግ ሳያቁ በእድሉ ያድጋል ብለው የሚወልዱ ስርአቱ በፈጤረው ኢኮኖሚ እና ፖለቲካዊ ተጽኖ እያድረገበት ባለበት ሀገር የደከሙ ኑሮ ያገላታቸውን አሮጊት መሬት ተድፈተው ይቅርታ በሉ እያለ አንድ ጋዜጠኛ የህግ እና የፖሊስ ስራ የሚሰራበት ሀገር ወንጀል ነው ካልክ መጀመሪያ አንተን በበርበሬ አጥነው ይገረፉህን ያንተ ወላጆች ወንጀለኛ ናቸው ማለት ነው ;;እንደዚህ ካልክ 80ሚሊዮን ህዝብ ልጅን ሲቀጣ በየጋዳው ተገብቶ ቢታይ ሁሉም ወንጀለኛ ሆነዋል ማለት ነው ? ከላይ የለጠፍኩት ነጮች የመጀመሪያ ድረጃ ህክምና በመስጠት ህብረተስባቸውን ያስተምራሉ እናተ ግን ቃሊቲ ነው መፍቴህ ሰጫችሁ ?
ድሮስ ዋለልኝ አይድለህ ? ያንን ትውልድ ለዚህ ሁሉ መከራ እና ችግር ትቶ ያለፈ ?
_________________
ቀይ ባህር ድንበራችን ነው !!!!
I Love Ethiopia !!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 2992
Location: Earth

PostPosted: Fri Apr 20, 2012 7:15 pm    Post subject: Reply with quote

Quote:
አንቺው ራስሽ እዚህ ዋርካ ላይ አንድ ምስኪን ህፃን ተደበደበች ብለሽ ያዙኝ ልቀቁኝ ስትይ አልነበር እንዴ ለካ አንቺም በራስሽ አባባል "ኦፖርቹኒስት " እና "አቴንሽን ፈላጊ " ነሽ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:
አንተ ደግሞ የማን ቂል ነህ Question Laughing አለማፈርህ አንሶ እንደአሪፍ ሀሳብ ሰላሳ ጊዜ ትጽፈዋለህ Laughing Laughing

ኢትዮጵያዊም ሆነ ነጭ ልጆችን የሚበድል ወጀለኛ ነው .....ኢትዮጵያዊም አደረገው ነጭ ሁለቱም ያሳዝናል ...አሁን ግን እየተወራ ያለው ኢትዮጵያ ውስጥ ስለተፈፀመ ጉዳይ ነው ....ለነጭ ልጅ አላዘናችሁም ካልክም አዲስ ርእስ ክፈትና አብረንህ እንዘን Wink

ህፃናት እንዳይበደሉ ህብረተሰብን ማስተማር የመጀመሪያ እርምጃ ቢሆንም ; ህፃናት የሚያሰቃይ ግን በህግ ሊጠየቅ ይገባል ...ህጻንቱም የተሻለ እንክብካቤ ሊያገኙበት የሚችል አሳዳጊ ወላጅ ወይም እንደአበበች ጎበና አይነት ህፃንት ማሳደጊያ ውስጥ እንዲያድጉ ሊደረግ ይገባል

ህፃን ልጁን የሚያሰቃይ ወላጅ ; የወላጅነት /ቤተሰብነት ትርጉሙ ምንድን ነው Question

ዳግማዊ .. ዳግማቸው .. ዳግማችን .. ተው አላልኩህም ይሄንን አቴንሽን ፍለጋ Laughing Laughing ለጨዋታ ያክል ነው ደግሞ እንዳትወርድብኝ ... ይልቅ አንድ ነገርዬ ላማክርህማ .. እዚህች የጻፍካት አንዠቴን ስላራሰው ... በዚች ልጅ ዙሪያ ሰይፉ ከሳሹ እና ተከሳሽ የልጅትዋ አያት ያረጉትን ጭውውት ሰምተሀታል ? ትንሽ ፊሺ ሆነብኝ ነገሩ ሁሉ ... መጀመሪያ ደረጃ ግጥጥሞሹ እና በማያውቃት ሰው እንደሆነ ሬስኪው የተደረገችው አይነት ነገር ፊልሙ ትንሽ አልተዋጠልኝም ... እሺ የሚያውቃት ሰው ጎረቤትም ይሁን ምናምን ፖሊስ ጠራ ቢባል ኖሮ አንድ ነገር ነው ... ግን መንገደኛ እየተደበደበች ያለች ትንሽ ልጅ አይቶ እንደው እንዴ ይቺ ያቺናይቱ ራስዋ አይደለች እንዴ ብሎ ፕሊስ ጠራ አልተዋጠልኝም ... ሌላው ደግሞ ኢንተርቪው ላይ የልጅትዋ እናት ጫት ሻጭ ናት ... ቀጥሎ ደግሞ የልጅትዋ እናት አረብ አረር ናት ... አይ አረብ አገር ልትሄድ ስትል ነው አያትዋ ሰጥታት የሄደችው .. አባትዋ ካልወሰድኩዋት ይላል ... ሁሉንም እየው ... ፊሺ ! ማሳረጊያዬ ... ልጅትዋን በጉዲፈቻ መስጠት ተፈልግዋል .. ምናልባት አያትዋ አልሰጥም ብለዋል ... ሰውየው የትምርትቤት ዘበኛ ናቸው ኦፍኮርስ መግረፊያ ይይዛሉ ... ልጅትዋን በጉዲፈቻ በመስጠቱ ሂደት ላይ አገናኞች ጠቀም ያለ ገንዘብ ይቀበላሉ ( በሩመር ደረጃ የሰማሁት ነው ማስረጃ የለኝም .. ) ስለዚህ ይቺን ልጅ በፊት ከደረሰባት ግፍ አንጻር ጠቀም ያለ ብር ሊሰጥ የሚችል ሰው ተገኝትዋል .. አውሮፓ ወይንም አሜሪካ .. እና ልጅትዋ ከወንድ አያትዋ የምትነጠቅበትን መንገድ መፈለግ ነው .. ይሄንን ድራማ የሰራ ሰው ያለ ይመስለኛል .. አይ አይደለም ካሉ ደግሞ ለምን እንደባለፈው ልጅትዋ ስትቀጠቀጥ መንገደኛው ሰውዬ ቪዲዩ አልቀረጸም ? ላይሆን ይችላል ይሁን እሺ ግን ለምን የልጅትዋ ጉዳት እንዲሁም እንደባለፈው ተደበደብሽ ወይ ተብላ ልጅትዋ ራስዋ አልተጠየቀችም ? አልጣመኝም ... ምን ይመስልሀል ... ምክክር ነው ታዲያ Laughing ... ነገሩ የእውነት ተከስቶ ሊሆን ይችላል ....

መልሶትን በታላቅ ጉጉት የምትጠብቀዋ ... ሪቾ Laughing
_________________
ተከብረሽ የኖርሽው በአባቶቻችን ደም እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ገልብጤ

ውሃ አጠጪ

Joined: 26 Jun 2010
Posts: 1108

PostPosted: Fri Apr 20, 2012 7:30 pm    Post subject: Reply with quote

ልጅቷን የሚያውቃትና የሰፈር ሰው ቢሆንስ Question
ብለሽ ብለሽ (የልጅነት ልምሻ ) ካጠቃው -ግሙ ጋር ፎንቃ ጀመርሽ ያዝልቅልሽ እንጂ ምን ይባላል Rolling Eyes ዋርካ ስንቱን ታፋጫለች ..ስታሾምስ ግን ስምቼም አላውቅም
_________________
SEX IS NOT THE ANSWIER, SEX IS THE QUESTION '* YES* IS THE ANSWIER
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 2992
Location: Earth

PostPosted: Fri Apr 20, 2012 7:43 pm    Post subject: Reply with quote

ገልብጤ እንደጻፈ(ች)ው:
ልጅቷን የሚያውቃትና የሰፈር ሰው ቢሆንስ Question
ብለሽ ብለሽ (የልጅነት ልምሻ ) ካጠቃው -ግሙ ጋር ፎንቃ ጀመርሽ ያዝልቅልሽ እንጂ ምን ይባላል Rolling Eyes ዋርካ ስንቱን ታፋጫለች ..ስታሾምስ ግን ስምቼም አላውቅም

ቡዋ አንተ ግደፍሞ ቅቅቅ እኔና ዳግማዊ ትላንትና ባደረግነው የተኩስ ልውውጥ ማናችን እንዳሸነፍን ገና አልተረጋገጠም ..ፎር ዩር ኢንፎ አይ ቲንክ ሄት Crying or Very sad እንዳትነግረው አደራ ታዲያ ... ምናልባትም አሸናፊ ላይኖር ይችላል .. ግን ኢንተርቪዊን ስሰማው ሰውየው ( ፖሊስ ጠሪው ) አላውቃቸውም ስላለ ነው እዚህ ድረስ ያሳሰበኝ ልጅ ገልብጣቸው .... ይሺ ?
_________________
ተከብረሽ የኖርሽው በአባቶቻችን ደም እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2372

PostPosted: Fri Apr 20, 2012 8:28 pm    Post subject: Reply with quote

ሠላም recho ( ላይ ይሰመርልኝ Very Happy)

Quote:
ዳግማዊ .. ዳግማቸው .. ዳግማችን .. ተው አላልኩህም ይሄንን አቴንሽን ፍለጋ

አሁንስ ትክክል ነሽ ....ምንም አላጠፋሽም Laughing Laughing

አይንና ጥርስሽን መሳለም ፈልጌ የቤትሽን አጥር እየዞርኩኝ ሳለሁ ዲያስፖራ በሩን ሲከፍትልኝ ዘልዬ ገባሁኝ ....አንቺም አላሳፈርሽኝም አቴንሽን በስሱ ሰጠሽኝ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ጌታ ይባርክሽ Laughing

የአሁኑን የነሰይፉን ጭውውት አልሰማሁትም ......ልስማውና በደንብ እናወጋለን Cool

ድሮም አርብ ቀን ገዴ ነው Wink

ቺርስ Exclamation

recho እንደጻፈ(ች)ው:
Quote:
አንቺው ራስሽ እዚህ ዋርካ ላይ አንድ ምስኪን ህፃን ተደበደበች ብለሽ ያዙኝ ልቀቁኝ ስትይ አልነበር እንዴ ለካ አንቺም በራስሽ አባባል "ኦፖርቹኒስት " እና "አቴንሽን ፈላጊ " ነሽ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:
አንተ ደግሞ የማን ቂል ነህ Question Laughing አለማፈርህ አንሶ እንደአሪፍ ሀሳብ ሰላሳ ጊዜ ትጽፈዋለህ Laughing Laughing

ኢትዮጵያዊም ሆነ ነጭ ልጆችን የሚበድል ወጀለኛ ነው .....ኢትዮጵያዊም አደረገው ነጭ ሁለቱም ያሳዝናል ...አሁን ግን እየተወራ ያለው ኢትዮጵያ ውስጥ ስለተፈፀመ ጉዳይ ነው ....ለነጭ ልጅ አላዘናችሁም ካልክም አዲስ ርእስ ክፈትና አብረንህ እንዘን Wink

ህፃናት እንዳይበደሉ ህብረተሰብን ማስተማር የመጀመሪያ እርምጃ ቢሆንም ; ህፃናት የሚያሰቃይ ግን በህግ ሊጠየቅ ይገባል ...ህጻንቱም የተሻለ እንክብካቤ ሊያገኙበት የሚችል አሳዳጊ ወላጅ ወይም እንደአበበች ጎበና አይነት ህፃንት ማሳደጊያ ውስጥ እንዲያድጉ ሊደረግ ይገባል

ህፃን ልጁን የሚያሰቃይ ወላጅ ; የወላጅነት /ቤተሰብነት ትርጉሙ ምንድን ነው Question

ዳግማዊ .. ዳግማቸው .. ዳግማችን .. ተው አላልኩህም ይሄንን አቴንሽን ፍለጋ Laughing Laughing ለጨዋታ ያክል ነው ደግሞ እንዳትወርድብኝ ... ይልቅ አንድ ነገርዬ ላማክርህማ .. እዚህች የጻፍካት አንዠቴን ስላራሰው ... በዚች ልጅ ዙሪያ ሰይፉ ከሳሹ እና ተከሳሽ የልጅትዋ አያት ያረጉትን ጭውውት ሰምተሀታል ? ትንሽ ፊሺ ሆነብኝ ነገሩ ሁሉ ... መጀመሪያ ደረጃ ግጥጥሞሹ እና በማያውቃት ሰው እንደሆነ ሬስኪው የተደረገችው አይነት ነገር ፊልሙ ትንሽ አልተዋጠልኝም ... እሺ የሚያውቃት ሰው ጎረቤትም ይሁን ምናምን ፖሊስ ጠራ ቢባል ኖሮ አንድ ነገር ነው ... ግን መንገደኛ እየተደበደበች ያለች ትንሽ ልጅ አይቶ እንደው እንዴ ይቺ ያቺናይቱ ራስዋ አይደለች እንዴ ብሎ ፕሊስ ጠራ አልተዋጠልኝም ... ሌላው ደግሞ ኢንተርቪው ላይ የልጅትዋ እናት ጫት ሻጭ ናት ... ቀጥሎ ደግሞ የልጅትዋ እናት አረብ አረር ናት ... አይ አረብ አገር ልትሄድ ስትል ነው አያትዋ ሰጥታት የሄደችው .. አባትዋ ካልወሰድኩዋት ይላል ... ሁሉንም እየው ... ፊሺ ! ማሳረጊያዬ ... ልጅትዋን በጉዲፈቻ መስጠት ተፈልግዋል .. ምናልባት አያትዋ አልሰጥም ብለዋል ... ሰውየው የትምርትቤት ዘበኛ ናቸው ኦፍኮርስ መግረፊያ ይይዛሉ ... ልጅትዋን በጉዲፈቻ በመስጠቱ ሂደት ላይ አገናኞች ጠቀም ያለ ገንዘብ ይቀበላሉ ( በሩመር ደረጃ የሰማሁት ነው ማስረጃ የለኝም .. ) ስለዚህ ይቺን ልጅ በፊት ከደረሰባት ግፍ አንጻር ጠቀም ያለ ብር ሊሰጥ የሚችል ሰው ተገኝትዋል .. አውሮፓ ወይንም አሜሪካ .. እና ልጅትዋ ከወንድ አያትዋ የምትነጠቅበትን መንገድ መፈለግ ነው .. ይሄንን ድራማ የሰራ ሰው ያለ ይመስለኛል .. አይ አይደለም ካሉ ደግሞ ለምን እንደባለፈው ልጅትዋ ስትቀጠቀጥ መንገደኛው ሰውዬ ቪዲዩ አልቀረጸም ? ላይሆን ይችላል ይሁን እሺ ግን ለምን የልጅትዋ ጉዳት እንዲሁም እንደባለፈው ተደበደብሽ ወይ ተብላ ልጅትዋ ራስዋ አልተጠየቀችም ? አልጣመኝም ... ምን ይመስልሀል ... ምክክር ነው ታዲያ Laughing ... ነገሩ የእውነት ተከስቶ ሊሆን ይችላል ....

መልሶትን በታላቅ ጉጉት የምትጠብቀዋ ... ሪቾ Laughing

_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 2992
Location: Earth

PostPosted: Fri Apr 20, 2012 8:34 pm    Post subject: Reply with quote

ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:

አይንና ጥርስሽን መሳለም ፈልጌ የቤትሽን አጥር እየዞርኩኝ ሳለሁ ዲያስፖራ በሩን ሲከፍትልኝ ዘልዬ ገባሁኝ ....አንቺም አላሳፈርሽኝም አቴንሽን በስሱ ሰጠሽኝ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ጌታ ይባርክሽ Laughing

አይይይ የናንተ ነገር .. ሪቾ በኦፍላይንም ሆነ ኦፍላይን ፍለርት አታረም ወንድማለም .. የምትወደው .. የምትንሰፈሰፍለት ባል አላት .. እናሳ በዛ ኤንጅል ላይ ሌላ ፍለርቲንግ አይጨመርበትም .. አይንህን ሰብስብ Laughing አመዳም የልብ የልቤን አወጣጣህኝ ... Laughing

Quote:
የአሁኑን የነሰይፉን ጭውውት አልሰማሁትም ......ልስማውና በደንብ እናወጋለን Cool
ይልቅዬ ስማውና በቁምነገር እንወያይበት .. ሳንሰዳደብ , ሳንዘላለፍ .. ደደብ ምናምን ሳንባባል .. ነው የሚያምርብን ...ከተሳሳትክ አርምሀለሁ ... ከተሳሳትኩ አርመኝ ... ሞኝ ይመስል የኔው ጥያቄ ላይ መልስ ሰጠህ እንጂ .. ትላንት ከጻኩት ራሴው ጽሁፍ ላይ መአት አርጊውመንት ነበረልህ ... Laughing
_________________
ተከብረሽ የኖርሽው በአባቶቻችን ደም እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2372

PostPosted: Fri Apr 20, 2012 9:03 pm    Post subject: Reply with quote

recho ( እንደተሰረዘች በቃለ -ጉባኤ ይያዝልኝ Laughing )

Quote:
አይይይ የናንተ ነገር .. ሪቾ በኦፍላይንም ሆነ ኦፍላይን ፍለርት አታረም ወንድማለም .. የምትወደው .. የምትንሰፈሰፍለት ባል አላት .. እናሳ በዛ ኤንጅል ላይ ሌላ ፍለርቲንግ አይጨመርበትም .. አይንህን ሰብስብ አመዳም የልብ የልቤን አወጣጣህኝ ...

ባለትዳር መሆንሽን እኔ መች አውቄ Wink ቢሆንም ቢሆንም "በዋርካ ጨዋታ አይቆጡም ጌታ " ሲባል ገና አልተወለድሽም ነበር መሰለኝ Laughing

Quote:
ይልቅዬ ስማውና በቁምነገር እንወያይበት .. ሳንሰዳደብ , ሳንዘላለፍ .. ደደብ ምናምን ሳንባባል .. ነው የሚያምርብን ...ከተሳሳትክ አርምሀለሁ ... ከተሳሳትኩ አርመኝ ... ሞኝ ይመስል የኔው ጥያቄ ላይ መልስ ሰጠህ እንጂ .. ትላንት ከጻኩት ራሴው ጽሁፍ ላይ መአት አርጊውመንት ነበረልህ ...

አይዞች እኔ ተሳዳቢ አይደለሁም .....እንደውም ዋና የዋርካ ስድብ ማራገፊያ ነኝ ቅቅቅቅቅቅቅቅ እዛኛው ሙግታችን ላይ የሰጠሁሽ መልስ "ተመጣጣኝ " የሆነ መልስ ምት ነው ......መለሳዊ መመሪያዬ ነው Wink

የእለተ -አርብ መዝጊያዎቼን ላጠናቅና ወደ ምስኪኗ ህፃን ጉዳይ በሰፊው እመለሳለሁ

ቺርስስስስስስስስስስስስስስ Exclamation
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia