WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ሀይሌ /ስላሴ ፓርላማ መግባት እንደሚፈልግ አስታወቀ ::
Goto page 1, 2  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 5048

PostPosted: Sat Jun 02, 2012 2:05 am    Post subject: ሀይሌ /ስላሴ ፓርላማ መግባት እንደሚፈልግ አስታወቀ :: Reply with quote

በድሜ 30 አልወጣ ብሎ ገጌ ያለው ድንቁ አትሌታችን ሀይሌ /ስላሴ በለንደኑ ውድድር አለመሳካት ይሆን በሌላ ተያያዥ ምክንያት 3 አመት በኌላ ሩጫን "ደህና ሰንብች !" ብሎ የሙሉ ጊዜ ፖሊተከኛ እንደሚሆን አስታወቀ :: ሀይሌ አዱኛ ያመጣለትን ሩጫ እንደሚሰናበት በተለያየ ጊዜ ቢናገርም ያሁኑ ግን የቁርጥ ነው ያሉ አስተያየት ሰጭዎች ቡዙ ናቸው :: እንደ አንዳንድ የፖሎቲካ ምሁራን ግን y የትኛውን የፖሎቲካ ድርጅት ወክሎ ነው ፓርላማ የሚገባው ሲሉ ጥያቄ ያነሳሉ :: በቡዙ መድረከቾ ገዥውን ፓርቲ ኢሀደግን እንደሚደግፍ ቢያሳይም እንደ አባል ራሱን አቅርቦ አያቅም የሚሉ ጥቂቶች አይደሉም :: ሀይሌም የትኛውን ድርጅት ወክሎ እንደሚገባ ግልጽ አላደረገም :: ደንበኞች እቺን ጠቅ :: Cool
ተግተልትላችሁ ...
እጅና እግራችሁን ላሳሰራችሁ ...
እናንተ በጸበላችሁ ...
እዚህ እንዳትገቡ ...
እንደውም ጉድጔድ ግቡ !! ........ Laughing Laughing

_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ጆጆ

ኮትኳች

Joined: 06 Oct 2003
Posts: 144

PostPosted: Sat Jun 02, 2012 3:55 pm    Post subject: Reply with quote

ፖለቲካ እውቀት አይጥይቅም ሆነው አይተናል አሟሟቱ ግን ያስጠላል ከጥሩ ታሪኩ ጋር ቢሞት ይሻለው መስሎኝ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 5048

PostPosted: Sat Jun 02, 2012 5:53 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ወንድም ጆጆ ..ላስተያየትህ አመሰግናለሁ ;; እኔም የሀይሌ /ስላሴ ጉዳይ ግራ ያጋባኛል :: በርግጥ ሀይሌ የኢትዮጵያ ባለውለታዋ ጀግናዋ ነው :: ጀግናዋ ነው እያልን ግን ያልመሰለንን ነገር ስናይ ልንክበው አያስፈለግም :: እንደማየው ትልቅ የንዋይ ፍቅር አለበት :: ይሄ የጤና አይመስለኝም :: ከዚህ በፊት ለምሳሌ ከሱ በማይጠበቅ ሁኔታ ለጆኒ ወከር ውስኪ አድቨርታይዝመንት ያለምንም ማመንታት ተቀብሎ ሰርቷል :: ምን ያህል ኢንፉሌንስ ለተተኪው ትውልድና በርሱ እግር ለሚተኩ ተከታዮቹ ሊያመጣ እንደሚችል አላየውም ለሱ የታየው በፓውንድ የሚከፈለው ገንዘብ ነው :: እርግጠኛ አይደለሁም እንጂ ለጆኒ ወክር አድቨርታዝይመንት አፍሪካዊ ሲሰራ ሀይሌ የመጀመሪያው ነው ይባላል :: ሁሉንም በልክ ቢያደርገው ጥሩ ነው :: ሩጫም ላይ እግሬን አመመኝ ..ጭሚቴን ብርድ ብርድ አለኝ የሚለው እነማን ውድድር ውስጥ መግባታቸውን ካጣራ ነው ይባላል :: ለሀይሌ ሩጫ ቢዝነስ እንጂ እስፖርት እንዳልሆነ ቡዙ ምሳሌዎችን ማቅረብ ይቻላል :: ላስተያየትህ አሁንም ምስጋናዬ ይድረስህ ::
_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
የዘመኑ ልሳን

ዋና አለቃ

Joined: 07 Jun 2005
Posts: 2930
Location: USA

PostPosted: Sat Jun 02, 2012 11:21 pm    Post subject: Reply with quote

ኩራን የሀይሌ ፖለቲካ ውስጥ ሊገባ ማዘጋጀት ብዙም ደስ ያለህ አይመስልም :: በዛውም የምትደግፈው ፓርቲ በሀይሌ ፖለቲካ ውስት ለመግባት ወሰነው የሚለው ዜና በምን ስሜት እንደተመለከታችሁት ያሳያል ::

ገንዘብ የማይወድ ሰው የለም :: እኔም እንደሱ ገንዘብ የሚያስገኝ ህድል ባገኝ ከመጠቀም ወደ ኃላ አልልም :: ዋናው ነገር በሙስና ገንዘብ ለማግኘት እስካልሞከረ ድረስ በህጋዊ መንገድ ሰርቶ ገንዘብ ማግኝት ያስመሰግናል እንጂ አያስወቅስም :: ውስኪ ማስተዋወቅ (አድርጎ ከሆነ ) አጥያቱ አልታየኝም :: ማንኛውም ነገር ምግብም ውሃም ቢሆን ባለቤቱ ልኩን አውቆ በቃኝ ካላለ ችግር ማምጣቱ አይቀርም ::

በአጭሩ የሀይሌ ፖለቲከኛ መሆን አልተመቸኝም ብትል ይሻል ነበር :: ማንኛውም ዜጋ በሀገሩ ፖለቲካ የመሳተፍ መብቱ ነው :: ከተመረጠም (ተቃዋሚ ሆኖ ከተወዳደረ እና ኮሮጆው ካልተሰረቀ ) ፓርላማ መግባ ጆጆ እንደሚለው ክብሩን እንዴት እንደሚነካ አልታየኝም ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 5048

PostPosted: Sun Jun 03, 2012 12:25 am    Post subject: Reply with quote

የዘመኑ አሁን ቸኩያለሁ ልወጣ ነው ...መልስ ይኖረኛል ላስተያየትህ ...እኔ የምልህ .. አዲስ ኒክ እኮ ሰጠሀኝ ...ኩራን ..? Laughing
_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ቀደምት

ዋና ኮትኳች

Joined: 20 Feb 2006
Posts: 654

PostPosted: Sun Jun 03, 2012 12:44 am    Post subject: ኃይሌ Reply with quote

ክቡራን ደሞ ምን ነካህ ?

ኢትዮጵያዊያን መቼም ሁላችንም በጋራ የምናከብረው ነገር ምን እንደሆነ ለመለየት የተቸገርን ይመስላል :: በመላው ዓለም እንደ ብርቅ የሚታየው ወደር -የለሹ የርቀት ሩጫ ኮከብ ኃይሌ ገብረሥላሴ በሌላ ሳይሆን ባገሩ ሰዎች ከዚህም ከዚያም ሲጎሸም ማየት በጣም ያሳዝናል :: የታዎቁ የስፖርቱ ባለሙያዎች እንደሚሉት እንደኃይሌ ያለ አትሌት ለማግኘት ብዙ ትውልዶችን መጠበቅ ያስፈልጋል :: እኛ ግን እንደዚህ አይነቱን ልዩ ታለንት ያለውን ወንድማችንን ለማጣጣል 'የሚሮጠው ለገንዘብ ሲል ብቻ እንደሆነ ' አድርገን እናቀርባለን ::

በበኩሌ እንደማምነው ኃይሌ ከፍተኛ የስፖርቱና የሐገሩ ፍቅር ያለውና ተሸናፊነትን የማይወድ ታታሪና እልኸኛ ስፖርተኛ ነው :: በጣም ዲሲፕሊንድ የሆነ ባሕሪይ ያለው : ቀና አመለካከትና ራቅ አድርጎ የሚያልም ልጅ ነው :: ተፈጥሮ በተጨማሪም ጤንነትን ለግሳዋለች :: እንግዲህ በስፖርቱ የሚያገኘው አስገራሚ ሬኮርድ (ኢትዮጵያን ከመሰለች ጎስቋላ አገር መጥቶ ) በእነዚህ ምክንያቶች መሆኑን በአድናቆት ማሰብ ያስፈልጋል :: ኃይሌ የንዋይ ፍቅር የሚያጠቃው ቢሆን እንደሌሎቹ እውቅ ስፖርተኞች አሜሪካ ቤት ገዝቶ በመቀመጥ የበለጠ ባለ ብዙ ሚሊዮን ባለጸጋ ለመሆን ይችል ነበር :: ያገኘውን ባገሩ ላይ አውሎ ከወገኑ ጋር አብሮ ለመኖር መወሰኑ በተጨማሪ ሊያኮራን ይገባል :: እንደ ስፖርተኛነቱና እንደ አንድ ዜጋ እኔ ለኃይሌ ከአድናቆትና ከሙገሳ የተለየ ነገር የለኝም ::

የፖለቲካ ፍላጎቱን በተመለከተ እንደማንኛውም ዜጋ በፖለቲካ የመሳተፍ መብቱ ሊከበርለት ይገባል :: በፖለቲካ ተሳትፎውም ምክንያት የማንወደው ፖሊሲ ቢያራምድ የስፖርት ሬኮርዱን ልናጎድፍበት አይገባም :: ወደፊት በዚያው በፖለቲካ ተሳትፎ ሬኮርዱ ብቻ ያለንን ትችት መሰንዘር እንችላለን :: ወደ ፖለቲካ ቢገባ ታዋቂነቱ : ተግባቢነቱ : ድፍረቱ : የስራ ዲሲፕሊኑና የማሸነፍ ሳይኬው ጥሩ አስተዋጽኦ እንዲያደርግ ስለሚያግዙት ፍላጎት እስካለው ድረስ ቢገባ ጥሩ ነገር ሆኖ ይታየኛል :: ባይሆን ወደ ኢሕአዴግ ወይም ወደ ሌሎች ተቃዋሚዎች ጎራ ከሚገባ ለሱ ተስማሚው ኢዴፓ ቢገባ መሆኑን ሳልጠቁም አላልፍም :: Wink

.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 5048

PostPosted: Sun Jun 03, 2012 12:40 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ለዘመኑና ቀደምት ..እንዴት ይዟችኌል ....ውድ ወንድሞቼ ? ዋርካችን በስማ በለው ርእስ ብቻ አንብበው ከሚበሩ ጅግራዎች ራሷን እያጸዳች በምትኩ ደሞ የደራ የሀሳብ ገቢያ እየሰፈነባት መመጣቷ ደስ እንዳሰኝኝ ገልጨላችሁ ...ወደ ውይይታችን ልግባ .. Cool

የዘመኑ እኔ ሀይሌ ወደ ፖሎቲካው ስለገባ ቅር አይለኝም :: መግባት ቀላል ነው መውጣት ነው ከባድ :: ሀይሌ ቡዙ ጊዜ የኦሎምፒክ ውድድሮች ላይ እየተመዘገበ አዋጭነቱን አይቶ ይወጣል ... ወይ ይቀጥላል ...ፖሎቲካ የመሮጫ ትራክ አይደለም :: ለሱ እንደ ፓራዳይም ሺፍት ነው :: ሊቸገር ይችላል :: እንዳልከው ገንዘቡን በሙስና ስላላመጣው ምንም ችግር የለብኝም ...በፖሎቲካ ውስጥ ገብቶ መሳተፍም ኢትዪጵያዊ መብቱ ነው :: የንዋይ ፍቅርን በተመለከተ ግን እንደ ስም ማጥፋት አይወሰድብኝ እንጂ ሀይሌ በጣም ቀብቃባ ነው :: ቡዙ ምሳሌዎችን ልሰጥህ እችላለሁ :: ለዊስኪ የሰራው አድቨርታይዝመንት በራሱ ለኔ የቀብቃባነቱ መገለጫ ነው ፈረንካዋን መቁጠሩን እንጂ በወጣቱ ትውልድ ላይ ያሳረፈው ወይም የሚያሳርፈው ተጽእኖ አልታየውም :: አንጠፋፋ እስኪ ወንድም አለም ::

_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
-...-

ኮትኳች

Joined: 09 Feb 2012
Posts: 367

PostPosted: Sun Jun 03, 2012 12:49 pm    Post subject: Reply with quote

ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
እንደማየው ትልቅ የንዋይ ፍቅር አለበት ::

ክቡ እንዴ ይህማ ጥሩ ወያኔ ይወጣዋል :: ቶሎ ጋሜ በሉት
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 5048

PostPosted: Sun Jun 03, 2012 1:09 pm    Post subject: Re: ኃይሌ Reply with quote

ሰላም ወንድሜ ቀደምት የኢደፓው አንበሳ :: Very Happy ከምር አክብሮት አለኝ :: ሪስፔክት ብሮ !!
ሀይሌ /ስላሴ ኢትዮጵያን ያስጠራ የኢትዮጵያ ቀንዲል መሆኑን ላፍታም አልረሳም :: ገንዘቡንም አገር ውስጥ ማፍሰስሱን የስራ እድል መፍጠሩን ሁሉ እኮ እንዳልከው ልክ ነው :: የንዋይ ፍቅር የሚያጠቃው ከሆነ ለምን አሜሪካ አውሮፓ አይቀመጥም ያልከው ግን አልገባኝም ...ኢትዮጵያ እኮ ተቀምጦ በያገሩ እየዞረ ዶላርና ዩሮ እያፈሰ ይመጣል ...አሜሪካ ሳይሄድ ኢትዮጵያ ውስጥ ካመሪካኖቹ በላይ የሚኖር መልቲ ሚሊየነር ነው ...አሜሪካ አለመኖሩ ምናልባት ሊቪንግ xፔንሱን ከሚቀንስለት በስተቀር ሁሉንም ነገር አገሩ ሆኖ ማግኘት ይችላል :: የሚከፍታቸውም ቢዝነሶችን በተመለከተ ቻሪቲ አይነትና ድሀውን ወገኖቻችን የሚደግፉ ወይም የሚያሳትፉ ሳይሆኑ ሀብታም -ተኮር ናቸው :: አዋሳ የከፈተውን ሪዞርት በሶስት ብር ማኪያቶ ሴት ለመጥበስ ወደ አራዳ የሚወጡ ያገሬ ልጆች አይገቡበትም :: ዩሮና ዶላር የሚመንዝሩት ናቸው የሚያድምቁለት :: በርግጥ ፕላነር ነው ..ወይም ጥሩ ፕላን አውጭ ቀጥሯል :: ሰው ቀጥሮ ማሰራቱ ለመንግስት ግብር መክፈሉ በተዘዋዋሪ አገራችንን እየጠቀመ መሆኑ አይጠፋኝም :: ሞር ግን ሊሰራ ይገባል እላለሁ ...በስፖርት ነገሮች ላይ ኢንቨስት ማስድረግ አለበት አላለሁ ..ባናስተኛ ወጭ ወጣቶች ሊሳተፉበት የሚችል ቴሬሊንግ ሴንተር መክፈት ይጠበቅበታል እላለሁ :: ሌላው የፖሎቲካ ተዋጽኦውን በተመለከተ እኔም እንዳንተ ኢደፓ ውስጥ እንዲገባ ምኞቴና ፍላጎቴ ነው :: ኢሀደግ ሼክ አላሙዲን , አብነት , ስም አይጠሬ ቱጃሮች ከጎኑ አሉት :: ለሀይሌ ወደ ኢሀደግ ጎራ መቀላቀል ፌይር አይደለም ( መብቱ ቢሆንም ) :: ኢደፓም በካፒታልም በሰውን ሀይል ሊጠናከር የሚገባው ፓርቲ ነው :: በራሱ የሚተማመን ላገራችን አማራጭ ሆኖ ሊቆም የሚችል ግልጽ አላማ ፖሊሲ ያለው ድርጅት ነው :: ሰላም ሁንልኝ ::

ቀደምት እንደጻፈ(ች)ው:
ክቡራን ደሞ ምን ነካህ ?

ኢትዮጵያዊያን መቼም ሁላችንም በጋራ የምናከብረው ነገር ምን እንደሆነ ለመለየት የተቸገርን ይመስላል :: በመላው ዓለም እንደ ብርቅ የሚታየው ወደር -የለሹ የርቀት ሩጫ ኮከብ ኃይሌ ገብረሥላሴ በሌላ ሳይሆን ባገሩ ሰዎች ከዚህም ከዚያም ሲጎሸም ማየት በጣም ያሳዝናል :: የታዎቁ የስፖርቱ ባለሙያዎች እንደሚሉት እንደኃይሌ ያለ አትሌት ለማግኘት ብዙ ትውልዶችን መጠበቅ ያስፈልጋል :: እኛ ግን እንደዚህ አይነቱን ልዩ ታለንት ያለውን ወንድማችንን ለማጣጣል 'የሚሮጠው ለገንዘብ ሲል ብቻ እንደሆነ ' አድርገን እናቀርባለን ::

በበኩሌ እንደማምነው ኃይሌ ከፍተኛ የስፖርቱና የሐገሩ ፍቅር ያለውና ተሸናፊነትን የማይወድ ታታሪና እልኸኛ ስፖርተኛ ነው :: በጣም ዲሲፕሊንድ የሆነ ባሕሪይ ያለው : ቀና አመለካከትና ራቅ አድርጎ የሚያልም ልጅ ነው :: ተፈጥሮ በተጨማሪም ጤንነትን ለግሳዋለች :: እንግዲህ በስፖርቱ የሚያገኘው አስገራሚ ሬኮርድ (ኢትዮጵያን ከመሰለች ጎስቋላ አገር መጥቶ ) በእነዚህ ምክንያቶች መሆኑን በአድናቆት ማሰብ ያስፈልጋል :: ኃይሌ የንዋይ ፍቅር የሚያጠቃው ቢሆን እንደሌሎቹ እውቅ ስፖርተኞች አሜሪካ ቤት ገዝቶ በመቀመጥ የበለጠ ባለ ብዙ ሚሊዮን ባለጸጋ ለመሆን ይችል ነበር :: ያገኘውን ባገሩ ላይ አውሎ ከወገኑ ጋር አብሮ ለመኖር መወሰኑ በተጨማሪ ሊያኮራን ይገባል :: እንደ ስፖርተኛነቱና እንደ አንድ ዜጋ እኔ ለኃይሌ ከአድናቆትና ከሙገሳ የተለየ ነገር የለኝም ::

የፖለቲካ ፍላጎቱን በተመለከተ እንደማንኛውም ዜጋ በፖለቲካ የመሳተፍ መብቱ ሊከበርለት ይገባል :: በፖለቲካ ተሳትፎውም ምክንያት የማንወደው ፖሊሲ ቢያራምድ የስፖርት ሬኮርዱን ልናጎድፍበት አይገባም :: ወደፊት በዚያው በፖለቲካ ተሳትፎ ሬኮርዱ ብቻ ያለንን ትችት መሰንዘር እንችላለን :: ወደ ፖለቲካ ቢገባ ታዋቂነቱ : ተግባቢነቱ : ድፍረቱ : የስራ ዲሲፕሊኑና የማሸነፍ ሳይኬው ጥሩ አስተዋጽኦ እንዲያደርግ ስለሚያግዙት ፍላጎት እስካለው ድረስ ቢገባ ጥሩ ነገር ሆኖ ይታየኛል :: ባይሆን ወደ ኢሕአዴግ ወይም ወደ ሌሎች ተቃዋሚዎች ጎራ ከሚገባ ለሱ ተስማሚው ኢዴፓ ቢገባ መሆኑን ሳልጠቁም አላልፍም :: Wink

.

_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ቀደምት

ዋና ኮትኳች

Joined: 20 Feb 2006
Posts: 654

PostPosted: Sun Jun 03, 2012 5:16 pm    Post subject: ኃይሌ Reply with quote

ሰላም ክቡራን :

ለሰጠኸኝ መልስ በተለይም ኢዴፓን በሚመለከት ለሰነዘርከው ቀና አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ ::
ኃይሌን በተመለከተ አንተ ብቻ ሳትሆን ከዚህ ቀደምም አንዳንድ አጉል ትችቶች ሲሰነዘሩበት ስላየሁ ጭምር ነው አመለካከቴን የሰጠሁት :: አሁንም ቢሆን ከላይ በመለስክልኝ መልስ ውስጥ የማልስማማባቸው ሀሳቦች አሉ ::

በቅድሚያ አሜሪካ ስለመኖር ያነሳሁት ኢትዮጵያ ውስጥ ሐብት ማፍራት አይችልም ለማለት አይደለም :: ነገር ግን እንደሱ ዓለማቀፍ ታዋቂነት ላለው ሰው አሜሪካ ቢቀመጥ የበለጠ ሐብት ለማፍራት በጣም ብዙ ዓይነት የተመቻቹ የቢዝነስ መንገዶች እንዳሉ ስለሚታዎቅ ነው :: ዞሮ ዞሮ በአገሩ እየሰራ መኖሩ የማከብረውና የምደግፈው ውሳኔ ነው ::

ነገር ግን ቢዝነሱ 'ሃብታም ተኮር ' ነው የሚለው ሀሳብህ ሌኔ አይገባኝም :: ብዙ ሰዎችም ለድሆች አይረዳም የሚል ትችት ይሰነዝሩበታል :: በርግጥ ይገባኛል ባገራችን አብዛኛው ሕዝብ በመረረ ድህነት ውስጥ የሚገኝ ስለሆነ ትንሽ ሃብት ያለው ሰው ሲመጣ ብዙ ጊዜ በበጎ ዓይን አይታይም :: ይኽ ደግሞ ከሀይማኖታችንና ከባሕላችን የተያያዘና ባሳለፍነው የግራ -ዘመም የፖለቲካ ሂደታችን ያዳበርነው 'ሁላችንም ያገኘናት እየተካፈልን በእኩል ድህነት መኖር አለብን ' ከሚል አስተሳሰብ የመነጨ ነው :: ነገር ግን ሰው እንደችሎታው ማግኘት አለበት ብየ አምናለሁ :: ያልሰራበትን ፍሬ ለመካፈል የሚደረግ ምኞትና ጥረት ሊቀር የሚገባው ጎታች አስተሳሰብ ነው :: ሐብታሞች ሲፈጠሩ ነው አገር ሊያድግ የሚችለው :: በርግጥ ያላቸው ለሌላቸው በችሮታ መልክ ትንሽ ትንሽ ቢሰጡ መጥፎ ነገር አይደለም :: ሆኖም ግን ይኽ በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ እንጂ ማሕበራዊ ግዴታ አለባቸው ብሎ መውሰድ አስቸጋሪ ነገር ነው :: እድገት የሚመጣው በራስ የመተማመን አስተሳሰብ ሲጎለብት እንጂ በርጥባን ለመኖር በሚደረግ የስንፍና አስተሳሰብ አይደለም ::

ስለሆነም ኃይሌ እንደ ግለሰብ ያለውን ገንዘብ የሌሎችን መብት እስካልተጋፋ ድረስ ለቢዝነስ ያዋጣኛል በሚለው መስክ ሊያውል ይችላል :: ማህበራዊ ግዴታውን በተመለከተም ለስፖርቱ እድገት የሚያደርገው አስተዋጽኦና ሰዎችን የስራና የትምሕርት እድል እንዲያገኙ የሚያደርገው መልካም ተግባሮች የበኩሉን ድርሻ እየተወጣ ያለ ዜጋ መሆኑን ነው የሚያሳየው :: በተረፈ የተቸገሩን መርዳት በሚባለው በኩል ሁሉም ሰው እኩል እድል እንዲያገኝና ኑሮውን እንዲያቃና መንገዶችን ለማመቻቸት በዋናነት ኃላፊነት ያለበት መንግሥት ነው ::

ኃይሌ ያሰበው የፖለቲካ ተሳትፎ እንደ ስፖርቱ ሊሳካለት ወይም ላይሳካለት ይችላል :: ነገር ግን እንደሱ ሐብት ያላቸው ሰዎች ወደ ፖለቲካው መግባታቸው በራሱ በጎ ነገር ይመስለኛል ምክንያቱም ብዙ ጊዜ ምንም ነገር የሌላቸው ሰዎች ፖለቲካውን የሙጥኝ ብለው የኑሮ ዋስትና ማግኛ ብቸኛ ጎዳና እያደረጉት ስለሚታይ የመርሕ ፖለቲካ ለመመሥረት አስቸጋሪ ሆኗል :: ድርጅቶችም በገንዘብ እጥረት ምክንያት ሊሰሯቸው የሚችሉ ብዙ ስራዎችን ለማከናዎን ሳይችሉ ሲቀሩ ስለምናይ ትንሽ ጥሪትና በራስ መተማመን ያላቸው ሰዎች መሳተፋቸው ጥሩ ነገር ሆኖ ይታየኛል ::

Idea
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ገላጋይ -1

ኮትኳች

Joined: 25 Aug 2006
Posts: 493

PostPosted: Sun Jun 03, 2012 10:51 pm    Post subject: Reply with quote

ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ወንድም ጆጆ ..ላስተያየትህ አመሰግናለሁ ;; እኔም የሀይሌ /ስላሴ ጉዳይ ግራ ያጋባኛል :: በርግጥ ሀይሌ የኢትዮጵያ ባለውለታዋ ጀግናዋ ነው :: ጀግናዋ ነው እያልን ግን ያልመሰለንን ነገር ስናይ ልንክበው አያስፈለግም :: እንደማየው ትልቅ የንዋይ ፍቅር አለበት :: ይሄ የጤና አይመስለኝም :: ከዚህ በፊት ለምሳሌ ከሱ በማይጠበቅ ሁኔታ ለጆኒ ወከር ውስኪ አድቨርታይዝመንት ያለምንም ማመንታት ተቀብሎ ሰርቷል :: ምን ያህል ኢንፉሌንስ ለተተኪው ትውልድና በርሱ እግር ለሚተኩ ተከታዮቹ ሊያመጣ እንደሚችል አላየውም ለሱ የታየው በፓውንድ የሚከፈለው ገንዘብ ነው :: እርግጠኛ አይደለሁም እንጂ ለጆኒ ወክር አድቨርታዝይመንት አፍሪካዊ ሲሰራ ሀይሌ የመጀመሪያው ነው ይባላል :: ሁሉንም በልክ ቢያደርገው ጥሩ ነው :: ሩጫም ላይ እግሬን አመመኝ ..ጭሚቴን ብርድ ብርድ አለኝ የሚለው እነማን ውድድር ውስጥ መግባታቸውን ካጣራ ነው ይባላል :: ለሀይሌ ሩጫ ቢዝነስ እንጂ እስፖርት እንዳልሆነ ቡዙ ምሳሌዎችን ማቅረብ ይቻላል :: ላስተያየትህ አሁንም ምስጋናዬ ይድረስህ ::

I agree.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
-...-

ኮትኳች

Joined: 09 Feb 2012
Posts: 367

PostPosted: Mon Jun 04, 2012 12:04 am    Post subject: Reply with quote

ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ወንድም ጆጆ ..ላስተያየትህ አመሰግናለሁ ;; እኔም የሀይሌ /ስላሴ ጉዳይ ግራ ያጋባኛል :: በርግጥ ሀይሌ የኢትዮጵያ ባለውለታዋ ጀግናዋ ነው :: ጀግናዋ ነው እያልን ግን ያልመሰለንን ነገር ስናይ ልንክበው አያስፈለግም :: እንደማየው ትልቅ የንዋይ ፍቅር አለበት :: ይሄ የጤና አይመስለኝም :: ከዚህ በፊት ለምሳሌ ከሱ በማይጠበቅ ሁኔታ ለጆኒ ወከር ውስኪ አድቨርታይዝመንት ያለምንም ማመንታት ተቀብሎ ሰርቷል :: ምን ያህል ኢንፉሌንስ ለተተኪው ትውልድና በርሱ እግር ለሚተኩ ተከታዮቹ ሊያመጣ እንደሚችል አላየውም ለሱ የታየው በፓውንድ የሚከፈለው ገንዘብ ነው :: እርግጠኛ አይደለሁም እንጂ ለጆኒ ወክር አድቨርታዝይመንት አፍሪካዊ ሲሰራ ሀይሌ የመጀመሪያው ነው ይባላል :: ሁሉንም በልክ ቢያደርገው ጥሩ ነው :: ሩጫም ላይ እግሬን አመመኝ ..ጭሚቴን ብርድ ብርድ አለኝ የሚለው እነማን ውድድር ውስጥ መግባታቸውን ካጣራ ነው ይባላል :: ለሀይሌ ሩጫ ቢዝነስ እንጂ እስፖርት እንዳልሆነ ቡዙ ምሳሌዎችን ማቅረብ ይቻላል :: ላስተያየትህ አሁንም ምስጋናዬ ይድረስህ ::

አለ ነገር አለ ነገር ጠርጥር

ኃይሌ በወያኔ አፈቀላጤ ከተወረፈ ወያኔ ኃይሌን አኩርፎታል ማለት ነው :: ወይ ኢህአዴግ አባል ሁን ብለዉት እምቢ ብሏቸዋል ወይም አንድ ሊሰራው ህሊናው የማይፈቅድለትን ሚሽን ሰጥተዉት እምቢ ብሏቸዋል :: ካሁን በኋላ ሰበብ ከተገኘበት ኃይሌ ከርቸሜ ገባ ማለት ነው :: ወያኔ ነገር ሲፈልግ አጀማመሩ ኢላማ የሆነውን ሰው በራሱ አፈቀላጤና በአለቅላቂ ጋዜጠኞች ስሙን በማጥፋት ነው ::

ኃይሌ የምታነብ ከሆነ ወያኔ አነጣጥሮብሀል :: ነጻነትክንና ገንዘብክን እግዜርን ጠብቅለኝ ብለህ ጸልይ :: አፍክን ጠብቅ ምክንያት ፈልገው ሸቤ እንዳያደርጉህ ::

ከቻልክ ከሀገር ውጣ : ካልቻልክ US ኤምባሲ ነጻነቴን ቤተሰቤንና ገንዘቤን አደራ ሰግቻለሁ በላቸው :: ወየንቲ don't mess with Uncle Sam
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 5048

PostPosted: Mon Jun 04, 2012 3:37 am    Post subject: Reply with quote

አመሰግናለሁ ወንድም ገላጋይ ስለ አስተያየትህ ::

ገላጋይ -1 እንደጻፈ(ች)ው:
ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ወንድም ጆጆ ..ላስተያየትህ አመሰግናለሁ ;; እኔም የሀይሌ /ስላሴ ጉዳይ ግራ ያጋባኛል :: በርግጥ ሀይሌ የኢትዮጵያ ባለውለታዋ ጀግናዋ ነው :: ጀግናዋ ነው እያልን ግን ያልመሰለንን ነገር ስናይ ልንክበው አያስፈለግም :: እንደማየው ትልቅ የንዋይ ፍቅር አለበት :: ይሄ የጤና አይመስለኝም :: ከዚህ በፊት ለምሳሌ ከሱ በማይጠበቅ ሁኔታ ለጆኒ ወከር ውስኪ አድቨርታይዝመንት ያለምንም ማመንታት ተቀብሎ ሰርቷል :: ምን ያህል ኢንፉሌንስ ለተተኪው ትውልድና በርሱ እግር ለሚተኩ ተከታዮቹ ሊያመጣ እንደሚችል አላየውም ለሱ የታየው በፓውንድ የሚከፈለው ገንዘብ ነው :: እርግጠኛ አይደለሁም እንጂ ለጆኒ ወክር አድቨርታዝይመንት አፍሪካዊ ሲሰራ ሀይሌ የመጀመሪያው ነው ይባላል :: ሁሉንም በልክ ቢያደርገው ጥሩ ነው :: ሩጫም ላይ እግሬን አመመኝ ..ጭሚቴን ብርድ ብርድ አለኝ የሚለው እነማን ውድድር ውስጥ መግባታቸውን ካጣራ ነው ይባላል :: ለሀይሌ ሩጫ ቢዝነስ እንጂ እስፖርት እንዳልሆነ ቡዙ ምሳሌዎችን ማቅረብ ይቻላል :: ላስተያየትህ አሁንም ምስጋናዬ ይድረስህ ::

I agree.

_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 5048

PostPosted: Mon Jun 04, 2012 4:10 am    Post subject: Reply with quote

ፋኖፋኖ በህይወትህ ያጋጠመህ ክፉ እድል ሁሉን ነገር ተጠራጣሪ እንድትሆን አድርጎሀል :: ...ስምህን ከመለወጥህ በፊት ካገር ቤት ያመጣሀት ሴት ባንተ ላይ ሌላ ወንድ ይዛ ህይወትህን ሚዘረብል እንዳደርገችብህ የጻፍከውን አስተውሳለሁ :: ከዛ ስትሬስ ለመውጣት የዋርካ ፍቅር ሴቶችን ስማቸውን እየጠራህ ተራ በተራ የስድብ ናዳ ታወርዳባቸው ነበር ትዝ ይለኛል ... ችግር አሁንም እንደ ጥላ እየተከተለህ በመሬት ላይ የሚታየው እውነት ሁሉ ላንተ ኮንሲፒራሲ ይሆንብሀል :: ወያነ ሀይሌን የሚፈልገበት ምክንያት አይገባኝም ግብር ይከፍላል ... ቢዝነስ ይከፍታል ...የስራ እድል ያመጣል ( አንዳንድ ሰራተኞቹን አብዩዝ እንዳደረጋቸው የሚገልጽ ዜና ቢሰማም )... በጠቃላይ ግን የሀይሌ ምድብ ልማታዊ ባለ ሀብት ከሚባሉት ይመስለኛል :: እኔ ያየሁት የሀይሌን የግል ስብእና (ፐርሰናሊቲ ) እንጂ አንተ ስትሬስ በሞላው ጭቅራትህ ልትገልጽ እንደሞከርከው በህይሌ ላይ የተጠነስሰስ መፈንቅለ -ሀይሌ ለማካሄድ አይደለም :: ይኑርላት ለኢትዮጵያ በተለይ እንጀራ ለከፈተላቸው ሰዎች .....:: ምናልባት ይሄን ግርግር ተጠቅመህ በሌሊት መጥተህ ልትዘርፈው አስበህ እንደሆነስ ማን ይውቃል ...?? ገንዘብህን አሽሽ ...አሜሪካ ኤምባሲ ግባ የምትለው ..? ይቺን አለም ጥላህ በሄደችው ሚስትህ አይን እትመልከታት :: አይዞኝ ..ነገ ሌላ ቀን ነው ::

-...- እንደጻፈ(ች)ው:
ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ወንድም ጆጆ ..ላስተያየትህ አመሰግናለሁ ;; እኔም የሀይሌ /ስላሴ ጉዳይ ግራ ያጋባኛል :: በርግጥ ሀይሌ የኢትዮጵያ ባለውለታዋ ጀግናዋ ነው :: ጀግናዋ ነው እያልን ግን ያልመሰለንን ነገር ስናይ ልንክበው አያስፈለግም :: እንደማየው ትልቅ የንዋይ ፍቅር አለበት :: ይሄ የጤና አይመስለኝም :: ከዚህ በፊት ለምሳሌ ከሱ በማይጠበቅ ሁኔታ ለጆኒ ወከር ውስኪ አድቨርታይዝመንት ያለምንም ማመንታት ተቀብሎ ሰርቷል :: ምን ያህል ኢንፉሌንስ ለተተኪው ትውልድና በርሱ እግር ለሚተኩ ተከታዮቹ ሊያመጣ እንደሚችል አላየውም ለሱ የታየው በፓውንድ የሚከፈለው ገንዘብ ነው :: እርግጠኛ አይደለሁም እንጂ ለጆኒ ወክር አድቨርታዝይመንት አፍሪካዊ ሲሰራ ሀይሌ የመጀመሪያው ነው ይባላል :: ሁሉንም በልክ ቢያደርገው ጥሩ ነው :: ሩጫም ላይ እግሬን አመመኝ ..ጭሚቴን ብርድ ብርድ አለኝ የሚለው እነማን ውድድር ውስጥ መግባታቸውን ካጣራ ነው ይባላል :: ለሀይሌ ሩጫ ቢዝነስ እንጂ እስፖርት እንዳልሆነ ቡዙ ምሳሌዎችን ማቅረብ ይቻላል :: ላስተያየትህ አሁንም ምስጋናዬ ይድረስህ ::

አለ ነገር አለ ነገር ጠርጥር

ኃይሌ በወያኔ አፈቀላጤ ከተወረፈ ወያኔ ኃይሌን አኩርፎታል ማለት ነው :: ወይ ኢህአዴግ አባል ሁን ብለዉት እምቢ ብሏቸዋል ወይም አንድ ሊሰራው ህሊናው የማይፈቅድለትን ሚሽን ሰጥተዉት እምቢ ብሏቸዋል :: ካሁን በኋላ ሰበብ ከተገኘበት ኃይሌ ከርቸሜ ገባ ማለት ነው :: ወያኔ ነገር ሲፈልግ አጀማመሩ ኢላማ የሆነውን ሰው በራሱ አፈቀላጤና በአለቅላቂ ጋዜጠኞች ስሙን በማጥፋት ነው ::

ኃይሌ የምታነብ ከሆነ ወያኔ አነጣጥሮብሀል :: ነጻነትክንና ገንዘብክን እግዜርን ጠብቅለኝ ብለህ ጸልይ :: አፍክን ጠብቅ ምክንያት ፈልገው ሸቤ እንዳያደርጉህ ::

ከቻልክ ከሀገር ውጣ : ካልቻልክ US ኤምባሲ ነጻነቴን ቤተሰቤንና ገንዘቤን አደራ ሰግቻለሁ በላቸው :: ወየንቲ don't mess with Uncle Sam

_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
-...-

ኮትኳች

Joined: 09 Feb 2012
Posts: 367

PostPosted: Mon Jun 04, 2012 5:56 am    Post subject: Reply with quote

ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
ፋኖፋኖ በህይወትህ ያጋጠመህ ክፉ እድል ሁሉን ነገር ተጠራጣሪ እንድትሆን አድርጎሀል :: ...ስምህን ከመለወጥህ በፊት ካገር ቤት ያመጣሀት ሴት ባንተ ላይ ሌላ ወንድ ይዛ ህይወትህን ሚዘረብል እንዳደርገችብህ የጻፍከውን አስተውሳለሁ :: ከዛ ስትሬስ ለመውጣት የዋርካ ፍቅር ሴቶችን ስማቸውን እየጠራህ ተራ በተራ የስድብ ናዳ ታወርዳባቸው ነበር ትዝ ይለኛል ... ችግር አሁንም እንደ ጥላ እየተከተለህ በመሬት ላይ የሚታየው እውነት ሁሉ ላንተ ኮንሲፒራሲ ይሆንብሀል :: ወያነ ሀይሌን የሚፈልገበት ምክንያት አይገባኝም ግብር ይከፍላል ... ቢዝነስ ይከፍታል ...የስራ እድል ያመጣል ( አንዳንድ ሰራተኞቹን አብዩዝ እንዳደረጋቸው የሚገልጽ ዜና ቢሰማም )... በጠቃላይ ግን የሀይሌ ምድብ ልማታዊ ባለ ሀብት ከሚባሉት ይመስለኛል :: እኔ ያየሁት የሀይሌን የግል ስብእና (ፐርሰናሊቲ ) እንጂ አንተ ስትሬስ በሞላው ጭቅራትህ ልትገልጽ እንደሞከርከው በህይሌ ላይ የተጠነስሰስ መፈንቅለ -ሀይሌ ለማካሄድ አይደለም :: ይኑርላት ለኢትዮጵያ በተለይ እንጀራ ለከፈተላቸው ሰዎች .....:: ምናልባት ይሄን ግርግር ተጠቅመህ በሌሊት መጥተህ ልትዘርፈው አስበህ እንደሆነስ ማን ይውቃል ...?? ገንዘብህን አሽሽ ...አሜሪካ ኤምባሲ ግባ የምትለው ..? ይቺን አለም ጥላህ በሄደችው ሚስትህ አይን እትመልከታት :: አይዞኝ ..ነገ ሌላ ቀን ነው ::

-...- እንደጻፈ(ች)ው:
ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ወንድም ጆጆ ..ላስተያየትህ አመሰግናለሁ ;; እኔም የሀይሌ /ስላሴ ጉዳይ ግራ ያጋባኛል :: በርግጥ ሀይሌ የኢትዮጵያ ባለውለታዋ ጀግናዋ ነው :: ጀግናዋ ነው እያልን ግን ያልመሰለንን ነገር ስናይ ልንክበው አያስፈለግም :: እንደማየው ትልቅ የንዋይ ፍቅር አለበት :: ይሄ የጤና አይመስለኝም :: ከዚህ በፊት ለምሳሌ ከሱ በማይጠበቅ ሁኔታ ለጆኒ ወከር ውስኪ አድቨርታይዝመንት ያለምንም ማመንታት ተቀብሎ ሰርቷል :: ምን ያህል ኢንፉሌንስ ለተተኪው ትውልድና በርሱ እግር ለሚተኩ ተከታዮቹ ሊያመጣ እንደሚችል አላየውም ለሱ የታየው በፓውንድ የሚከፈለው ገንዘብ ነው :: እርግጠኛ አይደለሁም እንጂ ለጆኒ ወክር አድቨርታዝይመንት አፍሪካዊ ሲሰራ ሀይሌ የመጀመሪያው ነው ይባላል :: ሁሉንም በልክ ቢያደርገው ጥሩ ነው :: ሩጫም ላይ እግሬን አመመኝ ..ጭሚቴን ብርድ ብርድ አለኝ የሚለው እነማን ውድድር ውስጥ መግባታቸውን ካጣራ ነው ይባላል :: ለሀይሌ ሩጫ ቢዝነስ እንጂ እስፖርት እንዳልሆነ ቡዙ ምሳሌዎችን ማቅረብ ይቻላል :: ላስተያየትህ አሁንም ምስጋናዬ ይድረስህ ::

አለ ነገር አለ ነገር ጠርጥር

ኃይሌ በወያኔ አፈቀላጤ ከተወረፈ ወያኔ ኃይሌን አኩርፎታል ማለት ነው :: ወይ ኢህአዴግ አባል ሁን ብለዉት እምቢ ብሏቸዋል ወይም አንድ ሊሰራው ህሊናው የማይፈቅድለትን ሚሽን ሰጥተዉት እምቢ ብሏቸዋል :: ካሁን በኋላ ሰበብ ከተገኘበት ኃይሌ ከርቸሜ ገባ ማለት ነው :: ወያኔ ነገር ሲፈልግ አጀማመሩ ኢላማ የሆነውን ሰው በራሱ አፈቀላጤና በአለቅላቂ ጋዜጠኞች ስሙን በማጥፋት ነው ::

ኃይሌ የምታነብ ከሆነ ወያኔ አነጣጥሮብሀል :: ነጻነትክንና ገንዘብክን እግዜርን ጠብቅለኝ ብለህ ጸልይ :: አፍክን ጠብቅ ምክንያት ፈልገው ሸቤ እንዳያደርጉህ ::

ከቻልክ ከሀገር ውጣ : ካልቻልክ US ኤምባሲ ነጻነቴን ቤተሰቤንና ገንዘቤን አደራ ሰግቻለሁ በላቸው :: ወየንቲ don't mess with Uncle Sam

ክብሮም በቤትህ ፋኖፋኖን አግኝተህ ማዋረድህ ነው :: ቲፒካል የወያኔ ሞደስ ኦፕሬንዲ ....የፖለቲካ ተቀናቃኛችሁን በግለሰቡ ስም ማጥፋትና ብላክሜይል ማድረግ ....አይይ ለማንኛውም ሌባ ለአመሉ ዳቦ ይልሳል ሆኖብህ ነው እንጂ የፋኖ ጽሁፍ እዚሁ ዋርካ ላይ ቁልጭ ብሎ ተቀምጧል ..

ለማንኛውም ስለሴቶች ባህሪ ትምህርት 101 ልስጥህ

ክቡ እናትህም ሆኑ እህቶችህ ወይም ሚስትህ ሴት የተባለች ሁላ ደፋርና ኮንፊደንስ ያለው አቀራረቡን የሚያውቅበት ወንድ ከጠየቃቸው አግብተናል ብለው እምቢ አይሉም :: የማይያዙ መሆኑን ካወቁ ሴት ሁሉ ይነጫል ...ወላ አገባች አላገባች .....you can bet your ass on this.........ደፋር ጓደኞች ካሉህ ቻንስስ አር ሚስትህን ነጭተዋታል :: ይህ የሴቶች ባህሪ ነው :: ያልነቁ ያንተ ዓይነቶች ደግሞ የለም የኔ ሚስት እንዲህ አታደርግም : የኔ እህት ጨዋ ናት እንዲህ አታደርግም እያሉ ራሳችውን ያታልላሉ :: ስለዚህ ስለፋኖፋኖ ሚስት ተውና ስለራስህ አስብ ...ጠርጥር ..........ስንቱ የወያኔ ቢግሾት ስንቱ የናጠጠ ሀብታም ነው ሚስቱ በዘበኛ የምትነጭለት

ከቶፒክ አስወጣኸኝ ፋራ የወያኔ ታክቲክ እጠቀማለሁ ብለህ ..አንተም ስለሴቶች አይንህን ጨፍነህ ጆሮህን ደፍነህ ስትኖር ይኸው መርዶህን ቀመስክ

አሁን ወደቶፒኩ
አንተ ኃይሌን መወረፍህ ወያኔ አንቅሮ ተፍቶታል ማለት ነው :: በአንተ ዐይነት ጋዜጠኛ ተብዬዎች መሳሪያነት ሀጢአቱ እየተባዛ ከእንግዲህ የኃይሌ ጉዞ ቁልቁልና አደገኛ ነው ምክንያቱም አትተኙለትም :: ስለዚህ እንደኔ እንደኔ ጥንቃቄ መስድ አለበት ለደህንነቱ ኢንሹራንስም አንዱን ኤምባሲ የሙጥኝ ማለት አለበት

_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page 1, 2  Next
Page 1 of 2

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia