WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
........መደበሪያ
Goto page Previous  1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ገልብጤ

ውሃ አጠጪ

Joined: 26 Jun 2010
Posts: 1334

PostPosted: Tue May 15, 2012 8:31 pm    Post subject: Re: ከምር እናትነት እንዲህ ነው ግን ..ወይኔ Reply with quote

recho እንደጻፈ(ች)ው:
ገልብጤ እንደጻፈ(ች)ው:
በሽተኛ ናት ይላሉ ..ወይኔ ልጁ ግን .....ø
http://www.youtube.com/watch?v=luKMOw 7w6_M&feature=results_main&playnext=1&list=PL1C116AEFDF26820F&oref=http%3A%2F%2Fwww.youtube.com%2Fresults%3Fsearch_query%3Dmalesian%2Bmother%2Bbeats%2Bpu%2B8%2Bmonthes%2Bbabed%2Bon%2Bvideoy%2Bcaptur%26oq%3Dmalesian%2Bmother%2Bbeats%2Bpu%2B8%2Bmonthes%2Bbabed%2Bon%2Bvideoy%2Bcaptur%26aq%3Df%26aqi%3D%26aql%3D%26gs_l%3Dyoutube.3...3395.48317.0.48912.57.57.0.0.0.0.1636.12157.4j22j16j2j2j1j1j0j1.49.0...0.0.Eux2-mBuK5Y&has_verified=1

እረ ዩቲዩብ ብሎክ ለተደረገብን እየተሳሰብን !! ምንድነው ???

ወያኔ ነዋ ብሎክ ያደረገብሽ
ቅቅቅ አዲስ ቤት እከፍታለሁ ብዬ እኮ ነው እዚህ ያስገባሁት ...አይ ገልብጤ
_________________
SEX IS NOT THE ANSWIER, SEX IS THE QUESTION '* YES* IS THE ANSWIER
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
ጦምኔው

ውሃ አጠጪ

Joined: 14 Jan 2007
Posts: 1433
Location: Right here

PostPosted: Tue May 15, 2012 11:36 pm    Post subject: Re: ከምር እናትነት እንዲህ ነው ግን ..ወይኔ Reply with quote

ገልብጤ እንደጻፈ(ች)ው:
http://www.youtube.com/watch?v=luKMOw7w6_M&feature=results_main&playnext=1&list=PL1C116AEFDF26820F&oref=http%3A%2F%2Fwww.youtube.com%2Fresults%3Fsearch_query%3Dmalesian%2Bmother%2Bbeats%2Bpu%2B8%2Bmonthes%2Bbabed%2Bon%2Bvideoy%2Bcaptur%26oq%3Dmalesian%2Bmother%2Bbeats%2Bpu%2B8%2Bmonthes%2Bbabed%2Bon%2Bvideoy%2Bcaptur%26aq%3Df%26aqi%3D%26aql%3D%26gs_l%3Dyoutube.3...3395.48317.0.48912.57.57.0.0.0.0.1636.12157.4j22j16j2j2j1j1j0j1.49.0...0.0.Eux2-mBuK5Y&has_verified=1

እኔ የምለው በየት በየት በኩል ዞረህ ነው ቪዲዮውን ያገኘኸው ጃል ? ማፕ ኩዌስት ያወጣኸው ነው የሚመስለው አድራሻውን :: ኧረ አጠር አድርገው አባ ::

ደሞ "ለብዱ " ምናምን እያላቹ ትላጣላቹ አይደል ? Laughing እኔ ስለ እርሻ ደብተር ነው ያወራሁት ::

ሪቾ እና ኤልሳ እናንተ ባለጌዎች Very Happy
_________________
http://www.youtube.com/watch?v=_jIwsS_eT5w

http://www.cyberethiopia.com/warka4/viewtopic.php?t=22540&start=105
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጦምኔው

ውሃ አጠጪ

Joined: 14 Jan 2007
Posts: 1433
Location: Right here

PostPosted: Wed May 16, 2012 12:10 am    Post subject: Reply with quote

ጌች ጀለሴ ሰላም ነው አባ ? እንኳን በደህና ተመልስክ :: ጭውቴው ይደራል እንደጉድ ::

ለመጀመሪያ ጊዜ ፎንቃ የጠለፈኝ በጀለሴ አበረታችነት ነው :: ቺኳን ጠይቃት ጠይቃት አለኝ እና ገፋፋኝ :: 13 አመቷ ነበር እኔ ደሞ 15:: ያው ታችበሌ አለሁ አለሁ ማለት ጀምሯል ጫካ ሁሉ ወራርዷል :: ቺኳ በጣም አሪፍ ነበረች ስልህ የቅባት ልጅ ነበረች :: የትምሮ ቤት እና የቤስ ልብሷ ሁሉ ይለያያል ስልህ :: እኔ ደሞ የጭቁን ልጅ ነኝ የትምሮ : የሰፈር እና የመኝታ ልባቤ አንድ ነው :: እናልህ ጀለሴ ደብዳቤ ካልጽፍክላት አለኝና ጻፍኩላት :: በሶፍት ላይ (ሮዝ ናፕኪን 10 ሳንቲም ገዝቼ ) ልብ በጦር ተወግቶ ሳልኩና የቺኳን አና የኔን የስማ የመጀመሪያ ፊደል ጽፌበት በቀይ : በአረንጓዴ እና በሰማያዊ ስክሪብቶ አደማምቄ ስጨርስ በሌላ ወረቀት ላይ "የልቤ እስትንፋስ " የሚል ግጥም ቢጤ ጻፍኩላት እና ገጨኍት :: ጀለሴ ለካ አስቀድሞ አብስሏታል ቺኳን :: ማታ ከቤት አስጠራችኝ እና ቢኒ (ጀለሴ ነው ) ሳይሰማ ቶሎ ውሰደው ደብዳቤህን :: ቢኒ እና እኔ ጀምረናል ብላ ጥላልኝ ሄደች :: የዛን ቀን ማታ በቃ እንባዬ ዱብ ዱብ እያለ አንድ ለአምስት አስለቀስኩና በነጋታው ከፍሬንዴ ጋር ተካነትን እና ተጣላን :: ከሁለት አመት በኍላ ታችበሌ እና ዊኒ ተገናኙ :: ዕንባዬም ታበሰ ::"

ታችበሌ እና ዊኒ የተገናኙት ያለቀጠሮ ነው :: እንጦጦ ማርያም የዐመቱ ንግስ ነበረ እና ለንግስ አዳር አብረን ሄድን :: ቺኳ እኔ እና ዓያቷ : እና አነጣጠፍን እና ማታው ላይ ሸኖ መጣብኝ አለችኝ :: አሮጊቷ ደቅሰዋል :: ተያይዘን ወረድን ወደ ታች :: ወደ ጫካ ነገር ውስጥ ሶቶ ተባለለት እና አጠገብ ለአጠገብ ሸናን :: ሮማንቲክ ሞመንት ነበር :: የቸኗችን አወራረድ በሚፈጥረው ድምጥ ታጅበን ተያየን :: የወጣትነት ሸኖ ደሞ ያው ግርማ ሞገስ አለው እኮ አወራረዱ ሁሉ :: እና ችኳ ከሸኖ በኍላ ዱቅ አለን እና ትንሽ ወረድ ብለን እዚያው ጫካ ውስጥ ስለ ጀለሴ ስለ ቢኒ ታወራልኝ ጀመር :: የዛኔ የሰጠኍት ደብዳቤ ልቧን እንደነካው እና ልጅ እነደነበረች :: አሁን ግን እንዳደገች እና ለሁሉም ነገር ዝግጁ እንደሆነች አስረግጣ አወራችልኝ :: በእጇም ታችበሌን ሰላም አለችው :: ታችበሌም ድነገጠ እንደ ተነስቶ እጅ መንሳት ጀመረ :: እጄን ይዛ ዊኒዋን ሰላም አስባለችኝ እና በቃ ከዛ በኍላ ዊኒ እና ታችበሌን ሰላም እናባብላቸው ስትለኝ ያው አላስከፋትም ብዬ ተስማማው :: ታችበሌዬም ዊኒዋን አስጎንብሶ እጅ አስነሳት ::

ከቺኳ ጋር ጠዋት ላይ ተፋፍረን እኔ ወደ ቤቴ ብቻዬን መረሽኩ ከንግስ በኍላ ::

የዊኒ እና የታችበሌ የሕይወት ታሪክ ይቀጥላል ::

_________________
http://www.youtube.com/watch?v=_jIwsS_eT5w

http://www.cyberethiopia.com/warka4/viewtopic.php?t=22540&start=105
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እምቢ ለሀገር

ኮትኳች

Joined: 13 Feb 2012
Posts: 262

PostPosted: Wed May 16, 2012 4:40 pm    Post subject: Reply with quote

አሀለን ወሳለን ጦሜው Exclamation የመሳለሚያው .. ታቦት ልታነግስ እጦጦ ወጥተህ ታችበሌህን አንግሰህ ተመለስክ ...
ያገር ልጅ ያው እንድምታውቂው ጐንደር ላይ በአመት አርባ አራት ታቦት ይነግሳል ..እኔም አቅሜ እንደፈቀደው (በቤተስብ ፈቃድ ) አዳር እየሄድኩ ታቦት አነግሳለሁ ...ታድያ የሰንበት መምህራችን አባ በፅሀ "እንዳትቀሰፉ ተጠንቀቁ " እያሉ ሁሌም ሀርድ ስለሚበጥሱ ስንት ወርቃማ የታችበሌ የንግስና ዘመን አመለጠኝ መስለሽ ...

17 ዓመት ኮበሌ ሁኘ የጥር ስላሴን ለማንገስ ከጀለሶቸ ጋር አዳር እየሄድን እያለ ..ሰይጣን አሳስቶን መንገድ ላይ ቅያስ ብለን "አበቅ -የለሽ ጠጅ ቤት " ገባንልሽ ..አቸ እንደ ጉድ ተጠጣ እና ከጀለሶቸ ጋር ብንችል ሁላችንም አልያ ግን አንዳችን እንኳ ታችበልን አንግሰን መመለስ እንዳለብን ተማምለን ..በብራዚል ማልያ አሸብርቅን ቸርች ደርስን ወደ አደን ተስማራን ....እኔ ወንድምሽ ቀጥታ ወደ ሰንበት / ቤት አዳራሽ እሮጥኩልሽ ...ስደርስ ድራማ እታየ ምእመናን በእንባ ይራጭልሻል ...

መጣሁ ....
_________________
ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እምቢ ለሀገር

ኮትኳች

Joined: 13 Feb 2012
Posts: 262

PostPosted: Wed May 16, 2012 5:43 pm    Post subject: Reply with quote

...................የአቸው እስኒፍ አዳራሹን እንዳይቀውጥ አፌን በኩታየ ሸፍኘ ከህዝበ -ክርስቲያን ጋር ተቀላቀልኩ ::ድራማው ቀጥሏል ..ጌታችን እየሱስን በአለንጋ ይገርፉታል ...ተምልካቹ 'እኔን ..እኔን ጌታየ ..እኔን ይግረፉኝ " እያለ ይንሰቀሰቃል ....እኔም በአቸ የቦዘዘ አይኔን በየተመልካቹ ላይ እያሽከረከርኩ ኢላማየን እፈልጋለሁ :: የት ላይ ትሆን ? እንደመጣች አውቃለሁ ..ድራማውም እንደማያልፍት እርግጠኛ ነኝ ...አዎ ..እዚህ ውስጥ አለሽ ..የት ነሽ ? እያልኩ የራሴን መነባንብ ለራሴ አንበንባለሁ .....አያልየ የት ነሽ ?.."የኔ አያል የኔ አያል አያል የኔ አበባ ..አበባሽ ለምለሙ ሳላይሽ መክረሙ ..." ....ከቆምኩበት በስተግራ አንድ እጅ ወገቤን እንደ ማቀፍ ሲያደርገኝ ..ዞር ስል ..----..ምዕመናን 'እልልልልልል ' ይላሉ .. 'እንሆ በመገረፉ ቁስል እኛ ተፈወስን " የሚል ድምፅ ከመድረክ የወረውራል ..'እልልልልልልልል .."

አያል ..የፍቅርን ሀሁ የቆጠርኩባት ...በልንገራት አልንገራት ትንቅንቅ አሳሬን የበላሁባት ...ሌት በህልሜ እየመጣች የምታስቃዠኝ ጧት በአባቴ "ውዳሴ ማርያም " እያስደገመች በፀበል የምታስቾፈችፈኝ ..እናቴን በአርባ አራቱ ታቦት እያዞረች ጸበሎችን አስቀድታ በብዙ የፀበል እቃዎች አስከባብ የምታስድረኝ ....አይል ቆንጆ ! የጀለሴ ትንሽ እህት ...
16ዓመት እድሜ ጠገብ እቦቀቅላ ...ወገቤን እቅፍ አርጋ ነጠላዋን ተከናንባ ....

መጣሁ ....
_________________
ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጌታ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Apr 2005
Posts: 3350
Location: ዶሮ ተራ

PostPosted: Wed May 16, 2012 5:47 pm    Post subject: Reply with quote

ጦምን ዊኒ ያልካት ውቃው እሙሙ 'ሚላትን ልጅ ነው ? እኔማ እንዲህ ባለጌ ልጅ አትመስለኝም ነበር Laughing Laughing Laughing ባለጌ ነገር አድርገህ ታውቃለህ ማለት ነው ? ኢዩ Embarassed Embarassed ይልቅ አንድ ታሪክ አስታወስከኝ ....

የመጀመሪያ ልጄ 7 ክፍል ሲደርስ ስለወሲብ ነክ ነገሮች ልናስተምራቸው ነውና ትምሮ ቤት ከች በሉ ብለውን ሳዳምት አመሸውና ማታ እቤት ስንገባ ጥያቄ በጥያቄ አጣደፈኝ :: እናም ያበሻ እፍረቴን ታግዬ ልጅ የሚወለደው ባንተ አጠራር ታችበሌ እና እሙሙ በተገናኙ 9 ወራቸው መሆኑን አስረዳሁ :: ልጄም ጥቂት አሰበና ፊቱን ቁምጭጭ አድርጎ ታዲያ አንተና ማሚ 4 TIMES አድርጋችኋል ? አይለኝም ???

ማሙሽ ለጥቂት ቀናት ፊታችንን ማየት ሁሉ አስጠልቶት ነበር Laughing Laughing Laughing
_________________
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Visit poster's website Yahoo Messenger Report post
ጌታ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Apr 2005
Posts: 3350
Location: ዶሮ ተራ

PostPosted: Wed May 16, 2012 5:53 pm    Post subject: Reply with quote

-...- እንደጻፈ(ች)ው:

እሺ አዲሳባ እንዴት ነበር ? ስልኪን አነጋግረኸው ብትሄድ ኖሮ ይህኔ 500 ካሪሜትር መሬት ባለቤት ሆነህ ነበር :: አምጣልኝ ያልኩህን አመጣህልኝ ? ረሳሁት እንዳትለኝና የቀረችህን 3 ጥርሶች እንዳላወልቅልህ !

ሸፎ እንዴት ነህ ባክህ ? በምስጢር ያወራሁህን ባደባባይ ትዘረግፈዋለህ አይደል ? አይ ያንተ ነገር ! ስልኪን ተወውና መለስ እራሱ ቤተመንግስት ድረስ አስጠርቶ ሚኒስትር ላርግህ ሲለኝ አፍንጫህን ላስ ብዬው መጣሁ Laughing የጠየቅኸኝን መፋቂያ አምጥቻለሁ :: አይ ሆፕ በቅርቡ ያን ቫያግራ ከመቃም ትገላገላለህ Laughing Laughing Laughing

ጥርሳም Wink
_________________
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Visit poster's website Yahoo Messenger Report post
እምቢ ለሀገር

ኮትኳች

Joined: 13 Feb 2012
Posts: 262

PostPosted: Wed May 16, 2012 10:11 pm    Post subject: Reply with quote

...............የአያልየ ወንድም ጀለሴ ድራማው ላይ እየሱስን ወክሎ እየተወነ ነው ::የመጨ አክራሪ ነው ::ቄስ /ትን ገና አብረን ጀምረን ናኩ ተከ ላይ ስሸበለል እሱ ግን ገፍቶበት የድቁና /ቱን በከፍተኛ ማዕረግ አጠናቆ ከጐንደር ሀገረ -ስብከት ጳጳስ እጅ የተቀበለውን ሰርትፍኬት ..አንድ ቀን አያል ንፍቅ ስትለኝ አሳየኝ ብየው ቤቱ ወስዶ አሳይቶኛል ::በዓይኔ ነው ታድያ ልቤ አያል ነው ...አያል ቆንጆ ሻሂ አፍልታ ስትገጨን 'ጣቶሽ ማማራቸው .. አለጋነት አላቸው ..." የሚለው የንዋይ ደደበ ዘፈን ትዝ አለኝ ...ጦሜው እነዛ እጣቶች ናቸው እንግዲህ ወገቤ ላይ የሚርመሰመሱት .....

ድራማው ወደ መጠናቀቁ ላይ ነው ::የአያል ወንድም ከአቅሙ በላይ .. ትልቅ መስቀል ተሸክሞ .. እየወደቀ እየተነሳ .. ወደ ቀራንዮ ..እየሄደ ነው :: አያልን የት ወጣሽ የት ገባሽ እያለ ስለሚያንገላታት .."ይሰቀል ይሰቀል " እያልኩ የምጮህ መሰለኝ ... መፍጠን እንዳለብኝ ይገባኛል ::ምክንያቱም ጀለሴ ተሰቅሎ ከተቀበረ ብኍላ ይነሳና ድራማው ያልቃል ...ያኔም የኔ ወገብ መታቀፍ ያበቃለታል ማለት ነው ::...በግራ እጀ ቀስ ብየ ወገቤን አቃፊውን እጇን ከወገቤ አውርጀ በእጀ ቁጥጥር ስር አዋልኩት ..እጣቶቸ ከጣቶቿ ጋር ተቆላለፈ .. በእጣቶቿ ጫፎች የመዳፌን የላይኛውን ፓርት ዳበሰችኝ ...እኔም ምላሹን ሰጠሁ ...ጀለሴ መስቀል ላይ እጆቹ በምስማር እየተቸነከሩለት ነው ".....'.. "ፍጠን ፍጠን ..እምቢቾ ፍጠን ..የባከነ ስዓት ላይ ነህ .." የሚል ድምጽ በአቸ ከናወዘው ደመ -ነብሴ ሳያቆርጥ ያስተጋባል ....

እችን ይወዳል እምቢቾ !.."ኤሎሄ ኤሎሄ ..." እያለ በከፍተኛ ድምፅ ጀለሴ ከቀወጠው በኍላ ..አዳራሹ እና መድረኩ በጨለማ ተዋጠ ..ጀለሴ አሸለበ ማለት ነው ..ይሄኔ ነው አያልየን ይዞ መሸብለል ...ጎተት ሳርጋት ተጎተተች ..በፍጥነት ካዳራሹ ይዣት ወጣሁ .....ቸርቹ በሁለት ግቢ ነው የታጠረው ..አዳራሹ ደግሞ ከመጀመሪያው ግቢ የኍለኛው በር ጥግ ላይ ነው ..አያልየ ቆንጆ በፍቃደኝነት ላይ በተመሰረተ ጉተታ እየተጎተተች ነው ...እንዴውም ለስለስ ባለ ድምጽ ' እምቢዮ ..ፍጠን . የኔ ጌታ .."ያለችን መሰለኝ ...

ከበሩ ብቅ ስንል .. ብሄረ -ባህር ዛፎች ..ቅጠሎቻቸውን በማንሿሿት ደመቅ ያለ የእንኳን ደህና መጣችሁ አቀባበለ አደረጉልን :: በደንብ መስወራችን ያረጋገጥኩ ሲመስለኝ ቁጭ አልን ...የደረቁ ቅጠሎች እንደ ጉዝጓዝ ሆኑን ...ጥቅመ ብዙው ባህር -ዛፍን አመሰገንኩ አያይዠም እመየ ሚኒልክን አደነኩ !... ጭዋታ ተጀመረ ...እድሜ ለአቸ ! የፍቅር ቃላቶችን አረገፍኩልት ...አፏን ከፋታ አዳመጠችኝ ..ውዴ ! እያልኩ መኅልዮን አነበነብኩላት ...አብረን ዝም እንበል ..ከሰው መንጋ እንገንጠል ...አንገረብ ማዶ ወርደን ...እያልኩም ተቀኘሁላት ...አያል ቆንጆ ተዝለፈለፈች ..
'እምቢየ ..የኔ ጌታ ! እኔም እኮ አፈቅርሀለሁ ..ያላንተ መኖር አልችልም !..ለምን እስከአሁን ዝም አልከኝ ... እንቢዮ ..የኔ ፍቅር .."....ከዚህ በኍላ እማ ምኑ ቅጡ ...የአቸው ጠረን ሳይበግራት ከንፈሬን መጠመጠችው ..እኔም ሞጨሞጭኩት ..ከንፈሯን ትቸ አንገቷን አንገቷን ትቸ ...እነዛን ለመሮጥ የተዘጋጁ መንታ ሚዳቋ መስል ጡቶቿን ...ጦሜው !... ጠባኍቸው ...እንደ እሾህ የሚዋጉትን የጡቶቿን ጫፎች ..ነክስ ለቀቅ ነከስ ለቀቅ ...እጆቸም ስራ እንዳይፈቱ ..የታችበሌን የንግስና መቀቢያ ምንጭ ነካካሁት ..ስሙኒ ስሙኒ Y ሆጨጭ እያደረኩ በድህና ቀን የከለምኳቸው 'ፋንታስቲክ "ፊልሞች ውለው ይግቡና ያየሁትን ወደ ተግባር በተሳካ ሁኔታ ለዎጥኩት ...አያልየ ትንፋሿ ቁርጥ ቁርጥ ..ይላል አንድንዴ ጸጥ ትላለች :: የሞተች ሁሉ ይመስለኝ እና አያልየ !..ስላት ወየ ! የኔ ጌታ ! ትለኛለች ..."ወርም አፑ " ላይ ግግም አልኩ መሰል ውዴ በሚያሳዝን ድምፅ 'እምቢየ እባክህ አታሰቃየኝ .." ብላ ታችበሌየን ያዝ አድርጋ መቀቢያው ቦታ ሳበችው ...ታችበሌም እየተንጎማለለ በር ላይ ደርሶ ዳይቭ ሲወረውር የህገ -መንግስቱ ጠባቂዎች ጋር ተላተመና ስጥመቱ ተገታ ...አያልየም ..ከመቀመጫዋ አፈገፈገች ...'አንኤክስፔክትድ ' ይለዋል ፈረጅ :: ህገ -መንግስቱ በሰላማዊ ትግል ሳይሆን በሀይል ብቻ እንደሚናድ የሆነ ጀለሴ ሲናገር ሰምቸው ነበር :: 'እምቢየ ..ሌላ ቀን ..እሽ የኔ ጌታ ..የአንተ ነው ..ማንም አይወስድብህ ..ዛሬ ተወኝ ! አልተዘጋጀሁም .." አንጀት በሚበላ ልመና ወተወተችኝ ...እንዲህ እየነካኩ የተው ብዙዎቹ ሌሎች እንደጨረሱላቸው በተደጋጋሚ ሰምቻለሁ ::
ሀሳቧን የተቀበልኩ በመምሰል ትንሽ ግብግቡን ተወት አደርኩት ታችበሌን ግን ጠጋ ብሎ እንዲቆይ ተስማምተን እራሱ ብቻ እንደግባ ተውነው ....ሀይል ተሰበሰበ በየአቅጣጫው የድግፍ ሰልፍ ሲጐርፍ ይታየኛል ....በተለይ የጅጅን ሙዝቃ ቅርብ ቦታ ምሰማው መስለኝ .."ደንዳናውን ልቤ ናደው ናደው ..ሰተት ብሎ ገባ .ለመደው ..."...እንዲሁም
ናደው ክፍለጦርም ትዝ አለኝ ...'ይናዳል ያናዳል ገደሉ ...'
"ህገ -መንግስቱን በሀይል ለመናድ .."...............ታችበሌ በብርሀን ፍጥነት ተምዘገዝገ ..አያልየ የስቃይ እና የደስታ ድምጽ በአንድ ላይ ኮምፖዝ አድርጋ ነጠላ ዜማ ለቀቀች ..
ታችበሌም ህገ -መንግስቱን በሀይል ናደው በደምም ነገሰ :: ከሩቅ አባ በጽሀ በያሪዳዊ ዜማ '....ዕዕ አአአ ..ዕዕምዕዕባዐዐ ሰኧኧኧበኧኧኧረኧኧኧልዕዕዕዎ ....ብርአምባ ሰበርልዎ ጀግናው ልጅዎ ...እዚጊዎ በሉ ምእመናን .." ሲሉ ተስማኝ መሰል ኍጥያቴ ከበደኝ ...ወደያው ደግሞ "የክርስቶስ ደም ከህጥያት ሁሉ ሊያነጣን የታመነ ነው ..አሜን በሉ መእመናን ..ሀሌ ሉያ ! እየሱስ ጌታ ነው !" ፋሲለደስ /ትቤት ፊት ለፊት ላይ ካለው የመካነ -ኢየሱስ ቸርች የስማውት የስባኪው ድምፅ ተሰማኝ .....ታችበሌየም በሽጉ ላይ እንደ ልቡ ተመላለስ ............

እምቢ ለሀገር Exclamation
ስላሴ ጀርባ
ገላድ
_________________
ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2954

PostPosted: Wed May 16, 2012 10:33 pm    Post subject: Reply with quote

እምቢ ለሀገር

አሪፍ ታሪክ ነው ....ግን ጨዋታ ማቆርፈድ እንዳይሆንብኝ እንጂ

1. ለጥር ስላሴ የስቅለት ድራማን ምን አመጣው Question Laughing

2. እየደጋገምክ "አቸ " የምትለው ጠጁን መሰለኝ ....ግን "አቼ " ነው የሚባለው ወይንስ "አቸ "....እኔ አላውቅም Laughing

3.
Quote:
!.."ኤሎሄ ኤሎሄ ..." እያለ በከፍተኛ ድምፅ ጀለሴ ከቀወጠው በኍላ ..አዳራሹ እና መድረኩ በጨለማ ተዋጠ ..ጀለሴ አሸለበ ማለት ነው ..ይሄኔ ነው አያልየን ይዞ መሸብለል

እኔ የምለው የገላድ ስላሴ ሰንበት ትምህርት ቤት አዳራሽ አለም ሲኒማ ነው ወይንስ አጎና ሲኒማ .....ከድራማው ጋር አብሮ መድረኩንና አዳራሹን በመብራት የሚቆጣጠረው Laughing Laughing Laughing Laughing

በዚሁ ላብቃ .......ጦምኔው ይቅርታ Very Happy
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እምቢ ለሀገር

ኮትኳች

Joined: 13 Feb 2012
Posts: 262

PostPosted: Thu May 17, 2012 12:45 am    Post subject: Reply with quote

ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:
እምቢ ለሀገር

አሪፍ ታሪክ ነው ....ግን ጨዋታ ማቆርፈድ እንዳይሆንብኝ እንጂ

1. ለጥር ስላሴ የስቅለት ድራማን ምን አመጣው Question Laughing

2. እየደጋገምክ "አቸ " የምትለው ጠጁን መሰለኝ ....ግን "አቼ " ነው የሚባለው ወይንስ "አቸ "....እኔ አላውቅም Laughing

3.
Quote:
!.."ኤሎሄ ኤሎሄ ..." እያለ በከፍተኛ ድምፅ ጀለሴ ከቀወጠው በኍላ ..አዳራሹ እና መድረኩ በጨለማ ተዋጠ ..ጀለሴ አሸለበ ማለት ነው ..ይሄኔ ነው አያልየን ይዞ መሸብለል

እኔ የምለው የገላድ ስላሴ ሰንበት ትምህርት ቤት አዳራሽ አለም ሲኒማ ነው ወይንስ አጎና ሲኒማ .....ከድራማው ጋር አብሮ መድረኩንና አዳራሹን በመብራት የሚቆጣጠረው Laughing Laughing Laughing Laughing

በዚሁ ላብቃ .......ጦምኔው ይቅርታ Very Happy

የጦሜውን መደበሪያ ቤት ላለማቆሸሽ ለዛሬ ምሬሀለሁ ..ለጥፌው የነበረውን የመጀመሪያ መልሴንም አንስቸዋለሁ :: እስኪ ለስነዘርካቸው "ሂሶች " በጭዋ ደንብ መልስ ልስጥህ :-

1 ስላሴ =አብ = ወልድ (እየሱስ )=መንፈስ ቅዱስ ታድያ በጥር ስላሴ ስለ እየሱስ ስቅለት ድራማ መስራት እንዴት 'ምን አመጣ ?' ይባላል
2 ስለመብራት ለጠየከው ......ሁለት ልጆች የመድረኩን እና የአዳራሹን መብራት መቆጣጠር ይችላሉ ...ልክ ጀለሴ ኤሎሄውን ሲያቀልጠው ልጆቹ መብራቶችን ያጠፋሉ :::::
3 አቸ ...አቼ ለማለት ነው የፊደል ግድፈት መሆኑ ነው ::
ጹሁፌን ጠለቅ ብለህ ብታየው ብዙ የፊደል እና የስዋሰው ግድፈቶች ታገኝበታለህ ...አለቀ :: ከፈለክ አንተ ኤዲት አድርገው ይኽ እኮ መደበሪያየ ነው ..

በተረፈ እባክህ ጭዋታችን አታቆርፍድ ...እንደበርበት ..'ፕሊስ " በፈረንጅኛ ....
ነገር ከፈለከኝ ደግሞ እዛ ዋርካ ፖለቲካ "ሪንግ " ውስጥ እንገናኝ Laughing ዳግማዊ ግግም አትበል 'ፕሊስ '... ገገማ Laughing

እምቢቾ ነኝ Exclamation
ከናደው ክፍለጦር
ጐንደር
_________________
ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2954

PostPosted: Thu May 17, 2012 12:26 pm    Post subject: Reply with quote

እምቢ ለሀገር

የመጀመሪያው ምላሽህ ምንድን ነበር Wink

ለማንኛውም አሁንም ብጠይቅህ ደስ ይለኝ ነበር ግን የባሰ ማቆርፈድ ይሆናል Laughing በቃ ትቼዋለሁ .......ተደበር ...ይመችህ Laughing

እምቢ ለሀገር እንደጻፈ(ች)ው:
ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:
እምቢ ለሀገር

አሪፍ ታሪክ ነው ....ግን ጨዋታ ማቆርፈድ እንዳይሆንብኝ እንጂ

1. ለጥር ስላሴ የስቅለት ድራማን ምን አመጣው Question Laughing

2. እየደጋገምክ "አቸ " የምትለው ጠጁን መሰለኝ ....ግን "አቼ " ነው የሚባለው ወይንስ "አቸ "....እኔ አላውቅም Laughing

3.
Quote:
!.."ኤሎሄ ኤሎሄ ..." እያለ በከፍተኛ ድምፅ ጀለሴ ከቀወጠው በኍላ ..አዳራሹ እና መድረኩ በጨለማ ተዋጠ ..ጀለሴ አሸለበ ማለት ነው ..ይሄኔ ነው አያልየን ይዞ መሸብለል

እኔ የምለው የገላድ ስላሴ ሰንበት ትምህርት ቤት አዳራሽ አለም ሲኒማ ነው ወይንስ አጎና ሲኒማ .....ከድራማው ጋር አብሮ መድረኩንና አዳራሹን በመብራት የሚቆጣጠረው Laughing Laughing Laughing Laughing

በዚሁ ላብቃ .......ጦምኔው ይቅርታ Very Happy

የጦሜውን መደበሪያ ቤት ላለማቆሸሽ ለዛሬ ምሬሀለሁ ..ለጥፌው የነበረውን የመጀመሪያ መልሴንም አንስቸዋለሁ :: እስኪ ለስነዘርካቸው "ሂሶች " በጭዋ ደንብ መልስ ልስጥህ :-

1 ስላሴ =አብ = ወልድ (እየሱስ )=መንፈስ ቅዱስ ታድያ በጥር ስላሴ ስለ እየሱስ ስቅለት ድራማ መስራት እንዴት 'ምን አመጣ ?' ይባላል
2 ስለመብራት ለጠየከው ......ሁለት ልጆች የመድረኩን እና የአዳራሹን መብራት መቆጣጠር ይችላሉ ...ልክ ጀለሴ ኤሎሄውን ሲያቀልጠው ልጆቹ መብራቶችን ያጠፋሉ :::::
3 አቸ ...አቼ ለማለት ነው የፊደል ግድፈት መሆኑ ነው ::
ጹሁፌን ጠለቅ ብለህ ብታየው ብዙ የፊደል እና የስዋሰው ግድፈቶች ታገኝበታለህ ...አለቀ :: ከፈለክ አንተ ኤዲት አድርገው ይኽ እኮ መደበሪያየ ነው ..

በተረፈ እባክህ ጭዋታችን አታቆርፍድ ...እንደበርበት ..'ፕሊስ " በፈረንጅኛ ....
ነገር ከፈለከኝ ደግሞ እዛ ዋርካ ፖለቲካ "ሪንግ " ውስጥ እንገናኝ Laughing ዳግማዊ ግግም አትበል 'ፕሊስ '... ገገማ Laughing

እምቢቾ ነኝ Exclamation
ከናደው ክፍለጦር
ጐንደር

_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 3059
Location: Earth

PostPosted: Thu May 17, 2012 4:23 pm    Post subject: Reply with quote

ነሀሴ 17 2002 9:00 AM

የሰው ልጅ ሂወት የሚገርም ነው .. እውነትም እንደጤዛ ይረግፋል ማለት ትክክል ነው . የረገፉትማ ረገፉ .. ያልረገፍነው እኛስ ስለረገፉት እያሰብን ከዚህ ወዲያም በሂወታችን ውስጥ የሚገቡት ሁሉ ይረፍፉ ሳንጠብቀው ሳናስበው ቢረግፉስ ብለን በስጋት መኖር ማቆም ይቻል ይሆን ? ማፍቀር ባለውም ... መውደድ እና ጉዋደኝነት አጣምሮን ነበር ... እኔና እሱን ... ጉዋደኝነት ... በጣም ጥልቅ ጉዋደኝነት ... ፍቅር ብንንን የሚያደርፍ ፍቅርን አሁን ሳውቀው ያኔ ፍቅር እንዳልነበር ተገንዝቤዋለሁ .. ጥሩ ሰው .. በጣም ጥሩ ሰው .. ፈጽሞ የማያስከፋ ... ብቆጣ , ብናገር እንኩዋን መቻልን የሚያውቅ . ኮሚክ ... ስቆ የሚያስቅ ... ኮሚትመንትን ግን ሁለታችንም አናስበውም ... ብዙም አብረን አልቆየን ... በጉዋደኝነት ግን ብዙ ተዋወቅን ... ስለሱ የማላውቀው ነገር ያለ አይመስለኝም ... ስለኔም ብዙ ያቃል ... አበርን ልንሆን የማንችልበት ብዙ ነገር ቢኖርም አሁንን ግን በደስታ እንዳናሳልፍ የከለከለን አልነበረም ... ዝም ብየ ሳየው , መለየት ይታየኛል ... ግን አያስቀይመኝምና ለምን እንደዛ እንደማስብ ይገርመኝ ነበር .. ለካ ሳይን ነው ...

እሮብ ነሀሴ 17 ... የመጨረሻ የስልክ ግንኙነታችን ላይ ድምጹ ሲርገበገብ ይሰማኝ ነበር ... ምንሆነሀል ? አይ ምንም ... ያው እንዳልኩሽ እናቴን ቁልቢ ልወስዳት እንዳሰብኩ ነግሬሽ የለ ? አውቃለሁ .. መሄዱ ግን ለምን እንዳስፈራኝ አላቅም ... ነገርህኛል መቼ ትመጣለህ ? ስለት አለባት ... ያንን አድርገን ቅዳመ መለለሳችን አይቀርም ... ደውልልሻለሁ ... "ከተመለስኩ " እንገናኛለን ... ምን ከተመለስኩ ????? ሳቁ ቀደመው .. የሲቃ ሳቅ ... ለምንድነው ከተመለስኩ ያልኩት ሪችዬ ? ልቤ ምቱን ሊያቆም አልቻለም ... ለምንድነው የምደነግጠው ... ግንኙነታችን ቁጥብ ጉዋደኝነት ነው ... ለምንድነው ያስደነገጠኝ ? ኦህ ! እሺ እረ ችግር የለም የአፍ ስተት ነው ... እኔንጃ ... ትልቅ ዝምታ ! በቃ ... ደውላለሁ እሺ ... አይዞሽ ... ጠንክሪ ... ምን ??? የምን ጠንክሪ ነው ? ልጁ ምን ሆነሀል ዛሬ ? ሳቅ ከወዲያኛው ጫፍ ... እንዴ ዛሬ ምንድነው የሆንኩት ሪችዬ ? ለዘላለም የምሄድ አስመሰልኩት እኮ ... በይ ቻው ... ቻው ! ለዘላለም ነበር ለካ ...

ነሀሴ 20 ጠዋት .. በጣም በጠዋት ... ስልክ ይፈልግሻል ሪች ... እየተነጫነጭኩ ተነሳሁ ... የጋራ ጉዋደኛችን ነው .. ሄይ ላናገርሽ ፈልጋለሁ ልንገናኝ እንችላለን ? ምን ? ለምን ? አይ ምንም አይደለም አንድ የማማክርሽ ጉዳይ አለኝ ... ከቻልሽ አሁን ላገኝሽ ነው የምፈልገው ... እንዴ .. ምን ሆነሀል .. ምን ተፈጠረ ጠዋት እኮ ነው ... አቃለሁ ሪች ... በቃ እሺ በይኝ ... የፈለግሽበት መጣለሁ ...

ለደቂቃም የጉዋደኛዬ ጉዳይን በተመለከተ እንደሆነ አላሰብኩም ... ኦኬ ይሁን ... 30ደቂቃ ውስጥ .. ዌል በጣም ኢምፖርታንት ቢሆን ነው ...

ይዘንባል .. ጭቅጭቅ ያለ ዝናብ .. ደብሮታል ቀኑ ... የተቃጠርንበት ካፌ ሄድኩ ... ገና ከበሩ ስገባ እሱም ፍቅረኛውም አሉ ... እየሳቅኩ ስጠጋቸው ገና ልቤ መምታት ጀመረ ... ምን ተፈጠረ ጋይስ ?

ሪች ቁጭ በይ ... አሁን ተረበተበትኩ .. ምንድነው .. ምን ተፈጠረ ???? ልጅትዋ እንባዋ አይንዋ ላይ መቅረር ጀመረ ... ሪችዬ ሶሪ የኔ ቆንጆ ... ዜድ አርፍዋል .. ! ምን ? አርፍዋል እንዴት ? ምንድነው የምታወሩት .. ለምን እንዴት ? የምለውን አላውቅም .. ጉዋደኛዬ .. የልብ ጉዋደኛዬ ነበር ... የሚያጠነክረኝ .. በጥናት የደበዘዘ አይሞሮዬን የሚያዝናናልኝ .. ጥሩ ሰብእና እና ጥሩ ጭንቅላት ... መኪናው የገጨውን ጊደር ነፍስ ሲያይ .. ማለፍ ስላልቻለ ወርዶ ሊያግዝ ሞከረ ... የጊደሩ ባለቤት ግን በጊደርና ዜድ ነፍስ መካከል ያለው ልዩነት ብዙም አልነበረም ... ስለዚህ ዜድ በግራ ... ጊደርዋ በቀኝ ወድቀው ሂወታቸው አለፈ ... ዜድ በጥይት .. ጊደርዋ በዜድ መኪና ... !

የሚሞት ሰው ይታየዋል ? ለምን ከተመለስኩ አለኝ ? ለምን በመጨረሻው ቀን የላከልኝ ኢሜሎች ሞት ሞት , ስንብት ስንብት ይሸታሉ ?

ጥፋቱ የማነው ? የኔ ዝግጁ አለመሆን ? ሞት በጣም እሩቅ መስሎ ይሰማናል .. ግን አይደለም .. ሞት እንግዳ ነው ... ድንገት ይገባል .. ማስጠንቀቂያ የለውም ... ሪቾ ቆስላ ቀረች ... መንገድ እፈራለሁ ... በተለይ የምወዳቸው ሰዎች ከአጠገቤ ባይርቁ መርጣለሁ ... ከአይኔ ስር ዞር ካሉ ይሞቱብኛል ብዬ ፈራለሁ ... አጠገቤ ሆነው ማስቀረት የምችል ይመስል .. አቤት የግዜር ስራ ... አስር አመት አለፈው .. ሪቾ ስቲል ትፈራለች ...መንገድ የሄደ የሚመለስ አይመስለኝም ... የማይድን ጉድ ! ህምምምም ልቤን ነፍሴን አሳልፌ የሰጠሁህ አንተ የመጀመሪያና የመጨረሻው ሰው ... እግዜር ያንተን ክፉ ከሚያሳየኝ የዜድን ቀን ለኔ ያርጋት !

ጦምን ትዝ ያለኝን መጻፌ ነው ... መደበሪያም አይደል ቤትህ ? በዛላይ ድንበር ዘለልሽ አትለኝም በርግጠኝነት .. Smile
_________________
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እምቢ ለሀገር

ኮትኳች

Joined: 13 Feb 2012
Posts: 262

PostPosted: Thu May 17, 2012 5:40 pm    Post subject: Reply with quote

ሬቾ ቆንጆ !....በጣም አዝናለሁ Sad Sad

ጋሽ ውቃው !..በል ብቅ በል እና ሬችየን አፅናናት ...ካልቻልክ ...ገልብጤንም ቢሆን ላከው Laughing Laughing

የሬችየን ልብ የበላህው ወንድማችን ....በሰላም እረፍ Sad Sad

እምቢቾ ነኝ
ከናደው ክፈለጦር ...
_________________
ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ገልብጤ

ውሃ አጠጪ

Joined: 26 Jun 2010
Posts: 1334

PostPosted: Thu May 17, 2012 6:31 pm    Post subject: Reply with quote

ህምምምምምም ሪች ነገሩ አልፏል አሁን ግን ያለፈ ትዝታ ወደ ውስጥ ሲገባ ህመሙ ..ኦኡኅኅኅኅኅ ...አይዞን ቆንጆ ሪች

ከቻልሽ የኔ ልብ ከፍት ነው አሁን ..እስኪ ገባ በይበታ ቅቅቅቅ

ገልብጤ ሞረቴው ሪችን ልቡ ወስጥ ለማስገባት የሚጥረው ..ከአልቃባጥሬ
_________________
SEX IS NOT THE ANSWIER, SEX IS THE QUESTION '* YES* IS THE ANSWIER
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 3059
Location: Earth

PostPosted: Thu May 17, 2012 7:54 pm    Post subject: Reply with quote

እምቢ ለሀገር እንደጻፈ(ች)ው:
የሬችየን ልብ የበላህው ወንድማችን ....በሰላም እረፍ Sad Sad

..Quote:
ህምምምም ልቤን ነፍሴን አሳልፌ የሰጠሁህ አንተ የመጀመሪያና የመጨረሻው ሰው ... እግዜር ያንተን ክፉ ከሚያሳየኝ የዜድን ቀን ለኔ ያርጋት !

ያንቺ ነገር .. ይቺን አይተሻታል .. ልብ መብላት አይደለም .. የምትወጂው ጉዋደኛሽ ድንገት ቅጥፍ ሲል የሚሰማሽ ስሜት ውስሽን ሂወትሽን ሁሉ ወደ አንድ አቅጣጫ ሺፍት ያረገዋል .. ስሜት በጣም የምትወጂው እና በሂወትሽ ማጣትን ማሰብ የማትፈልጊው ሰው ሲኖር እየመጣ ይበጠብጥሻል .. ነው ሞራል ኦፍ ስቶሪ .. እኔ ልቤ የጠፋለት በግብዳው በሂወት አለ ! በአንድ እግሬ ቆሜ እየጸለይኩለት ድሮስ ምን ይሆናል ? Laughing

አሁን የሚያፅናና ጠፍቶ ውቃው እና ገልብጤን ትጠሪ Laughing Laughing
_________________
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9  Next
Page 4 of 9

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia