WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
መለስ ዜናዊ ....የዘመናችን ታላቁ የልማት ሰው

Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ሾተል

ዋና አለቃ

Joined: 13 Jan 2005
Posts: 6865
Location: Vienna-Austria

PostPosted: Thu May 31, 2012 9:28 am    Post subject: መለስ ዜናዊ ....የዘመናችን ታላቁ የልማት ሰው Reply with quote

ድሮ ድሮ ለተቀማው ስልጣኑና ለቀረበት ጥቅም እንዲሁም ለተጨናገፈበት የወገን ደም መምጠጥ ቁጭት ብሎ ያልበሰለውና ያላገናዘበው ስሜታዊው አንጎላችንን ተቆጣጥሮ በተቃዋሚ ስም ምንገድ ላይ ሰብስቦ አሰልፎ መፎክር አስይዞ ባገርም ሆነ በሰው አገር አስፋልት ላይ ጸሀይና ቁር እያስነጨ በሰላማዊ ሰልፍ ሰበብ ጠምዶ ሲያርሰን የነበረውን ምድረ የደርግ ርዝራዥና ስልጣን ጥመኛ ሁላ ሲጫወትብን እንዳልነበር ወደኛነታችን ተመልሰን ማገናዘብ ስንጀምር እውነቱ ሌላ ሆኖ አግኝተን ስናበቃ ይበልጥ ምድረ ከብት ሁላ ሲጫወትብን የነበረውን የበሬ ወለደ የዜሮ ድምር ፖለቲካ አራማጆች ያሉት እውነት ይሆን ወይስ ፍየል ወደዚህ ቅምዝምዝ ወደዝያ የሚለውን ባይን በብረቱ ልናረጋግጥ ወደ ትውልድ አገራችን ሄደን ከዘጠኝ ወር ላናነሰ ጊዜ ባገራችን በቀዬያችን ኖረን ... የህዝቡንም ኑሮ ኖረን ለልማት ሲፈጋ አብረን አግዘን ....በትንሹ 60 ፐርሰንት ኢትዮዽያን አካለን የህዝቡን ኑሮ ... መንግስት ለልማት ያለውን ጥረትና ሁሉንም አይተን እነሆ ወደ ምድር አውሮፓ ከመጣን 4 ቀን ሆነን ::

ታድያ ወደ ኢትዮዽያ ሄደን ስናበቃ ምን አያችሁ ...ምን ታዘባችሁ ....ምን አገናዘባችሁ ....በምን ተደሰታችሁ ....ምንስ አስቆጭቶ አናደዳችሁ ....ምን ቢሆን ምን ይሆን ነበር ወዘተ የሚሉትን ነገሮች አንድ በአንድ ቀስ በቀስ እንደጊዜያችን ብዛትና ማነስ ለዜሮ ድምር ፖለቲከ አባላቶች እውነቱን ሲያስፈልግ በቪድዮ ...ካለም በአውድዮ ሲልም በፎቶ ምስል እያቀረብን ተከታዮቻቸው እንዳይወናበዱና ቀና እንዲሉ ያቅማችንን እናደርጋለን ::

ለማንኛውም ጽሁፌን ከመጀመሬ በፊት እኔ ለኢትዮዽያ የምመኘው እንደመለስ ያለ መሪ እንዲመራት ሳይሆን መለስ ረጅም ህልምና ብዙ የጀመረው ስራ ስላለ ኢትዮዽያን ሺኽ አመት እንዲመራ ነው ::

በቃ ከእምዬ ሚኒሊክ ቀጥሎ ለኢትዮዽያ ልማትና ብልጽግና በድፍረት ሌት ተቀን እየሰራ የሰራውም እየታየለት ያለ መሪ ቢኖር መለስና መለስ ዜናዊ ነው ::

መለስ ....ታላቁ የዘመናችን የልማት ሰው ::መለስ ሺኽ አመት ንገስ ::

መጣን ::

ሾተል ነን .......የመለስ ስራና ያገራችን ልማታዊ እድገት እጅጉን ያስደሰተን
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
መላ -ምት

ዋና ኮትኳች

Joined: 25 Apr 2009
Posts: 854

PostPosted: Thu May 31, 2012 9:40 am    Post subject: Reply with quote

አምና ወፈፈፍ ነበር የሚያደርግህ አሁን ግን ለይቶልኃል ወገኔ :: ለመሆኑ እስሩን ጨርሰህ ነው ወይስ በአመክሮ ነው የተለቀቅከው ? የመለስን ቱሪናፋ ተውና ያንተን ጉዳይ መልክ እናሲዘው መጀመርያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዘመድኩን

አለቃ

Joined: 16 Nov 2004
Posts: 2376
Location: united states

PostPosted: Thu May 31, 2012 10:25 am    Post subject: Re: መለስ ዜናዊ ....የዘመናችን ታላቁ የልማት ሰው Reply with quote

ሾተል እንደጻፈ(ች)ው:
ድሮ ድሮ ለተቀማው ስልጣኑና ለቀረበት ጥቅም እንዲሁም ለተጨናገፈበት የወገን ደም መምጠጥ ቁጭት ብሎ ያልበሰለውና ያላገናዘበው ስሜታዊው አንጎላችንን ተቆጣጥሮ በተቃዋሚ ስም ምንገድ ላይ ሰብስቦ አሰልፎ መፎክር አስይዞ ባገርም ሆነ በሰው አገር አስፋልት ላይ ጸሀይና ቁር እያስነጨ በሰላማዊ ሰልፍ ሰበብ ጠምዶ ሲያርሰን የነበረውን ምድረ የደርግ ርዝራዥና ስልጣን ጥመኛ ሁላ ሲጫወትብን እንዳልነበር ወደኛነታችን ተመልሰን ማገናዘብ ስንጀምር እውነቱ ሌላ ሆኖ አግኝተን ስናበቃ ይበልጥ ምድረ ከብት ሁላ ሲጫወትብን የነበረውን የበሬ ወለደ የዜሮ ድምር ፖለቲካ አራማጆች ያሉት እውነት ይሆን ወይስ ፍየል ወደዚህ ቅምዝምዝ ወደዝያ የሚለውን ባይን በብረቱ ልናረጋግጥ ወደ ትውልድ አገራችን ሄደን ከዘጠኝ ወር ላናነሰ ጊዜ ባገራችን በቀዬያችን ኖረን ... የህዝቡንም ኑሮ ኖረን ለልማት ሲፈጋ አብረን አግዘን ....በትንሹ 60 ፐርሰንት ኢትዮዽያን አካለን የህዝቡን ኑሮ ... መንግስት ለልማት ያለውን ጥረትና ሁሉንም አይተን እነሆ ወደ ምድር አውሮፓ ከመጣን 4 ቀን ሆነን ::

ታድያ ወደ ኢትዮዽያ ሄደን ስናበቃ ምን አያችሁ ...ምን ታዘባችሁ ....ምን አገናዘባችሁ ....በምን ተደሰታችሁ ....ምንስ አስቆጭቶ አናደዳችሁ ....ምን ቢሆን ምን ይሆን ነበር ወዘተ የሚሉትን ነገሮች አንድ በአንድ ቀስ በቀስ እንደጊዜያችን ብዛትና ማነስ ለዜሮ ድምር ፖለቲከ አባላቶች እውነቱን ሲያስፈልግ በቪድዮ ...ካለም በአውድዮ ሲልም በፎቶ ምስል እያቀረብን ተከታዮቻቸው እንዳይወናበዱና ቀና እንዲሉ ያቅማችንን እናደርጋለን ::

ለማንኛውም ጽሁፌን ከመጀመሬ በፊት እኔ ለኢትዮዽያ የምመኘው እንደመለስ ያለ መሪ እንዲመራት ሳይሆን መለስ ረጅም ህልምና ብዙ የጀመረው ስራ ስላለ ኢትዮዽያን ሺኽ አመት እንዲመራ ነው ::

በቃ ከእምዬ ሚኒሊክ ቀጥሎ ለኢትዮዽያ ልማትና ብልጽግና በድፍረት ሌት ተቀን እየሰራ የሰራውም እየታየለት ያለ መሪ ቢኖር መለስና መለስ ዜናዊ ነው ::

መለስ ....ታላቁ የዘመናችን የልማት ሰው ::መለስ ሺኽ አመት ንገስ ::

መጣን ::

ሾተል ነን .......የመለስ ስራና ያገራችን ልማታዊ እድገት እጅጉን ያስደሰተን

ሾተል ወንድማችን በመጥፋትህ በጣም አዝኜ ነበር እንኳን በሰላም ተመለስክ ብያለሁ

ወያኔው ዘመድኩን
_________________
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
ሀዲስ 1

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 10 Mar 2010
Posts: 1604

PostPosted: Thu May 31, 2012 7:19 pm    Post subject: Re: መለስ ዜናዊ ....የዘመናችን ታላቁ የልማት ሰው Reply with quote

ሁሉንም በአንዴ ለቀቋቸው እንዴ ????? ቂቂቂቂቂቂቂቂ

ተባዮች ሊበዙ ነው ማለት ነው :: ፊሊት ያለው የለም እንዴ ??????

ሀዲስ

ዘመድኩን እንደጻፈ(ች)ው:
ሾተል እንደጻፈ(ች)ው:
ድሮ ድሮ ለተቀማው ስልጣኑና ለቀረበት ጥቅም እንዲሁም ለተጨናገፈበት የወገን ደም መምጠጥ ቁጭት ብሎ ያልበሰለውና ያላገናዘበው ስሜታዊው አንጎላችንን ተቆጣጥሮ በተቃዋሚ ስም ምንገድ ላይ ሰብስቦ አሰልፎ መፎክር አስይዞ ባገርም ሆነ በሰው አገር አስፋልት ላይ ጸሀይና ቁር እያስነጨ በሰላማዊ ሰልፍ ሰበብ ጠምዶ ሲያርሰን የነበረውን ምድረ የደርግ ርዝራዥና ስልጣን ጥመኛ ሁላ ሲጫወትብን እንዳልነበር ወደኛነታችን ተመልሰን ማገናዘብ ስንጀምር እውነቱ ሌላ ሆኖ አግኝተን ስናበቃ ይበልጥ ምድረ ከብት ሁላ ሲጫወትብን የነበረውን የበሬ ወለደ የዜሮ ድምር ፖለቲካ አራማጆች ያሉት እውነት ይሆን ወይስ ፍየል ወደዚህ ቅምዝምዝ ወደዝያ የሚለውን ባይን በብረቱ ልናረጋግጥ ወደ ትውልድ አገራችን ሄደን ከዘጠኝ ወር ላናነሰ ጊዜ ባገራችን በቀዬያችን ኖረን ... የህዝቡንም ኑሮ ኖረን ለልማት ሲፈጋ አብረን አግዘን ....በትንሹ 60 ፐርሰንት ኢትዮዽያን አካለን የህዝቡን ኑሮ ... መንግስት ለልማት ያለውን ጥረትና ሁሉንም አይተን እነሆ ወደ ምድር አውሮፓ ከመጣን 4 ቀን ሆነን ::

ታድያ ወደ ኢትዮዽያ ሄደን ስናበቃ ምን አያችሁ ...ምን ታዘባችሁ ....ምን አገናዘባችሁ ....በምን ተደሰታችሁ ....ምንስ አስቆጭቶ አናደዳችሁ ....ምን ቢሆን ምን ይሆን ነበር ወዘተ የሚሉትን ነገሮች አንድ በአንድ ቀስ በቀስ እንደጊዜያችን ብዛትና ማነስ ለዜሮ ድምር ፖለቲከ አባላቶች እውነቱን ሲያስፈልግ በቪድዮ ...ካለም በአውድዮ ሲልም በፎቶ ምስል እያቀረብን ተከታዮቻቸው እንዳይወናበዱና ቀና እንዲሉ ያቅማችንን እናደርጋለን ::

ለማንኛውም ጽሁፌን ከመጀመሬ በፊት እኔ ለኢትዮዽያ የምመኘው እንደመለስ ያለ መሪ እንዲመራት ሳይሆን መለስ ረጅም ህልምና ብዙ የጀመረው ስራ ስላለ ኢትዮዽያን ሺኽ አመት እንዲመራ ነው ::

በቃ ከእምዬ ሚኒሊክ ቀጥሎ ለኢትዮዽያ ልማትና ብልጽግና በድፍረት ሌት ተቀን እየሰራ የሰራውም እየታየለት ያለ መሪ ቢኖር መለስና መለስ ዜናዊ ነው ::

መለስ ....ታላቁ የዘመናችን የልማት ሰው ::መለስ ሺኽ አመት ንገስ ::

መጣን ::

ሾተል ነን .......የመለስ ስራና ያገራችን ልማታዊ እድገት እጅጉን ያስደሰተን

ሾተል ወንድማችን በመጥፋትህ በጣም አዝኜ ነበር እንኳን በሰላም ተመለስክ ብያለሁ

ወያኔው ዘመድኩን

_________________
what we learn from history is, we do not learn from history.

http://www.isil.org/resources/philosophy-of-liberty-english.swf
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሾተል

ዋና አለቃ

Joined: 13 Jan 2005
Posts: 6865
Location: Vienna-Austria

PostPosted: Thu May 31, 2012 8:02 pm    Post subject: Reply with quote

Quote:
እውነተኛ ኢትዮጵያውያኖች እናንተን የታሪክ እሾኮች ከምድራችን ነቅለው ለመጣል ምን እየሰሩ እንደሆነ እንዲነገርህ ትፈልጋለህ ?????

እናንተ ትግራይን ለመገንጠል ዘበኛ ሆናችሁ : ራሳችሁን አዋረዳችሁ - ለሰይጣናዊ አላማ :: የኛ ሰው የኢትዮጵያን ሱቭየሪኒቴት : ምሉዕነት ለማስጠበቅ ብዙ እየሰራ ነው :: እኔን አያድረገኝ ቀን ሲደርስ :: ፈስህንም አንዛርጠህ አታበቃም ::
በጎ ናችሁ ብሎ የሀገሬ ሰው ቢያስጠጋችሁ : እንደራሱ ሰው አቅፎ ቢይዛችሁ እናንተ እሾኮች - ትወጉት ጀመር :: የጥፋት ፕላናችሁን ዘረጋችሁ ::

ቀንህ እየደረሰ እንደሆነ እወቀው ::

ሀዲስ

ይኽንን ጽሁፍ ከሌላ ክፍል ነው ኮፒ አድርጌ ያመጣሁት ::እንዴው ጸሀፊውን ሳስበው ስለኢትዮዽያ ምንም አይነት ያልተዛባ ኢንፎርሜሽን የሌለው ግን ብቻ ዜሮ በዜሮዎች የቁርጥ ቀን ጅል መሪ ተዋንያኖች የነገሩትን የደሰኮሩለትን ቀደው የተተረተሩለትን በመስማትና ሰምቶም ሳያዩ ያመኑ ብጹአን ናቸው የሚለውን የመጽሀፍ ቅዱስ ቃል በአለማዊ ቦጠሊቀኞች ቃል አምኖ ተገዝቶ ሱባኤ ገብቶ በስማበለው ጾም ጸሎት ተከርቸም አድሮ በቃ ይኸንን የቢሆን አለም ሲነዳው ሳይ ምናለ እጁ ላይ የንጹሀን ደም ባይኖረውና ወዳገር ቤት ደርሶ መመለሻወረቀት ኖሮት ክብርነታችን ከከተማው እስከገጠሩ ድረስ ዞሮ ተዙዋዙሮ እንዳየው አገራችን ገብቶ ሁሉንም አይቶ የሚጠየቀውን ጠይቆ በመጣ እያልኩ ለመሰሎቹም ጭምር ያስመኘኛል ::

የምታነቡኝና እድሉ አጋጥሟችሁ አገር ቤት ያልሄዳችሁ አንድ ነገር የምነግራችሁ ሚስት ወይም ባል ስጠኝ ምናምን እያላችሁ ላምላካችሁ መጸለዩን ለጊዜው አቁማችሁ አምላኬ እግዚአብሄር ወይም አላህ ወይም ቡድሀ ወይም ክሪሽና ወይም ወዘተ ተረፈ እባክህ በቸርነትህ አገሬ ገብቼ እውነቱን አይ ዘንድ ደርሶ የሚያስመልስ የትኬት ገንዘብ ቢቻል ትንሽ ለኪስና ደርሶ መመለሻ የፍቃድ ወረቀት ስጠኝ ብላችሁ ጸልዪና ከተማ ለከተማ ተልከስክሳችሁ ላለመምጣት ቃል ግቡና ከከተማው እስከ ገጠሩ ድረስ ተዘዋውራችሁ ኢትዮዽያ በመለስ አስተዳደር ምን ያኽል እንዳደገችና ህዝቡ ለልማት እንደነቃና ፖለቲካን እናቱን ልንጭለትና ከፖለቲካ ልማት ይሻላል ብሎ ሌት ተቀን እንደያቅሙ እራሱን ለመመገብና ከተፈጥሮና ከመንግስት መጠበቁን እየተወ በራሱ እንዴት አልምቶ እንደሚለማና እየጣረ እንዳለ ብታዩ ወይኔ አንተ ብርሀኑ ነጋና ጭፍሮችኽ ጉድ ስትሰራኝ ቆይተኽ የለም እንዴ ብላችሁ ለግምቦት ሰባትና ለተለያዩ የጩኸት ድርጅቶች ያዋጣችሁትን ገንዘብ ከለት ጉርሳችሁ የነጠቁዋችሁን አሁኑኑ ትፉዋት ካለዛም በስታርባግ ብርጭቆ ጭንቅላታችሁን በርቅሰን ላለንበት አገር መንግስት እጅ እስከ ስቴፓ እንሰጣለን ባላችሁ ነበር ::

እውነቴን ነው የምላችሁ እንደዚህ በውጭ አለም ሆናችሁ የምታቅራሩ ሁላ ኢትዮዽያ ደርሳችሁ ስትመጡ በራሳችሁ ምን ያኽል አፍራችሁ አሁን እዩኝ እዩኝ እንዳላላችሁ የቂጤ ቀዳዳ ጉርጉዋድ ሆነሽ እንደ አልቂት ገልብጪኝ ካላላችሁ እኔ ሾተል (አምባቸው አባተ ደጀኔ ) አይደለሁም ::ከመላጣዬ ጸጉር ይነጭ እውነቴን እንው ::ድሮም ማፈርያ ነበራችሁና እንደጉድ ታፍራላችሁ ::

እናታችሁን አዳር ልተኛትና ከዚህ ወዲህ አንድ መንግስት ምናባታችሁ ሊያደርግላችሁ ፈለጋችሁ ?እናንተ ስልጣን ላይ በነበራችሁ ሰአት ትውልድን በላችሁ ......በቀይ ችብር ....ብሄራዊ ቅብርፄ ስም እያላችሁ ትውልድን በላችሁ ::

ይኼው እንጀራ እይም ሽሮ ካገር ቤት አናመጣም ብለን የናንተው ሰዎች የጻፉትን መጽሀፍ ሳይቀር 40 ኪሎ በላይ መጽሀፍ ገዝተን ስለናንተ ውርደትና ጨካኝነት እያነበብን ነው ::ለምን ከኢህአዴግ በፊት አገርን የሚያክል ነገር ይዛችሁ እንዲሁም ተቃዋሚ የነበራችሁ ጫካ ገብታችሁ እንታገል ስትሉ ነበር ::ታድያ የዛኔ እውነት ለአገርና ለህዝብ የቆማችሁ ቢሆን ኖሮ በጫካውም መንግስት በመያዙም አልቀናችሁ ብሎ ለምን እንደጉም ታይታችሁ እንደ ጥዋት ጤዛ ከሰማችሁ ?

እና በክብርነታችን ሆነን ልንል የፈለግነው የበሬ ወለደ ዲስኩሩን ተወት አድርጉትና ስለኢትዮዽያ ለማወቅ ኢትዮዽያ ሂዱና ምን እየተደረገ ነው የሚለውን አይታችሁ ፍረዱ ::በርግጥ እናንተ ድፍን ቅሎች አገር ቤት እድሉ አጋጥሟችሁ ሄዳችሁ ብታዩም መተዳደርያችሁ ዋሽቶ በዲያስፖራው ገንዘብ ቀፈታችሁን ለመሙላት ስለሆነ መች በጄ ትሉና ::ጥሩነቱ ከፈረንጅ አገር አስፋልትና አዳራሽ እንዲሁም ድረገጽና የፓልቶክ ጩኸት ውጭ ምንም የማታመጡ የፈሪና ልክስክስ ውሻ ጩኸት ስለሆነ መጥኔ ለሚባክነው ጊዜያችሁ እያልኩ የፈረንጅ ፑናኒ አምሮኝ ሲያበቃ ቅድም እንደጉድ ለረጅም ሰአት ስናጭ ነበርና ድክም ስላለኝ ለመልሶ ግንባታ የሚሆን አንዳንድ ተመጣጣኝ ነገሮችን ሰራ ሰራ አድርጌ ልወሳስድና ተመልሼ በመምጣት ጠምጄ ላርሳችሁ ጠንቧ ጠንቧ በማለት እከሰታለሁ ::

ሾተል ነን ..........አይተን ያመንነው
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እምቢ ለሀገር

ኮትኳች

Joined: 13 Feb 2012
Posts: 262

PostPosted: Thu May 31, 2012 8:27 pm    Post subject: Reply with quote

ሾተል እንደጻፈ(ች)ው:
Quote:
እውነተኛ ኢትዮጵያውያኖች እናንተን የታሪክ እሾኮች ከምድራችን ነቅለው ለመጣል ምን እየሰሩ እንደሆነ እንዲነገርህ ትፈልጋለህ ?????

እናንተ ትግራይን ለመገንጠል ዘበኛ ሆናችሁ : ራሳችሁን አዋረዳችሁ - ለሰይጣናዊ አላማ :: የኛ ሰው የኢትዮጵያን ሱቭየሪኒቴት : ምሉዕነት ለማስጠበቅ ብዙ እየሰራ ነው :: እኔን አያድረገኝ ቀን ሲደርስ :: ፈስህንም አንዛርጠህ አታበቃም ::
በጎ ናችሁ ብሎ የሀገሬ ሰው ቢያስጠጋችሁ : እንደራሱ ሰው አቅፎ ቢይዛችሁ እናንተ እሾኮች - ትወጉት ጀመር :: የጥፋት ፕላናችሁን ዘረጋችሁ ::

ቀንህ እየደረሰ እንደሆነ እወቀው ::

ሀዲስ

ይኽንን ጽሁፍ ከለላ ክፍል ነው ኮፒ አድርጌ ያመጣሁት ::እንዴው ጸሀፊውን ሳስበው ስለኢትዮዽያ ምንም አይነት ያልተዛባ ኢንፎርሜሽን የሌለው ግን ብቻ ዜሮ በዜሮዎች የቁርጥ ቀን ጅል መሪ ተዋንያኖች የነገሩትን የደሰኮሩለትን ቀደው የተተረተሩለትን በመስማትና ሰምቶም ሳያዩ ያመኑ ብጹአን ናቸው የሚለውን የመጽሀፍ ቅዱስ ቃል በአለማዊ ቦጠሊቀኞች ቃል አምኖ ተገዝቶ ሱባኤ ገብቶ በስማበለው ጾም ጸሎት ተከርቸም አድሮ በቃ ይኸንን የቢሆን አለም ሲነዳው ሳይ ምናለ እጁ ላይ የንጹሀን ደም ባይኖረውና ወዳገር ቤት ደርሶ መመለሻወረቀት ኖሮት ክብርነታችን ከከተማው እስከገጠሩ ድረስ ዞሮ ተዙዋዙሮ እንዳየው አገራችን ገብቶ ሁሉንም አይቶ የሚጠየቀውን ጠይቆ በመጣ እያልኩ ለመሰሎቹም ጭምር ያስመኘኛል ::

የምታነቡኝና እድሉ አጋጥሟችሁ አገር ቤት ያልሄዳችሁ አንድ ነገር የምነግራችሁ ሚስጥ ወይም ባል ስጠኝ ምናምን እያላችሁ መጸለዩን ለጊዜው አቁማችሁ አምላኬ እግዚአብሄር ወይም አላህ ወይም ቡድሀ ወይም ክሪሽና ወይም ወዘተ ተረፈ አገሬ ገብቼ እውነቱን አይ ዘንድ ደርሶ የሚያስመልስ የትኬት ገንዘብ ቢቻል ትንች ለኪስና ደርሶ መመለሻ የፍቃድ ወረቀት ስጠኝ ብላችሁ ጸልዪና ከተማ ለከተማ ተልከስክሳችሁ ላለመምጣት ቃል ግቡና ከከተማው እስከ ገጠሩ ድረስ ተዘዋውራችሁ ኢትዮዽያ በመለስ አስተዳደር ምን ያኽል እንዳደገችና ህዝቡ ለልማት እንደነቃና ፖለቲካን እናቱን ልንጭለትና ከፖለቲካ ልማት ይሻላል ብሎ ሌት ተቀን እንደያቅሙ እራሱን ለመመገብና ከተፈጥሮ ብቻ መጠበቁንና ከመንግስት መጠበቁን እየተወ በራሱ እንዴት አልምቶ እንደሚለማ እየጣረ እንዳለ ብታዩ ወይኔ አንተ ብርሀኑ ነጋና ጭፍሮችኽ ጉድ ስጸራኝ ቆይተኽ የለም እንዴ ብላችሁ ለግምቦት ሰባትና ለተለያዩ የጩኸት ድርጅቶች ያዋጣችሁትን ገንዘብ ከለት ጉርሳችሁ የነጠቁዋችሁን አሁኑኑ ትፉዋት ካለዛም በስታርባግ ብርጭቆ ጭንቅላታችሁን በርቅሰን ላለንበት አገር መንግስት እጅ እስከ ስቴፓ እንሰጣለን ባላችሁ ነበር ::

እውነቴን ንው የምላችሁ እንደዚህ በውጭ አለም ሆናችሁ የምታቅራሩ ሁላ ኢትዮዽያ ደርሳችሁ ስትመጡ በራሳችሁ ምን ያኽል አፍራችሁ አሁን እዩኝ እዩኝ እንዳላላችሁ የቂጤ ቀዳዳ ቁርጉዋድ ሆነች እንደ አልቂት ገልብጪኝ ካላላችሁ እኔ ሾተል (አምባቸው አባተ ደጀኔ ) አይደለሁም ::ድሮም ማፈርያ ነበራችሁና እንደጉድ ታፍራላችሁ ::

እናታችሁን አዳር ልተኛትና ከዚህ ወዲህ አንድ መንግስት ምናባታችሁ ሊያደርግላችሁ ፈለጋችሁ ?እናንተ ስልጣን ላይ በነበራችሁ ሰአት ትውልድን በላችሁ ......በቀይ ችብር ....ብሄራዊ ቅብርፄ ስም እያላችሁ ትውልድን በላችሁ ::

ይኼው እንጀራ እይም ሽሮ ካገር ቤት አናመጣም ብለን የናንተው ሰዎች የጻፉትን መጽሀፍ ሳይቀር 40 ኪሎ በላይ መጽሀፍ ገዝተን ስለናንተ ውርደትና ጨካኝነት እያነበብን ነው ::ለምን ከኢህአዴግ በፊት አገርን የሚያክል ነገር ይዛችሁ እንዲሁም ተቃዋሚ የነበራችሁ ጫካ ገብታችሁ እንታገል ስትሉ ነበር ::ታድያ የዛኔ እውነት ለአገርና ለህዝብ የቆማችሁ ቢሆን ኖሮ በጫካውም መንግስት በመያዙም አልቀናችሁ ብሎ ለምን እንደጉም ታይታችሁ እንደ ጥዋት ጤዛ ከሰማችሁ ?

እና በክብርነታችን ሆነን ልንል የፈለግነው የበሬ ወለደ ዲስኩሩን ተወት አድርጉትና ስለኢትዮዽያ ለማወቅ ኢትዮዽያ ሂዱና ምን እየተደረገ ነው የሚለውን አይታችሁ ፍረዱ ::በርግጥ እናንተ ድፍን ቅሎች አገር ቤት እድሉ አጋትሟችሁ ሄዳችሁ ብታዩም መተዳደርያችሁ ዋሽቶ በዲያስፖራው ገንዘብ ቀፈታችሁን ለመሙላት ስለሆነ መች በጄ ትሉና ::ጥሩነቱ ከፈረንጅ አገር አስፋልትና አዳራሽ ጩኸት ውጭ ምንም የማታመጡ የፈሪና ልክስክስ ውሻ ጩኸት ስለሆነ መጥኔ ለሚባክነው ጊዜያችሁ እያልኩ የፈረንጅ ፑናኒ አምሮኝ ሲያበቃ ቅድም ስንደፋደፍ ነበርና ድክም ስላለኝ ለመልሶ ግንባታ የሚሆን አንዳንድ ተመጣጣኝ ነገሮችን ሰራ ሰራ አድርጌ ልወሳስድና ተመልሼ በመምጣት ጠምጄ ላርሳችሁ እመጣለሁ ::

ሾተል ነን ..........አይተን ያመንነው

ከርሞ ጥጃ Wink የሰው ልጅ 'አንተን ' ሁኖ ማየት ምን ያህል ያስጠላል Exclamation ገበሬዎቹ አባቶቸ እንዳንተ አይነቱን ..
መጋጃ ..ጭንጋፍ ..ሆድ አደር ..ክብረ -ቢስ ..አሳዳጊ የበደለው ...አድግዳጊ ...ይሉታል :: እስኪ ምረጥ ..የትኛው ስም በጣም ይገልፅሀል Question

እምቢ ለሀገር Exclamation
ጭዋ ሰፈር
ጐንደር
_________________
ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሾተል

ዋና አለቃ

Joined: 13 Jan 2005
Posts: 6865
Location: Vienna-Austria

PostPosted: Thu May 31, 2012 9:07 pm    Post subject: Reply with quote

እምቢ ለአገር
Quote:
ከርሞ ጥጃ
:

ናይ መጀመርታ ማነኽ ኒክ ብቻ ባላመሰግንኽም የጽሁፋችን አንድ መስመር እንኩዋን መሬት ስለማይወድቅ ሁሉንም ኮት ስላደረክልን ለኮትህ ይገባናል ብለናል ::

ከዛ ከርሞ ጥጃ ላልከን ልክ ነኽ ...ያው እዛ እያለን ፍሬሽ ፍሬሿ ጋር ስንዳራ ስለነበርን ከሽምግልና ታድሰን ወደ 16 አመት ታዳጊ ወጣት እንደ ስፔስ ናይንቲ ናይኗ ገጸባህሪ እንደማያ ተቀይረናል ::አቤት ብታየን አይናችንን ገለጥ ስናደርግ ከናትህ እስከ እህትህ ከእህትህ እስካክስትህ ካክስትህ እስከ ምትነጫት ቺክህ ድረስ በፍቅር ፌንት ::ድሮም አሁንም የበላነው ፊታችን ላይ ወይ ቅባት ወይ ላቡ ጨፍ ጨፍ ሲል አንተ እራስህ ብታየኝ አቤት ታድሎ ከየት የመጣ አላሙዲን ነው ትለን ነበር ::አረማመዳችንን ብታይ አቤት መኮፈስ ....አቤት ኩራት ....አቤት ግርማ ሞገስ ......አቤት ከሽምግልና ወደ ወጣት እንደ አምናና ካቻምናው ተመልሶ መታደስ ::

Quote:
የሰው ልጅ 'አንተን ' ሁኖ ማየት ምን ያህል ያስጠላል Exclamation

ማነኽ ጅሎ ያረጅ ሱፍ በከረባት አድርጎ ዋርካ ጉልት ፊት ማን ደርሶ አቅም ኖሮት ነው ማን እኛን ይሆንና ?ሰው እኛን ሳይሆን እራሱን ነው እራሳችን እንደሆንን መሆን ያለበት ....ያለዛ ሰው አይደለም እንዳንተ የከብት ከብት ነው ::አፈር ብላና አጽምህ ለምርምር ይጥፋና ድሮስ ምን አጽም ኖሮህ ነው እንደ ሉሲ ሚልየን አመት አይደለም ሳምንት ከሞትህ በሁዋላ በድንህ ይቆይና ?የሆንክ ሰውን በመሆን የሰለቸኽ .....

Quote:
ገበሬዎቹ አባቶቸ እንዳንተ አይነቱን ..

ምነው በገበሬዎች ስፕሪስ ስፐርም ነው እንዴ የተፈጠርከው ?እናትህ አባትህ አንድ ገበሬ ሳይሆን መሸታ እሸምት ስለነበረ በዛውም ለመሸታው ገበያ ስል አካላቴን እሸጥ ስለነበር ከየትኛው ገበሬ እንደወለድኩህ ስለማላውቅ አባትህ የመንደሩ ገበሬዎች ናቸው ብላኻለች እንዴ ገበሬዎቹ አባትቶቼ ያልከው ?እንግዲህ እነም በአጼ ልብነ ድንግል ጊዜ ገበሬ ስለነበርኩና እንዳሁን ኤድስ ባንቡሌ ጨብጥ ቂጥኝ ከርክር ፈንታጣ ኩፍኝ ልምሻ አልማዝ ባለቀንድ ድክመተ ወሲብ ሜኔጃይጽ ማጅራት ቆልምም ወዘተ በችታ ሳይመጣ በፊት መሸታ ለመሸታ ቤት እየኼድኩ ኮማሪቶችን እተኛ ስለነበር ምን አልባት እናትህን አንተ በምትጸነስ ሰሞን ነጭቻት ይሆናልና እኔም እንደ ገበሬ አባቶችኽ እኔም አባትህ ስለምሆን በል እንግዲህ ስትባልግ እነጣኽ ዘንድ አንተ አባባ ማሙሽ ያለኽበትን ንገረኝ ወይም ንሳና ያለሁበት ከች በል ::

Quote:
መጋጃ
..

አይ አንተን ብሎ ጎንደሬ .....ኩበት ብላና መጋዣ እንጂ መጋጃ አይባልም ::እንከፍ ::

Quote:
ጭንጋፍ
.

ጭንጋፍ ማለት ተጸንሶ ግን ወይ በምች ወይ በማስወረድ ወይም በተለያየ መንገድ ያልተወለደ ጽንስ ማለት ሲሆን እኛ እንግዲህ ወንድ ልጅ ዛሬ ፈረንጅዬ እሙሙ ውስጥ ገብት ሲያተራምስ ከነበረው ጀላዬና ዘንጌ ውስጥ ገብቶ ሲመራመር ሲያጨበጭብ እስከነበረው ቆለጤ ተወልጄ አንተንና መሰሎችኽን እንደ ውጋት ቀስፌ ይዤ ስለምገኝ አይዞኽ ጭንጋፍ ሳልሆን በክብርነታችን ተወልደን አድገን ይኼው ተምረን ተመራምረን የኮሌጅ ቺኮችን በጥሰን አንተንና መሰሎችኽን እውነትን ይዘን መውጫና መግብያ አሳጥተን አለን እንልኻለን ::

Quote:
.ሆድ አደር ..

ድሮስ ሳይበላ ይኖራል እንዴ ?እድሜ ለአምላካችን ሆዳችነን ጦም አሳድሮት ስለማያውቅ የበላነውና የጠጣነው ሁሉ አይነምድር ሰገራና አር ሆኖ ከመውጣቱ በፊት ያው ሆዳችን ውስጥ ስለሚያድር ያው ደግሞ ሳይበላ አይታደርም ስለሆነ ነገሩ በሆዳችን ምግብ ቢያድርና ለመኖር ብንበላ ሌኒን እንኩዋን ስለማይቃወም አንተ ከሌኒን የበለጥክ ማነኽና ነው ስለ ሆድ ውስጥ ስለሚገባ ምግብ ልትቃወም ስቴፓህን የምታንቋልጠው ?እዋይይይይ ....እምበር ተጋዳላይ አሉ ተጋዳላዮች ....ማለት የገንታ መሪዎች ::

Quote:
ክብረ -ቢስ ..

እስቲ አሁን ላንተና ለመሰሎች ከብት አባላቶችኽ ክብር አገኘን አላገኘን ምን ሊጠቅመን ?የምትሰጡት ክብር ካለ ለታማኝና ሰሞኑን ያዙኝ ልቀቁኝ እያለ ላለው ለጅሉ አበበ በለው ስጡት ::መቼም የናንተ ነገር ከዜሮ ለዜሮ ነው ::ትላንት ታማኝ ነበር እሱ ደግሞ ተረሳ .....አሁን ደግሞ አንድ ጉንፋናም ክብረ ቢስ ነበርና ክብሩን አቅለው አንቀው ፖሊሶች ያስወጡት አበበ ገላው የሚሉት ጅል ሲደመር ንፍጥ መጥቶላችሁዋል ለሱ ክብር ስጡት ::ከዛ ወያኔ አለቀለት ::በቃ ጥጋብ የወለደው የቁርጥ ቀን ጅሎች ሰራዊት ኢህአዴግ ሲጠቀምበት የነበረውን የአራት ኪሎ የሚኒሊክ ቤተመንግስትን በህልሙ ከምድረ ፈረንጅ አገር ተቆጣጥሮታል ትላላችሁ ::በሉ ስለ አበበ ገላው ፔቴሽን ፈርሙ ....ለአሜሪካ ሴኔትና ኮንግረስ ኢሜል አስገቡ ::ይኼ ወያኔ የሚባለውን ድርጅት ፊርማውና ኢሜሉ አሜሪካ ኮንግረስ እንደደረሰ ስለሚያከትምለት ፈጠን ፈጠን በሉ ::አይ ጅል አይሞት እንዲያጫውት ይሉ ነበር አበው ሾተል ::

Quote:
አሳዳጊ የበደለው
.

ማንን ነው ?መቼም እሱ ማለት አንተ ወይም እናንተ ስላልሆነ እኛን መስሎን ነበር ነገር ግን የአማርኛው ሰዋሰው እኛን ስለማያመለክት አይ ጎንደር እንደዚህ ያለንም ተብታባ ትፈጥሪያለሽ ....ጎንደር አማርኛ አይደለም እንዴ የሚወራው ብለን ሰውን ልንጠይቅ ባለፈው ጎንደር እንደነበርነው በሚቀጥለው ጎንደር በድጋሚ ስንሄድ እንጠይቃለን ::

Quote:
..አድግዳጊ
.
አድግዳጊ ሳይሆን አደግዳጊ
ፋና ወጊ እያልን እንገጥም ነበር ::

Quote:
..ይሉታል ::

እነማን ናቸው ማንን የሚሉት ::

Quote:
እስኪ ምረጥ ..

መምረጥ አልችልም እንጂ ኢህአዴግን ነበር የምመርጠው ::ነገር ግን እኔ መምረጥ የምችለው ያው ያለሁበት አገር ፖለቲከኞችንና ፓርቲዎችን ነው ::ወይ ነዶ ባይሆን ኖሮ መለስን ሺኽ አመት እንዲነግስ እመርጠው ነበር ::

Quote:
የትኛው ስም በጣም ይገልፅሀል Question

ሾተል በደንብ እኔን ይገልጸናል ::

Quote:
እምቢ ለሀገር Exclamation

ስም ብቻ ይሉ ነበር አባባ ሾተል ::ወይም ለራስ ሲቆርሱ ሁሉንም ጨረሱ ብለው ያውቃሉ ::

Quote:
ጭዋ ሰፈር

አይ ጎንደር ኮልታፋም ታበቅያለሽ ለካ ::ጭዋ ሳይሆን ጨዋ ነበር እኛ ጎንደሬው የምንለው ::

Quote:
ጐንደር

ያለፈው 15 ቀን ጎንደር ነበርን ::ዞር ዞር አልንባት ::ቃኘናት ::ውስጧ ጥልቅ ብለን ባንገባም ጠለቅ ወጣ ብለን አየናት ::ደስ ትላለች ::

ሾተል ነን ........ዟሪታሙ .....ከሰሜን እስከደቡብ ....ከምስራቅ እስከምእራብ ...በከፊሉ ዞርናታ
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia