WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ማምዳውን .. ግውውውውውው
Goto page Previous  1, 2, 3, 4, 5
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2954

PostPosted: Fri May 04, 2012 8:04 am    Post subject: Reply with quote

ጓድ ውቃው

ስለአምለሰት እሙሙ ያቀረብከውን አብዮታዊ ትንታኔ በጥብቅ እቃወማለሁ

እኔ እንደገባኝ ቴዲ ያለው ...."አምለሰት ሜክአፕ ስትቀባባኝ ጎረምሳ እንደመሆኔ መጠን አላስቻለኝም .....ብልቴ ቆመ .....መፅሀፉም እንደሚል "ቴዲ አምለሰተን አወቃት ....በሰማይ ቤትም ደስታ ሆነ " ሆኖም ቴዲ ግን ወዲያው ተሸበለለ ....ሴቶች ግን ቶሎ ማቹር ስለሚያደርጉ እሷ ተስፋ አልቆረጠችም .....የተስፋይቱን ምድር ትኩር ብላ ተመልክታለችና Laughing .....ታገሰች ...አገኘችውም

"ትግላችን መራራ ; ግባችንም ሩቅ ነው "

እናቸንፋለን Exclamation

ዉቃው እንደጻፈ(ች)ው:
ሰማማ ጦሜክስ

በዚህ አጋጣሚ ...ደጉሰው ፍሬንድ ....እንኳን ደህና መጣህ ::

ጦሜክስ ....አንተን ደግሞ ማነው አብራሪ ያረገክ ! ስማን ' ያሚታ ደህና ነች ወይ ? አይ የሰው ነገር !

እኔ እምለው ..በቃ ...በቴዲ ሙዚቃዎች ላይ በቂ ትንታኔ በዘርፉ ባለሙያዎች (ጦምኔክስን አይጨምርም ) ስለተደረገ ..ለምን ወደ አምለሰት እሙሙ ጉዳዩ አይዞርም ::

እኔ አዙሬዋለሁ ::

ጥያቄው ቴዲ መጀመሪያ ዋን ናይት ስታንድ በሚባለው ህገ -ሰው መስረት ሊነጫት የከጀለው መቼ ነው ? መልሱ ቀላል ነው :: አላምን አለና የሚለው ክሊፕ ሲሰራ ወደፊቱ ጠጋ ብላ ሜካፕ ተብየውን ስትቀባባው አያትና በቀላሉ ብልቱ ቆመ :: ልጅት እንኳን የቴዲን ይቅርና በቪድዮ ያየህዋትን የኔኑንም አቁማለች :: ጊዜ አልነበረውምና አላመነታም .. ወዲያው ጠይቃት ..እምቢ አለችው ...(መግደርደሯ ነበር ) :: ያለችው ግን ..ካልተጋባን ለጊዜያዊ ነገር እሙሙ የለም ነው :: (ቴዲ ሴቶች ቶሎ ማቹር ያረጋሉ ሲል ተደምጧልና ሸገር ላይ አድምጡት ) ከትንሽ ጊዘ በኋላ ቴዲ አፍሮ ምስኪን ደጉ ወዳጃችንን በመኪና ገጨውና እስር ቤት ገባ ተባለ (እዚህ .."ደጉ " ቴዲን የሚጠላው በመኪና እሱን ስለገጨ መባሉን ልብ ይሏል ) ከዛ ብኋላ አሉ ...አምለሰት እሙሙካ ....በየሳምንቱ ቅዳሜ ....ለሁለት ዓመታት ..ያለመታከት ቃሊቲ እየሄደች ቴዲን እንቁልልጭ አለቸው (ጉራማይሌ ዳት ካም ):: 52*2=104 ሳምንት ! ኢለላህ ! ሁለት ዓመት ታስረህ በሳምንት አንዴ የምታያት ውብ ልጅ ምን ትሆንብሃለች :: ?

እናም ወዳጆቼ እሙሙ ፓወር ፉል ነው ::

_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 3059
Location: Earth

PostPosted: Fri May 04, 2012 9:27 am    Post subject: Reply with quote

... ውጡ ከቤቴ ምናባታቸው እሙሙ እሙሙ ይሉብኛል !!!!! እንዴ ልጁ የወደዳት ለሱ ብቻ ነው እንዴ ? አይ ወንድ አይ ወንድ እንደው .... እዚህ ጋር እኮ ነው የምንለያየው እንግዲህ ...
_________________
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ገልብጤ

ውሃ አጠጪ

Joined: 26 Jun 2010
Posts: 1334

PostPosted: Fri May 04, 2012 9:38 am    Post subject: Reply with quote

recho እንደጻፈ(ች)ው:
... ውጡ ከቤቴ ምናባታቸው እሙሙ እሙሙ ይሉብኛል !!!!! እንዴ ልጁ የወደዳት ለሱ ብቻ ነው እንዴ ? አይ ወንድ አይ ወንድ እንደው .... እዚህ ጋር እኮ ነው የምንለያየው እንግዲህ ...

..ሪች ..እሙሙ ያግባባናል እንጂ አያለያየንም ..ይልቅስ የነውቃው ምርምር ላይ ( ያምለስት እሙሙ ) ላይ አስተያየት ካለሽ
_________________
SEX IS NOT THE ANSWIER, SEX IS THE QUESTION '* YES* IS THE ANSWIER
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 3059
Location: Earth

PostPosted: Fri May 04, 2012 1:07 pm    Post subject: Reply with quote

recho እንደጻፈ(ች)ው:
... ውጡ ከቤቴ ምናባታቸው እሙሙ እሙሙ ይሉብኛል !!!!! እንዴ ልጁ የወደዳት ለሱ ብቻ ነው እንዴ ? አይ ወንድ አይ ወንድ እንደው .... እዚህ ጋር እኮ ነው የምንለያየው እንግዲህ ...

በስመአብ ወልዴ እናንተ መቼ ነው ከላይ ያለውን የጻፍኩት ? ማሪያምን አላስታውስም ... እየቀለድኩ እንዳይመስላቹ .... አላስታውስም ከምርን !!! ቅቅቅ ስሊፕ ዎክ አርጌ ኮምፒውተሬ ላይ ሄጄ ዋርካ ላይ ገብቼ ጽፌ ወጣሁ ???? እንዴ አሁንስ በዛ ... የምር ዋርካ ሱስ እየሆነ ስለሆነ አይ ቲንክ በቃ እስከመጨረሻው ከዋርካ ልሰናበት !!! አይመስልህም ገልብጤ ... እሙሙ ላይ ምንም አስተያየት የለኝም Laughing Laughing ጀነራል ወሬ አምጡ የራሳቹን ተዎና ይልቅ Laughing Laughing
_________________
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ገላጋይ -1

ኮትኳች

Joined: 25 Aug 2006
Posts: 493

PostPosted: Fri May 04, 2012 1:41 pm    Post subject: Reply with quote

recho እንደጻፈ(ች)ው:
... ... ውጡ ከቤቴ ምናባታቸው እሙሙ እሙሙ ይሉብኛል !!!!!

Smile
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ፕላዞግ

አዲስ

Joined: 06 Dec 2008
Posts: 34

PostPosted: Fri May 04, 2012 2:57 pm    Post subject: Reply with quote

ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:
ጓድ ውቃው

ስለአምለሰት እሙሙ ያቀረብከውን አብዮታዊ ትንታኔ በጥብቅ እቃወማለሁ

ማስተካከያ --የልጅቷ ስም አምለሰት ሞጬ ነው ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ገልብጤ

ውሃ አጠጪ

Joined: 26 Jun 2010
Posts: 1334

PostPosted: Fri May 04, 2012 6:06 pm    Post subject: Reply with quote

recho እንደጻፈ(ች)ው:
recho እንደጻፈ(ች)ው:
... ውጡ ከቤቴ ምናባታቸው እሙሙ እሙሙ ይሉብኛል !!!!! እንዴ ልጁ የወደዳት ለሱ ብቻ ነው እንዴ ? አይ ወንድ አይ ወንድ እንደው .... እዚህ ጋር እኮ ነው የምንለያየው እንግዲህ ...

በስመአብ ወልዴ እናንተ መቼ ነው ከላይ ያለውን የጻፍኩት ? ማሪያምን አላስታውስም ... እየቀለድኩ እንዳይመስላቹ .... አላስታውስም ከምርን !!! ቅቅቅ ስሊፕ ዎክ አርጌ ኮምፒውተሬ ላይ ሄጄ ዋርካ ላይ ገብቼ ጽፌ ወጣሁ ???? እንዴ አሁንስ በዛ ... የምር ዋርካ ሱስ እየሆነ ስለሆነ አይ ቲንክ በቃ እስከመጨረሻው ከዋርካ ልሰናበት !!! አይመስልህም ገልብጤ ... እሙሙ ላይ ምንም አስተያየት የለኝም Laughing Laughing ጀነራል ወሬ አምጡ የራሳቹን ተዎና ይልቅ Laughing Laughing

Quote:
እስከመጨረሻው ከዋርካ ልሰናበት !!! አይመስልህም ገልብጤ ..

ንዲህማ አይባልም ማን ደስ ይበለው ብለሽ ነው ..ባይሆን ባይሆን ስሊፕ ዎክ እንዳታደርጊ ውቃውና ..ጦምኔው ድቤ ያደርጉልሻል እንጂ ...ይልቅስ ቀደዳውን ቀጥይ ባክሽ ..ያምለስት እሙሙ ዋእ ወቃው አሪፍ ቶፒክ ነው ያነሳው ..እሙሙ ብሎ ዝም
_________________
SEX IS NOT THE ANSWIER, SEX IS THE QUESTION '* YES* IS THE ANSWIER
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
ደጉ

ዋና አለቃ

Joined: 15 Dec 2003
Posts: 5233
Location: afghanistan

PostPosted: Fri May 04, 2012 8:58 pm    Post subject: Re: :-) Reply with quote

ሰላም ሰላም ጦምኔው Smile
ጦምኔው እንደጻፈ(ች)ው:
...የቴዲን ዘፈን በተመለከተ እስኪ ላብራራ :: ቴዲ በትክክል ጎበዝ ዘፋኝ ነው :

...ሊሆን ይችላል ለአፍቃሪዎቹ ...እኔ ድምጹ አይመቸኝም እንዴት ብዬ ጥሩ መሆኑን አውቃለሁ ብለህ ...? ስማ ማይክል ጃክሰን ነፍሱን እንደ ስራው ይማራትና ..ድምጹ ጆሮዬን ስለሚወጋኝ አልወደውም ነበር ...ግን መድረክ ላይ በዳንሱ እውደው ነበር ....ዘፈኖቹን ግን አሁንም አለሰማቸውም ከልቤ ነው :: እጆሮንስ ምን እዳ አለብኝ .. Very Happy
Quote:
ጥሩ ረዕሶችን ያነሳል :: ትሩ የሚባል ድምጽ አለው :: ለሚሰራውም ስራ በቂ የሚባል ገንዘብ እያገኘበት ነው :: ይመቸው ::

...ገንዘብ እስካገኘበትና እስከኖረበት እኛ ምን አገባን .. እኔ እንደሆን በስህተት እሱ የሄደ ገንዘብ የለም .. Very Happy

Quote:
ነገር ግን ትንሽ በቀደም ከአንድ ጀለሴ ጋር ያጨቃጨቀን ነገር የቴዲን ዘፈን "ምንም አይልም " ማለቴ ነውበር :: "ዘፈን አታውቅም " Laughing አለኝ ጀለሴ :: እንደ ማኩረፍ ሁሉ ነው ያደረገው :: እንዴ ቆይ የቴዲ ዘፈኖች በቃ በሁላችንም ዘንድ መወደድ አለባቸው ወይ ? መብታችን እኮ ነው አለመውደድ ::

....ቅቅቅቅቅ ጀለስህ ስሜታዊ ነች ....ዘፈን መውደድና መጥላት ...ያለ ነው ሌላ አዝማሪ ጠላሁ ብትለው ግድ እንደ ሌለው ሁሉ ቴዲ ጆርንም ጠላሁ ብትል መብትህ ነው ....ከሁሉም የባሱት ደደቦች አዝማሪውን አገር ከመውደድና ከመጥላት እሚያገናኙት ናቸው ..እነዚህ ቅቤ ራሶች ናቸው ... አይታይህም በአንድ አዝማሪ እኔ ኢትዮጵያዊነት ጥያቄ ውስጥ ሲገባ ...ቅቅቅቅቅ

Quote:
አንዱ ደሞ የቴዲን ዘፈን ስማው አለኝ :: እሺ በቃ በርን አድርግና ስጠኝ አልኩት :: "ካንተ አይጠበቅም " አለኝና እንደውም እኔ የቴዲን ዘፈን በርን በማድረጌ ታሪክ እንደማበላሽ እና በሀገራችን የጥበብ ስራ ላይ ጫና እንደማሳድር ያብራራልኝ ገባ ::

.....ቅቅቅቅቅቅ እንደውም አንተ ጥሩ አስበህለታል ልታዳምጠው መሞከረህን አድንቆ ኮፒ አድርጎ ነበር መስጠት የነበረበት ...እሱ ልቴዲ ጆሮ የቆመ ሳይሆን ለካምፓኒው የቆመ ነው ...አዝማሪውማ እሚከፈለውን ተቀብሉዋል ...Wink
Quote:
እኔ የቴዲን ዘፈን በርን ማድረግ የፈለኩበት ብቸኛ ምክንያት ቴዲ አፍሮ ከኔ በቂ የሚባል ገንዘብ ተከፍሎታል :: ሁለት ጊዜ እዚህ መጥቶ ኮንሰርት ሲያዘጋጅ $50 ቀፍሎኛል ($100 በል ):: በሶስተኛው ደሞ $40 :: ስለዚህ እኔ የቴዲን "ጥቁር ሰው " በርን ማድረግ ብቻ አይደለም ገና በሚቀጥለው የሚያወጣውንም አልበም በርን ማድረጌ የማይቀር ነው :: ይሄ ደሞ ከኢትዮጵያዊነቴ ጋር የሚያገናኘው አንዳችም ነገር የለም ::

....ቅቅቅቅቅ እንደውም እረ መልስ ይኖርህል .. Very Happy ኢትዮጵያዊነትህ እሚያስጠይቅ ነገር ካለ እኔና ሁለት ጉዋደኞቼ ምስክር እንሆንህለን ....ዜግነታችን እሚረጋገጠው 3 ምስክር ሆኑዋል መቼም ...Wink

አትጥፋ Wink
_________________
" STUPID IS AS STUPID DOES " Very Happy
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 3059
Location: Earth

PostPosted: Sun May 06, 2012 5:03 am    Post subject: Reply with quote

ሰላም አትላንታዎች ...

አሁን ጊዜው ቁዋንቁዋ የመማሪያ ሰአታችን ነው ... ሚስኪን ወገኔ ... ግው ! ቅቅቅ አመት ያስቃል .... ክላክስ ! ዋናው እንኩዋን አተረፈዎት አባት .. !

http://www.youtube.com/watch?v=TkAOL3zNKYw
_________________
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጦምኔው

ውሃ አጠጪ

Joined: 14 Jan 2007
Posts: 1433
Location: Right here

PostPosted: Sun May 06, 2012 5:24 am    Post subject: Reply with quote

ሀሀ ሪች ውቅሽ የዛሬ ሁለት አመት ገደማ ለጥፏቸው ነበር ሼባውን :: "ካም ዳውን ግውውውውው .." Laughing
_________________
http://www.youtube.com/watch?v=_jIwsS_eT5w

http://www.cyberethiopia.com/warka4/viewtopic.php?t=22540&start=105
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጦምኔው

ውሃ አጠጪ

Joined: 14 Jan 2007
Posts: 1433
Location: Right here

PostPosted: Sun May 06, 2012 5:38 am    Post subject: Reply with quote

የሀገራችን ሼባዎች ሂሳብን አማርኛ ካላስተማርን ብለው

" "X" ወደ የትዬለሌ መጠጋት ግልብጥ "X" ዋጋ ለማሳጣት " አሉ አሉ :: እስኪ ተርጉሙ ::

እህቶች ይበረታታሉ
_________________
http://www.youtube.com/watch?v=_jIwsS_eT5w

http://www.cyberethiopia.com/warka4/viewtopic.php?t=22540&start=105
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 3059
Location: Earth

PostPosted: Sun May 06, 2012 5:38 am    Post subject: Reply with quote

ጦምኔው እንደጻፈ(ች)ው:
ሀሀ ሪች ውቅሽ የዛሬ ሁለት አመት ገደማ ለጥፏቸው ነበር ሼባውን :: "ካም ዳውን ግውውውውው .." Laughing
Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing ሚስኪን ግን አሳዘኑኝ ... ክላክስ ... Laughing ግን የምር እሳቸው አይደሉም የሚያሳዝነኝ ማን መሰለህ ... ልጆች ማለት ወጣት ሆነው እዚህ አገር የመጡ ቁዋንቁዋ ለመማር ብዙም ተነሳሽነት የሌላቸው ... ፋን ብሎው አርጎበት ጀርባውን ውጋት ቢይዘው አንዱ አንድ ጊዜ ምን ብሎ ነገራት ነርስዋ ... ፋን ሂት .. እና ፋኑ ከጣራው ተፈናጥሮ ወርዶ የመታው መስሎዋቸው የተደናበሩት መደናበር Laughing Laughing Laughing
_________________
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጦምኔው

ውሃ አጠጪ

Joined: 14 Jan 2007
Posts: 1433
Location: Right here

PostPosted: Sun May 06, 2012 5:47 am    Post subject: Reply with quote

recho እንደጻፈ(ች)ው:
ጦምኔው እንደጻፈ(ች)ው:
ሀሀ ሪች ውቅሽ የዛሬ ሁለት አመት ገደማ ለጥፏቸው ነበር ሼባውን :: "ካም ዳውን ግውውውውው .." Laughing
Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing ሚስኪን ግን አሳዘኑኝ ... ክላክስ ... Laughing ግን የምር እሳቸው አይደሉም የሚያሳዝነኝ ማን መሰለህ ... ልጆች ማለት ወጣት ሆነው እዚህ አገር የመጡ ቁዋንቁዋ ለመማር ብዙም ተነሳሽነት የሌላቸው ... ፋን ብሎው አርጎበት ጀርባውን ውጋት ቢይዘው አንዱ አንድ ጊዜ ምን ብሎ ነገራት ነርስዋ ... ፋን ሂት .. እና ፋኑ ከጣራው ተፈናጥሮ ወርዶ የመታው መስሎዋቸው የተደናበሩት መደናበር Laughing Laughing Laughing

Laughing Laughing Laughing መንፈራፈሪንግ ::

ዲሲማ ኔፕ እኮ ነን የእ እንግሊዝ አፍ ላይ :: ከምር ግን ከባድ እኮ ነው :: አስቢው እስኪ ቁርጥማት ወይም ደሞ መጋኛ መቶሽ እዚህ ሀገር ገብተሽ ምን ብለሽ ታስረጃለሽ ?? Laughing

ከምር እሳቸው ሼባ ሳያቸው ማን መሰለሽ ትዝ የሚለኝ ድሮ ቮልስ ያላቸው የሰፈራሽኝ ሼባ Laughing እሁድ እሁድ ቮልሳቸውን ፈታተው ሆድ ዕቃዋን እንደ በርበሬ ጸሀይ ላይ ካሰጡ በኍላ ማታ ለይ በጎረቤት ጎረምሶች እርዳታ ገጣጥመው ጠኍት ግፉ እያሉ ዕንቅልፍ እንደሚነሱን :: Laughing
_________________
http://www.youtube.com/watch?v=_jIwsS_eT5w

http://www.cyberethiopia.com/warka4/viewtopic.php?t=22540&start=105
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ደጉ

ዋና አለቃ

Joined: 15 Dec 2003
Posts: 5233
Location: afghanistan

PostPosted: Sun May 06, 2012 8:18 am    Post subject: Reply with quote

recho እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም አትላንታዎች ...

አሁን ጊዜው ቁዋንቁዋ የመማሪያ ሰአታችን ነው ... ሚስኪን ወገኔ ... ግው ! ቅቅቅ አመት ያስቃል .... ክላክስ ! ዋናው እንኩዋን አተረፈዎት አባት .. !

http://www.youtube.com/watch?v=TkAOL3zNKYw

....እዛ አገር በኢትዮጵያ መንጃ ፈቃድ መንዳት ይቻላል ማለት ነው ...??? Shocked
_________________
" STUPID IS AS STUPID DOES " Very Happy
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3, 4, 5
Page 5 of 5

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia