View previous topic :: View next topic
Author
Message
ቀደምት Joined: 20 Feb 2006 Posts: 653
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
በይሉል Joined: 16 Sep 2004 Posts: 1115 Location: Beylul-60km North of Assab.
Posted: Sun Apr 29, 2012 10:22 pm Post subject: Re: ኢዴፓ የአፍሪካ ሊበራሎችን ስብሰባ ሊያስተናግድ ነው
ሰላም ቀደምት
በአሁኒቱ ኢትዮጵያ ኢዴፓ ምን አይነት ተጨባጭ ስራ መስራት ይችላል .
ቀላጤ እያወጡ ይህን ብለን ነበር ---ያንን ብለን ነበር ከማለት ዉጪ ኢዴፓ የወያኔ አሻንጉሊት ከምሆን ያለፈ ሚና አይኖረዉም .
ህወሀትን ዲሞክራት አታስመስሉ !!!!
በህወሀት አገዛዝ ከዘርህ ዉጪ ምንም አይነት ምክንያታዊነት የለም !!!
ኢዴፓ ሀገራዊ ትግሉን እየገደለው ነው .!!
ኢዴፓ ከቅንጂት በሁዋላ ምንም የሚጫወተው ሮል አልነበረም .
ኢዴፓ ብቻ ሳይሆን ሌሎችም እራሳቸዉን በጉባኤ በትነው ትግሉን ለራሱ ለህዝቡ ይትዉለት !!
የህዝቡን ትግል በምክንያታዊነት እና በሊበራልነት አታውገርግሩት !!
የኢዴፓን አድራሻ ማግኘት ስላልቻልኩ እንጂ ባገኝ ይህንን ሀሳቤን በዝርዝር ጽፌ ለልደቱ ባእጁ እንዲደርስ ማድረግ ፍላጎት አለኝ .
አሁን ኢዴፓ እያደረገ ያለው የአሻንጉሊት ሚና እየተጫወቱ ህወሀትን ለሌላ 20 አመት እያመቻቹት ነው .
እና እንዲህ አይነቱን ቀልድ አቁማቺሁ ትግሉን ለባለቤቱ ተዉለት .
በይሉል ...የህዝቡን ትግል ማንም መተካት አይችልም -ብሎ የሚያምነው _________________ *The hardest thing about any political campain is how to win without proving that you are unworthy of winning!! E.stevenson
*Even if you win the rat race,you are still a rat!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ዲጎኔ Joined: 19 Aug 2005 Posts: 3882 Location: united states
Posted: Mon Apr 30, 2012 8:29 am Post subject: Re: ኢዴፓ የአፍሪካ ሊበራሎችን ስብሰባ ሊያስተናግድ ነው
በይሉል እንደጻፈ(ች)ው :
ሰላም ቀደምት
በአሁኒቱ ኢትዮጵያ ኢዴፓ ምን አይነት ተጨባጭ ስራ መስራት ይችላል .
ቀላጤ እያወጡ ይህን ብለን ነበር ---ያንን ብለን ነበር ከማለት ዉጪ ኢዴፓ የወያኔ አሻንጉሊት ከምሆን ያለፈ ሚና አይኖረዉም .
ህወሀትን ዲሞክራት አታስመስሉ !!!!
በህወሀት አገዛዝ ከዘርህ ዉጪ ምንም አይነት ምክንያታዊነት የለም !!!
ኢዴፓ ሀገራዊ ትግሉን እየገደለው ነው .!!
ኢዴፓ ከቅንጂት በሁዋላ ምንም የሚጫወተው ሮል አልነበረም .
ኢዴፓ ብቻ ሳይሆን ሌሎችም እራሳቸዉን በጉባኤ በትነው ትግሉን ለራሱ ለህዝቡ ይትዉለት !!
የህዝቡን ትግል በምክንያታዊነት እና በሊበራልነት አታውገርግሩት !!
የኢዴፓን አድራሻ ማግኘት ስላልቻልኩ እንጂ ባገኝ ይህንን ሀሳቤን በዝርዝር ጽፌ ለልደቱ ባእጁ እንዲደርስ ማድረግ ፍላጎት አለኝ .
አሁን ኢዴፓ እያደረገ ያለው የአሻንጉሊት ሚና እየተጫወቱ ህወሀትን ለሌላ 20 አመት እያመቻቹት ነው .
እና እንዲህ አይነቱን ቀልድ አቁማቺሁ ትግሉን ለባለቤቱ ተዉለት .
በይሉል ...የህዝቡን ትግል ማንም መተካት አይችልም -ብሎ የሚያምነው
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ቀደምት Joined: 20 Feb 2006 Posts: 653
Posted: Mon Apr 30, 2012 6:12 pm Post subject: የአፍሪካ ሊበራል ኔትወርክ ስብሰባ በአአ
ሰላም በይሉል
አባባልህ ብዙም ግልጽ አይደለም :: ምንም የፓርቲ ፖለቲካ ትግል አያስፈልግም ነው የምትለው ? ''ትግሉን ለሕዝቡ ተውለት '' ስትል ምን ማለትህ ነው ? ሕዝብ የሚታገለው በድርጅት አማካኝነት አይደለም እንዴ ? ያለ ድርጅቶች ሕዝቡ በምን መልክ ነው የፖለቲካ ትግል የሚያደርገው ? ወደ ጥንታዊ ሕብረተሰብ ሁኔታ እንመለስ ካላልክ በስተቀር በዘመናችን ድርጅቶች በአንድ አገር የፖለቲካ እንቅስቃሴ ላይ የሚኖራቸውን ሚና ለመሰረዝ የሚያስነሳ ነገር በጣም የሚገርም ነው ::
በእኔ እምነት በሐገራችን ብዙ አይነት አስተሳሰቦች ስላሉ እነዚህን አስተሳሰቦችና ፍላጎቶች በማሰባሰብና ቅርጽ በመስጠት ሕዝቡን የሚያስተባብሩና በመሽጨረሻም አብዛኛው ሕዝብ የሚደግፋቸውን አስተሳሰቦች የያዘው ድርጅት የአገር አመራር ቦታውን እንዲይዝ ለማድረግ በግድ የፖለቲካ ድርጅቶች ያስፈልጋሉ :: ስለሆነም ኢዴፓ በዚህ መልክ አገራዊ ራዕዩን ለማሳከት ተደራጅተው ከሚንቀሳቀሱት ፓርቲዎች ውስጥ አንዱ ነው :: በዚህ መሠረት ሰዎች ለሚፈልጉት ድርጅት ድጋፋቸውን የመስጠት መብት አላቸው :: አንተም የምትፈልገውን ድርጅት ወስነህ ድጋፍህን መስጠት ትችላለህ እንጂ ይኸኛው ድርጅት ይወገድልኝ ለማለት የምትችል አይመስለኝም ::
ኢዴፓ ግልጽ ፕሮግራም አውጥቶ በአደባባይ የሚሰራ ድርጅት ስለሆነ ትችት /አስተያየት ወይም ድጋፍ /ተቃውሞ ካለህ ለፓርቲው ካልሆነም ሥርዓት ባለው መልክ በሚዲያ ለማቅረብ ትችላለህ :: በኔ አስተሳሰብ በብዙ ችግሮችም ውስጥ ሆነው የፓርቲው ሰዎች የተሻለ የፖለቲካ ሥርዓት ለመገንባት የሚያደርጉት ጥረት ሊደነቅ የሚገባው ነው :: ፓርቲው በሀገሪቱ አይን -ገላጭ የሆኑ መሪ አስተሳሰቦች ጀማሪ ስለሆነ እየተጫወተ ያለው ሚና ድጋፍ የሚያሰጠው ነው እንጂ እንዲጠፋ የሚመኙት አይደለም :: የኢዴፓን ታሪክና የሚመራበትን አስተሳሰቦች በሚገባ ለመረዳት ሞክር :: የድርጅቱ ድረ -ገጽ በጣም ብዙ ያስተምራል :: ለምሣሌ ከላይ ያመጣሁልህን ዜና ተመልከት :: ድርጅቱ በሐገራችን ሚደረገውን የሊበራል አስተሳሰብ ትግል ዓለም -አቀፍ ገጽታ እንዲያገኝ አንድ ርምጃ በመራመድ ላይ ነው ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ከስደተኛው Joined: 25 Sep 2006 Posts: 258 Location: zxcvb
Posted: Mon Apr 30, 2012 8:32 pm Post subject:
እንደነ መድረክ አይነቶቹ ተቃዋሚዎች በአደባባይና በአዳራሽ ውስጥ አይደለም በቢሯቸው ውስጥ ስብሰባ የማድረግ ፈቃድ እየተከለከሉና ከህዝብ ጋር እንዳይገናኙ እየታገዱ ባለበት ወቅት ኢዴፓ እንዲህ አይነት ስብሰባ እንዲያዘጋጅ ፈቃድ ሊሰጠው ቻለ ? … . ይህ ስብሰባስ ወያኔን በሌላው አለም ዴሞክራት ነው ለማሰኘት ከመንደርደር ውጭ እየተገፋ ላለውና ኢዴፓ ቆሜለታለሁ ለሚለው ለምስኪኑ የኢትዮጵያ ሕዝብ ምን የሚፈይደው ነገር ይኖራል ? በርግጥ እነልደቱ ከዚህ ዝግጅት የሚያገኙት ዳጎስ ያለ ገንዘብ እንዳለ ከማንም የተሰወረ አይደለም።
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ቀደምት Joined: 20 Feb 2006 Posts: 653
Posted: Mon Apr 30, 2012 8:49 pm Post subject:
ስደተኛ :- ኢዴፓ አሁን ለአሉባልታ ጊዜ የለውም :: የሚችለውን መስራት ብቻ ነው የሚፈልገው :: አንተ በሚያዝናናህ ፍልስፍና መዳከር ትችላለህ :: ስለጉዳዩ ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለግህ ደግሞ ከአገርቤት ጋዜጦች ለማግኘት ትችላለህ :: ለምሣሌ ይኸንን ተመልከተው :
http://www.ethiopianreporter.com/news/293-news/6153-2012-04-28-10-30-01.html
ከስደተኛው እንደጻፈ(ች)ው : እንደነ መድረክ አይነቶቹ ተቃዋሚዎች በአደባባይና በአዳራሽ ውስጥ አይደለም በቢሯቸው ውስጥ ስብሰባ የማድረግ ፈቃድ እየተከለከሉና ከህዝብ ጋር እንዳይገናኙ እየታገዱ ባለበት ወቅት ኢዴፓ እንዲህ አይነት ስብሰባ እንዲያዘጋጅ ፈቃድ ሊሰጠው ቻለ ? … . ይህ ስብሰባስ ወያኔን በሌላው አለም ዴሞክራት ነው ለማሰኘት ከመንደርደር ውጭ እየተገፋ ላለውና ኢዴፓ ቆሜለታለሁ ለሚለው ለምስኪኑ የኢትዮጵያ ሕዝብ ምን የሚፈይደው ነገር ይኖራል ? በርግጥ እነልደቱ ከዚህ ዝግጅት የሚያገኙት ዳጎስ ያለ ገንዘብ እንዳለ ከማንም የተሰወረ አይደለም።
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
አስትውል Joined: 20 Mar 2004 Posts: 266
Posted: Tue May 01, 2012 2:23 am Post subject:
Quote: ኢዴፓ ግልጽ ፕሮግራም አውጥቶ በአደባባይ የሚሰራ ድርጅት ስለሆነ ትችት /አስተያየት ወይም ድጋፍ /ተቃውሞ ካለህ ለፓርቲው ካልሆነም ሥርዓት ባለው መልክ በሚዲያ ለማቅረብ ትችላለህ :: በኔ አስተሳሰብ በብዙ ችግሮችም ውስጥ ሆነው የፓርቲው ሰዎች የተሻለ የፖለቲካ ሥርዓት ለመገንባት የሚያደርጉት ጥረት ሊደነቅ የሚገባው ነው :: ፓርቲው በሀገሪቱ አይን -ገላጭ የሆኑ መሪ አስተሳሰቦች ጀማሪ ስለሆነ እየተጫወተ ያለው ሚና ድጋፍ የሚያሰጠው ነው እንጂ እንዲጠፋ የሚመኙት አይደለም
የሚገባው ይገባውል እንዲገባው የማይፈለግ ደግሞ ባለህበት እርገጥን ይቀጥላል ለማንኛውም መልሱ በጣም አመርቂ መልስ ነው
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
በይሉል Joined: 16 Sep 2004 Posts: 1115 Location: Beylul-60km North of Assab.
Posted: Tue May 01, 2012 2:35 am Post subject: Re: የአፍሪካ ሊበራል ኔትወርክ ስብሰባ በአአ
ቀደምት እንደጻፈ(ች)ው : ሰላም በይሉል
አባባልህ ብዙም ግልጽ አይደለም :: ምንም የፓርቲ ፖለቲካ ትግል አያስፈልግም ነው የምትለው ? ''ትግሉን ለሕዝቡ ተውለት '' ስትል ምን ማለትህ ነው ? ሕዝብ የሚታገለው በድርጅት አማካኝነት አይደለም እንዴ ? ያለ ድርጅቶች ሕዝቡ በምን መልክ ነው የፖለቲካ ትግል የሚያደርገው ? ወደ ጥንታዊ ሕብረተሰብ ሁኔታ እንመለስ ካላልክ በስተቀር በዘመናችን ድርጅቶች በአንድ አገር የፖለቲካ እንቅስቃሴ ላይ የሚኖራቸውን ሚና ለመሰረዝ የሚያስነሳ ነገር በጣም የሚገርም ነው ::
በእኔ እምነት በሐገራችን ብዙ አይነት አስተሳሰቦች ስላሉ እነዚህን አስተሳሰቦችና ፍላጎቶች በማሰባሰብና ቅርጽ በመስጠት ሕዝቡን የሚያስተባብሩና በመሽጨረሻም አብዛኛው ሕዝብ የሚደግፋቸውን አስተሳሰቦች የያዘው ድርጅት የአገር አመራር ቦታውን እንዲይዝ ለማድረግ በግድ የፖለቲካ ድርጅቶች ያስፈልጋሉ :: ስለሆነም ኢዴፓ በዚህ መልክ አገራዊ ራዕዩን ለማሳከት ተደራጅተው ከሚንቀሳቀሱት ፓርቲዎች ውስጥ አንዱ ነው :: በዚህ መሠረት ሰዎች ለሚፈልጉት ድርጅት ድጋፋቸውን የመስጠት መብት አላቸው :: አንተም የምትፈልገውን ድርጅት ወስነህ ድጋፍህን መስጠት ትችላለህ እንጂ ይኸኛው ድርጅት ይወገድልኝ ለማለት የምትችል አይመስለኝም ::
ኢዴፓ ግልጽ ፕሮግራም አውጥቶ በአደባባይ የሚሰራ ድርጅት ስለሆነ ትችት /አስተያየት ወይም ድጋፍ /ተቃውሞ ካለህ ለፓርቲው ካልሆነም ሥርዓት ባለው መልክ በሚዲያ ለማቅረብ ትችላለህ :: በኔ አስተሳሰብ በብዙ ችግሮችም ውስጥ ሆነው የፓርቲው ሰዎች የተሻለ የፖለቲካ ሥርዓት ለመገንባት የሚያደርጉት ጥረት ሊደነቅ የሚገባው ነው :: ፓርቲው በሀገሪቱ አይን -ገላጭ የሆኑ መሪ አስተሳሰቦች ጀማሪ ስለሆነ እየተጫወተ ያለው ሚና ድጋፍ የሚያሰጠው ነው እንጂ እንዲጠፋ የሚመኙት አይደለም :: የኢዴፓን ታሪክና የሚመራበትን አስተሳሰቦች በሚገባ ለመረዳት ሞክር :: የድርጅቱ ድረ -ገጽ በጣም ብዙ ያስተምራል :: ለምሣሌ ከላይ ያመጣሁልህን ዜና ተመልከት :: ድርጅቱ በሐገራችን ሚደረገውን የሊበራል አስተሳሰብ ትግል ዓለም -አቀፍ ገጽታ እንዲያገኝ አንድ ርምጃ በመራመድ ላይ ነው ::
ስማ ቀደምት !!!
ከላይ መልስ የሚመስሉ ማዘናጊያ ሀሳቦቺህን አንበብኩዋቸው .....እዉነት እልሀለሁ ኢዴፓ እዉነተኛ የህዝብ አክብሮት ካለው ራሱን በፈቃደኝነት ወደ ሲቪክ ማህበርነት መልወጥ ካልሆነም በጉባኤ ማፍረስ የኢትዮጵያ ህዝብ የሚጠብቀው ታላቅ ጉዳይ መሆኑን ልነግርህ እወዳለሁ . ምናልባት የአቁዋም መግለጫዉን አሳየኝ በማለት ልትጠይቀኝ እና ልታፋጥጠኝ ትቺላለህ .
ይሄ ህዝብ እኮ በልዩ ልዩ መልክ ልወያኔም ሆነ ለእናንተ በሚገባ ገልጾላቺሁዋል .አይን እና ጆሮ ግን እንዳላቺሁ እኛም እናንተም እናዉቃለን .ግን አልሰማቺሁበትም ...አላያቺሁበትም !!!!
ምክንያት በለለበት ምክንያታዊ እንሁን !!
ጨካኝ /ዘረኛ አምባገነን ባለበት ሊበራል እንሁን !!!!
ይታይሀል ምን ያህል እንደዘቅጠ ---ኢዴፓ !!!
ከላይ መሰረታዊ የሚመስሉ ጥቂት ነጥቦችን አንስተህ መልስ ያልሰጠሁት ኢዴፓ 60% የድርጂቱ አባላት በወያኔ የተሰገሰጉ ሰላዮች ስለሆኑ ምን ይፈይዳል ብየ ነው ይምደክመው ?
አሁን እኮ ኢዴፓ ዉስጥ ምናልባት ጥቂት አገርወዳዶች ሊኖሩ ይችላሉ ብየ ባምንም ህልዉናቸው በየቀኑ አደጋ ላይ ስለሆነ ድርጂቱን አፍርሰው ወይ ሰላማዊ ዜጋ ወይ ደግሞ በቦሌ /ደወሌ
በጊዜ ጥጋቸዉን መያዝ አለባቸው ብየ አምናለሁ .አሁን ህወሀት እናንተን የሙጥኝ ይዞ አንዴ በሊበራልነት ሌላ ጊዜ በምክንያታዊነት እስክስታ እንድትወርዱ የሚፈቅድላቺሁ ያለምክንያት አይደለም !! ይቺን ምክንያት ነው በሚገባ ፈልፍላቺሁ ማወቅ የሚገባቺሁ እንጂ ዘረኝነትን በምክንያታዊነት እንዋጋለን በማለት እራስቺሁንም ሌላዉንም አታጃጂሉ !!!! 20 አመታቺሁ !!!
እዉነቱን ልንገርህ ከአንድ ኢዴፓ ይልቅ 1000 የህወሀት ድርጂት ስልጣን ላይ ቢቀመጡ ይሻለኛል .
የእናንተ መኖር የአገዛዙን ጨካኝነት እና አውሬነት
ስለሚደብቀው እና የአለም ሊብራሎቺን ለአሸሼ ገዳሜ ጠራን በማለት ስለምታደናግሩን የእናንተ አለመኖር ለህዝባቺን ፍትህ እና እርትእ መምጣት ታላቅ ዋስትና እየሆነ ነው .......ስለዚህ አደባባዩን ለራሱ ለህዝቡ ልቀቁለት .......
ይህ አስተያየቴ መድረክ ተብየዉን አስቂኝ ስብስብ ይመለከታል !!!ብትፈልጉ አንድ ላይ ተዋህዳቺሁ እንደሜጫና ቱለማ አይነት ሲቪክ ማህበር መስርቱና
ምርጫ በመጣ ቁጥር በሌለ ዲሞክራሲ ስነምግባር እያላቹሁ አትጎናበሱ !!!!
እዉነት እልሀለሁ .....;በህዝቡ ትግል ላይ ቀዝቃዛ ዉሀ እየቸለሳቺሁበት ነው !!!!
በህዝቡ ሀቀኛ ትግል ላይ ደንቃራ ሆናቺሁበታል !!!
በኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁኔታ ሊበራል አመለካከት ልታሰፍኑ መሞከራቺሁም ገና ጮርቃ መሆናቺሁን ነው የሚያረጋግጠው .....
ሰወች በጎሳ ማንነታቸው ----በፖለቲካ አስተሳሰባቸው
መረገጥ ብቻ ሳይሆን ደብዛቸው በሚጠፋባት የአሁኒቱ ኢትዮጵያ ሊበራልነት አድርባይነት እና አፋሽ አጎንባሺነት ብቻ ነው .የህዝቡን የልብ ትርታ ጠንቃቺሁ አታውቁትም .....አላወቃቺሁትም .....
በእንዲህ አይነት የገማ የገለማ ጨቁዋኝ መንግስት ስር ሊበራል ነን ብሎ መጻደቅ እና መፍጨርጨር
ኢዴፓን ልብ የለለው ወኔቢስ ስብስብ መሆኑን ነው በይፋ የሚያረጋግጠው ......
እና ወንድሜ ሆይ !!!
ጥረታቺሁን እና ድካማቺሁን እውቅና እንድንሰጥ እና በታሪክ ዉስጥም የሚገባቺሁን ስፍራ እንድትይዙ ከፈለጋቺሁ ይቺን የቁጩ ሊበራልነት እና ምክንያታዊነት ቁጭ አድርጉና ትግሉን መበረዝ -መከለሱን አቁሙ !!!!!
ከሰላምታ ጋር . _________________ *The hardest thing about any political campain is how to win without proving that you are unworthy of winning!! E.stevenson
*Even if you win the rat race,you are still a rat!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ናፖሊዮን ዳኘ Joined: 18 Apr 2008 Posts: 1874
Posted: Tue May 01, 2012 3:11 am Post subject: Re: የአፍሪካ ሊበራል ኔትወርክ ስብሰባ በአአ
ኢዴፓ ገብቶሀል ::
ሕዝቡ አይንህን ለአፈር ቢለውም ህወሀት እና የምዕራቡ ዓለም ድጋፍ ያለው ድርጂት ነው :: ለይቶላቸው ባንዳነትን አዘምነው በዚያ መልክ የሚንቀሳቀሱ ናቸው
በኢትዮጵያም ከኢትዮጵያ ውጪም ያለውን ኢትዮጵያን በምክንያታዊነት ስም በሰላሳ ብር አሳልፎ ሊሸጥ ሌት ከቀን ለውጪው ሰው የሚሰራውን ሰው ቁጥር ባየሁ ቁጥር --- እነዚያ የሚመጣው ትውልድ ውል ያለው እና ክብር የሚያውቅ መስሏቸው ለሀገራችን ነጻነት የተራቡ የተጠሙ እና ህይወታቸውን አሳልፈው የሰጡትን ብርቅ የኢትዮጵያ ልጆች እያሰብኩ ከልብ አዝናለሁ ::
አሁን የተያዘው እኮ ባንዳነትን ራሺናላይዝ ማድረግ ነው በማይገባ ፍልስፍና ልባችንን ማውለቅ ! ከህወሀት እኩል አብዮት ሊፋፋምባቸው የሚገባ ሀይሎች ናቸው በኢዴፓ ዙሪያ የተሰበሰቡት ---የአፈ ጮሌ ባንዳ መዐት ?? መለስን ለምንድን ነው የምንጠላው ?? በህወሀት ጥላ ከሚያራምደው የባንዳነት እና የዘረኝነት ተልዕኮ ውጪ ምን የሚያጣላን ነገር አለ ??
ናፖሊዮን ዳኘ ::
በይሉል እንደጻፈ(ች)ው : ቀደምት እንደጻፈ(ች)ው : ሰላም በይሉል

ከሰላምታ ጋር .
_________________ ሰው ህሊናውን የሚሸጠው ክህሊና በላይ ዋጋ ያለው ምን ነገር ሊገዛበት ነው?
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ቀደምት Joined: 20 Feb 2006 Posts: 653
Posted: Tue May 01, 2012 1:29 pm Post subject: Re: የአፍሪካ ሊበራል ኔትወርክ ስብሰባ በአአ
ወይ ናፖሊዎን ! ልክህ የማታውቅ ቂል ነገር ነህ :: እዚህ ብዙ ጊዜ የምትለቀልቀውን አይቻለሁ :: ከዘረኛ አስተሳሰብህ ጋር ለወያኔ የምትቀርበው አንተ እንጂ ኢዴፓን የመሰለ የጠራ አመለካከት ያለው ድርጅት ሊሆን አይችልም ::
ናፖሊዮን ዳኘ እንደጻፈ(ች)ው : ኢዴፓ ገብቶሀል ::

ደጉ የት ገባ Joined: 22 Feb 2006 Posts: 427 Location: usa
Posted: Tue May 01, 2012 10:51 pm Post subject:
በይሉል ወንድሜ ምነው ምን ነካህ ???
ትግሉን ለሕዝቡ ተውለት ስትል ኢዴፓውያን የሕዝቡ አካል አይደሉም ማለትህ ይሆን ???
ኢትዮጵያዊነትን ሰጭ እና ከልካይ አንተ ሆንክ እኮ !!!
ታሪክ እራሱን የደግማል ይሉሀል ይቺ ናት :: አጼ ሐይለስ ላሴ የኢትዮጵያ ህዝብ ቁጥር 500 ነው ያሉትን !!! መሌም እኛ የወርቅ ዘሮች ነን ያለውን :: ሌሎቻችንን የጭርቅ ዘር ማለቱም አልነበር ?? አንተም እኮ .... ይቅር ወንድሜ ::
ናፖሊዮንማ አብዮት ማካሄድ ምናምን ይላል :: የሱ ደሞ በፍጹም የሚያስደምም ነው :: አሁንም ምኞቱ ባሀሳብ ከሱ የሚለዩትን በአብዮታዊ እርምጃ ድራሻቸውን ማጥፋት ነው :: ታዲያ ከወያኔ በምንድነው የምትሻለው ወንድሜ ??? ወያኔዎችም እኮ ስሙን ይቀይሩት እንጂ ህዝብ የሚፈጁትና የሚያፋጁት በዚሁ ፍልስፍና መስሎኝ ::
በተረፈ ኢትዮጵያ ውስጥ ሰላማዊ ትግል አያስፈልግም ማለት አዲስ አይደለም :: በ 97ቱ ምርጫ ወቅትም የምርጫ ክርክር ሲጀመር ስለ ኤን ጂ ኦ ነበር ርእሱ ያኔ ቅንጅት ገና አልነበረም :: ውጭ ያለው ተቃዋሚ ሁሉ በምርጫ መወዳደር ወያኔን ዲሞክራት ከማስመሰል የዘለለ ውጤት የለውም እነ ኢዴፓም የወያኔ አጫፋሪዎች ናቸው እያሉ በየደረገጹና ፓልቶኮ ያዙኝ ልቀቁኝ እንዳላሉ አፍታም ሳይፈጅባቸው አክፍሮባት ሰርተው በሁዋላ ለምርጫው ገንዘብ አሰባሳቢም የነበሩት እነርሱው መነበራቸው የትናንት ትዝታችን ነው ::
በዚህ አጋጣሚ ከሰላማዊ ትግል ውጭ ያለው መንገድ ነው ለድል የሚያበቃው የምትሉትንም እኔ በግሌ እስኪ በፈጠራችሁ የቤት ስራችሁን በደንብ ስሩና ይህንን ጭራቅ መንግስት ገላግሉን እላለሁ !!!!! ተቃውሞዬ እንደኛ ያላሰበ ሁሉ ጠላት ነው ስትሉ ብቻ ነው ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
በይሉል Joined: 16 Sep 2004 Posts: 1115 Location: Beylul-60km North of Assab.
Posted: Wed May 02, 2012 12:27 am Post subject:
ሰላም አስትዉል
ቅድመ -ቅንጂት እና ድህረ ቅንጂት እዚህ መድረክ ላይ ስንወያይ የነበረዉን ችግር እስታዉሳለሁ .በተለይ አንተ ታደርጋቸው የነብሩትን ክርክሮች በጥቂቱም ቢሆን አስታዉሳለሁ . እንዲያዉም አንድ ወቅት "እኔ አስትዉል "" እንጂ ""አስተዉል "" አይደለሁም በማለት ያቀርበከው ክርክር አይረሳኝም .
እኔ ጸረ -ኢዴፓ አይደለሁም . ለራሱና ለድርጂቱ በማሰብ እንዲሁም ላገር አቀፉ ትግል የሚበጀዉን በማሰብ ነው ራሱን በጉባኤ ያፍርስ ወይም ወይም ወደ ሲቪክነት ይለዉጥ ያልኩት .ምክንያቶቼ አገር በቀል እና መሰረታዊ ስለሆኑ ደግመህ አንባቸው በረጋ መንፈስ .
አስትውል እንደጻፈ(ች)ው : ....አንድ የፖለቲካ ድርጂት ...
ኢዴፓ የፖለቲካ ድርጂት አይደለም !!!!!መስፈርቱን አያሙዋላም .!!!!እንኩዋን ኢዴፓ ሌሎቹ እነ መኢአድ እና መድረክ ምናምን የሚባሉት የፓርቲ ድርጂቶች አይደሉም .ይህን ካልኩ ይበቃኛል .የፓርቲ መስፈርቶች ምንድን ናቸው የሚለዉን ሪሰርች አድርግና አንብብ .
Quote: አንድ የፖለቲካ ድርጅት እንዴት ወደ ሲቪክ ማህበርነት እንደሚቀይር በዚች አለም ስምቸም አይቸም አላቅም እስኪ ምሳሌ ጥቀስና አስደርዳኝ
ምንም ቺግር የለዉም ...ፈቃደኝነቱ ካለ !!!!!የሀገሪቱን ትንሳኤ የምንፈልግ ከሆነ ትግሉን በሚያኮላሽ አደረጃጀትም ሆነ መዋቅር ተጠምደን እንቅፋት መሆኑን ማቆም ከፈልግን -በዚህም ህዝባቺንን የድሉ እና የስልጣኑ ባለቤት ለማድረግ ከወሰንን እንኩዋን ሲቪክነት ሌላም መፍጠር ይቻላል .ዋናው ግን ፓርቲ ነን እያሉ በሌለ የመድበለ -ፓርቲ ስርአት ዉስጥ እምቡር እምቡር ማለቱን እናቁም እና ህዝቡ እራሱ ወያኔን ይታገላቸው ነው የኔ ጥያቄ !!!
Quote: ሌላው ህዝቡ የሚጠብቀው ነው ስትል ለዚሁ ከህዝቡ ያገኘህው መረጃ ምንድነው ?
ይህም አንዱ ኢዴፓ ፓርቲ አለመሆኑን በትክክል ያረጋግጥልናል !!! አንድ ድርጂት የህዝቡን የልብ ትርታና ስሜት መገንዘብ ካልቻለ ማፍያ እንጂ ፓርቲ አይደለም .
""ሳንፈልጋቸው ሀያ አመታቸው "" እያሉ አደባባዩን ያጥለቀለቁት ኢትዮጵያን አይዶል መሆኑ ነው ?
ከህዝብ የመነጠላቺሁ ታላቁ ማረጋገጫ የአለም ሊበራሎች ጉባኤ እንዲካሄድ መወሰናቺሁ እና ወያኔን ቁንጂና ሳሎን ዉስጥ ለማኖር መጣደፋቺሁ ነው .ህዝቡን በዘሩ ምክንያት የሚያጎሳቁል ስርአትን በሊበራሊዝም እንታገለዋለን የምትሉት አባዜ የፖለቲካ ጮርቃነታቺሁን ነው በይበልጥ ያረጋገጠልን !!!እየሱስ ክርስቶስ እንኩዋን አይቀበለዉም !!!!
መኖርማ ይኖራል አለ ....ልደቱስ በየክርክሩ ገብቶ እየተናገር አይደለም እንዴ ?
ዋናው ጥያቄየ የህዝቡን ትግል አኮላሻቺሁት ? ደግሞ ህዝቡ ይሞክረው ? ከፊት ለፊቱ ሆናቺሁ አትሞዳሞዱ ?
ህዝቡ አምርሮ እየታገል ባለበት ባሁን ሰአት ሰልፋቺሁን ከህዝቡ ጎን በማድረግ የስልጣኑ ባለቤት እንዲሆን አበራቱት እንጂ ወያኔ ጫማ ስር እየተንደፋደፋቺሁ አታዋርዱን ነው የምለው !!!!
የህወሀት ፖሊትቢሮ አባላት በር ዘግተው ዉስኪ እየተጎነጩ ሲሳለቁ የሚውሉት በእናንተ እኮ ነው ?
ይሄ እንዴት አይከሰትላቺሁም ?
ለማንኛዉም በዚህ በእናንተ ስብስብ ዉስጥ ጥቂት ሀገርወዳዶች ይኖራሉ ብየ እገምታለሁ .አሁን የማዝነው ለነሱ ነው .ዙርያቸዉን የተከበቡት በነማን እንደሆነ በቅጡ የሚያውቁ አይመስለኝም !!!
ውሎ አድሮ የምንሰማው ብዙ ነገር ያለ ይመስለኛል .
ከሰላምታ ጋር . _________________ *The hardest thing about any political campain is how to win without proving that you are unworthy of winning!! E.stevenson
*Even if you win the rat race,you are still a rat!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ደጉ የት ገባ Joined: 22 Feb 2006 Posts: 427 Location: usa
Posted: Wed May 02, 2012 1:01 am Post subject:
በይሉሌ እኔ ባለኝ የውስጥ መረጃ ወያኔ በተለይ የሱ ቅምጥ የሆነው የአማራ ድርጅት ነኝ ባዩ በሰለማዊ ትግል ወያኔን መለወጥ ይቻላል ከሚሉትና በሀገር ውስጥ ከሚንቀሳቀሱት ተቃዋሚዎች ሁሉ በተለይ ኢዴፓን ነው የሚፈሩትና እግር በግር የሚከታተሉት ሌሎቹ ሁሉ በነሱ እምነት ለስልጣን የተሰባሰቡና እርስ በርሳቸው ተባልተው የሚያልቁ ናቸው (ይህንን በሂደት ሁላችንም እያየነው ያለው ጉዳይ ይመስለኛል ) ::
በተቃዋሚነት ስም በትጥቅ ትግል እናምናለን የሚሉትም ደመኛ ጠላታቸው ኢዴፓ ነው :: ምክንያቱ ምን እንደሆነ ታውቃለህ ????
ወያኔም ኢዴፓ ምን አይነት የተጠናና ግብታዊ ያልሆነ ለነሱ የማጨናበሪያ የዲምክራሲ ትግል የሚመጥን መልስ እንዳለው በደንብ ስለሚያውቅ ነው :: ( በቅንጅት ዘመን ቅንጅትን ቅንጅት ካስባሉት ፓርቲዎች ውስጥ አንዱ ብቻ ሳይሆን ዋናው ፓርቲ ኢዴፓ መሆኑን አትዘንጋ በዛ ላይ ቅንጅት የሚፎክርባቸው የመታገያ ዶክሜንቶች ሁሉ ከየትም የመጡ ሳይሆኑ ከኢዴፓ ጭንቅላት ውስጥ የፈለቁ ሀብቶች ነበሩ ::
እንደ መስከረም ዝናብ ድንገት በትግሉ ሜዳ ላይ የፈሰሰው የዶክተርና ፕሮፌሰር መአት ሰብስቤያለሁ ባዩ ቀስተ ደመና ሳይቀር ይዞት የመጣው የስልሳዎቹን የጠልፎ መጣል ለሀገር የማይበጅ ተንኮል እንጂ አንድም የመታገያ ዶሴ አልነበረም ::
ስለዚህ ወያኔም የኢዴፓን ጥንካሬ በውል ስለሚያውቅ ለኢዴፓ ተኝቶ አያውቅም ለወደፊቱም አይተኛለትም --- ፍጹም የባህሪ ልዩነት አላቸውና !!!
በመሳሪያ ሀይል ወያኔን እጥላለሁ ባዮቹም የህዝብን ቀልብ ሊስብ የሚችልና እኛ ልናሰልፈው የምንችለውን ሀይል ይጋፋብናል ብለው ስለሚያምኑ ከኢዴፓ ውልደት ጀምሮ ደመኛ ጠላታቸው አርገው ነው የሚያዩት ::
ግን ግን በእርግጠኝነት የምነግርህ የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ የኢዴፓ ሀሳብ በስተመጨሻ አሸናፊ እንደሚሆን ነው አትጠራጠር !!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ናፖሊዮን ዳኘ Joined: 18 Apr 2008 Posts: 1874
Posted: Wed May 02, 2012 1:16 am Post subject:
እኔ እኮ የማይገባኝ ነገር እንዴት ነው ባንዳነትን ከሀሳብ ልዮነት ጋር የምታገኛኙት ???
ለኢትዮጵያ ጥፋት እየደገሰላት ያለው ዘራፊው የህወሀት ቡድን እኮ ከባንዳነት አስተሳሰብ የበቀለ ድርጂት ነው ?? ድሮ ያለ ይሉኝታውን ተትቶ እንደዕባብ ተቅውትቅጠው ቢያንስ መርዛቸውን ተፍተው መርዝ መርጨት የማይችል እባብ ሆነብ ቢሆን ኖሮ እኮ ትግራይ ውስጥ የነበረውን የአርበኛ ቤተሰብ ጭምር '"በዘር ጭቆና "" አይዲዮሎጂ አያማልሉትም ነበር ::
ኢዴፓ የያዘው በዘር ላይ ያልተደራጀ ከመሆኑ በስተቀር በባንዳነት አንጻር ከህወህት ብዙ የሚለይ አይደለም :: በሊበራሊዝም ኢትዮጵያን ምዕራባዊ ማድረግ ይቻል እደሆነ ነው እንጅ (ያማኙ ህዝብ ልብ ተፈቶ ምዕራባዊ ከሆነ ) ማህበራዊነቱን መገንባት እና ኢትዮጵያን በሚያስቀድም መርህ ላይ የተመሰረተ አስተዳደር ዜጋም ሆነ ስርዐት መፍጠር አይቻልም ::
እስቲ ኢዴፓ በሊበራሊዝም እንደ ህወሀት በኢንቬስትመንት ስም ኢትዮጵያን ለውጭ ሀይሎች ከመክፈት ውጭ እና እነሱን እየተለማመጠ አድርግ የሚሉትን ከሚያደርግ በስተቀር ምን ሊፈይድ ይችላል ?? የተበባሸው የኢትዮጵያ ማህበራዊ ግንኙነት እና የዘቀጠው የሞራል ቫሊዮስ እንዴት ነው በሊበራሊዝም የሚስተካከለው ?? የችግሩ ምንጭ ምን ሆነና ነው ??
ናፖሊዮን ዳኘ ::
ደጉ የት ገባ እንደጻፈ(ች)ው : በይሉል ወንድሜ ምነው ምን ነካህ ???