WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ሰውየው አረፉ አሉ !
Goto page 1, 2  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ቢሌ

ዋና ኮትኳች

Joined: 18 Aug 2004
Posts: 602
Location: united states

PostPosted: Tue Mar 13, 2012 1:57 pm    Post subject: ሰውየው አረፉ አሉ ! Reply with quote

ፕሬዚዳንቱ (ግርማ ) አረፉ አሉ ነፍሳቸዎን ዪማር

ቢሌ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዘርዐይ ደረስ

ውሃ አጠጪ

Joined: 23 Oct 2004
Posts: 1087
Location: ethiopia

PostPosted: Tue Mar 13, 2012 3:35 pm    Post subject: Reply with quote

Wikipedia ለካ ተሻሽሏል ! 'ፕሬዚዳንቱ ' ሞት already መዝግበውታል ::የህይወት ታሪካቸውም አለ :: 11 ዓመታት ያህል ያለምንም ተቀናቃኝ የአገሪቱን ከፍተኛ የስልጣን እርከን እንደጨበጡ ነው ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት ::የሥልጣን ሽግግሩ እንደተለመደው ያለምንም ደም መፋሰስ ወደ ተከታዩ እንግዳ ተቀባይ እንደሚተላለፍ ይገመታል ::

http://en.wikipedia.org/wiki/Girma_Wolde-Giorgis
_________________
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12

Last edited by ዘርዐይ ደረስ on Tue Mar 13, 2012 3:50 pm; edited 1 time in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Yahoo Messenger Report post
ዘርዐይ ደረስ

ውሃ አጠጪ

Joined: 23 Oct 2004
Posts: 1087
Location: ethiopia

PostPosted: Tue Mar 13, 2012 8:44 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም አንፌቃ :-

ዜናው የተሳሳተ ቢሆንም የጻፍነው እንዳለ ቢሆን ምን ችግር አለው ብለህ ነው ?ሥም በማጥፋት ወንጀል ያስቀጣን ይሆን እንዴ ! Laughing በነገራችን ላይ Wikipedia የተሻቻለው በፍጥነት update በማድረግ ነው እንጂ አስተማማኝ መረጃ በማቅረብ ያለው ብቃት ገና ይቀረዋል ::
_________________
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Yahoo Messenger Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Tue Mar 13, 2012 11:18 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ውድ ኢትዮጵያውያን :-

ይህ ቀትረ -ቀላሉ ሽማግሌ ሣይጭር አልቀረም :: እነ ለገሠ ተተኪ ሰው አዘጋጅተው እስኪጨርሱ ድረስ "ሣዑዲ አረቢያ ህክምና እየተከታተሉ ናቸው ::" እያሉ ሲያዘናጉ ይቆዩና አንድ የቤተመንግሥት አጫዋች ሲመርጡ የሞተውን ጉልት መርዶ ያረዳሉ ::

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ኣሲምባ

ዋና ኮትኳች

Joined: 12 Oct 2006
Posts: 527

PostPosted: Tue Mar 13, 2012 11:28 pm    Post subject: Reply with quote

ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ውድ ኢትዮጵያውያን :-
ይህ ቀትረ -ቀላሉ ሽማግሌ ሣይጭር አልቀረም :: እነ ለገሠ ተተኪ ሰው አዘጋጅተው እስኪጨርሱ ድረስ "ሣዑዲ አረቢያ ህክምና እየተከታተሉ ናቸው ::" እያሉ ሲያዘናጉ ይቆዩና አንድ የቤተመንግሥት አጫዋች ሲመርጡ የሞተውን ጉልት መርዶ ያረዳሉ ::
ተድላ

ሽምበል ተላ
እንደት ነክ ጃል ?
በጎ መሆነህ በጎ ነው ::

ምነው ኢትዮጵያዊ ጨዋነት በተላበሰ መንገድ ሀሳብክን ብትገልጽ ? ሰማንያ አመንት አዛውንትም "አንተ " በሎ መዘርጠጥ ካንድ የቀድሞ መኮንን - ሳይበር ፖለቲከኛ - የሚጠበቅ ባህሪ ስላልሆነ ይቅርታ መጠየቅ አለበህ ::
ምን ተላልህ ?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የተሞናሞነው

ውሃ አጠጪ

Joined: 11 May 2011
Posts: 1126

PostPosted: Tue Mar 13, 2012 11:30 pm    Post subject: Reply with quote

ግርማ /ጊዮርጊስ መሞትማ በትክክል ሞቷል :: ግን ወያኔዎች ወሬው እንዲነዛ ካደረጉ በኍላ ለምን እንደገና አልሞተም ማለት እንዳስፈለጋቸው ነው ያልገባኝ :: ነው ወይስ ለሌላ ዘር የሚሰጧትን በተግባር ከእንግዳ ተቀባይነት ያልበለጠች ፕሬዝደንትነት ስልጣንን 'ትልቅ ' ለማስመሰል ሊያጋንኑ ፈልገው ነው ? አስመሳይና ዋሾዎች Rolling Eyes እንጅ ሰውየውማ ጭረዋል ::
_________________
http://yetemonamonew.wordpress.com/
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ayantu

አዲስ

Joined: 09 Mar 2012
Posts: 32
Location: addis ababa

PostPosted: Tue Mar 13, 2012 11:34 pm    Post subject: Reply with quote

ጉጭሜው ሰሞኑን እየተደረገ ባለው የሙስሊሙ ማህበረሰብ እንቅስቃሴ ላይ ለጊዜውም ቢሆን ቀዝቃዛ ውሓ የሚቸልስበት አጋጣሚ የተፈጠረለት ይመስላል :: "ሞቶ " አለቃ ሞት ዕውነት ከሆነ : ሟቹን ፕሬዜዳንት የሚተካው ቀጣዩ አሻንጉሊት ሙስሊም ሳይሆን አይቀርም !!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
ኣሲምባ

ዋና ኮትኳች

Joined: 12 Oct 2006
Posts: 527

PostPosted: Tue Mar 13, 2012 11:49 pm    Post subject: Reply with quote

ይሄ የበሽታ ምልክት ነው ::
ያልሞተን ሰው ሞተ ብሎ ማውራት በርግጥም አስስ -ገስሱ ሁላ ሞት ያሽተተ መሆኑን ያመላክታል ::

ፕሬዚዴንት ግርማ ለዘመናት አገራቸውን በተለያዬ ሙያ ያገለገሉ ስመ - ትር መሪ ናቸው :: ባሁኑ ጊዜ የተለመደ ያህክምና ምርመራ እያደረጉ በሳውዲ አረቢያ ይገኛሉ :: ግም 7 የተባለው የብጥብጦች ቱሪናፋ እንደተለመደው መረጃ አልቦ የሆነ ግን የሚመኛውን እንደ ወሬ ቆጥሮ ለወሬኛው ተከታዮቹ ያስተላለፈውን በጎሪጥ አይተነው ፈገግ በለን አልፈነዋል ::

በሉ ቅደዱ
አትደሩ አተኩሉ
ባመድ ላይ ተንከባለሉ
በፈረንጅ አገር

ቀደድድድድድድድድ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዲጎኔ

ዋና አለቃ

Joined: 19 Aug 2005
Posts: 4216
Location: united states

PostPosted: Wed Mar 14, 2012 12:17 am    Post subject: Reply with quote

ሰላም ለሁላችን ይሁን
የወያኔ ተለጣፊ ፕሬዚዳንት በተመለከተ ከቀረቡት ይህ ስለሳበኝ ገባሁ ::
በአፍሪካ ከታዩት የፎርማሊቲ ፕሬዚደንቶች አንድም እርባና ካልሰሩት ተርታ መቶ አለቃ ግርማ ይገኛሉ ::ሌላው ቢቀር ድሮ የነበሩበት የኦሮሞ አንጋፋ ማህበር መጫናቱ ለማን ከወያኔ እገዳ ማዳን ይጠበቅባቸው ነበር ::ሙስሊም ፕሬዚዳንትወያኔ ያስቀምጣል ብዬ አልጠብቅም ::የድሮን እጩ ታጋይ ጳውሎስ እንዳይሾሙ ያደረጉዋቸው / ጀማል አብዱል ቀድር ከግርማ ይሻሉ ነበር ምክንያቱም ሞደሬት ሙስሊም ናቸውና ::
ለማንኛውም ለልጃቸው የኢሀፓ አታጋይ ገነት ካረፉ ጌታ ያጽናሽ !
ዲጎኔ ሞረቴው ዘመን ከማይለውጣቸው የመጫና ቱለማ አባቶች ሰፈር ሻኪሶ ለገደንቢ ደቡብ ኢትዮጲያ /ኦሮሚያ

ayantu እንደጻፈ(ች)ው:
ጉጭሜው ሰሞኑን እየተደረገ ባለው የሙስሊሙ ማህበረሰብ እንቅስቃሴ ላይ ለጊዜውም ቢሆን ቀዝቃዛ ውሓ የሚቸልስበት አጋጣሚ የተፈጠረለት ይመስላል :: "ሞቶ " አለቃ ሞት ዕውነት ከሆነ : ሟቹን ፕሬዜዳንት የሚተካው ቀጣዩ አሻንጉሊት ሙስሊም ሳይሆን አይቀርም !!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
*ፍቅር *

አዲስ

Joined: 27 Apr 2011
Posts: 42
Location: usa

PostPosted: Wed Mar 14, 2012 12:19 am    Post subject: Reply with quote

ayantu እንደጻፈ(ች)ው:
ጉጭሜው ሰሞኑን እየተደረገ ባለው የሙስሊሙ ማህበረሰብ እንቅስቃሴ ላይ ለጊዜውም ቢሆን ቀዝቃዛ ውሓ የሚቸልስበት አጋጣሚ የተፈጠረለት ይመስላል :: "ሞቶ " አለቃ ሞት ዕውነት ከሆነ : ሟቹን ፕሬዜዳንት የሚተካው ቀጣዩ አሻንጉሊት ሙስሊም ሳይሆን አይቀርም !!
::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ፀዋር

ዋና ኮትኳች

Joined: 16 Feb 2010
Posts: 501

PostPosted: Wed Mar 14, 2012 12:47 am    Post subject: Reply with quote

ayantu እንደጻፈ(ች)ው:
ጉጭሜው ሰሞኑን እየተደረገ ባለው የሙስሊሙ ማህበረሰብ እንቅስቃሴ ላይ ለጊዜውም ቢሆን ቀዝቃዛ ውሓ የሚቸልስበት አጋጣሚ የተፈጠረለት ይመስላል :: "ሞቶ " አለቃ ሞት ዕውነት ከሆነ : ሟቹን ፕሬዜዳንት የሚተካው ቀጣዩ አሻንጉሊት ሙስሊም ሳይሆን አይቀርም !!

Idea

ሙስሊም + ሴት + ኦሮሚያ Arrow Exclamation
_________________
I have great faith in fools; self-confidence my friends call it.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
6 ኪሎ

ኮትኳች

Joined: 06 Jan 2004
Posts: 264

PostPosted: Wed Mar 14, 2012 2:00 am    Post subject: Reply with quote

ይሄ ቅሌታም የንጨት ሽበት ከሞተማ ቆይቷል . ህዝብ በዋና ከተማ ውስጥ አደባባይ ላይ በወያኔ ጥይት ሲደበደብ ቃል ያልተነፈሰው ሬሳ ስለነበር ነው
ሰላማዊ ሰው ሁሉ ባሸባሪነት ስም እየታፈሰ ሲታሰር ያላየው ሞቶ ስለነበር ነው
ኢትዮጵያዊ እትብቱ ከተቀበረበት ስፍራ በጉልበት እየተፈናቀለ መሬቱ ለታሪካዊ ጠላቶቹ ለነቱርክ ለነግብጽ ሲቸበቸብ አፉን የዘጋው ከሞተ 20 አመቱ ስለነበር ነው
ቂቂቂቂቂቂቂ አረፈ አላችሁ ቂቂቂቂ አይ ወፌ ቆመች መቀመቅ ይውረድና
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Thu May 10, 2012 9:37 pm    Post subject: Reply with quote

በላዔሰቦቹ እነ ስልኪ :-

ብላችሁ ብላችሁ የወጣት ኢትዮጵያውያንን አስከሬን ጨርሣችሁ ራሣችሁ ቤተመንግሥት ያስገባችሁትን ሽማግሌ ቋንጣ መብላት ጀመራችሁ አይደል Razz Razz Razz Razz Razz Razz Razz Razz

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እንድሪያስ

አለቃ

Joined: 19 Mar 2004
Posts: 2130
Location: *****

PostPosted: Tue May 15, 2012 11:41 pm    Post subject: Reply with quote

ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
በላዔሰቦቹ እነ ስልኪ :-

ብላችሁ ብላችሁ የወጣት ኢትዮጵያውያንን አስከሬን ጨርሣችሁ ራሣችሁ ቤተመንግሥት ያስገባችሁትን ሽማግሌ ቋንጣ መብላት ጀመራችሁ አይደል Razz Razz Razz Razz Razz Razz Razz Razz

ተድላ

ተድሌ :- እንዴት ነው ነገሩ ? ዘልዝለህ ቋንጣ የሰቀልከው ጓደኛህ ህክምናውን ጨርሦ ወደአዲስ አበባ ተመለሰ ይባላል ::
http://www.diretube.com/breaking-news/ethiopian-president-girma-wolde-giorgis-returns-home-video_cee6245aa.html
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Wed May 16, 2012 12:34 am    Post subject: Reply with quote

እንድሪያስ እንደጻፈ(ች)ው:
ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
በላዔሰቦቹ እነ ስልኪ :-

ብላችሁ ብላችሁ የወጣት ኢትዮጵያውያንን አስከሬን ጨርሣችሁ ራሣችሁ ቤተመንግሥት ያስገባችሁትን ሽማግሌ ቋንጣ መብላት ጀመራችሁ አይደል Razz Razz Razz Razz Razz Razz Razz Razz

ተድላ

ተድሌ :- እንዴት ነው ነገሩ ? ዘልዝለህ ቋንጣ የሰቀልከው ጓደኛህ ህክምናውን ጨርሦ ወደአዲስ አበባ ተመለሰ ይባላል ::
http://www.diretube.com/breaking-news/ethiopian-president-girma-wolde-giorgis-returns-home-video_cee6245aa.html

ቋንጣ መስቀል ' ማን እናንተን ድመቶችን አምኖ ይሞክራል Razz Razz Razz Razz

'ቫይብሬት ' በሕይወት ካሉ በጣም ጥሩ : እስከ መስከረም ወር ድረስ ወንበር እያሞቁ የማይቀረውን ጡረታቸውን ይበላሉ Smile :: ነገር ግን እኔ የማዝነው Crying or Very sad Crying or Very sad Crying or Very sad ለእርሣቸው የተበላሹ የውስጥ አካሎች መቀያየሪያ ተብሎ ምን ያህል ምስኪኖች ታርደው ይሆን Crying or Very sad Crying or Very sad Crying or Very sad Crying or Very sad Crying or Very sad

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page 1, 2  Next
Page 1 of 2

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia