WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ETHIOPIAN FUN & ( .) ( .)
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 298, 299, 300 ... 307, 308, 309  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ገላጋይ -1

ኮትኳች

Joined: 25 Aug 2006
Posts: 492

PostPosted: Mon May 21, 2012 11:21 pm    Post subject: Re: (-: Reply with quote

ደጉ እንደጻፈ(ች)ው:
... ...ከመለስ ይልቅ ጫማው ውድ ነው ለዛም መስለኝ ...ያልወረወረው Wink

Laughing ወይ ደጉ .... Laughing
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ደጉ

ዋና አለቃ

Joined: 15 Dec 2003
Posts: 5166
Location: afghanistan

PostPosted: Sun May 27, 2012 9:08 am    Post subject: (-: Reply with quote

.... ቀልድ ነው ይሄ (ለማይገባቸው )
...አንድ አንበሳና አንድ አህያ ስለ ብዙ ልዩነታቸው ከተጫወቱ በሁዋላ ሴክስ ለማድረግ ይስማሙና ..ያው አንበሳው ጉልበተኛም ጭምር ስለሆነ ጀማሪ እሱ ይሆንና ይጀምራሉ ....
...አንበሳው ሴክስ ሲያደርግ አህያው አንበሳውን እየዞረ ይስመዋል ..ይልሰዋል ...አንበሳው ጨረሰና አህያው በተራው ሴክስ ማድረግ ጀመረ ....አህያው ቢያይ ቢያይ ..አንበአው እሱ ሲያድርግ እንደ ነበረው እየዞረ አይስመውም ..አይልሰውም ... አህያው በጣም ቅር ብሎት አንበሳውን ...አንተ ሴክስ ስታደርግ እኔ አንገቴን እያዞርኩ እስምህ ..እለስህ ነበር ..አንተ ግን ምንም አላደረክም ይለዋል ...አንበሳውም አንገቴን ማዞር ብችልማ አንገትህን ነክሼ ነበር እምገድልህ አለው ..Smile
_________________
" STUPID IS AS STUPID DOES " Very Happy
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
.ዲጎኔ

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 20 May 2009
Posts: 61

PostPosted: Sun May 27, 2012 12:45 pm    Post subject: Re: (-: Reply with quote

ደጉ እንደጻፈ(ች)ው:
.... ቀልድ ነው ይሄ (ለማይገባቸው )
...አንድ አንበሳና አንድ አህያ ....

ዲጉ (የአዋሳው አራዳ ) ያው የቴስት ነገር አለ አዋሳ ላይ ስላገጠጡልህ ለአዲስ አበቤውም ግድ ይገባዋል ማለት አይደለምና አይክፋህ .
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ደጉ

ዋና አለቃ

Joined: 15 Dec 2003
Posts: 5166
Location: afghanistan

PostPosted: Thu Jun 07, 2012 1:06 pm    Post subject: (-: Reply with quote

ኑሮ

....አገር ቤት ኑሮው ውድ ነው ...አዎ ! ውድ ነው ...ብር ወረቀት ከሆነ ቆይቱዋል ....ነዋሪው እንዴት ችሎ እንድሚኖር ማወቅ በጣም አስቸጋሪ ነው ...በሁዋላ በሁዋላ ግን እንዴት እንደሚኖር በትንሹ ገብቶኛል .. Wink እውነቱን ለመናገር ሁሉም ነገር ውድ ነው ....አገር ውስጥ እስካሁን ከነ ቫቱ እንድትከፍሉ እማትገደዱት ነገር ቢኖር አየር ብቻ ነው ...እሱም ብዙ ጊዜ ንጹህ ስላልሆነ ነው .. Very Happy

....ብዙ ሰዎች ገበያ ላይ በመወደድ ምክንያት ጠፉ እሚላቸውን የእህል አይነቶች ሁሉ በቲቪ ላይ በአይነት በአይነት ስለሚያይ ሁሉ ነገር ያለው ኢቲቪ ላይ ነው እያለ ሰው ያማል ..እውነትም ነው ...አሁን አሁን መጥፎነቱ ቲቪዎቹ ባብዛኛው ፍላት ስክሪን ናቸው ..እንደ ድሮ ሆድ ያላቸው ቢሆኑ ሌላዉንም ሆነ ዘይቱን ቲቪው መጭመቂያ ከውጪ ማስገባት በተቻለ ነበር ,.. Wink
....በጣም አነስተኛ ምሳ የብላሁበት የአንድ መስሪያ ቤት ካፍቴሪያ ነው ...ወቅቱ የጾም ስለነበር 11 ብር ነበር የከፈልኩት ...ሌሎች ሆቴሎች ግን ሽሮ በአቅምዋ (ባልወድም ) 40 ብር በታች አላየሁም ...ትንሽ ስጋ ተጨምሮባቸው ቦዘና የተባሉት ....ሌላም አይነት አለ ሽሮ ፈሰስ እሚባል ...ሽሮ ስለ ማልወልድና ስሙ ስለሚያስፈራ አልሞከርኩትም ::
....ስጋ በጣም ውድ ነው ኪሎው 100 ብር በላይ ነው ...ከዛ በታች ቀንሶ ካገኛችሁ ..እርግጠኛ ነኝ የከብት ላይሆን ይችላል .. Very Happy
...እንድዛም ሆኖ ግን እሚገርመው በህድኩባቸው ቁርጥ ቤቶች ሁሉ በተለይ አስመራ መንገድ አካባቢ ቤቶቹ ሙሉ ናቸው ....ይመስለኛል መንግስት ስጋ ለሚወዱ የተለየ ጭማሪ ክፍያ መስጠት አለበት ብዬ አምኛለሁ ....
.....እንደ እነ ካልዲስ " ላፓራዚያን አይነቶቹ ደግሞ የድንች ጥብስ እስከ 35 ብር ድረስ ይሸጣሉ በርገር ለሚወድም 45 እና ከዛም በላይ አለ ...አይ ለበርገር ይሄ ይበዛብኛል ላለም ...ቦሌ ቴሌ መድህኒአለም ከካልዲስ ፊት ለፊት ያሉ ትንንሽ ቤቶች በርገር 20 ብር ጁስም በወተት ሰርተው 20 ብር ይሸጣሉ ...በኩዋሊት ትልልቅ ከሚባሉት ካፌዎች በጣም በተሻለ ....
..... አንድ ጊዜ ኤድናሞል ላይ ያለ ካፍቴሪያ ቁጭ ብዬ ማኪያቶ አዘዝኩ ...ለመጀምሪያ ግዜ ነበር እዛ ካፌ የገባሁት ...እናም ልጁ አመጣልኝ ማኪያቶ ...ማኪያቶው ግን ብቻውን አልነበረም ...ካላዘዝኩት በረሮ ጋር ነበር ...ልጁን ጠርቼ ከነበረሮው መለስኩ ...ልጁ የዋህነት ይሁን በብልጥነት ሌላ ማኪያቶ ላምጣልህ ብሎኝ ነበር ...Wink
... ፔንሲዮኖች ወይ የሆቴሎች ዋጋ በጣም ጨምሩዋል ...ይመስለኛል ለውስልትና ተፈላጊነታቸው በጣም ህእምሩዋል .... 300 ብር በታች የሆኑ ማግኘት አስቸጋሪ ነው ...ምናልባት ከዛ በታች ብታገኙም ..አብሮዋችሁ እሚኖር የአይጥ ደባል ይኖራል ...ስላጋጠመኝ ነው Very Happy
...ህዋሳ ...ሆቴሎችዋ በጣም ዘመናዊ ናቸው የህዋሳ እና የህዝቡ ችግር ግን እንዳየሁት ውህ ነው ....ውህ ህዋሳ ውስጥ ትልቅ ችግር ነው ይመስለኛል ከተማዋ ከጉድጉዋድ ውህ ነጻ ያደረጋት የበርታ ውህ ከዛን ግዜ ጀመሮ መጠኑ ለውጥ የሌለው ሲሆን ..የህዝቡን ብዛትና የከተማዋን እድገት ያላዛመደ ነው ::
..ህዋሳ ግን በጣም ውብና ልዩ ከተማ ሆናለች ....ግን በጣም አስቸጋሪ የሆኑት በረሮ ባጃጆችዋ ...እውነቱን ነው አንድ ደራሲ (ኮመዲያን ) ባጃጆች የሚኒ ባስ ጫጩቶች ይመስላሉ ያለው ..Very Happy
....ህዋሳ የህይሌና ሌዩ ሪሶርት ሆቴሎች በጣም ቆንጆ ሆነው አግኝቻቸዋለሁ ...በተለይ ሎዊ ..Smile
....ፍቅር በአስተርጉዋሚ ...ህይሌ ሪሶርት እኔ ከተቀመጥኩበት ቀጥሎ ካለው ወንበር ላይ አንድ ነጭ ...አንድ አበሻ ሴት እና አንድ ራስታ አበሻ ቅጭ ብለው ያወራሉ ....ነገሩ ራስታው ልጅ አስተርጉዋሚ መሆኑ ነው ....ነጩ ለልጅትዋ ከሚለው መልክት 1/3ኛው እንኩዋን ልጅትዋ አይደርስም ነበር ...እሱዋም ለነጩ እምትለው እንድዛው ... Wink ደግነቱ ልጅትዋ ዝም ብላ መሳቅ ብቻ ....ያጉዋጉዋኝ ነገር ግን የማስተርጎም ስራው እስከ የት እንደ ሚደርስ ማወቅ ነበር ... እስከ አልጋ ..??Wink
....ባህርዳር ..ባህርዳር ባለፈው ካየሁዋት የበለጠ ከተማዋ አድጋለች ...ያረፍኩበት ሆቴል አባይ ምንጭ ነበር ሆቴሉን (ሳይቱን ) በጣም ነው የወድኩት ...አሪፍ ጭር ያለ ጫካማ Smile
..እዛ ያልተመቸኝ ግን ያን የመስለ ሆቴል እራት ላይ ያቀረቡልኝ ከተጠበሰ ሳምንት ያለፈው ድንች ..ከምር እራሱን ወጥቤቱን አስጠርቼ ነበር ልኩን ነግሬ ያስመለስኩት ....ይቅርታ ለዚህ አልቀበል ::
...ከዛ ውጪ ግን ብዙ ብዙ መዝናኛዎች በጣና ዙሪያ አሉዋት ....ከዛ ውስጥ አንዱ የባህር ዳር ኩሩፉቱ ነው ....ሆቴሉ ከመኝታ ክፍሎቹ በስተቀር ቆንጆ ነው ....ያየሁት አንደኛው መኝታ ክፍል ግን በዛ ዋጋ በሽታ ገዝቶ ከመውጣት አይተናነስም ....ሻወሩ ውስጥ ቬንትል ማድረጊያ ካልመኖሩ ግድግዳው ፈንገስ ይዞ ነበር ....ደግነቱ የኢትዮጵያ ጤና ጥበቃ እንዲህ አይነት ነገር ደንታ የለውም ...ቢኖረው በአዲስ አበባና በሌሎችም ከተሞች ያሉ ሆቴሎች በንጽህና ጉድለት እንዲዘጉ ወይ አስተካክለው እንዲጀምሩ ባደረገ ነበር ::
...ባህር ዳር ሌላው ማምሻ ቤቶች ናቸው ቀበሌ 14 ባልሳሳት አንድ ግሮሰሪ አለ ..ወንድሞቼ ግሮሰሪ በጣም ብዙ ብር ላላቸው ነው ...ሴቶቹን ደውሎ እሚያመጣላችሁ ባለ ግሮሰሪው ነው ..አብዛኞቹ ሴቶች ባህር ዳር ውስጥ ካሉ የትምህርት ተቁዋሞች በተለያየ ሙያ የጨረሱና ስራ ያጡ ናቸው .....የሴቶቹ ዋጋ ትንሽ ብር ጨምራችሁ ለበአል ጥሩ በግ መግዛት ትችላላችሁ ...እውነት እወንት እላችሁዋለሁ እንደዛ አይነት ቤት አትሂዱ ...አይቼ መናገር ስላለብኝ ይህው .. Very Happy
....አዎ አሁን ምንም እማልደብቀው ባህር ዳር ከተማዋ እንጂ ህዝቡ ምንም አላደገም ::
...ጎንደር ...ጎነደር አሁንም ጎንደር ንች ሰው ህብታም ነው ....ከተማዋ ብዙ እድገት አላየሁባትም ህዝቡዋ ግን አድጉዋል በአስተሳሰብ እንደ ባህርዳሮች አይደለም ....ብዙ የጎነደር ሰው ገንዘቡ አለው ባህር ዳር ላይም ኢንቬስት እሚያድረጉት እነሱ ሳይሆኑ አይቀሩም የሚል ግምት አለኝ ...Wink
....ግነደር እነ ቁዋራ ሆቴል እንዳሉ አሉ Smile ጉህ ሆቴልም ውበቱን እንደ ጠበቀ አለ ....የክፍላቸው ዋጋ አሁንም በጣም ጥሩ ነው ...በፊት ከማወቀው መቶ ብር በአሁኑ 500 ብር ነው ያስከፈሉኝ ....ግን መኝታ ክፎሎቹን ምንግዜም ወዳቸዋለሁ ...ንጹህ ቆንጆና ባህላዊ ..Smile
...ሌላው ያየሁት ታዬ ሆቴል ነው ...ታዬ ሆቴል በጣም ቆንጆና ጥሩ ቪው ያለው ሄቴል ነው ...የክፍላቸው ዋጋ እስከ 800 ብር እነደ ወቅቱ ሲሆን ..ክፍሎቻቸው ንጹህና እቃቸውም ጥሩ ጥራት ያለው ነው ..በዚህ ላይ ያላቸው መልካም መስተንግዶና አቀባበል ሌሎች ካየሁዋቸው ሆቴሎች በጣም የተሻለ ነው ...ባለቤቶቹ ሁለት እድሜ ገፋ ያሉ ባልና ሚስት ሲሆኑ የሆቴሉ አሰራር በድንጋይ ሆኖ የራሱ ውበት ያለው ነው ..በበኩሌ ውስጡን ..የስብሰባ አዳራሹን ከላይ ሰፉ ብዛት ያለው ( 100 በላይ ) ሰው ማስተናገድ እሚችል በረንዳ ....ክፍሎቹ ያላቸው የበረንዳ ስፋት እንደ በጠዋት ተነስቶ የበረንዳ ስፖርት ለሚሰራ በጣም ምቹዎች ናቸው ::
....ለቁርስ እንደ አዲስባዎቹ የሺ ቡና አይነት ካፊቴሪያዎች ሲኖሩ ..ለመዝናናት ደግሞ እንደ ኤል ሼፕ እና አንድ ሌላ ስሙን ለጊዜው የረሳሁት መጨፈሪያ ቤቶች አሉዋት ....
...በዚህ አጋጣሚ አዝማሪ ቤቶችዋን ለማየት እድል አላጋጠመኝም ...በዚህ ጉዳይ አሉ እሚባሉትን ቤቶች እሚያሳየኝ ጉዋደኛዬ በተፈጥሮ ሞት ስለ ተወሰደ እንዳሰብኩት ሳላያቸው ተመልሼአለሁ ...Sad
..የኢትዮጵያ አየር መነገድ ... አየር መነግዱ ዋጋ ወደ 2260 ብር አካባቢ ነው እሚያስከፍለው እሚገርመው ግን የሰራተኞቹ ጸባይ እንደ ድሮው ደካማ ነው ....እኔና አንድ ጉዋደኛዬ በነሱው አይሮፕላን ሌላ መቼም የለም 45 ወይ 50 ደቂቃ ኢኮኖሚ ክላስ ቆርጠን ነበር አዲስ ባህርዳር ጎንደር አዲስ የቆረጥነው ....የፕሮግራም ለውጥ ስላደረገን ሰኞ መሄዳችንን ሰርዘን እሁድ አደረግነው ቀን ቀደም ብለን ....የኔን ቲኬት ዘሎ የሱን ቲኬት ቢዝነስ ክላስ አደረገው ... ምንም አልነበረም Very Happy ብዙም ሳይቆይ ጉዋደኛዬ ተመልሶ እኔ ራቅ ካለ ቦታ ካለ ወንበር ተመልሶ ቁጭ ብሎ አየሁት ...ምነው ስለው እራሱ መልሶ እዚህ ላከኝ አለኝ ...ያው ማጨብጨብ እሚወዱ አየር መንገዱ ሰራተኞች ሌላ እሚያቁት ወይ እሚያጨበጭቡለት ሰው ሲያገኙ አንዱን ሰርዘው ለዛ ሰው ቦታ ይሰጣሉ ...ቀድሞውኑ አሱ ቢዝነስ ክላስ አድረገኝ ብሎ አለመነው ..ቢዝነስ ክላስ ከኛ ረዘም ያለ ፍላይት እሚኖራቸው ቢሆን እኔም እናደድ ነበር ... Very Happy ከምር ይገርማል ::
......
_________________
" STUPID IS AS STUPID DOES " Very Happy
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
እንሰት

ውሃ አጠጪ

Joined: 30 Jan 2005
Posts: 1198
Location: united states

PostPosted: Thu Jun 07, 2012 2:35 pm    Post subject: Reply with quote

ደጉ
እንደተለመደው ጊዜ ወስደህ የኢትዮጵያን ኑሮ ልክ ስላሳወቅከን አመሰግናለሁ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4451
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Thu Jun 07, 2012 7:57 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ደጉ ወንድማችን :-

የኢትዮጵያ ጉዞህን በወፍ -በረር አስቃኘኸን :: እንዲህ አንተ እንዳደረግኸው ያዩትን ነገር በትክክል የሚጽፉና የሚናገሩ በቁጥር በዛ ያሉ ቢሆኑ ኖሮ ኢትዮጵያውያን መከራችን ባልረዘመ ነበር :: ለማንኛውም ይህንን የጻፍከውን ጽሑፍ በዘመኑ መገናኛ 'Facebook' ብታሠራጨው ጥሩ ነው :: ያም ከሌለህ ለአንዱ ድረ -ገፅ ላከው :: ለአንተ ቀላል ሊመስልህ ይችላል :: ነገር ግን በዚህ ጽሑፍህ ብዙ : በጣም ብዙ ጠቃሚ ቁምነገሮችን ለዛ ባለው አገላለጽ አቅርበሃልና Exclamation

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2356

PostPosted: Fri Jun 08, 2012 12:28 pm    Post subject: Reply with quote

ተድላ

የያዘህ አባዜ መቼም ሳይገል አይተውህም Laughing ፅሁፍ ባየህ ቁጥር (የምግብ ቤት ሜንዩ ሳይቀር ) ያወራጭሀል ....ላሰራጨው ;ልበትነው ; ልለፍፈው ወዛዘተ Laughing Laughing Laughing Laughing

አንዳንዴ እንኳን አንብበህ ; አድንቀህ እለፍ Wink

ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ደጉ ወንድማችን :-

ለማንኛውም ይህንን የጻፍከውን ጽሑፍ በዘመኑ መገናኛ 'Facebook' ብታሠራጨው ጥሩ ነው ::
ተድላ

_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
.ዲጎኔ

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 20 May 2009
Posts: 61

PostPosted: Sat Jun 09, 2012 7:01 am    Post subject: Reply with quote

ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ደጉ ወንድማችን :-

የኢትዮጵያ ጉዞህን በወፍ -በረር አስቃኘኸን :: እንዲህ አንተ እንዳደረግኸው ያዩትን ነገር በትክክል የሚጽፉና የሚናገሩ በቁጥር በዛ ያሉ ቢሆኑ ኖሮ ኢትዮጵያውያን መከራችን ባልረዘመ ነበር :: ለማንኛውም ይህንን የጻፍከውን ጽሑፍ በዘመኑ መገናኛ 'Facebook' ብታሠራጨው ጥሩ ነው :: ያም ከሌለህ ለአንዱ ድረ -ገፅ ላከው :: ለአንተ ቀላል ሊመስልህ ይችላል :: ነገር ግን በዚህ ጽሑፍህ ብዙ : በጣም ብዙ ጠቃሚ ቁምነገሮችን ለዛ ባለው አገላለጽ አቅርበሃልና Exclamation

ተድላ

Quote:

እንዲህ አንተ እንዳደረግኸው ያዩትን ነገር በትክክል የሚጽፉና የሚናገሩ በቁጥር በዛ ያሉ ቢሆኑ ኖሮ ኢትዮጵያውያን መከራችን ባልረዘመ ነበር

አንተ ዘልዛላ ሽማግሌ እረ ትንሽ አስተውለህ ጣፍ

ስለባህርዳር ኮማሪቶችን ዋጋና ስለሽሮ ዋጋ ስለቀባጠረ እንዴት ሆኖ ነው መከራችን የሚያጥረው ???

በሳል ኢትዮጵያዊ ቢሆን ( እንዳንተ ሀሜተኛ ባይሆን ) ስለኢንቨስትመንት አማራጮች ያጫውተን ነበር

የኮማሪት ዋጋ በፌስ ቡክ ይሰራጭ ?

ስንት ደደብ አለ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ወርቅነች

ዋና ኮትኳች

Joined: 03 Oct 2010
Posts: 564

PostPosted: Sat Jun 09, 2012 7:04 am    Post subject: Reply with quote

ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ደጉ ወንድማችን :-

የኢትዮጵያ ጉዞህን በወፍ -በረር አስቃኘኸን :: እንዲህ አንተ እንዳደረግኸው ያዩትን ነገር በትክክል የሚጽፉና የሚናገሩ በቁጥር በዛ ያሉ ቢሆኑ ኖሮ ኢትዮጵያውያን መከራችን ባልረዘመ ነበር :: ለማንኛውም ይህንን የጻፍከውን ጽሑፍ በዘመኑ መገናኛ 'Facebook' ብታሠራጨው ጥሩ ነው :: ያም ከሌለህ ለአንዱ ድረ -ገፅ ላከው :: ለአንተ ቀላል ሊመስልህ ይችላል :: ነገር ግን በዚህ ጽሑፍህ ብዙ : በጣም ብዙ ጠቃሚ ቁምነገሮችን ለዛ ባለው አገላለጽ አቅርበሃልና Exclamation

ተድላ

ቅቅቅቅ ..ፈዛዛው ቄስ አንተስ እውነት አለህ ደደብ መሆንህን አውቄዋለሁ ....አርፈህ ተቀመጥ ሳትቆነጠጥ ትለሀለች ጀሚላ ከቸርችል ጎዳና Laughing
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዉቃው

ዋና ኮትኳች

Joined: 07 Jan 2007
Posts: 968

PostPosted: Sun Jun 10, 2012 12:58 am    Post subject: Reply with quote

አህያውን ትቶ ዳውላውን አሉ ..የያሚዬ እናት
_________________
ጉዟችን ረጅም : ግባችንም ሩቅ ነው !!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
brookk

ኮትኳች

Joined: 11 Nov 2003
Posts: 286
Location: ethiopia

PostPosted: Mon Jun 11, 2012 5:40 pm    Post subject: Reply with quote

ደግነት እንኳን ደህና መጣህ
ግሩም ነው እይታህ --- ከአዲስ አዋሳ - ከአዋሳ ባህርዳር - ከዚያም ወደጎንደር በጽሁፍህ አስጓዝከን -- ጨማምረህ ጻፍልን አባ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ደጉ

ዋና አለቃ

Joined: 15 Dec 2003
Posts: 5166
Location: afghanistan

PostPosted: Wed Jun 13, 2012 12:09 pm    Post subject: (-: Reply with quote

እንሰት ...ተድላ .....ዳግማዊ ...ውቃውና ብርኬ ...ከልብ አመሰግናለሁ ...Smile
..! ከጎጃም ወደ ጎነደር ስሄድ ያልጠቀስኩት አንድ 1563 ወይም በኢትዮጵያ አቆጣጠር 1556 የተሰራውን "ጉዛራን ቤተ መንገስት " ነው ...ይሄ /መንግስት 7 አስር አመቶች ከፋሲል /መንግስት የሚቀድም ሲሆን በአሁን ጊዜ UNESCO ተመዝግቦ ያለ ቅርስ ነው ....ባለፈው አመት ወደ 2000 እሚደርሱ ቱሪስቶች እንደ ጎበኙት ከአስጎብኚው ለመረዳት ችያለሁ ....ከዛ ብዙም ሳይርቅ በሰጎን እንቁላል ተገነባ የተባለ ድልድልይ በተመሳሳይ አመት የተሰራ ለማየት ችያለሁ ...እንዚህን በተመለከተ በቅርብ ፎቶዎች በአንዱ ሊንክ አማካኝነት እንድታዩት እጋብዛለሁ ....

.....የአዲስ አበባ መንገዶች ገንዘብ ሊያስገኙ በሚችሉ መንገዶች ላይ እና ፍቅርን እንዴት መማር እንችላለን በሚሉ መጽሄቶች መጽህፍት ቤቶችም ይሁን የመንገድ መጽህፍ ጉሊቶች ወይም አዙዋሪዎች በብዛት ከሚያዞርት ውስጥ ከፍተኛውን ደረጃ የያዙ ናቸው ...እኔም አንድ 3 ከየ አይነቱ ገዝቻለሁ ...ገንዘብ ሊያስገኝ ከሚችሉት መስጽሄቶች ውጪ .....
...ስለ አዲስ አበባ በደንብ ለመረዳት እምትፈልጉ ከሆነ ደግሞ አንድ መጽህፍ ልጠቁማችሁ "ፕያሳ " መህሙድ ጠብቂኝ እሚለውን መጽህፍ ግዙና አንቡት ...በጣም ቆንጆ በሆነ ሁኔታ የተጻፈ ...ለኔ ልክ እንደ አዲስ እባባ ጋይድ መጽህፍ ነበር ...ለነገሩ በጽሁፉ ክፍለ ህገሮችንም ይነካል ::
..ከገዛሁት አንዱ ጠበሳ 2 ነው ...አንድ ሳልገዛው አምልጦኛል ማለት ነው ...Sad ለነገሩ እኔም እራሴን ያጽናናሁት ...1 እርግጠኛ ነኝ ለጀማሪዎች ነው በማለት ነው ...Wink
...በቁም ነገር ...የአዲስ አበባ ሴቶች ! ይቅርታ ...የኢትዮጵያ ሴትች ብል ይሻላል ....በሄድኩባቸው ክፍለ ከተሞች ሁሉ ሴቶቹ በጣም ያምራሉ ....ከምር ያምራሉ ...Smile
....ለመጀመሪያው ሳምንት አንገቴን ስትራፖ እስኪይዘኝ ካለፉኝ በሁዋላ እየዞርኩ ሁሉ አያቸው ነበር ....ከምር አንገቴን አመመኝ ...Sad ከዛ ግን ፍዝዤ ማየቱ ቀሎ ስለታየኝ ..ፈዞ ማየቱን ቀጠልኩ ....
...ሴቶች ጸባያቸው እንደ ውበታቸው ይለያያል ....ለመቀራረብ ብዙም አያስቸግሩም ...ያውም እንደ እኔ ላለ ፋራም ማለቴ ...እኔ ማኔጅ ማድረግ የቻልኩ እርግጠኛ ነኝ ማንም ይችላል ...Smile ችግሩ እሚመጣው ከዛ በሁዋላ ነው ...Wink ሁሉን ቢያወሩት ሆድ ባዶ ይቀራል ይል ነበር ድሮ ሌኒን ...አሁን ሁሉን አርቼ ሆዴን ባዶ አላስቀርም ጥቂቱን ግን ልናገር ....
...መቼም ውህ ዋና ለመማር እሚፈልግ ሰው ውህ ውስጥ ሳይገባ ከውጪ ሆኖ መማር አይችልም ...የግድ ውህ ውስጥ መግባት አለበት ...Wink
...ይሄን ለማወቅ እኔም ማድረግ ያለብኝ እጄን በነገሮች ውስጥ ማስገባት ነበር ....አንድ የተማርኩት ነገር አንድ ሰው አንድ ቆንጆ ልጅ የትም ይሁን ካየ ነገ በዚህ ሰአት ወይም እዚህ አካባቢ አገኛታለሁ ብሎ ያን ቀን ማለፍ እንደ ሌለበት ነው ...Wink
...ከዛስ ....ለቡና /ሻይ ይቃጠራል ...ጊዜው እንደ ድሮ ቀላል ወጪ እሚያስወጣ አይደለም ....በጣም ብዙ ብር ይጠይቃል ዴት ለማድረግ ...
..እንግዲህ ጨዋታው እዚህ ነው እሚጀምረው ....በሻይ ቡና የተጀመሪ ወጪ እየጨመረ ይሄዳል እንደ አቀራረባሁ ....የሴቶቹንም ችግር እምትረዱት ስትቀርቡዋቸው ነው ...አንዳንዶቹ በጣም ምላጮች ናቸው ...እሚፈልጉትን ጠንቅቀው ያውቁታል ...እንደ እነዚህ አይነት ሴቶችን ከግንባራቸው ከአይናቸው ለመለየት ችያለሁ ....Wink
....እኔን ብዙ ጊዜ የሚያጣላኝ ግን በቴክስት የሞባይል ሂሳብ አዛውርልኝ እሚለው ነው ....በቃ ልክ የለውም ... Very Happy
....እግረ ረጃጅም ሴቶች እነዚህ አይነት ሴቶች በሞኖፖል የተያዙ ናቸው .... አንዳንዶቹ ስታናግሩዋቸው ዞርም ብለው ላያዩዋችሁ ይችላሉ ...Wink ምክንያቱ አንድም እንደ ውሻ በእግራችሁ ናችሁ ...አንድም የሆነ እነሱ አይን ውስጥ እሚያስገባ ደረጃ ላይ አልደረሳችሁም ...ከነዚህ ጥቂቶቹ ኤድናሞል ማፊ ሲቲ ሞል እና ወደ ወሎ ሰፍር ያሉ መጨፈሪያ ቤቶች ውስጥ አጋጥመውኛል ....እረ አንዱዋማ ጉዋደኛዬን ሁሉ በብርጭቆ ልትመታ ሁሉ አስባ ነበር ...ሁለታችሁም ጠጥታችሁዋል ብዬ መህል ገብቼ ባላበርድ ...ከጎረቤታችን ጠረጴዛ ሱፍ በለበሱ 4 ሰዎች ተጎትቶ ይወጣ ነበር ...እሱ ከወጣ እኔም አልቆይም ነበራ ...Smile
...ይሄን ስጽፍ አንድ ነገር ትዝ አለኝ ...ከምር 1 ሰው ለአራት ቦዲ ጋር ሁለት ሆነው እንደ ኡዋደኛ አቅፈው ማስወጣ ሲችሉ ከሱ ሲጉዋተቱ ማየት ያስቅ ነበር ....ከልቤ ነው የዱላ ችሎታ ያለው ሰው ቢሆን እነሱን ነበር ጎትቶ እሚያወጣቸው .. ብረት ማንሳት ከዛ ሱፍ ለብሶ መቆም ....Very Happy

....ከወደድካት ንገራት ...
..ይላል መጽህፉ ለሴት ልጅ ድብን ያልክ ጋታም መሆን የለብህም ...Wink ቁም ነገሩ ዝጋታም የመሆን ወይ ያለመሆን አልነበረም ....ዋናው መናገር ያለበት ቦታ ላይ መናገር ..መቀለድ ያለበት ቦታ ላይ መቀለድ ...ቀልዱን ደግሞ የት ቦታ ላይ ማቆም እንዳለበት ማወቅ ነው ....አንዳንዱ ብዙ ጊዜ ቀልደኛ ነህ ካሉት ...በአገኘው አጋጣሚ ሁሉ ያለ ገደብ ለመቀለድ ይሞክራል ... በዛው ጅል ሆኖ ነው እሚቀረው ...Wink
...አዎ እያንድንድዋ ሴት በራስዋ መንገድ ለመደነቅ የሚያስችላት ውበት አላት ....ብዙ ጊዜ ግን ራሳቸውን እማያውቁ ወይም እሚፈልጉትን እማያውቁ ሴቶች ከልክ ያልፈ ኮምፕልሜንት በመስጠት ብዙ ወንዶች ልጅትዋ ከዛ በፊት ያልነበራትን ጸባይ እኒዲኖራት መንገድ እንከፍትላታለን ....እኔ እሱዋ ሰው ሁሉ ከሚነግራት ውጪ ያላትን ውበት ስነግራት ....ከዛ በሁዋላ አይቼባት እማላውቀውን አይነት አክት ማድረግ የጀመረች ልጅ አስታውሳለሁ ...ልጅትዋ በተለይ ጽጉርዋና አይንዋ ብቻ ነው እሚያምረው ....እኔ ደግሞ እራስዋን ብዙ ጊዜ ከቆንጆ ሴቶች ተርታ ያስወጡኛል ብላ እምታስባቸው ..ከቆንጆዎቹ ተራ አስገባሁላት ...አንድም ምክንያቴ ስእል መጫር ስለምችል ውበትን እማይበት መልኩ ለየት ይላል በሚል ነው ... መጥፎ አልነበረም ልጅትዋን ግን ከኮንፊደንስም ኦቨር ኮንፊደንስ ነበር የሰጠሁዋት ...መጥፎ አይደለም አይደል ...አንድን ሰው ከክባድ ስትረስ አውጥቼ ለገበያ አቀረብኩ ማለት ነው ...:ለኔ ግን አልሆነችም ....ተጨማሪ ኮምፕሊመንት ለማግኘት ወደ ሌላ ...)
...መነጋገር ...
....ልጅትዋ እና ልጁ ሊጋቡ ትንሽ ነበር የቀራቸው ...በመህለል ልጅትዋ ታረግዛለች ....ከቤተሰቦችዋ ሆና ማርገዝዋ ብቻ ሳይሆን ልጅትዋ እርግዝናው የሚያደርስባትን የተለያየ ህመም ጫና መቅዋቁዋ አልቻለችም ...በዚህም የተነሳ ቤት ተከራይቶ እንዲያስወጣትና አብረው እንዲኖሩ ትጠይቀዋለች ...ልጁም 2 ወር ጊዜ እንድትሰጠው ይስማማሉ ...በመህል ልጅትዋ እምትሰራበት ቦታ ያለች ጉዋደኛዋ ...ልጁ ያን ያላት ጊዜ ለመግደል እንጂ ልጅትዋን ሊያገባት እንዳልፈለገ ደጋግማ በስራ ሰአት ትወተውታታለች ...ልጅትዋ እርግዝናው ያመጣባትን ህመም እቁዋቁዋም ስላልቻለችም በተጨማሪ በጉዋደኛ ምርጥ ምክር ለማስወረድ ትገደዳለች ...ይሄን ለልጁ ስትነግረው ነገሩን ይቃወማል ...እሱ ደግሞ ይሄን የማስወረድ ህሳብ እንዳላት ቢሮው ለሚቀርባቸ ሴቶች ሲነግር እነሱም እሱዋ ብትወደው ያን እንደማታደርግ ...ልታገባውም እንደማትፈልግ ይነግሩታል ...የልጅትዋ ትክክለኝ ችግር ህመምዋ ነው ...የግራና የቀኝ አማካሪና ዳኞች ደግሞ እሱ እሱዋን እስዋ እሱን ማግባት እንዳልፈለጉ ነው ...በዚህ መህል እንሂድ ብላይ ይዛው ልታስወርድ ትሄሀለች ...እሱም ምንም ሳይቃወም ትያትሩን ይጨርሱና ...አንድ ሳምንት አብረው ከቆዩ በሁዋላ ...እሱ ዝም ብሎ ይጠፋል ...ስልክ አይመልስም (ስልኩንም ዘጋው )...ልጅትዋ ምክንያቱ ይሄ ብቻ መሆኑን ለማወቅ አነጋግራው ለማወቅ ትፈልጋለች ...ከእሱ ግን መልስ የለም .....
....አሁን ስህተቱ የሱ ነው የሱዋ ለማለት አይደለም ...እነዚህ ሁለት ሰዎች ከተጨሩት የውጪ ህይሎች ተደመሮ ነገሩ ተካሮ እዛ ደረሰ አንጂ ...ሁለቱ ብቻ በተናጠል የግል ጉዳያቸውን በግል ቢነጋገሩና ቢፈቱት እዚህ ደረጃ ባልደረሱ ነበር ...
...በዚህ አይነት ነገር ተደጋገሞ ይሰማል በተለይ እኛ አበሾች በምንም አይነት መንገድ በተለይ ወሬ ከጥሩ ጉዋደኛችን ስንለያይ ...ለዛ ሰው ምክንያቱን መንገድ ለምን እንደሚከብደን አላውቅም .... ሰው በህሜትም ይሁን ሰው ስህተት ሲሰራ ይየው ይያዘው ..ለዛ ሰው ስህተቱን ነገሮ ...ማስተካከል እሚችል ከሆነ ጥሩ እማይችልም ከሆነ ተነጋገሮ በዛው ግንኙነቱን ማቆም ሲችል ...ነገር አክሮና አካሮ ሌላ ነገር ውስጥ መግባት ለኔ የደንቆሮ ስራ ነው ...ሰው ጥሩም / መጥፎም ነው በተፈጥሮ ...ማንም ጥሩ ብቻ የሆነ ሰው የለም ...ቁም ነገሩ መሆን እምንችልውን መሆን መቻላችን ነው ....እንደ እነዚህ አይነት ሰዎች ግን በህይወታቸው ስህተት ሰርተው እሚያውቁ አይመስሉም ...መላእክት መሆን ሲገባቸው እዚህ ከኛ ምድር ላይ ..ያሳዝናሉ Sad
...ስለ ሌላው አላውቅም እኔ ግን ብዙውን እምማረው ከስህተት ነው ...ከራሴም ብቻ ሳይሆን አልፎ አልፎ አሳ ስበላና ብልጠት ጭንቅላቴ ውስጥ ብልቅ ሲል ...ከሌላውም ስህተት እማራለሁ ...Smile
...ምናልባት በአገራችን ውስጥ ተደጋጋሚ የሆኑ አስቀያሚ የጭካኔ ወንጀሎች እሚፈጸሙት በደንብ ቀርቦ ነገሮችን ባለመፍታት ይሆን ...?
...ስህተት ሰራ ለሚባለው ሰው ስህተቱን መንገድ ከስህተቱ ተምሮ ሌሎችን እንዳይበድል ሊረዳው አይችልም ብለው እነዚህ ቆርቆሮ ራሶች ያስቡ ይሆን ...?
NO MAN IS PERFECT ማለት እንደነዚህ አይነት AIR HEADS ሰዎች ውጪ ...Wink

..እስከሚቀጥለው ...Smile
_________________
" STUPID IS AS STUPID DOES " Very Happy
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2356

PostPosted: Thu Jun 14, 2012 10:53 am    Post subject: Re: (-: Reply with quote

ሠላም ታላቅ ሰው ደጉ

ደጉ እንደጻፈ(ች)ው:

..ከገዛሁት አንዱ ጠበሳ 2 ነው ...አንድ ሳልገዛው አምልጦኛል ማለት ነው ...Sad ለነገሩ እኔም እራሴን ያጽናናሁት ...1 እርግጠኛ ነኝ ለጀማሪዎች ነው በማለት ነው ...Wink

ለማወቅ ያህል ነው .......የደራሲዎቹ ስም "ጥቁማሳት " ወይም "ጥቂት እና ዳዊት " የሚል ይሆን Question
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Senayte

ኮትኳች

Joined: 18 Nov 2004
Posts: 244
Location: Lieville.....

PostPosted: Sat Jun 16, 2012 7:28 am    Post subject: Reply with quote

Very Happy Very Happy ሰላም ደጉ : እንኳን በሰላም ተመለስክ ......ወደዋርካ !! Laughing Laughing
_________________
" Every problem has a solution. If it doesn't ,it isn't a problem but a fact ,and you must learn to live with it."
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ደጉ

ዋና አለቃ

Joined: 15 Dec 2003
Posts: 5166
Location: afghanistan

PostPosted: Tue Jun 26, 2012 8:29 pm    Post subject: (-: Reply with quote

..ሰንዬ ሰላም ሰላም ቆንጆ ..በቃ እንደ መስቀል ወፍ ጥፍት ብለሽ ብቅ ትያለሽ ...ለነገሩ የመስቀል ወፍ በአመት 1 ጊዜ ነው ..ያንቺ ግን በሁለ አመት ...ዋናው ሰላም መሆንሽ ነው የኔ ቆንጆ ..ሁሉ ሰላም ..? Smile

...የዘንድሮው የኢሮፕ እግር ኩዋስ ሮም ላይ ነው ... አሜሪካው አላሙዲን ቸርነት ለሁለት ተከፍሉዋል እሚባል ነገር ሰምቼ .. ኢሮፑን ለመከፋፈል ያደርኩት ሙከራ ሳይሳካ ቀርቱዋል ...ምናልባት በቂ ገነብ ስለ ሌለኝ ይሆናል ...Sad ከምር ብችል ኖሮ የከፍልኩትን ቡድን ይዤ ሲሲሊ ላይ ነበር እማደርገው ...ያቺን አገር ማየት ከድሮም ስለምመኝ .. Very Happy

....በቁም ነገር ግን የአሜሪካው እንደዛ ህዝብ ጠንካራ ናቸው እሚባሉ ያሉበት አገር እንዴት መከፋፈል ሊፈጠር ይችላል ...ሰው በጭንቅላቱ ማሰብ አቁሙዋል ማለት ነው ..? ወይስ ብር ይታደላል ተብለው ነው Very Happy

....እኔ ለመሄድ ተዘጋጅቻለሁ ..እምሄደውም ዳላስ ነው ከመሰረቱም የተወሰነበት ቦታ ...እማርፍበትን ሆቴል አዘጋጅቻለሁ አልናገርም እንጂ ...ለምግብ ግን ኮንትራት የያዝኩት "ላሊበላ ኢትዮጵያ ሬስቶራንት ነው " አንድ ጉዋደኛዬ አገር ቤት እናት ምግብ ቤት አብረን እንበላ የነበረ ነው የጠቆመኝ ...ከዚህ በፊት ካናዳ ካልጋሪ የደረሰብኝ የምግብ በደል በዚህ ጊዜ እንዲደርስብኝ አልፈልግም ....አስቸጋሪ ሁኔታ ገጥሞኝ ፕሮግራሜን ካልተሰረዘ ብዙ አበሻ ጉዋደኞቼን ለማግኘት ተስፋ አለኝ ....ያው ብዙዎቹ እንደሚሉኝ ከሆነ በቀኝ በኩል ወደ አገር ቤት መሄድ ነው ብለውኛል ..በግራ ወደ ኢትዮጵያ መሆኑ ነው አሁን በቆምኩበት ሁኔታ .. Wink ኢትዮጵያ ውስጥ ካለው ግማሽ ህዝብ እዛ ነው ያለው ሊለኝ ፈልጎ መስለኝ ....መርካቶን በህሊናዬ እንድዳስስ አደርገኝ .. Very Happy
...እስኪ በቁም ነገር ግን ከፋፋዩ ማን ይባላል ....የከፋፈለበት አላማ ምንድነው .? ሰውስ ከብት ነው ሲከፋፍሉት እሚከፋፈለው ..? Wink
_________________
" STUPID IS AS STUPID DOES " Very Happy
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 298, 299, 300 ... 307, 308, 309  Next
Page 299 of 309

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia