WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ኑሮ በአሜሪካ !
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 5, 6, 7 ... 9, 10, 11  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

View previous topic :: View next topic  
Author Message
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 2992
Location: Earth

PostPosted: Thu May 10, 2012 6:56 pm    Post subject: Reply with quote

Quote:
ይህ እኮ recho ብቻ የምታደርገው አይደለም .....ሁሉም በእኩልነት ይወያያል ;ሀሳቡን ይገልጻል .....ከዚያ ውጪ ግን ወንድም ሆነ ሴት ስድብ እና ዘለፋ ሲኖር ለምን ትሳደባለህ ...አርፈህ አትወያይም ወይ ብሎ ይጠይቃል .......አንተ ግን ቀባጣሪው ...የማታውቀውን ፌሚኒስት ፌሚኒን እያልክ ትቀባጥራለህ ...ምንም የሚያገናኘው ነገር የለም
ለማለት የፈለኩትን በአጭሩ ስላስቀመጥክልኝ አመሰግናለሁ ወያኔው ጉዋዳችን Laughing ያመለካከት ልዩነት ያለ ነው .. እኔና አንተ በፖለቲካል አይዲዩሎጂ ፈጽሞ አንገናኝም .. እኔ የማልደግፈውን ፓርቲ ትደግፋለህ ዋት ? ማለት ፐርሰናሊ አንተን አታክ ማድረግ ውስጥ መገባባት የብስለት መለኪያ አይደለም በኔ ሚዛን ... ውይይትም ይሁን ክርክር በለው ነጥቡ ላይ ብቻ እንደ ኢንዲቪጅዋል ልዩነት ስለሚኖረን ነጥብ ላይ ብቻ አተኩረን መወያየት ይቻላል .. ጥሩው ምሳሌ ዳንኤል የደረሰበትን ነገር ሙሉ በሙሉ ለመቀበል አልችልም ... ሳምራው የደረሰበትን እንገር ሙሉ በሙሉ (99.9% ) እቀበለዋለሁ ... ጠላት ሲኖርህ አረማመድን መጠንቀቅ ጥሩ ነው አርጉውመንቴ ቴስስ ነው ባጭሩ ማለት ዳንኤል የደረሰበት ሁሉ የደረሰበት ስላልተጠነቀቀ ነው አይደለም ... ተጠንቅቆ ሊሆን ይችላል ወይንም መጠንቀቅ እንዳለበት አላወቀም ነበር ይሆናል .. ምንም ይሁን ምን የደርሰበት ቦታ ላይ አለ .. ጀጅ ላደርገው እኔ ማንም አይደለሁም ... ማደርግም አልፈልግም ... ዲሲ አካባቢ ያሉ ልጆች ሲያወሩልኝ ነበር ስለ ልጁ ጠይቄ እና የሰማሁት ነገር እና ልጁ እዛ ላይ ፕረዘንት ያረገው ነገር አይገናኝም ( እንደገመትኩት ) ያም ቢሆን የራሱ ሂወት ስለሆነ ልፈርድበት አልፈልግም .. የምችል ቢሆን የምረዳው ቢኖር ደስ ይለኝ ነበር .. አት ሊስት ሞራሊ ... ኤኒሁ ... ዳግም ታንክስ ... Laughing
_________________
ተከብረሽ የኖርሽው በአባቶቻችን ደም እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2362

PostPosted: Thu May 10, 2012 6:57 pm    Post subject: Reply with quote

ሠላም ሳምራውው 33

ይመችህ .....እኔም የምለው ባልተጨበጠ ሀሳብ በጅምላ ጥላቻ አእምሮህን አትሙላ ነው ......ፍቅር ያቸንፋል Exclamation

ሾተል ነህ ወይ ላልከኝ ሁሉም የመሰለውን የመገመት መብት አለው Laughing ለነገሩ ዋርካ ላይ ነህ ያልተባልኩት ሰው የለም .....መለስ ዜናዊን ጨምሮ Laughing Laughing Laughing

ደስ ያለህን እንድታደርገኝ ፈቃድ ሰጥቼሀለሁ .....የማያባራ ነህ አይደለህም ጨዋታ ብዙ ትርጉም አይሰጠኝም ...ሰልችቶኛል Very Happy

ቺርስስስስስስስ

ሳምራውው 33 እንደጻፈ(ች)ው:
ዳጊ

Love conquers all Exclamation That is how they fell under my feet.

http://www.youtube.com/watch?v=ZAaERPb48hk&feature=related

_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እናመሰግንሃለ

ዋና ኮትኳች

Joined: 01 Jun 2009
Posts: 805

PostPosted: Thu May 10, 2012 7:02 pm    Post subject: Reply with quote

recho እንደጻፈ(ች)ው:
ማለት ዳንኤል የደረሰበት ሁሉ የደረሰበት ስላልተጠነቀቀ ነው አይደለም ... ተጠንቅቆ ሊሆን ይችላል ወይንም መጠንቀቅ እንዳለበት አላወቀም ነበር ይሆናል .. ምንም ይሁን ምን የደርሰበት ቦታ ላይ አለ .. ጀጅ ላደርገው እኔ ማንም አይደለሁም ... ማደርግም አልፈልግም ...

እረግ እረግ እረግ !! በዚህ ዓይነት አንቺ ልጅ ሦስተኛ ክፍል ሳትዛወሪ ይህ ዓመት አያልቅም !! Very Happy Very Happy የኔታ እናመሰግናለን ኮርቶብሻል :: ስንቴ ማላጋትና እጅ በጆሮ ማስያዝ ነበረበት እዚህ እስክትደርሺለት ?!!!

እደጊ ተመንደጊ !!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 2992
Location: Earth

PostPosted: Thu May 10, 2012 7:10 pm    Post subject: Reply with quote

እናመሰግንሃለ� እንደጻፈ(ች)ው:
recho እንደጻፈ(ች)ው:
ማለት ዳንኤል የደረሰበት ሁሉ የደረሰበት ስላልተጠነቀቀ ነው አይደለም ... ተጠንቅቆ ሊሆን ይችላል ወይንም መጠንቀቅ እንዳለበት አላወቀም ነበር ይሆናል .. ምንም ይሁን ምን የደርሰበት ቦታ ላይ አለ .. ጀጅ ላደርገው እኔ ማንም አይደለሁም ... ማደርግም አልፈልግም ...

እረግ እረግ እረግ !! በዚህ ዓይነት አንቺ ልጅ ሦስተኛ ክፍል ሳትዛወሪ ይህ ዓመት አያልቅም !! Very Happy Very Happy የኔታ እናመሰግናለን ኮርቶብሻል :: ስንቴ ማላጋትና እጅ በጆሮ ማስያዝ ነበረበት እዚህ እስክትደርሺለት ?!!!

እደጊ ተመንደጊ !!
ልብህን ከጥላቻ ትንሽ አጽዳና ናፕ ወሳስደህ ተመልሰህ የመጀመሪያ ጽሁፌን አንባት ... ከመጀመሪያው ስል የነበረውን ነው የደገምኩት

Quote:
We should be grateful that we get the opportunity. ማለት ግን ምንም አይነት እንግልት የለም ለማለት አይደለም ... ብዙ በጣም ብዙ አለ ... ግን ራሳችንን ለዚህ አይነት ጉዳይ አጋልጠን የምንሰጠውም ራሳችን ልንሆን እንችላለን ነው ስጋቴ ... እኔ የማምነው አሜሪካን አገር ያለ ሂወታችን ዛፍላይ እንቅልፍ ነው ... ዛፉ የሚመች የጣፈጠ እንቅልፍ ሊያስተኛን በመቻሉ ብንደሰትም ትንሽ ከተዘናጋን አወዳደቃችን እንደማያምር ነው ... ራንደምሊ የማይጠበቅ እና የማይታሰብ ነገር ይደርሳል ግን ራሳችንን ድራግና ለመሳሰሉት ነገሮች አጋልጠን ከሰጠን ቡሀላ ግን ለምን ነኩኝ ማለት .... አህያቸውን ደጅ ያሳድሩና ጅብን ነገረና ይላሉ !!
ማብራራት ካስፈለገ ... አሁንም ራንደምሊ ብዙ ችግሮች ይደርሳሉ .. የዳንኤል ኬዝ ነው አይደለም የሚለውን ማወቅ ከፈለክ ስለልጁ ሊያውቁ የሚችሉ ሰዎች አፈላልግና ጠቅይ ... እመነኝ ታፍራለህ ! Smile አይነት ሀበሻ አሁንም ያናድደኛል ... ከዛ ውጩ ያንተን አፕሩቫል አያስፈልገኝም ... እንዳልኩህ የተነገረኝን ወይንም ተቀርጾ ድሬቲዩብ ላይ የተለጠፈልኝ ብቻ ይዤ ኢሞሽናሊ ወገኔ ተጎዳ ብዬ ለማበድ በቂ ሆኖ አላገኘሁትም ... ( የተጎዳ ወገን ቪዲዩ ባይ ሴታሴትነቴ ተነስቶብኝ እንደማቀልጠው ልብ ይሉዋል Laughing ) ይሄኛው ኬዝ ግን መስፈርቴን አላለፈም ሶሪ !
_________________
ተከብረሽ የኖርሽው በአባቶቻችን ደም እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እናመሰግንሃለ

ዋና ኮትኳች

Joined: 01 Jun 2009
Posts: 805

PostPosted: Thu May 10, 2012 7:23 pm    Post subject: Reply with quote

ቀደም ብለሽ የጻፍሽው እንዲህ ይላል :-

recho እንደጻፈ(ች)ው:
ምንም ይሁን ምን የደርሰበት ቦታ ላይ አለ .. ጀጅ ላደርገው እኔ ማንም አይደለሁም ... ማደርግም አልፈልግም ...

አሁን ደግሞ የጻፍሽው እንዲህ ይላል :-

Quote:
የተጎዳ ወገን ቪዲዩ ባይ ሴታሴትነቴ ተነስቶብኝ እንደማቀልጠው ልብ ይሉዋል Laughing ) ይሄኛው ኬዝ ግን መስፈርቴን አላለፈም ሶሪ !

ታድያ ጀጅ አድርገሽው : መስፈርትሽን ያላሟላውንና ያላዘንሽበትን ኬዝ ነው ከላይ ጀጅ አላደርግም ብለሽ የዋሸሽው ?! Laughing Laughing የኔን አፕሩቫል ልታገኚ ፈልገሽ ነው ማለት ነው መጀመርያ እንደመስማማት ያልሽው ? አሁን ደግሞ አፕሩቫሌን ያገኘሽው ሲመስልሽ ተመልሰሽ "ኬዙን " ጣልሽው ? ልምጥምጥ ! እንደኦክስጂን ክሬቭ ከምታደርጊው የወንዶች ሙገሳ በቀር በራስሽ ምንም የጸና ሃሳብ የሌለሽ ዋጋ ቢስ ደካማ ሴት ነሽ :: ፌሚኒንም ፌሚኒስትም አይመጥንሽም :: እንደእኅቴ ወይ እንደልጄ ባይሆንም ቢያንስ እንደተማሪዬ ትሪት ላደርግሽ ሞክሬ ነበር .... ሳይሽ ሳይሽ ለጠላቴ ወታደሮች ጭን ገረድነት ራሱ ሪኮመንድ አላደርግሽም :: ትንሽ ይበዛብሻል ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 2992
Location: Earth

PostPosted: Thu May 10, 2012 7:33 pm    Post subject: Reply with quote

Quote:
ታድያ ጀጅ አድርገሽው : መስፈርትሽን ያላሟላውንና ያላዘንሽበትን ኬዝ ነው ከላይ ጀጅ አላደርግም ብለሽ የዋሸሽው ?!
ከዚች አንድ መስመር ውጪ ሌላው አላስፈላጊ ስለሆነ ትቼዋለሁ ... እሺ ትግሩም ላይ ተለያይተናል መሰለኝ ... ጀጅ ማደርግ ለኔ ልጁን ኬዙን ምን እንደሆነ ሳያውቁም ሆነ አውቆ ልጁን ጥፋተኛ አድርጎ መፍረድ ... ፍርድ ማለት ነው ...

Quote:
ይሄኛው ኬዝ ግን መስፈርቴን አላለፈም ሶሪ
ይሄ ለኔ መፈረድ አይደለም ... ያልኩት ልጁ የደረሰበት ወይንም ደርሶብኛል ብሎ ያቀረበው እና አክችዋሊ በርግጥ የደረሰበት ሊለያይ እንደሚችል ገመትኩ .. ላታራ ሞከርኩ .. እንደገመትኩት ነው ስለዚህ ... አሳዘነኝ ... ግን የታባቱ ብዬ አልፈርድበትም .. ተሳስቶ ወይንም ሳያውቅ ወይንም አውቆ የገባበት ሂወት ላይ ገብቶዋል ... ልረዳው ብችል ረዳዋለሁ .. እንዳልኩህ የኔ እርዳታ የሚፈለግ ከሆነ ... ግን የታባቱ ይሄ ደረሰበት ( አንዳንድ ቦታ እንዳየሁት ሀሽሽ አዲክሽናም .. አጫሽ ምናምን እያልኩ ) አልፈርድበትም ... ልብ ማለት ያለብን .. አሁንም ልጁ ምንም አልደረሰበትም አይደለም ... ስጋቴ ነገሮችን ወደሌላ አቅጣጫ ሊያዞርበት በሚችል ነገር ላይ እሱስ ተሳትፎዋል ወይ ነው ? ሊሆን የሚችልበት አቅጣጫ አለ ... ያም ቢሆን ያለፈው አልፎዋል .. ሰው ያማያደርገውን ነገር አላረገም .. ሊፈረድበት አይገባም .. ልንረዳውና ልናዝንለት ግን ይገባል ... ! ይሄ ነው ጀጅመትንና ... ኢንቬስቲጌሽን ለኔ ...

ህጻንልጅ ስትቀጠቀጥ አየሁ .. ምንም አላጣራሁም .. አልኩ .. ራሴን አሞኝ ተበሳጭቼ ዋልኩ .. ምክኒያት .. ምንም ብታጠፋ እንደዛ መደብደብ የለባትም .. ኢንቬስቲጌሽን ፒሪየድ !
_________________
ተከብረሽ የኖርሽው በአባቶቻችን ደም እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
-...-

ኮትኳች

Joined: 09 Feb 2012
Posts: 312

PostPosted: Thu May 10, 2012 7:38 pm    Post subject: Reply with quote

recho እንደጻፈ(ች)ው:

የዳንኤል ኬዝ ነው አይደለም የሚለውን ማወቅ ከፈለክ ስለልጁ ሊያውቁ የሚችሉ ሰዎች አፈላልግና ጠቅይ ... እመነኝ ታፍራለህ ! Smile አይነት ሀበሻ አሁንም ያናድደኛል ...

recho በይ እስኪ ስለዳንኤል አንቺ የምታውቂውን አካፍዪንና አይኑን ላፈር እንበልና አዘኔታችን ወደሚገባው አቅጣጫ እንቀይሰው
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 2992
Location: Earth

PostPosted: Thu May 10, 2012 7:41 pm    Post subject: Reply with quote

-...- እንደጻፈ(ች)ው:
recho እንደጻፈ(ች)ው:

የዳንኤል ኬዝ ነው አይደለም የሚለውን ማወቅ ከፈለክ ስለልጁ ሊያውቁ የሚችሉ ሰዎች አፈላልግና ጠቅይ ... እመነኝ ታፍራለህ ! Smile አይነት ሀበሻ አሁንም ያናድደኛል ...

recho በይ እስኪ ስለዳንኤል አንቺ የምታውቂውን አካፍዪንና አይኑን ላፈር እንበልና አዘኔታችን ወደሚገባው አቅጣጫ እንቀይሰው
ለምን አይንህ ላፈር አስፈለገ ? ሰው የማያረገው ነገር አላረገ ? ከያንዳንዳችን ጀርባ ብዙ ጉድ ይኖራል ... ለራሴ ኮንሰምፕሽን ማወቅ የምፈልገውን እንጂ የልጁን ስም የማጥፋት አይደለም አላማዬ Rolling Eyes
_________________
ተከብረሽ የኖርሽው በአባቶቻችን ደም እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እናመሰግንሃለ

ዋና ኮትኳች

Joined: 01 Jun 2009
Posts: 805

PostPosted: Thu May 10, 2012 7:54 pm    Post subject: Reply with quote

recho እንደጻፈ(ች)ው:
-...- እንደጻፈ(ች)ው:
recho እንደጻፈ(ች)ው:

የዳንኤል ኬዝ ነው አይደለም የሚለውን ማወቅ ከፈለክ ስለልጁ ሊያውቁ የሚችሉ ሰዎች አፈላልግና ጠቅይ ... እመነኝ ታፍራለህ ! Smile አይነት ሀበሻ አሁንም ያናድደኛል ...

recho በይ እስኪ ስለዳንኤል አንቺ የምታውቂውን አካፍዪንና አይኑን ላፈር እንበልና አዘኔታችን ወደሚገባው አቅጣጫ እንቀይሰው
... ... ለራሴ ኮንሰምፕሽን ማወቅ የምፈልገውን እንጂ የልጁን ስም የማጥፋት አይደለም አላማዬ Rolling Eyes

በፈጠራ ወሬ : ያልጠየቅሽውን "ሰው ጠይቄያለሁ " ብለሽ : የልጁን ስም ካጠፋሽ በኋላ : አላማዬ ስም ማጥፋት አይደለም ትያለሽ ደግሞ ? ቀጣፊ ልምጥምጥ ! አሁን እስቲ በሞቴ በቅድምና በአሁን መሃል ዲሲ ሰው ጠይቄ ስለዳኔል ወሬ አገኘሁ ስትዪ : እኔ አቡጊዳ የማስቆጥረውን አቡቺን እንኳን ያታልላል ብለሽ ገምተሽ ነበር ? እንክዋን እኔን የኔታን ?

ካንቺ ዓይነቷ አታላይ ዋሾ ጋር ስለማልግባባ : ባትጽፊ አይሻልሽም ? ከምትናደጂ ? የኔታዊ ምክሬ ነው ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 2992
Location: Earth

PostPosted: Thu May 10, 2012 8:00 pm    Post subject: Reply with quote

ቅቅቅ እሺ ትቻለሁ አንተ ከሚከፋህ ... ፋክቱ ግን ያው እንዳልኩህ ነው Laughing Laughing
_________________
ተከብረሽ የኖርሽው በአባቶቻችን ደም እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እናመሰግንሃለ

ዋና ኮትኳች

Joined: 01 Jun 2009
Posts: 805

PostPosted: Thu May 10, 2012 8:13 pm    Post subject: Reply with quote

recho እንደጻፈ(ች)ው:
ቅቅቅ እሺ ትቻለሁ አንተ ከሚከፋህ ...

አንቺን እንጂ በጣም የከፋሽ .... ከሌሎች ዋርከኞች ወንዶች የለመድሽው ትርጉም የለሽ አፕሩቫል ሱስ አስይዞሽ : ከእኔም እየጠበቅሽ አባብለኝ ብትዪ .... ይሄ ድንክ ሃሳብሽ ላይ ብቻ ፎከስ ስላደረግሁ emotional deprivation ጠኔ ወግሮሽ በግድ "ቅቅቅ " ያስብልሻል ::

Quote:
ፋክቱ ግን ያው እንዳልኩህ ነው Laughing Laughing

ፋክቱ ምንድነበር ... ኦው ... "ያንተ አፕሩቫል አያስፈልገኝም " ያልሽው ነገር .... ቅቅቅቅ .... በእንብርክክሽ አስኬድኩሽ እንጂ ! አትጻፊ ካልኩሽ በኋላ ስንቴ ጻፍሽልኝ ? እኔ ከሄድኩ በኋላ እንኳ ከስንት ሰው ጋር ስትጻጻፊ "ይሄ እናመሰግንሃለን " እያልሽ ስሜን አነሳሽ ?.... ቅቅቅ

እንዲህ ነኝ እናመሰግንሃለን :: ሀርድ ዌይ ነው የማስተምረው :: Laughing Laughing
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ኤዶም *

ኮትኳች

Joined: 18 Sep 2005
Posts: 344
Location: ethiopia

PostPosted: Thu May 10, 2012 8:14 pm    Post subject: Reply with quote

recho እንደጻፈ(ች)ው:
ቅቅቅ እሺ ትቻለሁ አንተ ከሚከፋህ ... Laughing Laughing

Laughing "ኩወንዲየንሲየንዲይንግ " ትሪትመንት ይሉሻል እንዲህ አይነቱን ነው ? በውነት ጎበዝ ተማሪ ነሽ ?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 2992
Location: Earth

PostPosted: Thu May 10, 2012 8:17 pm    Post subject: Reply with quote

ኤዶም * እንደጻፈ(ች)ው:
recho እንደጻፈ(ች)ው:
ቅቅቅ እሺ ትቻለሁ አንተ ከሚከፋህ ... Laughing Laughing

Laughing "ኩወንዲየንሲየንዲይንግ " ትሪትመንት ይሉሻል እንዲህ አይነቱን ነው ? በውነት ጎበዝ ተማሪ ነሽ ?
Laughing Laughing Laughing Laughing ፌሚኒስት ፌሚኒስት ፌሚኒስት

ቅቅቅ እናመሰግንሀለንንንይይይይዬ መጻፍ አላቆምም .. ስምህን ማንሳትም እንደዛው ... Laughing Laughing Laughing
_________________
ተከብረሽ የኖርሽው በአባቶቻችን ደም እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ገልብጤ

ውሃ አጠጪ

Joined: 26 Jun 2010
Posts: 1108

PostPosted: Thu May 10, 2012 8:21 pm    Post subject: Reply with quote

..ብያለሁ ሪቾ ኍላ ኍላ የነሙባረክ እጣ እንዳይደርስሽ
_________________
SEX IS NOT THE ANSWIER, SEX IS THE QUESTION '* YES* IS THE ANSWIER
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 2992
Location: Earth

PostPosted: Thu May 10, 2012 8:24 pm    Post subject: Reply with quote

ገልብጤ እንደጻፈ(ች)ው:
..ብያለሁ ሪቾ ኍላ ኍላ የነሙባረክ እጣ እንዳይደርስሽ
Laughing Laughing ዋርክይይዬ ስወድሽኮ .. አሁን በዛሬ እንዴት ይገፋ ነበር ? Laughing Laughing
_________________
ተከብረሽ የኖርሽው በአባቶቻችን ደም እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 5, 6, 7 ... 9, 10, 11  Next
Page 6 of 11

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia