WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
የወሩ ምርጥ አባባል !
Goto page Previous  1, 2, 3  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 5049

PostPosted: Wed Jun 06, 2012 7:27 pm    Post subject: Reply with quote

መልካም ነው አያንቱ እንወያያለን :: አሁን አንድ የስራ ባልደረባችን በመሞቱ ከስራ ባለደረቦቼ ጋር ወደ Viewing እየሄድኩ ነው :: ስመለስ የምልሽ ይኖረኛል ታንኪዩ ::

ayantu እንደጻፈ(ች)ው:
ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
እህት አያንቱ ሀሪፍ አባባል ናት ...ግን ካንቺ ጋር መወያየት ፈልጌ የበከተው መንጋ ውስጥ ስም ዝርዝርሽ ስላለ ህጉ አይፈቅድልኝም ለመወያየት :: እዛ ክፍል ውስጥ የሰጠሸውን አስተያየት አንቤባለሁ :: ስምሽ ነው እንጂ የሴት አንቺ እኮ ሙሉ ወንድ ነሽ :: Cool የሰበነክ ስብስብ ውስጥ ምን እንደከተተሽ አልገባኝም :: ከመንጋው መውጣትሽን አረጋግጪና እንወያይ :: እኔም ምርጥ አባባል አለኝ እንገርሻለሁ :: ሰላም ሁኚ ኤኒዌይ :: Very Happy

ውድ ክቡራን :__ አስተያየትህን አንበብኩት :: ከምን እንደምጀምርልህ አላውቅም :: 1980ዎቹ መጨረሻ የምስራቁ ዓለም ጎራ ከመንኮታኮቱ ጥቂት ቀደም ብሎ የሁለቱ ዓለም ጽንፈኛ ቡድን መሪዎች የነበሩት ፕሬዜዳንት ሬገንና ዋና ጸሀፊ ጎርባቾቭ በሬኪያቪይክ ሲገናኙ ፕሪዜዳንት ሪገን ያሉት መቼም አይረሳኝም :: " ከንግዲህ ዓለም በሁለት ጎራ መከፈሉ አብቅቷል :: ከዚህ በኋላ ዓለም አንድም ብዙም ነች ! "

ይህ ንግግር ከተደረገ ሁለት አስርታት አለፉ :: ዛሪም የፕሪዘዳንቱን ንግግር ባሰብኩት ቁጥር ለውነተኝነቱ ልቤ በጥርጣሪ እንደተሞላ አለ ::ሆኖም የጥቅም ግጭት :የዘር :የመደብ እንዲሁም የደም ወገናዊነት እስካለ ድረስ ዓለምና የዓለም ህዝብ በተለያየ ጎራ ውስጥ ተሰልፈው እየተቆራቆሱ በቀውስ ውስጥ መኖራቸው አይቀርም ::
ያገሪ ልጅ ውድ ክቡራን :- ቁም ነገሩ እሱ አይደለም ! በመጀመሪያ ሰው ነህ እና ከሰውም ኢትዮጵያዊ ነህና " ወገናዊነትህ የማን ነው !? " የሚለው ነው ጥያቂው :: በርግጥ እሱ ነው " ሊሰመርበት " የሚገባው ነጥብ :: ( ልክ እንደ ጓድ መለስ አባባል )
ጳጳሱም ንጉሱም ከአድዋ በሆነበት አገር ........ የሀገሪትዋ ዋና ዋና የገንዘብ : የድህንነት : ያስተዳደር እና የወታደራዊ ቁልፍ ቁልፍ ቦታዎች በአንድ ዘር በተያዘበት አድሎኛ ስርዓት ውስጥ እኔና እዚህ ዋርካ ላይ የምታንቋሽሻቸው ግለሰቦች ከተገፋው : በጭቆናና በግፍ ከሚረገጠው ሰፊው ሕዝባችን አጠገብ ብንቆም አትዸነቅ ! ምንም ሀቀኛ እና ሚዛናዊ ለመምሰል ብትሞክርም በዝች ትንሽዬ የዋርካ መድረክ ላይ ለሚከፍልህ ስርዓት ምን ያህል እንደምትጮህ እያየን ነው ::
አየህ .....ሁል ግዜም "ለምን " ብሎ መጠየቅ : ከሚነገረው እና ከሚፃፈው ውስጥ ምክንያታዊነትን መጠበቅ አንዱ የብቁ ሰው ባህሪ ነው :: ደግሞ ወደ ሰፊው ህዝብ የሚወስድ ብቸኛው መንገድ ነው ::
ሆኖም አልጠላህም ! ውድ ወንድሜ ነህ ! ለቆምንለት ( ይቅርታ ለቆምንበት አላልኩም ) ሀሳብ ግን አስከመጨረሻው መነጋገር እንችላለን ::

አክባሪህ !

_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ዞብል 2

አለቃ

Joined: 30 Jan 2004
Posts: 2031

PostPosted: Thu Jun 07, 2012 12:20 am    Post subject: Reply with quote

ስማ ሆዶ Razz አዝነህ አታውቅም ይልቁንስ የእዝን ልበላ ነው የምሄደው በል Winkየሆንክ ቀፈቲያም Razz Laughing Laughing

ዞብል ከአራዳ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 5049

PostPosted: Fri Jun 08, 2012 1:11 pm    Post subject: Reply with quote

እህት አያንቱ ሰላም ነሽልኝ ወይ ? Cool እቺን ቤት አልረሳኌትም አንዳንድ ጊዜያዊ ችግሮች አጋጥመውኝ ነው :: በሰፊው እመለሳለሁ :: ሰፋ አድርገን እንወያያለን :: ከኔ የግል ችግሮች ባሻገር ደሞ ዋርካ ፍቅር ላይ ጎራ ስል አንድ በሴት ስም የሞከተ ወጠምሻ አጋጥሞኝ መንገድ ስራት እያስያዝኩት ነበር :: Very Happy እኔ የምልሽ ግን አንዳንድ ወንዶች ሴት ለመምስል ወይም ቫይስ ቨርሳ ለመሆን የሚሞክሩት ለምንድ ነው ? ስለ ጄንደር ክራይስስ ያነበብሽው ነገር ወይም የምታውቂው አለ ..? ከሌለም ዶንት ባዘር ...ወደ ዋናው ያገራችን ጉዳይ እንገባለን :: ሰላም ቀን :: Cool
_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ayantu

አዲስ

Joined: 09 Mar 2012
Posts: 32
Location: addis ababa

PostPosted: Sat Jun 09, 2012 5:42 am    Post subject: Reply with quote

ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
እህት አያንቱ ሰላም ነሽልኝ ወይ ? Cool እቺን ቤት አልረሳኌትም አንዳንድ ጊዜያዊ ችግሮች አጋጥመውኝ ነው :: በሰፊው እመለሳለሁ :: ሰፋ አድርገን እንወያያለን :: ከኔ የግል ችግሮች ባሻገር ደሞ ዋርካ ፍቅር ላይ ጎራ ስል አንድ በሴት ስም የሞከተ ወጠምሻ አጋጥሞኝ መንገድ ስራት እያስያዝኩት ነበር :: Very Happy እኔ የምልሽ ግን አንዳንድ ወንዶች ሴት ለመምስል ወይም ቫይስ ቨርሳ ለመሆን የሚሞክሩት ለምንድ ነው ? ስለ ጄንደር ክራይስስ ያነበብሽው ነገር ወይም የምታውቂው አለ ..? ከሌለም ዶንት ባዘር ...ወደ ዋናው ያገራችን ጉዳይ እንገባለን :: ሰላም ቀን :: Cool

ሀይ ክብነሽ ! ይህ የጾታ ነገር እንዳልከው እንዳብስለሰለህ በሌላ ቤት ባደረከው እንቅስቃሴ ተመልክቻለሁ :: በዚህ የሰለጠነ ዘመን ጾታ የተፈጥሮ ብቻ ሳይሆን የግለሰቡ ምርጫም ጉዳይ በመሆኑ ያን ያህል "ጄንደር ክራይስስ " የሚያሳስብ ጉዳይ አይደለም :: እንዳው ሞኝነትህ ነው እንጄ ሁሉም ወንዶች በእናቶቻቸው እና በእህቶቻቸው " ሴቶች " ናቸው :: ይልቅስ ከእንድ አስርት ዓመታት በፊት ሶማሌው ያለውን ልንገርህ .......
...............ያኔ አንድ ፓስፖርትና ቪዛ እየተቀባበሉ ሶማሌዎች ሁሉ ወደ አውሮፓ እና ወደ አሜሪካ በሚወጡበት ዘመን አንዱ " ፋጡማ " በሚል መዝገብ ስም ወደ አሜሪካ ይሻገራል :: በፓስፖርቱ ላይ የሴት ስም የተመለከቱት የኢሚግሬሽን ሀላፊዎች ይጠራጠሩት እና
" ይሄ ስም የአንተ ሊሆን አይችልም ! የሴት ስም ነው ::" ይሉታል
ፈጣጣው ሱማሌ " እናቴ ስወለድ አወጣችልኝ ..... እኔም ወደድኩት ይህው እጠራበታለሁ " አላቸው ::
"" ይሄማ የማይመስል ነገር ነው " ብሎ ሀላፊው ያፋጥጠዋል
" እንዴት ነው ነገሩ " ይላል ሱማሊው ተናዶ ..." እናቴ ከኔ በፊት ወንድ ስትወልድ ሲሞትባት : ስትወልድ ሲሞትባት ... ይህው አምስት ወንድ ልጅ ገና ባራስነት ቀበረች :: በመጨረሻ እኔ ስወለድ ዘመዶቻችን በሴት ስም ጥሪው ያድጋል አሏት .......እኔም ይህው በዚህ ስም እየተጠራሁ አድጌ ምንም ሳልሁን ለዚህ በቃሁ አላቸው ::
......መቼም አንተ በምሳሌ ካልነገርሁ አይገባህም :: እስቴ ይሄንን የጀመርኩትን The Skeptic"s guide to conspiracies የሚለውን መጽሀፍ እያነበብኩ ወደ እንቅልፍ ዓለም ልሸጋገር :: ለማንኛውም ይህን weekend በጉጉት እጠብቅሀለው ::

አክባሪህ !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 5049

PostPosted: Sat Jun 09, 2012 8:47 am    Post subject: Reply with quote

ሀይ አያንቱ :- እስኪ እንጀምረው ...ለክፉም ለደጉም በቡራኬ መጀመሩ አይከፋም ...እኔ ቡዙ ጊዜ ለሰው አልናገርም እንጂ ...ቄስ እኮ ነኝ :: ግን እኔ ደስ አይለኝም እኔ እንዲህ ነኝ እያልኩ ማውራት አልወድም :: እነደው ላንቺ ልንገርሽ ብዬ ነው ... ግን ለሌላ ስው ቡዙ ባትናገሪ ደስ ይለኛል ...እና አንዳንድ መንፈሳዊ ችግሮች ሲኖርብሽ አለሁ ..እንደ ሁኔታው እናየዋለን :: ችግር የለም :: አዲስ ኪዳንንም ብሉይ ኪዳንንም መጽሀፈ ገድላትንንም በግእዙ ተምረነዋል :: እንደው ያገር ጉዳይ ሆኖ እንጂ እኮ የኔ ቦታ እኮ እዚህ አልነበረም :: አንድ የሰበካ ጉባኤ ወይም አንድ ደብር መምራት ነበረብኝ ...ግን ይሁን እስኪ አገራችን ሰላም ትሁንና እኔና ዐይንቱ በሚያስማማን እየተስማማን በማንስማማበት ደሞ ላለመስማማት ተስማምተን ( agree not to disagree ) መኖር ከቻልን ሁሉም ይደርሳል :: መጀመሪያ አያንቱ ለሀገር ልትጠቅም ትችላለች ብዬ ማሰብና መቀበል አለብኝ :: አያንቱ የተለየ አስተሳሰብ ያላት ያገሬ ልጅ እንጂ ጠላቴ አይደለችም :: እሷም እኔን እንደዚህ አድርጋ ልትቀበለኝ ያስፈልጋል :: ኢትዮጵያን የሚያስቀድም መሪ , የፖሎቲካ ስርአት , የስርአቱ ተቌማት ,..ይሄን እውንታ መቀበል አለባቸው :: በመሬት ላይ ካለው እውነታ የሚታየው ግን የተለየ አስተሳሰብ ያለው ሰው ለሌላው እንደ ጠላት ነው :: ይሄ አስተሳሰብ በኢሀደግ አባላት ውስጥ አለ :: የኢህእደግ መርህ ወይም ፖሊሲ ግን አይድለም :: ይሄ አመለካከት በተቃዋሚ ድርጅቶች ውስጥም አለ :: በመርህ ደረጃ ይቀመጥ አይቀመጥ ግን አላውቅም :: ዘውተር ግን የምሰማው ጉዳይ ...ወያኔን ቀብረንና ደፍጥጠን መንግስት እንመሰረታለን የሚል ፉከራ ወይም ዝየራ ግን አለ :: ኢትዮጵያ እንድትድን እነዚህ ሁለት አስተሳሰቦች መታረቅ አለባቸው :: መጣሁ አያንቱ መንደረደሪያ ዕየሰጠሁ ነው ..."" ስኬፕቴክ ጋይስ ኮንሲፒራንሲስ "" ስንተኛኛው ገጽ ላይ ደረስሽ ..ስለምን ድነው ግን መጽሀፉ ...ምን ይታወቃል ስትጨርሺ ታውሺኝ እኮ ይሆናል >> Cool

ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
መልካም ነው አያንቱ እንወያያለን :: አሁን አንድ የስራ ባልደረባችን በመሞቱ ከስራ ባለደረቦቼ ጋር ወደ Viewing እየሄድኩ ነው :: ስመለስ የምልሽ ይኖረኛል ታንኪዩ ::

ayantu እንደጻፈ(ች)ው:
ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
እህት አያንቱ ሀሪፍ አባባል ናት ...ግን ካንቺ ጋር መወያየት ፈልጌ የበከተው መንጋ ውስጥ ስም ዝርዝርሽ ስላለ ህጉ አይፈቅድልኝም ለመወያየት :: እዛ ክፍል ውስጥ የሰጠሸውን አስተያየት አንቤባለሁ :: ስምሽ ነው እንጂ የሴት አንቺ እኮ ሙሉ ወንድ ነሽ :: Cool የሰበነክ ስብስብ ውስጥ ምን እንደከተተሽ አልገባኝም :: ከመንጋው መውጣትሽን አረጋግጪና እንወያይ :: እኔም ምርጥ አባባል አለኝ እንገርሻለሁ :: ሰላም ሁኚ ኤኒዌይ :: Very Happy

ውድ ክቡራን :__ አስተያየትህን አንበብኩት :: ከምን እንደምጀምርልህ አላውቅም :: 1980ዎቹ መጨረሻ የምስራቁ ዓለም ጎራ ከመንኮታኮቱ ጥቂት ቀደም ብሎ የሁለቱ ዓለም ጽንፈኛ ቡድን መሪዎች የነበሩት ፕሬዜዳንት ሬገንና ዋና ጸሀፊ ጎርባቾቭ በሬኪያቪይክ ሲገናኙ ፕሪዜዳንት ሪገን ያሉት መቼም አይረሳኝም :: " ከንግዲህ ዓለም በሁለት ጎራ መከፈሉ አብቅቷል :: ከዚህ በኋላ ዓለም አንድም ብዙም ነች ! "

ይህ ንግግር ከተደረገ ሁለት አስርታት አለፉ :: ዛሪም የፕሪዘዳንቱን ንግግር ባሰብኩት ቁጥር ለውነተኝነቱ ልቤ በጥርጣሪ እንደተሞላ አለ ::ሆኖም የጥቅም ግጭት :የዘር :የመደብ እንዲሁም የደም ወገናዊነት እስካለ ድረስ ዓለምና የዓለም ህዝብ በተለያየ ጎራ ውስጥ ተሰልፈው እየተቆራቆሱ በቀውስ ውስጥ መኖራቸው አይቀርም ::
ያገሪ ልጅ ውድ ክቡራን :- ቁም ነገሩ እሱ አይደለም ! በመጀመሪያ ሰው ነህ እና ከሰውም ኢትዮጵያዊ ነህና " ወገናዊነትህ የማን ነው !? " የሚለው ነው ጥያቂው :: በርግጥ እሱ ነው " ሊሰመርበት " የሚገባው ነጥብ :: ( ልክ እንደ ጓድ መለስ አባባል )
ጳጳሱም ንጉሱም ከአድዋ በሆነበት አገር ........ የሀገሪትዋ ዋና ዋና የገንዘብ : የድህንነት : ያስተዳደር እና የወታደራዊ ቁልፍ ቁልፍ ቦታዎች በአንድ ዘር በተያዘበት አድሎኛ ስርዓት ውስጥ እኔና እዚህ ዋርካ ላይ የምታንቋሽሻቸው ግለሰቦች ከተገፋው : በጭቆናና በግፍ ከሚረገጠው ሰፊው ሕዝባችን አጠገብ ብንቆም አትዸነቅ ! ምንም ሀቀኛ እና ሚዛናዊ ለመምሰል ብትሞክርም በዝች ትንሽዬ የዋርካ መድረክ ላይ ለሚከፍልህ ስርዓት ምን ያህል እንደምትጮህ እያየን ነው ::
አየህ .....ሁል ግዜም "ለምን " ብሎ መጠየቅ : ከሚነገረው እና ከሚፃፈው ውስጥ ምክንያታዊነትን መጠበቅ አንዱ የብቁ ሰው ባህሪ ነው :: ደግሞ ወደ ሰፊው ህዝብ የሚወስድ ብቸኛው መንገድ ነው ::
ሆኖም አልጠላህም ! ውድ ወንድሜ ነህ ! ለቆምንለት ( ይቅርታ ለቆምንበት አላልኩም ) ሀሳብ ግን አስከመጨረሻው መነጋገር እንችላለን ::

አክባሪህ !

_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ስልኪ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 22 Aug 2007
Posts: 1823

PostPosted: Sat Jun 09, 2012 9:59 am    Post subject: Re: የወሩ ምርጥ አባባል ! Reply with quote

ሰላም አያንቱ ,

አንዳንዴ የማይመስልና የማይሆን ነገርም ስህተትነቱን ለማጉላት ኮት ይደረጋል :: የመለስ ጀግንነት ባልዋሉበት ሰዎች ወይም በፊት ውለውበት በተሸናፊነት ወይም በበቃኝነት የተሰናበቱ አይደለም የሚመሰከረው ::

የሚመሰከረው በዋሉበት ድሮም በነበሩ አሁንም ባሉ ነው ::
ስልኪ አንዱ ነው :: መለስ የፖለቲካ ብቻ ሳይሆን የወታደራዊ ምርጥ መሪም ነው :: በትጥቅ ትግሉ ወቅት 78 . ምርጥ ወታደራዊ ዶክትሪን ያወጡት ዋናው መለስ ቀጥሎም ፃድቃንና በሶስተኛ ደረጃም ስዬ ነበሩ :: ወታደራዊ እንቅስቃሲያችን በተለይ 77 አመተምህረት በፊት ማለትም እነ አረጋዊ በርሄ ወታደራዊ ኮማንዱ ሲመሩት እመርታ አላስመዘገበም ነበር ::

ከዛ በኋላ የመጣው ወታደራዊ እመርታ በፈሪ መሪ ነው ብለሽ የምታምኚ ከሆነ ጥልሽ ከመለስ ሳይሆን ከሳይንሱ ጋር ሆነ ማለት ነው :: በድርጅታችን ፈሪ እንኳን ሊመረጥ ጥቂት ወራት መቀመጥ አይችልም Exclamation እያንዳንዷ ደቂቃ የፈተና , የመሞት የመቁሰል ወዘተ እድል ያላት ነበረች Exclamation መለስ ግን እዪ ከተራ ተዋጊነት ወደ ሀይል አመራር ከዛም በሀይል አመራር ቆይቶ ወደ ፖለቲካ , ህትመትና ፕሮፓጋንዳ , ከዛም ማእከላዊ ኮሚቴ , ከዛም ፖሊት ቢሮና የወታደራዊ ማእከላዊ ኮማንድ አባል ከዛም የድርጅቱ ሊቀመንበር Exclamation Exclamation Exclamation እነዚህ ሁሉ ታጋዩ ራሱ አስተቃፅኦውን እያየ በየጊዜው በሚመጥነው ደረጃ እየመረጠው ነው Exclamation ሌላ ሜካኒዝም እኮ የለም ::

ለመሞት የተዘጋጁ ሰዎች በቀጥታ በተግባር እነሱ ጋር ለዛ አላማ የተሰለፈና እኛ ብንሞት እከሌ ተዋግቶና አዋግቶ አላማችን ለድል ያበቃዋል ብለው ነው የሚመርጡት :: ከነሱ በላይ ደግሞ ስለመዋጋትና ማዋጋት የሚያውቅ እንደሌለ ማንም አይምሮውን በአርማታ ብረት ያልዘጋ ሰው የውቀዋል ::

እና እዚህ ዋርካ ውስጥ ቱባ ቱባ የደርግ ስርአት ቢሮክራቶችና እንዲሁም የደርግ የስጋና የጡት ልጆች ስለመለስ መመስከር አይችሉም ::

ሌላውን ተዪና እኔ ቆቦ ሜዳ ከአየር ወለድ ጋር ሳንጃ ባፈሙዝ ጭምር ስዋጋና ሰሜን ወሎ በአውሮፕላን , ታንክና መድፎች ስትቃጠል - ዞብል ተራራ ሲነድና ሲጨስ መለስ ዞብል ተራራ ጉድ ጓድ ውስጥ ሆኖ ከሌሎች አመራሮች ያዋጋና ያበረታታ ነበር :: ያኔ እኛ ሜዳው ላይ እየተዋጋን ዞብል ጭስ በጭስ ሆኖ ሰው የቀረም አይመስልም ነበር Exclamation ታድያ እኛ የተሰዋ ይሰዋል የተረፈ ይተርፋል -ድሉ ግን አይቀሬ መሆኑን ነበር የምናስበው እንጂ መለስ አለ የለም የሚባል ነገር የለም :: መሪ =ተመሪ - የድላችን ምስጢርም ይሄው ነው ::

በተረፈ ሊሞት የተዘጋጀ ታጋይ ምን ሊያተርፍ ነው ፈሪ መሪ የሚመርጠው Question እዚህ አንቺን አያጀቡ , እህቴ ምናምን እያሉ የሚያንቆለጳጵሱሽ ሰዎች ስለ ህወሓትና መለስ ከሚመሰክሩልሽ ይልቅ ስለ የደርግ ኢሰፓ ማጀት ስለ ጅምላ ግድያና በእጃቸው ስላለው የሰው ደም ቢመሰክሩ በተሻለ ::

እና በርግጠኝነት መለስ መድፍ ታንክና አውሮፕላን እያጓራ መፅሀፍ የሚያነብ ሰው ነው :: አትጠራጠሪ - ምስክሮችሽ ስለመንግስቱ ይመስክሩ እኔም ስለ መለስ :: መለስ ከጦርነት በፊት ፖለቲካው ይቅደም - ማስተማሩ ህዝብን ማንቃትና ማደራጀቱ , ስልጠናውና ሎጂስቲኩ ወዘተ የሚል አስተሳሰብ ነበረው - ትክክል ነው :: እነ አረጋዊ በየቀኑ ዝምብለን እንዋጋ ይሉ ነበር :: ያኔ እኔ የአረጋዊ ወታደራዊ አመራር ባልደርስበትም አረጋዊ እንደ ደፋር ይቆጠር ነበር ::

ነገር ግን ወታደራዊ ሳይንስ የሚለው ውጊያ እጅግ አስፈላጊ ሲሆን ተጠንቶ መካሄድ ያለበት የመጨረሻ አማራጭ መሆኑን ነው :: ሳይንሱ የሚለው ውጊያ ለድል የሚበቃው መጀመርያ ህዝብ ካመነበት , ለትክክለኛ አላማ ከሆነ , በቂ ጥናት (የቴክኒክና ሎጂስቲክስ ) ከተካሄደበት ነው :: ከነ መለስ አመራር በኋላ ውጊያዎች በዚህ ቅኝት ስለሚካሄዱ ኪሳራቸው ትንሽ , ቅልጥፍናቸው ፈጣን , ውጤታቸው አመርቂ እየሆኑ ነበር የሄዱት Exclamation Exclamation

እንኳንም አያንቱ ብለሽ በድፍረት ራስሽን ሰየምሽ - እድሜ ለግንቦት 20 የስልኪ , የመለስ , የባጫ ደበሌ , ያዲሱ ለገሰ የትግል ውጤት

ስልኪ
ወዲ መስመር

ayantu እንደጻፈ(ች)ው:
"" መለስ እኮ ..... 1983 በፊት በተጋጋለ ውጊያ መሀል :ምንም ሳይመስለው ታንክ ላይ ቁጭ ብሎ መጽሀፍ ያነብ ነበር ! ""
"ዝነኛዋ " የሪዲዮ አዘጋጅ ሚሚ ስብሀቱ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ በድንገተኛው የአበበ ገላው መብረቃዊ ንግግር ላለመደንገጣቸው እና ደፋር ወንድ ስለመሆናቸው ያቀረበችው ማስረጃ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ገልብጤ

ውሃ አጠጪ

Joined: 26 Jun 2010
Posts: 1334

PostPosted: Sat Jun 09, 2012 12:46 pm    Post subject: Re: የወሩ ምርጥ አባባል ! Reply with quote

ayantu እንደጻፈ(ች)ው:
"" መለስ እኮ ..... 1983 በፊት በተጋጋለ ውጊያ መሀል :ምንም ሳይመስለው ታንክ ላይ ቁጭ ብሎ መጽሀፍ ያነብ ነበር ! ""
"ዝነኛዋ " የሪዲዮ አዘጋጅ ሚሚ ስብሀቱ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ በድንገተኛው የአበበ ገላው መብረቃዊ ንግግር ላለመደንገጣቸው እና ደፋር ወንድ ስለመሆናቸው ያቀረበችው ማስረጃ ::

የዊኬንድ መዝናኛ

Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing
_________________
SEX IS NOT THE ANSWIER, SEX IS THE QUESTION '* YES* IS THE ANSWIER
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 5049

PostPosted: Sat Jun 09, 2012 5:32 pm    Post subject: Reply with quote

ብራቮ ወዲ መስመር ከነተረቱም "" ማን ያርዳ የቀበረ ማን ያውራ የነበረ "" ይባላል ..!! እውነቱን ከፈረሱ አፍ መስማት ያስደስታል :: በቦምብ እየተረማመዱ እኔ ሞቼ አንተ አልፈህእኝ ሂድ የሚል ጀግና ትውልድ እንዴት ሆኖ ነው ልቡ እንደ ቮልስቫገን ሞተር ከኌላው ያደረገውን ሰው መሪው አድርጎ የሚመርጠው ...? አንድ ሰው ወይኖ በረሀ ሲገባ እኮ ገንዘብ ተከፍሎት ወይም መረሰነሪ ሆኖ ተቀጥሮ አይደለም :: ራሴን ለመሰዋት መጥቻለሁ ..ብሎ ነው የሚገባው ..ታዲያ ጀግና ጀግናን ይወዳል ያከብራል እንጂ ፈሪን እንዴት መሀሉ ያነግሳል ?? እውነታው ይሄ ሆኖ ሳለ ግን አንዳንድ ሰዎች የሚሚ ስብሀቱን አባባል ቃል በቃል የወሰዱበት ሁኔታ ያለ ይመስለኛል :: ለምሳሌ ያቶ ላፊሶን አስተያየት እንውሰድ . አቶ ላፊሶ እንደገለጹት በጦርነት መሀል መጽሀፍ የሚያነብ ሰው ያምሮው ጠንነት ያጠራጥራል ያሉትን መጥቀስ እንችላለን :: ቃል በቃል አባባሏን ከወሰዱት እውነት አላችው :: እሷ ባነጻጻሪነት ድፍረቱን ለመጥቀስ አለች እንጂ አይደለም ከደርግ ወገን የተተኮሰው ጥይት ከወያነ በኩል የሚወረወረው ወጨፎ መልስን ወደ 9 ትናንሽ ነገሮች በለወጠው ነበር :: አንዱ እየተዋጋ ሌላው መጽሀፍ የሚያንብብበት የምን ዘመናይነት ነው ? ሊተራሊ እሷ በተፋፋመ ውጊያ ላይ መጽሀፍ ገልጾ ያነባል ማለቷ አይደለም :: ሊሆንም አይችልም :: እንደ ሰው ሆኜ ሳስበው ለኔ የገባኝ ይሄ ነው :: ይህን ካልኩ በኌላ ግን ወደ አያንቱ ጉዳይ በዚች የመሸጋገሪያ ሙዚቃ እመለሳለሁ ::
_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 5049

PostPosted: Sat Jun 09, 2012 6:05 pm    Post subject: Reply with quote

የሴት ወንዷ አያንቱ ይሄን አለች :-
Quote:
Code:
ጳጳሱም ንጉሱም ከአድዋ በሆነበት አገር

በመቀጠልም ይሄን አለች :-በመቀጠልም ይሄን አለች :-
Quote:
Code:
ምንም ሀቀኛ እና ሚዛናዊ ለመምሰል ብትሞክርም በዝች ትንሽዬ የዋርካ መድረክ ላይ ለሚከፍልህ ስርዓት ምን ያህል እንደምትጮህ እያየን ነው ::

ለውይይት እንዲመቸኝ ኮት ባደረኩባቸው ሁለት ጉዳዮች ላይ እንወያያለን :: መልሶች ይኖሩኛል ::
_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ትግሬተዋረደ

አዲስ

Joined: 09 Jun 2012
Posts: 13

PostPosted: Sat Jun 09, 2012 6:06 pm    Post subject: Reply with quote

ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
ብራቮ ወዲ መስመር ከነተረቱም "" ማን ያርዳ የቀበረ ማን ያውራ የነበረ "" ይባላል ..!! እውነቱን ከፈረሱ አፍ መስማት ያስደስታል :: በቦምብ እየተረማመዱ እኔ ሞቼ አንተ አልፈህእኝ ሂድ የሚል ጀግና ትውልድ እንዴት ሆኖ ነው ልቡ እንደ ቮልስቫገን ሞተር ከኌላው ያደረገውን ሰው መሪው አድርጎ የሚመርጠው ...? አንድ ሰው ወይኖ በረሀ ሲገባ እኮ ገንዘብ ተከፍሎት ወይም መረሰነሪ ሆኖ ተቀጥሮ አይደለም :: ራሴን ለመሰዋት መጥቻለሁ ..ብሎ ነው የሚገባው ..ታዲያ ጀግና ጀግናን ይወዳል ያከብራል እንጂ ፈሪን እንዴት መሀሉ ያነግሳል ?? እውነታው ይሄ ሆኖ ሳለ ግን አንዳንድ ሰዎች የሚሚ ስብሀቱን አባባል ቃል በቃል የወሰዱበት ሁኔታ ያለ ይመስለኛል :: ለምሳሌ ያቶ ላፊሶን አስተያየት እንውሰድ . አቶ ላፊሶ እንደገለጹት በጦርነት መሀል መጽሀፍ የሚያነብ ሰው ያምሮው ጠንነት ያጠራጥራል ያሉትን መጥቀስ እንችላለን :: ቃል በቃል አባባሏን ከወሰዱት እውነት አላችው :: እሷ ባነጻጻሪነት ድፍረቱን ለመጥቀስ አለች እንጂ አይደለም ከደርግ ወገን የተተኮሰው ጥይት ከወያነ በኩል የሚወረወረው ወጨፎ መልስን ወደ 9 ትናንሽ ነገሮች በለወጠው ነበር :: አንዱ እየተዋጋ ሌላው መጽሀፍ የሚያንብብበት የምን ዘመናይነት ነው ? ሊተራሊ እሷ በተፋፋመ ውጊያ ላይ መጽሀፍ ገልጾ ያነባል ማለቷ አይደለም :: ሊሆንም አይችልም :: እንደ ሰው ሆኜ ሳስበው ለኔ የገባኝ ይሄ ነው :: ይህን ካልኩ በኌላ ግን ወደ አያንቱ ጉዳይ በዚች የመሸጋገሪያ ሙዚቃ እመለሳለሁ ::

ዋርካን ማንበብ ከጀመርኩ አንድ ስድስት ወር ሊሆነኝ ነው :: እስካሁን ሳነብ እንዳንተ አይነት ሊጥ የሆነ ደደብ ግን አንብቤ አላውቅም :: በጣም ካለማወቅህ የተነሳ ደግሞ የመጽሀፍ ቅዱስ ጥቅስ አንዳንድ ጊዜም ከቁራን ስታጣቅስና ልትሳለቅ ስትሞክር የደደቦች ደደብ መሆንህን ቁልጭ ታደርገዋለህ :: ጭራሽ ጋዜጠኛም ነኝ ትላለህ Question ምናለ አስተካክለህ መጻፍን መጀመሪያ ብትለማመድ Question በዚያ ላይ ጨዋታ እጫወታለሁ ስትል ደግሞ እግር እግር ትላለህ በጣም ታስጠላኛለህ :: እና ወይ ተማር አሊያም ጥሩ ከሚጽፉት እያነበብህ እውቀት ገብይ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ገልብጤ

ውሃ አጠጪ

Joined: 26 Jun 2010
Posts: 1334

PostPosted: Sat Jun 09, 2012 6:14 pm    Post subject: Reply with quote

ትግሬተዋረደ እንደጻፈ(ች)ው:
ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
ብራቮ ወዲ መስመር ከነተረቱም "" ማን ያርዳ የቀበረ ማን ያውራ የነበረ "" ይባላል ..!! እውነቱን ከፈረሱ አፍ መስማት ያስደስታል :: በቦምብ እየተረማመዱ እኔ ሞቼ አንተ አልፈህእኝ ሂድ የሚል ጀግና ትውልድ እንዴት ሆኖ ነው ልቡ እንደ ቮልስቫገን ሞተር ከኌላው ያደረገውን ሰው መሪው አድርጎ የሚመርጠው ...? አንድ ሰው ወይኖ በረሀ ሲገባ እኮ ገንዘብ ተከፍሎት ወይም መረሰነሪ ሆኖ ተቀጥሮ አይደለም :: ራሴን ለመሰዋት መጥቻለሁ ..ብሎ ነው የሚገባው ..ታዲያ ጀግና ጀግናን ይወዳል ያከብራል እንጂ ፈሪን እንዴት መሀሉ ያነግሳል ?? እውነታው ይሄ ሆኖ ሳለ ግን አንዳንድ ሰዎች የሚሚ ስብሀቱን አባባል ቃል በቃል የወሰዱበት ሁኔታ ያለ ይመስለኛል :: ለምሳሌ ያቶ ላፊሶን አስተያየት እንውሰድ . አቶ ላፊሶ እንደገለጹት በጦርነት መሀል መጽሀፍ የሚያነብ ሰው ያምሮው ጠንነት ያጠራጥራል ያሉትን መጥቀስ እንችላለን :: ቃል በቃል አባባሏን ከወሰዱት እውነት አላችው :: እሷ ባነጻጻሪነት ድፍረቱን ለመጥቀስ አለች እንጂ አይደለም ከደርግ ወገን የተተኮሰው ጥይት ከወያነ በኩል የሚወረወረው ወጨፎ መልስን ወደ 9 ትናንሽ ነገሮች በለወጠው ነበር :: አንዱ እየተዋጋ ሌላው መጽሀፍ የሚያንብብበት የምን ዘመናይነት ነው ? ሊተራሊ እሷ በተፋፋመ ውጊያ ላይ መጽሀፍ ገልጾ ያነባል ማለቷ አይደለም :: ሊሆንም አይችልም :: እንደ ሰው ሆኜ ሳስበው ለኔ የገባኝ ይሄ ነው :: ይህን ካልኩ በኌላ ግን ወደ አያንቱ ጉዳይ በዚች የመሸጋገሪያ ሙዚቃ እመለሳለሁ ::

ዋርካን ማንበብ ከጀመርኩ አንድ ስድስት ወር ሊሆነኝ ነው :: እስካሁን ሳነብ እንዳንተ አይነት ሊጥ የሆነ ደደብ ግን አንብቤ አላውቅም :: በጣም ካለማወቅህ የተነሳ ደግሞ የመጽሀፍ ቅዱስ ጥቅስ አንዳንድ ጊዜም ከቁራን ስታጣቅስና ልትሳለቅ ስትሞክር የደደቦች ደደብ መሆንህን ቁልጭ ታደርገዋለህ :: ጭራሽ ጋዜጠኛም ነኝ ትላለህ Question ምናለ አስተካክለህ መጻፍን መጀመሪያ ብትለማመድ Question በዚያ ላይ ጨዋታ እጫወታለሁ ስትል ደግሞ እግር እግር ትላለህ በጣም ታስጠላኛለህ :: እና ወይ ተማር አሊያም ጥሩ ከሚጽፉት እያነበብህ እውቀት ገብይ ::

ምን ያድርግ ብለህ ነው ቀላል ሽማግሌ እኮ ነው .ስናፍጭ
_________________
SEX IS NOT THE ANSWIER, SEX IS THE QUESTION '* YES* IS THE ANSWIER
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 5049

PostPosted: Sat Jun 09, 2012 6:20 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም አቦይ እንኴን በሰላም ተመለሱ Very Happy እረ ዋርካን ማንበብ ከጀመሩ ከስድስት ወር በላይ አልፍዎታል .... ምነው ፓስ ወርድዎ ጠፋብዎት ወይስ ሲሰርቁ ተይዘው ጣቶችዎ እንዳይዙ ተደረጉ ?? Very Happy በዚያኛ ስምዎ እኮ ቃል በቃል እቺን ብለውኝ ነበር ...ዘዬዎ ..የብእር አጣጣልዎ ያው ነው አልተለወጠም :: ላለማስጠጣት ይሞክሩ እንጂ !! እርሶ አራዳ ባይሆኑም ካራዶች ጋር መዋል ይጀምሩና አጻጻፍዎን ሸውረር ያድርጉት ትንሽ ....!! ይበርቱ :: ሰላም ያውልልኝ ::
**ማሳሰቢያ :- ይሄ መልክት ትግሬተዋረደ ብለው አዲስ ስም ላወጡት የቀድሞ ወዳጄ ነው ::

_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ትግሬተዋረደ

አዲስ

Joined: 09 Jun 2012
Posts: 13

PostPosted: Sat Jun 09, 2012 7:04 pm    Post subject: Reply with quote

እውነት እልሀለሁ ቀፈታም ደደብ ነህ Exclamation ካሁን በፊትም አብዛኛው የዋርካ ተሳታፊ ተመሳሳይ አስተያየት ሲሰጥህ አስተውያለሁ :: ኒክ ቀይረህ ነው አንተማ እከሌ ነህ አይነት የደደብ መልስ ትሰጣለህ በሚያስጠላ አማርኛህ :: ላንተ አይነት ደደብ ብሎ ማን ኒክ ቀይሮ ይመጣል ደግሞ ? ባንተ አይነት ቀፈታም ደደብ የተነሳ ግን ማንነታችን ጥያቄ ውስጥ ሲወድቅ ያናድዳል :: ልክስክስ Exclamation

ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም አቦይ እንኴን በሰላም ተመለሱ Very Happy እረ ዋርካን ማንበብ ከጀመሩ ከስድስት ወር በላይ አልፍዎታል .... ምነው ፓስ ወርድዎ ጠፋብዎት ወይስ ሲሰርቁ ተይዘው ጣቶችዎ እንዳይዙ ተደረጉ ?? Very Happy በዚያኛ ስምዎ እኮ ቃል በቃል እቺን ብለውኝ ነበር ...ዘዬዎ ..የብእር አጣጣልዎ ያው ነው አልተለወጠም :: ላለማስጠጣት ይሞክሩ እንጂ !! እርሶ አራዳ ባይሆኑም ካራዶች ጋር መዋል ይጀምሩና አጻጻፍዎን ሸውረር ያድርጉት ትንሽ ....!! ይበርቱ :: ሰላም ያውልልኝ ::
**ማሳሰቢያ :- ይሄ መልክት ትግሬተዋረደ ብለው አዲስ ስም ላወጡት የቀድሞ ወዳጄ ነው ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 5049

PostPosted: Sat Jun 09, 2012 7:59 pm    Post subject: Reply with quote

እንቀጥል እስኪ አያንቱ ነፍሴ .. Very Happy ሌላ ደናቃፊ መጥቶ ከማደናቀፉ በፊት ...በመጀመሪያ በጠቀሽው ላይ ተቃውሞ አለኝ :: ኢን ፋክት በሁለተኛው ላይም ተቃውሞ ዕለኝ :: ይሁን እንጂ ቀደም ብዬ በመግቢያዬ ላይ እንዳነሳሁት ባለመስማማታችን ተስማምመተን አገራችንን በሚመለክት ጉዳይ ክጎንሽ ነኝ ..አረ አንቺንም በግል በሚመለከት ጉዳይ ከጎንሽ ነኝ :: Very Happy ያንቺ ችግር የሚነሳው ከስራቱ አወቃቀር ( ስትራክቸር ) ወይንም ስራቱ ከሚከተለው ፖሎቲካዊ ስሪት ወይንም የመልካም አስተዳደር ተጸኖ ( ጎድ ፐረፍሮምረንስን ያማከለ ሳይሆን ችግርሽ ሀሌታው """" ብሎ የሚጀምረው የስራቱ አሸከርካሪዎች ያድዋ ሰዎች ናቸው ..ከሚል ነው :: ያድዋን የኢትዪጵያዊነት ሸማ አውቀሽም ይሁን ሳታውቂው ገፈፍሽ :: አድዋ ወይም ዛት ማተር ትግራይ ኢትዪጵያ ላይ መጥታ የተጣፈች ጥፊያ አደረገሻት ( አስተሳሰስቤን ለመግለጽ አዳዲስ ቅላት መፍጠር ስላለብኝ ..ያልገባሽ ቃል ካለ ምንድነው በይና ጠይቂኝ አብራርልሻለሁ :: ለምሳሌ ""ጥፊያን "" ..የተጣፈ .. የተደረተ ..ሳይፈለግ የመጣ ... Implanted ወይንም embedded የሚለው አምሳያው ሊሆን ይችላል :: ይሄ አደገኛ አባባል አስተሳሰብ ነው :: ያንድ ዘውግ ስራት የነበረው ያጸው መንግስት የተወገዘውና በኌላም መጀመሪያ በአመጸኛ ተማሪዎች ( ዲጎኔን ምሳሌ ይሰጧል ) ከዛም በደርግ ስራተ -ቀብሩ የተፈጸመው ጳጳሱም ጃንሆይም ካንድ ክልል መጥተዋል ተብለው አይደለም :: ስራቱ ግን አንደ ስራት በክቶ ነበር :: ጥቂቶች በቁንጣን ተይዘው የየሚንቆራጠጡባት ቡዙህእን የተራቡባት ስራት ነበረች :: ውጭ ውጭውን ሲታይ የሓይለ ስላሴ መንግስት አሸወይና ነው :: ውስጡ ግን ምስጥ እንደበላው እንጨት ነኩቶ ነበር :: አምጹንም ያስነሳው ጉዳይ ካንድ አካባቢ የመመጣታቸው ጉዳይ ሳይሆን ስራቱ ከላይ እስከታች የጥቂቶች ጥቅም ማስጠበቂያ የመሆኑ ዚቅ ላይ በማረፉ ነው :: ያንቺ ለስራቱ ያለሽ ጥላቻ ያተኮረው መለስ የድዋ ተወላጅ መሆኑ ከሆነና አቡነ ጳውሎስ ከትግራይ መመጣቸው ከሆነ ያመኛል :: ዘረኛ ነሽ :: እነዚህ ሰዎች ኢትዮጵያን አደጋ ውስጥ እየጨመሯት ነው ... መጻዊ እድላቸን ገድል አፋፍ ላይ አድርሰውታል .. የምትዪ ከሆነ በኢትዮጵያ ስም በኢትዮጵያዊነት ፍሬም ለኢትዮጵያ ጉዳይ መወያየት እንችላለን :: እንደማየው ግን ያንን ማንዴት አልሰጠሽኝም "" ማንኛውም ነገር ፐርፌክት አይደለም :: ማንም ስራት ባለም ላይ ፐረፌክት የለም :: ዲሞክራሲን እንኴን ስንመለከት ፍጹም ዲሞክራሲ ያለበት አገር እኔ አላውቅም :: ያሜሪካ ዲሞክራሲ አፕላይ የሚያደርገው 99% አሜሪካኖች አየደለም :: 1% ለሆነው ካፒታሊስቶች ነው :: የኛም አገር ሁኔታን ሁሌ ባንጻራዊነት እመለከተዋለሁ :: ትናንት ምን ነበረን ? ዲሞክራሲያችን በደረግ ጊዜ ምን ይመስል ነበር ? በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የኢኮኖሚ እድገት 20 አመት በፊትና ዛሬ ሲወዳደር ምን ይመስላል ?? ቻይልድ ሞርታሊቲ እንዴት ነው ...ምን ያህል ክሊኒኮች በየገጠሩ ተገንብተዋል ...? የንጹህ ውሀ አቅርቦት እንዴት ነው ? እድገታችን ሲሜቲሪካል ነው ወንደ አንድ ወገን ይውወገን ነው ? ኢንፍራ ስትራክቸሩ እንዴት እየሄደ ነው ? ሁለት ለናቱ ከሆኑት ዪኒቨርስቲዎች ባሻገር ስንት ዪኒቨርስቲዎች አሉን ? ኢትዮጵያ ባለም ዛሬ ያላት ተቀባይነትና 20 አመት በፊት ያላት ተቀባይነት እንዴት ነው ?? በረህብና በድህነት የምትታወቅ አገር እንዴት ሆኖ ነው ዛሬ ባፍሪካ በኢኮኖሚ እያደጉ ካሉ አገሮች አንዷ ናት እይተባለ በራሳችን መንግስት ሳይሆን በውጭ መንግድት ምስክርነት የሚሰጠው ..?? ኢንፋክት ይሄ በራሱ ስኬት ቢሆንም እኔ የህዝቡ ህይወት ተለውጦ ሳየው ነው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ አደገ የምለው ..ያም ሆኖ ግን መጭውን ጊዜ ግን ዝም ብዬ ሳስብ ብሩህ ይመስለኛል :: ጨለማውን ወጥተን ስንጨረስ ብርሀን የምናይ ይመስለኛል :: ይሄን ሁሉ የምልሽ እኔ ለዚህ መንግስት ተቀጣሪ ሆኔ አይደለም :: በጭራሽ :: አገሬን የምወድ ኢትዮጵያ ሆኜ ነው :: እንዳውም በተወሰነ ደረጃ ከምኖርበት አገር ኤምባሲ ባለስልጣን ጋር ጥያቄ ጠይቄ ቁርሾ ላይ ነኝ :: ጥያቅቄዬ ስላልዳሰተው ከዚህ በፊት አንዳንድ ኢቨንቶች ሲኖሩ እንድካፈል ሜይል የሚልክልኝ ሰው ዛሬ ለምልክለት ሜይል እንኴን መልስ አላገኝም :: ይሄንን በሁለተኛው ክፍል ላይ እመለስበታለሁ ::
_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ትግሬተዋረደ

አዲስ

Joined: 09 Jun 2012
Posts: 13

PostPosted: Sat Jun 09, 2012 9:08 pm    Post subject: Reply with quote

እንደሚታወቀው ወያኔ ከሚኩራራበት አንዱ 'የብሄር ብሄረሰቦች እኩልነት ' ዲስኩር ነው :: ነገር ግን መሪ ተብዬው ጳጳሱ ደህንነቱ 95 % ወታደራዊ መሪው ወዘተ 80 በላይ ቋንቋ ተናጋሪ ባላት ኢትዮጵያ እንዴት ሆኖ በየትኛው ስሌት ነው ሁሉም 5 ፐርሰንት ጎሳ ብቻ የሚሆነው Question ህዝቡ መርጦት እንዳትለኝ ብቻ እና እንዳልስቅ Laughing ግደሉ ብሎ ቀጥታ የአዲስ አበባን ህዝብ አማራ የተባለን ጎሳ ብቻ ለይቶ በጥይት የጨፈጨፈን ስርዓት ህዝቡ በጣም ስለሚወደው መርጦት ነው በለኝና በድጋሜ ቀፈታምነትህን አረጋግጥልኝና አሁንም ልሳቅ Laughing ጳጳሱስ ቢሆን በምን ስሌት ነው የነበረው ጳጳስ በህይወት እያለ ሃገር እንዲለቅ አድርጎ አቡነ ጳውሎስን ቁጭ ያደረገው Question አሁን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አማኝስ እኒህን ሰውየ እንደ ጳጳስ ያያቸዋል ? ነገሩ አንተ ሃይማኖትም የለህም :: ለዚያም ነው የማታውቀውን መጽሃፍ ቅዱስ ቃል ያለቦታው የምትለቀልቀውና ለስላቅ የምትጠቀምበት Exclamation ተጨማሪው ሃሳብ ወያኔዎችን የኢትዮጵያ ህዝብ ከአንድ ብሄር ብቻ ስለሆኑ አይደለም የጠላቸው :: ስልጣን አያያዛቸውም ከመጀመሪያው ልክ ስላልሆነ ነው :: የብሄር እኩልነት ብለው የፖለቲካ ስልጣኑን ግን በጎጥ እየተሽዋሽዋሙ ብቻቸውን ስለያዙትና ሌላውን ስለቦጠቦጡት ስለገደሉት ስላሰሩት ነው እንጂ አድዋ /ትግራይ ኢትዮጵያዊ ስላልሆኑ አይደለም :: ገባህ Question

ደግሞ የድሮው ስርዓት ከአንድ ዘውግ ነበር ትላለህ :: ቀፈታም ደደብ Exclamation መቸ ነው ከአንድ ብሄር የበረው ? ለመሆኑ ታሪክ ታውቃለህ ? ሃይለስላሴ ብሔራቸው ምን ነበር ? መኳንንቶቻቸው ጄኔራሎቻቸውስ እነ ማን ነበሩ ? እስኪ ይህንን ንገረን :: እንኳን ታሪክ ልታውቅ እውቀት ብልጭ ያላለብህ ሆዳም ነገር ነህ :: ኢትዮጵያ በታሪክ አንድነቷን ክብሯን ያጣችው ባሁኑ ዘመን ነው :: ወደቧን አጣለች :: ላንተ ልክ እንደ በቀቀን ወደቡን በደስታ አሳልፎ የሰጠውን መሪ ተብየውን ወራዳ አባባል እየደገምህ ወደብ ሸቀጥ ነው ልትልም ትችላለህ :: ወደብ ወይም የባህር በር ግን ሸቀጥ አይደለም :: አባቶች ጀግኖች ሲዋደቁለት የኖሩ ዳር ድንበራችን ነው :: ዛሬ ኢትዮጵያ ወደብ አልባ በመሆኗ አረብ በሚያስተዳድረው ጂቡቲ ወደብ ጥገኛ ሆናለች :: የሚገባ የሚወጣውን የኢትዮጵያ ሃብት አረብ እየፈተሼ ያስወጣዋል ያስገባዋል Evil or Very Mad ለወደቡ ከሚወጣው ገንዘብ ባሻገር ሃገሪቱ የአረብ ጥገኛ እንድትሆን ተደረጓል በነዚህ የአረብ ቅጥረኞች Exclamation

ሌላው አንተ ከሃያ አመት በፊት ከነበራት ክብርና ተቀባይነት እያልክ የመለስን በኦባማ መጋበዙን እንደ ትልቅ ነገር ቆጥረከዋል Laughing ነገር ግን ታሪክን ወደ ኋላ መለስ ብለህ ብታይ በቀዳማዊ ሃይለ ስላሴ ዘመን ኢትዮጵያ ምን ያህል የደመቀ ክብር እንደነበራት ትረዳ ነበር :: በሄዱበት ሃገር ወርቅ አበባ ይረጭላቸው ነበር :: ለሚረግጡት ሃገርም እንደ ልዩ ክብርና እድልም ነበር የሚታየው :: ያሁኑ ያንተው መለስማ ሲሄድ ማናባቱ ክብር ሰጥቶት ያውቃልና :: ደግሞ ለነሱ አስፈጻሚ ሾካካ ክብረ ቢስ ስለሆነ ነው የሚጋበዘው :: ክብር ስላለው ምሳሌ ስለሚሆንም አይደለም :: ምሳሌነቱ ጥሩ አገልጋያቸው ስለሆነ ነው :: እንዴውም ሰሞኑንማ አበበ ገላው የተባለ ከጌቶቹ ፊት ጉድ ሰርቶት ጭራውን ቆልፎ ተመለሰልህ Laughing ምንም በሀገሬ ስም እዚያ ቢሄድም ግን ህዝብ የመረጠው ስላልሆነ አንጀቴ ነው ቅቤ የጠጣው Very Happy የጤና ጣቢያ እድገት እያልክም ከበፊቱ ጋር አወዳድረሀል :: ምንም እንኳን የኢትዮጵያ ህዝብ በፊት ጥሩ ኗሪ ቢሆንም ግን አሁንም እያለው ያለው እድገትም ከተባለ እኩል እንደግ መከራውንም እኩል እንደ ኢትዮጵያዊ ይድረሰን ነው :: እንዴውም ለዚህ ጉዳይ ብዙ ሰው እንደ ምሳሌ የሚያነሳውን ላካፍልህ :: የደቡብ አፍሪካውን አፓርታይድ ስርዓትና የፋሽስት ኢትዮጵያ ውስጥ ያደረገውን :: ኢትዮጵያዊያን ፋሽስትን የተዋጉት እድገት አላመጣም ብለው አይደለም :: ደቢብ አፍሪካዊያን እነ ማንዴላም እንደዚያው :. ነጻነትን ብለው ነው :: ለዚያ ለዚያማ ወያኔ አባይን የተሻገረበትን ድልድይ የገነባው ሊማሊሞን ድንቅ አድርጎ የዘረጋው ፋሽስት ነበር :: አንተ ግን ይህንን የሰው ልጆች መሰረታዊ የነጻነት እኩልነት ጥያቄ ጤና ጣቢያ ተገንብቷል ብለህ ልትሸውድ ትሞክራለህ ::

ባጠቃላይ ፋራ ቀፈታም ደደብ ነህ Exclamationክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
እንቀጥል እስኪ አያንቱ ነፍሴ .. Very Happy ሌላ ደናቃፊ መጥቶ ከማደናቀፉ በፊት ...በመጀመሪያ በጠቀሽው ላይ ተቃውሞ አለኝ :: ኢን ፋክት በሁለተኛው ላይም ተቃውሞ ዕለኝ :: ይሁን እንጂ ቀደም ብዬ በመግቢያዬ ላይ እንዳነሳሁት ባለመስማማታችን ተስማምመተን አገራችንን በሚመለክት ጉዳይ ክጎንሽ ነኝ ..አረ አንቺንም በግል በሚመለከት ጉዳይ ከጎንሽ ነኝ :: Very Happy ያንቺ ችግር የሚነሳው ከስራቱ አወቃቀር ( ስትራክቸር ) ወይንም ስራቱ ከሚከተለው ፖሎቲካዊ ስሪት ወይንም የመልካም አስተዳደር ተጸኖ ( ጎድ ፐረፍሮምረንስን ያማከለ ሳይሆን ችግርሽ ሀሌታው """" ብሎ የሚጀምረው የስራቱ አሸከርካሪዎች ያድዋ ሰዎች ናቸው ..ከሚል ነው :: ያድዋን የኢትዪጵያዊነት ሸማ አውቀሽም ይሁን ሳታውቂው ገፈፍሽ :: አድዋ ወይም ዛት ማተር ትግራይ ኢትዪጵያ ላይ መጥታ የተጣፈች ጥፊያ አደረገሻት ( አስተሳሰስቤን ለመግለጽ አዳዲስ ቅላት መፍጠር ስላለብኝ ..ያልገባሽ ቃል ካለ ምንድነው በይና ጠይቂኝ አብራርልሻለሁ :: ለምሳሌ ""ጥፊያን "" ..የተጣፈ .. የተደረተ ..ሳይፈለግ የመጣ ... Implanted ወይንም embedded የሚለው አምሳያው ሊሆን ይችላል :: ይሄ አደገኛ አባባል አስተሳሰብ ነው :: ያንድ ዘውግ ስራት የነበረው ያጸው መንግስት የተወገዘውና በኌላም መጀመሪያ በአመጸኛ ተማሪዎች ( ዲጎኔን ምሳሌ ይሰጧል ) ከዛም በደርግ ስራተ -ቀብሩ የተፈጸመው ጳጳሱም ጃንሆይም ካንድ ክልል መጥተዋል ተብለው አይደለም :: ስራቱ ግን አንደ ስራት በክቶ ነበር :: ጥቂቶች በቁንጣን ተይዘው የየሚንቆራጠጡባት ቡዙህእን የተራቡባት ስራት ነበረች :: ውጭ ውጭውን ሲታይ የሓይለ ስላሴ መንግስት አሸወይና ነው :: ውስጡ ግን ምስጥ እንደበላው እንጨት ነኩቶ ነበር :: አምጹንም ያስነሳው ጉዳይ ካንድ አካባቢ የመመጣታቸው ጉዳይ ሳይሆን ስራቱ ከላይ እስከታች የጥቂቶች ጥቅም ማስጠበቂያ የመሆኑ ዚቅ ላይ በማረፉ ነው :: ያንቺ ለስራቱ ያለሽ ጥላቻ ያተኮረው መለስ የድዋ ተወላጅ መሆኑ ከሆነና አቡነ ጳውሎስ ከትግራይ መመጣቸው ከሆነ ያመኛል :: ዘረኛ ነሽ :: እነዚህ ሰዎች ኢትዮጵያን አደጋ ውስጥ እየጨመሯት ነው ... መጻዊ እድላቸን ገድል አፋፍ ላይ አድርሰውታል .. የምትዪ ከሆነ በኢትዮጵያ ስም በኢትዮጵያዊነት ፍሬም ለኢትዮጵያ ጉዳይ መወያየት እንችላለን :: እንደማየው ግን ያንን ማንዴት አልሰጠሽኝም "" ማንኛውም ነገር ፐርፌክት አይደለም :: ማንም ስራት ባለም ላይ ፐረፌክት የለም :: ዲሞክራሲን እንኴን ስንመለከት ፍጹም ዲሞክራሲ ያለበት አገር እኔ አላውቅም :: ያሜሪካ ዲሞክራሲ አፕላይ የሚያደርገው 99% አሜሪካኖች አየደለም :: 1% ለሆነው ካፒታሊስቶች ነው :: የኛም አገር ሁኔታን ሁሌ ባንጻራዊነት እመለከተዋለሁ :: ትናንት ምን ነበረን ? ዲሞክራሲያችን በደረግ ጊዜ ምን ይመስል ነበር ? በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የኢኮኖሚ እድገት 20 አመት በፊትና ዛሬ ሲወዳደር ምን ይመስላል ?? ቻይልድ ሞርታሊቲ እንዴት ነው ...ምን ያህል ክሊኒኮች በየገጠሩ ተገንብተዋል ...? የንጹህ ውሀ አቅርቦት እንዴት ነው ? እድገታችን ሲሜቲሪካል ነው ወንደ አንድ ወገን ይውወገን ነው ? ኢንፍራ ስትራክቸሩ እንዴት እየሄደ ነው ? ሁለት ለናቱ ከሆኑት ዪኒቨርስቲዎች ባሻገር ስንት ዪኒቨርስቲዎች አሉን ? ኢትዮጵያ ባለም ዛሬ ያላት ተቀባይነትና 20 አመት በፊት ያላት ተቀባይነት እንዴት ነው ?? በረህብና በድህነት የምትታወቅ አገር እንዴት ሆኖ ነው ዛሬ ባፍሪካ በኢኮኖሚ እያደጉ ካሉ አገሮች አንዷ ናት እይተባለ በራሳችን መንግስት ሳይሆን በውጭ መንግድት ምስክርነት የሚሰጠው ..?? ኢንፋክት ይሄ በራሱ ስኬት ቢሆንም እኔ የህዝቡ ህይወት ተለውጦ ሳየው ነው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ አደገ የምለው ..ያም ሆኖ ግን መጭውን ጊዜ ግን ዝም ብዬ ሳስብ ብሩህ ይመስለኛል :: ጨለማውን ወጥተን ስንጨረስ ብርሀን የምናይ ይመስለኛል :: ይሄን ሁሉ የምልሽ እኔ ለዚህ መንግስት ተቀጣሪ ሆኔ አይደለም :: በጭራሽ :: አገሬን የምወድ ኢትዮጵያ ሆኜ ነው :: እንዳውም በተወሰነ ደረጃ ከምኖርበት አገር ኤምባሲ ባለስልጣን ጋር ጥያቄ ጠይቄ ቁርሾ ላይ ነኝ :: ጥያቅቄዬ ስላልዳሰተው ከዚህ በፊት አንዳንድ ኢቨንቶች ሲኖሩ እንድካፈል ሜይል የሚልክልኝ ሰው ዛሬ ለምልክለት ሜይል እንኴን መልስ አላገኝም :: ይሄንን በሁለተኛው ክፍል ላይ እመለስበታለሁ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3  Next
Page 2 of 3

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia