View previous topic :: View next topic
Author
Message
recho Joined: 20 Sep 2004 Posts: 2992 Location: Earth
Posted: Tue May 08, 2012 7:51 pm Post subject:
ወንድም እናመሰግንሀለን .. የግድ መጣላት አለብን እንዴ ? ከምር አበዛህው ...
Quote: ለምሳሌ : እኔ የመጣሁት ለመኖር አይደለም :: በራሳቸው ጋባዥነት ለልምድ ልውውጥ ነው
ታድለህ ትመለሳለሀ
Quote: ሳምራውና እኔ : ምናልባትም በፊልሙ ላይ የምናየው ሰው : ይህን ዓይነት አካሄድ በየፊናችን አይተን ይሆናል
ዌል ያያችሁትን ፊልም እኛም በየፊናችን አይተናል እናያለንም .. ግን ብርቅም ድንቅም አይሆንብኝም ... የሚጠበቅብኝን አደርጋለሁ .. እጅ እንዳልሰጥ ከኔ ክፍተት እንዳይገኝ እጠነቀቃለሁ .. ከዛ ውጪ ማግለሉ , ዘረኝነቱ , ጥቁር ስለሆነን በተለይ ፕሮፌሽናል ስራ ላይ የተሰማራነውን በአጋጣሚ እንጂ በችሎታ እንዳልሆነ ደጋግመው ሲነግሩን አንተ እንዳልከው ዝም ብለን "ደስተኛ ባሪያ " ሆነን እየተገዛንም ላይሆን ይችላል ... እኔ በስራዬ በችሎታዬ ማሸነፍን እያስተማርኩዋቸው ቦታ አስለቅቃለሁ እንጂ በነሱ ትራፕ ውስጥ አልወድቅም ... ይህንን አደረክ ብለው የሆነ ጉድጉዋድ ቆፍረው ሊጥሉህ እንደሚጥሩ አቃለሁ .. ጉድጉዋዱ ውስጥ ላለመግባት መጠንቀቅ ግን የኔ ስራ ነው ..
Quote: ስለዚህ አሜሪካ አንቺ ከምታውቂው ውጪ : ሌላም ብዙ ብዙ መልክ እንዳላት ተገንዘቢ
በናትህ እውነት ንገረኝ ... ስንት አመት ኖርክ አሜሪካን አገር ? ሁሉን ነገር አውቀዋለሁ ... ሁሉንም ነገር ላይ አንቺ አታቂም እኔ አቃለሁ ... እኔ ትክክል ነኝ አንቺ ተሳስተሻል ስትለኝ አንዳንዴ ግርም ይለኛል .. ካንተ የበለጠ ኤክስፒሪያንስና እውቀት ያለው ሰው ሊኖር ይችላል .. ማን ያቃል ጥግ ይዞ እየሳቀብህም ይሆናል .. ለመልስህ ግን ... አውቃለሁ .. ሴክሬት ሶሳይቲውንም ጭምር ... አሁንም ደግምልሀለሁ .. ጉድጉዋድ ቆፍረው እስክትገባበት ጠብቀው ስትገባ ነው የሚያስሩህ እንጂ ከዛ በፊት ቆመው ነው የሚጠብቁህ ...
Quote: በይ ነይና "አንተም እንዲህ ማድረግ ነበረብህ : እንዲህ ማድረግ አልነበረብህም " እያልሽ ተውረግረጊ ! ሰውየው ለኢንተርቪወሩ "ነገርኩህ እኮ ?! ስንት ጊዜ ልንገርህ ?" ያለው ወድዶ አይደለም
ማሪያምን አበዛህው .... ባገኝህ በጥፊ ጆሮህን ነው የማነድልህ ነበር .. ! _________________ ተከብረሽ የኖርሽው በአባቶቻችን ደም እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ሳምራውው 33 Joined: 21 Jun 2007 Posts: 466
Posted: Tue May 08, 2012 7:53 pm Post subject:
እናመሰግናለን
እንዲህ ስትሆን ነው እኮ ያገኙህ የማትፈልገውን ባህሪ ስታሳይ :: እንዲህ ባያደርጉና በትክክል treat ቢያደርጉህ የአንተ አመለካከት እንዲህ አይሆንም ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
እናመሰግንሃለ Joined: 01 Jun 2009 Posts: 805
Posted: Tue May 08, 2012 8:18 pm Post subject:
ሳምራውው : ልክ ነህ :: እኔ ከጊዜ በኋላ ነው አመለካከቴ የተቀየረው እንጂ መጀመርያማ ምናቸውን ዐውቃቸዋለሁ ? ቀድሞውኑ ነገር ዕድሉን ለኔ ሲሰጡኝ እኔ የመሰለኝ የጻፍኩት ነገር መስጧቸው ነው ! ስላስጠላቸው መሆኑን መች ዐወቅሁ ?! "እንዲህ ዓይነቱ ወደል አህያ ይህንን ፕሮፖዛል ይዞ የተኛ ሰይጣን ከሚቀሰቅስ ለምን ለራሳችን ጉዳይ አንጠቀመውም ?" ብለው አሰቡ -- ዕድሉን ሰጡኝ :: እኔም ቆይቶ ቆይቶ ገባኝ ::
------
ሪቾ : ስለዚህ ምን ? አንቺ ከጻፍሽው ውስጥ ምን ነጥብ ላውጣና ልረዳልሽ ? ያው በፊት እንደተነበይኩት ትራፕ ውስጥ ተጠምደህ እንዳትገባ መጠንቀቅ ነበረብህ ዓይነት ነገር ነው የምታወሪው :: ለዚያ ነው ሰውየውን ያሳበዱት ያንችው ቢጤ ቪክቲም ብሌመሮች መሆናቸውን አስቀድሜ የገለጽኩልሽ :: ሀበሻ በተለይ በዚህ ረገድ ምንም ንቃተ ሕሊና የለውም :: በገፍ ዲቪ የሚሰጡንም ለዚያ ነው መሰለኝ :: አንድ ሰው በቅርብ ጊዜ ልምዱን ሲነግረኝ ምን አለ .... አበሻ ባለሙያ ባለበት ስለአንድ ግኝት ወይም አይዲያ ነጮች ለማውራት አይሰቀጥጣቸውም ...ምክንያቱም አንድም አይዲያ ለመሥረቅ የሚያስብ የለም :: እየሠራላቸው እየተከፈለው ከመኖር በቀር :: ደስተኛ ባርያ ! ሕንዶችና ቻይናዎች ወይም ሌሎች ፊት ግን ይህን አያደርጉትም አለ ::
በማቲማቲክሱ ዓለም ትልቅ ቦታ ሊኖረው የሚችለውን የገዛ ሥራው ውጤት ለርሱ ምንም አክኖውሌጅመንት ሳይሰጡ ሊሠርቁበት ሲሉ እምቢኝ በማለቱ ግራጁዌት ዲግሪውን ተከልክሎ ክፍያው ተቋርጦበት አእምሮው ተረብሾ : ነፈዝ ሆኖ የለቀቀውንና በመጨረሻም ቤቱን ቆልፎ እንደወጣ ወዴት እንደደረሰ ያልታወቀውን ናይጄሪያዊው ጎረቤቴን ታሪክ ብነግርሽስ ደግሞ ምን ትያለሽ ? "እያየህ መራመድ ያንተ ፈንታ ነው " ትዪዋለሽ ?
በትምህርትና በዕድሜ የገፉ ሰዎች : ደረጃህን ከማይመጥን ጋር አታውራ ብለው ሲመክሩ : ለመጀነንና "ኤሊቲስት " ለመሆን ይመስለኝ ነበር :: እውነታቸውን መሆኑን እንዳንቺና እንደዘመኑ ልሳን ዓይነት ሀበሾች ታሳዩኛላችሁ ::
ታድያ : የሆሊዉድን ኑሮ እንዴት አገኘሽው ? ተመችቶሻል ?! ያለም ያርግልሽ :: እሱን ነው የምታውቂውና ዝም ብለሽ እሱን ኑሪው :: ሌላውን ለኛ ተዪልን ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
recho Joined: 20 Sep 2004 Posts: 2992 Location: Earth
Posted: Tue May 08, 2012 8:43 pm Post subject:
እናመሰግናለን ... እንዳንተ አይነት ኢግኖራንት በሂወቴ አይቼ አላቅም ...ልጠላህ ስለማልፈልግ ስድብህን ሁሉ እንዳላየ አልፌው ከዚህ ቤት ወጥቻለሁ ...
ስለስድቦችህ አመሰግናለሁ ... ደግሞ ሌላ ኢንተረስቲንግ ነገር ሲኖር መጣና ትሰድበኛለህ .. ለዛሬ ይብቃኝ ...
የምትወድህ እህትህ ሪቾ ..
Quote: ታድያ : የሆሊዉድን ኑሮ እንዴት አገኘሽው ? ተመችቶሻል ?! ያለም ያርግልሽ :: እሱን ነው የምታውቂውና
ዝም ብለሽ እሱን ኑሪው :: ሌላውን ለኛ ተዪልን _________________ ተከብረሽ የኖርሽው በአባቶቻችን ደም እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
እናመሰግንሃለ Joined: 01 Jun 2009 Posts: 805
Posted: Tue May 08, 2012 9:07 pm Post subject:
recho እንደጻፈ(ች)ው : እናመሰግናለን ... እንዳንተ አይነት ኢግኖራንት በሂወቴ አይቼ አላቅም ...
ይገርማል : እኔ እንደዛ እያልኩ ሳስብ ነበር ስላንቺ ::
በይ ቻዎ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ገልብጤ Joined: 26 Jun 2010 Posts: 1108
Posted: Tue May 08, 2012 9:15 pm Post subject:
እኔ አስተያየት ስጡበት እንጂ ተደባደቡ ብዬ አላመጣሁት እናመስግንሀለን ሪችን አታስከፋት እንጂ ያለሷ ማን አለንና ነው . ሪች ሲስቱ እኔ ይቅር ብዬሻለሁ እናም ተመለሺ _________________ SEX IS NOT THE ANSWIER, SEX IS THE QUESTION '* YES* IS THE ANSWIER
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ልብነድንግል Joined: 28 Jun 2009 Posts: 117 Location: usa
Posted: Tue May 08, 2012 10:20 pm Post subject:
ሰላም
በመጀመሪያ ይሄን ቃለመጠይቅ ለህዝብ በማቅረቡ ጋዜጠኛው ይመሰገናል ምንም እንኳ ለተጠያቂው (ዳነኤል ) ባይመጥነውም ከልጆች ክፍለጊዜ የተላከ ጋዜጠኛ ይመስል ርካሽ ጥያቄ መላልሶ ይጠይቀዋል ''ባለጉዳዩ ለምን ከ እስርቤት (ካጠፋ ) አላስገቡትም ወይም ለምን የዩኤስ ዜግነት ተገፈፈ ቢገፈፍስ ለምን ተራ መታወቂያ ተነፈገው ወይም ለምን ካገር አልተባረረም (ዲፖርት ),,,ወዘተ የሚሉትን ከመጠየቅ ሎተሪ ቢደርስህ ,,,,ስኬቱን የሰቀማን ሰው ለወደፊት ምን ምን መሆን ትፈልጋለህ ,,,አውሮፕላን አብራሪ እንዲለው ፈልጎ ነው መሰል እንደ አባባ ተስፋዬና ቼሪ የልጆች ፕሮግራም
ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው : እንደዳኒ የአእምሮ በሽተኛ
"በድብቅ የተፃፈ ህግ አለ "
.....አደገኛ የአእምሮ በሽታ
በተረፈ ስለ 'ነ ዳግማዊ ምን ትላለህ ? ተብሎ ሲጠይቀ
ጊዜ የላቸውም ስራ ላይ ናቸው ስራ ይበዛባቸዋል
ምን አይነት ምላሽ ይሰጡሀል
ይሄን ቃል ለማለት አልፈልገውም በዚህ ጉዳይ መናገር /ማስታወስ አልፈልግም
የሰውየውን የአእምሮ ጤንነት ይሄ ከሚገባው በላይ ይገልጸዋል
ስንት ፍርደ ገምድሎች አለን በየቤታችን ከኮምፒውተር ስክሪን ጀርባ እራሳችንን የአለም ፈራጅ አንድርገን የሾምን
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ፕላዞግ Joined: 06 Dec 2008 Posts: 31
Posted: Tue May 08, 2012 11:47 pm Post subject:
አመሰግንሀለሁ : ምነው ይሄን ያህል ?
'እነሱን ' ያገኘህ መስሎህ ...ሪቾ ላይ ተሯሯጥክባት ! ነገር አርግብ ...
ሪቾም ተይ ...በስንት መከራ የተጀመረ ድብድብ ጥሎ መውጣት ልክ አይደለም ...ተመልካችስ ምን ይሁን ?
'እነዛ ነገሮች ' ግን ሰው ናቸው ? መንፈስ ናቸው ? ሰይጣን ናቸው ? ምንድናቸው ?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
እናመሰግንሃለ Joined: 01 Jun 2009 Posts: 805
Posted: Wed May 09, 2012 12:20 am Post subject:
ልብነድንግል እንደጻፈ(ች)ው : ሰላም
በመጀመሪያ ይሄን ቃለመጠይቅ ለህዝብ በማቅረቡ ጋዜጠኛው ይመሰገናል ምንም እንኳ ለተጠያቂው (ዳነኤል ) ባይመጥነውም ከልጆች ክፍለጊዜ የተላከ ጋዜጠኛ ይመስል ርካሽ ጥያቄ መላልሶ ይጠይቀዋል ''ባለጉዳዩ ለምን ከ እስርቤት (ካጠፋ ) አላስገቡትም ወይም ለምን የዩኤስ ዜግነት ተገፈፈ ቢገፈፍስ ለምን ተራ መታወቂያ ተነፈገው ወይም ለምን ካገር አልተባረረም (ዲፖርት ),,,ወዘተ የሚሉትን ከመጠየቅ ሎተሪ ቢደርስህ ,,,,ስኬቱን የሰቀማን ሰው ለወደፊት ምን ምን መሆን ትፈልጋለህ ,,,አውሮፕላን አብራሪ እንዲለው ፈልጎ ነው መሰል እንደ አባባ ተስፋዬና ቼሪ የልጆች ፕሮግራም
ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው : እንደዳኒ የአእምሮ በሽተኛ
"በድብቅ የተፃፈ ህግ አለ "
.....አደገኛ የአእምሮ በሽታ
በተረፈ ስለ 'ነ ዳግማዊ ምን ትላለህ ? ተብሎ ሲጠይቀ
ጊዜ የላቸውም ስራ ላይ ናቸው ስራ ይበዛባቸዋል
ምን አይነት ምላሽ ይሰጡሀል
ይሄን ቃል ለማለት አልፈልገውም በዚህ ጉዳይ መናገር /ማስታወስ አልፈልግም
የሰውየውን የአእምሮ ጤንነት ይሄ ከሚገባው በላይ ይገልጸዋል
ስንት ፍርደ ገምድሎች አለን በየቤታችን ከኮምፒውተር ስክሪን ጀርባ እራሳችንን የአለም ፈራጅ አንድርገን የሾምን
ልብነድንግል :
የጋዜጠኛውን አጠያየቅ አስመልክቶ : እኔም ልክ እንዳንተው ነው የተሰማኝ :: ምናልባት "አእምሮው ተነክቷልና ጥያቄ አላክብድበት " ብሎ ይሆን ? ወይም ደግሞ ቀደም ብሎ ስለሚያውቀው ብዙ ቁስል ሊነካካበት አልፈለገ ይሆናል ::
-----------------------------------
ፕላዞግ :
ሪችንማ እነሱን ያገኘሁ መስሎኝ ሳይሆን : እሱዋኑ ራሷን አግኝቻት ነው የወረድኩባት :: ነጮች አያናድዱኝም :: ጀጅመንታል የሆኑ ሀበሾች እንጂ :: አላየከውም ቪድዮውን ? ከላይ ልብነ ድንግል እንደጻፈው : ሰውየው መመለስ ያልፈለገው አንድ ጥያቄ ቢኖር "ኢትዮጵያውያኖች ምን ይሉሃል " የሚለውን ነው :: ቃል መናገር አልፈልግም ነው ያለው ስለርሱ :: ምን እንደሚሉት በመገመት ላይ ሳለሁ (እኔም በጥቂቱ የሀበሾችን ሪአክሽን ስለማውቀው ): ሪች መጣችና ራሷ አወራችው :: 'እኔ ችግር አልደረሰብኝም :: አንተን እንዴት ደረሰብህ ? ራስህ ነህ የችግሩ ፈጣሪ " ብሎ ነው የሚያስበው ሀበሻ :: ሰውየውን ተስፋ ያስቆረጡት እንዲህ ዓይነት ሐበሾች ናቸው ::
ያላደጉት አገራት ዘላለም ባደጉት አገራት ባርነት ሥር የሚሆኑበት ትልቁ ምክንያት : ያደጉት አገራትን አካሄድ አይተው ችግሩን ሊጠቁሟቸው የሚፈልጉትን የገዛ የአገራቸውን ሰዎች : ነጮቹ ሉዘር እንደሆኑ አድርገው ትሪት ስለሚያደርጎአቸው : እነርሱም ሉዘር አድርገው ከመቀበል ውጪ ለማገናዘብ ደንታ ስለሌላቸው ነው ::
እስቲ "ጥቁር አሜሪካውያን በጣም ጥሩዎች : አስተዋዮችና እኛ ከሚገባን በላይ እነርሱ ብዙ ነገር የተረዱ ናቸው " ብል ሀበሻ ምን ይላል ?! ኡ ኡ አይልም ?! ብሩህ አእምሮን ዘ ሀርድ ዌይ የተማሩና ቀና ስብዕናውም ያላቸው ናቸው :: ለዛ ነው መከራቸው የበዛውና የጀዘቡት :: አንድ ወይም ሁለት ጥቁር ብቻ አይቼ አይደለም ይህን የምለው :: እኛ ግን ስለነርሱ ምንድነው የምናስበው ወይም እንድናስብ የተደረግነው ?! ከነርሱ ጋር መግባባት ያልቻልንበት ምክንያቱ በኛና በነርሱ መሃል ነጮቹ ያስቀመጡልን ግድግዳ ነው :: አንድ ጥቁር አሜሪካዊንና አንድ ኢትዮጵያዊን ወይም ሌላ ዜጋን ሲስተሙ እኩል ትሪት አያደርግም :: ኢትዮጵያዊውን በፈገግታ : ግን በተረጂ እይታ ያናግሩታል :: ጥቁሩን ግን በግልምጫ አንስተው ያፈርጡታል :: ወይም እያስተናገዱት እያለ ወይ ስሙ ወይ ዶክመንቱ አሥሬ ይጠፋባቸዋል :: ድብቅ መልእክት መሆኑ ነው :: ኢትዮጵያዊውና ጥቁሩ አንድ ዓይነት ቦታ ሄደው የተለያየ ፊትና አገልግሎት ስለሚገጥማቸው ፈጽሞ ሊግባቡ አይችሉም :: ባቢሎን መሆን ብቻ ነው ያላቸው አማራጭ ! ጥቁሩ ኢትዮጵያዊውን "አንተ ደስተኛ ባርያ ! እኛ ከባቢሎን መቼ እንውጣ ስንል አንተ አገርህን ጥለህ ትመጣለህ ? ደግሞ እዚህ የነጭ ሳንቲም እየለቃቀምክ እኔ ላይ ትጀነናለህ !" ይለዋል --ሲጋራውን እያጨሰ : በገጠመው ነገር በንዴት ድራግ ምናምኑን እየሳበና ስዌር እያደረገ :: ሀበሻው "ለምን ሄደህ እንዲህና እንዲያ አታደርግም ?! ሲስተሙ እንደሆነ ለሁላችንም ክፍት ነው ! እኔ ካንተ ኋላ መጥቼ የት ደረስኩ ?! አንተ እዚህ ድራግህን ስትቀመቅም ...!!" ይለዋል ::
ከሀበሾች መሃልም ታድያ ነጭን በአጋጣሚም ሆነ በረጅም ጊዜ ልምድ : ሥውርና መርዘኛ መልኩን አይቶ ሌላውን ሊያነቃ የሞከረ ከተገኘ : በነጮቹ ዘንዳ : ዕጣ ፈንታው ከጥቁሩ ጋር ተመድቦ እንደቪድዮው ሰውዬ መሆን ነው :: ሌሎች ሀበሾችም "ሉዘር " ይሉታል ::
ኢንጂነር ቅጣውን ለምን ገደሉት ? "ሉዘር " ማድረግ ስላልቻሉ ነው :: አኮምፕሊሽድ ሰውን በአንድ ቀን ጀንበር "ሉዘር " ማድረግና ዲስክሬዲት አይቻልምና :: ስለዚህ : የነጮቹን ተንኮል በጥልቀት ተረድቶ : የአገሩን ሕዝብ ሊያነቃ ሲል ጨርቁን ጥሎ ከማሳበድ ይልቅ ቀጥታ መርደር ፈጸሙበት :: እንደማያብድላቸው ገብቷቸዋልና :: የርሱ ትልቅ ጉዳይ ስለሆነ በግድያ ተጠናቀቀ :: የሌላው እንደየደረጃው በተለያየ ከሲስተም ማስወጫ መንገድ ይከናወናል :: የሰውየውም የገዛ ያገሩ ሰዎች "ሉዘር " "ፌይለር " እያሉ የበለጠ ይገፉታል :: በዚህም የተነሣ የዓለማችን ታላላቅ ጤነኛ ሰዎች በየእሥር ቤቱ : በየጎዳናውና በየአእምሮ ሕክምናው ይገኛሉ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ምረቱ Joined: 14 Jan 2007 Posts: 278
Posted: Wed May 09, 2012 1:52 am Post subject:
ልብነ ድንግል በጥሩ ሁኔታ ተረድተኸዋል ነገሩን ::
ምንም እንኳን ኢቢኤስ የሚባለው ቴሌቭዢን የወያኔ ነው እየተባለ ቢነገርም እንደነገሩም ቢሆን ይሄንን አየር ላይ ማዋላቸው ሀገር ቤት ላሉ በጣም ሊማሩበት ይችላሉ ::
ዋርካ ላይ የገባሁ ስሞን ብዙ ስለ ፈረንጆቹ ባህሪ ( ያውም ተምረዋል ስለ ሚባሉት እና በዮኒቨርሲቲ አካባቢ ስላሉት ) ብዙ ኮምፕሌይን ሳላደረኩ የምደግመው ነገር አይኖርም :: ይሄ በስልክ እና በኢሜይል ስላንድ ሰው እየተቀባበሉ እያወሩ ---ሁለት ተቃራኒ ነገር ይፈልጋሉ :: አንደኛ የነሱን ነንሰን የአለም እይታ ተቀብለህ አብረህ እንድታራግብ ይፈልጋሉ :: እንደገና ደሞ ምንም እንዳልሆክ እና በነሱ "በጎ አድራጎት ' የደረስክበት ቦታ እንደደረስክ ሊነግሩህም ይፈልጋሉ :: ጂል እና ሴንስ የማታደርግ እንደሆንክም ሊነግሩህ ይፈልጋሉ ::
የነሱን ባህሪ ደሞ ተቀብሎ የሚያዳንቅ አበሻም የዛኑ ያህል ብዙ ነው :: ከፈረንጆቹ እኩል ""ቲንክ አውት ሳይድ ዘ ቦክስ "" ይሉሀል ::
በካፒታሊስቱ ዓለም ለመሾም ለመሸለም ትንሽ ነንሰንስነት ደህና አስመሳይ መሆን እና እንዲሀ ያሉ ባህሪዎች ያስፈልጋሉ ::
በጣም ደስ የሚለው ነገር ብዙ ሰው ገብቶታል :: ብቻየን ነኝ እያልኩ አስብ ነበር በዚህ ጉዳይ ::
በጣም ጥሩ ርዕስ ነው :: አስመሳይ ላልሆነ እና እውነት ማወቅ ለሚፈልግ እውነት የያዘ ክሊፕ ነው ::
ነበገራችን ላይ ከጊዜ በኍላ የተማርኩት ነገር በተወሰነ ደረጃ ሲስተማቲክ ሆኖ መጋፈጥ ያስፈልጋል :: ከፈለጉ ሌባ ነው ብለው የሆነ ነገር በቲቪ አሳይተው እስር ቤት ሊከቱህ ይችላሉ :: ከፈለጉ የሆነ ወንጀል ሊለጥፉብህ ይችላሉ :: ከፈለጉ በድልድይ ላይ አስጥለው ሲውሳይድ አደረገ ሊሉህ ይችላሉ ...ብዙ መንገድ አላቸው :: ከሌላ ሀገር ሴት ጋር እንድትጋባ ሁሉ ብዙ ወጥመድ ሊበጂልህ ይችላል ... "ኦፕን አፕ ' ይባልልኛል :: እንዲህ የሚያደርጉት ግን ሰውን የምታባንን መስሎ ከተሰማቸው ነው እነሱም እንደምንም እጃቸው ውስጥ ካስገቡህ የምትጠቅማቸው መስሎ ከተሰማቸው ነው :: ሲያወሩህ ግን ደደብነት እንዲሰማህ የማያደርጉት ጥረት የለም ::
በነገራችን ላይ አንዴ ካጠቆሩህ ደሞ ክትትል በክትትል ነው :: የምትጽፋትን እያንዳንዱ ነገር የማያውቁ መስለው ይከታተሉሀል :: ቴሌፎንህንም ጭምር ይከታተላሉ :: የሚገርመው አበሻ ጭምር እንዲከታተልህ እና እንዲሰልልህ ያደርጋሉ :: የፈረንጆች ነገርማ ገርሞኝ ገርሞኝ ትቸዋለሁ :: ሲስተማቸውም እንደሲስተም በማስመሰል ላይ የተመሰረተ --- እና ሰውየውም እንዳለው ቶርቸሩ በስነ -ልቦና በኢኮኖሚ እና ሌሎች መሰል ጉዳዮች ነው ::
በእውነት ይሄ በጣም ግሩም የመወያያ ርዕስ ነው ከማንም በላይ ደሞ ሀገር ቤት ላሉት ይጠቅማል ::
ምረቱ
ልብነድንግል እንደጻፈ(ች)ው : ሰላም
በመጀመሪያ ይሄን ቃለመጠይቅ ለህዝብ በማቅረቡ ጋዜጠኛው ይመሰገናል ምንም እንኳ ለተጠያቂው (ዳነኤል ) ባይመጥነውም ከልጆች ክፍለጊዜ የተላከ ጋዜጠኛ ይመስል ርካሽ ጥያቄ መላልሶ ይጠይቀዋል ''ባለጉዳዩ ለምን ከ እስርቤት (ካጠፋ ) አላስገቡትም ወይም ለምን የዩኤስ ዜግነት ተገፈፈ ቢገፈፍስ ለምን ተራ መታወቂያ ተነፈገው ወይም ለምን ካገር አልተባረረም (ዲፖርት ),,,ወዘተ የሚሉትን ከመጠየቅ ሎተሪ ቢደርስህ ,,,,ስኬቱን የሰቀማን ሰው ለወደፊት ምን ምን መሆን ትፈልጋለህ ,,,አውሮፕላን አብራሪ እንዲለው ፈልጎ ነው መሰል እንደ አባባ ተስፋዬና ቼሪ የልጆች ፕሮግራም
ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው : እንደዳኒ የአእምሮ በሽተኛ
"በድብቅ የተፃፈ ህግ አለ "
.....አደገኛ የአእምሮ በሽታ
በተረፈ ስለ 'ነ ዳግማዊ ምን ትላለህ ? ተብሎ ሲጠይቀ
ጊዜ የላቸውም ስራ ላይ ናቸው ስራ ይበዛባቸዋል
ምን አይነት ምላሽ ይሰጡሀል
ይሄን ቃል ለማለት አልፈልገውም በዚህ ጉዳይ መናገር /ማስታወስ አልፈልግም
የሰውየውን የአእምሮ ጤንነት ይሄ ከሚገባው በላይ ይገልጸዋል
ስንት ፍርደ ገምድሎች አለን በየቤታችን ከኮምፒውተር ስክሪን ጀርባ እራሳችንን የአለም ፈራጅ አንድርገን የሾምን
_________________ እግዚአብሔር ታላቅ ነው!
www.borkena.blogspot.com
facebook page: https://www.facebook.com/pages/Borkena/294762583969356?ref=hl
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
recho Joined: 20 Sep 2004 Posts: 2992 Location: Earth
Posted: Wed May 09, 2012 2:27 pm Post subject:
ያው መጣሁ ...
Quote: የመጣንበት አላማ ይወስነናል መሰለኝ
ያልኩት ቀድሜ ብንግባባ ብዬ ነው ... አንተ ለሪሰርች መጣህ ስለዚህ ካንተ የሚፈልጉት አለ ... እኔ ኑሮ ሪሎኬት አርጎኝ መጣሁ ... ከኔ የሚፈልጉት ነገር የለም .. ፋሚሊዬን ሰብስቤ መኖር ነበር አላማዬ ተሳክቶልኛል .. ይሄ ደግሞ ከ አሜሪካ ፖለቲካና ፖሊሲ ጋር ምንም ግንኙነት የለውም ... አንተ ላይ ሊደርስ የሚችለው ግማሹም አልደረሰብኝም ... ጥቃቅኑ እንዳለ ሆኖ ! ምንም አልደረሰብህም የሚል ሀሳብ ያለው አረፍተነገር ጽፌ ከሆነ ስተት ነው .. መአት ጉድ ሊደርስብህ እንደሚችል አውቃለሁ .. ( ሲ አም ኖት ዛት ኢግኖራንት )
Quote: ሆሊውድ ላይ ያለውን የአሜሪካን አገር ኑሮ አስበን እና ተማምነን ከመጣን ትክክል ነው የማይሆን ኪሳራ ውስጥ ነው የምንገባው
ይሄ ማለት እኔ እንግዲህ ቀጥታ አማርኛዬ ... ሆሊውድ ላይ ያለው ኑሮ ሪል አርገን ካየን ተሳስተናል ማለት ነው እንጂ እንዴት አርገህ ተረድተህው ነው ሂወቴ የሆሊውድ ነው ወደሚለው ያጠመዘዝከው ? ክርክር ፎር ዘ ሴክ ኦፍ ከርክር ካልሆነ ?
ማስረጃ ... Quote: ታድያ : የሆሊዉድን ኑሮ እንዴት አገኘሽው ? ተመችቶሻል ?! ያለም ያርግልሽ :: እሱን ነው የምታውቂውና ዝም ብለሽ እሱን ኑሪው :: ሌላውን ለኛ ተዪልን
የውልህ ... ምንም እንዳልተጎዳ ሰው አትቁጠረኝ ... ዋርካ ላይ መጥቶ ስለ ፐርሰናል ላይፍ ብራግ ማድረግ ለኔ አግባብ ስላለሆነ ትቼዋለሁ .. የምሰራበት መስሪያቤት ላይ ብቸኛዋ በተመሳሳይ ሙያ ላይ ያለች ጥቁር ለዛውም ሴት ሪቾ ናት ... በየስብሰባው ላይ አንቺ ደግሞ ምን ታውቂያለሽ አይነት ንግግር ጠግቢያለሁ ... ብዙ ጊዜ ባግራውንድ ቼክ እንደሚደረግብኝ አውቃለሁ .. ከማን ጋር እንደምውል ምን እንደምሰራ እንደሚጣራ አውቃለሁ ... ወደራሳቸው አይዲዩሎጂ እንድገባና የራሴን ወገን ሳይቀር እንድበድል በጣም ተጽኖ ተደርጎብኛል ... ብታምንም ባታምንም አሁን በቅርብ ነው ትንሽ ፈገግ ያለ ፊት ራሱ ማሳየት የጀመሩት ... ከሁሉ የሚያስቀኝ መቶ ሀምሳ ጊዜ የትምህርት ማስረጃዬን የሚያጣሩት ነገር ነው ታዲያ በዚህ ሁሉ ውስጥ ሪቾ ሁ ዘ ፋክ ኬርስ ብላ ... ግመሉም ይሄዳል ውሻውም ይጮሀል ነው ... ፊት አንስጣቸው ነው የኔ አመለካከት .. ትረስት ሚ ብዙ አይቻለሁ .. በቅርቡ እንኩዋን እዚህው አጠገባችን በጣም ስማርት የሆነ አንድ አበሻ በምንም ሊያገኙት ስላልቻሉ በደካማ ጎኑ ( ሴት ይወዳል ) አጥምደው በሴክሽዋል ሀራስመንት ዘብጥያ ልከውታል ... ስለዚህ ማንምም ጀጅ እያረኩ ሳይሆን እንደሚከታተሉን እንደሚያጠምዱን እናውቅ በተቻለን መጠም ምክኒያት አንስጣቸው አልኩ እንጂ ሁሉም ችግር የሚደርስበት ሰው ሁሉ በራሱ ስተት ነው እነሱ ምንም አላረጉም አላኩም !!! አሁን ግልጽ የሆነ ይመስለኛል እንግዲህ ..
ይሄንን ሁሉ ያልኩት ... እናመሰግንሀለን ሁልጊዜ ሳይህ ሀሳብህን ባልቃወም እንኩዋን ሁለት ፊደል ከመሀል አውጥተህ ገጣጥመህ ተቃራኒ ጎራህ ላይ ታስቀምጠኛለህ ... ለነገሩ እኔና አንተ ካልተጣላን ዋርከኞች በምን ይደሰቱ ነው .. ሶ ሌትስ ቢ ኢት .. ና እንካነት _________________ ተከብረሽ የኖርሽው በአባቶቻችን ደም እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
እናመሰግንሃለ Joined: 01 Jun 2009 Posts: 805
Posted: Wed May 09, 2012 3:44 pm Post subject:
recho እንደጻፈ(ች)ው : ያው መጣሁ ...
Quote: የመጣንበት አላማ ይወስነናል መሰለኝ
ያልኩት ቀድሜ ብንግባባ ብዬ ነው ... አንተ ለሪሰርች መጣህ ስለዚህ ካንተ የሚፈልጉት አለ ... እኔ ኑሮ ሪሎኬት አርጎኝ መጣሁ ... ከኔ የሚፈልጉት ነገር የለም .. ፋሚሊዬን ሰብስቤ መኖር ነበር አላማዬ ተሳክቶልኛል .. ይሄ ደግሞ ከ አሜሪካ ፖለቲካና ፖሊሲ ጋር ምንም ግንኙነት የለውም ... አንተ ላይ ሊደርስ የሚችለው ግማሹም አልደረሰብኝም ... ጥቃቅኑ እንዳለ ሆኖ ! ምንም አልደረሰብህም የሚል ሀሳብ ያለው አረፍተነገር ጽፌ ከሆነ ስተት ነው .. መአት ጉድ ሊደርስብህ እንደሚችል አውቃለሁ .. ( ሲ አም ኖት ዛት ኢግኖራንት )
Quote: ሆሊውድ ላይ ያለውን የአሜሪካን አገር ኑሮ አስበን እና ተማምነን ከመጣን ትክክል ነው የማይሆን ኪሳራ ውስጥ ነው የምንገባው
ይሄ ማለት እኔ እንግዲህ ቀጥታ አማርኛዬ ... ሆሊውድ ላይ ያለው ኑሮ ሪል አርገን ካየን ተሳስተናል ማለት ነው እንጂ እንዴት አርገህ ተረድተህው ነው ሂወቴ የሆሊውድ ነው ወደሚለው ያጠመዘዝከው ? ክርክር ፎር ዘ ሴክ ኦፍ ከርክር ካልሆነ ?
ማስረጃ ... Quote: ታድያ : የሆሊዉድን ኑሮ እንዴት አገኘሽው ? ተመችቶሻል ?! ያለም ያርግልሽ :: እሱን ነው የምታውቂውና ዝም ብለሽ እሱን ኑሪው :: ሌላውን ለኛ ተዪልን
የውልህ ... ምንም እንዳልተጎዳ ሰው አትቁጠረኝ ... ዋርካ ላይ መጥቶ ስለ ፐርሰናል ላይፍ ብራግ ማድረግ ለኔ አግባብ ስላለሆነ ትቼዋለሁ .. የምሰራበት መስሪያቤት ላይ ብቸኛዋ በተመሳሳይ ሙያ ላይ ያለች ጥቁር ለዛውም ሴት ሪቾ ናት ... በየስብሰባው ላይ አንቺ ደግሞ ምን ታውቂያለሽ አይነት ንግግር ጠግቢያለሁ ... ብዙ ጊዜ ባግራውንድ ቼክ እንደሚደረግብኝ አውቃለሁ .. ከማን ጋር እንደምውል ምን እንደምሰራ እንደሚጣራ አውቃለሁ ... ወደራሳቸው አይዲዩሎጂ እንድገባና የራሴን ወገን ሳይቀር እንድበድል በጣም ተጽኖ ተደርጎብኛል ... ብታምንም ባታምንም አሁን በቅርብ ነው ትንሽ ፈገግ ያለ ፊት ራሱ ማሳየት የጀመሩት ... ከሁሉ የሚያስቀኝ መቶ ሀምሳ ጊዜ የትምህርት ማስረጃዬን የሚያጣሩት ነገር ነው ታዲያ በዚህ ሁሉ ውስጥ ሪቾ ሁ ዘ ፋክ ኬርስ ብላ ... ግመሉም ይሄዳል ውሻውም ይጮሀል ነው ... ፊት አንስጣቸው ነው የኔ አመለካከት .. ትረስት ሚ ብዙ አይቻለሁ .. በቅርቡ እንኩዋን እዚህው አጠገባችን በጣም ስማርት የሆነ አንድ አበሻ በምንም ሊያገኙት ስላልቻሉ በደካማ ጎኑ ( ሴት ይወዳል ) አጥምደው በሴክሽዋል ሀራስመንት ዘብጥያ ልከውታል ... ስለዚህ ማንምም ጀጅ እያረኩ ሳይሆን እንደሚከታተሉን እንደሚያጠምዱን እናውቅ በተቻለን መጠም ምክኒያት አንስጣቸው አልኩ እንጂ ሁሉም ችግር የሚደርስበት ሰው ሁሉ በራሱ ስተት ነው እነሱ ምንም አላረጉም አላኩም !!! አሁን ግልጽ የሆነ ይመስለኛል እንግዲህ ..
ይሄንን ሁሉ ያልኩት ... እናመሰግንሀለን ሁልጊዜ ሳይህ ሀሳብህን ባልቃወም እንኩዋን ሁለት ፊደል ከመሀል አውጥተህ ገጣጥመህ ተቃራኒ ጎራህ ላይ ታስቀምጠኛለህ ... ለነገሩ እኔና አንተ ካልተጣላን ዋርከኞች በምን ይደሰቱ ነው .. ሶ ሌትስ ቢ ኢት .. ና እንካነት
ጥሩ ነው : ቢያንስ የሚፈጠሩ ችግሮች ሁሉ የሰውየው ችግሮች ብቻ አይደሉም ብለሽ አስተያየትሽን አለዝበሻል :: አንደኛ ክፍልን ጨረስሽ ማለት ነው :: አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ሰዎች ምንም ችግር ሳይኖርባቸውና እነርሱ ምክንያት ሳይሰጡ : እንዲሁ እውነተኞች ስለሆኑ ብቻ ግፍ እንደሚሠራባቸውም ተገንዘቢና ሁለተኛ ክፍል ግቢ :: እኔ ቻሌኝጅ ባላደርግሽ እዚያው ዜሮ ክፍል ትቀሪ ነበር :: በይ : ነይና አመስግኚኝ ::
ያ ሴት ስለሚወድድ በዚያ ጎኑ ገቡበትና አጠመዱት ያልሽው ሀበሻ : ካንቺ ጋር ሲነጻጸር እሱ እንደዛ የሆነውና አንቺ እንደሱ ዓይነት ችግር ያልደረሰብሽ ለምን ይመስልሻል ? አንቺ ጠንቃቃ ስለሆንሽና እያየሽ ስለምትራመጂ : እንዲሁም ደካማ ጎን ስለሌለሽ ወይም ለየት ያልሽ ስለሆንሽ ይመስልሻል ? አይደለም ! መጀመርያውኑ ነገር ወጥመድ ሊያጠምዱብሽ የሚያነሳሳቸው አንዳችም አስጊ ነገር ካንቺ ስላላዩ ነው :: ቢያዩ ደካማ ጎንሽን ይጠቀሙበታል :: (የለኝም እንዳትዪ ) ደካማ ጎንሽን ካላገኙት /ካልታያቸው : አዲስ ይፈጥሩልሻል :: እንኳን ላንቺና ለኔ ቢጤዎች ቀርቶ : ኢየሱስ ክርስቶስም የተከሰሰው "በሰንበት ሰው ፈውሰሃል " ተብሎ ነው ::
ስለሥራ ሁኔታሽ ማውራት ደግሞ ብራጊንግ የሚሆነው እንዴት ነው ? አሁን እዚህ ቤት ውስጥ ሳምራውው ወይም እኔ ወይም ምናልባት ምረቱ ወይም ሌሎች ስለሥራቸው ስለትምህርታቸው ስላወሩ : ያውም ስለደረሱበት ደረጃ ሳይሆን ስለደረሰባቸው ችግር ስለጻፉ : "ብራግ " ማድረግ ነው ብለሽ ታስቢያለሽ ? እስቲ ይታይሽ ስንት ብራግ የሚደረግበት ነገር እያለ በችግርና በአብዩዝ ብራግ ሲደረግ ! እኔ ብራግ ማድረግ ቢያምረኝ ይህኛውን የሕይወቴን ወይም የሥራዬን ገጽታ አይደለም የምጽፍልሽ :: ያልጻፍኩትና የማልጽፈው በጣም የምኮራበት ሌላ አለኝ :: ይህኛውማ የተማረርኩበት ወይም የተፎገርኩበት ወይም የተታለልኩበት ወይም አብዩዝ የተደረግሁበት ሆኖ ነው የሚሰማኝ :: ላንቺ በሥራ ቦታሽ ብቸኛዋ ጥቁር ሠራተኛ መሆንሽና ባክ ግራውንድ ቼክ መደረግሽ ብራግ የሚደረግበት ኑሮሽ ነው :: ደስተኛ ባርነት ማለት ይሄ ነው :: ደስተኛ ነን ወይም ረክተናል ማለት ባርያ አይደለንም ማለት አይደለም :: በዚህ አስተያየትሽ ብቻ በርግጥም ቀደም ብዬ እንደገመትኩት በትምህርት ወይም በዕድሜ ወይም በሁለቱም አንቺ የገፋሽ የመሰለሽን ያህል ገፍተሽ አለመሄድሽን ተገነዘብኩ :: ለዛ ነው ኑሮሽን ያለም ያድርግልሽ ያልኩሽ ::
ግን ብቻ በያሁ ኢ -ሜይል "someone ran a background check on you" እያለ በየጊዜው የሚመጣውን ጀንክ አይተሽ እንዳይሆን VIP የሆንሽ የመሰለሽ :: ቅቅቅ ! ምን ይታወቃል ! ሪችዬ የዋህ ቢጤ ነሽ 'ኮ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
recho Joined: 20 Sep 2004 Posts: 2992 Location: Earth
Posted: Wed May 09, 2012 3:54 pm Post subject:
ኦራይጥ ! ወንድማለም አንድ ጥያቄ ብቻ ... ሳንሰዳደብ , ሳንናናቅ ... ሳንተቻች .. እኔ ብቻ አውቃለሁ እኔ ብቻ ትክክል ነኝ ... ሪቾ ዶማ ናት ማናምን ሳንባባል ማውራት የምንችልበት አለም ይፈጠራል ብለህ ታስባለህ ? ይቺን ብቻ መልስልኝ ... _________________ ተከብረሽ የኖርሽው በአባቶቻችን ደም እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ጦምኔው Joined: 14 Jan 2007 Posts: 1433 Location: Right here
Posted: Wed May 09, 2012 3:57 pm Post subject:
I just watched the video and feel sorry for the dude.
አይ አሜሪካ ! እኔ በበኩሌ እዚህ ሀገር በመምጣቴ እስካሁን ብዙ ጥቅሞች ነው ያገኘሁት :: እጅግም ደስተኛ እና ግሬትፉል ነኝ ለተሰጠኝ ዕድል :: ራሴን እና ቤተሰቦቼን ቀይሬበታልሁ : ዕውቀት አግኝቼበታለሁ : እንደ ኢንዲቪጁዋል አድጌበታለሁ :: ነገር ግን ብዙ ብዙ ደስ የማይሉ ነገሮች አጋጥመውኝ ያውቃሉ ነገር ግን አንድ ነገር ጠንቅቄ ስለማውቅ ብዙም ቦዘር አያደርገኝም :: ይሄ ሀገሬ አይደለም :: የነርሱ ሀገራቸው ነው :: በዚያ ላይ ቆዳዬ ጥቁር ነው :: ይህንን ጠንቅቄ ስለማውቅ አረማመዴ ሁሉ ያንን ያመላከተ ነው :: ማንም እስካሁን ድረስ የረገጠኝ የለም :: ነገር ግን ወደፊት ሊያጋጥመኝ ይችላል :: ነገር ግን ሪቾ እንዳለችው በተቆፈረው ጉድጓድ ውስጥ ላለመግባት እንደምችል አምናለሁ :: እናመሰግንሀለን አንተም እንዳልከው እነርሱ በቆፈሩልህ ጉድጓድ ላላመግባት እየጣርክ ነው :: አየህ አማራጭ አለህ ::
ካልሆነ ደግሞ ያው ሀገሬ እገባለሁ :: _________________http://www.youtube.com/watch?v=_jIwsS_eT5w
http://www.cyberethiopia.com/warka4/viewtopic.php?t=22540&start=105
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
recho Joined: 20 Sep 2004 Posts: 2992 Location: Earth
Posted: Wed May 09, 2012 4:11 pm Post subject:
ጦምኔው እንደጻፈ(ች)ው : I just watched the video and feel sorry for the dude.
አይ አሜሪካ ! እኔ በበኩሌ እዚህ ሀገር በመምጣቴ እስካሁን ብዙ ጥቅሞች ነው ያገኘሁት :: እጅግም ደስተኛ እና ግሬትፉል ነኝ ለተሰጠኝ ዕድል :: ራሴን እና ቤተሰቦቼን ቀይሬበታልሁ : ዕውቀት አግኝቼበታለሁ : እንደ ኢንዲቪጁዋል አድጌበታለሁ :: ነገር ግን ብዙ ብዙ ደስ የማይሉ ነገሮች አጋጥመውኝ ያውቃሉ ነገር ግን አንድ ነገር ጠንቅቄ ስለማውቅ ብዙም ቦዘር አያደርገኝም :: ይሄ ሀገሬ አይደለም :: የነርሱ ሀገራቸው ነው :: በዚያ ላይ ቆዳዬ ጥቁር ነው :: ይህንን ጠንቅቄ ስለማውቅ አረማመዴ ሁሉ ያንን ያመላከተ ነው :: ማንም እስካሁን ድረስ የረገጠኝ የለም :: ነገር ግን ወደፊት ሊያጋጥመኝ ይችላል :: ነገር ግን ሪቾ እንዳለችው በተቆፈረው ጉድጓድ ውስጥ ላለመግባት እንደምችል አምናለሁ :: እናመሰግንሀለን አንተም እንዳልከው እነርሱ በቆፈሩልህ ጉድጓድ ላላመግባት እየጣርክ ነው :: አየህ አማራጭ አለህ ::
ካልሆነ ደግሞ ያው ሀገሬ እገባለሁ ::
ይሄ ንግግርህ አሁን ያለመማርህን , ሪሰርቸር አለመሆንህን , ኢግኖራንት መሆንህን , ደደብ መሆንህን ( ጦምን ሶሪ ) , ኢምፖርታንት አለመሆንህን በጣም ያሳይብሀል ... ኮፒራይት ... እናመሰግናለን _________________ ተከብረሽ የኖርሽው በአባቶቻችን ደም እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም!