WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
የመለስ ንግግርና የነውጠኛው ረብሻ -እውነታው !!!
Goto page 1, 2  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ስልኪ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 22 Aug 2007
Posts: 1823

PostPosted: Mon May 21, 2012 10:54 pm    Post subject: የመለስ ንግግርና የነውጠኛው ረብሻ -እውነታው !!! Reply with quote

ሰላም ሰላም ወገኖች ,

እስቲ እውነታን ከፖለቲካ ጥቅም በላይ የምትወዱ ሰዎች በተለይም ከተቃዋሚዎች ይህ ምንም ያልተበረዘው የመጀመርያው 7 ደቂቃ ክሊፕ ልብ ብላችሁ እዩ :: በመቀጠልም የኢሳትና የግም -ቦቲ 7 የውሸት ፋብሪካዎች ያጠናቀሩት ቆርጦ ቀጥል በሁለተኛው 9 ደቂቃ ክሊፕ እዩ ::

የመጀመርያውና እውነተኛው ሊንክ USAID ዋና ዳይሬክተር ጓድ መለስ እንዲገር እድሉን ሰጡት :: መለስም በተቀላጠፈ ቋንቋና ፍሬ ነገር መልእክቱን በአግባቡ አስተላለፈ :: ዳይሬክተሩ ቀጥለውም ተጨማሪ ማብራርያ ጠየቁት :: ማብራራት እንደጀመረ በአሜሪካ ጋዜጠኞች ጭምብል የገባው ነውጠኛ ጮከ :: መለስም በንቃትና በማስተዋል አየው :: አይቶም ከምንም ሳይቆጥር ንግግሩን ቀጠለ :: (እንግዲህ መደንገጥ ቢኖር በዚህ ጊዜ ነበር ):: ከዛም ነውጠኛው ጩከቱን ሲቀጥልና ቤቱ ሲረበሽ USAID ሀላፊው "ሴኩሪቲ ደጋግመው መጥራት ጀመሩ " :: የውይይቱ ሊቀመንበር ነውጠኛውን ለማስወጣት ጥረት ሲያደርጉ ጓድ መለስ ንግግሩን ገቶ ለአፍታ ለሁለት ሴኮንድ ጎንበስ :: ሊቀመንበሩ ሴኩሪቲ እየጠሩ መናገር ስለሌለበት Exclamation ሀላፊው "ሴኩሪቲ " ከጠሩ በኍላ በንቃትና መለስ ነጥቦችን በአግባቡ በመቀመር መልእክቱን ማስተላለፍ ቀጠለ :: ነውጠኛው ስቲል እየጮከም ሊቀመንበሩ በምያዳምጡበት ወቅት ንግግሩን ቀጠለ :: የተጠየቀውንም በአግባቡ መለሰ ምንም አይነት ሀሳብ flow ይሁን የድምፅ መቆራረጥ የለም - ሊኖርም አይችልም :: ያውም በቃሉ ከጭንቅላቱ ነበር የሚናገረው -ፅሁፍ አይደለም ያነበበው :: ድሮስ ደርግን የበላ ሀይል የት ያውቀውና ፍርሀት Exclamation Exclamation Exclamation እውነታውን የመጀመርያውን ሊንክ አይታችሁ ፍረዱ -እውነትን መሰረት ያደረገ ተቃውሞ ነው ለድል የሚያበቃው ብላችሁ የምታምኑ ካላችሁ Exclamation Exclamation

እውነተኛው ገፅታ
http://www.ethiotube.net/video/19880/PM-Meles-Zenawi--2012-Global-Agriculture-and-Food-Security-Symposium-in-Washington-DC--May-18-2012
እውነት እዚህ ውስጥ ፍርሀት አለ ተብሎ እንዲህ ያስፈነድቃል , መጠጥ ያራጫል , ግጥምና ውዳሴ ያስወድሳል ወዘተ Question

ከዚህ በታች ደግሞ ድል የራቃቸው ብቻ ሳይሆኑ ራሳቸውን ለማረጋጋት እውነታውን በማዛባትና ማአት ነገር በመጨመር በማጋነን በኢሳትና በግም -ቦቲ 7 የተሰራውን ኬሚስትሪ እዩ !!! እራስን ከጭንቀት ለማረጋጋት ይህን ያህል የራሳቸውን ተከታይና ደጋፊ ከሚንቁ ጭንቀታቸውን በሚወዱት ሙዚቃ አለያም ፀሎት ቢያጣፉት አይሻላቸውም ነበር Question ለነዚህ ዱርዬዎች ገንዘብህን እያባከንክ , ጊዜህን እየሰዋህ
ህሊናህን ለውሸት እየገበርክ ያለከው ወገን ልብ በል Exclamation Exclamation ይህን ቆርጦ ቀጥል መስራት ከቻሉ ያንተን ገንዘብና የተለያየ አይነታዊ መዋጮ በርግጥ ወደምትፈልገው ያደርሱልሀል Question በውሸትስ የረካ ስሜት ሊኖር ቢችልም የተገኘ ድል አለ ብለህ ታምናለህ Question አንተ የዋህ ወገን -ነቃ በል Exclamation Exclamation ቢያንስ ኪስህን ጠብቅ Rolling Eyes በነዚህ ቆርጦ ቀጥል ጭልፊቶች ድል ይቅርና ቀጣይነት ያለው ተስፋ እንደማታገኝ ላረጋግጥልህ እወዳለሁ ::

የኢሳትና የግም -ቦቲ 7 "እውነታ
http://www.youtube.com/watch?v=7s8io_VKD8c&feature=player_embedded#!

ስልኪ
ወዲ መስመር
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አንፌቃ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 08 Dec 2004
Posts: 1920
Location: united states

PostPosted: Tue May 22, 2012 12:04 am    Post subject: Reply with quote

አጉል ከወደቁ በኋላ መንፈራገጥ ...ድሮም መለስ ቦቅቧቃ እንደሆነ የራሱ ሰዎች በአደባባይ ተናግረዋል ... Exclamation እሱም የሚክደው አይመስለኝም !! የሱ ልብ አጋዚ ወይም ፌዴራል ፖሊስን ሲያይ ብቻ ነው .. አብረውት ቢመጡ ኖሮ ...አሜሪካ ምን ይውጣት ነበር Very Happy ....ግን እንዳው ልቡ ትርው ብላ በአፉ አለመውጣቷ ... Exclamation የደሙ ግፊትማ እንዳው ዝም ነው የሚባለው ... Very Happy ባጭሩ ያንተው ጀግና መለስ ....አጋንንት የተሯሯጠበት ግመሬ ዝንጀሮ መስሎ ነው የታየኝ Smile
_________________
Article-39: The poison of peace, unity, and brotherhood in Ethiopia !!
አንፌቃ ዘብሄረ ኢትዮጲያ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Tue May 22, 2012 12:07 am    Post subject: Re: የመለስ ንግግርና የነውጠኛው ረብሻ -እውነታው !!! Reply with quote

ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ሰላም ወገኖች ,

እስቲ እውነታን ከፖለቲካ ጥቅም በላይ የምትወዱ ሰዎች በተለይም ከተቃዋሚዎች ይህ ምንም ያልተበረዘው የመጀመርያው 7 ደቂቃ ክሊፕ ልብ ብላችሁ እዩ :: በመቀጠልም የኢሳትና የግም -ቦቲ 7 የውሸት ፋብሪካዎች ያጠናቀሩት ቆርጦ ቀጥል በሁለተኛው 9 ደቂቃ ክሊፕ እዩ ::

የመጀመርያውና እውነተኛው ሊንክ USAID ዋና ዳይሬክተር ጓድ መለስ እንዲገር እድሉን ሰጡት :: መለስም በተቀላጠፈ ቋንቋና ፍሬ ነገር መልእክቱን በአግባቡ አስተላለፈ :: ዳይሬክተሩ ቀጥለውም ተጨማሪ ማብራርያ ጠየቁት :: ማብራራት እንደጀመረ በአሜሪካ ጋዜጠኞች ጭምብል የገባው ነውጠኛ ጮከ :: መለስም በንቃትና በማስተዋል አየው :: አይቶም ከምንም ሳይቆጥር ንግግሩን ቀጠለ :: (እንግዲህ መደንገጥ ቢኖር በዚህ ጊዜ ነበር ):: ከዛም ነውጠኛው ጩከቱን ሲቀጥልና ቤቱ ሲረበሽ USAID ሀላፊው "ሴኩሪቲ ደጋግመው መጥራት ጀመሩ " :: የውይይቱ ሊቀመንበር ነውጠኛውን ለማስወጣት ጥረት ሲያደርጉ ጓድ መለስ ንግግሩን ገቶ ለአፍታ ለሁለት ሴኮንድ ጎንበስ :: ሊቀመንበሩ ሴኩሪቲ እየጠሩ መናገር ስለሌለበት Exclamation ሀላፊው "ሴኩሪቲ " ከጠሩ በኍላ በንቃትና መለስ ነጥቦችን በአግባቡ በመቀመር መልእክቱን ማስተላለፍ ቀጠለ :: ነውጠኛው ስቲል እየጮከም ሊቀመንበሩ በምያዳምጡበት ወቅት ንግግሩን ቀጠለ :: የተጠየቀውንም በአግባቡ መለሰ ምንም አይነት ሀሳብ flow ይሁን የድምፅ መቆራረጥ የለም - ሊኖርም አይችልም :: ያውም በቃሉ ከጭንቅላቱ ነበር የሚናገረው -ፅሁፍ አይደለም ያነበበው :: ድሮስ ደርግን የበላ ሀይል የት ያውቀውና ፍርሀት Exclamation Exclamation Exclamation እውነታውን የመጀመርያውን ሊንክ አይታችሁ ፍረዱ -እውነትን መሰረት ያደረገ ተቃውሞ ነው ለድል የሚያበቃው ብላችሁ የምታምኑ ካላችሁ Exclamation Exclamation

እውነተኛው ገፅታ
http://www.ethiotube.net/video/19880/PM-Meles-Zenawi--2012-Global-Agriculture-and-Food-Security-Symposium-in-Washington-DC--May-18-2012
እውነት እዚህ ውስጥ ፍርሀት አለ ተብሎ እንዲህ ያስፈነድቃል , መጠጥ ያራጫል , ግጥምና ውዳሴ ያስወድሳል ወዘተ Question

ከዚህ በታች ደግሞ ድል የራቃቸው ብቻ ሳይሆኑ ራሳቸውን ለማረጋጋት እውነታውን በማዛባትና ማአት ነገር በመጨመር በማጋነን በኢሳትና በግም -ቦቲ 7 የተሰራውን ኬሚስትሪ እዩ !!! እራስን ከጭንቀት ለማረጋጋት ይህን ያህል የራሳቸውን ተከታይና ደጋፊ ከሚንቁ ጭንቀታቸውን በሚወዱት ሙዚቃ አለያም ፀሎት ቢያጣፉት አይሻላቸውም ነበር Question ለነዚህ ዱርዬዎች ገንዘብህን እያባከንክ , ጊዜህን እየሰዋህ
ህሊናህን ለውሸት እየገበርክ ያለከው ወገን ልብ በል Exclamation Exclamation ይህን ቆርጦ ቀጥል መስራት ከቻሉ ያንተን ገንዘብና የተለያየ አይነታዊ መዋጮ በርግጥ ወደምትፈልገው ያደርሱልሀል Question በውሸትስ የረካ ስሜት ሊኖር ቢችልም የተገኘ ድል አለ ብለህ ታምናለህ Question አንተ የዋህ ወገን -ነቃ በል Exclamation Exclamation ቢያንስ ኪስህን ጠብቅ Rolling Eyes በነዚህ ቆርጦ ቀጥል ጭልፊቶች ድል ይቅርና ቀጣይነት ያለው ተስፋ እንደማታገኝ ላረጋግጥልህ እወዳለሁ ::

የኢሳትና የግም -ቦቲ 7 "እውነታ
http://www.youtube.com/watch?v=7s8io_VKD8c&feature=player_embedded#!

ስልኪ
ወዲ መስመር

በለዔሰቡ ወያኔ 'ደደቢት 1' :-

ጣዖትህ ለገሠ ዜናዊ የመጨረሻ ፈሪ : ቦቅቧቃ እንደሆነ ሌላ ሰው ሣይሆን የእናንተው ጓዶች ያረጋገጡት ሃቅ ነው :: አርብ ዕለት ያጋጠመው ግን የጥይት እሩምታ ሣይሆን በሕይወቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ሃቅን ፊት ለፊት በድፍረት የሚነግረው ኢትዮጵያዊ ነው :: ለገሠ በቀሪ ዕድሜው ያን ቀን የደረሠበትን የመንፈስ ስብራት ሊጠግነው አይችልም :: በእርግጥ እናንተ ወያኔዎች በምትታወቁበት መሠሪ የጭካኔ ናዚያዊ ተግባራችሁ አበበ ገላውን በቅጥር ነፍሰ -ገዳይ ከማስገደል : ቤተሰቡንም ከምድረ -ገፅ ከማጥፋት አትመለሱም :: ነገር ግን የፈለጋችሁትን ብታደርጉ በአደባባይ ቆሌው የተገፈፈውን የጣዖታችሁን የተሠበረ እርኩስ መንፈስ ሊጠግንለት አይችልም ::

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ግዛቸው

ውሃ አጠጪ

Joined: 16 Jul 2004
Posts: 1484

PostPosted: Tue May 22, 2012 12:43 am    Post subject: Reply with quote

ስልኪ እረ ባክህ ተው ::

አላቃችሁ በአለም መደረክ ከተበለሻሸ በኋላ እሱን ለመደገፍ መሞከረ "ከወደቁ በኍላ መንፈረገጥ ትርፉ መላላጥ " የሚባለው አባባል ነው የሚመስለው ::

በነገራችን ላይ የእናንተ የወያኔወች ካሜራ የሚቀርጸውና የእኛ "የጭቁን " ህዝቦች ካሜራ የሚቀርጸው ወይም የእናንተ የወያኔወች አይን የሚያየውና እኛ "ተቃዋሚወች " የምናየው የተለያየ ነው ::

እናም ለጠቅላይ ሚኒስቴራች ዳይፐር መግዛቸት ከፈለጋች እኔ አካባቢ በርካታ የዳይፐር ሱቆች ስላሉ ላገናኛችሁ እችላለሁ ::

----
ዳይፐራም መለስ Laughing Laughing Laughing
_________________
Visit My Blog
----===-----
ኢትዮ-ፈን ብሎግ |||
“Freedom is not free.”
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ኣሲምባ

ዋና ኮትኳች

Joined: 12 Oct 2006
Posts: 527

PostPosted: Tue May 22, 2012 1:02 am    Post subject: Reply with quote

ቦቅባቃማ አለቃክ ነው - የሰንቱን ንጹህ ኢትዮጵያዊ ህይወት አጥፍቶ - አንድ ሰው እስከሚቀር ድረስ እንዋጋል ሲል ከርሞ ሽሽቶ ዚምባብዌ ሄዶ የተሽጎጠው :: በጣም እኮ ነው የምትገርሙት ::
ወያኔ የጀግና ስም ነው :: መለስ ለጭቆና እምቢ ባይ ወያኔ ነው :: ሁሌ የወያኔ ስም በተነሳ ቁጥር በሁሉም አቅጣጫ የተበታተኑት የደርግ ባላሟሎች - ትርፍራፊዎች ከየስርቻው በቅ ይላሉ ::
መለስ ፈሪ አደለም ወያኔ ፍርሀትን አያቅምና :: አሞራ - ቀሺ ገብሩና ሌሎችም ኢትዮጵያዊ ጀግኖች ፍርሀት አልባ ናቸው ::

ጥያቄ
አዚህ ፎሩም ውስጥ ስንት የደርግና የኢማሌድህ አባል አላቹ ?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
-...-

ኮትኳች

Joined: 09 Feb 2012
Posts: 367

PostPosted: Tue May 22, 2012 1:05 am    Post subject: Reply with quote

እንታይ ጉዱ እንታይ ጉዱ
መለስ ዜናዊ ተዋሪዱ

ጀግናው አበበ ገላው አዋሪዶሞ
ዲክቴትር ኢሎም አጋሊጦሞ
ክው አቢሉ አስደንጊጦሞ
በጫት ዘሸመደዳዋ ንግግር አስጠፊኦሞ
ለምቦጮም አስዘርጊዮም አንገቶም አስደፊኦሞ
እፍር ሽምቅቅ አቢሎሞ
እርር ድብን አዲርጎሞ

እንታይሞ እንታይሞ
ወየንቲ ሀፊሮሞ
ሀለቆም ተዋሪዶሞ
ጨቋኝ መኮኑ አለም አዊቆሞ

ድምድም ድምድም ድምድም
ሸብ ሸብ ሸብ ሸብ
አጆሀ አጆሀ ክቡራን ወዲ አቦይ
ሸብሸብ ሸብሸብ ሸብሸብ ሸብሸብ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አሚጎ

ኮትኳች

Joined: 12 May 2005
Posts: 398
Location: canada

PostPosted: Tue May 22, 2012 2:20 am    Post subject: Reply with quote

ስልኪ የማይተባበልን ነገር ለማስተባበል መሞከር ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ ይበልጣል - ከታሪክ እደተማርነው በተለይ አገር እናስተዳድራለን የሚሉ ስዎች በዋሹ ቁጥር እድሜያቸውም የዚያን ይህል እያጠረ ይመጣል - ለማንኛውም አንተ orignal ነው ብለህ ያቀረብከው video በቀሽም ሁኔታ edit እደተደረገ ልነግረህ እፈጋለሁ - (ግን አደራ ስውየውን አንዳታስሩት )

1- The orignal video frame speed (fps) is changed

2- There is no sychoronization between video and audio. That is because the audio speed is not adjusted accoding to the speed of the video frame.

3- For unknown reason the guy who was sitting to the right of the Ghanian president is not there.

4- But by editing this video you have accomplished one good job, and that was the way how Ato Meles looked at Abebe for the 2nd time the movement was fast and to the point unfortunately, it is hard to change the first action and I think that was the main purpose of editing the video.

Anyway, I don't think it will change anybody's mind.

የሆነ ሆኖዋል Buona Notte ብሎ መተው ይሻላል አለዚያ ራስን መጉዳት ነው -[/b]
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ኣሲምባ

ዋና ኮትኳች

Joined: 12 Oct 2006
Posts: 527

PostPosted: Tue May 22, 2012 4:38 am    Post subject: Re: የመለስ ንግግርና የነውጠኛው ረብሻ -እውነታው !!! Reply with quote

ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ሰላም ወገኖች ,

እስቲ እውነታን ከፖለቲካ ጥቅም በላይ የምትወዱ ሰዎች በተለይም ከተቃዋሚዎች ይህ ምንም ያልተበረዘው የመጀመርያው 7 ደቂቃ ክሊፕ ልብ ብላችሁ እዩ :: በመቀጠልም የኢሳትና የግም -ቦቲ 7 የውሸት ፋብሪካዎች ያጠናቀሩት ቆርጦ ቀጥል በሁለተኛው 9 ደቂቃ ክሊፕ እዩ ::
የመጀመርያውና እውነተኛው ሊንክ USAID ዋና ዳይሬክተር ጓድ መለስ እንዲገር እድሉን ሰጡት :: መለስም በተቀላጠፈ ቋንቋና ፍሬ ነገር መልእክቱን በአግባቡ አስተላለፈ :: ዳይሬክተሩ ቀጥለውም ተጨማሪ ማብራርያ ጠየቁት :: ማብራራት እንደጀመረ በአሜሪካ ጋዜጠኞች ጭምብል የገባው ነውጠኛ ጮከ :: መለስም በንቃትና በማስተዋል አየው :: አይቶም ከምንም ሳይቆጥር ንግግሩን ቀጠለ :: (እንግዲህ መደንገጥ ቢኖር በዚህ ጊዜ ነበር ):: ከዛም ነውጠኛው ጩከቱን ሲቀጥልና ቤቱ ሲረበሽ USAID ሀላፊው "ሴኩሪቲ ደጋግመው መጥራት ጀመሩ " :: የውይይቱ ሊቀመንበር ነውጠኛውን ለማስወጣት ጥረት ሲያደርጉ ጓድ መለስ ንግግሩን ገቶ ለአፍታ ለሁለት ሴኮንድ ጎንበስ :: ሊቀመንበሩ ሴኩሪቲ እየጠሩ መናገር ስለሌለበት Exclamation ሀላፊው "ሴኩሪቲ " ከጠሩ በኍላ በንቃትና መለስ ነጥቦችን በአግባቡ በመቀመር መልእክቱን ማስተላለፍ ቀጠለ :: ነውጠኛው ስቲል እየጮከም ሊቀመንበሩ በምያዳምጡበት ወቅት ንግግሩን ቀጠለ :: የተጠየቀውንም በአግባቡ መለሰ ምንም አይነት ሀሳብ flow ይሁን የድምፅ መቆራረጥ የለም - ሊኖርም አይችልም :: ያውም በቃሉ ከጭንቅላቱ ነበር የሚናገረው -ፅሁፍ አይደለም ያነበበው :: ድሮስ ደርግን የበላ ሀይል የት ያውቀውና ፍርሀት Exclamation Exclamation Exclamation እውነታውን የመጀመርያውን ሊንክ አይታችሁ ፍረዱ -እውነትን መሰረት ያደረገ ተቃውሞ ነው ለድል የሚያበቃው ብላችሁ የምታምኑ ካላችሁ Exclamation Exclamation

እውነተኛው ገፅታ
http://www.ethiotube.net/video/19880/PM-Meles-Zenawi--2012-Global-Agriculture-and-Food-Security-Symposium-in-Washington-DC--May-18-2012
እውነት እዚህ ውስጥ ፍርሀት አለ ተብሎ እንዲህ ያስፈነድቃል , መጠጥ ያራጫል , ግጥምና ውዳሴ ያስወድሳል ወዘተ Question

ከዚህ በታች ደግሞ ድል የራቃቸው ብቻ ሳይሆኑ ራሳቸውን ለማረጋጋት እውነታውን በማዛባትና ማአት ነገር በመጨመር በማጋነን በኢሳትና በግም -ቦቲ 7 የተሰራውን ኬሚስትሪ እዩ !!! እራስን ከጭንቀት ለማረጋጋት ይህን ያህል የራሳቸውን ተከታይና ደጋፊ ከሚንቁ ጭንቀታቸውን በሚወዱት ሙዚቃ አለያም ፀሎት ቢያጣፉት አይሻላቸውም ነበር Question ለነዚህ ዱርዬዎች ገንዘብህን እያባከንክ , ጊዜህን እየሰዋህ
ህሊናህን ለውሸት እየገበርክ ያለከው ወገን ልብ በል Exclamation Exclamation ይህን ቆርጦ ቀጥል መስራት ከቻሉ ያንተን ገንዘብና የተለያየ አይነታዊ መዋጮ በርግጥ ወደምትፈልገው ያደርሱልሀል Question በውሸትስ የረካ ስሜት ሊኖር ቢችልም የተገኘ ድል አለ ብለህ ታምናለህ Question አንተ የዋህ ወገን -ነቃ በል Exclamation Exclamation ቢያንስ ኪስህን ጠብቅ Rolling Eyes በነዚህ ቆርጦ ቀጥል ጭልፊቶች ድል ይቅርና ቀጣይነት ያለው ተስፋ እንደማታገኝ ላረጋግጥልህ እወዳለሁ ::

የኢሳትና የግም -ቦቲ 7 "እውነታ
http://www.youtube.com/watch?v=7s8io_VKD8c&feature=player_embedded#!

ስልኪ
ወዲ መስመር

ወዲ መስመር
ለልጋጋሙ ሚስማር
ምንም ነገር እኮ የለም ጭራሽ - -የነውጠኞቹን ባህሪ አሳምረን እናቀዋለን :: መሀል ላይ እብዱ ተነስቶ "መለስ ዜናዊ ዲክታተር - ኖት ኒድ ፉድ " ነው ያለው :: ለነገሩ የሚስከቀጥጥ ድምጽ አለው :: ጣረ -ሞት ነገር :: ቪዲኦው እንደሚያሳየው ጠቅላይ ሚኒስትራችን ለጥቂት ሰከንዶች እብዱ በፊጢኝ ተይዞ እንዲወጣ ከተደረገ በኃላ ግርማ ሞገሳቸውን እንደጠበቁ ቀጠሉ :: ጨረሱ :: አጠናቀቁ :: እንዚህ ደንገጡሮች የጀግነነትን እውነተኛ ትርጉም ሰላማያቁት በባዶ ይምቦጫረቃሉ :: ለነገሩ አመላቸው ነው - ያላሉት ነገር የለም :: የእብዱ ጩህት ግን ማንም ያማሪካ የኢትዮጵያ እብድ የሚለው ነው ::

በነገራችን ላይ እብዱ ኢትዮጵያ ውስጥ ምንትስ የለም ሲል - ራሱ ህገ -መንግስቱ የሰጠውን መብት ተጠብቆለት እንዳሻው አዲስ አበባ ውስጥ ቤት አሰርቶ እያከራዬ ነው :: እስከ ቀብ ጊዜ ድረስ ኢትዮጵያ ውስጥ እድገት የለም ሲሉ ኖረው አሁን አላዋጣ ሲላቸው ሌላ የሳምንት ለቅሶ ጀምረዋል :: ለነገሩ እምባሲዎችና ሌሎችም በዴቬሎፕመንት አካባቢ የሚሰሩ በዛ ያሉ የውጭ ባለሙያዎች ኢትዮጵያ ውስጥ በመካሄድ ላይ ያለውን በሚገባ ያቁታል :: የነዚህ ደም -መጣጭ ጭፊቶች ስልጣን ነው :: እኛ ብቻ እንምራ የሚል አባዜ ነው :: ዘመኑ ተቀይሮ ሁሉም ኢትዮጵያውያኖች "እኛ ያልመረጥነው አይመራንም " ብለው ከወየኑ አመታት አለፉ :: ሌላው ቀርቶ እንደ ድሮ እምቦጫረቃለሁ የሚል የማንም ልጋጋም አሽቀንጥረን የጣልነውን አስከፊ ሰርአት ከተቀመጠበት ሙዜየም አምጥቼ ልጫንባቹ ካለ ጥፊም አለ ::
አርቲክል 39 ፍቱን ምፍትሄ ነው ::
አንተን ደግሞ አላህ ይባርክህ !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሚስተር -x

ውሃ አጠጪ

Joined: 02 Feb 2009
Posts: 1257

PostPosted: Tue May 22, 2012 4:53 am    Post subject: Reply with quote

አሚጎ እንደጻፈ(ች)ው:
ስልኪ የማይተባበልን ነገር ለማስተባበል መሞከር ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ ይበልጣል - ከታሪክ እደተማርነው በተለይ አገር እናስተዳድራለን የሚሉ ስዎች በዋሹ ቁጥር እድሜያቸውም የዚያን ይህል እያጠረ ይመጣል - ለማንኛውም አንተ orignal ነው ብለህ ያቀረብከው video በቀሽም ሁኔታ edit እደተደረገ ልነግረህ እፈጋለሁ - (ግን አደራ ስውየውን አንዳታስሩት )

1- The orignal video frame speed (fps) is changed

2- There is no sychoronization between video and audio. That is because the audio speed is not adjusted accoding to the speed of the video frame.

3- For unknown reason the guy who was sitting to the right of the Ghanian president is not there.

4- But by editing this video you have accomplished one good job, and that was the way how Ato Meles looked at Abebe for the 2nd time the movement was fast and to the point unfortunately, it is hard to change the first action and I think that was the main purpose of editing the video.

Anyway, I don't think it will change anybody's mind.

የሆነ ሆኖዋል Buona Notte ብሎ መተው ይሻላል አለዚያ ራስን መጉዳት ነው -[/b]

_________________
እመሰ ረሳዕኩኪ ኢትዮጵያ …የማንየ ለትርስዐኒ። ወይጥጋዕ ልሳንየ ባጉርዔየ ለእሙ ኢተዘከርኩኪ!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
መራራ

ውሃ አጠጪ

Joined: 25 Sep 2004
Posts: 1027
Location: united states

PostPosted: Tue May 22, 2012 6:44 am    Post subject: Re: የመለስ ንግግርና የነውጠኛው ረብሻ -እውነታው !!! Reply with quote

እኔ ወይዘሮ ስልኪም ይሁን እሷ እዚህ ዋርካ ላይ ለምትመሩ ጉማሬ ወያኔዎች ወገናዊ ምክር አለኝ :: ሰሞኑን ትንሽ ተረጋግታችሁ ጨጓራችሁን ለማስታመም ሞክሩ :: Laughing Laughing እንግዲህ ልብ አትሆኖት አለቃችሁ ምን ታድርጉ ? Laughing Laughing ያቺ ቀን ላትታደጓት ታሪክ ጽፋለች : ዛሬ አይደለም ወደፊትም ላትበርዙዋት : ላትደልዟት : በክብር መዝገብ ላይ ከሰፈረች በሗላ እዬዬዬዬ ማለት ምን ይጠቅማል Question Question

ወይዘሮ ስልኪ ይልቅስ ሰሞኑን አለቃሽ የህክምና ወጪ ስለሚጨምር አደራ ከምታስተዳድሪው በለንደን የህወሀት ሀብት የተገኘው ሰብሰብ አድርገሽ ጉዙ ተዘጋጂ :: ወቅቱን ያልጠበቀ ጥሪ እንደሚደርስሽ እርግጠኛ ነኝ :: Laughing Laughing ነፍስ ይማር :: ብርታቱን ይስጣችሁ :: Laughing Laughingስልኪ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ሰላም ወገኖች ,

እስቲ እውነታን ከፖለቲካ ጥቅም በላይ የምትወዱ ሰዎች በተለይም ከተቃዋሚዎች ይህ ምንም ያልተበረዘው የመጀመርያው 7 ደቂቃ ክሊፕ ልብ ብላችሁ እዩ :: በመቀጠልም የኢሳትና የግም -ቦቲ 7 የውሸት ፋብሪካዎች ያጠናቀሩት ቆርጦ ቀጥል በሁለተኛው 9 ደቂቃ ክሊፕ እዩ ::

የመጀመርያውና እውነተኛው ሊንክ USAID ዋና ዳይሬክተር ጓድ መለስ እንዲገር እድሉን ሰጡት :: መለስም በተቀላጠፈ ቋንቋና ፍሬ ነገር መልእክቱን በአግባቡ አስተላለፈ :: ዳይሬክተሩ ቀጥለውም ተጨማሪ ማብራርያ ጠየቁት :: ማብራራት እንደጀመረ በአሜሪካ ጋዜጠኞች ጭምብል የገባው ነውጠኛ ጮከ :: መለስም በንቃትና በማስተዋል አየው :: አይቶም ከምንም ሳይቆጥር ንግግሩን ቀጠለ :: (እንግዲህ መደንገጥ ቢኖር በዚህ ጊዜ ነበር ):: ከዛም ነውጠኛው ጩከቱን ሲቀጥልና ቤቱ ሲረበሽ USAID ሀላፊው "ሴኩሪቲ ደጋግመው መጥራት ጀመሩ " :: የውይይቱ ሊቀመንበር ነውጠኛውን ለማስወጣት ጥረት ሲያደርጉ ጓድ መለስ ንግግሩን ገቶ ለአፍታ ለሁለት ሴኮንድ ጎንበስ :: ሊቀመንበሩ ሴኩሪቲ እየጠሩ መናገር ስለሌለበት Exclamation ሀላፊው "ሴኩሪቲ " ከጠሩ በኍላ በንቃትና መለስ ነጥቦችን በአግባቡ በመቀመር መልእክቱን ማስተላለፍ ቀጠለ :: ነውጠኛው ስቲል እየጮከም ሊቀመንበሩ በምያዳምጡበት ወቅት ንግግሩን ቀጠለ :: የተጠየቀውንም በአግባቡ መለሰ ምንም አይነት ሀሳብ flow ይሁን የድምፅ መቆራረጥ የለም - ሊኖርም አይችልም :: ያውም በቃሉ ከጭንቅላቱ ነበር የሚናገረው -ፅሁፍ አይደለም ያነበበው :: ድሮስ ደርግን የበላ ሀይል የት ያውቀውና ፍርሀት Exclamation Exclamation Exclamation እውነታውን የመጀመርያውን ሊንክ አይታችሁ ፍረዱ -እውነትን መሰረት ያደረገ ተቃውሞ ነው ለድል የሚያበቃው ብላችሁ የምታምኑ ካላችሁ Exclamation Exclamation

እውነተኛው ገፅታ
http://www.ethiotube.net/video/19880/PM-Meles-Zenawi--2012-Global-Agriculture-and-Food-Security-Symposium-in-Washington-DC--May-18-2012
እውነት እዚህ ውስጥ ፍርሀት አለ ተብሎ እንዲህ ያስፈነድቃል , መጠጥ ያራጫል , ግጥምና ውዳሴ ያስወድሳል ወዘተ Question

ከዚህ በታች ደግሞ ድል የራቃቸው ብቻ ሳይሆኑ ራሳቸውን ለማረጋጋት እውነታውን በማዛባትና ማአት ነገር በመጨመር በማጋነን በኢሳትና በግም -ቦቲ 7 የተሰራውን ኬሚስትሪ እዩ !!! እራስን ከጭንቀት ለማረጋጋት ይህን ያህል የራሳቸውን ተከታይና ደጋፊ ከሚንቁ ጭንቀታቸውን በሚወዱት ሙዚቃ አለያም ፀሎት ቢያጣፉት አይሻላቸውም ነበር Question ለነዚህ ዱርዬዎች ገንዘብህን እያባከንክ , ጊዜህን እየሰዋህ
ህሊናህን ለውሸት እየገበርክ ያለከው ወገን ልብ በል Exclamation Exclamation ይህን ቆርጦ ቀጥል መስራት ከቻሉ ያንተን ገንዘብና የተለያየ አይነታዊ መዋጮ በርግጥ ወደምትፈልገው ያደርሱልሀል Question በውሸትስ የረካ ስሜት ሊኖር ቢችልም የተገኘ ድል አለ ብለህ ታምናለህ Question አንተ የዋህ ወገን -ነቃ በል Exclamation Exclamation ቢያንስ ኪስህን ጠብቅ Rolling Eyes በነዚህ ቆርጦ ቀጥል ጭልፊቶች ድል ይቅርና ቀጣይነት ያለው ተስፋ እንደማታገኝ ላረጋግጥልህ እወዳለሁ ::

የኢሳትና የግም -ቦቲ 7 "እውነታ
http://www.youtube.com/watch?v=7s8io_VKD8c&feature=player_embedded#!

ስልኪ
ወዲ መስመር
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ካለድ

ዋና ኮትኳች

Joined: 06 Jan 2007
Posts: 594

PostPosted: Tue May 22, 2012 7:04 am    Post subject: Reply with quote

ስልኪ ድንጋይ ራስ በቃ ውሽት ልዮ ምልክታቹሁ እነ CNN &BBC ሌሉችም የአለም ማእከናት እኮ ዘግበውታል ....ካልዋሽህ የደም ሴልህ አያሰራም መሰለኝ
ውሽታም
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Report post
ጌታ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Apr 2005
Posts: 3350
Location: ዶሮ ተራ

PostPosted: Tue May 22, 2012 6:43 pm    Post subject: Re: የመለስ ንግግርና የነውጠኛው ረብሻ -እውነታው !!! Reply with quote

ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው:
በውሸትስ የረካ ስሜት ሊኖር ቢችልም የተገኘ ድል አለ ብለህ ታምናለህ Question አንተ የዋህ ወገን -ነቃ በል Exclamation Exclamation

ስልኪ አንበሳው

ብዙ ጊዜ ሰዎችን በውሸት ስትወነጅል አስተውልሃለሁ :: አንተ ግምን ያህል ከውሸት የራቅህ ነህ ? ጅብገደል ያንተ ኒክ መሆኑን እጅ ከፍንጅ ይዤህ "ሲልኪ ፋራ ጅብገደል አራዳ ነው ብለህ አስተባበልክ :: እንዴት እንደያዝኩህ ስላላወቅህ ካድክ እንጂ እኔስ አሪፍ ማስረጃ ነበረኝ :: ከፈለግሁም ጊዜ ወስጄ መምዘዝ እችላለሁ Laughing Laughing Laughing ግን የዛ ሙዴ ድሮ ጠፍቷል :: አሁን ፖይንቴ ለምን በተለያዩ ኒኮች የተለያየ ባህርይ ይዘህ ተሳተፍክ ሳይሆን አምርረህ የምትቃወመውን ውሸት ዋሽተኸኛል ነው ::

አሁንም 'እኔ ካራት ቀን በኋላ ይዤ ከች ያልኩት ቪዲዮ እውነት በዕለቱ የተለቀቀው ደግሞ ውሸት ነው ስትለኝ መዋሸትህን ለማወቅ የአሚጎ ትንታኔ አላስፈለገኝም ::

በእውነት አንቀልድ (ቢዴና እንደሆነ ቢገባኝም )
_________________
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Visit poster's website Yahoo Messenger Report post
ገልብጤ

ውሃ አጠጪ

Joined: 26 Jun 2010
Posts: 1334

PostPosted: Tue May 22, 2012 6:49 pm    Post subject: Re: የመለስ ንግግርና የነውጠኛው ረብሻ -እውነታው !!! Reply with quote

ጌታ እንደጻፈ(ች)ው:
ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው:
በውሸትስ የረካ ስሜት ሊኖር ቢችልም የተገኘ ድል አለ ብለህ ታምናለህ Question አንተ የዋህ ወገን -ነቃ በል Exclamation Exclamation

ስልኪ አንበሳው

ብዙ ጊዜ ሰዎችን በውሸት ስትወነጅል አስተውልሃለሁ :: አንተ ግምን ያህል ከውሸት የራቅህ ነህ ? ጅብገደል ያንተ ኒክ መሆኑን እጅ ከፍንጅ ይዤህ "ሲልኪ ፋራ ጅብገደል አራዳ ነው ብለህ አስተባበልክ :: እንዴት እንደያዝኩህ ስላላወቅህ ካድክ እንጂ እኔስ አሪፍ ማስረጃ ነበረኝ :: ከፈለግሁም ጊዜ ወስጄ መምዘዝ እችላለሁ Laughing Laughing Laughing ግን የዛ ሙዴ ድሮ ጠፍቷል :: አሁን ፖይንቴ ለምን በተለያዩ ኒኮች የተለያየ ባህርይ ይዘህ ተሳተፍክ ሳይሆን አምርረህ የምትቃወመውን ውሸት ዋሽተኸኛል ነው ::

አሁንም 'እኔ ካራት ቀን በኋላ ይዤ ከች ያልኩት ቪዲዮ እውነት በዕለቱ የተለቀቀው ደግሞ ውሸት ነው ስትለኝ መዋሸትህን ለማወቅ የአሚጎ ትንታኔ አላስፈለገኝም ::

በእውነት አንቀልድ (ቢዴና እንደሆነ ቢገባኝም )

Quote:
ሲልኪ ፋራ ጅብገደል አራዳ ነው ብለህ አስተባበልክ

ይቺም ለኔ ግልጽ ሆናልኝ ነበር አንድ ሰሞን ...በጅብገደል ገብቶ ..ስልኪ ብሎ ወጣ Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing አንተ ግን አትረሳም ጌታ ..ጅብገደል ደህና ነው ግን ጅብ ይብላውና
_________________
SEX IS NOT THE ANSWIER, SEX IS THE QUESTION '* YES* IS THE ANSWIER
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2955

PostPosted: Tue May 22, 2012 6:57 pm    Post subject: Re: የመለስ ንግግርና የነውጠኛው ረብሻ -እውነታው !!! Reply with quote

ሠላም ጀግናዎቹ ስልኪ እና ኣሲምባ

ንግግር እያደረክ አንድ ውሻ ቢጮህ ውሻውን ዞር እንዲል ታደርገውና ንግግህርን ትቀጥላለህ ........መቼም ጤነኛ አእምሮ ያለው ሰው ከውሻ ጋር አብሮ አይጯጯህም Laughing Laughing የሆነውም ይህ ነው

1. ጥያቄ ጠይቆ መለስን ማፋጠጥ ሲችል እንደውቻ መጮህን ለምን መረጠ Question ምንም ሊናገረው የሚችል የሌለ ዲየዲየብ ስለሆነ

2. ያመጣው ለውጥ አለ Question ምንም Exclamation ውይይቱን ከሚመራው ራጂቭ ጀምሮ ምን እያለ እንደሆነ ሊሰሙት እንኳን ፈቃደኛ አልነበሩም Laughing

ዋናው ነገር ደደቦቹም ያውቁታል .......ከሁለት ቀን በላይ ራስን መፎገሪያ እና ዝጉብኝ ቤት መደነሻ የዘለለ ፋይዳ የለውም

ሊቀ -ሊቃውንቱ መለስ ዜናዊ አሁንም በዙፋናቸው ላይ ሆነው ልማቱን እየመሩ ነው ......መላው ኢትዮጵያውያንም ድህነትን ለማጥፋት እየተረባረቡ ነው .......ውሾቹ የሚናፍቁት የጥላቻ እና የበሰበሰው ስርአት ኢትዮጵያ ውስጥ ላይመለስ በህገ -መንግስቱ ተቸንክሯል Laughing Laughing ቅዠቱ እውን ሊሆን የሚችለው በኢህአዴግ መቃብር ላይ ይሆናል ......ከኢህአዴግ መቃብር በኻላ ደግሞ በህይወት ያለች ኢትዮጵያ ትኖር ይሆን Question Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing እድሜ ይስጠን Wink

ስለዚህ ደደቦቹ እየቃዡ ራሳቸውን ለሁለት ሶስት ቀን እንዲያፅናኑ ፍቀዱላቸው ......ሌላ ምን አማራጭ አላቸው Question Wink

ይመቻችሁ Exclamation

ዳግማዊ ዋለልኝ ነኝ
በኢፌዲሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ -ጉባኤ

ኣሲምባ እንደጻፈ(ች)ው:
ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ሰላም ወገኖች ,

እስቲ እውነታን ከፖለቲካ ጥቅም በላይ የምትወዱ ሰዎች በተለይም ከተቃዋሚዎች ይህ ምንም ያልተበረዘው የመጀመርያው 7 ደቂቃ ክሊፕ ልብ ብላችሁ እዩ :: በመቀጠልም የኢሳትና የግም -ቦቲ 7 የውሸት ፋብሪካዎች ያጠናቀሩት ቆርጦ ቀጥል በሁለተኛው 9 ደቂቃ ክሊፕ እዩ ::
የመጀመርያውና እውነተኛው ሊንክ USAID ዋና ዳይሬክተር ጓድ መለስ እንዲገር እድሉን ሰጡት :: መለስም በተቀላጠፈ ቋንቋና ፍሬ ነገር መልእክቱን በአግባቡ አስተላለፈ :: ዳይሬክተሩ ቀጥለውም ተጨማሪ ማብራርያ ጠየቁት :: ማብራራት እንደጀመረ በአሜሪካ ጋዜጠኞች ጭምብል የገባው ነውጠኛ ጮከ :: መለስም በንቃትና በማስተዋል አየው :: አይቶም ከምንም ሳይቆጥር ንግግሩን ቀጠለ :: (እንግዲህ መደንገጥ ቢኖር በዚህ ጊዜ ነበር ):: ከዛም ነውጠኛው ጩከቱን ሲቀጥልና ቤቱ ሲረበሽ USAID ሀላፊው "ሴኩሪቲ ደጋግመው መጥራት ጀመሩ " :: የውይይቱ ሊቀመንበር ነውጠኛውን ለማስወጣት ጥረት ሲያደርጉ ጓድ መለስ ንግግሩን ገቶ ለአፍታ ለሁለት ሴኮንድ ጎንበስ :: ሊቀመንበሩ ሴኩሪቲ እየጠሩ መናገር ስለሌለበት Exclamation ሀላፊው "ሴኩሪቲ " ከጠሩ በኍላ በንቃትና መለስ ነጥቦችን በአግባቡ በመቀመር መልእክቱን ማስተላለፍ ቀጠለ :: ነውጠኛው ስቲል እየጮከም ሊቀመንበሩ በምያዳምጡበት ወቅት ንግግሩን ቀጠለ :: የተጠየቀውንም በአግባቡ መለሰ ምንም አይነት ሀሳብ flow ይሁን የድምፅ መቆራረጥ የለም - ሊኖርም አይችልም :: ያውም በቃሉ ከጭንቅላቱ ነበር የሚናገረው -ፅሁፍ አይደለም ያነበበው :: ድሮስ ደርግን የበላ ሀይል የት ያውቀውና ፍርሀት Exclamation Exclamation Exclamation እውነታውን የመጀመርያውን ሊንክ አይታችሁ ፍረዱ -እውነትን መሰረት ያደረገ ተቃውሞ ነው ለድል የሚያበቃው ብላችሁ የምታምኑ ካላችሁ Exclamation Exclamation

እውነተኛው ገፅታ
http://www.ethiotube.net/video/19880/PM-Meles-Zenawi--2012-Global-Agriculture-and-Food-Security-Symposium-in-Washington-DC--May-18-2012
እውነት እዚህ ውስጥ ፍርሀት አለ ተብሎ እንዲህ ያስፈነድቃል , መጠጥ ያራጫል , ግጥምና ውዳሴ ያስወድሳል ወዘተ Question

ከዚህ በታች ደግሞ ድል የራቃቸው ብቻ ሳይሆኑ ራሳቸውን ለማረጋጋት እውነታውን በማዛባትና ማአት ነገር በመጨመር በማጋነን በኢሳትና በግም -ቦቲ 7 የተሰራውን ኬሚስትሪ እዩ !!! እራስን ከጭንቀት ለማረጋጋት ይህን ያህል የራሳቸውን ተከታይና ደጋፊ ከሚንቁ ጭንቀታቸውን በሚወዱት ሙዚቃ አለያም ፀሎት ቢያጣፉት አይሻላቸውም ነበር Question ለነዚህ ዱርዬዎች ገንዘብህን እያባከንክ , ጊዜህን እየሰዋህ
ህሊናህን ለውሸት እየገበርክ ያለከው ወገን ልብ በል Exclamation Exclamation ይህን ቆርጦ ቀጥል መስራት ከቻሉ ያንተን ገንዘብና የተለያየ አይነታዊ መዋጮ በርግጥ ወደምትፈልገው ያደርሱልሀል Question በውሸትስ የረካ ስሜት ሊኖር ቢችልም የተገኘ ድል አለ ብለህ ታምናለህ Question አንተ የዋህ ወገን -ነቃ በል Exclamation Exclamation ቢያንስ ኪስህን ጠብቅ Rolling Eyes በነዚህ ቆርጦ ቀጥል ጭልፊቶች ድል ይቅርና ቀጣይነት ያለው ተስፋ እንደማታገኝ ላረጋግጥልህ እወዳለሁ ::

የኢሳትና የግም -ቦቲ 7 "እውነታ
http://www.youtube.com/watch?v=7s8io_VKD8c&feature=player_embedded#!

ስልኪ
ወዲ መስመር

ወዲ መስመር
ለልጋጋሙ ሚስማር
ምንም ነገር እኮ የለም ጭራሽ - -የነውጠኞቹን ባህሪ አሳምረን እናቀዋለን :: መሀል ላይ እብዱ ተነስቶ "መለስ ዜናዊ ዲክታተር - ኖት ኒድ ፉድ " ነው ያለው :: ለነገሩ የሚስከቀጥጥ ድምጽ አለው :: ጣረ -ሞት ነገር :: ቪዲኦው እንደሚያሳየው ጠቅላይ ሚኒስትራችን ለጥቂት ሰከንዶች እብዱ በፊጢኝ ተይዞ እንዲወጣ ከተደረገ በኃላ ግርማ ሞገሳቸውን እንደጠበቁ ቀጠሉ :: ጨረሱ :: አጠናቀቁ :: እንዚህ ደንገጡሮች የጀግነነትን እውነተኛ ትርጉም ሰላማያቁት በባዶ ይምቦጫረቃሉ :: ለነገሩ አመላቸው ነው - ያላሉት ነገር የለም :: የእብዱ ጩህት ግን ማንም ያማሪካ የኢትዮጵያ እብድ የሚለው ነው ::

በነገራችን ላይ እብዱ ኢትዮጵያ ውስጥ ምንትስ የለም ሲል - ራሱ ህገ -መንግስቱ የሰጠውን መብት ተጠብቆለት እንዳሻው አዲስ አበባ ውስጥ ቤት አሰርቶ እያከራዬ ነው :: እስከ ቀብ ጊዜ ድረስ ኢትዮጵያ ውስጥ እድገት የለም ሲሉ ኖረው አሁን አላዋጣ ሲላቸው ሌላ የሳምንት ለቅሶ ጀምረዋል :: ለነገሩ እምባሲዎችና ሌሎችም በዴቬሎፕመንት አካባቢ የሚሰሩ በዛ ያሉ የውጭ ባለሙያዎች ኢትዮጵያ ውስጥ በመካሄድ ላይ ያለውን በሚገባ ያቁታል :: የነዚህ ደም -መጣጭ ጭፊቶች ስልጣን ነው :: እኛ ብቻ እንምራ የሚል አባዜ ነው :: ዘመኑ ተቀይሮ ሁሉም ኢትዮጵያውያኖች "እኛ ያልመረጥነው አይመራንም " ብለው ከወየኑ አመታት አለፉ :: ሌላው ቀርቶ እንደ ድሮ እምቦጫረቃለሁ የሚል የማንም ልጋጋም አሽቀንጥረን የጣልነውን አስከፊ ሰርአት ከተቀመጠበት ሙዜየም አምጥቼ ልጫንባቹ ካለ ጥፊም አለ ::
አርቲክል 39 ፍቱን ምፍትሄ ነው ::
አንተን ደግሞ አላህ ይባርክህ !

_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቆቁ

ዋና አለቃ

Joined: 21 Sep 2003
Posts: 4564
Location: united states

PostPosted: Tue May 22, 2012 7:44 pm    Post subject: Reply with quote

ዳግማዊ ወዳጄ

የፈራሁት ይህንን ነበር ከዚህ ፍርሀቴ በመነሳት ነበር እኔ ፈላስፋው ቆቁ ሳይካትሪስቱ ቆቁ የሆንኩት የምሆነውም

ስማ የማንኛውም ፓርቲ ደጋፊ ወይም ተቃዋሚ መሆን መብትህ ነው

አሁን ግን አነጣጥሬ ስመረምርህ

ሬቢስ እንደያዘው ውሻ ዓይነት እየመሰልከኝ ነው ::
ጅራቱን ሸምጥጦ ያገኘውን ሁላ ልንከስ የሚል በእብድ ውሻ በሽታ ቫይረስ የተለከፈ ውሻ

የሚገርመው ደግሞ ሰው ; ወይም ውሻ ;ወይም እንስሳ ብቻ ሳይሆን ; ድንጋዩንም : እንጨቱንም : የራሱን ጅራት : የራሱን ጆሮ እና የራሱን እግር እንኩዋ ሳይቀር ነው ሲነክስ መቦጫጨሩ :

ሳይካትሪስቱ ቆቁ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page 1, 2  Next
Page 1 of 2

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia