WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ሌላዋ ኢትዮጵያዊት በሳውዲ ፖሊሶች እጅ ...

Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka General

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 4255

PostPosted: Fri Jul 13, 2012 5:44 am    Post subject: ሌላዋ ኢትዮጵያዊት በሳውዲ ፖሊሶች እጅ ... Reply with quote

እቺን ይጫኑ ::
_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ጁሀር 2012

ኮትኳች

Joined: 27 May 2012
Posts: 113

PostPosted: Fri Jul 13, 2012 8:44 am    Post subject: Reply with quote

ኢትዮጵያዊ እንደሆነች በምን አወክ ?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 4255

PostPosted: Fri Jul 13, 2012 1:11 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ጁሀር ከተለያዩ ገጾች ማንነቷን ለማጥራት ሞክሬ ነበር :: ማን መሆኗ አይታወቅ እንጂ ቡዙዎቹ ኢትዮጵያዊ እንደሆነች ተስማምተዋል :: የድምጿ ቃና እህቶቻችን ሲሰቃዩ ወይም ሰደበደቡ የሚያሰሙት ድምጽ ነው :: ወደ 1.35 አካባቢ ትራክ አድርግና ልብ ብለህ አድምጥ .. "" ወየው !!"" የሚል ድምጽ ትሰማለህ :: ሰላሙን ::
_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ጁሀር 2012

ኮትኳች

Joined: 27 May 2012
Posts: 113

PostPosted: Sat Jul 14, 2012 2:51 pm    Post subject: Reply with quote

እኔ በበኩሌ "ወይኔ " የሚል ግልጽ ቃል አልተሰማኝም . ሶርሱ በርግጠኝነት ሊታወቅ የማይችል ቪድዮ አምጥቶ መለጠፍ ደግሞ አግባብ አይመስለኝም . ምክንያቱም በዚ ቪድዮ ሰበብ ብዙ ኢትዮጵያን ሞራሊ ሊጎዱ ይችላሉ . እና አስብበት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ደልቲ ገልዲ

ዋና ኮትኳች

Joined: 10 Sep 2006
Posts: 510

PostPosted: Sat Jul 14, 2012 5:29 pm    Post subject: Reply with quote

ጁሀር 2012 እንደጻፈ(ች)ው:
እኔ በበኩሌ "ወይኔ " የሚል ግልጽ ቃል አልተሰማኝም . ሶርሱ በርግጠኝነት ሊታወቅ የማይችል ቪድዮ አምጥቶ መለጠፍ ደግሞ አግባብ አይመስለኝም . ምክንያቱም በዚ ቪድዮ ሰበብ ብዙ ኢትዮጵያን ሞራሊ ሊጎዱ ይችላሉ . እና አስብበት

ወየው የሚል አረብ መጣ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቃዲው

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 03 Apr 2008
Posts: 88
Location: 12

PostPosted: Sat Jul 14, 2012 6:33 pm    Post subject: Reply with quote

ኢትዮጵያዊያኖች ሲያዙ እንደ እመቤት በክብር ነው መኪና ውስጥ የሚገቡት ከወደቁ ወዲያ መንፈራገጥ ለመላላጥ መሆኑን በደንብ ያውቁታል ::
ደግሞ ክስተቱ የተፈጸመበት ቦታ የትራፊክ መብራት አካባቢ ነው ሰዎቹም በግብረሀይል ሲቪልና ወታደር ተባብረው የሚሄዱት የነቢጤዎችን ለመያዝ ነው :: ኢትዮጵያዊያኖች ደግሞ በልመና በየትኛውም የአረብ ሀገር አልታዩም ስለዚህ ይህች የተያዘችው ሴት ፈጽሞ ኢትዮጵያዊ አደለችም ማለት ይቻላል ::
_________________
qadi
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 4255

PostPosted: Sun Jul 15, 2012 12:36 am    Post subject: Reply with quote

አቶ ቃዲው :-
በርሶ አስተሳሰብ በቤይሩት ጎዳና ላይ ባሰሪዋና በተባባሪዎቹ እየተጎተተችና እየተዳፋች መኪና ውስጥ የተወረወረችውና በመጨረሻም ህይወቷን ያጠፋችው አለም ደቻሳ ኢትዮጵያዊ አይደለችም ማለትዎ ይሆን ..??
"አጃይብ " ነው አሉ ቄስ ሸሪፎ እኮ ናቸው ::

_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ጁሀር 2012

ኮትኳች

Joined: 27 May 2012
Posts: 113

PostPosted: Sun Jul 15, 2012 4:39 am    Post subject: Reply with quote

Quote:
አጃይብ ነው አሉ ቄስ ሸሪፎ እኮ ናቸው

Laughing Laughing Laughing Laughing

ግን እኮ አንተም እራስህ ምንጩ በርግጠኝነት ሊታወቅ እንደማይችል ተናግረሀል ስለዚህ አትከራከር Laughing Laughing Laughing
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ምክክር

ኮትኳች

Joined: 26 Jun 2008
Posts: 156
Location: Super Earth

PostPosted: Mon Jul 16, 2012 9:25 am    Post subject: Reply with quote

ጁዓናም ጋዜጠኛ :: የኢትዮጵያውያንን በደል ማውገዝ ብቻ ሳይሆን ከጎናቸውም እንቆማለን ይሁንና የቃልቻ ከበሮ ደልቆ የገበያተኛ ዓይን ለሣንቲም ከመሳብ ናስቲ ቢዝነስ አለፍ ብለህ ኢትዮጵያዊን በሚኖሩበት ሥፍራ ሁሉ የአገሪቱን ደንብ : ባሕልና ሕግ ማክበር እንዳለባቸው ለምን አታስተምርም ? መችስ ትንሽም ብትሆን ጭንቅላት አለህ ብዬ ነው እሷም ካልቀዘነች ነው ...በቤልጅየሙ ዜና :: ለምሳሌ አንተ እንግዳ ቤት ተጠርተሕ ስትሄድ : በር አንኳክተህ ከመግባት ጀምሮ ከነጫማህ አልጋ ላይ ሄዶ ጉብ ማለት እንደሌለብህ : የአስተናገደህን ሰው ቤተኛ ሁሉ በክብር እስከማየት ድረስ የመሳሰሉትን ወጎች .......ከዚህ በመጠቀ ደግሞ ወደ ሰው አገር ስትሰደድ እንዲሁ ስድ ሆነህ ሳይሆን የአገሪቱን ባሕልና ሕጋቸውን ማክበር ይጠበቅብሃል :: ይሄ አያከራክርም :: የሚሰቃዩት ኢትዮጵያውን ሁሉ ወንጀል ሰርተዋል ወይስ ንፁሀን ናቸው የሚለውን እንኳ በቅጡ ፈትሸህ ለማረጋገጥ ደንታ ሳይኖርህ ትራጅዲ በመሆኑ ብቻ እያመጣህ ቡቱ ቡቱቱ ዜና ድሪቶህን በሳባሪያ መርፌ መስፋት ሞራል የጎደለው ብኩን ሥራ ነው :: ሪፓርት አደረክ ማለት ነው ባንተ ቤት :: ዜናውን በእውነተኛነት መርምረህ A-Z ማቅረብ ካልቻልክ በኢትዮጵያውያን እህቶቻችን አትቀለድ :: እባክህን መነገጃ አታርጋቸው :: ለመሆኑ እህት አለህ ? Rolling Eyes Rolling Eyes Rolling Eyes እህትህን አትወዳትም ? Crying or Very sad Crying or Very sad Crying or Very sad

እንኳን ሳዑዲ ዐረቢያ አሜሪካም እንኳ ነፃ የምትባለዋ አገር ደንብና ሕግ አላት :: ባሕልስ ? አላት ? ወይስ ይዘህ የመጣኸውን ባሕል አስጥላ በሌሎች እንድታላጋጥ ታደርግሃለች ?
""የኃጢአት አገር ቁጭ ብሎ ኃጢአት የተስማማው መናጢ ..... ቤሽቲያ "" ይል ነበር የፒያሳው ባለካፊቴሪያ እኮ ነው ቂቂቂቂ ያሳደገው ባሬስታ አሜሪካ ሂዶ መስቀሉን ጥሎ ሲወስልት ምን ያደርግ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 4255

PostPosted: Tue Jul 17, 2012 1:59 pm    Post subject: Reply with quote

ምክክር ይቅርታ ግርግር ...የዘፈን ዳር ዳሩ ሞቅታ ነው ይላሉ አዋቂዎች ሲተርቱ እኮ ነው . Very Happy ባንቺ ቤት ግሪን ላይት እየሰጠች መሆኑን ያልተረዳሁ አይመስልሽ ...አየህ ቀፎ ነገር ነህ ...አንድ ሰውን አስታወሰከኝ አይሮጵላን ላይ ሲወጣ ዣንጥላ ይዞ ይገባል ...ምን ይታወቃል ....ዝናብ ቢዘንብስ ብሎ እኮ ነው ...ገራባ እየቃምክ ገሪባ ሆንክ ..ቅቅቅ ...ለኢትዮጵያዊቷ የተቆረቆርክ መስለህ አሹ ... አበጁ ዋጋቸው ነው እያልክ እንደሆነ ሰው ያልገባው አይመስልህ ... አዎ ማንም ሰው የሚኖርበትን አገር ህግ እስካላከበረ ድረስ ባገሩ ህግና ደንብ ይጠየቃል ለህግ ይቀርባል ,:: ቤት !! ... እንጂ በጠራራ ጸሀይ መሬት ለመሬት አይጎትትም , አይደበደብም ...አይሰደብም .. አይዘለፍም ...በነዚህ ያረብ አገሮች ውስጥ የሚሰሩ እህቶቻችን እንደዚህ አይነት ነገር በተዳዳጊሚ ይደርስባቸዋል ....ያውም እድለኛ ሆነው በቪዲዮ የተቀረጹትን ብቻ ነው ...በየጎዳውና ጎድግጔዳው የሚደረገውን ፈጣሪ ነው የሚያውቀው ..
እንደ ጥሩ ኢትዮጵያዊ .""እነዚህ ቀጣሪዎች በሰራተኞቻቸው ላይ የሚፈጽሙት በደል ባላህም በሰውም በዲናውም በሙፍቲው ያስጠያቃቸዋል ..ግፍ ነው "" ብለህ መቃወምና በግልጽ መናግር ነበረብህ :: አንተ ግን ይበሏቸው ዋጋቸው ነው ...የሚል መልክት ነው ያስቀመጥከው ...ስለ ሳውዲ አረቢያ ባህልና ደንብ ስታወራ የሴቶች እህቶቻችን መብትና ክብር እየተደፈረና እየተረገጠ ስለመሆኑ የገለጽከው አንድም መስመር የለም :: እንደውም ባንተ ብሶ ""ቤሽቲያ "" ብለህ አስተያየትህን ዘጋሀው :: ታች በሌህን አላህ መልክተኛውን ልኮ በመላፊያ ይልፈው ዘንድ ጸሎቴ ነው :: ! አሚን !! ሌላ ምንም የምለምነው የለኝም :: ወገናዊ ነህና ራይቸስት አይደለህምና !!
በነገራችን ላይ ባር ቼንትሮ ውስጥ ሙባሽር ነበርክ እንዴ ..? ያየሁህ መሰለኝ .. Very Happy አንተን ኬቭ ውስጥ አስገብቶ ....ብቻ ይቅር .. Very Happy

_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ምክክር

ኮትኳች

Joined: 26 Jun 2008
Posts: 156
Location: Super Earth

PostPosted: Wed Jul 18, 2012 7:13 am    Post subject: Reply with quote

ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:

Smile Smile Smile የሰዉን ፅሁፍ ማጣመም ላይ ቀሽም ነሽ ....ራስሽ ጠማማ ሆነሽ ተፈጥረሽ ይሆናል :: የጃንጥላውና የገና ለገና ዝናቡ ያውም አውሮፕላን ላይ ቂቂቂ ይህ እስኪ የሰው አገር ሲሆዱ ለዚያ ለሚኖሩበትና ለሚረዘቁበት አገር ህግና ደንብ ስንዱና ተገዢ ከመሆን ጋር ምን አገናኘው በሞቴ ? በምሳሌ ማስረዳትህ ነው ቂቂቂቂቂ :: የሳዑዲያ ሕግ ለሀበሻ ምኑ ነው አትልም በጭፍኑ :: Rolling Eyes ቀሽማዳ ቅሽምድምድ የተሽቅመደመድክ :: የነጋበት ጣጤ ነገር ትመስለኛለህ ....እንደው ሳስብህ

አጨቅጭቀኝ አሁን :: ረመዳን እየገባ ነው ልፁምበት ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 4255

PostPosted: Wed Jul 18, 2012 12:24 pm    Post subject: Reply with quote

ረመዳን ከሪም ብያለሁ ምክሩ :: ጾም ሲፈታ ታዲያ አትርሳኝ ! Very Happy ወይ ጉድ እቺን የፍቅርና ሰላም ቃል ለመጻፍ ስጀምር ላፕ ቶፔ ማስጠንቀቂያ ሳትሰጠኝ ድርግም ብላ ጠፋች !! እግዚአብሄር ምስክሬ ነው ..ወላሂ ላዚም :: ሰላም እንዳይወርድ የሚፈልግ ሽይጣን ( ሰይጣን ) ይመስለኛል ..በሌባ መምቻ ዱላ እንደ በሬ ጠልፎ መውቀር ነበር . Evil or Very Mad ሰላም ያውለን ባለንበት :: Cool
_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ምክክር

ኮትኳች

Joined: 26 Jun 2008
Posts: 156
Location: Super Earth

PostPosted: Sat Jul 21, 2012 10:09 am    Post subject: Reply with quote

ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
ረመዳን ከሪም ብያለሁ ምክሩ :: ጾም ሲፈታ ታዲያ አትርሳኝ ! Very Happy ወይ ጉድ እቺን የፍቅርና ሰላም ቃል ለመጻፍ ስጀምር ላፕ ቶፔ ማስጠንቀቂያ ሳትሰጠኝ ድርግም ብላ ጠፋች !! እግዚአብሄር ምስክሬ ነው ..ወላሂ ላዚም :: ሰላም እንዳይወርድ የሚፈልግ ሽይጣን ( ሰይጣን ) ይመስለኛል ..በሌባ መምቻ ዱላ እንደ በሬ ጠልፎ መውቀር ነበር . Evil or Very Mad ሰላም ያውለን ባለንበት :: Cool

ቂቂቂቂ በቃ በዚች ለዛህ ከረመዳን በኍላ እንገናኝ :: እኔ ስፅፍ ዝናብ ላቭቶፔ ....አጠገቤ ደግሞ ቴምርና ለውዝ እያጣጣምኩ ምንልበልህ ደስታ ልቤን እየለኮሰው ነው :: የኛ መፃፍ ጥሩ ተመኙ ታገኙታላችሁ ይላል እኮ :: አንተ ምን ተመኝተህልኝ ይሆን ላብቶፕብህ ድርግም ብሎ የጠፋው :: ሰይጣንስ ለምን አባቱ ይጠጋሃል :: የተለቃለቁት እኮ አይደርስም ይባላል Wink አልተጠመክም እንዴ ? ምን ቢሆህን ያገርህ ልጅ ነኝና አታሟርትብኝ :: ሸላይ ቀን ለሸላዮች እንግዲህ :: :
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka General All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia