WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
የዘንድሮን ጉንበት 20 መለስ ጓዳ ተደብቆ አከበረው

Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
AddisMeraf

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 01 Nov 2009
Posts: 1576

PostPosted: Mon May 28, 2012 7:25 pm    Post subject: የዘንድሮን ጉንበት 20 መለስ ጓዳ ተደብቆ አከበረው Reply with quote

ክብሮም

ምክንያቱ ምን ይመስልሀል ? እኛን ደካማ እድራቸው አልቀብር ብሎ የተዋቸውን ሽሜ ሁለት የተጻፉ አረፍተ ነገሮች እየተንገዳገዱ ቀርበው እንዲያነቡ ማድረጉ ለምን ይመስልሀል ? ለስንት ጊዜ የጓዳ አይጥ ሆኖ የሚከርም ይመስልሀል ? ከበሮ እየደለቁ መስቀል አደባባይ መዝለሉንስ ምነው ተዋችሁት ?

"ጋዜጠኛው " ክብሮም ስራህን አትርሳ እባክህ ! ቂቂቂቂቂ
_________________
Remembering Meles Zenawi's Era! >> http://www.youtube.com/watch?v=uK1oi0-8uyQ&feature=youtu.be
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
AddisMeraf

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 01 Nov 2009
Posts: 1576

PostPosted: Mon May 28, 2012 10:46 pm    Post subject: Reply with quote

"ጋዜጠኛ " ክብሮም አሻፈርኝ ብሎ የጉንበት 20 የዚህ አመት አከባበር ባይዘግብ እኛ (መቸስ ምን እናድርግ ታሪክ የጣለብን እዳ ነውና !) ተከታትለን እንደደረስንበት የሕወሀት /ወያኔ አውራዎች በቁንጮው መሪያቸው ቡከናምነት እጅግ ስላፈሩና ስለተሳቀቁ ((እሱም በዲሲ ላይ አጥንቱን ሰብሮ የገባው ድንጋጤ አልለቅህ ብሎት ከሚስቱ ጉያ አልወጣ በማለቱ ጭምር ) የጉንበት ማሪያምም መአትና መቅሰፍት አውርዳብናለች ብለው የፈሩ ከመሀከላቸው እንዳሉ ይነገራል ) አከባበሩን ከመስቀል አደባባይ ወደ ስታዲዮም አዙረውት ነበረ :: የበአሉም አዘጋጆች ተብለው የተመሰገኑት "የአዲስ አበባ የኢሀደግ የወጣት ክንፍ " አባላት ናቸው :: ማለትም ፈሪው አቶ መለስ የወጣትነት እድሜው ስላለፈ ይሄ ለአለመገኝቱ ጥሩ ሽፋን የሰጣል ብለው የዘየዱ የደደቢት "አራዳዎች " ናቸው ይባላል :: ቅቅቅቅቅቅ

የበአሉም ዋና ተናጋሪ የፈረደበት "አባ ዱላ ገመዳ " ከወጣት ተቆጥሮ ሳይሆን ከትግራይ ባለመሆኑ ነበር እጣው የደረሰው :: ተናጋሪው ከትግራይ የሕወሀት አባል ቢሆን ግን "ምነው መለስ የት ሄደ ?" የሚል ጥያቄ ያስነሳል ብለው የተከራከሩ በማሸናፋቸው ዱሌ ስታዲዮ ቆማ ለመደስኮር አብቅቷታል ::

"ጋዜጠኛ " ክብሮም በዚህ ጉዳይ ተጨማሪም ሆነ ተቀናሽ ካለው መጥቶ መዘገብ ይችላል :: መቼም እስካሁን የዲሲ ከበሮውን በቂቤ ሲያሽ አይደለም የጠፋው ብለን እኛም ተስፋ እናደርጋለን !
_________________
Remembering Meles Zenawi's Era! >> http://www.youtube.com/watch?v=uK1oi0-8uyQ&feature=youtu.be
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳጨው

ኮትኳች

Joined: 19 Apr 2004
Posts: 212

PostPosted: Wed May 30, 2012 2:32 am    Post subject: Reply with quote

አቦ ነብሱ ተወና የማይመስል ነገር ለማን አትንገር ነው የሚባለው :: አሁን መለስ ማንን ፈርቶ ነው እቤቱ የሚደበቀው :: የመግደል ሙከራ የተደረገበት መሰለህ እንዴ ?? አንድ ጋዜጠኛ ደነፋና መለስ ጉዳይም አይሰጠው መለስ የሚያሳስበው እገሌ የተባለው ጦር የሆነ ከተማ ያዘ ሲባል ነው :: ተግባባን ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 5053

PostPosted: Wed May 30, 2012 4:22 am    Post subject: Reply with quote

ጋዲሴ ...የጋሽ ሀይሉ ሻውል ቤተኛ ...( የግቢ ውልድ ) እውነቱን ከዳጨው ሰማሀው ..? አቦ ይሄ ዳጨው ድምጨው አዲስ ወያኔ ሊሆን ይችላል ..እስኪ ቀስ ብለህ አጣራ !! Laughing

ዳጨው እንደጻፈ(ች)ው:
አቦ ነብሱ ተወና የማይመስል ነገር ለማን አትንገር ነው የሚባለው :: አሁን መለስ ማንን ፈርቶ ነው እቤቱ የሚደበቀው :: የመግደል ሙከራ የተደረገበት መሰለህ እንዴ ?? አንድ ጋዜጠኛ ደነፋና መለስ ጉዳይም አይሰጠው መለስ የሚያሳስበው እገሌ የተባለው ጦር የሆነ ከተማ ያዘ ሲባል ነው :: ተግባባን ::

_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
AddisMeraf

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 01 Nov 2009
Posts: 1576

PostPosted: Wed May 30, 2012 6:53 am    Post subject: Reply with quote

ክብሮም ባለ ከበሮ !

ወዴት ወዴት ሀወይ ! መለስ የጉንበት ሀያን በአል ተደብቆ ያከበረው ለሕየወቱ ፈርቶ እኮ አይደለም :: እንዴ እንዲህ ያለህ ነፈዝ ነህ እንዴ ?! ከባልቲሞር ዲሲ ከበሮህን ይዘህ በፍጥነት ከች ስትል እኮ እሳቱ ተብለህ ነበረ :: እስቲ እባክህ ጊዜህን ወስደህ አስብ አሰላስለው :: የተጻፈውንም ደግመህ ደጋግመህ አንብበው :: ይገለጽልህ ይሆናል :: ካለተከሰተልህ አብራሩልኝ ብለህ ጠይቅ :: ይብራራልሀል !ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
ጋዲሴ ...የጋሽ ሀይሉ ሻውል ቤተኛ ...( የግቢ ውልድ ) እውነቱን ከዳጨው ሰማሀው ..? አቦ ይሄ ዳጨው ድምጨው አዲስ ወያኔ ሊሆን ይችላል ..እስኪ ቀስ ብለህ አጣራ !! Laughing

ዳጨው እንደጻፈ(ች)ው:
አቦ ነብሱ ተወና የማይመስል ነገር ለማን አትንገር ነው የሚባለው :: አሁን መለስ ማንን ፈርቶ ነው እቤቱ የሚደበቀው :: የመግደል ሙከራ የተደረገበት መሰለህ እንዴ ?? አንድ ጋዜጠኛ ደነፋና መለስ ጉዳይም አይሰጠው መለስ የሚያሳስበው እገሌ የተባለው ጦር የሆነ ከተማ ያዘ ሲባል ነው :: ተግባባን ::

_________________
Remembering Meles Zenawi's Era! >> http://www.youtube.com/watch?v=uK1oi0-8uyQ&feature=youtu.be
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia