View previous topic :: View next topic
Author
Message
ስልኪ Joined: 22 Aug 2007 Posts: 1823
Posted: Mon May 21, 2012 10:54 pm Post subject: የመለስ ንግግርና የነውጠኛው ረብሻ -እውነታው !!!
ሰላም ሰላም ወገኖች ,
እስቲ እውነታን ከፖለቲካ ጥቅም በላይ የምትወዱ ሰዎች በተለይም ከተቃዋሚዎች ይህ ምንም ያልተበረዘው የመጀመርያው የ 7 ደቂቃ ክሊፕ ልብ ብላችሁ እዩ :: በመቀጠልም የኢሳትና የግም -ቦቲ 7 የውሸት ፋብሪካዎች ያጠናቀሩት ቆርጦ ቀጥል በሁለተኛው የ 9 ደቂቃ ክሊፕ እዩ ::
የመጀመርያውና እውነተኛው ሊንክ የ USAID ዋና ዳይሬክተር ጓድ መለስ እንዲገር እድሉን ሰጡት :: መለስም በተቀላጠፈ ቋንቋና ፍሬ ነገር መልእክቱን በአግባቡ አስተላለፈ :: ዳይሬክተሩ ቀጥለውም ተጨማሪ ማብራርያ ጠየቁት :: ማብራራት እንደጀመረ በአሜሪካ ጋዜጠኞች ጭምብል የገባው ነውጠኛ ጮከ :: መለስም በንቃትና በማስተዋል አየው :: አይቶም ከምንም ሳይቆጥር ንግግሩን ቀጠለ :: (እንግዲህ መደንገጥ ቢኖር በዚህ ጊዜ ነበር ):: ከዛም ነውጠኛው ጩከቱን ሲቀጥልና ቤቱ ሲረበሽ የ USAID ሀላፊው "ሴኩሪቲ ደጋግመው መጥራት ጀመሩ " :: የውይይቱ ሊቀመንበር ነውጠኛውን ለማስወጣት ጥረት ሲያደርጉ ጓድ መለስ ንግግሩን ገቶ ለአፍታ ለሁለት ሴኮንድ ጎንበስ :: ሊቀመንበሩ ሴኩሪቲ እየጠሩ መናገር ስለሌለበት ሀላፊው "ሴኩሪቲ " ከጠሩ በኍላ በንቃትና መለስ ነጥቦችን በአግባቡ በመቀመር መልእክቱን ማስተላለፍ ቀጠለ :: ነውጠኛው ስቲል እየጮከም ሊቀመንበሩ በምያዳምጡበት ወቅት ንግግሩን ቀጠለ :: የተጠየቀውንም በአግባቡ መለሰ ምንም አይነት የ ሀሳብ flow ይሁን የድምፅ መቆራረጥ የለም - ሊኖርም አይችልም :: ያውም በቃሉ ከጭንቅላቱ ነበር የሚናገረው -ፅሁፍ አይደለም ያነበበው :: ድሮስ ደርግን የበላ ሀይል የት ያውቀውና ፍርሀት እውነታውን የመጀመርያውን ሊንክ አይታችሁ ፍረዱ -እውነትን መሰረት ያደረገ ተቃውሞ ነው ለድል የሚያበቃው ብላችሁ የምታምኑ ካላችሁ
እውነተኛው ገፅታ
http://www.ethiotube.net/video/19880/PM-Meles-Zenawi--2012-Global-Agriculture-and-Food-Security-Symposium-in-Washington-DC--May-18-2012
እውነት እዚህ ውስጥ ፍርሀት አለ ተብሎ እንዲህ ያስፈነድቃል , መጠጥ ያራጫል , ግጥምና ውዳሴ ያስወድሳል ወዘተ
ከዚህ በታች ደግሞ ድል የራቃቸው ብቻ ሳይሆኑ ራሳቸውን ለማረጋጋት እውነታውን በማዛባትና ማአት ነገር በመጨመር በማጋነን በኢሳትና በግም -ቦቲ 7 የተሰራውን ኬሚስትሪ እዩ !!! እራስን ከጭንቀት ለማረጋጋት ይህን ያህል የራሳቸውን ተከታይና ደጋፊ ከሚንቁ ጭንቀታቸውን በሚወዱት ሙዚቃ አለያም ፀሎት ቢያጣፉት አይሻላቸውም ነበር ለነዚህ ዱርዬዎች ገንዘብህን እያባከንክ , ጊዜህን እየሰዋህ
ህሊናህን ለውሸት እየገበርክ ያለከው ወገን ልብ በል ይህን ቆርጦ ቀጥል መስራት ከቻሉ ያንተን ገንዘብና የተለያየ አይነታዊ መዋጮ በርግጥ ወደምትፈልገው ያደርሱልሀል በውሸትስ የረካ ስሜት ሊኖር ቢችልም የተገኘ ድል አለ ብለህ ታምናለህ አንተ የዋህ ወገን -ነቃ በል ቢያንስ ኪስህን ጠብቅ በነዚህ ቆርጦ ቀጥል ጭልፊቶች ድል ይቅርና ቀጣይነት ያለው ተስፋ እንደማታገኝ ላረጋግጥልህ እወዳለሁ ::
የኢሳትና የግም -ቦቲ 7 "እውነታ
http://www.youtube.com/watch?v=7s8io_VKD8c&feature=player_embedded# !
ስልኪ
ወዲ መስመር
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
አንፌቃ Joined: 08 Dec 2004 Posts: 1919 Location: united states
Posted: Tue May 22, 2012 12:04 am Post subject:
አጉል ከወደቁ በኋላ መንፈራገጥ ...ድሮም መለስ ቦቅቧቃ እንደሆነ የራሱ ሰዎች በአደባባይ ተናግረዋል ... እሱም የሚክደው አይመስለኝም !! የሱ ልብ አጋዚ ወይም ፌዴራል ፖሊስን ሲያይ ብቻ ነው .. አብረውት ቢመጡ ኖሮ ...አሜሪካ ምን ይውጣት ነበር ....ግን እንዳው ልቡ ትርው ብላ በአፉ አለመውጣቷ ... የደሙ ግፊትማ እንዳው ዝም ነው የሚባለው ... ባጭሩ ያንተው ጀግና መለስ ....አጋንንት የተሯሯጠበት ግመሬ ዝንጀሮ መስሎ ነው የታየኝ _________________ Article-39: The poison of peace, unity, and brotherhood in Ethiopia !!
አንፌቃ ዘብሄረ ኢትዮጲያ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ተድላ ሀይሉ Joined: 17 Mar 2006 Posts: 4451 Location: ኢትዮጵያ
Posted: Tue May 22, 2012 12:07 am Post subject: Re: የመለስ ንግግርና የነውጠኛው ረብሻ -እውነታው !!!
ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው : ሰላም ሰላም ወገኖች ,
እስቲ እውነታን ከፖለቲካ ጥቅም በላይ የምትወዱ ሰዎች በተለይም ከተቃዋሚዎች ይህ ምንም ያልተበረዘው የመጀመርያው የ 7 ደቂቃ ክሊፕ ልብ ብላችሁ እዩ :: በመቀጠልም የኢሳትና የግም -ቦቲ 7 የውሸት ፋብሪካዎች ያጠናቀሩት ቆርጦ ቀጥል በሁለተኛው የ 9 ደቂቃ ክሊፕ እዩ ::
የመጀመርያውና እውነተኛው ሊንክ የ USAID ዋና ዳይሬክተር ጓድ መለስ እንዲገር እድሉን ሰጡት :: መለስም በተቀላጠፈ ቋንቋና ፍሬ ነገር መልእክቱን በአግባቡ አስተላለፈ :: ዳይሬክተሩ ቀጥለውም ተጨማሪ ማብራርያ ጠየቁት :: ማብራራት እንደጀመረ በአሜሪካ ጋዜጠኞች ጭምብል የገባው ነውጠኛ ጮከ :: መለስም በንቃትና በማስተዋል አየው :: አይቶም ከምንም ሳይቆጥር ንግግሩን ቀጠለ :: (እንግዲህ መደንገጥ ቢኖር በዚህ ጊዜ ነበር ):: ከዛም ነውጠኛው ጩከቱን ሲቀጥልና ቤቱ ሲረበሽ የ USAID ሀላፊው "ሴኩሪቲ ደጋግመው መጥራት ጀመሩ " :: የውይይቱ ሊቀመንበር ነውጠኛውን ለማስወጣት ጥረት ሲያደርጉ ጓድ መለስ ንግግሩን ገቶ ለአፍታ ለሁለት ሴኮንድ ጎንበስ :: ሊቀመንበሩ ሴኩሪቲ እየጠሩ መናገር ስለሌለበት ሀላፊው "ሴኩሪቲ " ከጠሩ በኍላ በንቃትና መለስ ነጥቦችን በአግባቡ በመቀመር መልእክቱን ማስተላለፍ ቀጠለ :: ነውጠኛው ስቲል እየጮከም ሊቀመንበሩ በምያዳምጡበት ወቅት ንግግሩን ቀጠለ :: የተጠየቀውንም በአግባቡ መለሰ ምንም አይነት የ ሀሳብ flow ይሁን የድምፅ መቆራረጥ የለም - ሊኖርም አይችልም :: ያውም በቃሉ ከጭንቅላቱ ነበር የሚናገረው -ፅሁፍ አይደለም ያነበበው :: ድሮስ ደርግን የበላ ሀይል የት ያውቀውና ፍርሀት እውነታውን የመጀመርያውን ሊንክ አይታችሁ ፍረዱ -እውነትን መሰረት ያደረገ ተቃውሞ ነው ለድል የሚያበቃው ብላችሁ የምታምኑ ካላችሁ
እውነተኛው ገፅታ
http://www.ethiotube.net/video/19880/PM-Meles-Zenawi--2012-Global-Agriculture-and-Food-Security-Symposium-in-Washington-DC--May-18-2012
እውነት እዚህ ውስጥ ፍርሀት አለ ተብሎ እንዲህ ያስፈነድቃል , መጠጥ ያራጫል , ግጥምና ውዳሴ ያስወድሳል ወዘተ
ከዚህ በታች ደግሞ ድል የራቃቸው ብቻ ሳይሆኑ ራሳቸውን ለማረጋጋት እውነታውን በማዛባትና ማአት ነገር በመጨመር በማጋነን በኢሳትና በግም -ቦቲ 7 የተሰራውን ኬሚስትሪ እዩ !!! እራስን ከጭንቀት ለማረጋጋት ይህን ያህል የራሳቸውን ተከታይና ደጋፊ ከሚንቁ ጭንቀታቸውን በሚወዱት ሙዚቃ አለያም ፀሎት ቢያጣፉት አይሻላቸውም ነበር ለነዚህ ዱርዬዎች ገንዘብህን እያባከንክ , ጊዜህን እየሰዋህ
ህሊናህን ለውሸት እየገበርክ ያለከው ወገን ልብ በል ይህን ቆርጦ ቀጥል መስራት ከቻሉ ያንተን ገንዘብና የተለያየ አይነታዊ መዋጮ በርግጥ ወደምትፈልገው ያደርሱልሀል በውሸትስ የረካ ስሜት ሊኖር ቢችልም የተገኘ ድል አለ ብለህ ታምናለህ አንተ የዋህ ወገን -ነቃ በል ቢያንስ ኪስህን ጠብቅ በነዚህ ቆርጦ ቀጥል ጭልፊቶች ድል ይቅርና ቀጣይነት ያለው ተስፋ እንደማታገኝ ላረጋግጥልህ እወዳለሁ ::
የኢሳትና የግም -ቦቲ 7 "እውነታ
http://www.youtube.com/watch?v=7s8io_VKD8c&feature=player_embedded# !
ስልኪ
ወዲ መስመር
በለዔሰቡ ወያኔ 'ደደቢት 1' :-
ጣዖትህ ለገሠ ዜናዊ የመጨረሻ ፈሪ : ቦቅቧቃ እንደሆነ ሌላ ሰው ሣይሆን የእናንተው ጓዶች ያረጋገጡት ሃቅ ነው :: አርብ ዕለት ያጋጠመው ግን የጥይት እሩምታ ሣይሆን በሕይወቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ሃቅን ፊት ለፊት በድፍረት የሚነግረው ኢትዮጵያዊ ነው :: ለገሠ በቀሪ ዕድሜው ያን ቀን የደረሠበትን የመንፈስ ስብራት ሊጠግነው አይችልም :: በእርግጥ እናንተ ወያኔዎች በምትታወቁበት መሠሪ የጭካኔ ናዚያዊ ተግባራችሁ አበበ ገላውን በቅጥር ነፍሰ -ገዳይ ከማስገደል : ቤተሰቡንም ከምድረ -ገፅ ከማጥፋት አትመለሱም :: ነገር ግን የፈለጋችሁትን ብታደርጉ በአደባባይ ቆሌው የተገፈፈውን የጣዖታችሁን የተሠበረ እርኩስ መንፈስ ሊጠግንለት አይችልም ::
ተድላ _________________ የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ግዛቸው Joined: 16 Jul 2004 Posts: 1386
Posted: Tue May 22, 2012 12:43 am Post subject:
ስልኪ እረ ባክህ ተው ::
አላቃችሁ በአለም መደረክ ከተበለሻሸ በኋላ እሱን ለመደገፍ መሞከረ "ከወደቁ በኍላ መንፈረገጥ ትርፉ መላላጥ " የሚባለው አባባል ነው የሚመስለው ::
በነገራችን ላይ የእናንተ የወያኔወች ካሜራ የሚቀርጸውና የእኛ "የጭቁን " ህዝቦች ካሜራ የሚቀርጸው ወይም የእናንተ የወያኔወች አይን የሚያየውና እኛ "ተቃዋሚወች " የምናየው የተለያየ ነው ::
እናም ለጠቅላይ ሚኒስቴራች ሁ ዳይፐር መግዛቸት ከፈለጋች ሁ እኔ አካባቢ በርካታ የዳይፐር ሱቆች ስላሉ ላገናኛችሁ እችላለሁ ::
----
ዳይፐራም መለስ _________________ Visit My Blog
----===-----
ኢትዮ-ፈን ብሎግ |||
“Freedom is not free.”
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ኣሲምባ Joined: 12 Oct 2006 Posts: 527
Posted: Tue May 22, 2012 1:02 am Post subject:
ቦቅባቃማ ያ አለቃክ ነው - የሰንቱን ንጹህ ኢትዮጵያዊ ህይወት አጥፍቶ - አንድ ሰው እስከሚቀር ድረስ እንዋጋል ሲል ከርሞ ሽሽቶ ዚምባብዌ ሄዶ የተሽጎጠው :: በጣም እኮ ነው የምትገርሙት ::
ወያኔ የጀግና ስም ነው :: መለስ ለጭቆና እምቢ ባይ ወያኔ ነው :: ሁሌ የወያኔ ስም በተነሳ ቁጥር በሁሉም አቅጣጫ የተበታተኑት የደርግ ባላሟሎች - ትርፍራፊዎች ከየስርቻው በቅ ይላሉ ::
መለስ ፈሪ አደለም ወያኔ ፍርሀትን አያቅምና :: አሞራ - ቀሺ ገብሩና ሌሎችም ኢትዮጵያዊ ጀግኖች ፍርሀት አልባ ናቸው ::
ጥያቄ
አዚህ ፎሩም ውስጥ ስንት የደርግና የኢማሌድህ አባል አላቹ ?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
-...- Joined: 09 Feb 2012 Posts: 313
Posted: Tue May 22, 2012 1:05 am Post subject:
እንታይ ጉዱ እንታይ ጉዱ
መለስ ዜናዊ ተዋሪዱ
ጀግናው አበበ ገላው አዋሪዶሞ
ዲክቴትር ኢሎም አጋሊጦሞ
ክው አቢሉ አስደንጊጦሞ
በጫት ዘሸመደዳዋ ንግግር አስጠፊኦሞ
ለምቦጮም አስዘርጊዮም አንገቶም አስደፊኦሞ
እፍር ሽምቅቅ አቢሎሞ
እርር ድብን አዲርጎሞ
እንታይሞ እንታይሞ
ወየንቲ ሀፊሮሞ
ሀለቆም ተዋሪዶሞ
ጨቋኝ መኮኑ አለም አዊቆሞ
ድምድም ድምድም ድምድም
ሸብ ሸብ ሸብ ሸብ
አጆሀ አጆሀ ክቡራን ወዲ አቦይ
ሸብሸብ ሸብሸብ ሸብሸብ ሸብሸብ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል _________________ እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
አሚጎ Joined: 12 May 2005 Posts: 381 Location: canada
Posted: Tue May 22, 2012 2:20 am Post subject:
ስልኪ የማይተባበልን ነገር ለማስተባበል መሞከር ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ ይበልጣል - ከታሪክ እደተማርነው በተለይ አገር እናስተዳድራለን የሚሉ ስዎች በዋሹ ቁጥር እድሜያቸውም የዚያን ይህል እያጠረ ይመጣል - ለማንኛውም አንተ orignal ነው ብለህ ያቀረብከው video በቀሽም ሁኔታ edit እደተደረገ ልነግረህ እፈጋለሁ - (ግን አደራ ስውየውን አንዳታስሩት )
1- The orignal video frame speed (fps) is changed
2- There is no sychoronization between video and audio. That is because the audio speed is not adjusted accoding to the speed of the video frame.
3- For unknown reason the guy who was sitting to the right of the Ghanian president is not there.
4- But by editing this video you have accomplished one good job, and that was the way how Ato Meles looked at Abebe for the 2nd time the movement was fast and to the point unfortunately, it is hard to change the first action and I think that was the main purpose of editing the video.
Anyway, I don't think it will change anybody's mind.
የሆነ ሆኖዋል Buona Notte ብሎ መተው ይሻላል አለዚያ ራስን መጉዳት ነው -[/b]
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ኣሲምባ Joined: 12 Oct 2006 Posts: 527
Posted: Tue May 22, 2012 4:38 am Post subject: Re: የመለስ ንግግርና የነውጠኛው ረብሻ -እውነታው !!!
ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው : ሰላም ሰላም ወገኖች ,
እስቲ እውነታን ከፖለቲካ ጥቅም በላይ የምትወዱ ሰዎች በተለይም ከተቃዋሚዎች ይህ ምንም ያልተበረዘው የመጀመርያው የ 7 ደቂቃ ክሊፕ ልብ ብላችሁ እዩ :: በመቀጠልም የኢሳትና የግም -ቦቲ 7 የውሸት ፋብሪካዎች ያጠናቀሩት ቆርጦ ቀጥል በሁለተኛው የ 9 ደቂቃ ክሊፕ እዩ ::
የመጀመርያውና እውነተኛው ሊንክ የ USAID ዋና ዳይሬክተር ጓድ መለስ እንዲገር እድሉን ሰጡት :: መለስም በተቀላጠፈ ቋንቋና ፍሬ ነገር መልእክቱን በአግባቡ አስተላለፈ :: ዳይሬክተሩ ቀጥለውም ተጨማሪ ማብራርያ ጠየቁት :: ማብራራት እንደጀመረ በአሜሪካ ጋዜጠኞች ጭምብል የገባው ነውጠኛ ጮከ :: መለስም በንቃትና በማስተዋል አየው :: አይቶም ከምንም ሳይቆጥር ንግግሩን ቀጠለ :: (እንግዲህ መደንገጥ ቢኖር በዚህ ጊዜ ነበር ):: ከዛም ነውጠኛው ጩከቱን ሲቀጥልና ቤቱ ሲረበሽ የ USAID ሀላፊው "ሴኩሪቲ ደጋግመው መጥራት ጀመሩ " :: የውይይቱ ሊቀመንበር ነውጠኛውን ለማስወጣት ጥረት ሲያደርጉ ጓድ መለስ ንግግሩን ገቶ ለአፍታ ለሁለት ሴኮንድ ጎንበስ :: ሊቀመንበሩ ሴኩሪቲ እየጠሩ መናገር ስለሌለበት ሀላፊው "ሴኩሪቲ " ከጠሩ በኍላ በንቃትና መለስ ነጥቦችን በአግባቡ በመቀመር መልእክቱን ማስተላለፍ ቀጠለ :: ነውጠኛው ስቲል እየጮከም ሊቀመንበሩ በምያዳምጡበት ወቅት ንግግሩን ቀጠለ :: የተጠየቀውንም በአግባቡ መለሰ ምንም አይነት የ ሀሳብ flow ይሁን የድምፅ መቆራረጥ የለም - ሊኖርም አይችልም :: ያውም በቃሉ ከጭንቅላቱ ነበር የሚናገረው -ፅሁፍ አይደለም ያነበበው :: ድሮስ ደርግን የበላ ሀይል የት ያውቀውና ፍርሀት እውነታውን የመጀመርያውን ሊንክ አይታችሁ ፍረዱ -እውነትን መሰረት ያደረገ ተቃውሞ ነው ለድል የሚያበቃው ብላችሁ የምታምኑ ካላችሁ
እውነተኛው ገፅታ
http://www.ethiotube.net/video/19880/PM-Meles-Zenawi--2012-Global-Agriculture-and-Food-Security-Symposium-in-Washington-DC--May-18-2012
እውነት እዚህ ውስጥ ፍርሀት አለ ተብሎ እንዲህ ያስፈነድቃል , መጠጥ ያራጫል , ግጥምና ውዳሴ ያስወድሳል ወዘተ
ከዚህ በታች ደግሞ ድል የራቃቸው ብቻ ሳይሆኑ ራሳቸውን ለማረጋጋት እውነታውን በማዛባትና ማአት ነገር በመጨመር በማጋነን በኢሳትና በግም -ቦቲ 7 የተሰራውን ኬሚስትሪ እዩ !!! እራስን ከጭንቀት ለማረጋጋት ይህን ያህል የራሳቸውን ተከታይና ደጋፊ ከሚንቁ ጭንቀታቸውን በሚወዱት ሙዚቃ አለያም ፀሎት ቢያጣፉት አይሻላቸውም ነበር ለነዚህ ዱርዬዎች ገንዘብህን እያባከንክ , ጊዜህን እየሰዋህ
ህሊናህን ለውሸት እየገበርክ ያለከው ወገን ልብ በል ይህን ቆርጦ ቀጥል መስራት ከቻሉ ያንተን ገንዘብና የተለያየ አይነታዊ መዋጮ በርግጥ ወደምትፈልገው ያደርሱልሀል በውሸትስ የረካ ስሜት ሊኖር ቢችልም የተገኘ ድል አለ ብለህ ታምናለህ አንተ የዋህ ወገን -ነቃ በል ቢያንስ ኪስህን ጠብቅ በነዚህ ቆርጦ ቀጥል ጭልፊቶች ድል ይቅርና ቀጣይነት ያለው ተስፋ እንደማታገኝ ላረጋግጥልህ እወዳለሁ ::
የኢሳትና የግም -ቦቲ 7 "እውነታ
http://www.youtube.com/watch?v=7s8io_VKD8c&feature=player_embedded# !
ስልኪ
ወዲ መስመር
ወዲ መስመር
ለልጋጋሙ ሚስማር
ምንም ነገር እኮ የለም ጭራሽ - -የነውጠኞቹን ባህሪ አሳምረን እናቀዋለን :: መሀል ላይ እብዱ ተነስቶ "መለስ ዜናዊ ዲክታተር - ዊ ዱ ኖት ኒድ ፉድ " ነው ያለው :: ለነገሩ የሚስከቀጥጥ ድምጽ አለው :: ጣረ -ሞት ነገር :: ቪዲኦው እንደሚያሳየው ጠቅላይ ሚኒስትራችን ለጥቂት ሰከንዶች እብዱ በፊጢኝ ተይዞ እንዲወጣ ከተደረገ በኃላ ግርማ ሞገሳቸውን እንደጠበቁ ቀጠሉ :: ጨረሱ :: አጠናቀቁ :: እንዚህ ደንገጡሮች የጀግነነትን እውነተኛ ትርጉም ሰላማያቁት በባዶ ይምቦጫረቃሉ :: ለነገሩ አመላቸው ነው - ያላሉት ነገር የለም :: የእብዱ ጩህት ግን ማንም ያማሪካ የኢትዮጵያ እብድ የሚለው ነው ::
በነገራችን ላይ እብዱ ኢትዮጵያ ውስጥ ምንትስ የለም ሲል - ራሱ ህገ -መንግስቱ የሰጠውን መብት ተጠብቆለት እንዳሻው አዲስ አበባ ውስጥ ቤት አሰርቶ እያከራዬ ነው :: እስከ ቀብ ጊዜ ድረስ ኢትዮጵያ ውስጥ እድገት የለም ሲሉ ኖረው አሁን አላዋጣ ሲላቸው ሌላ የሳምንት ለቅሶ ጀምረዋል :: ለነገሩ እምባሲዎችና ሌሎችም በዴቬሎፕመንት አካባቢ የሚሰሩ በዛ ያሉ የውጭ ባለሙያዎች ኢትዮጵያ ውስጥ በመካሄድ ላይ ያለውን በሚገባ ያቁታል :: የነዚህ ደም -መጣጭ ጭፊቶች ስልጣን ነው :: እኛ ብቻ እንምራ የሚል አባዜ ነው :: ዘመኑ ተቀይሮ ሁሉም ኢትዮጵያውያኖች "እኛ ያልመረጥነው አይመራንም " ብለው ከወየኑ አመታት አለፉ :: ሌላው ቀርቶ እንደ ድሮ እምቦጫረቃለሁ የሚል የማንም ልጋጋም አሽቀንጥረን የጣልነውን አስከፊ ሰርአት ከተቀመጠበት ሙዜየም አምጥቼ ልጫንባቹ ካለ ጥፊም አለ ::
አርቲክል 39 ፍቱን ምፍትሄ ነው ::
አንተን ደግሞ አላህ ይባርክህ !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ሚስተር -x Joined: 02 Feb 2009 Posts: 1257
Posted: Tue May 22, 2012 4:53 am Post subject:
አሚጎ እንደጻፈ(ች)ው : ስልኪ የማይተባበልን ነገር ለማስተባበል መሞከር ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ ይበልጣል - ከታሪክ እደተማርነው በተለይ አገር እናስተዳድራለን የሚሉ ስዎች በዋሹ ቁጥር እድሜያቸውም የዚያን ይህል እያጠረ ይመጣል - ለማንኛውም አንተ orignal ነው ብለህ ያቀረብከው video በቀሽም ሁኔታ edit እደተደረገ ልነግረህ እፈጋለሁ - (ግን አደራ ስውየውን አንዳታስሩት )
1- The orignal video frame speed (fps) is changed
2- There is no sychoronization between video and audio. That is because the audio speed is not adjusted accoding to the speed of the video frame.
3- For unknown reason the guy who was sitting to the right of the Ghanian president is not there.
4- But by editing this video you have accomplished one good job, and that was the way how Ato Meles looked at Abebe for the 2nd time the movement was fast and to the point unfortunately, it is hard to change the first action and I think that was the main purpose of editing the video.
Anyway, I don't think it will change anybody's mind.
የሆነ ሆኖዋል Buona Notte ብሎ መተው ይሻላል አለዚያ ራስን መጉዳት ነው -[/b]
_________________ እመሰ ረሳዕኩኪ ኢትዮጵያ …የማንየ ለትርስዐኒ። ወይጥጋዕ ልሳንየ ባጉርዔየ ለእሙ ኢተዘከርኩኪ!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
መራራ Joined: 25 Sep 2004 Posts: 739 Location: united states
Posted: Tue May 22, 2012 6:44 am Post subject: Re: የመለስ ንግግርና የነውጠኛው ረብሻ -እውነታው !!!
እኔ ለ ወይዘሮ ስልኪም ይሁን በ እሷ እዚህ ዋርካ ላይ ለምትመሩ ጉማሬ ወያኔዎች ወገናዊ ምክር አለኝ :: ሰሞኑን ትንሽ ተረጋግታችሁ ጨጓራችሁን ለማስታመም ሞክሩ :: እንግዲህ ልብ አትሆኖት ለ አለቃችሁ ምን ታድርጉ ? ያቺ ቀን ላትታደጓት ታሪክ ጽፋለች : ዛሬ አይደለም ወደፊትም ላትበርዙዋት : ላትደልዟት : በክብር መዝገብ ላይ ከሰፈረች በሗላ እዬዬዬዬ ማለት ምን ይጠቅማል
ወይዘሮ ስልኪ ይልቅስ ሰሞኑን የ አለቃሽ የህክምና ወጪ ስለሚጨምር በ አደራ ከምታስተዳድሪው በለንደን የህወሀት ሀብት የተገኘው ሰብሰብ አድርገሽ ለ ጉዙ ተዘጋጂ :: ወቅቱን ያልጠበቀ ጥሪ እንደሚደርስሽ እርግጠኛ ነኝ :: ነፍስ ይማር :: ብርታቱን ይስጣችሁ ::
ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው : ሰላም ሰላም ወገኖች ,
እስቲ እውነታን ከፖለቲካ ጥቅም በላይ የምትወዱ ሰዎች በተለይም ከተቃዋሚዎች ይህ ምንም ያልተበረዘው የመጀመርያው የ 7 ደቂቃ ክሊፕ ልብ ብላችሁ እዩ :: በመቀጠልም የኢሳትና የግም -ቦቲ 7 የውሸት ፋብሪካዎች ያጠናቀሩት ቆርጦ ቀጥል በሁለተኛው የ 9 ደቂቃ ክሊፕ እዩ ::
የመጀመርያውና እውነተኛው ሊንክ የ USAID ዋና ዳይሬክተር ጓድ መለስ እንዲገር እድሉን ሰጡት :: መለስም በተቀላጠፈ ቋንቋና ፍሬ ነገር መልእክቱን በአግባቡ አስተላለፈ :: ዳይሬክተሩ ቀጥለውም ተጨማሪ ማብራርያ ጠየቁት :: ማብራራት እንደጀመረ በአሜሪካ ጋዜጠኞች ጭምብል የገባው ነውጠኛ ጮከ :: መለስም በንቃትና በማስተዋል አየው :: አይቶም ከምንም ሳይቆጥር ንግግሩን ቀጠለ :: (እንግዲህ መደንገጥ ቢኖር በዚህ ጊዜ ነበር ):: ከዛም ነውጠኛው ጩከቱን ሲቀጥልና ቤቱ ሲረበሽ የ USAID ሀላፊው "ሴኩሪቲ ደጋግመው መጥራት ጀመሩ " :: የውይይቱ ሊቀመንበር ነውጠኛውን ለማስወጣት ጥረት ሲያደርጉ ጓድ መለስ ንግግሩን ገቶ ለአፍታ ለሁለት ሴኮንድ ጎንበስ :: ሊቀመንበሩ ሴኩሪቲ እየጠሩ መናገር ስለሌለበት ሀላፊው "ሴኩሪቲ " ከጠሩ በኍላ በንቃትና መለስ ነጥቦችን በአግባቡ በመቀመር መልእክቱን ማስተላለፍ ቀጠለ :: ነውጠኛው ስቲል እየጮከም ሊቀመንበሩ በምያዳምጡበት ወቅት ንግግሩን ቀጠለ :: የተጠየቀውንም በአግባቡ መለሰ ምንም አይነት የ ሀሳብ flow ይሁን የድምፅ መቆራረጥ የለም - ሊኖርም አይችልም :: ያውም በቃሉ ከጭንቅላቱ ነበር የሚናገረው -ፅሁፍ አይደለም ያነበበው :: ድሮስ ደርግን የበላ ሀይል የት ያውቀውና ፍርሀት እውነታውን የመጀመርያውን ሊንክ አይታችሁ ፍረዱ -እውነትን መሰረት ያደረገ ተቃውሞ ነው ለድል የሚያበቃው ብላችሁ የምታምኑ ካላችሁ
እውነተኛው ገፅታ
http://www.ethiotube.net/video/19880/PM-Meles-Zenawi--2012-Global-Agriculture-and-Food-Security-Symposium-in-Washington-DC--May-18-2012
እውነት እዚህ ውስጥ ፍርሀት አለ ተብሎ እንዲህ ያስፈነድቃል , መጠጥ ያራጫል , ግጥምና ውዳሴ ያስወድሳል ወዘተ
ከዚህ በታች ደግሞ ድል የራቃቸው ብቻ ሳይሆኑ ራሳቸውን ለማረጋጋት እውነታውን በማዛባትና ማአት ነገር በመጨመር በማጋነን በኢሳትና በግም -ቦቲ 7 የተሰራውን ኬሚስትሪ እዩ !!! እራስን ከጭንቀት ለማረጋጋት ይህን ያህል የራሳቸውን ተከታይና ደጋፊ ከሚንቁ ጭንቀታቸውን በሚወዱት ሙዚቃ አለያም ፀሎት ቢያጣፉት አይሻላቸውም ነበር ለነዚህ ዱርዬዎች ገንዘብህን እያባከንክ , ጊዜህን እየሰዋህ
ህሊናህን ለውሸት እየገበርክ ያለከው ወገን ልብ በል ይህን ቆርጦ ቀጥል መስራት ከቻሉ ያንተን ገንዘብና የተለያየ አይነታዊ መዋጮ በርግጥ ወደምትፈልገው ያደርሱልሀል በውሸትስ የረካ ስሜት ሊኖር ቢችልም የተገኘ ድል አለ ብለህ ታምናለህ አንተ የዋህ ወገን -ነቃ በል ቢያንስ ኪስህን ጠብቅ በነዚህ ቆርጦ ቀጥል ጭልፊቶች ድል ይቅርና ቀጣይነት ያለው ተስፋ እንደማታገኝ ላረጋግጥልህ እወዳለሁ ::
የኢሳትና የግም -ቦቲ 7 "እውነታ
http://www.youtube.com/watch?v=7s8io_VKD8c&feature=player_embedded# !
ስልኪ
ወዲ መስመር
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ካለድ Joined: 06 Jan 2007 Posts: 575
Posted: Tue May 22, 2012 7:04 am Post subject:
ስልኪ ድንጋይ ራስ በቃ ውሽት ልዮ ምልክታቹሁ እነ CNN &BBC ሌሉችም የአለም ማእከናት እኮ ዘግበውታል ....ካልዋሽህ የደም ሴልህ አያሰራም መሰለኝ
ውሽታም
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ጌታ Joined: 17 Apr 2005 Posts: 3226 Location: ዶሮ ተራ
Posted: Tue May 22, 2012 6:43 pm Post subject: Re: የመለስ ንግግርና የነውጠኛው ረብሻ -እውነታው !!!
ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው : በውሸትስ የረካ ስሜት ሊኖር ቢችልም የተገኘ ድል አለ ብለህ ታምናለህ አንተ የዋህ ወገን -ነቃ በል
ስልኪ አንበሳው
ብዙ ጊዜ ሰዎችን በውሸት ስትወነጅል አስተውልሃለሁ :: አንተ ግምን ያህል ከውሸት የራቅህ ነህ ? ጅብገደል ያንተ ኒክ መሆኑን እጅ ከፍንጅ ይዤህ "ሲልኪ ፋራ ጅብገደል አራዳ ነው ብለህ አስተባበልክ :: እንዴት እንደያዝኩህ ስላላወቅህ ካድክ እንጂ እኔስ አሪፍ ማስረጃ ነበረኝ :: ከፈለግሁም ጊዜ ወስጄ መምዘዝ እችላለሁ ግን የዛ ሙዴ ድሮ ጠፍቷል :: አሁን ፖይንቴ ለምን በተለያዩ ኒኮች የተለያየ ባህርይ ይዘህ ተሳተፍክ ሳይሆን አምርረህ የምትቃወመውን ውሸት ዋሽተኸኛል ነው ::
አሁንም 'እኔ ካራት ቀን በኋላ ይዤ ከች ያልኩት ቪዲዮ እውነት በዕለቱ የተለቀቀው ደግሞ ውሸት ነው ስትለኝ መዋሸትህን ለማወቅ የአሚጎ ትንታኔ አላስፈለገኝም ::
በእውነት አንቀልድ (ቢዴና እንደሆነ ቢገባኝም ) _________________ ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ገልብጤ Joined: 26 Jun 2010 Posts: 1108
Posted: Tue May 22, 2012 6:49 pm Post subject: Re: የመለስ ንግግርና የነውጠኛው ረብሻ -እውነታው !!!
ጌታ እንደጻፈ(ች)ው : ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው : በውሸትስ የረካ ስሜት ሊኖር ቢችልም የተገኘ ድል አለ ብለህ ታምናለህ አንተ የዋህ ወገን -ነቃ በል
ስልኪ አንበሳው
ብዙ ጊዜ ሰዎችን በውሸት ስትወነጅል አስተውልሃለሁ :: አንተ ግምን ያህል ከውሸት የራቅህ ነህ ? ጅብገደል ያንተ ኒክ መሆኑን እጅ ከፍንጅ ይዤህ "ሲልኪ ፋራ ጅብገደል አራዳ ነው ብለህ አስተባበልክ :: እንዴት እንደያዝኩህ ስላላወቅህ ካድክ እንጂ እኔስ አሪፍ ማስረጃ ነበረኝ :: ከፈለግሁም ጊዜ ወስጄ መምዘዝ እችላለሁ ግን የዛ ሙዴ ድሮ ጠፍቷል :: አሁን ፖይንቴ ለምን በተለያዩ ኒኮች የተለያየ ባህርይ ይዘህ ተሳተፍክ ሳይሆን አምርረህ የምትቃወመውን ውሸት ዋሽተኸኛል ነው ::
አሁንም 'እኔ ካራት ቀን በኋላ ይዤ ከች ያልኩት ቪዲዮ እውነት በዕለቱ የተለቀቀው ደግሞ ውሸት ነው ስትለኝ መዋሸትህን ለማወቅ የአሚጎ ትንታኔ አላስፈለገኝም ::
በእውነት አንቀልድ (ቢዴና እንደሆነ ቢገባኝም )
Quote: ሲልኪ ፋራ ጅብገደል አራዳ ነው ብለህ አስተባበልክ
ይቺም ለኔ ግልጽ ሆናልኝ ነበር አንድ ሰሞን ...በጅብገደል ገብቶ ..ስልኪ ብሎ ወጣ አንተ ግን አትረሳም ጌታ ..ጅብገደል ደህና ነው ግን ጅብ ይብላውና _________________ SEX IS NOT THE ANSWIER, SEX IS THE QUESTION '* YES* IS THE ANSWIER
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ዳግማዊ ዋለልኝ Joined: 20 Oct 2010 Posts: 2367
Posted: Tue May 22, 2012 6:57 pm Post subject: Re: የመለስ ንግግርና የነውጠኛው ረብሻ -እውነታው !!!
ሠላም ጀግናዎቹ ስልኪ እና ኣሲምባ
ንግግር እያደረክ አንድ ውሻ ቢጮህ ውሻውን ዞር እንዲል ታደርገውና ንግግህርን ትቀጥላለህ ........መቼም ጤነኛ አእምሮ ያለው ሰው ከውሻ ጋር አብሮ አይጯጯህም የሆነውም ይህ ነው
1. ጥያቄ ጠይቆ መለስን ማፋጠጥ ሲችል እንደውቻ መጮህን ለምን መረጠ ምንም ሊናገረው የሚችል የሌለ ዲየዲየብ ስለሆነ
2. ያመጣው ለውጥ አለ ምንም ውይይቱን ከሚመራው ራጂቭ ጀምሮ ምን እያለ እንደሆነ ሊሰሙት እንኳን ፈቃደኛ አልነበሩም
ዋናው ነገር ደደቦቹም ያውቁታል .......ከሁለት ቀን በላይ ራስን መፎገሪያ እና ዝጉብኝ ቤት መደነሻ የዘለለ ፋይዳ የለውም
ሊቀ -ሊቃውንቱ መለስ ዜናዊ አሁንም በዙፋናቸው ላይ ሆነው ልማቱን እየመሩ ነው ......መላው ኢትዮጵያውያንም ድህነትን ለማጥፋት እየተረባረቡ ነው .......ውሾቹ የሚናፍቁት የጥላቻ እና የበሰበሰው ስርአት ኢትዮጵያ ውስጥ ላይመለስ በህገ -መንግስቱ ተቸንክሯል ቅዠቱ እውን ሊሆን የሚችለው በኢህአዴግ መቃብር ላይ ይሆናል ......ከኢህአዴግ መቃብር በኻላ ደግሞ በህይወት ያለች ኢትዮጵያ ትኖር ይሆን እድሜ ይስጠን
ስለዚህ ደደቦቹ እየቃዡ ራሳቸውን ለሁለት ሶስት ቀን እንዲያፅናኑ ፍቀዱላቸው ......ሌላ ምን አማራጭ አላቸው
ይመቻችሁ
ዳግማዊ ዋለልኝ ነኝ
በኢፌዲሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ -ጉባኤ
ኣሲምባ እንደጻፈ(ች)ው : ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው : ሰላም ሰላም ወገኖች ,
እስቲ እውነታን ከፖለቲካ ጥቅም በላይ የምትወዱ ሰዎች በተለይም ከተቃዋሚዎች ይህ ምንም ያልተበረዘው የመጀመርያው የ 7 ደቂቃ ክሊፕ ልብ ብላችሁ እዩ :: በመቀጠልም የኢሳትና የግም -ቦቲ 7 የውሸት ፋብሪካዎች ያጠናቀሩት ቆርጦ ቀጥል በሁለተኛው የ 9 ደቂቃ ክሊፕ እዩ ::
የመጀመርያውና እውነተኛው ሊንክ የ USAID ዋና ዳይሬክተር ጓድ መለስ እንዲገር እድሉን ሰጡት :: መለስም በተቀላጠፈ ቋንቋና ፍሬ ነገር መልእክቱን በአግባቡ አስተላለፈ :: ዳይሬክተሩ ቀጥለውም ተጨማሪ ማብራርያ ጠየቁት :: ማብራራት እንደጀመረ በአሜሪካ ጋዜጠኞች ጭምብል የገባው ነውጠኛ ጮከ :: መለስም በንቃትና በማስተዋል አየው :: አይቶም ከምንም ሳይቆጥር ንግግሩን ቀጠለ :: (እንግዲህ መደንገጥ ቢኖር በዚህ ጊዜ ነበር ):: ከዛም ነውጠኛው ጩከቱን ሲቀጥልና ቤቱ ሲረበሽ የ USAID ሀላፊው "ሴኩሪቲ ደጋግመው መጥራት ጀመሩ " :: የውይይቱ ሊቀመንበር ነውጠኛውን ለማስወጣት ጥረት ሲያደርጉ ጓድ መለስ ንግግሩን ገቶ ለአፍታ ለሁለት ሴኮንድ ጎንበስ :: ሊቀመንበሩ ሴኩሪቲ እየጠሩ መናገር ስለሌለበት ሀላፊው "ሴኩሪቲ " ከጠሩ በኍላ በንቃትና መለስ ነጥቦችን በአግባቡ በመቀመር መልእክቱን ማስተላለፍ ቀጠለ :: ነውጠኛው ስቲል እየጮከም ሊቀመንበሩ በምያዳምጡበት ወቅት ንግግሩን ቀጠለ :: የተጠየቀውንም በአግባቡ መለሰ ምንም አይነት የ ሀሳብ flow ይሁን የድምፅ መቆራረጥ የለም - ሊኖርም አይችልም :: ያውም በቃሉ ከጭንቅላቱ ነበር የሚናገረው -ፅሁፍ አይደለም ያነበበው :: ድሮስ ደርግን የበላ ሀይል የት ያውቀውና ፍርሀት እውነታውን የመጀመርያውን ሊንክ አይታችሁ ፍረዱ -እውነትን መሰረት ያደረገ ተቃውሞ ነው ለድል የሚያበቃው ብላችሁ የምታምኑ ካላችሁ
እውነተኛው ገፅታ
http://www.ethiotube.net/video/19880/PM-Meles-Zenawi--2012-Global-Agriculture-and-Food-Security-Symposium-in-Washington-DC--May-18-2012
እውነት እዚህ ውስጥ ፍርሀት አለ ተብሎ እንዲህ ያስፈነድቃል , መጠጥ ያራጫል , ግጥምና ውዳሴ ያስወድሳል ወዘተ
ከዚህ በታች ደግሞ ድል የራቃቸው ብቻ ሳይሆኑ ራሳቸውን ለማረጋጋት እውነታውን በማዛባትና ማአት ነገር በመጨመር በማጋነን በኢሳትና በግም -ቦቲ 7 የተሰራውን ኬሚስትሪ እዩ !!! እራስን ከጭንቀት ለማረጋጋት ይህን ያህል የራሳቸውን ተከታይና ደጋፊ ከሚንቁ ጭንቀታቸውን በሚወዱት ሙዚቃ አለያም ፀሎት ቢያጣፉት አይሻላቸውም ነበር ለነዚህ ዱርዬዎች ገንዘብህን እያባከንክ , ጊዜህን እየሰዋህ
ህሊናህን ለውሸት እየገበርክ ያለከው ወገን ልብ በል ይህን ቆርጦ ቀጥል መስራት ከቻሉ ያንተን ገንዘብና የተለያየ አይነታዊ መዋጮ በርግጥ ወደምትፈልገው ያደርሱልሀል በውሸትስ የረካ ስሜት ሊኖር ቢችልም የተገኘ ድል አለ ብለህ ታምናለህ አንተ የዋህ ወገን -ነቃ በል ቢያንስ ኪስህን ጠብቅ በነዚህ ቆርጦ ቀጥል ጭልፊቶች ድል ይቅርና ቀጣይነት ያለው ተስፋ እንደማታገኝ ላረጋግጥልህ እወዳለሁ ::
የኢሳትና የግም -ቦቲ 7 "እውነታ
http://www.youtube.com/watch?v=7s8io_VKD8c&feature=player_embedded# !
ስልኪ
ወዲ መስመር
ወዲ መስመር
ለልጋጋሙ ሚስማር
ምንም ነገር እኮ የለም ጭራሽ - -የነውጠኞቹን ባህሪ አሳምረን እናቀዋለን :: መሀል ላይ እብዱ ተነስቶ "መለስ ዜናዊ ዲክታተር - ዊ ዱ ኖት ኒድ ፉድ " ነው ያለው :: ለነገሩ የሚስከቀጥጥ ድምጽ አለው :: ጣረ -ሞት ነገር :: ቪዲኦው እንደሚያሳየው ጠቅላይ ሚኒስትራችን ለጥቂት ሰከንዶች እብዱ በፊጢኝ ተይዞ እንዲወጣ ከተደረገ በኃላ ግርማ ሞገሳቸውን እንደጠበቁ ቀጠሉ :: ጨረሱ :: አጠናቀቁ :: እንዚህ ደንገጡሮች የጀግነነትን እውነተኛ ትርጉም ሰላማያቁት በባዶ ይምቦጫረቃሉ :: ለነገሩ አመላቸው ነው - ያላሉት ነገር የለም :: የእብዱ ጩህት ግን ማንም ያማሪካ የኢትዮጵያ እብድ የሚለው ነው ::
በነገራችን ላይ እብዱ ኢትዮጵያ ውስጥ ምንትስ የለም ሲል - ራሱ ህገ -መንግስቱ የሰጠውን መብት ተጠብቆለት እንዳሻው አዲስ አበባ ውስጥ ቤት አሰርቶ እያከራዬ ነው :: እስከ ቀብ ጊዜ ድረስ ኢትዮጵያ ውስጥ እድገት የለም ሲሉ ኖረው አሁን አላዋጣ ሲላቸው ሌላ የሳምንት ለቅሶ ጀምረዋል :: ለነገሩ እምባሲዎችና ሌሎችም በዴቬሎፕመንት አካባቢ የሚሰሩ በዛ ያሉ የውጭ ባለሙያዎች ኢትዮጵያ ውስጥ በመካሄድ ላይ ያለውን በሚገባ ያቁታል :: የነዚህ ደም -መጣጭ ጭፊቶች ስልጣን ነው :: እኛ ብቻ እንምራ የሚል አባዜ ነው :: ዘመኑ ተቀይሮ ሁሉም ኢትዮጵያውያኖች "እኛ ያልመረጥነው አይመራንም " ብለው ከወየኑ አመታት አለፉ :: ሌላው ቀርቶ እንደ ድሮ እምቦጫረቃለሁ የሚል የማንም ልጋጋም አሽቀንጥረን የጣልነውን አስከፊ ሰርአት ከተቀመጠበት ሙዜየም አምጥቼ ልጫንባቹ ካለ ጥፊም አለ ::
አርቲክል 39 ፍቱን ምፍትሄ ነው ::
አንተን ደግሞ አላህ ይባርክህ !
_________________“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ቆቁ Joined: 21 Sep 2003 Posts: 4454 Location: united states
Posted: Tue May 22, 2012 7:44 pm Post subject:
ዳግማዊ ወዳጄ
የፈራሁት ይህንን ነበር ከዚህ ፍርሀቴ በመነሳት ነበር እኔ ፈላስፋው ቆቁ ሳይካትሪስቱ ቆቁ የሆንኩት የምሆነውም
ስማ የማንኛውም ፓርቲ ደጋፊ ወይም ተቃዋሚ መሆን መብትህ ነው
አሁን ግን አነጣጥሬ ስመረምርህ
ሬቢስ እንደያዘው ውሻ ዓይነት እየመሰልከኝ ነው ::
ያ ጅራቱን ሸምጥጦ ያገኘውን ሁላ ልንከስ የሚል በእብድ ውሻ በሽታ ቫይረስ የተለከፈ ውሻ
የሚገርመው ደግሞ ሰው ; ወይም ውሻ ;ወይም እንስሳ ብቻ ሳይሆን ; ድንጋዩንም : እንጨቱንም : የራሱን ጅራት : የራሱን ጆሮ እና የራሱን እግር እንኩዋ ሳይቀር ነው ሲነክስ መቦጫጨሩ :
ሳይካትሪስቱ ቆቁ