WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ይድረስ ለክብረመንግስትና አካባቢው ልጆች !!!
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 366, 367, 368 ... 381, 382, 383  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka General

View previous topic :: View next topic  
Author Message
anferara

ኮትኳች

Joined: 27 Sep 2006
Posts: 384

PostPosted: Fri May 25, 2012 2:24 am    Post subject: Reply with quote

ጎሳ ታሪክህ ልብ ይሰቅላል :: እኔም እንደ እነ ራስብሩ ዝም ብየ ማንበቡን መርጫለሁ :: ሞፊቲ ... ታሪክህ መጽሐፍ ይወጣዋል ብልዋል ይመስለኛል :: እንዲያውም አንድ ጥሩ ሲኒማ ሊወጣው ይችላል ::

ከጉጉት የተነሳ አንዳንድ ጥያቄዎች ለመጠየቅ ከጅሎኛል ...ለምሳሌ ይህ ታሪክ መቼ ነው የተከሰተው ? አሁን አንተ የት ነህ ? ያንተና የጽጌ ጉዳይስ ምን ደረሰ ? የሚሉት ጥያቄዎች በሁላችንም ሕሊና ሳይመላለስ አይቀርም :: ሆኖም ሀሳብህን አሰባስበህ ለመጻፍ ጊዜ እንደሚፈጅ አውቃለሁና ቀስ ብለህ ጊዜህን ወስደህ ትነግረናለህ : እኛም ተረጋግተን እንጠብቃለን :: መልካም ጉዞ !

ለሁላችንም ሰላም ይውረድልን ::
_________________
http://ethiopian-books.blogspot.com/
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Gosa

ኮትኳች

Joined: 21 Nov 2011
Posts: 358
Location: ethiopia

PostPosted: Fri May 25, 2012 7:54 am    Post subject: Reply with quote

ሰላም ለሁላችንም !!!

ዉድ ራስብሩ :
Quote:
ጤና ይስጥልኝ
ጎሳን እና ጽጌን ለማግኘት መመላለስ ቢደክመኝም የኔ ድካም ከጸሀፊው አይበልጥምና ቆሜ ብቀርም ቅር አይለኝም ::
ውድ ጎሳ ባለፈው በሰጠሁህ አስተያየት ላይ በሰጠኸኝ ምላሽ ከምንም በላይ ተደስቻለሁ አመሰግንህማለሁ ::
ከልዩነት ይልቅ አንድነትን ከጥላቻ ይልቅ ፍቅርን መምረጥህ ከምን የተነሳ እንደሆነ ስለገባኝ ነው ምናልባት እኔም ተመሳሳይ
በሆነ ሁኔታ ውስጥ ያለፍኩ ሊሆን ቢችልስ ይገርምህ ይሆን ?
ሌላው ደሞ አንዳንዴ ጣፋጭ : አስተማሪ : አስደሳችና አዝናኝ ታሪኮች ሲጻፉ ጸጥ ብሎ ማዳመጥ የቤታችን ልማድ ስለሆነ እኔ ብቻዬን
ነው የምጽፈው ብለህ ደሞ አትጨነቅ ዝምታችን ባዶ ዝምታ ስላልሆነ ማለቴ ነው ::
በተረፈ በቅርቡ ብንገናኝ ምን ይመስላችኍል ? ሞፊቲኮ ናፍቀኸኛል አንተ ሳትሆን ድምጽህ ናፍቆኛል ..........
የምንጨዋወተውም ብዙ ብዙ ጉዳይ አለ አስፋልቱ የቦሬ ፎቆች የሻኪሶ ወርቅ ራስብሩ ልጆቻችን ወዘተ ::
እና በቅርቡ አንድ እሁድ ቀጠሮ እናድርግና እንገናኝ

በተመሳሳይ ሁኔታ ውስጥ አልፈህ እንደሆንማ የማወራውን በደንብ ትረዳኛለህ ብዬ ስለማስብ የታሪኩን እውነተኛነት የሚጠራጠር ሰው በግልጽ ተቃውሞውን ቢያሰማ ከጎኔ ቆመህ 'እዉነት ነው !' ብለህ ሽንጥህን ገትረህ ባትሟገትልኝም "እውነት ሊሆን ይችላል ' ብለህ የቻልከውን ያህል ትረዳኛለህ ብዬ አምናለሁ ቅቅቅ :: ለነገሩ ሙሉ በሙሉ ውሸት እንኳ ቢሆን ላንድ አፍታ ስሜታችሁን መስረቁ እራሱ ትልቅ ነገር አይደለም እንዴ ? ቅቅቅ :: እኔም አንድ ሰው ሲያወራ ሌላው በቁምነገር ድምጽ ሳያሰማ የማዳመጡ ጉዳይ ከጥንት ጀምሮ የነበር ባህላችን መሆኑን ያስረሳኝን ይህን የምዕራቡን አገር ለዚህ ጉዳይ ብቻ እየረገምኩኝ ነው አንተ ካስታወስከኝ ወዲህ :: በተረፈ በፓልቶኩ ጉዳይ እስማማለሁ :: የቤታችሁን ስም ግን ያው አስታውቁን በቅድሚያ ::

እንሰት ወንድሜ !

ምኑን ስም ጠራሁ ባክህ : ያው ወጥቻለሁ ከተባለው ቤርሙዳ :: ስንት አናዳጅ ነገር አለ መሰለህ እዚያ ውስጥ :: ሳታውቀው ነገረኛ ይወጣሀል ቅቅቅ :: አንተ ድሮም ከወደመጻፉ ብዙ የለህበትም እኮ ቅቅቅ :: 18 ፊዳላትን ከትበህ ሀሳብህን ታጠቃልላለህ ቅቅቅ :: እሱን ደግሞ አትቀንሰው ::

ሞፊቲ !!
Quote:
የአንዱ ፎቅ ባለቤት ጎሳ ሼር አለው መሰለኝ አንድ ቀን ስናወራ ስለሰወየው ጥሩ ያልሆነ ነገር ስነግረው
ተናዶ ስልኩን ዘጋብኝ ::

አንተ አስራ አራት ብር ብትዘርፈውና ከዚያም የተነሳ ገና ለገና አሁን ይበቀለኛል ብለህ የሌለ ክፋቱን ስታወራልኝ እንዲያው ዝም ብዬ የምሰማህ ይመስልሀል እንዴ ? ሼር ይኑረኝ አይኑረኝ እኔም ገና የማጣራው ጉዳይ ነው ::

ስለ ኢብራሂም የጻፍከው ነገር በጣም ይገርማል :: እኔም በፌስቡክ አገኘው ነበር በፊት :: ያኔ ግን አንተ የምትለውን የድሮ ጓደኛውን ሳይሆን ከሌላ ልጅ ጋር መኖር በመጀመሩ ከሰዎች ትልቅ ተቃውሞ ገጥሞት እንደነበር ነበር ያጫወተኝ :: አሁን ሳስበው ደግሞ ተቃውሞ እራሱ "ለበጎ ' ነበር ማለት ነው : ከጥንት ጓደኛው ጋር ሊያገናኘው :: አሁን ደግሞ ከፌስቡክ ምድር ጠፋ : ኮንግራ በልልኝ ስታገኘው :: ያደረክለት ነገር በጣም ደስ ይላል ሞፊቲ :: ቆሪጥ ሆንከው ቅቅቅ :: ደስ የሚል ነገር ነው ያጫወትከን ከምር :: አንተንም ኮንግራ ብዬሀለሁ ::

አንፈራራችን !!
Quote:
ጎሳ ታሪክህ ልብ ይሰቅላል :: እኔም እንደ እነ ራስብሩ ዝም ብየ ማንበቡን መርጫለሁ :: ሞፊቲ ... ታሪክህ መጽሐፍ ይወጣዋል ብልዋል ይመስለኛል :: እንዲያውም አንድ ጥሩ ሲኒማ ሊወጣው ይችላል ::

ከጉጉት የተነሳ አንዳንድ ጥያቄዎች ለመጠየቅ ከጅሎኛል ...ለምሳሌ ይህ ታሪክ መቼ ነው የተከሰተው ? አሁን አንተ የት ነህ ? ያንተና የጽጌ ጉዳይስ ምን ደረሰ ? የሚሉት ጥያቄዎች በሁላችንም ሕሊና ሳይመላለስ አይቀርም :: ሆኖም ሀሳብህን አሰባስበህ ለመጻፍ ጊዜ እንደሚፈጅ አውቃለሁና ቀስ ብለህ ጊዜህን ወስደህ ትነግረናለህ : እኛም ተረጋግተን እንጠብቃለን :: መልካም ጉዞ !

ለሁላችንም ሰላም ይውረድልን ::

አንተ ደግሞ ትንሽ ከፍ አደረከው ወደ ሲኒማ ቅቅቅ :: አሁን ሳስበው ምናልባት ሞፊቲ እንዳለውም ታሪኩን ከጭረስኩት በኌላ ፕሪንት አድርጌ ትልቅ የብረት ሳጥን ገዝቼ ቆልፍበታለሁ ብያለሁ ማንም እንዳያየው :: አንፈራራችን ለጠየከኝ ጥያቄዎች አሁን መልስ መስጠት እንደማልችል አንተም ሳታውቀው ቀርተህ እንዳልሆን ይገባኛል ..ታሪኩን ቶሎ ቀጥልበት ማለትህ ነው አይደል ? ቅቅቅ :: ሰሞኑን እንደፖለቲካ ሩም ሁለት መስመር ከመጻፍ ውጭ ረዘም ላለ ጊዜ ለመጻፍ የተረጋጋ መንፈስ አልነበረኝም :: አሁን ግን ውስጤ ትንሽ እየተረጋጋ ስለሆነ በቅርቡ ከቆምንበት እንቀጥላለን :: ትንሽ ብቻ ታገሱኝ ወንድሞቼ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሞፊቲ

ዋና ኮትኳች

Joined: 15 Dec 2005
Posts: 695

PostPosted: Fri May 25, 2012 11:02 am    Post subject: Reply with quote

ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ::

Quote:
ሰሞኑን እንደፖለቲካ ሩም ሁለት መስመር ከመጻፍ ውጭ ረዘም ላለ ጊዜ ለመጻፍ የተረጋጋ መንፈስ አልነበረኝም :: አሁን ግን ውስጤ ትንሽ እየተረጋጋ ስለሆነ በቅርቡ ከቆምንበት እንቀጥላለን :: ትንሽ ብቻ ታገሱኝ ወንድሞቼ ::

ውድ ጎሳ ያለመረጋጋትህ መንስዬው ለደስታ በመሆኑ እኔም የተሰማኝን ወንድማዊ ደስታ በዚሁ መድረክ አቀብልሀለው ::
እኛ ወላልደን የልጅ ልጅ ለማየት ቅርብ እያሰብን ባለንበት ሰአት የመጀመርያውን ወንድ ልጅህን ለማየት በመታደልህ አምላክን ማመስገን ተገቢ ነው ::

ወንድ ልጅ ከነቃጭሉ ሲወለድ ድሮ እናንተ ሰፈር ዲሞፍተር ነበር የሚተኮሰው .... ዛሬስ ለውድ ባለቤትህ ምን የደስታ በረከት ተለግሷት ይሆን ?

ጎሳ = እውነት ነው የምልህ የተሰማኝን ደስታ እንደነው ሆነህ ለልእልቲቱ ንገርልኝ ::እንኳን ማርያም ማረችሽ በልልኝና ትንሽ ቆይተህ ደግሞ ማርያም በሽልም ታውጣሽ በልልኝ ::

በድጋሚ እንኳን ደስ ያለህ ?

የዋርካ ወዳጆችህ ደስታህን ለመጋራት ሲመጡ ከማን እንደወለድክ ሊያጣድፉህ ስለሚችሉ የጀመርከውን ታሪክ ሳትጨርስ እንደማታወራ ተስፋ አለኝ ::

ቸር እንሰንብት !!!
_________________
http://www.cyberethiopia.com/warka3/viewtopic.php?t=19378
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Gosa

ኮትኳች

Joined: 21 Nov 2011
Posts: 358
Location: ethiopia

PostPosted: Fri May 25, 2012 2:00 pm    Post subject: Reply with quote

ሞፊቲ !!
Quote:
ወንድ ልጅ ከነቃጭሉ ሲወለድ ድሮ እናንተ ሰፈር ዲሞፍተር ነበር የሚተኮሰው .... ዛሬስ ለውድ ባለቤትህ ምን የደስታ በረከት ተለግሷት ይሆን ?ቅቅቅቅ :: አባቴ ድሮ "አልቤን " ነበረው ከትራሱ ስር አርጎ የሚተኛው :: ዬት እንደገባ ግን አላስታውስም ::ባክህ ባሁኑ ጊዜ ማን አምኖ መሳሪያ ይተኩሳል ብለህ ነው ኢትዮ ? ተራ ርችት ገዝታችሁ ምስክር ባለበት ለኩሱልኝ ብያቸዋለሁ ወዳጆቼን ::

Quote:
የዋርካ ወዳጆችህ ደስታህን ለመጋራት ሲመጡ ከማን እንደወለድክ ሊያጣድፉህ ስለሚችሉ የጀመርከውን ታሪክ ሳትጨርስ እንደማታወራ ተስፋ አለኝ ::

ምን በወጣኝ !ታሪኬማ ሳያልቅ አልናገርም :: ለጥንቃቄህ ግን እግዜር ይስጥልኝ :: ያልከውን ደግሞ እልልሀለሁ :: ሞፊቲ ኪያ አመሰግንሀለሁ ስለ መልእክትህ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Fri May 25, 2012 7:52 pm    Post subject: Reply with quote

ወንድሜ ሞፊቲ :-

በእድሜህ ሁሉ የምሥራች ነጋሪ አያሣጣህ Very Happy Very Happy Very Happy
___________________________________________

'Gosa' :-

ለአንተ እና ለባለቤትህ Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy Idea Idea Idea Idea Idea Idea Arrow Arrow Arrow Arrow

ኮዱን ራስ ብሩ ይተረጉምልሃል Smile ::

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Gosa

ኮትኳች

Joined: 21 Nov 2011
Posts: 358
Location: ethiopia

PostPosted: Sun May 27, 2012 6:20 pm    Post subject: Reply with quote

ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ወንድሜ ሞፊቲ :-

በእድሜህ ሁሉ የምሥራች ነጋሪ አያሣጣህ Very Happy Very Happy Very Happy
___________________________________________

'Gosa' :-

ለአንተ እና ለባለቤትህ Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy Idea Idea Idea Idea Idea Idea Arrow Arrow Arrow Arrow

ኮዱን ራስ ብሩ ይተረጉምልሃል Smile ::

ተድላ

ውድ ተድላ !!!
ትርጉሙ ባይገባኝም በደፈናው መልካም ነገር ነው ብዬ ስላመንኩበት ላመሰግንህ ግድ ይለኛል :: ተባረክ ወንድሜ !!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Mon May 28, 2012 9:53 pm    Post subject: Reply with quote

Gosa እንደጻፈ(ች)ው:
ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ወንድሜ ሞፊቲ :-

በእድሜህ ሁሉ የምሥራች ነጋሪ አያሣጣህ Very Happy Very Happy Very Happy
___________________________________________

'Gosa' :-

ለአንተ እና ለባለቤትህ Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy Idea Idea Idea Idea Idea Idea Arrow Arrow Arrow Arrow

ኮዱን ራስ ብሩ ይተረጉምልሃል Smile ::

ተድላ

ውድ ተድላ !!!
ትርጉሙ ባይገባኝም በደፈናው መልካም ነገር ነው ብዬ ስላመንኩበት ላመሰግንህ ግድ ይለኛል :: ተባረክ ወንድሜ !!!

'Gosa' :-
    Very Happy ፍፁም ደስታ :
    Idea ብርሃን ይሁንላችሁ
    Arrow ወደፊትም ይቀጥል
ማለቴ ነው ::

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እንሰት

ውሃ አጠጪ

Joined: 30 Jan 2005
Posts: 1211
Location: united states

PostPosted: Thu May 31, 2012 8:09 am    Post subject: Reply with quote

ለምሥራች ነጋሪ ወንድማችን ምሥር ብላ ብለናል ::

ጎሳም እንኩዋን አይንህን ባይንህ ለማየት አበቃህ አህታችንንም ማርያም በሽልም ታውጣሽ በልልን ::

ጎሳ እኛም እኮ ባንባቢ መንፈስ ; የጽሁፍህ ምርኮኛ ልጆችህ ነን ጣል ጣል አታድርገን :: ባህሉም እኮ ከልጅ ልጅ መለየት አይፈቅድልሕም ::

Gosa እንደጻፈ(ች)ው:
ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ወንድሜ ሞፊቲ :-

በእድሜህ ሁሉ የምሥራች ነጋሪ አያሣጣህ Very Happy Very Happy Very Happy
___________________________________________

'Gosa' :-

ለአንተ እና ለባለቤትህ Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy Idea Idea Idea Idea Idea Idea Arrow Arrow Arrow Arrow

ኮዱን ራስ ብሩ ይተረጉምልሃል Smile ::

ተድላ

ውድ ተድላ !!!
ትርጉሙ ባይገባኝም በደፈናው መልካም ነገር ነው ብዬ ስላመንኩበት ላመሰግንህ ግድ ይለኛል :: ተባረክ ወንድሜ !!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የግልነስ

ዋና ኮትኳች

Joined: 03 Feb 2005
Posts: 787
Location: united states

PostPosted: Sat Jun 02, 2012 4:57 pm    Post subject: Reply with quote

ስላም ለቤታቸን ይሁን Question እንደት ከረማቸው የወዩ ልጆቸ እናም ውድ የቤታቸን አንባቢያን እኔም ባለሁበት ስላም ነኝ ........................................

በመቀጠል የማስነብባቸው ስለ ወላጅ አልባ ህፃናት የደረሱበትን ሁኔታ ነው
እጅግ በሚያሳዝን ሁኔታ ውስጥ ነበሩ እኔ አቶ ደበበ ስደውል / ባንክ ያለው ገንዘብ ሙልጨ ብሎ አልቆ አይናቸው ፈጦ ባለበት ህኔታ ላይ ነበር የደረስኩላቸው ....................እዚህም ገንዘብ መላክ ካከተመ የት የለሌ ሆነነል በጣም በጥቂት ስወቸ እጀ ነው የህፃናቱ ህይወት ያሉት ያም

ስለሺ እና መሀሙድ እጅግ ከፈተኛ ምስጋናዩን አቀርባለው እነሱም በየጊዜው እየደወሉ ስለልጆቹ ሁኔታ ......ተስፋ እንዳልቆርጥ ያደርጉኛል
አሁንም ....................

ስለሺ ........................$5000.00
መሀሙድ ..................$400.00
ባጠቃላይ ....................$900.00 ብር ዊልስ ፋርጎ በሚገኛው የህፃናቱ አካውንት ውስጥ ገቢ አድርገዋል ከወገቤ ግጎንበስ ብዩ ምስጋናዩን አቅርቤያለው ባለውም ላይ ይጨምርላቸው ብያለው ..............................

በዚህም ላይ ከባንኩ ወጪ አድርጌ $650.00 ልኬያለው ካአሁን ቦሀላ 4ወሩ ልልክላቸው ተወካያቸው ለሆነው አቶ ደበበ ነግሪዋለው

ከምናሳድጋቸው ህፃናት ""መስረት "" የምትባለዋ ሀይ ስኩልን ጨርሳ TTC(ቲቸርስ ትሪኒግ ኮሌጀ ) ገብታለቸ በየጊዜው 200.00 የኢትዩ . ብር ይላክላታል
ቀሪዎቸም ዘንድሮ ህእይ ስኩል ይጨርሳሉ ሌሎቹም ደሞ 7እና 8 ደርስዋል ብሎኛል

ውድ የራስብሩ ተማሪዎቸ (የክ /) ልጆቸ ይህን የጀመረነውን እርዳታ ከግብ ለማድረስ በየ 3ወሩ የጀመርነውን እርዳታ እንቀጥል ዘንድ አደራ እላለው የጀመርነውን ነገር ለመጨረስ ቃል ገብተን ነበር ግን ለምን በእንዚህ ወላጅ አልባ ላይ ጨከንን የወዩ ልጆቸ ስለሺና መሀሙድ ብቻ ናቸው አይደሉም በብዙ የምንቆጠር የወዩ ልጆቸ በአለም ዙሪያ አለን እየገባንም የምናነብ ብዙዎቸ ነን እባካቸው ለነዚህ ህፃናት እጃቸንን እንዘርጋ ዘንድ ልመናዩን ቀጥላለው ...............ቀጥሎ ባለውም አካውንት ወስጥ ገቢ ታደርጎም ዘንድ ፖስት አድርጋለው
ADOLA INTERNATIONAL CHILDREN'S FUND
WELLS FARGO
18TH & K
WASHINGTON, DC 20006
ACCT#2000036279450

ልመናዩን ስለተቀበላቸው አመስግናለው እንበርታ የህፃናቱ ህይውት በናተው እጅ ነውና

ሪፓርተር
የግልነሽ ነኝ
መልካም ዊኪንድ
_________________
ADOLA INTERNATIONAL CHILDREN'S FUND
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ራስብሩ

ዋና ኮትኳች

Joined: 25 Aug 2005
Posts: 607

PostPosted: Sun Jun 10, 2012 11:46 am    Post subject: Reply with quote

ጤና ይስጥልኝ
የግል ባቀረብሺው መልክት ሳምንቱን ሙሉ ነው ደስ ያለኝ የተሰማኝን ስሜት መግለጽ አልችልም ::
ልቦናን የሚመለከት አምላክ ክብር ይግባው ::
እኛ ሰዎች መቼም አንዴ ሲመቸን አንዴ ደሞ ሳይመቸን አንዴ ሲከፋን አንዴ ደሞ ደስ ሲለን ሲሳካልን እንደገና ደሞ ሳይሳካልን የምንኖር ፍጡራን ስለሆንን እንደሀሳባችን ለመኖር እንቸገራለን ::
ይህም እየሆነ መታገላችንን አናቆምም ስለሺና ማህሙድ የእግዚአብሄር ክብር አይለያችሁ ::
ባለፈው እንደተነጋገርነው 2014 ተሳክቶልን ፕሮግራማችንን ካደረግነው የተጀመረው ሁሉ እስከመጨረሻው እንደሚፈጸም እምነቴ ነው የዚያ ሰው ይበለን ::
ባለፈው ሳምንት እንዳመለከትኩት አንድ ክፍት እሁድ ሳገኝ አስቀድሜ አሳውቃለሁ እንገናኝና የሆድ የሆዳችንን ......... አይደል የሚባለው ? እንደዚያ ነው :.
በኢሮፕ ካፕ እየተዝናናችሁ እንደሆነ እምነቴ ነው ትናንት ፖርቱጋልን ቀጥተናል ገና ይቀረናል ቅቅቅ ሞፊቲኮ ምነው ገረመህ ? ገና ካፑን እናነሳለን ብልህ ምን ልታመጣ ነው ::
ጎሳ ምን ሆነህ ነው ? አራስ ጥሪ ይዤ ብመጣ የቤትህን በር ጥርቅም አድርገህ የጠፋኸው ? ዘግየት ስላልኩ ቅር ብሎት ይሆን እንዴ ብዬ አልኩና ጎሳ እንዲህ አያውቅም ብዬ ተኩራራሁ :
ምክንያቱም ወቤ (ጃሎ ) ልክ በዚህ ጊዜ ነው በሩን ቆልፎ የጠፋው እና ስጋት አደረብኝ ::
ላንተ ግን እኔ ምስክር ሆኛለሁና ሳታሳፍረኝ ቶሎ ተመለስና በሥነ ፍቅር ውዳሴ ዙሪያ ገባውን እያስቃኘህ ናይሮቢ ውሰደን ::
የፍቅር መጨረሻ ደሴት ላይ ልብሳችንን አውልቀን በዋና እንድንዝናና አልያም ዳር ቁጭ ብለን እንድንቆዝም አድርገን : ብቻ ደሴቲቱ ላይ አድርሰን ::
ሠላም ሁኑ
ራስብሩ

_________________
This is Ras Biru Woldegebriel.......................!!

http://www.oyla22.de/userdaten/406/65542/bilder/Ras_Biru.jpg
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Gosa

ኮትኳች

Joined: 21 Nov 2011
Posts: 358
Location: ethiopia

PostPosted: Wed Jun 13, 2012 1:49 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ለሁላችንም !!!

Quote:
ጎሳም እንኩዋን አይንህን ባይንህ ለማየት አበቃህ አህታችንንም ማርያም በሽልም ታውጣሽ በልልን ::

ጎሳ እኛም እኮ ባንባቢ መንፈስ ; የጽሁፍህ ምርኮኛ ልጆችህ ነን ጣል ጣል አታድርገን :: ባህሉም እኮ ከልጅ ልጅ መለየት አይፈቅድልሕም

Quote:
ጎሳ ምን ሆነህ ነው ? አራስ ጥሪ ይዤ ብመጣ የቤትህን በር ጥርቅም አድርገህ የጠፋኸው ? ዘግየት ስላልኩ ቅር ብሎት ይሆን እንዴ ብዬ አልኩና ጎሳ እንዲህ አያውቅም ብዬ ተኩራራሁ :
ምክንያቱም ወቤ (ጃሎ ) ልክ በዚህ ጊዜ ነው በሩን ቆልፎ የጠፋው እና ስጋት አደረብኝ ::
ላንተ ግን እኔ ምስክር ሆኛለሁና ሳታሳፍረኝ ቶሎ ተመለስና በሥነ ፍቅር ውዳሴ ዙሪያ ገባውን እያስቃኘህ ናይሮቢ ውሰደን ::
የፍቅር መጨረሻ ደሴት ላይ ልብሳችንን አውልቀን በዋና እንድንዝናና አልያም ዳር ቁጭ ብለን እንድንቆዝም አድርገን : ብቻ ደሴቲቱ ላይ አድርሰን ::

ወንድሞቼ እንሰትና ራስብሩ ከልቤ አመሰግናችኌለሁ :: እንድታውቁልኝ የምፈልገው : ከልጅ ልጅ መለየቴ ወይም ደግሞ ቅር ብሎኝም አይደለም ::

በመጀመሪያ ለተወሰኑ ወራቶች የነበርኩበት አገር የምቆይ ስለመሰለኝ የጀመርኩትን የነ ጽግዬን ጉዳይ በቅርቡ የምቋጭ መስሎኝ ቃል ገብቼላችሁ ነበር :: አዲሱ እንግዳዬን ሳላየው መቆየት ስላልቻልኩኝ ባጭር ጊዜ እቅድ ወዳገር ቤት ስመጣ ከዚሁ እጨርሳለሁ የሚል እምነት ነበረኝ :: ነገር ግን ያለሁበት ከተማ ምንም የኢንተርኔት አገልግሎት (ከሞባይል ስልክ በስተቀር ) በሰፊው ስለሌለ እንዳሰብኩት አልሆነልኝም :: ዛሬ ወደተሻለ ከተማ ለሆነ ጉዳይ ብቅ ስላልኩኝ ሰላም ሳልላችሁ መመለስ ስላልቻልኩኝ ወደ ክፌ ጎራ ብዬ ነው ይህንን እየሞከርኩ ያለሁት :: ይህንን ፔጅ ለመክፈት ብቻ ወደ ሀያ ደቂቃ ፈጅቶብኛል :: በጣም ቀርፋፋ ነው ፍጥነቱ :: ከዚሁ አንድ ደብተር ነገር ገዝቼ በእጄ የቀረውን ታሪክ ጽፌ ጨርሼ ፎቶ ኮፒ አድርጌ አባዝቼ እዚያ ስመለስ ለሁላችሁም እልክላችኌለሁ ቅቅቅ :: የጅ ጽሁፌ ደግሞ ብዙ አያሳስባችሁ : በደህና ግዜ ተምረነዋልና :: ሌላው አማራጭ ደግሞ ሞፊቲ ታሪኩን ስለሚያውቅ ከቆምኩበት ቀጥሎ እንድጨርስልኝ በስልክ ብጠይቀው "ስራ ይበዛብኛል " አለኝ :: ይይልህ ብቻ ::
እንግዲህ በጣም ይቅርታ አድርጉልኝ : ካቅም በላይ የሆነ ነገር ስለገጠመኝ ብቻ ነው የጠፋሁኝ :: ደህና ሁኑልኝ ሁላችሁም ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እንሰት

ውሃ አጠጪ

Joined: 30 Jan 2005
Posts: 1211
Location: united states

PostPosted: Thu Jun 14, 2012 9:35 pm    Post subject: Reply with quote

ሀይ መላ ብለናል ጎሳ
አለሁም ማለትህ ትልቅ ነገር ነው ::
ቸር እንሰንብት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሞፊቲ

ዋና ኮትኳች

Joined: 15 Dec 2005
Posts: 695

PostPosted: Sat Jun 16, 2012 12:33 am    Post subject: Reply with quote

ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ::

በቅድምያ የግል ሰላምታዬን ሳቀርብ ይዘሽ የመጣሽው ሪፖርት እንደኔ አይነቱን ፉዞ ሊያሳፍር ቢችልም ስለሺና መሀሙዶ ትልክ ክብር የሚያሰጥና የኛንም ማንቀላፋት የሚያነቃ ይሆናል ::

ለማንኛውም ራስ ብሩ አንድ እሁድ እንድንገናኝ ሲፈቅድ ሊሆን ስለሚገባው ነገር ማውራት ይቻላል ;;

ጎሳ = መጀመርያውኑ ይህን ታሪክህን ስትጀምረው አልወደድኩልህም ነበር ::ምክንያቱም ያው እንደጽጌ
አንጠልጥለኧን እንደምትጠፋ አስብ ስለነበረ ነው ::
ለማንኛውም ወደዚህ መተህ ምክንያትህን ብትገልጽልንም ለኔ ከማውቀው ነገር በላይ ሌላ ምክንያት ስለማይኖር
በትእግስት እጠብቃለሁ ::ያሰብከውንም እንዲያሳካልህ በትንሹ ጸልይልሀለው ::

ከዛ በፊት ግን ታሪካዊውን ታሪክህን እንድጨርስልህ ማሰብህ አስገርሞኛል ::እኔ በተወሰነ መልኩ እጣ ክፍሌ
ሆኖ ያንተን ታሪክ ለመቋደስ አጋጣሚው ፈቅዶ ቢሆንም ከተለያየንበት ግዜ በኌላ ስለነበረው ነገር እኔም አዲስ ሆኜ መቅረቤን መረዳት ግድ ይላል ::
ያም ሆኖ አስገዳጅ ነገር ቢመጣ እንኳ
ከጽጌ ተገናኙ
ከጽጌ ተለያዩ
ከጽጌ ተጣሉ
ጽጌ አገባች
ወዘተ ወዘተ ...ብዬ የወዳጆቼን ልብ ሳልሰቅል (ያው እንደ ሚታወቀው የሁሉም ልብ የሳሳ ስለሆነ ) በሁለት አረፍተ ነገር
ቋጥርልህ ነበር ::

ውድ ራስ ብሩ = አንድ እሁድ ለመሰብሰብ ሀምሌና ነሀሴ ማለፍ አለባቸው ?
ወይ ያንተ ነገር ? ለማንኛውም ቡድንህን ወድጀዋለሁ ::ጀርመኖች ድሮ የሚጠሉበትን ችክ ያለ ጨወጣ ቀይረው ውበትና ሁጤት ይዘው መምጣታቸው እንድናደንቃቸው
አስገድደውናል ::
ግዜ ሲኖር እናወራበታለን ::

ቸር እንሰንብት !!!
_________________
http://www.cyberethiopia.com/warka3/viewtopic.php?t=19378
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Gosa

ኮትኳች

Joined: 21 Nov 2011
Posts: 358
Location: ethiopia

PostPosted: Sat Jun 16, 2012 7:20 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ለሁላችንም !!!!!

ዛሬም ቀንቶኝ ሰላም ልላችሁ ነው :: እንሰት
ሳሮ ሎኦ ብለናል : ትክክል ልሁን አልሁን ምንም አላውቅም ::
ሞፊቲ ደግሞ እመለስልሀለሁ :: ተዘጋጅቼ ከቀናኝ ጧት እጽፋለሁ :: አሁን ቸኩያለሁ :: ደህና ሁኑልኝ ::
_________________
We must learn to live together as brothers or perish together as fools.
Martin Luther King, Jr.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የግልነስ

ዋና ኮትኳች

Joined: 03 Feb 2005
Posts: 787
Location: united states

PostPosted: Wed Jun 20, 2012 2:05 pm    Post subject: Reply with quote

ስላም ውድ የወዩ ልጆቸ ስላም ነው Question እንዴት ናቸው Question
ጎሳቸን እንኳዎን ደስ ያለህ ብያለው ራስብሩቸንም አመስግናለው እንዲሁም ሞፊቲኮ

ያው እንግዲህ ልመናዩን ስምቶ አንድ የወዩ ልጅ ብቅ ብሎል እስቲ ሁላቸሁም እንደዚሁ ብቅ በሉ ....................

ዝናዩ አስጋህኝ .......................$100.00 WELLS FARGO በሚገኝው የህፃናቱ አካውንት ገቢ አድርጋል በጣም አመስግናለው ዚኑ ኪያ እሱም ከአሁን ቦሀላ በየ 3ውሩ ገቢ እንደሚያደርግ ቃል ገብቶልኛል ያው እንግዲህ ስመሩን እንዳመላቸን እንደምንገናኝ ነው አይደል ዝንሽ በድጋሚ ታንክስ ብሮ .................እስቲ ሌሎቻቸሁም ወጣ ወጣ በሉ እንደ ዝንሽ እንበርታ እስቲ የህፃናቱ ህይወት በናተ እጀ ነውና ................ስልክ ስደውል ኢግኖር ያደረጋቸሁኝ ለመመለስ ሞክሮ እኔ እንደሆንኩኝ እንዚህ ህፃናት ቦታ እስከሚይዙልኝ ድረስ ልመናዩን አላቆርጥም ቅቅቅቅ እንበርታ ጎበዝ ..............................በድጋሚ አካውንቱ እንደሚከተለው ነው ......

ADOLA INTERNATIONAL CHILDREN'S FUND
WELLS FARGO
18TH & K
WASHINGTON, DC 20006
ACCT#2000036279450

ባለሱቅቅቅቅቅቅቅቅ ምነው በደህና ነው የጠፋህብኝ ብቅ በል ብሮ ውድድድድድድ
አደቆርሳቸንን ያያ ይንግረኝኝኝኝኝኝ Rolling Eyes

መልካም ሳምንት
ብጆሮንድ የግልልል
_________________
ADOLA INTERNATIONAL CHILDREN'S FUND
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka General All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 366, 367, 368 ... 381, 382, 383  Next
Page 367 of 383

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia